forex_trade_433et | Cryptocurrency

Telegram-канал forex_trade_433et - 4-3-3 Forex Channel

178846

በኢትዮጵያ ትልቁ የፎሬክስ ቤተሰብ ነፃ ሰው ሆኖ መሞት ባርያ ሆኖ ከመኖር ይሻላልና በኦንላይን ገንዘብ መስራትና ነፃነታችሁን ማወጅ ከፈለጋችሁ ጊዜው አሁን ነው 🏃‍♂️🏃 FOREX አሁን ላይ ከሁሉ የተሻለው አማራጭ ነው🤌 Web ፦ https://4-3-3forex-et.netlify.app/ ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07

Subscribe to a channel

4-3-3 Forex Channel

🌅☀️ ታደረ ወይ

ዛሬ ማርኬቱ በአግባቡ ከተንቀሳቀሰ ድግስ በሉት 😋😋

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

XAUUSD 90 pips in profit

@Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Gold officially reaches new all-time high of $4,020.

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

🔝 BTC hits new ATH

1 ቢትኮይን 125ሺ ዶላር በላይ ዋጋ አለው 🔥

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Reminder😇🤌

Have A nice Sunday💫🌞

                      @Yaftrading

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

👆ቀድሜ እንደነገርኳችሁ አሜሪካ Government shutdown ላይ ስለሆነች ዛሬ NFP ዜና አልወጣም!

👉ወደ ዛሬ ሳምንት ተላልፏል (Oct 10). እዛም Tentative ነው የሚለው! ስለዚህ አዲስ ነገር ካለ የማሳውቃችሁ ይሆናል።

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ትሬደሮች ለትሬደሮች

ትሬድ ስጀምሩ መጀመሪያ የተናገራችሁት ለማን ነበር? ምን አሉዋችሁ?

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Wht price action💥💥

👉Swing ትሬደሮች እንደተጠቀማችሁበት ተስፋ አደርጋለሁ፣ ማርኬት 4H መሰረት አድርጎ ምር ጥ እንቅስቃሴ ነበር ያደረገው!

👉እሁድ Forecast ቭድዮ ላይ የጠቆምኳችሁን የሳምንቱን ቁልፍ ቦታዎች ማርኬቱ ደርሶ ከዛ ወደ ሳምንቱ Liquidity ሄዷል! ሙሉ በሙሉ ታርጌቶቻችን ተደርሰዋል!

🚨ነገ NFP ሊኖርም ላይኖርም ይችላል እየተባለ ነው፣ ነገ እናወራበታለን

መልካም አዳር💤🌃🌌🏙

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

XAUUSD
✅ First Entry: +290 pips (TP smashed!)
❌ Second Entry: -35 pips (setup failed)

📊 Net Gain: +255 pips

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?

🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
👐 ትሬድ አልወሰድኩም
😎 ካለፈው ሳምንት ይሻላል

(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

በ 2 pips ብቻ ሳያስገባን ተመልሷል ማርኬቱ!

ሳምንታችንን እዚህ ጋር ጨርሰን! እስከ ቀጣይ ሳምንት ድረስ መልካም ቅዳሜና እሁድ ተመኘው 🙏


🌼ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ነገ ማታ ይጠናቀቃል🌼

የ 4-3-3 XAUUSD VIP ቻናልን ለመቀላቀል የምትፈልጉ ዋጋው 14$ (2,250 ብር)

ለመመዝገብ @XAUUSD_VIP433Bot ወይም በ ማርኬቲንግ team በኩል በ @Marketing_team433 ያናግሩን።

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

የሳምንቱ መጨረሻ ግን ምናልባትም በጣም አስፈላጉው ቀን – አርብ

👉ዛሬ ዜናዎች አሉ, ትናንት በCPI አቅጣጫችን ግልፅ ሆኑዋል። Key level ብለን ምናስበው 4H FVG ነው!

       

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

🌼ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ ከሶስት ቀን ቡኃላ ይጠናቀቃል🌼

የ 4-3-3 XAUUSD VIP ቻናልን ለመቀላቀል የምትፈልጉ ዋጋው 14$ (2,250 ብር)

ለመመዝገብ @XAUUSD_VIP433Bot ወይም በ ማርኬቲንግ team በኩል በ @Marketing_team433 ያናግሩን።

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Phase 2 አለፍኩ አለፍኩ አለፍኩ 🔥🔥🔥

ልዩ የ አዲስ ዓመት ስጦታ 🙏🙏 4-3-3 fx አመሰግናለው

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

GOld ልክ እንደ ዥዋዥዌ FVG እየነካ 🔼🔽 እየተጫወተ ነው 😁 ከ ዋርኬቱ ውጪ ሆኖ ማየት ነው እንግዲህ

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

💫እንዴት አደራችሁ🌅☀️

በዛሬ የማርኬት ውሎ ምን እንጠብቅ?

NFP ዜና አርብ አለ ወይ?

ተብራርቷል 👆👆👆

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Gold smashed TP 🎯

Entry: 3973.4 (5M Order Block with FVG)

Confirmation: waited for small-timeframe (1 min) MSS

Target: 3985.8

Result: TP hit ✅

This one felt risky, and I took it personally. Price made me wait longer than I wanted, but patience paid off.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Gold reaches new all-time high of $3,945

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ካርታችን🗺

High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) Oct 5 - 11‼️

ሰኞ እና ማክሰኞ ሲቀር ሳምንቱን ዜና አለብን, ያለፈው ሳምንት Government shutdown ስለነበር በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች አርብ NFP አለ፣ ነገር ግን አሁንም Tentative ነው! ከረቡዕ – አርብ (ከNFP በኋላ) ቀውጢ  ነው🚩🚩🚩🚩

ሰኞ እና ማክሰኞ Killzone ውስጥ News የለም፣ ስለዚህ ትሬድ ካደረጋችሁ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረጉ የተሻለ ነው!

መልካም ሳምንት💥💫

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?

🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
👐 ትሬድ አልወሰድኩም
😎 ካለፈው ሳምንት ይሻላል

(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ዛሬ የነበረው የ NFP ዜና Delay አድርጓል

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

አሜሪካ Government shutdown ላይ ናት!!!

Government shutdown – ማለት አመታዊ በጀቱን ህግ አውጭው አካል ሳይስማማበት ሲቀር የሚፈጠር ፖለቲካው ሁኔታ ነው! በጀቱ እንዲፀድቅ የአሜሪካ ኮንግረስ መወሰን ይኖርበታል!

NFP ዜና አሁን "Tentative" ነው.
ምን ማለት ነው? ምናልባትም ዛሬ ላይለቀቅ ይችላል.

Labor Department እንዳስታወቀው ከሆነ የገንዘብ ድጋፍ ሁሉ እንደገና እስኪመለስ ድረስ ሁሉም ቁልፍ ኢኮኖሚ መረጃዎች፣ ዜናዎች ሳይለቀቁ ይቆያሉ.

ይህ ለእኛ ምን ማለት ነው?
የትሬዲንግ እቅዳችሁን በመከተል ዛሬ በነፃነት ትሬድ ማድረግ.

ማርኬቱ በGovernment shutdown ወቅት ክፍት ሆነው ይቆያሉ ነገር ግን በጣም Volatile (ተለዋዋጭ) ሊሆን ይችላል!!

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

ወርቂቱ 570+ 😱🔽🔽

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

XAUUSD 200 pips in profit 🕺

@Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

24 ሰዓት ለእናንተ መረጃ በማድረስ በብዙሃን ዘንድ ተወዳጅ የሆነው 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ በቲክቶክም ይህንኑ ተግባር እያስቀጠለ ከ 425ሺ በላይ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።

መቼም ሰለ ቲክቶክ አዋርድ ሰምታቹሃላ ታዲያ እኛም በ Best Sport Informative Content ዕጩ እንሆን ዘንድ የናንተ ምርጫ ግድ ይላል እና ...

https://www.tca2025.com/category/42 እዚ ሊንክ ላይ በመግባት @433ethiopia በማስገባት ታሳጩን ዘንድ ጠየቅን 🙌

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

4H FVG ተነክቷል, አሁን NY Reversal ወይም NY Continuation እንጠብቃለን!

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Today Trade
Long enkutatash
Entry 2018 
Tp 2019
Sl 2017
Leverage100×

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

XAUUSD full TP smashed 🎯 310 🤝

መልካም አዲስ ዓመት ❤️

@Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Forex Channel

Price ለCPI Acumulate እያደረገ ይመስላል! ስለዚህ CPI Bullish እንደሚሆን መገመት ይቻላል📈

Читать полностью…
Subscribe to a channel