umerdish | Unsorted

Telegram-канал umerdish - Umer Electronics

14118

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Subscribe to a channel

Umer Electronics

አዲስ ነፃ Channel
በ Ethiosat 57°E
10985 H 45000
Goal TV
Huntfish TV
Peek Flick
Baby First

  @UmerDish

Читать полностью…

Umer Electronics

📺አሁን የ ሲቲ ጨዋታ በ Ethiosat 57°E SPTV 2 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

Umer Electronics

SPTV የሚሠሩ የLEG ሪሲቨር ሞዴሎች
LEG JAGUAR HD  የ3 ወር ነፃ ያለው
LEG ULTRA 4k  የ3 ወር ነፃ ያለው
LEG FOREVER የ1 ወር ነፃ ያለው
LEG M18 PRO RF  የ1 ወር ነፃ ያለው
LEG MAX  የ1 ወር ነፃ ያለው
LEG MAX PRIME  የ1 ወር ነፃ ያለው
LEG H14  0 day
LEG M18  0 day

Читать полностью…

Umer Electronics

💪PTV SPORTS HD
🔥ያለ ምንም ክፍያ በነፃ
🫧📡 180cm(ትልቁን) ዲሽ ይፈልጋል
🛰PackSat 38°E
🆔4004 V 13333
@UmerDish

Читать полностью…

Umer Electronics

⏰ምሽት 04:00 ላይ
🏆Laliga
⚽️Barcelona 🆚 Osasuna
🛰Yahsat 52.5°E
📺TV VARZISH HD
🆔11785 H 27500
🔑Bisskey:03A01BBE20C16D4E
=================
⏰11:00 ላይ
🏆Premier league
⚽️Arsenal 🆚 Leicester City
🛰Amos 4°W
📺SPORT 2 HD
🆔10972 V 30000
🔥Gshare, Funcam, Forever  Server
👇ማንኛውም Server ከበቂ የደንበኛ ድጋፍ ጋር ማስሞላት ይችላሉ።
🔥SPTV
🔥AF-VIP/VIP(Dኤስ Tv, bein Sport)
🔥Amos
👉http://t.me/Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24 SPTV 1&2

Читать полностью…

Umer Electronics

👆👆ይሔ የ LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24  አዲስ software ነው ።

❤️🫥ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር SPTV  በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም  ያስችለናል ።

❌ማሳሰቢያ ⚠️ 👆 ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ ምክንያቱም ካሁን በፊት የምትጠቀሙት ሰርቨር ስለማይኖር ።

👉YouTube በጥራት ይሰራል


👁ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴሎች እየለያቹህ ጫኑ።

#CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

Umer Electronics

⭕️ AF-VIP & VIP Server recharging System ላይ ግዜአዊ ችግር አጋጥሟል።
⭕️ Server ሞልታችሁ ምንም እንዳልተሞላ ነው የሚያደርገው። ነገር ግን Coin ይቀንሳል።
⭕️ ይህን ተከትሎ Channelሎቹም እየከፈቱ አደለም ።
✅አዲስ ነገር ካለ የምናጋራችሁ ይሆናል

Читать полностью…

Umer Electronics

▶️ከዚ በፊት የLEG H14 HD ፣ M18HD እና  M18 PRO ሪሲቨር ተጠቃሚ የሆናችሁ ሰዎች

▶️ሪሲቨር መቀየር ሳይጠበቅባችሁ SOFTWARE ብቻ በመጫን በኢትዮ ሰአት Sptv 1&2 እንዲሰሩ ተደርገዋል

▶️በቀጣይ SOFTWARE እና አጫጫኑን የምንለቅ ይሆናል መልካም ቀን


LEG 🔥🔥🔥

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥🔥SUPER እሁድ እንደቀጠለ ነው
⏰ምሽት 03:45 ላይ
🔥የሚሊን ደርቢ በቀጥታ በ
🛰EthioSat 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 2
👇ማንኛውንም Server ለማስሞላት
http://t.me/Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

😔SPTV1 እና SPTV2 ቻናሎች ዛሬ ከሰዐት ጀምሮ አዲስ የተሞሉት እየሰሩ አይደለም ።

❤️እስኪስተካከል Sptv አልሞላም አታስሞሉ።


ይስተካከላል ታገሱ።

Читать полностью…

Umer Electronics

📺አሁን ትትንሀም ከ ብሬንፎርድ በ Ethiosat 57°E SPTV 2 ላይ በቀጥታ ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

Umer Electronics

Sptv 1 እና SPTV 2 የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
•Goldstar 7200,7500, 8600, 8800 , •9000 Ghost, 9999 HD
•Superstar 6464,6565
•Lifestar 6060,8080,8585, 9090 Diamond ,LS9595 4K
•GOLDSTAR 7600HD,GOLDSTAR 7700HD,GOLDSTAR 7800HD,GOLDSTAR 7900HD
•LIFESTAR 9200HD SMART
•LIFESTAR 9300HD SMART
•LIFESTAR 1000HD,2000,3000,4000 SMART
•LIFESTAR 9200 Mini እና 9300 Mini
•REALSTAR 1010,5050,Rs Sirius
•LEG N24 Promax ,LEG N24 Pro Max Prime , LEG N24  Forever,LEG N24 Jaguar ULTRA , LEG N24 Jaguar HD ናቸው!


24H SPORT የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

- POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
- LEG N24 Pro Iron


እነዚህ ብቻ ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ሪሲቨር ያላችሁ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ ሪሲቨር መቀየር አለባችሁ! ሌላ መፍትሄ የለውም! በሌሎች ቻናሎች መመልከት ይችላሉ!

Umer Electronics በተዓማኝነት ፣ በ Customer support ፣ እና በፍጥነት!

🔗የምትፈልጉትን Server በሙሉ የዋጋ ዝርዝር እዚህ ጋር ቼክ ያድርጉ! 🤙

Читать полностью…

Umer Electronics

⚡️ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረግ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ

ቀን ⏰ 8:30
⚽️ ዌስተሀም 🆚 ቼልሲ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL
📺SPTV

ቀን ⏰ 11:00
⚽️ ሊቨርፑል 🆚 በርንማውዝ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL
📺SPTV

ቀን ⏰ 11:00
⚽️ ቶተንሀም 🆚 ብሬንትፎርድ
📺24H SPORT 2HD
📺SS VAR
📺SPTV

ማታ ⏰ 1:30
⚽️ ክሪስቲያል ፓላስ 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ
📺24H SPORT 1HD
📺SS EPL
📺SPTV

🔥 ሰርቨር እኛ ዘንድ ለማስሞላት👇👇
Umer Mohammed
1000219797935
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በነዚህ አካውንት አስገቡና 👇 አናግሩኝ
                     
@UMERAHH

☝️ከነዚህ ውጭ ሌላ  ምንም አካውንት የለኝም
!

Читать полностью…

Umer Electronics

Sptv አሁን ሞክሩት ተስተካክሏል 👍

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥 መሰከረም -22-2017 በቀጥታ በነፃ  ቻናሎች🔥

⚽️ EUROPE: Champions League - League phase
🧿 1:45 Girona 🆚 Feyenoord
📺 5 Plus HD
📡  Amos 4°W                   10972V30000

🧿 4:00 Aston Villa 🆚 Bayern Munich
📺 IRIB VARZESH HD
📡 Intelsat 62°E                11555V30000
📺 5 STARS
📡 Amos 4°W                    11031V27500

🧿 4:00 Benfica 🆚 Atl. Madrid
📺  5 LIVE
📡  Amos 4°W                  11031V27500

🧿 4:00 Lille 🆚 Real Madrid
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E               11555V30000

🧿 4:00 Liverpool 🆚 Bologna
📺 5 Plus HD
📡  Amos 4°W                   10972V30000


🔥በተጨማሪም SP TV 1&2 ኢትዮ ሳት ላይ እና 24H Sport 1&2 Yah sat ላይ


ሰርቨር ካለቀባቹ ከኡመር ዲሽ ማሳደስ ትችላላቹ

@Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

📺አሁን አርሰናል ከ PSG በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሁድ የሚደረግ የሳምንቱ ታላቅና ተጠባቂ  የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ  ስድስተኛ ሳምንት ጫዎታ ።

⏲  ምሽት 12:30  ሰአት

⚽️  ማንቺስተር ዩናይትድ  Vs ቶተንሃም


📺SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡 Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

✅VIP Server

⏲  ቀን  10:00 ሰአት

⚽️ አይፕስዊች ታውን Vs አስቶን ቪላ

📺SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡 Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

✅VIP Server


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች እዛ ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

👤@Umerahh
👤@Umersat

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

Wow sptv 🔥 መርጣቹ እዩ ተመሳሳይ

ላይክ  እናርግ ለ SPTV 👍

ሁሉም ሰርቨር አለ online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

ይህንን software  ከ1 አመት በፊት የገዛችው አትጫኑ ሲስተካከል እንድትጭኑ እናደርጋለን
በቅርብ ጊዜ የገዛችው ብቻ ጫኑ
1 Tuner ላለው ብቻ ጫኑ

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ቅዳሜ 28 2024 የሚደረጉ ጨዋታዎች

⏰11:00 ላይ
⚽️Chelsea 🆚 Brighton
📺SPTV 1
📺SUፐር SPORT(AF-VIP/VIP)

⏰08:30
⚽️Newcastle 🆚 Man City
📺SPTV 1
📺SUፐር SPORT(AF-VIP/VIP)

⏰01:30
⚽️Wolves 🆚 Liverpool
📺SPTV 1
📺SUፐር SPORT(AF-VIP/VIP)

⏰11:00 ላይ
⚽️Leicester 🆚 Arsenal
📺SPTV 2
📺SUፐር SPORT(AF-VIP/VIP)

⏰04:00
⚽️Barcelona 🆚 Osasuna
📺SPTV 2
📺SUፐር SPORT(AF-VIP/VIP)
=======================
🛰ኢትዮሳት 57°E
🆔11050 H 04000
📺SPTV 1
📺SPTV 2
💥ምንም Internet አይፈልግም

------------------------------
✅ዋጋ
🟢 Sptv 1 ወር 400 ብር
🟢 Sptv 3 ወር 700 ብር
🟢 Sptv 3 ወር 750 ብር(ከEthioShare ወደ Funcam ለተቀየሩት
🟢 Sptv 6 ወር 1300 ብር
🟢 Sptv 12 ወር 2500 ብር

=======================
🛰Eutelsat 36°/Dኤስ Tv
📺ሁሉንም 16ቱንም  SUፐር Sport
🔥በ AF-VIP Server
⭕️ማንኛውም Funcam እና Forever Server ባላቸው receiverዎች ይሰራል።
🎯Amos በሚሰራበት መንገድ ነው የሚሰራው
✅ዋጋ
🔥AF-VIP=750 ብር (1ወር)
🔥AF-VIP= 2900 ብር (6ወር)
🔥AF-VIP= 4700 ብር (12ወር)

==========================
👇ለማስሞላት
http://t.me/Umerahh
🌍Http://t.me/Umerdish

Читать полностью…

Umer Electronics

ለLEG ሪሲቨር ✅የLEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24  አዲስ FUNCAM SERVER ፣ VIP SERVER ፣ SPTV እንዲቀበሉ የሚያየደርግ SOFTWARE ተለቋል!


⬇️SOFTWARE ለማግኘት - @UmerDish1 ቻናል ላይ ግቡ!

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን እየታዩ ያሉ የEuropa League እና የካራባሆ ካፕ ጨዋታዎችን
•SPTV
•24H Sport 
•Beይን ስፓርት (VIP)
•E36 (በVip እና አኤFVIP)
•Amos 4W
•Yahsat Varzish & Football
•SS በ Belintersat

ሰርቨር እና IPTV ስትፈልግ ከሁለት በ1ዱ ስልክ ይደውሉልን!
📥 @Umerahh ወይም @Umersat

ፈጣን እና ቀልጣፋ የሆነ የServer እና IPTV አገልግሎት ለማገኘት Umerdish ምርጫዎ ያድርጉ፡

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ ከሚደረጉ የኢሮፓ ሊግ እና የካራባሆ ካፕ ጨዋታዎች መካከል እነዚህ ሁለቱ ተጠባቂ እና ብዙሃን ደጋፊ ያላቸው ስለሆኑ 2ቱም 24H SPORT ላይ እንዲተላለፉ ወስነናል

ማታ ⏰ 4:00 PM
⚽️ Man United 🆚 Twente
📺 24H  SPORT 1HD
📺 SPTV HD

ማታ ⏰ 3:45 PM
⚽️ Arsenal 🆚 Bolton

📺 24H SPORT 2HD
📺 SS EPL HD
📺 SPTV HD

💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

👤@Umerahh
👤@Umersat

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሁድ የሚደረግ ታላቅና ተጠባቂ የ አምስተኛ ሳምንት  የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጫዎታ።

⏲  ምሽት 12:30

⚽️ ማንቺስተር ሲቲ Vs አርሰናል

📺SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡 Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች እዛ ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

👤@Umerahh
👤@Umersat

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

SPTV1 እና SPTV2 ቻናሎች ዛሬ የተሞሉት ብቻ እየሰሩ አይደለም ! satellite Update ላይ እየሆነ ስለሆነ ነው!


-ከዚህ በፊት የተሞላ ሆኖ አልሰራም ካለ ድጋሙ Search ያድርጉ!
-ዛሬ የተሞላ ደሞ ምንም ችግር የለውም ሁሉም ይጀምራል!

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን ሊቨርፑል ከ ቦርንማውዝ በ Ethiosat 57°E SPTV 1 ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

Umer Electronics

Sptv ካልሰራ የድሮውን delete አድርጉትና ድጋሜ ሰርች አድርጉት ይሰራል

Читать полностью…

Umer Electronics

የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን (ETV) ከመጪው ሳምንት ጀምሮ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቅዳሜ 11 ሰዓት የሚደረግ አንድ የተመረጠ ጨዋታ ማስተላለፍ እንደሚጀምር አሳውቋል።

በመጪው ቅዳሜ 11 ሰዓት ቶተንሀም ከ ብሬንትፎርድ በሚያደርጉት ጨዋታ መተላለፍ የሚጀምር ይሆናል።

ፍሪኩዌንሲ :11105
ፖላራይዜሽን : Horizontal
ሲምቦልሬት : 45000

#SHARE

@Umerdish

Читать полностью…

Umer Electronics

      👁️SPTV👁️

SPTV ቆመ፣ሰራ ብላችሁ ምንም አታስቡ!
ቻናሉ ኳስ በማይኖር ሰአት ለደቂቃ ሊቋረጥ ይችላል!
ኳስ በሚጀምር ሰአት ግን በጥራት ይሰራል!
ቻናሉ ለኳስ አፍቃሪያን ተብሎ የተሰራ ስለሆነ በኳስ ሰአት ፏ ብሎ ይሰራል።

በቅርቡ ደሞ ብዙዎቻችሁ የምትደሰቱበት ዜና ይኖረናል!

Читать полностью…
Subscribe to a channel