ethiocrypto_433 | Cryptocurrency

Telegram-канал ethiocrypto_433 - 4-3-3 Crypto

47502

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Subscribe to a channel

4-3-3 Crypto

Morning family

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

100$ ያገኘ ሰው አለ 😍

ደሞ ይሄንን ስላልኩ ሁሉም ITLG እንዳትጠቀሙ

just play wisely

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እዚሁ በመግባት referral code ማስገባት እንዲሁም ማግኘት ትችላላችሁ።

referral code 👉 cwSL

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

⚡️Bless premarket price😎

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Npro

ከ25 ቀናት በፊት ያስጀመርናችሁ NPRO ትናንት መጠናቀቁ ይታወቃል። ከዛሬ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ዘጠና ቀናት Near token stake በማድረግ NPRO የምናገኝበት እድል አመቻችቷል።

ከዚህ በፊት ከሰራነው ታስክ እና ከጋበዝናቸው ሰዎች ባገኘነው ነጥብ መሰረት NPRO Token ያከፋፍላሉ። 0 የሚለው ግና calculate እያደረጉ ስለሆነ ነው።

እኔም stake አድርጊያለሁ። እናንተም የአቅማችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። የተረጋገጠ ነገር ስለሆነ ምንም የሚያሳስብ ነገር የለም። እንዲሁም ደስ ባላችሁ ጊዜ unstake ማድረግ ትችላላችሁ።

The decision is yours. I am just giving you information.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Something big is coming on base. Network token is coming 🔥🔥

Our eye is on base 😍

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Me pass ላይ ከ100 በላይ invite ማድረግ የምትችሉ ካላችሁ ወይም ከዚህ በፊት ያደረጋችሁ ካላችሁ በ @atsbaha12 አናግሩኝ።

እድል ሊኖረው ስለሚችል እንዳያመልጣችሁ። የማትችሉ እባካችሁ አትፃፉ። ከላይ ያለው ደግማችሁ አንብቡ።

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Update Pharos New Task ተጨምሯል✅

Ecosystem የPharos Follow ካደረጋችሁ በኃላ በቀስት ያመለከትኩበት ጋር Verify አድርጉ
Done.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

BTC ዋጋው እየጨመረ ይገኛል። በፈረንጆች አዲስ አመት ስንት የሚደርስ ይመስላችኋል። እናንተስ BTC አላችሁ?

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Good morning fam

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Unich

Unich እስከአሁን ያልጀመራችሁ እና መጀመር የምትፈልጉ በሁለት መንገድ መስራት ትችላላችሁ።

1. በአፕ
2. በዌብሳይት

በአፕ መስራት የምትፈልጉ ይሄንን ቪድዮ እዩት

አሰራሩ

1. Unich app ከአፕ store አውርዱ። አፑ ለማውረድ 👉 Download
2. register በሉት እና ኢሜል አስገቡ
3. የማትረሱት password አስገቡ
4. Referra code አስገቡ 👉 VLSftBaJHI
5. ታስኮች ስሩ
6. በየ24 ሰዓት ማይን አስጀምሩ

በዌብ የምትፈልጉ ቀጥሎ አሳያችኋለሁ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Cordnode ስትሰሩ ለነበራችሁ eligible መሆናችሁን ማየት ትችላላችሁ።

check here 👉 https://cordnode.xyz/

Listing soon

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#በድጋሚ

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ደሞ ለ5 ሰዎች ለእያንዳንዳቸው 50 ብር እንሸልማለን። ሽልማቱ ለመሸለም

1. binance red packet 👉 link
2. binance red packet 2 👉 link
3. ሁለት ከላይ ያሉት ካደረጋችሁ በኋላ ያስተምራል የምትሉት ማንኛውም ነገር ኮሜንት መስጫ ላይ ፃፉ። ቀልድ ምናምን አይቻልም። የቅድም አሸናፊዎችም እንዲሁ አሳውቃለሁ።

ሽልማቱ ከትናንትናው አሸናፊዎች የሚሰጥ ይሆናል

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውዋል።

የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።

#MoE

Via tikvah

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#MetaEarth Airdrop

Me Pass #Airdrop

Cost= ZERO
Time= 5 Minutes

🚀 1 MEC = 5.56 USDT

Just register an account and complete the KYC identity verification.

Steps how to start meta earth

step 1. click the link below
https://i.mec.me/?c=xttwqnm6

Step 2: put your email and click get code.

Step 3: check your email you will get the code and put on the verification code

Step 4: put password and allow the terms and services and register

step 5: download and install me pass

step 6: log in with your email

Step 7: click get started and i don't have a ME ID wallet

Step 8: set me pass token wallet password

Step 9: back up mnemonic phrase (please write it down )

step 10: verify now

After 24 hours you will be verified then you can use their p2p to sell or buy token and join unicorn to get extra token. But these are worked after verification only.

Just click the link below and register with me pass. Done🔥 (ከታች ያሉ ሊንኮች ከከፈታቹ በኋላ register with me pass ብላችሁ ክፈቱ ግን መጀመሪያ KYC ጨርሱ)

To join unicorn  👉 meunicorn.net/
To use P2P 👉 mecp2p.com/


KYC is must. Because they don't want fake accounts , robots or spams.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Iterlink

Linkun ላክልኝ የምትሉ ሰዎች ምን ሆናችሁ ነው?

ይሄ እኮ የኢንተርሊንክ ነው። interlink join ካላችሁ market place ትገቡ እና luck spin የሚለውን መክፈት ነው።

interlink መቀላቀል ከፈለጋችሁ pin የደተረገው ተመልከቱ።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#interlink

interlink spin game ተጀምሯል። እድላችሁ መሞከር ትችላላችሁ። ነገር ግን ማገናዘብ አለባችሁ። በየቀኑ ምን ያህል ብጫወት ነው የማይጎዳኝ ብላችሁ አስቡበት።

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Gaya_wallet

XP በመሰብሰብ ነጥባችሁ ከፍ አድርጉ። ብዙ XP ከላችሁ ብዙ ቶክን ታገኛላችሁ።

አሰራሩ ምን ይመስላል

1. መጀመሪያ በዚሁ ሊንክ በመግባት አፕ ዳውንሎድ አድርጉ።

link 👉 https://invite.gayawallet.com/begJ/tl4x11fu?ref=cwSL

2. Open ካላችሁ በኋላ click started የሚለው ንኩ።

3. creat new wallet በሉት።

4. የማትረሱ pin create አድርጉ። ከዛ confirm አድርጉ። ትንሽዋ ሳጥን አለች በመንካት ፍቀዱለት እና ከታች creat wallet በሉት።

5. በመቀጠል start ሁለት ጊዜ ንኩት። በመቀጠል view የሚለው በመንካት seed pharse ኮፒ አርጋችሁ ጥሩ ቦታ አስቀምጡት።

6. next ብላችሁ verify አድርጉ።

7. sucess ይላችኋል። ከዛ next በሉት እና ደስ ያላችሁusername አስቀምጡ። በመቀጠል check availability ካላችሁ በኋላ register usename በሉት።

8. ከዛ login አድርጉ ይላችኋል የቅድሙ pin code በማስገባት መግባት ነው።

9. በመጨረሻም invite ኮድ ማስገባት እና ታስኮች መስራት ነው።

invite code 👉 cwSL

Video is coming

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

SEPTEMBER 16, 2025 — OFFICIAL DAILY QUIZ ANSWERS

Here are the verified quiz answers for today:
✅ Marina → A
✅ Xenea → C
✅ Ariwallet → C
✅ Spur → B

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Good morning fam

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

GRASS SEASON 2 AIRDROP UPDATE!

Epoch 11 concludes on September 29 —less than 15 days remain!

Check out these stats:

8.3M active nodes (last 30 days)
1M+ concurrent connections

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

UNICH 🤝 BITGET WALLET

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ውጤት ይፋ ሆኗል 💩

ውጤት የመመልከቻ አማራጮች፦
በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes.et
በቴሌግራም ቦት፦ /channel/EAESbot
በአጭር የጽሑፍ መልዕክት፦ 6284

መልካም እድል ለሁላችሁም ❤️

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ    C
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ   A
የspurpro መልስ  C

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Unich

Unich በ web መስራት ከፈለጋችሁ

አሰራሩ

1. ሊንኩ ንኩ 👉 link
2. ኢሜል እና password አስገቡ

ልክ እንደ ቅድሙ አሰራር መስራት ነው።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#unich

unich epic monday እስከ 1000 FD የሚገኝበት ስለሆነ ተዘጋጁ።

ያልጀመራችሁ ጀምሩ እና ዝግጁ ሆናችሁ ለነገ ጠብቁ።🔥

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ    C
የari wallet መልስ A
የmarina መልስ   B
የspurpro መልስ  A

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Good luck guys😔

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Mawari Educational Quiz Update...

Form👉 Here

- Discord Username አስገቡ
- የQUIZ መልሶች፦ C, B, C, C, C

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#ITLX

በኢንተርሊንክ በቅርቡ ይለቀቃሉ ተብሎ ከሚጠበቁ አንዱ #ITLX ነው። ITLX የኢንተርሊንክ ኤክስቼንጅ ነው። ጎን ለጎን ደግሞ interlink wallet የሚኖር ሲሆን ይህም ቀጥታ ከITLX የሚገናኝ ይሆናል።

ኢንተርሊንክ ሲለቀቅ ምን ምን ያካትታል?

✅ Spot Trading
✅ Perpetual Trading
✅ Multi-chain Bridge
✅ QR Crypto Payments

ITLX ሲለቀቅ ሌሎች ብዙ ፕሮጀክቶች ወደ ኢንተርሊንክ ይመጣሉ ተብሎም ይጠበቃል። ስለዚ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችም ይዞ ከተፍ ይላል።

ለእኛ ለተጠቃሚዎች ምን ጥቅም ይኖረዋል?

ፕሮጀክት አስተማማኝ እና ጠንካራ እየሆነ ስለሚሄድ ወደፊት ከኤርድሮፕ የምናገኘው ጥቅም ብዙ ይሆናል። እንዲሁም እንደ ማስተር ካርድ ፣ እና የተለያዩ የክፍያ ስርዓት ተጠቃሚዎች የመሆን እድል ይኖረናል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…
Subscribe to a channel