በኢትዮጵያ ትልቁ የፎሬክስ ቤተሰብ ነፃ ሰው ሆኖ መሞት ባርያ ሆኖ ከመኖር ይሻላልና በኦንላይን ገንዘብ መስራትና ነፃነታችሁን ማወጅ ከፈለጋችሁ ጊዜው አሁን ነው 🏃♂️🏃 FOREX አሁን ላይ ከሁሉ የተሻለው አማራጭ ነው🤌 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07
High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) JUL 27 - AUG 2 2025 ‼️
ሰኞ ሲቀር ሳምንቱን ዜና አለብን, የወሩ መጀመሪያ እንደመሆኑ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች አርብ NFP አለ! ረቡዕ – አርብ ሳምንቱ ቀውጢ ነው🚩🚩🚩🚩
ሰኞ ቀን ላይ ትሬድ ካደረጋችሁ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረጉ የተሻለ ነው!
👇 ስለ ሳምንቱ ምን ታስባላችሁ?
ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?
🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
😎 በጣም የተለወጥኩበት
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)
XAUUSD 130 pips running 🔥 Second ENTRY ጠብቁኝ
Читать полностью…ማርኬቱ በጊዚያዊነት 4H Key Level እንደሚያከብር እንጠብቃለን!
የትናንቱ Daily Candle Rejection እና Long wick ስላሳየን ወደ Daily key level የሚሄድ አይመስልም!
ብዙ ዜና ስላለን ግን ማርኬቱ እብደት ሊያሳየንም ይችላል!
የፌደራል ሪዘርቭ ሊቀመንበር ጀሮም ፓውል ዛሬ ንግግር ያደርጋሉ
በዛሬው እለትም ከፍተኛ የሆነ VOLATILITY ይጠበቃል!
ትሬድ ስታድረጉ ጥንቃቄ እያደረጋቹ 🤝
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
-Gold 240 pips smashed 🔥🚀
- At the opening of this week, The price immediately touched my entry and Boom 🚀
- Sniper Entry and 3.59 RR
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?
🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
😎 በጣም የተለወጥኩበት
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)
ሰበር
የፈደራል ሪዘርቭ ባንኩ ስራ አስካጅ Jerome Powel ስልጣኑን ለመልቀቅ እያጠነ ነው!
ከአመታት በኋላ GOOD AFTERNOON የሚለን ሰው የሚቀየር ይመስላል!😁
ማርኬቱ ላይ ምን አይነት ተጽዕኖ የሚያሳድር ይመስላችሁዋል?
IG ፖስቱንና አካውንቱን Like አድርጎ ፎሎው ለሚያደረጉት 10 ሰዎች የ 100 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት በእጣ እናደርሳለን 👇👇
https://www.instagram.com/reel/DL-wdnaM1a8/?igsh=MWUwa242ZWIzcHQxbg==
XAUUSD Update:
First entry: +340 pips running
Second entry: +160 pips running
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
XAUUSD Target 1 smashed 90 pips running!🔥
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
Marketu Bullish ለመሆን መርጣል!
4H FVG Respect ቢያደርግ ወደ Monthly Key level እንደሚወርድ እንጠብቅ ነበር!
አሁን ባለንበት ሁኔታ ማርኬቱ ከHTF key level በላይ አሁናዊ ዜናዎችን እያንቀሳቀሱት ነው!
ሳምንቱን በዚህ አበቃን!
#Dxy ላይ Price Key level ደርሶ Rejection እያሳየን ነው, Reversal ሊሆንም ይችላል!
#Eurusd ላይ ግን ምንም Key level የለንም, ደግሞ ወደ PMH ቀርቧል!
ትንሽ አወዛጋቢ ይመስላል!
የፌደራል ሪዘርቭ ሊቀመንበር ጀሮም ፓውል በግጉት ሲጠበቅ የነበረውን ከስራ የመልቀቅ ጉዳይ ሳያነሱ ንግግራቸውን ጨርሷል።
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
#cryptocurrency 🕯
⚠️ የሰሞኑ cryptocurrency ማርኬት እንቅስቃሴ ከፍተኛ የሆነ መነቃቃት ይታይበታል የተለያዩ ከረንሲዎች ከፍተኛ የሆነ እድገት አሳይተዋል btc,xrp,eth የመሳሰሉት
⚠️ ethereum ባለፉት 7 ወራት ከነበረው price አሁን ከፍተኛ ላይ ይገኛል XRP ልክ እንደዛው እናንተስ ከተወሰኑ ወራት በፊት በነበረው የማርኬት መዋዠቅ ኢንቨስት አደረጋችሁ ወይስ እድገቱ ላይ በመገረም ላይ ናችሁ 😁 ?
✔️ አሪፍ የሚባሉ የተለያዩ cryptocoin analysis የሚለቀቅበት ቻናል ነው ቼክ አድርጉት 🔽
/channel/+dmEeuS-Ew502N2Iy
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) July 20 - 26 2025 ‼️
ሰኞ - ረቡዕ ዜና የለም ማለት ይቻላል, በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ነፃ ነን! ሐሙስ ቀውጢ ቀን ነው🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
Midweek Reversal እንጠብቃለን!
ረቡዕ ቀን ላይ ትሬድ ማረግ Risky ነው, ምክንያቱም ዜናዎችን አሳልፈን ዜና የሌለበት ቀን ነው!
🚨ማሳሰብያ
ዜና የለሌበት ቀንም ጥሩ እንቅስቃሴ ሊኖር ይችላል, ስለዚህ A+ Setup ከተፈጠረ መጠቀሙ የተገባ ነው!
👇 ስለ ሳምንቱ ምን ታስባላችሁ?
@TSandCRT ✌️
Price አሁን ያለበት ቦታ እና ሁኔታ ትንሽ Risky ነው! በሁለቱም አቅጣጫ ሊጓዋዝ የሚችልበት ምክንያት አለ!
በበኩሌ የተወሰነ Retracement ብያንስ እስከ 1HFVG እንደሚያደርግ ጠብቃለሁ ✌️
High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) July 13 - 19 2025 ‼️
👉ከማክሰኞ – አርብ
ዜና አለብን, ስለዚህ ሳምንት ቀውጢ ነው!
👉በተለይ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ማክሰኞ ከሰዓት CPI አለን 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
ሰኞ (French Holiday ነው) እና አርብ ቀን ላይ ትሬድ ማረግ ግን ከዜና ነፃ ስለሆነ Risky ነው!
👇 ስለ ሳምንቱ ምን ታስባላችሁ?
@TSandCRT✌️
ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?
🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
😎 በጣም የተለወጥኩበት
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)
XAUUSD Update 🔥
📍 First entry: +345 pips
📍 Second entry: +200 pips
🎯 Both trade targets SMASHED!
✅ 80% of profits secured
🚀 Remaining 20% still open letting it ride!🤝
Have a nice and blessed weekend! 🙏✨
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
XAUUSD Update:
First entry: +220 pips running
Second entry: +85 pips running
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ትናንት 27$ ነበር የላኩላቹ ዛሬ target 2 ላይ 118 😍😍🔥 ጌታ አብዞት ይባርካቹ 🙏
Читать полностью…እንደዚህ አይነት sniper entry አለ እንዴ? 🫣 wow 4-3-3 🔥🔥
Читать полностью…