habeshagay1 | Adults only

Telegram-канал habeshagay1 - ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

1099

Subscribe to a channel

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Yes❌ Ore. No ✅


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

If I'm Good (2021) #ShortMovie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #IfImGood 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: Without English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.6/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 22min

✨ Storyline: A widower explores his attraction to a younger man as he struggles to cope with the recent loss of his husband.

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

እንደምን አደራችሁ ?

መልካም ቅዳሜ እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኝለው ። ❤️💚🩷💛🧡🩵


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ህይወት ሁልጊዜም እንዳሰቧት አይደለችም።የዋሁን ጨካኝ፣አረመኔውን የዋህ፣ጨዋውን ሱሰኛ፣ሱሰኛውን አገልጋይ፣ደሃውን ሀብታም፣ሀብታሙን ደሃ.......

በህይወታችን የሚያጋጥሙን ነገሮች ወይ ያቀኑናል ወይ ያጎብጡናል።መጎበጥ ይቃናል መሰበር ነው ክፉ

አንዳንድ ሰው በድብርት ውስጥ ሲኖር የተለያየ ባህሪ የሚያሳይበት ግራ የሚጋባበት በነገሮች ምስቅልቅሉ የሚወጣበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ የሚገባበት ራሱን ለመርሳት ቢችል ለማጥፋት የሚወስዳቸው  ከመድሃኒት እስከ አደንዛዥ ዕፅ ይኖራሉ።

ነገር ግን በባህሪ ደረጃ ስንመጣ ይህ ሰው ሰውን አክባሪ ከሁሉም ጋር ተስማምቶ የሚኖር ለእውነት ሟች ሰውን አስቀይሞ  ከሆነም ከልክ በላይ የሚፀፀት ይቅርታቸውን እስከሚያገኝ በተደጋጋሚ ይቅርታ የሚጠይቅ ይቅርታቸውንም አግኝቶም ስላስቀየማቸው የሚያዝን  የሚጨነቅ ደጋግሞ ይቅርታ የሚጠይቅ የኢጎ ነገር የማያሳስበው ልበ ቀና ነው።

በማስመሰል ፈገግታ ስለሚታጀብ ሁሌም ደስተኛ ሆኖ ስለምናየው የሆነ ቀን "እከሌ እኮ እራሱን አጠፋ"ሲባል ስንሰማ "ወይኔ ምን ሆኖ ደስተኛ ነበር እኮ እንዲህ የሚያረግ አይመስልም"የሚል አስተያየቶችን ከሚያውቁት/ቋት ሰዎች እንሰማለን።

ያ ሰው ግን ለሌሎች የማይተነፍሰው፣መፍትሄ የሌለው የመሰለው፣ ሰው አይረዳኝም ብሎ የሚያስበው፣ውስጡን ተስፋ ያስቆረጠው፣ለብቻው የሚብሰለሰልበት ጉዳይ እራሱ ጋር አለ።ለሰው የማያወራው ቀን በጨመረ ቁጥር ወደ ሞት የሚወስደው የደረሰበት ያደረሱበት የራሱ ታሪክ አለው።የድብርት(depression)አንዱ አካል ይሄ ነው።

አንዳንዱ በህይወቱ በደረሱበት መጥፎ አጋጣሚዎች ሌላው ደሞ ከሰዎች በሚወጡ መርዛማ ቃላት ይሰበራል።

ለሌሎች ሰዎች የደስታቸው ምንጭ መሆን ቢያቅተን እንኳን ለህመማቸው መነሻ አንሁን

@habeshagay1
             

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት

✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2


@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
👇🏽👇🏽👇🏽

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Scraps (2024) #Short Movie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #Scraps 👨🏼‍🤝‍👨🏻

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
📝ደራሲ:- እውነተኛ ታሪክ
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖የክፍል ብዛት:- 35

    ✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ  በዚ ሳምንት ዕረቡ ይጠብቁ ✨⭐️💫

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ይቅርታ !

ከይቅርታ ሁሉ ከባዱ ይቅርታ ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ነው ከዚህ በፊት ያጠፋናቸው ጥፉቶች ራሳችንን እንድንወቅሰው ያደርጉናል እኔኮ በድያለው ያሰብኩትን ትቼ ያላሰብኩ ቦታ ላይ ተገኝቻለው ብለን ራሳችንን እንወቅሳለን !

አዎ ከዚህ በፊት ብዙ ጥፋቶችን አጥፍተናል ነገር ግን አሁን ዛሬ አዲስ ቀን ነው ባለማወቅ የሰራነው ነገር ሁሉ ትላንትናችንን አሳጥቶናል ዛሬያችንን ግን ድጋሚ እንዲቀማን አድርገን ሌላ ጥፋት አንጨምር ለትላንት ሁሉ ዛሬን ይቅር እንበል ! እና እራሴን ይቅርታ ብያለው ፍቅር ፍቅርን ይቅር ብሎታል እናንተስ?

መልካም ምሽት ተመኘን 🙏



@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ምን ያክል ተመችቶአል ከ 1 እሰከ 10 ስንት ትሰጠዋለክ ?


👇 ከስር የሰጣችሁትን ውጤት ፃፉት፣


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Scarface(2018) #ShortMovie
Original title: Scarface

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #Scarface 👨🏼‍🤝‍👨🏻

በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን

ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።

👍 ❤️ 👎

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

❤️. 👎. 🔥.


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

❤️. 🔥. 👎.



@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
📝ደራሲ:- እውነተኛ ታሪክ
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖የክፍል ብዛት:- 35

✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ በዚ ሳምንት እንድንለቀው የምትፈልጉ ላይክ በማድረግ አሳውቁን ✨⭐️💫

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ውሸታም አይደለሁም!

እውነቴን ነው ትቼ ነበር ሁሉን ነገር...ፍቅርን ረግሜ ብቸኝነትን አፍቅሬ ነበር...ከዛ ግን እሱ መጣ!

ከተመመሳሳይ ጾታ ጋር ላልቀራረብ ምዬ በብቸኝነት መንገድ እየሄድኩ ነበር...ከዛ እሱ መጣ!

ሁሉም ወንዶች ብልጣብልጥነት የሚያጠቃቸው ራሳቸውን ብቻ የሚያስቀድሙ፤ምቾታቸውን የሚከተሉ ፍቅር የማይገባቸው ሞኝ ፍጥረቶች ናቸው ብዬ ደምድሜ ነበር...ከዛ ግን እሱ መጣ!

እሱ መጣና ውሸታም አደረገኝ...
ሁሉንም እንደ አዲስ ጀመርኩ...መሀላዬን ሻርኩት...ከሱ ጋር አብሬ መሄድ ጀመርኩ...ከወንዶችም አስተዋይ ፤ የዋህ ፍጥረት አለ ብዬ ደመደምኩ።

**ሐሳቤን ቀየርኩ እንጂ አልዋሸሁም።
ውሸታም አይደለሁም!**


@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

The Night Train (2020) #ShortMovie
Original title: Nattåget

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #TheNightTrain 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Sweden, France
📝 Language: #Swedish #French #English
🌟 Score: 7.2/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 15min

✨ Storyline: Oskar is on the night train, heading home after an interview in Stockholm. With a long night ahead of him, he makes eye contact with Ahmad. For the first time he meets the gaze of someone who feels the same desire as he does.

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

If I'm Good (2021) #ShortMovie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #IfImGood 👨🏼‍🤝‍👨🏻

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ለዛሬ የቅዳሜ ምሽት የመረጥነው ምርጥ ፊልም ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ

🩵💚💛🧡🩷❤️


@habeshagay

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

​​ አስታውስ ነበረ

በፍቅር ብቻ

አስታውስ ነበረ
የምጠብቀው ሰው ይመጣል ብዬ እዚህጋ መቆሜን፣
አስታውስ ነበረ
ዳግም እንዳገኘው ስለሱ ፀልዬ ቤተስኪያን መሳሜን፣
አስታውሰ ነበረ
አንድም ሳልዘነጋ ስሙን እና ስሜን፣

አሁን እኔ ማነኝ
እዚስጋ ለምን ቆምኩ ምንስ አደርጋለሁ?
ሲነጋ መጥቼ በፅልመት ሄዳለሁ፣

ሞቼ ነው ወይ ኖሬ
አካሌ በስብሶ ፈራርሶ ይሆንን?
እመነኝ አንተ ሰው አላውቅም ይሄንን፣

አዎ እኔ አላውቅም፣
ብቻ እልፍ አመታት ከዚህ ቦታ አልርቅም፣

አንተስ ምኑጋ ቆምክ?
አንዴ በክረምቱ ሰማዩ ሲጋረድ፣
ደግሞ በጋ መጥቶ ጭጋጉንስ ሲጠርግ፣
ታይ ይሆን እንዴ?
አንድ ቦታ ቆመህ
በብዙ አመታት በወራት አንዳንዴ?

አስታውስ ነበረ
ባህር መሻገሩን ፍቅር ከኔ ርቆ፣
ለዚህ ነው መቆሜ
ትመጣለህ እያልኩ ፀሃይ እንኳ አልፋ ደግሞ በጨረቃ፣

እና አሁን ታዲያ እኔን ተዘነጋኝ፣
በማስታወስ መሃል
በአመታት ጉዞ መርሳቱ ተጠጋኝ፣
በመሄድሽ ሳይሆን
እኔ በመኖሬ ማን ይሆን አመስጋኝ፣

መጥተሃል ይሉኛል የት ሄደህ ነበረ፣
መንደሩ ያለቅሳል
ሲለው ደግሞ እልል የማን ልጅ ተወልዶ የማን ተቀበረ፣

እኔ ምን አውቃለሁ በል አንተ ንገሪኝ፣
አስታውስ እንደሆን
ወዲህ ተጠግተህ ያለፈውን አውሪኝ፡፡


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት

✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2

⭐️⭐️⭐️በመፀሀፍ ላይ ያላችሁን አስተያየት ከስር ጻፋልን እና እንወያይበት !! 💫✨✨


@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት


✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:-  እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2

    ✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ  ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Scraps (2024) #Short Movie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #Scraps 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.3/10
🎭 Genre: Short, Romance
🎬 27min

✨ Storyline: In rural 2003 Montana, two closeted teen boys navigate unexpected love and harsh small-town judgment while selling handcrafted boards to a gang of Livingston skaters.

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
ሒዱ ንገሩ ፤ አዉሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም
         ተነስቷል!!
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠

መልካም የትንሣኤ በአል ለሁላችንም
ከምንወዳቸው ጋር

🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

፩, መሳደብ ይቻላል በመጠኑ
ለጨዋታ ያክል🥰

፪, መጀናጀን ይቻላል ከ 1በላይ አይፈቀድም😘🥰

፫, መዛዛግ ይቻላል ግን በመጠኑ😘🥰

፬,  ፖለቲካ አይፈቀድም😏

፭,  Link mlkek aychalm😡👎👎👎

፮, ሀይማኖት እና ዘረኝነት ማዉራት #አይፈቀድም🤔

🫵ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ....comment 👇

በወዳጅነታችን አብረን እንጓዝ

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ!

አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል!

ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር  በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም !  የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው!

መልካም ቀን ለሁላችን❤️

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

Sacrifice (2018) #ShortMovie

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #Sacrifice 👨🏼‍🤝‍👨🏻

✏️Sub: English
🌏 Country: Australia
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.3/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 17min

✨ Storyline: May we never forget that love in all of its forms is the greatest sacrifice of all.

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

መታመን ሞቷል



መታመን ሞቷል

             ቀበርኩት ብቻዬን

              ትናንትና ማታ
አፍስሼው እምባዬን

                 ልቤ እየሳሳለት

                 ሆዴ እየራራለት

ትናንት እሁድ ለታ
ሸኘሁት በማታ

አንተ ና ብለኸኝ
ጥለኸኝ ስትጠፋ

             የገላዬን ሙቀት
             ወደዛ ስትገፋ

              ቢከብደኝም እንኳ
              ጨከነና ልቤ

የመቃብር ወጉን
ስዬው በምናቤ

እምነትን ቀበርኩት
ሸኘሁት ባሳቤ



@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

ስስቅ ላየኝ

©..
ስስቅ ላየኝ ለተመለከተ
በህይወቱ የደላው ሁሌ የተደሰተ
ሀዘን ያልዳበሰው
ዕጦት ያልከሰሰው ያማረ የፈካ
በሰዎች ምልከታ እኔ ይኼ ነኝ በቃ
.
በሳቄ ምመዘን በጥርሴ ምለካ
እንዲው እንደ ዘበት በመጣው ምተካ
ትርጉም የለሽ ህይወት ለመግፋት የምጥር
ነፍሴ የተራበ የአለው ባይ ፍቅር
ለሰው የምሯሯጥ ለእራሴ ግን ባዶ
ከልቤ የማልስቅ ለቅሶን ዐይኔ ለምዶ
.
እዚህ እዛ ማታሪ ለሁሉም ከናፊ
ቀና ያሉ እንደው ጠዪ ተፀያፊ
ጎንበስ ቀና እያሉ መጓዙ አመመኝ
ሰው አይደለሁ እኔም እንደ ሰው ደከመኝ


💚🩵🩷❤️🧡💛

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

...ጆተኒ ስንጫወት ተዋወቅን። በቃ ዝምብሎ ወደደኝ። ጭራሽ አንድ ሰሞን ምንም ባለወቁት ምክኛት የዘዉተር ጋባዤ ሆኖ ቁጭ አለ። እንደዉ ቁጭ ብለዉ ሲቀዱት ቢዉሉ የማያልቅ ብር ይዞ በጠዋት ቤት ይመጣና ይጠራኛል። ቁርሳችንን ከሃሰን ቤት ድንች በብስኩት እንጀምርና። ምሳችንን አስፓልት ሄደን ጥብስ። ፑል እንደፈለግን እንጫወታለን የሚከፍለዉ እሱ።

ማሙዬ ደግነቱ ገዛኝ። ብሩን ዝም ብሎ ይበትናል። ምንም አያሳዝነዉ። ይሄ መዝናናት ታዲያ ለሁለት ሳምንት ተከታታይ ቆየ። ታዲያ አንድ ቀንም እንዲዉ እንተለመደዉ ከማሙዬ ጋር ቀኑን ሙሉ ፈታ ስንል ዉለን ሲመሽ ተለያየን እና ወደቤት ገባዉ።

ወደቤት ገብተን 30 ደቂቃ አልቆየንም ከዉጪ የሚያስደነግጥ ጩሀት ተሰማ። ተደናግጠን ምንድነዉ ምን ተቃጠለ ብለን ስኖጣ ማሙዬ ላንቃዉ እስኪቀደድ ይጮሃል። እናቱ ፥ አባቱ በጃንሆይ ግዜ የገዙትን ቀበቶ ወገቡ ላይ እያሳረፈች ፖሊስ ጥሩልኝ እያለች ትጮሃለች።

'ምን ሆነሽ? ምን አድርጎ ነዉ' ሲሏት ብር እየሰረቀኝ። እኔ ራሴ ክዉ። ለካ ሁለት ሳምንት ሙሉ የሚጋብዘኝ ከእናቱ በሚሰርቀዉ ብር
ነዉ። ለካ ብሩ የማያሳዝነዉ የራሱ ስላልነበረ ነዉ። በላቡ ስላላመጣዉ። ስላልለፋበት። እንዴት እንደመጣ ስላለወቀ። ያን ብር ማምጣት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ስላልገባዉ። የሱ ስላልነበረ ነዉ ለካ እንደዛ የሚበትነዉ።

እናት መደብደቡን በመሃል ገታ አደርጋ 'እሺ ብሩ የታል? ብላ ጠየከች ድምፁ እየተቆራረጠ 'ተዝናንበት' ከማን ጋር' እናት አሁንም ጠየቀች ነብሴ ልቶጣ...ማሙዬ አሁንም በሚቆራረጥ ድምፅ 'ከቶማስ ጋር' መዳኒያለም ድረስ ወደ ዋላ ዞር አልኩ። 01 ያለዉ አጎቴ ናፈቀኝ🏃🏃🏃😁😁😁🤪

@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

The Night Train (2020) #ShortMovie
Original title: Nattåget

👨🏼‍🤝‍👨🏻 #TheNightTrain 👨🏼‍🤝‍👨🏻

Plissss በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን

ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።

@habeshagay1

Читать полностью…

ለአበሻ ወንዶች ብቻ🇪🇹🇪🇷

አንብቡት 🥹🫶🏽

ሁለት ልጆች አንድ ቤት ውስጥ እየተጫወቱ አንዱም ሌላውን እደዚህ አለው። ብዙ ድምጽ ማሰማት አንችልም።

"ምክንያቱም አባቴ ተኝቶል ይነቃል"

ሌላው ተናገረ "በአባቴ መቃብር ላይ እንጫወት

እና ምናልባት ከእንቅልፉ ሊነቃ ይችላል"

❤>>>>


@habeshagay1
💔💔💔

Читать полностью…
Subscribe to a channel