ethiocrypto_433 | Cryptocurrency

Telegram-канал ethiocrypto_433 - 4-3-3 Crypto

47047

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Subscribe to a channel

4-3-3 Crypto

Imagine take long position at 0.55 with 50x😁😁

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ብታምኑም ባታምኑም ቢትኮይን ዛሬ 15% በላይ ቀንሶ በ ሰዓታት ውስጥ ብቻ 102,800 ዶላር ደርሶዋል 🤯🤯 🔽🔽🔽🔽

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Alright, that’s enough motivation for today—let’s get back to work💪

By the way, have you finished those booster campaigns yet? 🚀

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

✅ Here’s all the SC, including every coin received 🪙🪙

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

አሁኑኑ ALEO ን trade አድርጉት ጥንቃቄም እያረጋችሁ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ቻይና ላይ ከፍተኛ የታክስ ታሪፍ  እንደሚጥሉ ዝቷል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Mawari አዲስ Educational Quiz

Form👉 https://forms.gle/jdtfFFsC75LLxpqY7

- Discord ID አስገቡ [Discord ID እንዴት እንደሚገኝ ለማወቅ
refer👉 /channel/Ethiocrypto_433/5923?single ]

- Quiz መልሶቹ  A, B, A, A, C

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

The good part: it’s listed and worth around $49 😎

The bad part: it ended within seconds—blink and you missed it 😭

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

It is Euler Finance, which is already listed on MEXC= $9.7

So 5 Eul=$48🙌

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ዛሬ Binance update አታድርጉት በጣም አስቸጋሪ ነው trade ስታደርጉ alpha ላይ

10$ loss
😭

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Binance reverse order 👇

youtu.be/3upo9FgIz-g?si=nIcBYYuV6e4O4jLa

Like + Subscribe 🤠

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

I'll prepare a guide video for BITUNIX REVERSE ORDER IN BINANCE

Stay tuned!

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

$MON on Binance Future Pre-Market👌👌

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ስንቶቻችሁ ናችሁ alpha ላይ trade ስታደርጉ reverse order ምትጠቀሙት?😕

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

📅 OCTOBER 10, 2025 — OFFICIAL DAILY QUIZ ANSWERS


✅ Knovus → D
✅ Marina → A
✅ Xenea → D
✅ Spur → A
✅ Syntax → D

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

1 Toncoin 0.557 ደርሶ ነበር 🫣

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ALEO በድጋሜ trade ለማድረግ አሪፍ ነው ግቡ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

አሁንም ቢሆን አላረፈዳችሁም ቤተሰብ ይህንን አይታችሁ መነሳሳት እንጂ አረፈድኩ አትበሉ please አሁኑኑ ጀምሩ

ከላይ pin የሆኑትን video እዩ ግራ ያጋባችሁ ነገር ካለ ደግሞ ሁላችንም እናግዛችኅለን

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🚀 Motivation Time for Binance Alpha Grinders 😁

Here’s my Binance Alpha treasure so far—both by Airdrops and Trading Competitions:

💰 Total Coins Collected: 42
🎁 First Airdrop: $SHADOW(June 4)
🎉 Latest Airdrop: $WAL(Yesterday)
📉 Smallest USDT Gain: $21 ($XO)
📈 Biggest USDT Gain: $256 ($LINEA)

Feeling motivated and ready for more🔥

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ቢትኮይን 📉📉📉

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🤑🔥💸በደስታ ሰዓት ፤ በቦነስ መንበሽበሽ💸🔥🤑

በተመረጡት የደስታ ሰዓታት፥ ከቀኑ 5:00 ሰዓት እስከ 7:00 ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 12:30 እስከ 4:30 በአካውንትዎ ገንዘብ ሲያስገቡ በእያንዳንዱ 100% በአጠቃላይ 200% ቦነስ ወዲያው ያገኛሉ!!!💸🤑🔥

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉https://bit.ly/406HvyU ወደ አፍሮ በመሄድ በደስታ ሰዓት ገንዘብ ያስገብ ፥ በተለያዩ ጨዋታዎች በሚያሸንፉት ገንዘብ ደስታን ይጎናፀፉ!!! 🎊🎉

ለተጨማሪ መረጃ 👉https://afrobetting.net/promotion/16

@afrosportsbet

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እስኪ ኮሜንት ስር stable የሆኑትን እና recommend ምታደርጉትን coin ኦች ፃፉ👇

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#InterLink #ITLG #ITL

✅ ስለሰኪውሪቲ ግሩፕ፣

🔷 አይሰራም ብላችሁ ለጠየቃችሁ ሰኪውሪቲ ግሩፕ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በትክክል በመስራት ላይ ይገኛል፣

🔷 በሌላ በኩል በግሩፓችሁ ቢያንስ ሦስት ሰው መኖር ያለበት ሲሆን፣ ተቀባይነት የሚኖረው ከሦስቱ መካከል የግድ ሁለቱ አክቲቭ መሆን ሲችሉ ነው፣

🔷 እያንዳንዱ ሰው እስከ አምስት ግሩፕ ውስጥ ብቻ መካተት ይችላል፣ ነገር ግን እያንዳንዱ አባል ከአምስቱ ግሩፕ የተሻለ ቶክን ያለውን በመምረጥ አንድ ጊዜ ብቻ ክሌይም የማድረግ ዕድል አለው፣

🔷 ሌሎች ግሩፖች ላይ የተካተታችሁ አምስት እስካልሞላ ድረስ በራሳችሁ ግሩፕ መመስረት ትችላላችሁ፣

🔷 የተረጋገጠ $ITLG(Verified $ITLG) ለማግኘት አክቲቭ መሆንና ከተቻለ በቀን ስድስቱንም ጊዜ ክሌይም ማድረግ ይመረጣል፣

🔷 በጣም አስቸጋሪ ሰዓት ሌሊት 9 ሰዓት ክሌይም የሚደረገው ሲሆን የሌሊት ዘጠኝ ሰዓቱን ጠዋት 12:55 ሲል ክሌይም ካደረግን በኋላ ወዲያው ጠዋት 1 ሰዓት ላይ የአንድ ሰዓቱን ክሌይም ማድረግ ይቻላል። ቀጥሎ ረፋድ 5 ሰዓት፣ ከሰዓት 9 ሰዓትና ማታ 1 ሰዓት ክሌይም ማድረግ ይጠበቃል። ማታ 5 ሰዓት የዕረፍት ሰዓታችን ከሆነ ሰዓት መቅጠር ይቻላል ...

🔷 በሰኪውሪቲ ግሩፕ አክቲቭ የሆኑ አባላት በሰኪውሪቲ ግሩፕ ብቻ በቀን 180 $ITLG እንዲሁም በወር እስከ 5040 $ITLG የማግኘት ዕድል አላቸው፣

🔷 ሰኪውሪቲ ግሩፕ የሚቆጥርላችሁ ጆይን ካደረጋችሁበት ሰዓት በኋላ ያለውን ብቻ ነው ...

👉 ያልጀመራችሁ ስላላችሁና መመለስ የሚገባቸው ጥያቄዎች ስላሉ በዚህ ልክ ተደራሽ አደረግንላችሁ ...🤝🤝🤝🤝🤝

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

✅ Do you have 200+ Binance Alpha Points?

Please get ready to claim the Binance Alpha airdrop today at 13:00 UTC (10:00)

Users with at least 200 Binance Alpha Points can claim the token on a first-come, first-served basis.

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🛄 Binance X Walrus Event

Get Reward 5 - 35 $WAL Randomly
First 125,000 Users

👉Use the Link :-Walrus Event
 
➩ First Click Join in the event link
➩ Do $500 Spot Trade on $WAL Token 
➩ Reward will be distributed on 10-11-2025

⚠️ Please note that there’s a fee and you might have faced some losses due to volatility.

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Monad is coming on binance alpha

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ስለ Bitunix Video ያስፈልጋል?

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

market ኡ fast ከሆነ ለምንድነው trade ምታደርጉት i mean ገበያው ሲረጋጋ ብቻ trade አድርጉ ዝም ብላችሁ ደስ ባላችሁ ሰዓት ለምን trade ታደርጋላችሁ

ለምሳሌ ትናንት ቀኑን ሙሉ በዚህ ምክንያት አላረኩም ነበር አመሻሽ አካባቢ ልክ እንደ $NUMI አይነት coin ኦች stable ነበሩ ከዛም እሱን trade አረኩ

ምን ልላችሁ ነው market ኡ ላይ ኃይለኛ የዋጋ መለዋወጥ ካለ እረፍት አድርጉ ዝም ብላችሁ ከገባችሁበት አገኛለው ብላችሁ ታጣላችሁ

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Get ready! Binance Alpha will be the first platform to feature Coral Finance (CORL) on October 12.

Eligible users can claim their airdrop using Binance Alpha Points on the Alpha Events page once trading opens. Further details will be announced soon.

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

3 Days left, do it ASAP ⏱

Читать полностью…
Subscribe to a channel