📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
Love, Victor S02
E01 - E10
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
👇👇👇🎁🎁🎁
አንዳንዴ መሰማት ብቻ ነው የምንፈልገው።
ካለምንም ክስ ፣
ካለምንም ግሰፃ፣
ካለምንም ወቀሳ ፣
ካለምንም ምክር ፣
ጆሮ ብቻ ነው የምንፈልገው
አውቀዋለሁ ያለሁበትን ሁኔታ ፣
ያለሁበት ነገር ገብቶኛል ፣
ጣጣውን እረዳለሁ ፣
በሂደት ሳላስበው ነው እዚህ ሁኔታ ውስጥ የገባሁት
ያለሁበት ነገር አያኮራም ።ከድካም ለመውጣት መንገድ እየፈለግኩ ነው ፤
ዝም ብላቹ ሳትፈርዱብኝ ፣ ሳትታበዩ ፣ ሳትራቀቁ ፣ ሳትሰለቹ ፣ "ገምቼ ነበር" ፣ "ብዬ ነበር" ሳትሉ ዝም ብላቹ ስሙኝ
መሰማት እገዛ ነው። አንገት እየነቀነቁ፣ ቀልብ ሰጥተው ። ገብቶኛል ፣አሃ ፣ይገርማል ፣ ያሳዝናል አይነት ፊት እያሳዩ መሰማት ያግዛል ፣ ይረዳል፣ ያድናልም ።
እየተሰማማን🙏
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
😳 УЙДА ЯШИРИНГАН СИР: БУ НАРСА СИЗГА ЎЛИМНИ ЖАЛБ ҚИЛАДИ
Ҳар иккинчи уйда бу нарса бекиниб олган лекин 97% одамлар одатда уларни эътиборсиз қолдирадилар. Бу нарсани зудлик билан йўқотиш керак...👇
Батафъсил ўқиш...
Фарзандингиз қотилига айланиб қолманг❗️
Ибн Сино тавциясига кўра,минг хил касалликка даво ҳисобланган исириқдан қуйидаги ҳолатда асло фойдаланманг,акс ҳолда фарзандингиз қотилига айланиб қолишингиз мумкин…🥺
Бу ҳақда батафсил👇👇
✅ ЯНГИ ҚУРИЛАЁТГАН УЙЛАРДАН УЙ ҚИДИРЯПСИЗМИ?
⚡️ 2023-2024-йилда қурилаётган уйлар ва уларнинг нархлари
⚡️12 ойдан 120 ойгача муддатли тўлов
⚡️Буларнинг барчаси @YangiBinolar телеграм каналимизда
በአለማችን ከ120,000 በላይ የሩዝ ዝርያ አለ። በአብዛኛው ቡኒው እና ነጩ በስፋት ቢታወቁም ወይነጠጅ ፥ ጥቁርና ቀይ የሩዝ አይነቶችም አሉ።
#now_u_know
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
#የማለዳ_ማስታወሻ # 1⃣9⃣0⃣
#ከሰዎችች_ጋር_ስትኖሩ . . .
🌈ራሳችሁን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነጻጸርና መፎካከር ደስታችሁን የሰረቀባችሁ ቀንደኛው ሌባ እንደሆነ አትዘንጉ፡፡
🌈 ሰዎች እውነቱን ስለነገሯችሁ የምትቀጧቸው ከሆነ ውሸትን እንደምታስተምሯቸው አትጠራጠሩ፡፡
🌈ሰዎች እንዲሁ የሚያጠቋችሁ እናንተን ስለተቃወሟችሁ ሳይሆን ራስ-ወዳድነት ስለተጠናወታቸው መሆኑን አስታውሱ፡፡
🌈ለደረሰባችሁ ቁስል ተጠያቂ እንዳልሆናችሁ ብታስቡም ለፈውሳችሁ ግን ሙሉ ለሙሉ ተጠያቂ መሆናችሁን አትርሱ፡፡
🌈 ዛሬ እናንተ ጋር መጥተው ሌላውን ካሙላችሁ፣ ነገ ሌላ ሰው ጋር ሄደው እናንተን እንደሚያሙላችሁ እርግጠኛ ሁኑ፡፡
መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
ልቤ ላይ ጨክኜ፣ ላውጣበት ወይ እስር፣
ወይስ ልቆንጥጠው፣ ገብቼ ጭኑ ስር፣
ዝም ብሎ ያፈቅራል፣ በቀን ዘጠኝ አስር።🤪🤪🤪🥰🥰
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
ሮማን ልጦ ለመብላት አሪፍና ቀላል ዘዴ 🔪
#now_u_know
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
Love, Victor S01
E09 & E10
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜⚜
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
👇👇👇🎁🎁🎁
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈
ሠላም እንዴት አመሻችሁ ወንድሞች
🌈🌈🌈
አንዴት ሠነበታችሁ? ቅዝቃዜው እንዴት ይዟችኋል??(አትፍዘዙ..ግሩፑን ተጠቀሙና አንድ ቋሚ አሟቂ ፈልጉ እንጂ....😂😂😂😎😎)
ልንላችሁ ወደአሰብኘው ነገር ስናልፍ ግን.....
💠በመጀመሪያ
ከባለፈው ወር ጀምሮ ከአቅማችን በላይ ሆነው በገጠሙን አንዳንድ አክሎች ምክንያት አዘቦታዊ የሆኑትንና የምትወዱዋቸውን ፖስቶች አቋርጠን በመቆየታችን ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏🙏🙏 (አፉ በሉን😘)
💠 ሁለተኛ
የተለመዱትን ፖስቶች በተቻለ መጠን ሳይስተጓጎሉና ሳይቆራረጡ ወደናንተ የምናደርስ መሆኑን መግለፅም እንፈልጋለን።
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
በጠፋንበት ጊዜ በአቅማችሁ ግሩፑ ላይ ተሳትፎአችሁን ያልነፈጋችሁን እናንተን ተሳታፊዎቻችንን ከልብ እናመሠግናለን😍😍😍አሁንም ተሳትፎአችሁን አትንፈጉን ማለት አንወዳለን። በመፃፍና በመሳተፍ የሌላችሁም አንረዳችኋለን። react በማድረግ ግን ተሳትፎን ማሳየት ይቻላልና አድርጉ።
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
በአዲሱ ወር በአዲስ ጉልበት አዘቦታዊ ልጥፎቻችንን እንጀምራለን። አስከዛው ግን ጀምረን ያቋረጥንባችሁን Love Victor የተሠኘውን ተከታታይ ፊልም አጠቃለንጰየምንፖስት ይሆናል። የቅዳሜውም "ታላቅ ፊልም" በሰአቱ እናንተ ጋር ይደርሳል።
📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀📀
ቢሰራ ቢጨመር ቢደረግ የምትሉትም በ DM አሳውቁን።
መልካም ምሽት!!!
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
🍌 Бозордаги заҳар❗️
Банан сотиб олаётганда эҳтиёт бўлинг! Ушбу стикерлар нимани англатишини биласизми?
Сиз ҳаётингиз давомида бананлардаги бу стикерларни аниқ кўргансиз. Лекин улар нимани англатишини ҳеч ўйлаб кўрганмисиз?
Ўзининг соғлиғини ўйлаган ҳар бир инсон буни билиши керак😳
✅ ЯНГИ ҚУРИЛАЁТГАН УЙЛАРДАН УЙ ҚИДИРЯПСИЗМИ?
⚡️ 2023-2024-йилда қурилаётган уйлар ва уларнинг нархлари
⚡️12 ойдан 120 ойгача муддатли тўлов
⚡️Буларнинг барчаси @YangiBinolar телеграм каналимизда
Акушер Гинеколок болани сақлаб қолгани учун умрбод қамоқ жазосига ҳукм қилинди 😓
Ҳомиладорлик патологияси билан чақалоқни дунёга келтирган япониялик шифокор чақалоқни сақлаб қолгани учун енг қаттиқ жазо олди. Суд ишни жуда узоқ вақт кўриб чиқди, лекин шифокорни бир сабабга кўра айбдор деб топди...
Батафсил ўқинг 👇🏻
ምን ሰርቼ እንደደከመኝ
ለማን ሰጥቼው ልቤ እንደተሰበረ
ምን ግዜ ኖሬ ትዝታ እንደተረፈኝ
..............አላቅም
ብቻ ግን ይደክመኛል
ብቻ ግን አዝናለው
ብቻ ግን እቆዝማለው።
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
ይሕ የምታዩት በድርቅ ምክንያት ውሃ ባለማግኘቱ የተሰነጣጠቀ የእሩዝ እርሻ ነው..😱😱😱🙆♂
#now_u_know
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
#የማለዳ_ማስታወሻ # 1⃣8⃣9⃣
#መማርን_አታቁሙ!
ሁል ጊዜ ትክክል እንደሆናችሁ የምታስቡ ከሆነ ከሕይወት የምትማሩት አንድም ትምህርት እንደማይኖር አትዘንጉ፡፡ መማር ስታቆሙ ደግሞ ማደግ ታቆማላችሁ፡፡
ለመማር ማድረግ ያለባችሁ. . .
🌟 የተግባራችሁ ውጤት የሚነግራችሁን አስተውሉ፣
🌟ሰዎች የሚነግሯችሁን ነገር አድምጡ፣
🌟አንብቡ፣
🌟 የሰዎችን የሕይወት ተሞክሮ አጢኑ፣
🌟በየጊዜው ከተለመደው ስፍራ ዘወር በማለት የማሰላሰያ ጊዜ ይኑራችሁ፡፡
🌟ከፈጣን ሃሳብ ሰጪነት ቆጠብ በሉ፣
🌟ክርክርን አታብዙ.....
መልካም ቀን
ውብኛ ዋሉ
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
አንተን ካፈቀርኩህ
እልፍ አእላፍ ግዜ፣ ትዝታህ ተሻለ
ርቀህ ሄደህ እንኳን፣
ረስተኸኝ እንኳን፣
ጥሎኝ ግን አልሄደም፣ ዛሬም አብሮኝ አለ።
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0