"እስከመቼ ትወደኛለህ?"
"እስካሁን።"
"ነገስ?"
"ነገ ጠይቀኝ።"
አኮረፈኝ።
" ስንደርስበት ነገም አሁን ነው።" አቀፋኩት
"ፍቅር ለነገ የሚሰጡት ለነገ ቃል የሚገቡለት ከነዓን ይመስልካል?"
እንደልጅ ጭንቅላቱን አወዛወዘ።
"ፍቅር ለነገ የሚምሉት ለነገ የሚቀጥሩት አይደለም አሁን የሚስጡት ነው።"
አቅፎ አንገቱ ስር ከተተዉ።
አንሾካሾከ "አሁን ወደሀለሁ"
እኔም አሁን እወድሀለው!!!
ፍቅር ብቻ.........!!!
❤️❤️❤️
@habeshagay1
Opening Night (2023) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #OpeningNight 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.0/10
🎭 Genre: Drama, Romance
🎬 14min
@habeshagay1
ሰላም ዋላችሁ እያልኩ ነው።
ከተመቸክ ❤️ ካልወድከው 👎 ቡለክ ፃፈ
ከምር አልቀየምክም
😘😘😘
@habeshagay1
ሺህ ቃል ብደረድር
ቁምነገር አይረግጥም
እንደ ዝሆን ብጮህ
ስሜቴን አይገልጥም
ላስተባብል ብጥር
ከሀሜት አላመልጥም
እልፍ ሀሳቦች ኖሯት
ማለቱ ቸግሯት ፤ ነፍስ ስትገታ
ለሰማው ግጥም ነው
አንዳንዱን ዝምታ
ምክንያት ጠፍቶን እንጂ
የምናስረዳበት ፤ ለማይሞቃት ዓለም
አብዛኛው ዝምታ ፤ ቃል ማጣት አይደለም
❴ፍቅር ብቻ❵
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 4
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 4
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ነገ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
✨✨✨በናናናታችሁ እስኪ አውሮፓ ውስጥ የምትኑሩ ካላችሁ ከስር በኮመንት ያላችሁበትን አገር ፃፎት💫💫💫 ✨✨✨
@habeshagay1
Just Ask Him (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #JustAskHim 👨🏼🤝👨🏻
በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን
ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።
👍 ❤️ 👎
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
🗣 ቴድሮስ ታደሰ
🎶ማለዳ ፀሀይ ስትወጣ🎶
ሰላም አደራችሁ ?
መልካም ቀን ለሁላችን ❤️
@habeshagsy1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ነገ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
አናትነትን ገላጭ ቆንጆ ምስል ❤️❤️❤️
ሕንዶች ስለ እናትነት ሲቀኙ "ፈጣሪ በሁሉም ፍጡር ፊት ሊገኝ ስለማይችል እናትን ፈጠረ።" እናቶች የፈጣሪያችን ተምሳሌቶች ናቸው። ወደዚ አለም በእናቶችችን በኩል መተናልና።
መልካም የእናቶች ቀን ለእናቶቻችን😍
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣6⃣5⃣
ሁሉም ነገር ቆንጆ እና ረጅም ጊዜ የሚቆይ ነገር መሆን የለበትም::
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ትክክልና ስህተት የሆነውን ሊያሳዩህ፣ ማን መሆን እንደምትችል ሊያሳዩህ
እራስህን እንድትወድ ለማስተማር፣ ለጥቂት ጊዜ ጥሩ
ስሜት እንዲሰማህ ለማድረግ ወይም አብሩህ የሚሄድ
ሰው ለመሆን ወደ ህይወትህ ይመጣሉ።
በሄዱ ብዙ አትከፋ ሁሉም ሰው ለዘላለም የሚቆይ አይደለም፣ እና አሁንም መቀጠል እና በህይወታችን
በነበሩ ሰዓት ለሰጡን ነገር ማመስገን አለብን..
መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
Opening Night (2023) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #OpeningNight 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.0/10
🎭 Genre: Drama, Romance
🎬 14min
✨ Storyline: A high school teenager navigates the final minutes before his first stage performance, which includes experiencing his first kiss - unfortunately, in front of a live audience. Despite his rising anxiety, he finds comfort in a fellow classmate as they share a romantic moment.
@habeshagay1
#የማለዳ_ማስታወሻ #2⃣6⃣4⃣
ችግር የለውም .. ደህና ትሆናለህ።
ምናልባት አሁን ላይሆን ይችላል ግን አንድ
ቀን ታደርጋለህ። በራስህ ላይ ያን ያህል
ከባድ አትሁን። የቻልከውን እያደረግክ ነው።
ምናልባት በጣም የመጨናነቅ እና የድካም ስሜት ሊሰማህ ይችላል። ምናልባት በቂ ስለነበር ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ መተው ሊያቅትህ ይችላል.
አንተ ግን ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ነህ።
አምናለሁ 🤍
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 4
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 4
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
እንቅልፍ የማጣት ችግር ካለባችሁ . . .
አንዳንድ ሰዎች በትንሽ ሰበብ ምክንያት ማታ ሲገላበጡ ያመሻሉ አንዳንዴም ቁልጭ ብለው ሊያድሩ ይችላሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ከተኙ በኋላ ሌሊት ነቅተው ማሰላሰል ይጀምራሉ፡፡ በሰዎች ሁኔታ፣ በሚሰሙት ነገር፣ በሚጎበኟቸው የመገነኛ ብዙሃን መስኮች አማካኝነት በቀላሉ የሚረበሹና እንቅል መተኛት የሚያስቸግራቸው ሰዎች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡
በእንደዚህ አይነት ሁኔታ የምትቸገሩ ከሆነ ብቻችሁን አይደላችሁም፡፡ ይህንን ሁኔታ ለመቀነስ ወይም ለማስቆም ማድረግ ከሚገባች ነገር ይልቅ ማድረግ የሌለባችሁን ማወቅ ነው የሚያስፈልጋችሁ፡፡ ወደ አመሸሹ ላይ (ከ11 ሰዓት እና ከ12 ሰዓት ጀምሮ) አንዳንድ ማድረግ የሌለባችሁን ነገሮች መለማመድ ትችላላች፡፡
1. የስሜት ውጥረት ከሚሰጣች ሰው ጋር ያላችሁን ንግግር ለነገ ጠዋት አስተላልፉት፡፡
2. የስሜት መወዛገብ የሚሰጣችሁን ሃሳብና የውሳኔ ሂደት ለነገ ጠዋት አስተላልፉት፡፡
3. ለስሜት መናጋት ምክንያት ሊሆኑ አጨናናቂ ዜናዎችን፣ ማሕበራዊ ገጾችን፣ የሰዎችን ኮሜንቶችና የመሳሰሉትን ሁኔታዎች ለነገ ጠዋት አስተላልፏቸው፡፡
ከላይ የተጠቀሱትን ሶስት ነጥቦች ይዞ በመንደርደር ማታ እንቅልፍ እንዳትተኙ የሚያደርጓችሁ ሌሎች ልምምዶች ካሉ አንድ በአንድ እየለቀማችሁ በመስራት የሰላም እንቅልፋችሁን አስመልሱ፡፡
በቂ እንቅልፍ ለስሜታችሁ፣ ለስነ-ልቦናችሁ፣ ለማሕበራዊ ግንኑነታችሁም ሆነ ለአካል ጤንነታችሁ እጅግ ወሳኝ ስለሆነ ዛሬ ነገ ሳትሉ ሁኔታውን ለማስተካከል ሞክሩ፡፡
ፈጣሪ የሰላም እንቅልፍ ይስጣችሁ!
@habeshagay1
Just Ask Him (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #JustAskHim 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 5.4/10
🎭 Genre: Short, Comedy, Drama, Romance
🎬 14min
✨ Storyline: This LGBT short tells the story of a sweet, but shy and insecure newly out high school student gathering the courage to ask his soccer jock crush to a dance.
@habeshagay1
ለ አንድ ሳምንት ከ አፋር ወደ አ/አ ልመጣ ነው የሜያሳድረኝ እያለ ነው። የሚያሳ ድረው ካለ ከስር በኮመንት አሳውቁት እባካችሁ
🩵💚🩷💛🧡❤️
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
"እውነተኛ ወዳጅ"
አለኝ የምናፍቀው ሰው አዎ ይናፍቀኛል የኔ የምለው ሰው አካለ እርሱ አምሳለ እኔ የሆነ ሰው እርፍ የማበት ወዳጅ የሆነ ወዳጅ ያለብኝን የህይወት ግሳንግስ እየዘበዘብኩ ደክሜ የማደክመው ሳይሆን ድካሜን ሁሉ ለመዘንጋት በርሬ ሄጄ ከትከሻው የምውልበት። ምነው? ምን ሆንክ? እንዲህ ባትሆን? እንዲህ ብታደርግ? ለምን እንደዚህ አደረክ? እያለ በሃሳብ ወደኃላ እና ወደ ፊት የማያንከራተኝ ሰው የሆነ ወዳጅ ትናንቴንም ነገዬንም ለህይወቴ አሴልፎ የሚተውልኝ። ብቻ ዛሬን ያሚያሳርፈኝ።
አሁን እሱ ብቻ እንደሚያስፈልገኝ ተረድቶ እቅፉ ውስጥ የሚከተኝ ቢያሻኝ ባለቅስ; አልያም ፀጥ ብል ወይ ደሞ ትንፋሽ ብቻ ባወጣ ባለማውራት የምገልፀውን ድካሜን በዝምታ እቅፍ ውስጥ የሚያሳርፍልኝ አዎን እሱን ሰው እናፍቃለሁ። ሃጥያቴን የማይከተል ከህይወቴ ላይ የወዳደቁ ደንቃፋ ቅንጣቶችን እየሰበሰበ የራሱን ስሜትና ሃሳብ የማይሰራብኝ በመዛሌ ብርታቱን የማያነቃቃብኝ በሳሳው ጎኔ በኩል ገብቶ የማይቆረቁረኝ ሁሉንም ነገር ለራሴ ትቶልኝ ከሱ የሚያሻኝን ብቻ የሚቸረኝ ሰው ሆኖ ከመፈጠሩ በላይ ሰው መሆንን በራሱ ላይ የፈጠረ ብርቱ ወዳጅ እራሱን ሆኖ ተገኝቶ እኔን ሆኜ እንድገኝ የሚፈቅድልኝ እንዲህ አይነት ወዳጅ እናፍቃለው!
አይኔ ስር የተኳሉ ደማቅ እንባዎች አሉ ተለቅሰው ቢፈሱ የሚያነፁኝ ልቤ ውስጥ ሃያል እውነት አለ ካቅም በላይ ተኑሮ ብርቱነትና ስሜት አልባነትንም በህይወት መንገዴ ላይ የቸነከረ አእምሮዬ ውስጥ ግን ናፍቆት አለ ይሄንን ሁሉ ያልኩትን አይነት ሰው የሆነ የማርፍበት ጓደኛ እውነተኛ ወዳጅ ናፍቆት አለብኝ ልቤ ላይ!!! እውነቱን ናፍቀከኛል
🧡🩷💛💚🩵
@habeshagay1