habeshagay1 | Adults only

Telegram-канал habeshagay1 - ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

1298

Subscribe to a channel

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ለምን እንደምታዝን ማወቅ ትፈልጋለክ?

ለረጅም ጊዜ ከአንተ ጋር ከነበሩ ሰዎች ጋር ተቆራኝተካል። ለእነሱ በሚመች ጊዜ ብቻ ጊዜ ለሚሰጡህ ሰዎች ትኩረት ትሰጣለህ.. ለአንተ ብዙም ግድ ሊላቸው ሰዎች በጣም አሳቢ ነህ።

አንተን እንደ ቀላል አድርገው ለሚወስዱህ  ሰዎች ትልቅ ቦታ ሰተሃል።  እራስህን መሆን በማይገባህ ቦታ ላይ እራስህን ሆንህ ፥ ማወቅ ከሚገባቸው በላይ አውቀውሃል ..

ማንነትህ መጥፎ ሆኖ እኮ አደለም። ግን የተገኘህበት ቦታ ስፍራህ አደለም። ቁጥብ መሆን ባለብህ ቦታ ላይ ነው የተዘረከረከው። ከምትሆንላቸው አንፃር በእነሱ እይታ ቀለሃል .. 🤷‍♀️ አሁን ገባህ ስተትህ?! ..

ሁሉም ሰው እንዳተ አይነት ልብ 🤍 አደለም ያለው ዋጋህ ከሚገባቸው ሰዎች እና እራስህን መሆን ምትችልበት ስፍራ ላይ ብቻ  ሁን ወንድሜ

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
       ♡     ⎙ㅤ    ⌲         ✉️   
      ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

✅ሁሌም ማመስገን ልማዳችን መሆን አለበት

   ዝነኝነት ማለት በሰዎች መወደድና መደነቅ ነው፤ ደስተኝነት ማለት ግን ራስን መውደድና ማድነቅ ነው። ሁሌም በተሰጠን ነገር ፈጣሪን እያመሰገነንን ራሳችንን የምንወድ ከሆነ ብዙ ነገር ይጨመርልናል።

ሁልጊዜም ስናመሰገን የሆነ ነገር እንዳለን እናምናለን፤ እንዳለን ስናምን ብዙ ይጨምርልናል ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ላለው ይጨመርለታል ከሌለው ላይ ደግሞ ያለውም ይወሰድበታል ይላል።


መልካም ቀን ወንድሞች

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 11

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 11

    ✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ  ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ  ይጠብቁ ✨⭐️💫

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ለተሻለ ጥዋት መጀመሪያ
#ፈጣሪን_አናግሩ።❤️

ለተሻለ ምሽት፣ በመጨረሻ
#ከፈጣሪ_ጋር_አውሩ።🌟

ለተሻለ ህይወት፣ ቀኑን ሙሉ
#ከፈጣሪ_ጋር_ተነጋገሩ ..😘


#መልካም_ማለዳ

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

.


🫵🫵🫵


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

. 🧡🩷💚❤️🩵

ስለዚህ ፊልም ምን ታስባለክ ?

በድንብ አይተክ ከስር አስተያየትክን ፃፈው 😘

ፍቅር + ሰላም + አንድነት

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 10

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ላምባዲና

ሰላም አደራችሁ ?

የተባረከ ቀን ለሁላችን

❤️🙏🙏❤️

@ habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Follow Me (2015)
Volg mij (original title)

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #FollowMe 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Belgium
📝 Language: #Dutch
🌟 Score: 6.7/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 16min


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

.

🌶️ቢኒያም ከ አዲሱ ገበያ

ሴጋ መምታት በጣም ነው የምወድ

እንደኔ የሚወድ ካለር በኮሜት ፃፉልኝ ይለናል

አንተስ ?


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 9

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

🫵🏾🫵🏾🫵🏾🫵🏾

አንተ የትኛውን ቁጥር ነክ??

😈😈😈

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ቶፊቅ እባላለው
ከ ቦሌ አራቡሳ

እውነተኛ አፈቃራ ካላ ከስር በኮሚት ይፃፉልኝ ።

🩷🧡🩵

ይለናል

Bottom ነው የሚፈልገው


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

🗣 Troye Sivan
🎵 Heaven (Ft Betty Who)
💽Released: 17 October 2016
#TroyeSivan
#Music


. መልካም እሁድ ለሁላችን

❤️❤️❤️


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ማልቀስ በሚገባኝ  ቅጽበት ሳቅሁ ::

ከእዛ ጥንካሬን ተማርኩ 🦋



​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
       ♡     ⎙ㅤ    ⌲         ✉️   
     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

. አንዳንድ ሰዎችን በጣም እየወደድኳቸው እራኩዋቸው ምክንያቱም.... ልባቸው ከኔ መራቅን እንደሚፈልግ ስለተመለከትኩኝ...  እውነት ለመናገር በጣም ይናፍቁኛል... ነገር ግን በናፍቆቴ ላይ ክብሬን አስቀመጥኩት... ሁሌም ላገኛቸው እፈልጋለው... ነገር ግን ክብሬን ዝቅ ወደ ማደርግበት ቦታ ዳግም መሄድ ያደክማል.. እናም ለሚፈልጉት ለሚመኙት ለገዛ ፍቃዳቸው ተውኳቸው... ጊዜ ሁሉንም ይመልሰዋል።



. 🧡🩷❤️

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 11

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

እንተዋወቃለን! '
__
በዓመታት ሽበት የተዋጠን ወጣትነት ለመግለጥ ጥቂት ጠብታ ፍቅር በቂ ነው፡፡ ከስብርባሪ ውዳቂዎቹ ደቃቃነት የተነሳ ሊጠገን የማይችል ልብ ያለ ይመስለናል፡፡ ጥቂት የፍቅር ዘይት ፍሳሽ ግን የማይጠገው ቁስል የለም፡፡

ጀምበር በሰዎች ጎጆ ውስጥ ያለውን ታላቅ መከራ አታባርረውም፡፡ በጥቂት ፍቅር የምትደረግ የእጅ መዘርጋት ግን ሽንቁር ትደፍናለች፡፡ ከመኖር ተሰላችቶ የመረረውን ባለእምባ ፤ ጥቂት ፍቅር ጠብታ ከሞት
ባሕር ልትመልሰው አቅም አላት፡፡

ሰዎች ብዙ አይደለም፡፡ የሚያስፈልገው ጥቂት ፍቅር ነው፡፡ እንደ ሥጋ ህመማችን ብዛት ፤ ለመንፈሳችን ስብራት የሚያስፈልገን መድሐኒት ልዩ ልዩ አይደለም፡፡ ይልቁንም ለየግል በሽታችን አንድ የጋራ መድሐኒት
አለን - ፍቅር የተባለ፡፡ በብዙ ለምን እንደክማለን? . .

ገንዘባችንንስ ለባለመድሐኒቶች ለምን እንጨርሳለን? . . ወደልቤና ወደ ልብህ ብንመለከት ልንሰጣጥ የምንችለው ጥቂት ፍቅር አለን፡፡

የእኔ ፍቅር ያንተን አደፍ ታነጻለች፡፡ ያንተ ፍቅር የእኔን ጉድፍ ትገድፋለች፡፡ በፍቅር ዳሰሳ የማናበራው የጨለመ ልቡና አይኖርም፡፡ ወደ ልባችን ብንመለከት ዘወትር ዓለምን ሊቀይራት የሚችል መድሐኒት እንደያዝን እንረዳለን፡፡

ከመድሐኒትህ ብታቀምሰኝ እኔ ውስጥ ያለውን ክፋት አጥምደህ ለመያዝ የሚስተካከልህ አይኖርም፡፡ ከመድሐኒቴ ተካፋይ ባደርግህ መልካምነትህን ገንዘቤ አደርጋታለሁ፡፡ አንድ ሰው ሳለን ክፋት እንዳይለያየን በጥቂት ፍቅር እንጠጋጋለን፡፡

ፍቅርህን አብረኸኝ አንጸባርቃት፡፡ እንግዳ አይደለሁም፡፡ እንዳላወቀ ሰው ከቶ እንዳልተገናኘ ጀርባህን አትስጠኝ፡፡ እረሳኸው እንጂ ሰው በመሆን ግዛት እንተዋወቃለን፡፡

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

LGBTQIA+ ስለሆንን የሌላን ሰው ማንነት ለሌሎች መንገር አለብን ማለት አይደለም::

ሰዎች በፍቅር ግንኙነት ይሁን የቅርብ ጓደኝነት ወይም በሌላ አምነው ፎቶ ሲልኩልን ራሳችን መጋለጥ ስለማንፈልግ የምናደርገውን ጥንቃቄ ሁሉ ለእነዛ ሰዎች ማድረግ አለብን::

በግጭት ወይም አለመስማማት ምክንያት "ፎቶን እለቃለሁ" እያሉ ማስፈራራት አልፎም
ፎቶን ለተለያዩ ግፆች መስጠት የክፋት ሁሉ ጥግ ነው::

እባካችሁ ራሳችን ላይ ሊሆን የማንፈልገውን ለቀናት ንዴት እና ግጭት ምክንያት የማይሆን
ነገር አናድርግ:: እኛ መተባበር እና መረዳዳት ካልቻልን ከሌሎች አንጠብቅ::

አሁንም የብዙ ወንዶች ፎቶዎች "ጌ" እየተባሉ በተለያየ ጊዜ ዝም ብለው ይለቀቃሉ። ሪፖርት አድርጉ:: የሰዎችን ማንነት ያለፈቃዳቸው አትናገሩ::

© Eden Samuel

#መልካም_የኩራት_ወር_ለኛ
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 10

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 10

    ✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ  ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ  ይጠብቁ ✨⭐️💫

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ቢሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን . . .

ቢሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን ሌላ መንገድ አለ! ሌላ ሕይወት አለ! ሌላ አቅጣጫ አለ! ሌላ አማራጭ አለ!

•  እውነት ነው፣ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበር . . . የመማሩን እድል ካላገኘሁ ግን ሕይወትን ውብ የሚያደርጉ ሌሎች ብዙ አማራጮች አሉ፡፡

•  እውነት ነው፣ ፍቅረኛ ቢኖረኝ ኖሮ ጥሩ ነበር . . . ትክክለኛ ፍቅረኛ ካላገኘሁ ግን ትክክለኛ ሕይወት የምመራበት ብዙ እድሎች አሉኝ፡፡

•  እውነት ነው፣ ትዳሬ በሰላም ቀጥሎ ቢሆንና ባይፈርስ ጥሩ ነበር . . . አንዴ ከሆነና ሁኔታውን በፍጹም ማደስ ካልቻልኩ ግን የተዝረከረከውን ሕይወቴን አፋፍሼ፣ ሰብስቤና እንደገና አደራጅቼ በአዲስ መልኩ ሕይወት ይቀጥላል፡፡

•  እውነት ነው፣ የምወደው ስራ ቢኖረኝ ኖሮ ጥሩ ነበር . . . ሁኔታው ያንን ለማግኘት ካልፈቀደልኝ ግን ባለኝና ካለሁበት በመነሳት የማድግበትን መንገድ የመፈለግ መነሳሳቱ አለኝ፡፡ 

በአጭሩ፣ ሕይወት እኔ እንደምፈልጋት ብትሆን ጥሩ ነበር፣ ካልሆነ ግን ለምን አልሆነም ብዬ ደብቶኝ አልውልም፡፡ ቀና እላለሁ! ብርቱ ሰው ለመሆን እወስናለሁ! ስብር አልልም! አልደካክምም!

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Follow Me (2015)
Volg mij (original title)

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #FollowMe 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Belgium
📝 Language: #Dutch
🌟 Score: 6.7/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 16min

✨ Storyline: Jasper (20), on the edge of adulthood , wanders around lost in the Port of Ghent. Fragments of a phone call betray a loss.

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 9

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 9

    ✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ  ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ  ይጠብቁ ✨⭐️💫

@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

🗣 Troye Sivan
🎵 Wild
💽Released: 3 Sept 2015
#TroyeSivan
#Music

❤️መልካም ሰኞ ❤️

@habeshagay

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ቶፊቅ እባላለው
ከ ቦሌ አራቡሳ

እውነተኛ አፈቃራ ካላ ከስር በኮሚት ይፃፉልኝ ።

🩷🧡🩵

ይለናል

Bottom ነው የሚፈልገው


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Dare (2005) #ShortMovie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #Dare 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 6.9/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 16min

✨ ምንድነው ፌልሙን አይቶ ላሽ ማለት አይቻልም

ከስር ኮሜት ወይም

👍. 👎

@habeshagay1

Читать полностью…
Subscribe to a channel