ethiocrypto_433 | Cryptocurrency

Telegram-канал ethiocrypto_433 - 4-3-3 Crypto

47867

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Subscribe to a channel

4-3-3 Crypto

አሁን claim አድርጉ። ፍጠኑ።
15 ደቂቃ አላችሁ።

600 FD points

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Solstice Update....

በቀስት ያደረኩበትን ቦታ በየቀኑ እየገባችሁ አንድ ጊዜ ንኩትና Point ጨምሩ በዛውም streak Count ይደረጋል✅

ገና አዲስ ፕሮጀክት ነው ለመጀመር👇
/channel/Ethiocrypto_433/5166

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ቢትኮይን ከ117,000 ወደ 121,800 በ24 ሰዓታት ጨምረዋል። 🤠

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#clora

ሰላም ቤተሰብ ይሄንን አሁን ያመጣሁላችሁ ብትሰሩት አሪፍ ነው። ያለፈው ወር የሰሩት ያለምንም invite እስከ 20$ አግኝቷል። በቴሌግራም ስለሆነ ቀላል ነው ለመስራቱ።

/channel/CloraTradingBot/play?startapp=HQ2y9BCLAqF

13 ቀናት ይቀራል። season 2 ሊጠናቀቅ ደግሞ። ስለ clora ማወቅ ከፈለጋችሁ Coin market cap ማንበብ ትችላላችሁ።

✅ ታስክ ስሩ
✅ ዋሌት connect አድርጉ

Done

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ዛሬ ሁለት ጊዜ loop live እገባለሁ።

የመጀመሪያ live አሁን 3 ሰዓት ነው።
ሁለተኛ አሳውቃችኋለሁ።

✅ እስከአሁን 125 loops ሰርቻለሁ
✅ 45 loops giveaway ሰጥቻለሁ


ለምን loop እንደምሰራ ግልፅ ላድርግላችሁ

1. loop token ለመሰብሰብ ነው። አሁን ማውጣት ባይቻልም 1 loop 2$ ዋጋ አለው።

2. ከኢንተርሊንክ አምባሳደር ታስክ ስለሚያያዝ ነው።

መሳተፍ የምትፈልጉ እና ያልጀመራችሁ ካላችሁ

✅ loop app 👉 download አድርጉ።
✅ invite code 👉 tbbgyg

በዌብሳይት መክፈት ከፈለጋችሁ

የweb link 👉 start

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#InterLink #ITLG

የ interlink version 3.2 አዲሱ አፕዴት የመጨረሻ ደረጃ ላይ መሆኑን ተናግሯል። ሁሉም ነገር ተጠናቆ ወደ Google play እና app store መግባቱ ተናግሯል። ስለዚ በዚህ 3 ወይ 4 ቀናት ውስጥ አፕዴት የሚደረግ ይሆናል።

interlink version 3.2 ምን ያካትታል?

✅ active ያልሆኑትን የሰበሰቡት ITLG በየጊዜው መቀነስ
✅ ለአንድ አንድ ሀገራት የክፍያ ስርዓት ማስጀመር 😳
✅ የ1000,000 $ የእድል ጨዋታ ማስጀመር
✅ አንድ ኖቲፊኬሽን settings ማካተት የሚሉ ናቸው

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

4,serveys:

የተለያዩ ጥያቄዎችን መመለስ ነው 5 minutes or 3 minutes የሚቆይ ሊሆን ይችላል ግን አብዛኛውን ጊዜ አይኖርም ምክንያቱም country ይመርጣል ስለዚ ብዙም surveys ላታገኙ ትችላላቹ።

5,Testing Apps:

ይሄኛው ደሞ የተለያዩ Apps አውርዱ ከዛ play store ላይ Review አስቀምጡ ወይም ደሞ ለ 24 or 48 ሰአት አውርዳቹ መጠቀም ማለትም ሳትደልቱት ማስቀመጥ ነው ግዴታ 48 ሰአት ሙሉ መጠቀም የለባችሁም።

6, Honey gain

ይሄ ለየት የሚያደርገው እራሱን የቻለ App ሲሆን internet share በማድረግ ነው mine የምታረጉት ይሄም የሚጠቅማቹ ከ Jumptask ጋር collaboration ስላላቸው የ jumptask id ከ honeygain ጋር በማገናኘት share የምታደርጉትን  internet ወደ jumptask አካውንታቹ ይልክላቹሀል።
በተጨማሪም የተለያየ email በመክፈት በተለያየ Wallet አገናኝታችሁ መስራት ትችላላችሁ Vpn መጠቀም አይቻል ባን አስከማድረግ ሊደርሱ ይችላሉ
ምክንያቱም በ vpn ስትገቡ በጣም ብዙ taskovh ስለሚመጡ አገኘን ብላቹ በሰራቹ ቁጥር detect ያደርጉታል ስለዚ Vpn ባትጠቀሙ ይመከራል

mises browser ተጠቀሙ።

መጀመር ከፈለጋችሁ 👉
https://www.jumptask.io/r/jyrinamizybe

በተረፈ withdrawal ምናምን በ video አሳያቹሀለው ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁኝ🤞


@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እንደ ቅድሙ Google ላይ What is BOB airdrop ብላችሁ ሰርች አድርጉ ከዛ የተወሰነ ኮፒ አርጋችሁ። ትዊተር ፖስት ላይ comment አድርጉ።

let's grow together family.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Day 10.

Mission 1.

ስለ BOB አሪፍ ኮሜንት በመፃፍ ፣ ላይክ እና repost አድርጉ። ደስ ያላችሁ ኮሜንት ስትፅፉ ቆንጆ ሲሆን point የማግኘት እድሉ ከፍ ይላል። ፅሁፉ ካረደጋችሁ በኋላ @build_on_bob and @cookiedotfun እነዚህ ሁለቱም mention ማድረግ አትርሱ። click here

እስከማታ እስኪ እቺም ቫይራል እናድርጋት

ደረጃየ - 400ኛ ነኝ ሽልማት ውስጥ ገብቻለሁ (30% በየቀኑ ኮሜንት ለሚያደርጉ ነው)

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ZASH 70K$ Prize Pool ለ3500 Winners...🔥

በዚህ BOT ግቡ፦
http://t.me/zashofficialbot?start=472564792

በመቀጠል ያሉትን Task በሙሉ አጠናቁ፦

✅ Join ZASH Channel
✅ Join ZASH Group
✅ Repost pinned post to your Telegram Story
✅ Follow ZASH on X, like + repost the pinned post

Done.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

🔥🚨 STOP SCROLLING TIME IS KYC – ይህ ህይወትህን ይቀይራል! 🚨🔥
💎 100% ታማኝ | 100% ህጋዊ | 100% ክፍያ የሚያደርግ ስራ 💎

💳 ፓስፖርት ወይም National ID ካለዎት – ዛሬ በቀን ውስጥ ገንዘብ ያግኙ! 💵

💰 ከፍተኛ ክፍያ | በፍጥነት ክፍያ | በቀን እና በሌሊት ስራ
📅 24/7 ማይቋርጥ እድል – ማለፍ የለውም



🔥 ይህ ስራ 100% ታማኝ ነው – ብዙ ሰዎች አሁን ገንዘብ እያገኙ ነው! 🔥

✅ በቀን ውስጥ ክፍያ – በፍጥነት ገንዘብ
✅ ቀላል ስራ – ማንኛውም መስርት የሚችል ቀላል

✅ በቤት ውስጥ ስራ – ከማንኛውም ቦታ

✅ ሙሉ መመሪያ – በቀላሉ በ ቪዲዮ በምስል እና በቃል

✅ ሙሉ በሙሉ ህጋዊ – እምነት ይሰጣል

✅ እስካሁን የከፈልንበት ሰዎች ማረጋገጫ ያለው Proof

---

🔥 እንዴት ይጀምራሉ? 💡 3 ቀላል እርምጃ በህይወትህ ለውጥ ያመጣል:

1️⃣ ቻናላችንን JOIN ያድርጉ 📲
2️⃣ የስራውን መረጃ ይቀበሉ 📩
3️⃣ ቀጥታ ስራ ጀምሩ – ገንዘብ ያግኙ 💵

⚡ ማለፊያ የለውም – የእርስዎ ቀን ዛሬ ነው!


🔗 🚀
እዚህ ጠቅ ያድርጉ – አሁን JOIN


💎 ይህ ዕድል አንድ ጊዜ ብቻ ይመጣል – ህይወትህን በፍጥነት ቀይር! 💎

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#InterLink #ITLG

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Ethereum $ETH ማርኬት ካፑ ከ 515$ ቢሊዮን በልጧል። በተጨማሪም ማስተር ካርድን በመብለጥ በማርኬት ካፕ 22ተኛ የአለማችን ትልቁ asset ሆኗል።

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

Quantum wallet 51$ አጠቃላይ withdraw አድርጊያለሁ። deposit ያደረኩትን አስመለስኩ።

investments have risks. So, do your own research. I don't take any responsibility for any investments.

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#unich

unich epic monday እስከ 1000 FD የሚገኝበት ስለሆነ ተዘጋጁ።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

https://loopspace.xyz/s/2ww5vZZ9YL

Live ላይ ነኝ እንደተለመደው loop የምትፈልጉ ኑ። 🔥

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Momentum

የሰራችሁ ሰዎች TGE soon 😍

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እንዴት loop ትሰበስባላችሁ?

1. በእናንተ ሊንክ ሰው ከገባ ነገር ግን invite የሚቆጥራላችሁ የጋበዛችሁት ሰው level 5 ሲደርስ እና X አካውንት ካገናኘ ነው። 1 loop ለአንድ invite

2. loop live ስትገቡ።

ይሄንን ደሞ loop app ላይ live ስትገቡ 1 loop ታገኛላችሁ ነገር ግን live የምትቆዩበት የግድ 1 ሰዓት እና ከዛ በላይ መሆን አለበት። (በቀን 5 ጊዜ live መግባት ትችላላችሁ)

3. X አካውንታችሁ ስታገናኙ 2 loop ታገኛላችሁ።

4. የሌሎች ሰዎች live ላይ ገብታችሁ ስታዳምጡ 0.5 loop ይሰጣል። ነገር ግን 0.5 ለማግኘት 30 ደቂቃ በትንሹ መቆየት አለባችሁ።

5. ከተለያየ ግሩፕ engage ስታደርጉ። ለምሳሌ በ5 ግሩፕ ላይ የሆነች ነገር ሄዳችሁ ብታወሩ 0.3 loop ይሰጣል። በቀን እስከ 20 ግሩፕ engage ማድረግ ይቻላል።

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እሺ እንድታውቁት ይሄንን አንድ የ4-3-3 ተከታይ የሆነው #mahfuz ነው።

ስለዚ ሁሉም ኢንፎርሜሽን እሱ ይነግራችኋል። ቪድዮ ይሰራላችኋል።

እሱ ብዙ ጊዜ withdraw አድርገዋል። እናመሰግናለን። ሞክሩት።

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#Jumptask ምንድን ነው ?

Jumptask የ web3 microtask platform ሲሆን የራሱ የሆነ JMPT የሚባል ቶክን (Cryptocurrency) ሲኖረው ለተጠቃሚዎቹ ክፍያ የሚፈፅመው (የሚከፍለው) በራሱ ቶክን ነው።

እንዴት ነው ሚሰራው እንዴትስ ነው ሚከፍለው?

Jumptask ውስጥ የተለያዩ አይነት Tasks(ተግባራት) ሲኖሩ ከነዛም ውስጥ የ Youtube video,surveys,games,and testing apps አሉ። እነሱን እንዴት መስራት እንችላለን?

1,youtube video:

Appu ውስጥ ስትገቡ የተለያዩ አማራጮች ይመጡላቹሀል ለምሳሌ 1 video ስታዩ ከ  0.01-0.04 ድረስ ይሰጣቹሀል።
ሙሉ video ነው ወይ የምናየው ?
አይደለም እራሱ instruction ይሰጣቹሀል video description ላይ ሄዳቹ የመጨረሻውን ሊንክ ብቻ ነኩ ሊላቹ ይችላል እናንተ ብቻ instruction መከተል ነው።

2,Google tasks:


እሱንስ እንዴት ነው የምንሰራው ? እሱ የሚሰጣቹ instruction አለ Google ላይ ገብታቹ search አርጉ ያላችሁን search ታደርጉና instruction ላይ see example የሚል አለ search ካደረጋችሁ ቡሀላ see example ላይ ያያቹትን አይነት ፈልጋቹ የመጨረሻ ወይም የመጀመሪያ word ምንድነው ሚለው እሱን አንብባቹ መፃፍ ነው Appu ላይ

3, playing games:


የተለያዩ አይነት ጌሞች አሉ እነሱን በ 30 ወይ በ 15 ቀናት ኢሄን ያህል level ድረስ ሊሆን ይችላል ወይ ኮይን ሰብስብ ሊሆን ይችላል instruction መከተል ነው ።


@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

በቀን እስከ 4 ዶላር ያለምንም ኢንቫይት የምትሰሩበት አሰራር ማታ እንለቃለን። ከ.05$ እስከ 4$ እንደ ስራችሁ።

አብራችሁን ሁኑ ☺️🔥

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

TGE Coming Next Few Month's 🍿

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

📊 XAUUSD Weekly Report - August 4–8 📊

Monday
⚠️ No trades

Tuesday
❌ SL hit: -40 pips

Wednesday
✅ First entry: +150 pips
❌ Second entry: -35 pips

Thursday
✅ +315 pips secured

Friday
✅ First entry: +65 pips
✅ Second entry: +150 pips
✅ Third entry: +100 pips

Summary:

✅ Total Profit Secured: 780 pips
❌ Total Loss: 75 pips

📈 Net Weekly Profit: +705 pips

Tight SL. Massive TP. Risk small, win big. That’s the strategy.

If you'd like to join our VIP channel, contact @XAUUSD_VIP433Bot Or @Marketing_team433 it's only $20 to get started.

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

ለውድድር ነው የፖሰትኩት ለይክ አርጋችሁ እለፉ 😁

አረ ይመቻቹ giveaway ማታ ይኖረናል 🙏

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

#InterLink #ITLG

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

እስኪ ዛሬ ደሞ ትብብራችሁ ልጠይቅ ?

በማስቀምጥላችሁ የትዊተር ሊንክ ግቡ እና like , share እና comment አድርጉሉኝ።

ከቻላችሁ comment በኮርያ ቋንቋ አድርጉሉኝ። ዘመን ቴክኖሎጂ ነው translate አድርጋችሁ መኮመት ነው። ካሸነፍኩ እዛ የተሳተፋችሁ giveaway እሰጣለሁ።

እስኪ 100 ኮሜንት 👊

https://x.com/ethiocrypto433/status/1954400235058250063?t=YsP8WlJnJG6PiWiZFG3E6A&s=19

በኋላም ሌላ ይኖረናል። 🙏

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

በኮርያ ቋንቋ የአንድ ደቂቃ 3 ቪድዮ መስራት የሚችል ካለ ያናግረኝ። በ1500 ብር 😍 በAI

@atsbaha12

Читать полностью…

4-3-3 Crypto

በቴሌግራም የሚሰራ ከፋይ ቦት

አምና ደህና ቶን የሰራንበት #Drago_evaluation አሁን season ሁለት ሆኖ ተመልሷል። 

በየአንድ ሰዓት ማይን በማድረግ በወሩ መጨረሻ ወደ ቶን swap ማድረግ ትችላላችሁ። አመና ሰጥቶናል። ዘንድሮም ይሰጣል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። 🔥

ለመጀመር 👉 join

ጊዜ ካላችሁ ሞክሩት። ከሌላችሁ ተውት። 😍

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

Читать полностью…
Subscribe to a channel