🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇 ሁሉም ዓይነት መፅሀፍ ለእርስዎ ቀርቧል #ማጋራት መተሳሰብ ነው ለተጨማሪ ጥያቄ አስተያየት @Tuyion_bot አናግሩን https://www.youtube.com/@ETHIOAUDIO
📚ርዕስ:- ግንጊልቻ
📝ደራሲ:- ፉፋ ኦላና (አባ ቃልቢ)
📜ዘውግ:- ኦርቶዶክስ በኦሮሞ ታሪክና ፖለቲካ መነፀር
📆ዓ.ም:- 2013
📑የገፅ ብዛት :- 464
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
🎂🎂🎂መልካም የልደት በዓል ለተንቀሳቃሽ ቅርሳችን የፅህፈት አባቷ
ፊደላት በእጆችህ ያብባሉ ።
…ለአዳም ረታ፡፡
ሺህ ዓመት ያኑርህ፤ ሺህ ዓመት ያጽፍህ፡፡✍️✍️✍️
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ያለአስተማሪ
📜ዘውግ:- እንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ
📑የገፅ ብዛት :- 150
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ሚስጥረ አሜሪካ
📝ደራሲ:- ጥላሁን ጋሹ አየለ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የዐረብኛ ቋንቋ መማሪያ
📝ደራሲ:- አደም ሙሀመድ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ኤርትሮ-ኢትዮጵያ
ከመጋረጃው ጀርባ ስለላ ጦርነትና ፖለቲካ
📝ደራሲ:- ጸጋይ ተኽለሚካኤል
📜ዘውግ:- ታሪክ
"ንምንታይ? (Why?)" በሚል ርእስ በመጀመርያ #በትግርኛ ቋንቋ ተጽፎ ከዚያም በራሱ በደራሲው ወደ አማርኛ ቋንቋ የተተረጎመ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ምን ሆኛለሁ
📝ደራሲዎች፦ ትግስት ዋልተንጉስ
ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የገንዘብ ፍሰት ኳድራንት
📝ደራሲ:- ሮበርት ኪዮሳኪ
የአለማችን 3ኛው የቢዝነስ መጽሐፍ፤ከ50 በላይ ሽልማቶችን ቅርጥፍጥፍ አድርጎ የበላ፤ በ35 ቋንቋዎች የተተረጎመ፤በአለማችን 5ኛው ሀብታም ደራሲ የተፃፈ ከምርጦች ሁሉ ምርጡ የቢዝነስ መጽሐፍ!
"Cashflow Quadrant" ይሰኛል።ግለሰቦች ገቢን ለማግኘት ሊከተሏቸው ስለሚችሉት የተለያዩ መንገዶች ላይ በጥልቀት የዳሰሰ የRich Dad Poor Dad ቀጣይ ክፍል ነው።አንብቡት ትወዱታላችሁ።
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ (ኢሕዲሪ) ሕገ-መንግስት
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ስሞተኛው እና ሌሎችም አጫጭር ልብወለዶች
📝ደራሲ:- ዳግላስ ጴጥሮስ
📜ዘውግ:- የአጫጭር ልብወለዶች ስብስብ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ሳይንቲስቶች
📝ደራሲ:- ታፈሰ ሙሉነህ
📜ዘውግ:-
📆ዓ.ም:- 1997
📑የገፅ ብዛት :- 134
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ሃኪም በሌለበት (የመጀመሪያ እርዳታ አሰጣጥ ማስተማሪያ ሙሉ መጽሐፍ)
📝ደራሲ:- ዴቪድ ወርነር
👤ትርጉም:- ጠና አበረ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- መረቅ
📝ደራሲ:- አዳም ረታ
📜ዘውግ :- ልብ ወለደ
ለሁሉም ጊዜ አለው
ለመረዳት፣ ላለመረዳት፣ ለመሳሳት፣ ለመስተካከል፣ ቀና ለማለት፣ ለመጉበጥም፣ ስኳር ከሰማይ የሚረግፍበት ዘመን አለ፣ ጥብስም የሚመለክበት፣ የመጠጣት ጊዜ አለው፣ የመጥመቅ ጊዜ አለው፣ ጠጥቶም የመሽናት፣ የመውለድ ጊዜ አለው፣ የማደግም ጊዜ አለው፣ የመጎርመስም ጊዜ አለው፣ ጎርምሶ የመውደድም፣ ብስክሌት የመጋለብ፡፡ የጋለቡትንም የመስበር፡፡ የሰበሩትንም የመጠገን፡፡ የጠገኑትን መልሶ የመጋለብ፡፡
ጊዜ አለው በሬ የሚያርስበት፡፡ ለስጋም ወደ ገበያ የሚነዳበት፣ ከገበያም ተወስዶ የሚታረድበት፡፡ ጊዜ አለው ወደ ጥብስ የሚለወጥበት፡፡ ጊዜ አለው ማዕዳችን ላይ የሚከነበልበት፡፡ ጊዜ አለው ዲያቆን መሆን፣ ጊዜ አለው ነጋዴም መሆን፣ በተፃብኦ ማፍቀር እሱም አልፎ በቀን ሕልም መውደድ፣ ቀለበትን የማጣት እሱንም መልሶ የማግኘት፣ ጊዜ አለው ለማፍቀርም፣ ጊዜ አለው አፍቅሮ ለመለያየትም ጊዜ አለው ገመና ገመና ላይሆን፡፡ ጊዜ አለው ግዙፉ አውድ ረቂቅ አውድ የሚሆንበት፡፡ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል
<<ልበሙሉነት ብቻውን ያለ ትክክለኛ መረጃ ምንም ነው። ሳታውቅ 'አውቀሃል' ካለህ አገልግሎትህ መስዋዕት መሆን ብቻ ነው።>>
(መረቅ ~ በአዳም ረታ)
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የብርሀኑ ዘሪሁን ቀደምት ስራዎች መድብል 1
📝ደራሲ:- ብርሀኑ ዘሪሁን
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- መሪነት
📝ደራሲ:- ዶ/ር መስፍን ባንታየሁ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የቀን ጨለማ
👤ትርጉም:- ተስፋሁን ምትኩ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
የትኛው አይነት ናችሁ❓
እናውቃቸዋለን ፤ እንወዳቸዋለን፤ እነሱን ነን―የመፅሀፍት አፍቃሪዎች! ልክ በየትኛውም መስክ እንዳለው ሁሉ፣ አንባቢዎችም አይነት አላቸው። አብረን እንያቸው ፦
1) የሰንበት አንባቢዎች 👍
ከቀላሉ እንጀምር። እነዚህ ዘና ያሉ አንባቢዎች ናቸው። ንባብን ቀለል አድርገው ነው የሚወስዱት። የሚያነቡትም በእረፍት ቀን ወይም ሌላ ምቹ አጋጣሚ ሲገኝ ነው። የሚያነቡትም ለመዝናናት ሲሉ ብቻ ነው። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ እነዚህ አሪፍ አንባቢዎች ናቸው።
2) ቸካይ አንባቢ ❤️
እነዚህ "የሰንበት አንባቢዎች" ፣ ፍፁም ተቃራኒዎች ናቸው። በእጃቸው የገባ ፅሁፍ ሁሉ ይነበባል ። ንባብ በቃኝ የማይሉና እስከ መጨረሻዋ ፊደል ድረስ ተጋድለው የሚያነቡ ናቸው። በቀን አንድ ወይም ከዚያ በላይ መፅሀፍት አንብበው፣ ጨርሰው የሚያድሩ ናቸው። በርቱ!
3) ደራሲ ተኮር አንባቢ 🥰
እያንዳንዳችን ከሌሎች አብልጠን የምንወደው ደራሲ ይኖረናል። እኔ ለምሳሌ ለዶስቶቭስኪ የተለየ ፍቅር አለኝ። በዚህ ዘውግ ውስጥ ያሉ አንባቢዎች ለሚወዱት ደራሲ ታማኝ ናቸው። የዚያን ደራሲ ሁሉንም ስራ አሳደው ያነባሉ። ይበል የሚያሰኝ ነው!
4)ጊዜያዊ አንባቢ 👏
እነዚህ አንባቢዎች ደግሞ ስለሚያነቡት ነገር ምንም እርግጠኝነት የላቸውም። እያነበቡ ያሉትን መፅሀፍ ይወዱታል? ከነጭራሹ ማንበብ ያስደስታቸዋል? እነሱም አያውቁትም! ስለነሱ እርግጠኛ መሆን የሚቻለው ሁሌም ወደ ንባብ ጎትቶ የሚያመጣቸው ነገር አለ!
5) ምሁር አንባቢ 👌
ምሁራን አላማቸው ግልፅ ነው― መማርና የአለምን እውቀት መሰብሰብ። ይህን የሚያደርጉት ደግሞ በንባብ ነው። ምሁር አንባቢዎች ፣ ኢ―ልብወለድ እና ታሪካዊ ልብወለድ ምርጫዎቻቸው ናቸው።
የሚከበር ምርጫ ነው!
6) የተኮፈሰ አንባቢ 🙏
እነዚህ የሚያነቡትን አለም ሁሉ እንዲያውቅላቸው ይፈልጋሉ። አንባቢ ለመባል ይሻሉ። ክብር ያስገኝልናል ብለው ስለሚያስቡ ፣ ያላነበቡትን መፅሀፍ አንብበናል ከማለት አይመለሱም። እነዚህን አትጠጓቸው!
7) አይናፋር አንባቢ 😭
እነዚህ ማንበባቸው ፍፁም እንዲታወቅ አይፈልጉም። ወደ የመፅሀፍት ውይይት ክበብ አይሄዱም፤ ማህበራዊ ድረ ገፆችን አይጎበኙም። ለነሱ ንባብ ለብቻ የሚደረግ የግል ጉዳይ ነው!
8) የሕይወት ዘመን አንባቢ 😁
እነኚህ ከመፅሀፍት ጋር አብረው ተወልደው፣ አብረው የሚያረጁ ናቸው። ሲያድጉም አንገታቸውን መፅሀፍ ውስጥ ቀብረው ነው። ንባብ ከማብዛታቸው የተነሳም፣ ወዳጅ ዘመድ አንዳንዴ ጣልቃ እየገባ " ተው! ቀንስ!" የሚሏቸው ናቸው ።
እናንተስ የትኛው አይነት ናችሁ? ➡️አጠገባቸው ባለው emoji የእናተን react በማድረግ አጋሩን። ❤️
🛥🛥🛥
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ረጅሙ የነፃነት ጉዞ
Long Walk to Freedom
By Nelson Mandela
👤ትርጉም:- ብስራት እውነቱ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ትንሳኤ ዘ-ኢትዮጵያ: ከመንታ መንገድ
ከተመጽዋችነት ወደ አፍሪካዊ ኩራት የተደረገ ሽግግር መጻዒ ፈተናዎችና መልካም ዕድሎች
📝ደራሲ:- በረከት ስምኦን
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ማህተማ ጋንዲ የሕይወት ታሪክ
📝ደራሲ:- ..
👤ትርጉም:- ሙሉቀን ታሪኩ
📜ዘውግ:- ግለ-ታሪክ
📆ዓ.ም:- 2013
📑የገፅ ብዛት :- 427
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ንጉሠ ነገሥቱ
📝ደራሲ:- ጌታቸው መኮንን
📜ዘውግ:- ታሪክ
📆ዓ.ም:- 1984
📑የገፅ ብዛት :- 208
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
"ሁላችንም የምንኖረው ልጅነታችንን ነው።"
**
✍️ጥሩም ሆነ መጥፎ አሁን ላይ የምንኖረው ልጅነታችንን ነው።።በልጅነታችን የገጠሙን ነገሮች አሁን ላይ ለሚኖረን ስሜቶቻችን ባህሪዎቻችን እና ግንኙንቶቻን ለሚኖረው ቅርጽ ዋነኛውን ድርሻ ይወስዳሉ።
የልጅነት ጠባሳዎች(Childhood traumas) በተለዬ መልኩ አድገን በሚኖረን ሕይዎት ትልቅ ተጽዕኖ አላቸው። ይኼ ደግሞ በብዙ የ ስነ እምሮና እና የስነ ልቦና ባለሙያዎች ዘንድ የታወቀ ነው። ለምሳሌ ያህል Dr. Bruce Perry, የተባለ የህጻናት ስነ አእምሮ ሰብሰፔሻሊስት “The brain is built in response to experience. Children who are neglected or traumatized early in life are at a higher risk of developing emotional and behavioral difficulties." ይላል።
✔️ከብዙ ሰዎችጋ የማይስማማው የስራ ባልደረባህ፣ በጣም ዝምተኛው ጓደኛህ ፣በምንም ነገር የማትደሰተው ተነጫናጭዋ ሚስትህ፣ሁሉን ነገር በኃይል ካለደረገ የማይደሰተው አምባገነኑ አለቃህ፣ የብዙ ሰው ትኩረት ካለገኘች የሚደብራት የአክስትህ ልጅ ልጅነታቸውን ነው የሚኖሩት። እኛ ግን "ምን ሆነዋል?" ወይ ደግሞ እራሳችንም ከሆንን ደግሞ "ምን ሆኛለው" ከማለት የዘለለ ምክንያቱን ላናውቀው እንችላለን።
የ 'Childhood trauma'ነገር ምንም እንኳን በብዙ ምሁራን ዘንድ ታወቀ ቢሆንም በሀገራችን ብዙ የተጻፈለት ጉዳይ አይደለም ።
"ምንሆኛለሁ "ላይ ግን በተብራራ መንገድ ከምሳሌዎችጋር በደንብ ተጽፏል።እዚህ መጽሐፍ ውስጥ አንድ ሰው እራሱን፣ ጓደኛውን ወይም የሆነ ዘመዱን ያገኛዋል ብየ አምናለሁ።ብዙ ሰዎች ቢያነቡት ብየ የምመክረው መጽሐፍ ነው።
ይኼ የአንተ /የአንቺ ታሪክ ነው!
ትዕግሥት ዋልተንጉሥ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ቤት-አልባ ዶክተሮች እና ሌሎችም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች
📝ደራሲ:- ፀጋ ስለሺ በሻህ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- በገና መማርያ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- " ምን ሆኛለሁ ? "
" ምን ሆኛለሁ " Mental health ላይ ላለን ያነሰ awareness ትልቅ ክፍተት የሚሞላ መፅሀፍ ነው። ሁሉም ሰው ሊያነበው ይገባል። ወላጅ ልጆቹን በጤናማ አስተዳደግ ለማሳደግ ፣ ባለትዳሮች ለተሻለ መግባባት እና መተዋወቅ ፣ ራስን ለመረዳትና ለማወቅ ፣ ማንኛውም ሰው በህይወቱ ያሉን ሰዎች ለመረዳት . .በtrauma ምክንያት ብቻቸውን ለሚታመሙ ነፍሶች ለመድረስ እንዲሁም ለብዙ እኛነታችን ይህ መፅሀፍ ይጠቅማል።
በተለይ ወላጆች ቢያነቡት ራሳቸውን ተረድተው ልጆቻቸውን የህመማቸው ተቀባይ ከመሆን ያተርፏቸዋል። ልጆቻቸውን ያያሉ ፣ ጊዜ ይሰጧቸዋል ፣ ይወዷቸዋል ፣ ጤናማ ትስስር ይፈጥራሉ።
ሴቶችም specifically ወጣት ሴቶች ቢያነቡት ብዙ ጥቅም ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ። ደህና ያልሆነች ሴት በራሷ መቆም ሲከብዳት ፣ ደስታን ከውጭ ትፈልጋለች ከዛም አንዱ relationship ውስጥ በመግባት ነው። ውስጥ ሰላም ሳይሆን ከሰው ደስታን መጠበቅ ደሞ ነፍስን አይሞላም ያጎድላል። ሌላው ሴት ልጅ ራሷን ሳትረዳ . .በአግባቡ ራሷን ሳታውቅ ፣ ምን እንደምትፈልግ ሳይገባት በማህበረሰብ እና በእድሜ ተፅዕኖ ጤናማ ያልሆነ ትዳር ውስጥ የመግባት እድሏም ሰፊ ነው። ይህን መፅሀፍ ማንበቧ ራሷን ለመረዳት ፣ ለማወቅና ለተለያዩ የውስጥ ህመሞቿ መዳን ጥሩ መነሻ ይሆናል። መንገዱ ረዥም ቢሆንም ለመጀመር ግን ሁሌም ትክክለኛው ሰዐት 'አሁን' ነው።
ትዕግሥት ዋልተንጉሥ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
23.000 member ስንገባ Post እናደረገዋለን!!
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
ሼር ሼር
📚ርዕስ:- የኢትዮጵያ ታሪክ ከዐፄ ይኹኖ አምላክ እስከ ዐፄ ልብነ ድንግል 2ተኛ መጽሐፍ
📝ደራሲ:- ተክለ ፃዲቅ መኹሪያ
📜ዘውግ:- ታሪክ
📆ዓ.ም:- ሚያዝያ ፳ ቀን ፡ ፩፱፻፶፩ ዓ.ም:-1951
📑የገፅ ብዛት :- 313 /፫፻፲፫
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ኤርዶጋን ከሎሚ ዟሪነት እስከ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፕሬስዳንትነት
📝ደራሲ:- ሙሀመድ ሰኢድ
📜ዘውግ:- ግለ ታሪክ
📆ዓ.ም:-..
📑የገፅ ብዛት :- 180
“ኢስ ታንቡል እና አንካራ መፈንቅለ መንግስቱን እየመሩ ባሉ የጦር አባሎች ተከበዋል የሚለውን መረጃ በሰማው ጊዜ ወደ ኤርዶጋን ከፍል ሄድኩና ነገራቶች አስኪረጋቹና በቁጥጥር ሥር እስኪውሉ ድረስ ለደህንነትዎ ጥቂት ጊዜያትን በዚሁ ግሪክ ሄደው ቢቆዩ"
✔️ በህይወቴ ሰው እንዲህ ሲቆጣ አይቼ አላውቅም" ይላል የሆቴሉ ሃላፊ። በታሪክ የጠላቶችን ግልበጣ ፈርቶ ጎረቤት ሀገር ሄዶ የተደበቀን እንድ የቱርክ መሪ እስኪ ንገረኝ?” ብሎ ኤርዶጋን እጅግ በተቆጣ ፊቱ አፈጠጠብኝ። ድንጋጤ ወረረኝ። ጎንበስ ብዬ ይቅርታ ከጠየቅኩ በኋላ ቀና አደረገኝና "አየህ እኛ ከዓለም ጫፍ እስከ ዓለም ጫፍ አያሌ ጠላቶቻችንን ያንበረከከን የኃያሉ ዑስማኒያ ኺላፋ መስራች ቱርካዊያን ነን እኔ ተደብቄ እንዴት ሀገራችንን ለማውደም የመጡ ጠላቶች ይመለሳሉ ብለህ ታስባለህ?!።
✔️ልጆች ካሉህ ቀጣይ የዚህች ሀገር መሪ ሊሆኑ ስለሚችሉ እንዲህ ዓይነቱን ምክር ፈፅሞ እንዳታስተምራቸው" አሉኝ።
ከዛም ወደ ተዘጋጀላቸው የመስገጃ ክፍል ገቡና ሁለት ረከዓ ሰገዱ። ከሰገዱም በኋላ ረዘም ያለ : ' አድርገው የሂሊኮፕተር አብራሪያቸውን ጠርተው ወደ አንባ የወስዳቸው ጠየቁት።
✔️ሆቴሉ ውስጥ ኤርዶጋንን የሚጠቁ : ስድስት ወታደሮች ነበሩ። "እናንተ እዚሁ ቆዩ" አሉና ከአብራሪያቸውና ከአንድ ሰው ጋር ተያይዘው ወደ አንካራ አመሩ።
#ከመፅሀፉ_ጀርባ_የተወሰደ
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- ማህሌት
📝ደራሲ:- አዳም ረታ
"ብዙ ነገር ይረሳል። በተለይ አቅመቢስ ከሆንን ብዙ ነገር እንረሳለን። ካልረሳን እናብዳለን። ካበድን፤ እብድ ተብለን ልንሰደብ ነው ደ'ሞ። ጤንነት ያምራል። ጤንነት ይሻላል።"
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የመንገዴ መንገድ
📝ደራሲ:- ደጀኔ ተስፋዬ (አያ)
📜ዘውግ:- የግጥም ስብሰብ
📆ዕትም:- 2017 ዓ.ም
📔አዘጋጅ:- ደጀኔ ተስፋዬ (አያ)
የጥሞና ጉልበት
በአርምሞ ሁነት እናት ስትሰማ
ጥም-ዎና ሲሆን ጎዳና መንገዷ
ከዓድማሱ ሲርቅ ዕይታዋ
የእ′ሷ አንድ ቀን ከዘመን ይልቃል
ለካንስ ሐገር ዝምታዋ
ከቃላት ይበልጣል።
ከመፅሀፍ የተወሰደ ከገፅ - 21
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
📚ርዕስ:- የተሰበሩ ክንፎች
📝ደራሲ:- ካህሊል ጂብራን
👤ትርጉም:- ርቱዐ ኢምላክ
📆ዕትም:- 1999 ዓ.ም
📖የገፅ ብዛት:- 203
@kooblife
@kooblife
#Join & share
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
/channel/+Tzj6PS4vttnGfrWW
▬ ▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬