umerdish | Unsorted

Telegram-канал umerdish - Umer Electronics

14890

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Subscribe to a channel

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች
Nova TV መስራት ጀምሯል እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ከሌሎች Fix የሚደረጉ ችግሮች ጋር ለምሳሌ ETV ላይ freeze የሚያደርገው ችግርን የሚቀርፈው ሶፍትዌር ጋር አንድ ላይ አዲስ ሶፍትዌር የምንለቅ ይሆናል NOVA TV በእውነት LIFESTAR 1 Million ላይ ይለያል

Читать полностью…

Umer Electronics

👆ይሔ LIFE-TV በነፃ እድሜ ልክ Active የተደረጉት ረሲቨሪች Chip ID ዝርዝር ነው በዛውም ረሲቨራችሁ አዲሱ ምርት ወይም የመጨረሻው ምርት መሆኑ በዚህ ማየት ትችላላችሁ።

@UmerDish

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለ Ethioshare LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨር ተጠቃሚዎች ብቻ "LIFE TV" ዛሬ ለ LIFESTAR 1000++ Platinum በነፃ ሶፍትዌር ከላይ ተለቋል እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ትወዱታለቀችሁ Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን በነፃ ያለምንም ዲሽ መጠቀም ትችላላችሁ እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ስለሆነ ተመራጭ ነው ምንም አይነት ክፍያ የለውም የኛ ደንበኛ ስለሆናችሁ ብቻ በነፃ ጀባ ብለናል።‌‌

ሶፍትዌሩን ለማውረድ 👇👇
/channel/UmerDish1/1549

Читать полностью…

Umer Electronics

ጥር -11-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች

⚽️ ENGLAND: Premier League Standings
🛑 11:00 Everton 🆚 Tottenham
📺 Sport 2 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000

🛑 11:00 Manchester Utd 🆚 Brighton
📺 IRIB TV3 HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000

🛑 1:30 Ipswich 🆚 Manchester City
📺 IRIB Varzesh HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000
📺 SP TV
📡 ኢትዮ ሳት  57°E             11050H4000

⚽️ GERMANY: Bundesliga Standings
🟣 11:30 Union Berlin 🆚 Mainz
🟣 1:30 Werder Bremen 🆚 Augsburg
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000

⚽️ ITALY: Serie A Standings
🔴 8:30 Fiorentina 🆚 Torino
📺 Sport 1 HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

🔴 4:45 Inter 🆚 Empoli
📺 IRIB TV3 HD 🆓
📡 Intelsat 62°E            11555V30000
📺 TV Varzish HD
📡 Yahsat 52°E             11785H27500
📺 Sport 2 HD
📡 Amos 4°W                10972V30000



🧿 10:00 Celta Vigo 🆚 Ath Bilbao
🧿 2:30 Osasuna 🆚 Rayo Vallecano
🧿 5:00 Valencia 🆚 Real Sociedad
📺 Football HD
📡 Yahsat 52°E             11785H27500
📺 One HD
📡 Amos 4°W                11103V30000

⚽️ FRANCE: Ligue 1 Standings
🟢 11:00 St Etienne 🆚 Nantes
🟢 1:15 Angers 🆚 Auxerre
🟢 1:15 Reims 🆚 Le Havre
🟢 4:45 Marseille 🆚 Strasbourg
📺 5 Plus HD 📺 5 Sport HD


Inbox Us 📩Admin @Umerahh
Call 📱 +251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

Arsenal Vs Aston Villa Live on SPORT 1 HD
Ethioshare + Goldstar / LEG LNB

Читать полностью…

Umer Electronics

LIFSTAR 1000HD++ Platinum ያላችሁ አዲስ ነገር ይኖራል
Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን በነፃ ....🔥

Читать полностью…

Umer Electronics

✅  እለተ  ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 22ኛ ሳምንት ጫወታዎች።


  ቀን ⏰ 9:30 ላይ

⚽️ ኒውካስትል 🆚 በርንማውዝ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W



ምሽት ⏰ 12:00 ላይ

⚽️ ብሬንትፎርድ 🆚 ሊቨርፑል

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


  ምሽት ⏰ 2:30 ላይ

⚽️ አርሰናል Vs አስቶን ቪላ


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

🥭 የ MANGO RESELLER 🥭

- SERቨERኦችን በ🥭 Coin ለምትሸጡ በ Refund ዙሪያ አዲስ ህግ ወቷል!

ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ Refund እያደረጉ መሆናቸውን ተከትሎ! ለነዚህ Cancel ወይም Refund ለተደረገባቸው Serial Numberኦች ብቻ
1) ሰርVER ስንሞላ ዋጋ ይጨምራል
2) Cancel ለማድረግ የ5 ደቂቃ ጊዜ ብቻ ነው የሚሰጠን!

በዚህም ምክንያት ሁሌም renew ለማድረግ ዋጋ ከተነጋግርን በኃላ ከመሙላታችን በፊት ዋጋው በ 🥭 Coin ስንት እንደሆነ ከልብ ተመልከቱ!


ስህተት ላለመፈፀም ይሞክሩ!

Читать полностью…

Umer Electronics

👁SPTV የምታስሞሉ ሰዎች Online ስለሆንኩ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ቀድማችሁ ተዘጋጁ እና የሚጠበቅባችሁን አድርጉ

SPTV የሚሰራው ከታች ባሉት Reciver ስለሆነ ከታች ያሉትን ሞዴል በደንብ ያንብቡ


🔷REALSTAR 1010 HD
🔷REALSTAR 5050 HD
🔷REALSTAR SIRIUS HEVC 265

🔵LEG N24 FOREVER
🔵LEG N24 PROMAX
🔵LEG N24 Jaguar ULTRA
🔵LEG JAGUAR ULTRA 4K
🔵LEG H14 
🔵LEG M18 
🔵LEG M18Pro
🔵LEG Nurstar N24

🔸GOLDSTAR 7200HD
🔸GOLDSTAR 7500HD
🔸GOLDSTAR 8600HD
🔸GOLDSTAR 8800HD
🔸GOLDSTAR 9000 GHOST
🔸SUPERSTAR 6565HD Mega
🔸SUPERSTAR 6464HD Mega
🔸LIFESTAR 6060HD SMART
🔸LIFESTAR 8080HD SMART
🔸LIFESTAR 8585HD++
🔸LIFESTAR 9090HD Diamond

🔸LIFESTAR 9200HD SMART
🔸LIFESTAR 9300HD SMART
🔸LIFESTAR 1000HD SMART
🔸LIFESTAR 2000HD SMART
🔸LIFESTAR 3000HD SMART
🔸LIFESTAR 4000HD SMART
🔸LIFESTAR 9200HD GOLD
🔸LIFESTAR 9300HD GOLD
🔸LIFESTAR 1000HD GOLD
🔸LIFESTAR 2000HD GOLD
🔸LIFESTAR 3000HD GOLD
🔸LIFESTAR 4000HD GOLD
🔸LIFESTAR 9200HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9300HD Smart mini
🔸LIFESTAR 9200HD MINI
🔸LIFESTAR 9300HD MINI
🔸SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🔸SUPERSTAR 9200HD Super V8
🔸SUPERSTAR 9300HD Super V8.
🔸SUPERSTAR 95HD SMART
🔸SUPERSTAR 96HD SMART
🔸SUPERSTAR 97HD SMART
🔸SUPERSTAR 98HD SMART
🔸GOLDSTAR 7600HD
🔸GOLDSTAR 7700HD
🔸GOLDSTAR 7800HD
🔸GOLDSTAR 7900HD

🔹KINGSTAR 99Hd _PRIME
🔹KINGSTAR 8070 HD
🔹KINGSTAR 9080HD
🔹KINGSTAR 7060HD

👆👆እባካቹህ ከላይ የተቀመጡትን  ማብራርያ በደነብ አንቡቡ በዋነኘነት የሪሲቨር አይነታችሁን !

🚫 የሚሰሩትም ከላይ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው ከዚህ ውጪ ድምፁ ቢኖርም በምንም reciver አይሰራም  !


SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም በክፍያ የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው ዋጋቸውም እንደ እየ ሪሲቨሮቹ ይለያያሉ።

ለማስሞላት የምፈልጉ 🟢 ONLINE ነኝ በዚህ  ያናግሩን 

👉 @Umerahh ወይም
👉 @UmerSat እና
በ +251924075918 በመደወል ያስሞሉ።


ታማኝነት እና ፍጥነት መለያችን ነው

Читать полностью…

Umer Electronics

ETV PRO በስልክ በtv እና በሪሲቨር ይሠራል

ሁሌም ማወቅ ያለባችው ሁሉም Iptvዎች በጣም ፈጣን ኢንተርኔት ይፈልጋል በዳታም unlimited ካልሆነ አይሞከርም እንዳታስቡት

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 9000 Ghost
LIFESTAR 9090HD Diamond
ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

Читать полностью…

Umer Electronics

✅  እለተ ሃሙስ የሚደረግ ተጠባቂና አጓጊ  የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 21ኛ ሳምንት ጫወታዎች።

ምሽት ⏰ 5:00 ላይ
⚽️  ማንቺስተር ዩናይትድ 🆚 ሳውዛምፕተን

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡  Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺 Sport 1 HD OR Sport 2 HD
📡  Amos 4°W


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች  ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ልመልስላችሁ Nova TV ያለ ዲሽ ተጠቀሙ ስንል አብዛኛው ሰው ከፍተኛ ፍጥነት ያለው ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ይመስለዋል ግን እንደሱ አይደለም በቴሌ ብሮድባንድ ዝቅተኛ ሜጋቢት (በወር 500) የሚያስከፍለው ላይ እራሱ ምንም ሳይቆራረጥ በጥራት ይሰራል ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ እኛ ዋናው ትኩረታችን በጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ለሚኖሩ ሰዎች ነው በድጋሜ ሁላችንም እናመሰግናለን!

Читать полностью…

Umer Electronics

አዲሱ የ LIFESTAR, SUPERSTAR, GOLDSTAR FuncamPlus Nova TV Software Online Update ላይ ተለቋል ቼክ አድርጉት

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

Читать полностью…

Umer Electronics

LIFE-TV ምንድን ነው?
LIFE-TV Internet TV ነው ጥቅሙም ያለምን የዲሽ ሰሀን በኢንተርኔት ብቻ እድሜ ልክ በነፃ Ethioshare ለሚጠቀሙ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR አዲስ ረሲቨሮች ብቻ Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን ያለምንም ዲሽ መጠቀም የሚያስችለን IPTV System, LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ ነው የምንለው በምክንያት ነው በተለይ LIFE-TV ከሌከላው IPTV የሚለየው ምንም አይነት ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በነፃ ማሳየቱ ብቻ ሳይሆን ሰርቨሩ ለእኛ ሀገር ቅርብ ስለሆነ እንደሌላው IPTV ሳይቆራረጥ በፍጥነት እና በጥራት መስራቱ ነው ማለትም እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ስለሆነ ተመራጭ ነው።
"LIFE-TV internet TV" LIVE የሳተላይት ቻናሎችን ከማሳየቱ በተጨማሪ VOD (Video On Demand) አለው ይሔም ማለት
Movies
Television shows
Documentaries
Educational videos
Corporate training materials
Sports clips
Streaming Service የያዘ ስለሆነ የፈለግናቸውን የአሜሪካ Box Office ፊልሞችን የቲቪ ሾው ወዘተ በፈለግናቸው ሰአት ከፍተን ማየት ያስችለናል


🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን Live የ ማንቼ እና  ሌሎች የ English ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች በተለያዩ ቻናሎች

➡️SPTV 1HD
➡️24H Sport 1HD

➡️Amos 4w Sport 1 HD
➡️ NileSat BeinSport 1HD

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Umerahh ✅ ያናግሩኝ።

Читать полностью…

Umer Electronics

/channel/UmerDish1/1549

Читать полностью…

Umer Electronics

👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት


🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

Umer Electronics

LIVE  - SPTV   1/2
        ARS vs AVL

    💥 በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

@Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

ሁሉንም በቀጥታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎቻችን ይመልከቱ

Читать полностью…

Umer Electronics

✅EthioSat ላይ ያሉ እንደ Fana, Etv, Walta,.... የመሳሰሉ ቻናሎች በ Internet መጠቀም ከፈለጋቹሁ Nova Tv የሚባል Application ለ Lifestar & GoldStar Receiverዎች ተለቋል

Читать полностью…

Umer Electronics

⚽️ Manchester Utd 🆚 Southampton

📺24H SPORT 1HD ( EPL
📺SPTV 1HD
📺SPORT 1HD (amos

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
ረሲቨሮች የሚሆን
Nova TV Software ነገ የምንለቅ ይሆናል እናመሰግናለን LIFESTAR

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ ተደጋጋሚ ጥያቄ
◍ ለሁላችሁም የሚሆን መልስ ነው የተለያዩ ማለትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ማለት ይቻላል የሪሲቨር ሶፍትዌሮች የምታገኙበት ብቸኛ ቻናል 👇

👉 https://t.me/joinchat/RdhpyUDa-Yo7gIcD
👉 /channel/UmerDish1

Читать полностью…

Umer Electronics

LIFESTAR 65" TV ላይ YouTube ምናምን እየተጠቀማችሁ ወደ HDMI Source አልወስድ ካላችሁ Setting ውስጥ ገብታችሁ Common የሚለው ትመርጡለትና System Recover ላይ OK በሉት ይስተካከላል።

Читать полностью…

Umer Electronics

24H SPORT Quality 88💪
ጥሩ LNB ተጠቀሙ የምልበት ምክንያት አንዱ ይህ ነው

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ለ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ብቻ 24H SPORT 1 HD እና 24H SPORT 2 HD ያለምንም ዲሽ በ 6 አይነት የጥራት አማራጭ በ Nova TV ላይ በነፃ Coming Soon 😍

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አስደሳች ዜና ለ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እለቃለሁ

Читать полностью…

Umer Electronics

እለተ እሮብ የሚደረግ የPremier League ተጠባቂ ጨዋታ በቀጥታ በነፃ ሊባል በሚችሉ ቻናሎች ይመልከቱ።

ምሽት ⏰ 5፡00
⚽️ Arsenal 🆚 Tottenham

Live ON 📺 24H SPORT 1HD
LIVE ON 📺 SPTV HD
LIVE ON 📺 SS SPORT EPL

👁ይህ ጨዋታ AMOS ላይ በፕሮግራማቸው አልተካተተም so ላይታይ ይችላል ግን አዲስ ነገር ሊኖር ስለሚችል ተከታተለን እናቅርባለን ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel