Scraps (2024) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #Scraps 👨🏼🤝👨🏻
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
📝ደራሲ:- እውነተኛ ታሪክ
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖የክፍል ብዛት:- 35
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ በዚ ሳምንት ዕረቡ ይጠብቁ ✨⭐️💫
@habeshagay1
ይቅርታ !
ከይቅርታ ሁሉ ከባዱ ይቅርታ ለራስ የሚደረግ ይቅርታ ነው ከዚህ በፊት ያጠፋናቸው ጥፉቶች ራሳችንን እንድንወቅሰው ያደርጉናል እኔኮ በድያለው ያሰብኩትን ትቼ ያላሰብኩ ቦታ ላይ ተገኝቻለው ብለን ራሳችንን እንወቅሳለን !
አዎ ከዚህ በፊት ብዙ ጥፋቶችን አጥፍተናል ነገር ግን አሁን ዛሬ አዲስ ቀን ነው ባለማወቅ የሰራነው ነገር ሁሉ ትላንትናችንን አሳጥቶናል ዛሬያችንን ግን ድጋሚ እንዲቀማን አድርገን ሌላ ጥፋት አንጨምር ለትላንት ሁሉ ዛሬን ይቅር እንበል ! እና እራሴን ይቅርታ ብያለው ፍቅር ፍቅርን ይቅር ብሎታል እናንተስ?
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
ምን ያክል ተመችቶአል ከ 1 እሰከ 10 ስንት ትሰጠዋለክ ?
👇 ከስር የሰጣችሁትን ውጤት ፃፉት፣
@habeshagay1
Scarface(2018) #ShortMovie
Original title: Scarface
👨🏼🤝👨🏻 #Scarface 👨🏼🤝👨🏻
በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን
ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።
👍 ❤️ 👎
@habeshagay1
ርዕስ:- የሰዶም ነፋሳት
📝ደራሲ:- እውነተኛ ታሪክ
✍🏾ፀሀፊ፦ ፊሬስ
📜ይዘት:- እውነተኛ ታሪክ
📖የክፍል ብዛት:- 35
✨⭐️💫ይህን መፅሐፍ በዚ ሳምንት እንድንለቀው የምትፈልጉ ላይክ በማድረግ አሳውቁን ✨⭐️💫
@habeshagay1
ውሸታም አይደለሁም!
እውነቴን ነው ትቼ ነበር ሁሉን ነገር...ፍቅርን ረግሜ ብቸኝነትን አፍቅሬ ነበር...ከዛ ግን እሱ መጣ!
ከተመመሳሳይ ጾታ ጋር ላልቀራረብ ምዬ በብቸኝነት መንገድ እየሄድኩ ነበር...ከዛ እሱ መጣ!
ሁሉም ወንዶች ብልጣብልጥነት የሚያጠቃቸው ራሳቸውን ብቻ የሚያስቀድሙ፤ምቾታቸውን የሚከተሉ ፍቅር የማይገባቸው ሞኝ ፍጥረቶች ናቸው ብዬ ደምድሜ ነበር...ከዛ ግን እሱ መጣ!
እሱ መጣና ውሸታም አደረገኝ...
ሁሉንም እንደ አዲስ ጀመርኩ...መሀላዬን ሻርኩት...ከሱ ጋር አብሬ መሄድ ጀመርኩ...ከወንዶችም አስተዋይ ፤ የዋህ ፍጥረት አለ ብዬ ደመደምኩ።
**ሐሳቤን ቀየርኩ እንጂ አልዋሸሁም።
ውሸታም አይደለሁም!**
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
The Night Train (2020) #ShortMovie
Original title: Nattåget
👨🏼🤝👨🏻 #TheNightTrain 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: Sweden, France
📝 Language: #Swedish #French #English
🌟 Score: 7.2/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 15min
✨ Storyline: Oskar is on the night train, heading home after an interview in Stockholm. With a long night ahead of him, he makes eye contact with Ahmad. For the first time he meets the gaze of someone who feels the same desire as he does.
@habeshagay1
መቼ ነው ለመጨረሻ ጊዜ የተመረመራችሁት???
#StaySafe #knowyourstatus #HIV
@habeshagay1
/channel/+E5hPPGtltxQyZGZk
Дунё тарихидаги энг кучли инсонларнинг тўғилган саналарида ғайри оддий сир бор! Бу саналар остида тўғилганлар кучли шахслардир.
Ушбу саналар остида тўғилганлар жасоратли, қатиятли ва ўз мақсадларига эришадиган кучли шахслардир.
Балки сиз ҳам шу саналар остида тўғилгандурсиз?
Келинг булар қайси саналар эканлигини биргалашиб билиб оламиз👇🏼
Ким таҳоратсиз ҳолда оғзини ёпган бўлса албатта ўқисин!
Таҳоратсиз оғиз ёпиб бўлмайдими? Кўпчилик рўзадорлар таҳорат қилмасдан рўза тутса, рўзаси бузилади деб ўйлайдилар. Бу ҳақда тўғри жавобни биласизми?
ЖАВОБИ 👇
Revenge porn
ሪቬንጅ ፖርን
ደጃፍ ፖድካስ ላይ ቃለአብ ግርማን አቅርቦት ከምርመራ ጋዜጠኝነት ያገኘውን ስለ ሪቬንጅ ፖርን የሚየወሩት አለ። አስደንጋጭ እና አስፈሪ ሪፖርት ነው ስሙት።
ሪቬንጅ ፖርን በአጭሩ ሰዎች በፍቅር ጊዜ አብረው እያሉ የተላላኳቸውን ወይም የተቀረጿቸውን የወሲብ ቪዲዮ፣ ራቁት ፎቶና እና ቪዲዮ ሲጣሉ ወይም በሌላ ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ መልቀቅ ነው። በብዛት ተጠቂዎቹ ሴቶች ናቸው ( በኩዊር ቤተሰብም ባስ ያለ እንደሆነ ሁላችንም እንገነዘባለን )
Revenge porn is a type of digital abuse in which nude or sexually explicit photos or videos are shared without the consent of those pictured. Also called nonconsensual pornography, it’s closely related to sexual abuse. A current or previous partner may share such images as “revenge” or threaten to distribute them as a type of blackmail.
የወሲብን ፎቶ እና ቪዲዮን እንደ ለበቀል መጠቀም። በአሁን ሰአት በብዛት እየተበራከተ የመጣ ነገር ነው። ቴሌግራም ላይ በሺ የሚቆጠር የሀበሻ ሴቶች (በተለይ ሴቶች) ራቁት ፎቶ እና ቪዲዮ ያለ ፈቃዳቸው ተለቋል።
ፎቶ እና ቪዲዮዎቹ የሚለቀቁበት ምክንያት የተለያየ ነው። አንዳንዱ በቀል ነው ሌላው ማስፈራራት ሌላው እና በጣም በኩዊር ውስጥ እየተስፋፋ የመጣው ራስ ወዳድነት ለጥቅም ብቻ መቆም የሚገርመው ደሞ የአንዳንዱ ምክንያት ግራ ነው የሚገባው።
በዚህ የተነሳ ማህበራዊ መገለል፣ ስብራት፣ መሸማቀቅ፣ ከተማ ጥሎ መጥፋት አልፎም ራሳቸውን ያጠፉ ብዙ ልጆች አሉ 😥
ከሁሉ በላይ ደሞ የሚያስደነግጠው አብዛኛው በጣም ወጣት እና ህጻናት መሆናቸው ነው። 18 አመት ሁላ ያልሞላቸው ብዙ ልጆች ( በሁለቱም ፆታ ) አሉበት። በቀላሉ ተታለው ቪዲዮ እና ፎቶ በመላክ አላስፈላጊ ዋጋ የሚከፍሉ ብዙ ናቸው። አንዳንዱ ወሲብ ሲፈጽሙ ካሜራ ይዘው ነው የሚፈጽሙት ( ግራ የሚገባኝ በእጁ ካሜራ ይዞ ወሲብ መፈጸም ቆይ ምን ማለት ነው 🤔 ? )
እሱ ብቻ አይደለም በጣም ብዙ ወጣት ወንድ እና ሴቶች ስልካቸው ላይ የራሳቸው የራቁት ፎቶ እና ቪዲዮ አላቸው። አንድ ወዳጄ ስፖርት ቤት የሚያሰራ ስልኩን እሱ ጋር በሚያስቀምጡበት ጊዜ የታዘበው ይሄንኑ ነው። አብዛኛው ጋለሪ የራሳቸው የራቁት ፎቶ አላቸው።
ሶሻል ሚዲያ ብዙ አሪፍ ነገር ይዞልን መቷል ስማርት ፎን ብዙ ነገር አቅልሏል ህይወት አፍጥኗል ብዙ ነገር መማሪያ ነው በዛው ልክ ግን አደጋ ይዞ ነው የመጣው እናም የሃገር ሰው ራሳችንን ከጥቃት እንጠብቅ ሰው ሁሉ ታማኝ አይደለም እንላለን።
ስለዚህ ነገር ተጨማሪ ታሪኮችን እየጠቀስኩ መጻፌን እቀጥላለው። የምትሉት ካሉም የሚያስተምር ታሪክ አጋሩኝ
#የሐሳብ_ልዕልና_ለተሻለ_ነገ
#ልዩነታችን_ለአንድነት
© @SimonsssV
👀 Алцгеймер касаллигини аниқлаш тести
Суратда нечта чеҳра тасвирланган. Жавобни танланг ва натижаси ҳайратда қолдиради.
Scraps (2024) #Short Movie
👨🏼🤝👨🏻 #Scraps 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: USA
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.3/10
🎭 Genre: Short, Romance
🎬 27min
✨ Storyline: In rural 2003 Montana, two closeted teen boys navigate unexpected love and harsh small-town judgment while selling handcrafted boards to a gang of Livingston skaters.
@habeshagay1
🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶🔷🔶
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
ሒዱ ንገሩ ፤ አዉሩ ለዓለም
ተነስቷል በዚህ የለም
ተነስቷል!!
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
መልካም የትንሣኤ በአል ለሁላችንም
ከምንወዳቸው ጋር
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
፩, መሳደብ ይቻላል በመጠኑ
ለጨዋታ ያክል🥰
፪, መጀናጀን ይቻላል ከ 1በላይ አይፈቀድም😘🥰
፫, መዛዛግ ይቻላል ግን በመጠኑ😘🥰
፬, ፖለቲካ አይፈቀድም😏
፭, Link mlkek aychalm😡👎👎👎
፮, ሀይማኖት እና ዘረኝነት ማዉራት #አይፈቀድም🤔
🫵ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችሁ....comment 👇
በወዳጅነታችን አብረን እንጓዝ
@habeshagay1
የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ!
አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል!
ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም ! የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው!
መልካም ቀን ለሁላችን❤️
@habeshagay1
Sacrifice (2018) #ShortMovie
👨🏼🤝👨🏻 #Sacrifice 👨🏼🤝👨🏻
✏️Sub: English
🌏 Country: Australia
📝 Language: #English
🌟 Score: 7.3/10
🎭 Genre: Short, Drama
🎬 17min
✨ Storyline: May we never forget that love in all of its forms is the greatest sacrifice of all.
@habeshagay1
መታመን ሞቷል
መታመን ሞቷል
ቀበርኩት ብቻዬን
ትናንትና ማታ
አፍስሼው እምባዬን
ልቤ እየሳሳለት
ሆዴ እየራራለት
ትናንት እሁድ ለታ
ሸኘሁት በማታ
አንተ ና ብለኸኝ
ጥለኸኝ ስትጠፋ
የገላዬን ሙቀት
ወደዛ ስትገፋ
ቢከብደኝም እንኳ
ጨከነና ልቤ
የመቃብር ወጉን
ስዬው በምናቤ
እምነትን ቀበርኩት
ሸኘሁት ባሳቤ
@habeshagay1
ስስቅ ላየኝ
©..
ስስቅ ላየኝ ለተመለከተ
በህይወቱ የደላው ሁሌ የተደሰተ
ሀዘን ያልዳበሰው
ዕጦት ያልከሰሰው ያማረ የፈካ
በሰዎች ምልከታ እኔ ይኼ ነኝ በቃ
.
በሳቄ ምመዘን በጥርሴ ምለካ
እንዲው እንደ ዘበት በመጣው ምተካ
ትርጉም የለሽ ህይወት ለመግፋት የምጥር
ነፍሴ የተራበ የአለው ባይ ፍቅር
ለሰው የምሯሯጥ ለእራሴ ግን ባዶ
ከልቤ የማልስቅ ለቅሶን ዐይኔ ለምዶ
.
እዚህ እዛ ማታሪ ለሁሉም ከናፊ
ቀና ያሉ እንደው ጠዪ ተፀያፊ
ጎንበስ ቀና እያሉ መጓዙ አመመኝ
ሰው አይደለሁ እኔም እንደ ሰው ደከመኝ
💚🩵🩷❤️🧡💛
@habeshagay1
...ጆተኒ ስንጫወት ተዋወቅን። በቃ ዝምብሎ ወደደኝ። ጭራሽ አንድ ሰሞን ምንም ባለወቁት ምክኛት የዘዉተር ጋባዤ ሆኖ ቁጭ አለ። እንደዉ ቁጭ ብለዉ ሲቀዱት ቢዉሉ የማያልቅ ብር ይዞ በጠዋት ቤት ይመጣና ይጠራኛል። ቁርሳችንን ከሃሰን ቤት ድንች በብስኩት እንጀምርና። ምሳችንን አስፓልት ሄደን ጥብስ። ፑል እንደፈለግን እንጫወታለን የሚከፍለዉ እሱ።
ማሙዬ ደግነቱ ገዛኝ። ብሩን ዝም ብሎ ይበትናል። ምንም አያሳዝነዉ። ይሄ መዝናናት ታዲያ ለሁለት ሳምንት ተከታታይ ቆየ። ታዲያ አንድ ቀንም እንዲዉ እንተለመደዉ ከማሙዬ ጋር ቀኑን ሙሉ ፈታ ስንል ዉለን ሲመሽ ተለያየን እና ወደቤት ገባዉ።
ወደቤት ገብተን 30 ደቂቃ አልቆየንም ከዉጪ የሚያስደነግጥ ጩሀት ተሰማ። ተደናግጠን ምንድነዉ ምን ተቃጠለ ብለን ስኖጣ ማሙዬ ላንቃዉ እስኪቀደድ ይጮሃል። እናቱ ፥ አባቱ በጃንሆይ ግዜ የገዙትን ቀበቶ ወገቡ ላይ እያሳረፈች ፖሊስ ጥሩልኝ እያለች ትጮሃለች።
'ምን ሆነሽ? ምን አድርጎ ነዉ' ሲሏት ብር እየሰረቀኝ። እኔ ራሴ ክዉ። ለካ ሁለት ሳምንት ሙሉ የሚጋብዘኝ ከእናቱ በሚሰርቀዉ ብር
ነዉ። ለካ ብሩ የማያሳዝነዉ የራሱ ስላልነበረ ነዉ። በላቡ ስላላመጣዉ። ስላልለፋበት። እንዴት እንደመጣ ስላለወቀ። ያን ብር ማምጣት ምን ያህል ዋጋ እንደሚያስከፍል ስላልገባዉ። የሱ ስላልነበረ ነዉ ለካ እንደዛ የሚበትነዉ።
እናት መደብደቡን በመሃል ገታ አደርጋ 'እሺ ብሩ የታል? ብላ ጠየከች ድምፁ እየተቆራረጠ 'ተዝናንበት' ከማን ጋር' እናት አሁንም ጠየቀች ነብሴ ልቶጣ...ማሙዬ አሁንም በሚቆራረጥ ድምፅ 'ከቶማስ ጋር' መዳኒያለም ድረስ ወደ ዋላ ዞር አልኩ። 01 ያለዉ አጎቴ ናፈቀኝ🏃🏃🏃😁😁😁🤪
@habeshagay1
/channel/+3SORTjt4Xew1YTQ0
The Night Train (2020) #ShortMovie
Original title: Nattåget
👨🏼🤝👨🏻 #TheNightTrain 👨🏼🤝👨🏻
Plissss በፊልሙ ላይ ያላችሁን ሀሳቡ ከስር ፃፉልን
ለቀጣይ የተሻለ ለማቅረቡ የናተ አስተያየት ወሳኝ ነው ።
@habeshagay1
አንብቡት 🥹🫶🏽
ሁለት ልጆች አንድ ቤት ውስጥ እየተጫወቱ አንዱም ሌላውን እደዚህ አለው። ብዙ ድምጽ ማሰማት አንችልም።
"ምክንያቱም አባቴ ተኝቶል ይነቃል"
ሌላው ተናገረ "በአባቴ መቃብር ላይ እንጫወት
እና ምናልባት ከእንቅልፉ ሊነቃ ይችላል"
❤>>>>
@habeshagay1
💔💔💔
🔥 OPEN BUDGET BOSHLANDI 💸
❗️Sizning nomingizdan boshqa birov ovoz bermasdan oldin ovoz bering✅
HAR BIR OVOZ UCHUN 20.000 SO'M🤑
📱UNDAN TASHQARI 5 TA IPHONE 16 PRO MAX VA 3 TA 15 PRO MAX telefonlari qo'yilgan.
❗️BOSHQA BOTLARGA ALDANIB QOLMANG TO'LOVNI FAQAT BIZNING BOT QILMOQDA. BARCHASI KAFOLATLANGAN.
РАМАЗОНДА ТУХУМ ЕСА БЎЛАДИМИ❓
Бир масжид имомига Рамазонда тухум еса бўладими, деб савол беришибди. Домлани берган жавобларидан ҳаммани кўзи ёшланибди. Хатто домлани ҳам.
Домла бу саволга шундай жавоб берибдилар… Давоми👇
САВОЛ:
Қайси жонзотни ўлдирса, 7 та хатоси кечирилади?
Жавоби...
#DIQQAT
🇺🇿 Abduqodir Husanov o'yinga tushushi aniq bo'ldi! Jonli Efirda biz bilan birga qo'llab quvvatlaymiz!
🇬🇧 "MAN. SITI" ⚔️ "Nyukasl Yunayted" 🇬🇧
🎥 JONLI EFIR 👇
/channel/+nM8rUDuKJiY5ODli
/channel/+nM8rUDuKJiY5ODli
/channel/+nM8rUDuKJiY5ODli
🍟Har kuni nima ovqat qilishni bilmay kunora bir-xil ovqat yeyishdan zerikdingizmi
💁♀️Unda keling oshqozonga yangilik qilamiz sizlarga bekajonlar uchun maxsus kanalni tavsiya qilaman
🤗Pazanda Retseptlari kanaliga obuna bo'ling va 1000 dan ortiq bir-biridan mazzali taomlar va shirinliklar tayyorlashni boshlang👇