በኢትዮጵያ ትልቁ የፎሬክስ ቤተሰብ ነፃ ሰው ሆኖ መሞት ባርያ ሆኖ ከመኖር ይሻላልና በኦንላይን ገንዘብ መስራትና ነፃነታችሁን ማወጅ ከፈለጋችሁ ጊዜው አሁን ነው 🏃♂️🏃 FOREX አሁን ላይ ከሁሉ የተሻለው አማራጭ ነው🤌 Web ፦ https://4-3-3forex-et.netlify.app/ ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07
ቤተሰብ፣ ትሬዲንግን እና ሴቶችን የሚያመሳስለው ነገር ምንድነው?
👇👇(Forfun😁)
እኔ ልጀምር: = trade NEWS ላይ ሴቶች period ላይ unpredictable 😁
@Yaftrading✌️
Gold officially becomes the first asset in history to hit $30 TRILLION in market cap.
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
Gold officially reaches new all-time high of $4,380.
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ቻይና በንግድ ዙርያ ላይ መፍትሄ ለመፈለግ ከአሜሪካ ጋር በትብብር ለመስራት አቅዳለች ።
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
🌞🌅
#EURUSD Key level ላይ ደርሷል! አሁን እንደሚወርድ መጠበቅ እንችላለን
Massive move! Gold touches its highest level ever $4,200! 📈
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
የዶላር አማካይ ዋጋ 148 ብር ደረሰ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው 10ኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካን ዶላር አማካይ የምንዛሪ ተመን 148.1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተዘገበ።
* ይህ አዲስ አማካይ ዋጋ ከ9ኛው ዙር ጨረታ (138.2 ብር) ጋር ሲነፃፀር፣ 9 ብር ከ 90 ሳንቲም ወይም 7.16 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።
* በተካሄደው የውጭ ምንዛሪ ድልድል፣ 31 ባንኮች የውጭ ምንዛሪ በማግኘት ተሳክቶላቸዋል።
* የቀረበው መጠን፡ ብሔራዊ ባንክ ለዚህ 10ኛው ዙር ሽያጭ 150 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን አስታውቋል።
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን መረጋጋት ለመደገፍ በሚያደርገው ተከታታይ ሂደት፣ ጨረታዎቹን ማካሄዱን እንደሚቀጥል ገልጿል።
Via ካፒታል
@ETHIONEWS433 @ETHIONEWS433
ካርታችን🗺
High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) October 12 - 18 2025 ‼️
ቤተሰብ ማርኬቱ ግራ ተጋብቷል 🌟
👉ሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ ዜና የለብንም, ስለዚህ ሳምንት አዝግ ነው!
👉በተለይ በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች ነፃ ስንሆን፣ ሀሙስ መውጣታቸው ያልተረጋገጠ ዜናዎች አሉን 🚩🚩🚩🚩🚩🚩
🚨 ትራንፕ እየበጠበጠ ስለሆነ ሳምንቱን በሙሉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ!
@Yaftrading✌️
የክሪፕቶ ማርኬት በአንድ ቀን ያስተናገዳቸው ታላላቅ ታሪካዊ ኪሳራዎች ‼️
1, የኮቪድ ክሳራ 1.2 ቢሊየን በአንድ ቀን
2, የኤፍቲኤክስ ኪሳራ 1.6 ቢሊየን በአንድ ቀን
3, የቻይና ታሪፍ 19.14 ቢሊየን በአንድ ቀን
🚨ቢትኮይን በ8.1% ወርዶ አሁን 110,000$ ላይ ነው!
ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?
🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
👐 ትሬድ አልወሰድኩም
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)
ብታምኑም ባታምኑም ቢትኮይን ዛሬ 15% በላይ ቀንሶ በ ሰዓታት ውስጥ ብቻ 102,800 ዶላር ደርሶዋል 🤯🤯 🔽🔽
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
GBPUSD SMASHED full TP 🎯 target was the Asia low, and price delivered perfectly!💥
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
Trading Red Flags
የናንተ ትልቁ ድክመት የትኛው ነው?
👇👇👇(እንማማር)
ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?
🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
👐 ትሬድ አልወሰድኩም
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)
Bitcoin falls under $105,000.
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
🔝 Gold hits new ATH $4,330💵💰
በዚ ሳምንት የመጀመርያ ትሬድ የወሰድኩ ሲሆን 490 pips tp ነክቷል 🤝 ሰሞኑን ሚሰጠው SL ስፋት ግን በ KM ነው መለካት ያለበት 😁
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅ የሆነው ኤሪክ ትራምፕ ቤተሰቡ ከክሪፕቶ ከ 1 ቢሊዮን ዶላር በላይ መስራታቸውን ተናግሯል 🙆♂️
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከቻይና ጋር በንግድ ጦርነት ላይ ናት ሲሉ ተናግሯል።
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
🇺🇸🇨🇳 President Trump & Chinese President Xi Jinping schedule meeting to discuss trade, White House Official confirms.
Читать полностью…Smt ተፈጥሯል 4H FVG ላይ፣ 1H FVG Continuation መጠበቅ እንችላለን
Читать полностью…የአለማችን ዝነኛው የ Forbes ጋዜጣ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ቢትኮይን Hold ካደረጉ ሰዎች ውስጥ እንደሚገኙ ዘግቧል። ጋሽ ትራምፕ ከ 870 ሚሊዮን ዶላር በላይ በቢትኮይን አላቸው።
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ባሳለፍነው ሳምንት አርብ በክሪፕቶ ማርኬት ላይ ከፍተኛ የሆነ ማሽቆልቆል ተከትሎ ከ 2ሺ ሰዎች በላይ የ ክሪፕቶ ትሬደሮች እራሳቸውን ማጥፋታቸው ተነግሯል 💔
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
🚨ሰበር ዜና
ታዋቂው የክሪፕቶ ኢንቬስተር እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ኮንስታንቲን ጋሊሽ ላምቦ መኪናው ውስጥ ሞቶ ተገኝቷል!
የሞቱ ምክንያት በማርኬቱ ኪሳራ ሚክንያት በልብ ድካም መሆኑ ታውቋል!
እባካችሁ ብር ኢንቬስት ስታደርጉ ልታጡት እንደምትችሉ አስቡ፣ ከአቅም በላይ አታድርጉ። የከሰራችሁም ማርኬቱ ይመለሳል ህይወት አይመለስምና ራሳችሁን ጠብቁ!!!
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ቻይና ላይ ከፍተኛ የታክስ ታሪፍ እንደሚጥሉ ዝቷል።
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et
ታደረ ወይ
ማርኬቱ Daily Key level ሳይደርስ SSL አስወጥቷል! አሁን retracement ይጠበቃል!