umerdish | Unsorted

Telegram-канал umerdish - Umer Electronics

14890

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Subscribe to a channel

Umer Electronics

በተለያዩ ነፃ በሚባል ዋጋ በሚሠሩ ቻናሎች በሁሉም LEG ሪሲቨሮች ይመልከቱ

🛰ETHIOSAT | 11050 H 4000
🛰 Amos 4°W | 11103V30000

Читать полностью…

Umer Electronics

CANAL+ ሥርጭቱ ተቋርጧል

Читать полностью…

Umer Electronics

✅Amos ላይ እንደ
📺 Animal Planet የመሳሰሉ አዲስ ተፈላጊ Channelሎች
🆔 በ 11603 V 27500 ላይ ገብተዋል።

✅እስካሁን ባለው መረጃ በ CCCAM እና Gshare "FOOD CHANNEL" የተሰየኘው Program ብቻ ነው እየከፈተ ያለው።
✅በቅርብ ቀን በሁሉም Serverዎች ይከፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል

Читать полностью…

Umer Electronics

SPORT 1HD አልተቋረጠም!!! Pls Quality ቀን ሶባችው ከሆነ ባለሙያ ጥሩና ያስተካክሉላችው ።

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ ሰኞ የሚደረጉ የ 19 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ  የቦክሲንግ ደይ ጫዎታዎች ።


⏲  ምሽት 4:45 ላይ
⚽️  ኤፕስዊች ታውን Vs ቼልሲ
⚽️ አስቶን ቪላ Vs ብራይተን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


⏲  ምሽት 5:00 ላይ
⚽️ ማንቺስተር ዩናይትድ Vs ኒውካስትል ዩናይትድ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

​​​​​​​​ለውድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account  እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋችሁ  በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታችሁ ማስሞላት ይችላሉ።

📥 በTelegram @Umerahh ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥

የዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - inbox
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - inbox
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - inbox
•Funcam የ1 ዓመት - 1000 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  -  inbox
•Forever  የ12 ወር  - 1800 ብር
•MYHD IPTV የ1 ዓመት ከ 3 ወ
- 800 ብር
•ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1000 ብር
•Ethioshare የ1 ዓመት - 800 ብር
•ETV PRO የሪሲቨር የ15 ወር - 800 ብር

•24H code - የ 6ወር - 850 ብር
•24H code - የአንድ አመት - 1400 ብር
•SPTV 12 ወር - 2700 ብር
•SPTV 6 ወር - 1450 ብር
•SPTV 3 ወር - 800 & 850ብር
•SPTV 1 ወር - 400 ብር

•AF VIP የ1 ወር - 850 ብር
•AF VIP የ3 ወር - 2100 ብር
•AF VIP የ6 ወር - 3100 ብር
•AF VIP የ1 አመት - 5100 ብር

•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam የ3 month  - inbox
•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam
የ6 ወር - inbox
•VIP + Apollo5 + Forever or Funcam
የ1 Year - inbox

✅የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @Umerahh ላይ Inbox በማድረግ ያገኛሉ

Читать полностью…

Umer Electronics

መስራት ጀምሮዋል መልካም መዝናኛ

Читать полностью…

Umer Electronics

📺አሁን የእንግሊዝ ፕሪሚየር አርሰናል ከ IPS በ Amos 4°W SPORT 1 HD ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11103 V 30000

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ሰላም ውድ ተከታታዮች እንዴት ናቹህ ኡመር ዲሽ አዳማ ጠፍተን የነበረ ቢሆን አሁን ግን በአዲስ መልኩ በተለያዩ አዳዲስ እቃዎች ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል , ይሄንንም በማስመልከት ከነገ ጀምሮ ለ3ቀን የሚቆይ Big Discount የሚኖረን ይሆናል ከናተ የሚጠበቀው ከች ከች ማለት ነው , ለባለሙያዎች ልዩ መስተንግዶ የሚያውቁን ያውቀናል ።

🟢Special offers🟢

🚀 ሱቃችን ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2ሰአት - ማታ 1ሰአት ድረስ አለን።
✅ ማንኛውም አይነት የሚፈልጉት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሁሉም በተሻለና ለባለሙያዎች ደግሞ በቅናሽ ዋጋ ከኡመር ዲሽ ያገኛሉ።

👤 የሚፈልጉት ነገር ካለ @Umerahh ላይ ይፃፉልኝ።

አዲስ አድራሻ በአዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ስር ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ!
#ይደውሉልን +251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

ጥሩ ዜና 💚 ከዛሬ ጀምሮ AF-ቪIP ሲሞላ አብሮ - APOLLO iptvም Active ይሆናል!

Читать полностью…

Umer Electronics

📺በቀጥታ ያለምንም ኢንተርኔት
24H SPORT 1HD ከኢትዮሳት ጋር በ1 ሰሃን በተለያዩ ሪሲቨሮች መጠቀም ይችላሉ በSPTV 1HD ይተላለፋል

11074 H/V 02915
11050/ H 04000

በኢንተርኔት ደግሞ AMOS 4w
በነገራችን ላይ አሁን ላይ ገበያ ላይ ካሉ ሪሲቨሮች ነፃ Sptv እና amos ፓኬጅ ይመልከቱ።

ሰርቨር ለማስሞላት ከፈለጉ @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

MAN CITY🇬🇧 V 🇬🇧EVERTON
🔻24H SPORT 1HD/2HD
🔻ON SPTV HD
🔻SPORT 1HD

Читать полностью…

Umer Electronics

አዲሱ 2025 ምርት የሆነው LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር ምንም አይነት software አይፈልግም

ነገር ግን የተሳሳተ old software ጭናችው Invalid ካለባችው ወይም Installation አላስገባ ሲላችው ይህንን softwar ብቻ ጫኑ
👇👇👇
/channel/UmerDish1/1520

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን Live Liverpool Vs Tottenham ጨዋታ 
➡️SPTV 1
➡️24H Sport 1
➡️BeinSport 1HD
  ➡️Amos 4w Sport 1 HD

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Umerahh ✅ ያናግሩኝ።

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥Upcoming match

online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ 👌

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሮብ የሚደረጉ የ 19 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ  የቦክሲንግ ደይ ጫዎታዎች ።


⏲  ምሽት 2:30 ላይ

⚽️  ብሬንትፎርድ Vs አርሰናል


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡. Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1HD OR Sport 2HD
📡  Amos 4° W



🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥መልካም ዜና
✅SPORT 1 HD Qualityው ወደነበረበት ተመልሷል።

Читать полностью…

Umer Electronics

SPORT1 QUALITY የቀነሰው ሁሉም ጋር ነው በቻላችሁት አቅም የዲሻችሁን Quality ከፍ ለማድረግ ሞክሩ!

@Umerdish

Читать полностью…

Umer Electronics

WHU   vs  LIV 
#LIVE   ⏭ 
                 SPORT 2  HD
AMOS 4

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሁድ የሚደረጉ የ 19 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ  የቦክሲንግ ደይ ጫዎታዎች ።


⏲  ቀን 11:30 ላይ
⚽️   ሌስተር ሲቲ Vs ማንቺስተር ሲቲ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


⏲  ምሽት 2:15 ላይ
⚽️ ዌስትሃም Vs ሌቨርፑል

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


⏲  ምሽት 12:00 ላይ
⚽️  ቶተንሃም Vs ወልቭስ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W




🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

😎Amos 4w ላይ one 2HD,Nat Geo wild,National Geographic ቻናሎች ከፍተዋል

Amos 4.0W
11058 V 15000
Opened on the
#server

Enjoy it
Happy Weekend


@Umerdish

Читать полностью…

Umer Electronics

👆👆Update MangoPay Application

✔️SPTV / VIP / Funcam / Forever / Apollo ለመሙላት የምንጠቀምበት App ነው።

➡️Resellers ለመሆን የምትፈልጉ ዲሽ ባለሙያዎች ብቻ የፈለጋቹትን User Name & Password ላኩልኝ Account እከፍትላቹኃለው።

በአሪፍ ዋጋ Coin ለመግዛት @Umerahh አናግሩኝ።

🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

Umer Electronics

ETHIO SHARE ሪሲቨራችሁ ላይ እየተጠቀማችሁ የነበረችሁ እና ከትላንት ጀምሮ እንዲ እያለ ያስቸገራችሁ ሰዎች ሁሉም ጋር ስለሆነ መፍትሄ ሲኖር እናሳወቃለን ካልሆነ አዲስ ETHIO SHARE CODE ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ መልካም ጊዜ

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥AF-VIP Server አልተቻለም 💪
✅APOLLO 5
✅APOLLO 4 IPTV ዎችን መክፈት ጀምሯል።
⭕️በዚህም ማንኛውም ጨዋታም ሆነ መዝናኛ ያለምንም ዲሽ በፈጣን internet ብቻ መጠቀም ያስችላችኋል።

@Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

🌟ብዙ ሰዎች ስለ VIP Server የሚጠይቁኝን በርካታ ጥያቄ ጠቅለል አድርጌ ለመመለስ ያህል

ጥያቄ -1 VIP Server(package) ለመጠቀም satellite ወይም ዲሽ ያስፈልጋል ወይ ብላችሁኛል

◉መልስ -1 አዎ ያስፈልጋል VIP Server(package) ልክ እንደ funcam እና forever iks ነዉ ስለዚህ በትንሽ internet connection dstv 36° east እና nilesat ላይ ያሉትን beinsport ቻናል የሰራል።ከናንተ የሚጠበቀዉ ዲሻችሁን ወደ Dstv 36° East እና nilesat 7°west ማዞር ነዉ

◉ጥያቄ -2 ጥራቱ እና አስተማማኝነቱ ምን ያህል ነዉ?

◉መልስ - 2 አስተማማኝነቱ 100% የምተማመንበት server ነዉ

◉ጥያቄ -3 VIP Server (package) ለመጠቀም ምንአይነት ሪሲቨር(reciver) ነዉ የሚሆኑት?

◉መልስ - 3 VIP Server(package) በማንኛዉም funcam እና forever iks የሚቀበሉ ሪሲቨሮች መጠቀም ትችላላቹህ
◉ሁሉም Funcam & Forever Server የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ይሰራሉ።

✅VIP ሰርቨር
💸 የ 3 ወር , 6 ወር እና የአንድ አመት አለው።
የ DSTቪ እና BeinSporት ይከፍታል።

ዋጋ ለማወቅ እና ለማስሞላት @Umerahh
+251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥ሰበር ዜና ለ AF-VIP ተጠቃሚዎች
✅Amos 4°W Yes Package በ AF-VIP Server ተበርግዷል!!!
⭕️በዚህም Dኤስቲv እና Amosን መጠቀም ትችላላችሁ።

👇ለማስሞላት
http://t.me/Umerahh
☎️+251924075918

@Africa_dish

Читать полностью…

Umer Electronics

ታህሳስ -17-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

🛑 9:30 Manchester City 🆚 Everton
🛑 2:30 Wolves 🆚 Manchester Utd
🛑 5:00 Liverpool 🆚 Leicester
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E             11555V30000

🧿 9:30 Manchester City 🆚 Everton
🧿 12:00 Bournemouth 🆚 Crystal Palace
🧿 2:30 Wolves 🆚 Manchester Utd
🧿 5:00 Liverpool 🆚 Leicester
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🌕 12:00 Chelsea 🆚 Fulham
🌕 2:30 Derby 🆚 West Brom
🌕 5:00 Stoke 🆚 Leeds
📺 Sport 2 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🔴 12:00 Southampton 🆚 West Ham
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

🔴 12:00 Nottingham 🆚 Tottenham
📺 Sport 4 HD
📡 Amos 4°W                 11103V30000

Inbox Us 📩Admin @Umerahh
Call 📱 +251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን Amos ሁሉም ቻናል በጥራት እየሰራ እየሰሩ ነው አሁን ተፈላጊ የእስፓርት ቻናሎች 10 ደርሰዋል ሁሉም Full HD ጥራት ናቸው አዲስ ከገቡት ውስጥ ለምሳሌ
SPORT 1 HD English Premier League ያሳያል
SPORT 5 HD Champions League ያሳያል
ONE HD LaLiga ያሳያል
5 STARS HD Champions League ያሳያል
5 LIVE HD WWE (ሪሲሊንግ) ያሳያል
ይመቻችሁ

✅ለግዜው በ Cccam, ethioshare እና Gshare server ነው እየሰራ ያለው!

Читать полностью…

Umer Electronics

🆕አስደሳች ዜና ለAmos ተጠቃሚዎች Sport1 በhd መቷል💯

11103 V 30000

•ለግዜው በ Cccam, ethioshare እና Gshare server ነው እየሰራ ያለው!

የForever,Funcam,እና Nashare ተጠቃሚዎች በቅርብ የሚመጀምር ይሆናል!

Читать полностью…
Subscribe to a channel