Just Ask Him (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #JustAskHim 👨🏼🤝👨🏻
በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን
ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።
👍 ❤️ 👎
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
🗣 ቴድሮስ ታደሰ
🎶ማለዳ ፀሀይ ስትወጣ🎶
ሰላም አደራችሁ ?
መልካም ቀን ለሁላችን ❤️
@habeshagsy1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ነገ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
If I'm Good (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #IfImGood 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: Without English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.6/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 22min
✨ Storyline: A widower explores his attraction to a younger man as he struggles to cope with the recent loss of his husband.
@habeshagay1
እንደምን አደራችሁ ?
መልካም ቅዳሜ እንዲሆንላችሁ ከልቤ እመኝለው ። ❤️💚🩷💛🧡🩵
@habeshagay1
ህይወት ሁልጊዜም እንዳሰቧት አይደለችም።የዋሁን ጨካኝ፣አረመኔውን የዋህ፣ጨዋውን ሱሰኛ፣ሱሰኛውን አገልጋይ፣ደሃውን ሀብታም፣ሀብታሙን ደሃ.......
በህይወታችን የሚያጋጥሙን ነገሮች ወይ ያቀኑናል ወይ ያጎብጡናል።መጎበጥ ይቃናል መሰበር ነው ክፉ
አንዳንድ ሰው በድብርት ውስጥ ሲኖር የተለያየ ባህሪ የሚያሳይበት ግራ የሚጋባበት በነገሮች ምስቅልቅሉ የሚወጣበት አደገኛ ሁኔታ ውስጥ የሚገባበት ራሱን ለመርሳት ቢችል ለማጥፋት የሚወስዳቸው ከመድሃኒት እስከ አደንዛዥ ዕፅ ይኖራሉ።
ነገር ግን በባህሪ ደረጃ ስንመጣ ይህ ሰው ሰውን አክባሪ ከሁሉም ጋር ተስማምቶ የሚኖር ለእውነት ሟች ሰውን አስቀይሞ ከሆነም ከልክ በላይ የሚፀፀት ይቅርታቸውን እስከሚያገኝ በተደጋጋሚ ይቅርታ የሚጠይቅ ይቅርታቸውንም አግኝቶም ስላስቀየማቸው የሚያዝን የሚጨነቅ ደጋግሞ ይቅርታ የሚጠይቅ የኢጎ ነገር የማያሳስበው ልበ ቀና ነው።
በማስመሰል ፈገግታ ስለሚታጀብ ሁሌም ደስተኛ ሆኖ ስለምናየው የሆነ ቀን "እከሌ እኮ እራሱን አጠፋ"ሲባል ስንሰማ "ወይኔ ምን ሆኖ ደስተኛ ነበር እኮ እንዲህ የሚያረግ አይመስልም"የሚል አስተያየቶችን ከሚያውቁት/ቋት ሰዎች እንሰማለን።
ያ ሰው ግን ለሌሎች የማይተነፍሰው፣መፍትሄ የሌለው የመሰለው፣ ሰው አይረዳኝም ብሎ የሚያስበው፣ውስጡን ተስፋ ያስቆረጠው፣ለብቻው የሚብሰለሰልበት ጉዳይ እራሱ ጋር አለ።ለሰው የማያወራው ቀን በጨመረ ቁጥር ወደ ሞት የሚወስደው የደረሰበት ያደረሱበት የራሱ ታሪክ አለው።የድብርት(depression)አንዱ አካል ይሄ ነው።
አንዳንዱ በህይወቱ በደረሱበት መጥፎ አጋጣሚዎች ሌላው ደሞ ከሰዎች በሚወጡ መርዛማ ቃላት ይሰበራል።
ለሌሎች ሰዎች የደስታቸው ምንጭ መሆን ቢያቅተን እንኳን ለህመማቸው መነሻ አንሁን
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
👇🏽👇🏽👇🏽
Scraps (2024) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #Scraps 👨🏼🤝👨🏻
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
📝ደራሲ:- እውነተኛ ታሪክ
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖የክፍል ብዛት:- 35
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ በዚ ሳምንት ዕረቡ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
ይቅርታ !
ከይቅርታ ሁሉ ከባዱ ይቅርታ ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ነው ከዚህ በፊት ያጠፋናቸው ጥፉቶች ራሳችንን እንድንወቅሰው ያደርጉናል እኔኮ በድያለው ያሰብኩትን ትቼ ያላሰብኩ ቦታ ላይ ተገኝቻለው ብለን ራሳችንን እንወቅሳለን !
አዎ ከዚህ በፊት ብዙ ጥፋቶችን አጥፍተናል ነገር ግን አሁን ዛሬ አዲስ ቀን ነው ባለማወቅ የሰራነው ነገር ሁሉ ትላንትናችንን አሳጥቶናል ዛሬያችንን ግን ድጋሚ እንዲቀማን አድርገን ሌላ ጥፋት አንጨምር ለትላንት ሁሉ ዛሬን ይቅር እንበል ! እና እራሴን ይቅርታ ብያለው ፍቅር ፍቅርን ይቅር ብሎታል እናንተስ?
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ምን ያክል ተመችቶአል ከ 1 እሰከ 10 ስንት ትሰጠዋለክ ?
👇 ከስር የሰጣችሁትን ውጤት ፃፉት፣
@habeshagay1
Just Ask Him (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #JustAskHim 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 5.4/10
🎭 Genre: Short, Comedy, Drama, Romance
🎬 14min
✨ Storyline: This LGBT short tells the story of a sweet, but shy and insecure newly out high school student gathering the courage to ask his soccer jock crush to a dance.
@habeshagay1
ለ አንድ ሳምንት ከ አፋር ወደ አ/አ ልመጣ ነው የሜያሳድረኝ እያለ ነው። የሚያሳ ድረው ካለ ከስር በኮመንት አሳውቁት እባካችሁ
🩵💚🩷💛🧡❤️
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 3
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
"እውነተኛ ወዳጅ"
አለኝ የምናፍቀው ሰው አዎ ይናፍቀኛል የኔ የምለው ሰው አካለ እርሱ አምሳለ እኔ የሆነ ሰው እርፍ የማበት ወዳጅ የሆነ ወዳጅ ያለብኝን የህይወት ግሳንግስ እየዘበዘብኩ ደክሜ የማደክመው ሳይሆን ድካሜን ሁሉ ለመዘንጋት በርሬ ሄጄ ከትከሻው የምውልበት። ምነው? ምን ሆንክ? እንዲህ ባትሆን? እንዲህ ብታደርግ? ለምን እንደዚህ አደረክ? እያለ በሃሳብ ወደኃላ እና ወደ ፊት የማያንከራተኝ ሰው የሆነ ወዳጅ ትናንቴንም ነገዬንም ለህይወቴ አሴልፎ የሚተውልኝ። ብቻ ዛሬን ያሚያሳርፈኝ።
አሁን እሱ ብቻ እንደሚያስፈልገኝ ተረድቶ እቅፉ ውስጥ የሚከተኝ ቢያሻኝ ባለቅስ; አልያም ፀጥ ብል ወይ ደሞ ትንፋሽ ብቻ ባወጣ ባለማውራት የምገልፀውን ድካሜን በዝምታ እቅፍ ውስጥ የሚያሳርፍልኝ አዎን እሱን ሰው እናፍቃለሁ። ሃጥያቴን የማይከተል ከህይወቴ ላይ የወዳደቁ ደንቃፋ ቅንጣቶችን እየሰበሰበ የራሱን ስሜትና ሃሳብ የማይሰራብኝ በመዛሌ ብርታቱን የማያነቃቃብኝ በሳሳው ጎኔ በኩል ገብቶ የማይቆረቁረኝ ሁሉንም ነገር ለራሴ ትቶልኝ ከሱ የሚያሻኝን ብቻ የሚቸረኝ ሰው ሆኖ ከመፈጠሩ በላይ ሰው መሆንን በራሱ ላይ የፈጠረ ብርቱ ወዳጅ እራሱን ሆኖ ተገኝቶ እኔን ሆኜ እንድገኝ የሚፈቅድልኝ እንዲህ አይነት ወዳጅ እናፍቃለው!
አይኔ ስር የተኳሉ ደማቅ እንባዎች አሉ ተለቅሰው ቢፈሱ የሚያነፁኝ ልቤ ውስጥ ሃያል እውነት አለ ካቅም በላይ ተኑሮ ብርቱነትና ስሜት አልባነትንም በህይወት መንገዴ ላይ የቸነከረ አእምሮዬ ውስጥ ግን ናፍቆት አለ ይሄንን ሁሉ ያልኩትን አይነት ሰው የሆነ የማርፍበት ጓደኛ እውነተኛ ወዳጅ ናፍቆት አለብኝ ልቤ ላይ!!! እውነቱን ናፍቀከኛል
🧡🩷💛💚🩵
@habeshagay1
If I'm Good (2021) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #IfImGood 👨🏼🤝👨🏻
@habeshagay1
ለዛሬ የቅዳሜ ምሽት የመረጥነው ምርጥ ፊልም ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ
🩵💚💛🧡🩷❤️
@habeshagay
አስታውስ ነበረ
በፍቅር ብቻ
፡
አስታውስ ነበረ
የምጠብቀው ሰው ይመጣል ብዬ እዚህጋ መቆሜን፣
አስታውስ ነበረ
ዳግም እንዳገኘው ስለሱ ፀልዬ ቤተስኪያን መሳሜን፣
አስታውሰ ነበረ
አንድም ሳልዘነጋ ስሙን እና ስሜን፣
አሁን እኔ ማነኝ
እዚስጋ ለምን ቆምኩ ምንስ አደርጋለሁ?
ሲነጋ መጥቼ በፅልመት ሄዳለሁ፣
ሞቼ ነው ወይ ኖሬ
አካሌ በስብሶ ፈራርሶ ይሆንን?
እመነኝ አንተ ሰው አላውቅም ይሄንን፣
አዎ እኔ አላውቅም፣
ብቻ እልፍ አመታት ከዚህ ቦታ አልርቅም፣
አንተስ ምኑጋ ቆምክ?
አንዴ በክረምቱ ሰማዩ ሲጋረድ፣
ደግሞ በጋ መጥቶ ጭጋጉንስ ሲጠርግ፣
ታይ ይሆን እንዴ?
አንድ ቦታ ቆመህ
በብዙ አመታት በወራት አንዳንዴ?
አስታውስ ነበረ
ባህር መሻገሩን ፍቅር ከኔ ርቆ፣
ለዚህ ነው መቆሜ
ትመጣለህ እያልኩ ፀሃይ እንኳ አልፋ ደግሞ በጨረቃ፣
እና አሁን ታዲያ እኔን ተዘነጋኝ፣
በማስታወስ መሃል
በአመታት ጉዞ መርሳቱ ተጠጋኝ፣
በመሄድሽ ሳይሆን
እኔ በመኖሬ ማን ይሆን አመስጋኝ፣
መጥተሃል ይሉኛል የት ሄደህ ነበረ፣
መንደሩ ያለቅሳል
ሲለው ደግሞ እልል የማን ልጅ ተወልዶ የማን ተቀበረ፣
እኔ ምን አውቃለሁ በል አንተ ንገሪኝ፣
አስታውስ እንደሆን
ወዲህ ተጠግተህ ያለፈውን አውሪኝ፡፡
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2
⭐️⭐️⭐️በመፀሀፍ ላይ ያላችሁን አስተያየት ከስር ጻፋልን እና እንወያይበት !! 💫✨✨
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖ክፍል :- 1 & 2
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ ።ዛሬ ማታ 2:30 ላይ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
Scraps (2024) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #Scraps 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.3/10
🎭 Genre: Short, Romance
🎬 27min
✨ Storyline: In rural 2003 Montana, two closeted teen boys navigate unexpected love and harsh small-town judgment while selling handcrafted boards to a gang of Livingston skaters.
@habeshagay1
🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
ሒዱ ንገሩ ፤ አዉሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም
ተነስቷል!!
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
መልካም የትንሣኤ በአል ለሁላችንም
ከምንወዳቸው ጋር
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
፩, መሳደብ ይቻላል በመጠኑ
ለጨዋታ ያክል🥰
፪, መጀናጀን ይቻላል ከ 1በላይ አይፈቀድም😘🥰
፫, መዛዛግ ይቻላል ግን በመጠኑ😘🥰
፬, ፖለቲካ አይፈቀድም😏
፭, Link mlkek aychalm😡👎👎👎
፮, ሀይማኖት እና ዘረኝነት ማዉራት #አይፈቀድም🤔
🫵ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ....comment 👇
በወዳጅነታችን አብረን እንጓዝ
@habeshagay1
የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ!
አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል!
ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም ! የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው!
መልካም ቀን ለሁላችን❤️
@habeshagay1