kooblife | Unsorted

Telegram-канал kooblife - ETHIO BOOKS PDF

21934

🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇 ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል #ማጋራት መተሳሰብ ነው ለተጨማሪ ጥያቄ አስተያየት @Tuyion_bot አናግሩን https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO

Subscribe to a channel

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ፦ የጭን መነባንብ
📝ደራሲ፦ እቱ ገረመው

ሴቶች እንዴት መጥፎ ህይወት ውስጥ እንደሚገቡና አንዳንድ ጊዜ በህይወት ውስጥ ቀላል የሚመስሉ ነገሮች ምን ያህል ከባድ እንደሆኑ የሚያሳይ መጽሐፍ ነው።በውስጡ የተለያዩ አጫጭር ወጎችን ይዟል።

    @kooblife
     @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ:- አልወለድም
📝ደራሲ:- አቤ ጉበኛ
📜ዘውግ :- ልብ ወለድ
📅ዓ.ም :- 1970
📖የገፅ ብዛት:- 224

#እናንተዬ ምን አይነት የሚገርም መጽሐፍ ነው.....

መፅሀፉ አምባገነኖች እና ጉልበታሞች እንደፈለጉ በሚያሽከረክሯት ዐለም ላይ አልወለድም ይለናል ።

የቃላቶቹ ውበት፤የሀሳቦቹ አጣጣል፤የእውነታው አካሄድ፤ሁሉም ነገር በጥንቃቄ እንደተፃፈ ያስታውቃል።

     @kooblife
     @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ:- በቀለኛዋ እናት(the mirror crack'd)
📝ደራሲ:- አጋታ ክርስቲ
👤ትርጉም:- ጌታቸው መኮንን
📅ዓ ም:- 1994
📖የገፅ ብዛት:- 395

  @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ለመጀመሪያ ጊዜ ሽምግልና ሄድኩኝ። ያው ዳሩለት ለማለት ነው እንግዲህ። እና የልጅቷ አጎቶች ተቆጡ።

"ገና የመጀመሪያ ዲግሪዋን ማግኘቷ ነው፤ ሁለተኛ፣ ሶስተኛ ዲግሪዋን ከያዘች በኋላ ጋብቻው ይደርሳል፤ ምን ያስቸኩላል አሉ።"

"ትዳርም ተይዞ ትምህርቱ ይቀጥላል" አልን።

በዚህ ተስማምተን ላጫት ልጅ ደወልኩለት።

"መማር አለባት ብለው ቤተሰቦቿ ተቆጥተዋል፤ ታስተምራታለህ ወይ?" አልኩት።

"ትማራለች፣ አስተምራለሁ፣ ትማራለች" አለ።

"ጥሩ ያው ትማራለች" ብሏል አልን። እናም በሁለተኛው ወር አረገዘች።

"እንዴ... ምነው ትማራለች አላልክም ወይ?" ብንለው

"ከሕይወት ነው ያልኩት"

✍️ አለማየሁ ገላጋይ (🎈HBD 🎂)

    @kooblife
     @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ :- ሰዓት እላፊ

📝ደራሲ :- ኤርሚያስ ስዩም

📜ዘውግ:- (እውነተኛ የሴተኛ አዳሪዎች ታሪክ)

ከ18 ዓመት በታች የተከለከለ🚫🚫

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📌ዕፀ ደብዳቤ ባህላዊ መድሐኒት የያዘ
💊💉💊
ይጠቅማቸዋል አንድ ቀን ምርጥ መፅሐፍ ነች
😉🍸🆗


  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📖ርዕስ= የፍልስጤም የነፃነትና የፍትህ ጥያቄ!

✍️ደራሲ=ስለሺ ቱጁ

🔍ዘውግ=ታሪክ

🔣 የገፅ ብዛት=148

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ:-  ኢሕአፓ እና ስፖርትቅፅ 3
📝ድርሰት:- ገነነ መኩሪያ (ሊብራ)
📜ይዘት:-   ስፖርት.
📆የመጀመሪያ ዕትም:- 2012
📖የገፅ ብዛት:- 400

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚📖pdf ከፈለጋቹ ይሄ ነው

✍አለማየሁ ዋሴ እሸቴ
ከእመጓ የቀጠለ

ሁሉም ሰው ሊያነበው የሚገባ የዘመኑ ድንቅ መፅሀፍ👏

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

34 የኦሾ መፅሐፍት በአንድ ላይ
😳አንብቡት 😜😜ግን ብታብዱ እኛ የለንበትም 😁😁 በርጠሚዬስን እንዳትሆኑ😂😂😂

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ 🙌
 
@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ተንቀሳቃሹ ቤተመጽሀፍ”

የኢትዮጵያን ስፖርት ኪነ-ጥበብ እንዲሁም ፖለቲካዊ ታሪኮችን በወግ እያዋዛ ቁምነገር በማስተላለፍ የሚታወቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ከዚህ አለም ድካም አርፏል።

በአንጋፋው ጋዜጠኛ እና የጥበብ እንቁ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ ) ህልፈተ ህይወት የተሠማኝን ሀዘን እየገለፀኩ ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እመኛለው ።

ነፍስ ይማር !

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ቆንጆዎቹ

ደራሲ - ሰርቅ ዳ

ዘውግ - ልብወለድ

የህትመት ዘመን - 1989

የገፅ ብዛት - 312

ከ Book for all 30 ምርጥ አማርኛ መፅሀፍት አንዱ ይህ መፅሀፍ ሲሆን አስፈሪ ፖለቲካዊ ልብወለድ ነው

   @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

አስበህ ሀብታም ሁን Think and grow rich
ቀደምት ሥስት የአሜሪካን ፕሬዝዳንቶች የገመገሙት ብቸኛው የአለማችን መጽሐፍ!

ደራሲ ፦ ናፖሊዮን ሂል
ተርጓሚ ፦ ውድሰው ደግዋለ

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

🔖📚📚አንድ ለአምስት

👉ደራሲ - ጋሽ አስፋው ዳምጤ

📣ዘውግ - ልብ ወለድ

📆የህትመት ዘመን - 1980

📊የገፅ ብዛት - 460

በሀገራችን በጣም ተወዳጅ ከነበሩት እና አሁን ላይ ከነ አካቴው ገበያ ላይ ከማይገኙት መፅሀፍት አንድ ይህ ' አንድ ለአምስት ' የተሰኘ መፅሀፍ ነው።

   @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ:- የሰዎችን አዕምሮ የማንበብ ጥበብ THE CAVE OF THE ANCIENTS
📖ደራሲ:- ዶ/ር ትዩስዴይ ሎብሳንግ ራምፓ
👤 ትርጉም:- ናሚ

   @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
  

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📌ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው!

የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል

ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው።

በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል።

የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ በዓል ማዳበረ ነው።

@kooblife
     @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ ፦ድብቅ አእምሮን መግለጥ
📝ደራሲ ፦ዶ/ር ጆሴፍ መርፊ
👤ትርጉም ፦ሱራፍኤል ግርማ
📜ይዘት ፦ሳይኮሎጂ
📆የመጀመሪያው እትም ፦2005
📖የገፅ ብዛት ፦200

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ሚያዝያ6 ቀን 1860 ዓ.ም
#በዛሬዋ_ዕለት
ከዛሬ 157 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን በመቅደላ አምባ ላይ የዓፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት እና በሎርድ ኔፒዬር የተመራው የእንግሊዝ ሠራዊት ጦርነት ገጥመው፣ ድሉ የእንግሊዞች ሆነ። ንጉሠ ነገሥቱ ዓፄ ቴዎድሮስ በእንግሊዞች እጅ ላለመስጠት እራሳቸውን ማጥፋትን መርጠው ሽጉጣቸውን ጠጥተው የሞቱበት ዕለት ነበር። ቀብራቸው በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
አፄ ቴዎድሮስ በመጨረሻዋ ሠዓት ለባለቤታቸው ለእቴጌ ጥሩወርቅ የተናገሩት.......
“ እንተባበር! አንድ እንሁን ብላቸው የተፈጥሮ ደንቆሮዎች በአንድ አገር ሁሉም መሪ ሆኖ ሥልጣነ መንግስት ይጨብጥ ይመስል እኔንም የጎዱ እየመሰላች አገራቸውን በደሉ። አሁን የባዕድ ጦር መጥቶ እኔ መይሳውን እጅህን ስጥ አለኝ። አጋሬና አጋዤ ገብርዬ ለአገሩ ሲል ተሰዋ። አለሜም ሞተ። ስለዚህ ለአገሬና ለራሴ ክብር ስል እሰዋለሁ። ልጄ አለማየሁ ደጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳድገዋል። መሳፍንቶችም ይገሉት ይሆናል። በተረፈ አንቺም ልጄ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ትኖራላችሁ።
አሳብና ጭንቀቴ ለአንዲት ኢትዮጵያ ነበር አልተሳካልኝም። አለማየሁ አድጎ ስለ እኔ ሲጠይቅሽ አንዲት የተባበረች ኢትዮጵያ ባይኑ እንደዞረች ቀረ ብለሽ ንገሪው" ብለው ንግግራቸውን ከጨረሱ በኋላ ሚያዝያ 6 ቀን መቅደላ ላይ ከንግስት ቪክቶሪያ ቀደም ብሎ ለስጦታ በተላከላቸው ባለ ሁለት አፈሙዝ ሽጉጥ ራሳቸውን የሰዉ ሲሆን ፤ ከመሞታቸው ከአንድ ቀን በፊት ማለትም ሚያዝያ 5 ቀን ራሳቸውን ለመግደል ሞክረው በማቁሰል በጠባቂዮቻቸው ሃይል መትረፋቸውና በመጨረሻ ግን አዘናግተው በተሳካ ሁኔታ መፈጸማቸው በታሪክ ተጽፎ ይገኛል። (አፄ ቴዎድሮስ በታደሰ ብጡል ገጽ 43)።"
-- የትውልድ ስማቸው -- ካሳ ኃይለጊዮርጊስ
-- የንግስና ስማቸው -- አፄ ቴዎድሮስ
-- የፈረስ ስማቸው -- አባ ታጠቅ
-- የወታደራዊ ስማቸው -- መይሳው ካሳ
ዶ/ር ሔነሪ ብላንክ (የእስራት ዘመን በሃበሻ ሀገር የተሰኘው መፅሐፋቸው ላይ ስለ አፄ ቴዎድሮስ እንዲህ በማለት አስፍረዋል.......
"......መቅደላ በእኛ ወታደሮች እንደተያዘች ወዲያውኑ ስለደረስኩ መጀመሪያ የተመለከትኩት የአፄ ቴዎድሮስን አስክሬን ነበር። የአፄ ቴዎድሮስ አስክሬን ፈገግ ብሎ ይታያል። የዚህ ዓይነት ደስታና ፈገግታ ከአፄ ቴዎድሮስ በቅርቡ ጊዜ በሕይወታቸው ሳሉ አይታይባቸውም ነበር። ይህም ሁኔታ ፀጥታ የተመላው ብዙ አስደናቂ ሥራዎች ያከናወኑ ታላቅነትንና ጨካኝነታቸውም በታሪክ ውስጥ ተወዳዳሪ የሌለውን የሰው ቅርፅ የያዘ በሕይወታቸው ማለፊያ ጊዜ የወጣትነታቸውን ጊዜ ወራት በጀግንነት ያደረጓቸውን ውጊያዎች አሁንም ራሳቸውን በራሳቸው መግደላቸውን አስታውሰው መደሰታቸውን ያሳያል።.....…
"አርበኛ አርበኛ አርበኛ አላይ፤
ልውጣ መቅደላ ልበል ዋይ ዋይ።
ምነው ቢነሳ መይሳው ካሳ፤
አልወድም ጎበዝ ጀግና ሲረሳ።"
ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ሚያዝያ 6 ቀን 1860 ዓ.ም ህይወታቸው ሲያልፍ ዕድሜያቸው 49 ነበር።

"ክብርና ዘላለማዊ እረፍት ለዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ"

     @kooblife
     @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ :- የብርሃን እናት

📝ደራሲ :- ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ

    @kooblife
    @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ የስንብት ቀለማት
📝ደራሲ - አዳም ረታ ፣
📜ዘውግ - ልብወለድ
📆የህትመት ዘመን -
📖የገፅ ብዛት -


የአዳም ረታን "የስንብት ቀለማት" ማንበብ፣ ማንበብ ሳይሆን ገብቶ መኖር ነው! አንዲት ሙሉዋን የማላስታውሳት የሩቅ ምስራቅ ታሪክ አለች! ሰዓሊው ስለቀርቀሃ ተክል እያንዳንዷ ቅጠልና ግንድ "ስትራክቸር" ለብዙ ዓመታት አጠና አጠና አጠናና ፣ የንጉሱ ግድግዳ ላይ ሳለለት ...ንጉሱ ወደተሳለበት ክፍል ስዕሉን ለመመልከት ገባ ፤ ግን አልተመለሰም! "የት ሄደ?" ሲባል፣ ሰዓሊው ሲበዛ እውነተኛውን ጫካ ስለሳለው በቃ በስዕሉ ጫካ ውስጥ ገብቶ ተሰወረ ይለናል

✅...የአዳም ስራም እንደዛ ነው ፤ልብወለድ ነው ፣ ልናነብ እንገልጠዋለን ፣ግን አንመለስም ፤በቃ በዛው እንጠፋለን! በመጨረሻው ገፅ በኩል ማን ሁነን ፣ምን ሁነን እንደምንወጣ አናውቅም
!

    @kooblife
 
   @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ርዕስ:- የማር እሸት

ደራሲ :-አድማሱ ደስታ

ዘውግ :-ግጥም

ድንቅ የግጥም የሰምና ወርቅ መፅሐፍ new!

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📖📕 ርዕስ: "ራስን መለወጥ"

📖 የኦርጂናል ዕትሙ ርዕስ: "The Principles and Benefits of Change"

📝📝 የኦርጂናል ዕትሙ አጭር መግለጫ (CAPTION): Fulfilling Your Purpose in Unsettled Times"

📖📝ደራሲ: ዶ/ር ማይልስ መንሮ (Dr. Myles Munroe)

📖 ተርጓሚ: ብሩክ ደስታ

📖 የመጽሐፉ ይዘት: ራስ - አገዝ፣ ሥነልቦና

📔 የመጽሐፉ ገጽ ብዛት: 208

✅ ስለ መጽሐፉ ⤵️

ዶ/ር ማይልስ መንሮ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰዎችን በማነሳሳት ንግግሩ የሚታወቅና በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡ መጻሕፍትን በመድረስ፤ አመራርን በተመለከተ በሚሰጣቸው ትምህርቶቹ እንዲሁም ለመንግሥት እና ለቢዝነሶች በአማካሪነት በመስራት ከፍተኛ ዝና እና አዋቂነትን ያተረፈ ትልቅ ሰው ነው። ከሁሉም ግን ዋንኛው መልዕክቱ ማንኛውም ሰው በውስጡ የተደበቀውን እምቁን ኃይሉን ማውጣት እና የለወጥ ሐዋርያ መሆን አለበት የሚለው ነው።

😄ዶ/ር ማይልስ መንሮ "The Principles and Benefits of Change" በሚል ርዕስ የጻፈውን ግሩም መጽሐፍ፤ ብሩክ ደስታ "ራስን መለወጥ" የሚል ርዕስ ሰጥቶት ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጎም እንካችሁ ብሎናል።

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

👑ዝጎራ ሙሉ ትረካ
✒️በ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ 2001 ዓ.ም ተፃፈ
📦መጠን - 68.6MB
🔗የክፍል ብዛት - 23

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ኦፕሬሽን ሰለሞን እና ያልተነገሩ ምስጢሮቹ ~ የኢትዮጵያና እስራኤል ፍጥጫ

ደራሲ - Stephen Speckle

ተርጓሚ - ብሩክ መኮንን

ዘውግ - ልዩ ዘገባ

የገፅ ብዛት - 267

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

✍ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም

ጥርስዎን እስኪያልብዎት በሳቅ የምትጨርሡት በተለይም ለጀማሪ አንባቢያን የማንበብ ፍቅር እንዲያድርባቸው የሚያደርግ አዝናኝ መፅሀፍ😂😂😂

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

አመፀኛው ክልስ

ድርሰት - ዳንኤል ሁክ

ይዘት - ግለ ታሪክ

የመጀመሪያ ዕትም - 2005 ዓ.ም

የገፅ ብዛት - 496


   @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

ገድለ ፍቅር

ደራሲ - ደርሰህ አበራ ጀምበር

ዘውግ - ልብወለድ

የህትመት ዘመን - 1984 እ.ኢ.አ

የገፅ ብዛት - 332

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📖ርዕስ= የገንዘብ ሳይኮሎጂ

✍️ ደራሲ=ሞርጋን ሃውሴል

🔍ዘውግ=ራስ አገዝ(self-help)

🚩 የገፅ ብዛት=242

  @kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

📚ርዕስ:-  ማዛሮት

📝ደራሲ:-መጋቤ  ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

📜ዘውግ:-...

📆ዓ.ም:- 2014

📖የገፅ ብዛት:-   376

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬

Читать полностью…

ETHIO BOOKS PDF

የስርቻው መጣጥፍ | Notes from the underground

✍️Fyodor Dostoyevsky

ትርጉም:- ፋሲል ይትባረክ

ዘመን አይሽሬ ልብ ወለድ መፅሀፍ
ይህን መፅሐፍ አንብቡት ድንቅ ነው👏🏾
ደራሲው የሰውን ነፍስ አጊንቶ እያናዘዛት ነው ሚመስለው😳 ጥልቅ ነው።

ትንሽ መፅሐፍ ነው (መቶ ምናምን ገፅ) ግን በጣም ጥልቅ ሀሳብ ነው የያዘው።

በሁለት ክፍል የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ትንሽ ቢያሰለችም የሚገራርሙ ፍልስፍናዎች ነው የሚነሱበት።
የሁለተኛውን ክፍል ግን ከጀመራችሁ ካልጨረሳችሁ ምታቆሙ አይመስለኝም

@kooblife
 
  @kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬   ▬▬    ▬▬     ▬▬
  

Читать полностью…
Subscribe to a channel