umerdish | Unsorted

Telegram-канал umerdish - Umer Electronics

14118

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Subscribe to a channel

Umer Electronics

በአሁኑ ሰአት 24 sport እና Sptv
ጨዋታዎችን በደንብ እያስተላለፉ ይገኛሉ
ከነዚህ በተጨማሪም ለጠቅላላ እውቀት YES SPORT 2HD Amos ላይ ያስተላልፋል

ማስታወሻ ሁሌም ይህ ቻናል የሚያስተላልፈው ከሰኞ እስከ አርብ ጨዋታ ካለ እና ቅዳሜና እሁድ ተደራራቢ ጨዋታ ካለ ብቻ ነው

Читать полностью…

Umer Electronics

SPTV 1 HD and SPTV 2 HD Schedule

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ እና ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ሊጎች በቀጥታ

8:30  Ipswich Town🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Liverpool
📺┈ ⫸  24H Sports 1 
📺┈ ⫸  Sptv
📺┈ ⫸  SS E Epl

11:00  Arsenal🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Wolvers
📺┈ ⫸  24H Sports 1 
📺┈ ⫸  Sptv
📺┈ ⫸SPORT 2HD [ amos ]
📺┈ ⫸  SS E Epl

1:30  West Ham United🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿Aston Villa
📺┈ ⫸ 24H Sports 1 
📺┈ ⫸ Sptv
📺┈ ⫸SS Epl

4:30  Valencia🇪🇸 vs 🇪🇸Barcelona
📺┈ ⫸  24H Sports 1 
📺┈ ⫸  Sptv
📺┈ ⫸SS Laliga

11:00  Newcastle🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 vs 🇩🇪🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 Southampton
📺┈ ⫸  24H Sports 2
📺┈ ⫸  Sptv
📺┈ ⫸SS football plus

1:30  Genoa🇪🇸 vs Internazionale
📺┈ ⫸  24H Sports 2

3:45  Milan🇮🇹 vs 🇮🇹Torino
📺┈ ⫸  24H Sports 2

Читать полностью…

Umer Electronics

SPTV Under Maintenance

Читать полностью…

Umer Electronics

ለ SPTV ተጠቃሚዎች ወይም ቴክኒሻኖች ከነጀ ጀምሮ SPTV የሚሰራው አዲስ በተለቀቀው (abtdtt) ሶፍትዌሮች ብቻ ነው ለቀሪዎቹ አዲስ ሞዴሎች ነገ ሶፍትዌር የምንለቅ ይሆናል ስለዚህ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ከወዲሁ Update ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።

Читать полностью…

Umer Electronics

YacineTV__V3.1.apk
ነፃ የኳስ መመልከቻ

Читать полностью…

Umer Electronics

Sptv 1 እና SPTV 2 የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

•Goldstar 7200,7500, 8600, 8800 , •9000 Ghost, 9999 HD
•Superstar 6464,6565
•Lifestar 6060,8080,8585, 9090 Diamond ,LS9595 4K
•GOLDSTAR 7600HD,GOLDSTAR 7700HD,GOLDSTAR 7800HD,GOLDSTAR 7900HD
•LIFESTAR 9200HD SMART
•LIFESTAR 9300HD SMART
•LIFESTAR 1000HD,2000,3000,4000 SMART
•LIFESTAR 9200 Mini እና 9300 Mini
•REALSTAR 1010,5050,Rs Sirius
•LEG N24 Promax ,LEG N24  Forever,LEG N24 Jaguar ULTRA , LEG N24 Jaguar HD ናቸው!


24H SPORT የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
- POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
- LEG N24 Pro Iron


እነዚህ ብቻ ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ሪሲቨር ያላችሁ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ ሪሲቨር መቀየር አለባችሁ! ሌላ መፍትሄ የለውም! በሌሎች ቻናሎች መመልከት ይችላሉ!

Читать полностью…

Umer Electronics

👟ዛሬ 10:00 ላይ አርሰናል ከ ሊዮን የሚያደርጉትን Emirates Cap ጨዋታ በቀጥታ Ethiosat 57°E ላይ በ SPTV 1 ላይ ይከታተሉ

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የኮሚዩኒቲሽልድ የዋንጫ ጨዋታ

11:00
ላይ
MAN CITY vs  MAN UNITED
📺 ON 24H SPORT 2HD
📺SPTV ( SPORT TV )
📺 SS EPL ( Dstv )
📺BE
ይን IPTV
📺ETV PRO IPTV
📺MYHD IPTV

እነ
ዚህ ላይ ይመልከቱ!

Читать полностью…

Umer Electronics

ምሽት 2፡00
Arsenal🇬🇧 vs 🇩🇪Bayer Leverkusen

Live  On 24H Sport 2
        Dubai sport 1
        OMAN tv

Читать полностью…

Umer Electronics

🔰 አዲስ መረጃ ለ Yahsat ተጠቃሚዎች Tigray Tv, DWI TV እና ሌሎች ቻናሎች ፍሪኩዌንሲ ቀይረው በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ገብተዋል።

📺 Tigray TV
📺 DWI TV
📺 HBS TV
ያህሳት ላይ በአዲስ ፍሪኩዌንሲ ገብተዋል

❇️ Frequency - 12595
❇️ Polarization - Vertical
❇️ Symbol Rate - 27500
❇️ Fec - Auto
📡 Satellite - Yahsat 52⁰ E

➡️ በመላው ኢትዮጵያም በቂ Coverage አላቸው።

📡 @Umerdish

Читать полностью…

Umer Electronics

AMOS SPORT1 Offically ከAmos ላይ መጥፋቱ ተረጋግጧል!

11474 የነበረው ፍሪኩየንሲ እኛ ሀገር በማይሠራ ፍሪኩየንሲ ተቀየረ 
ሲል በ 19/07/2024 የተለቀቀው የFLYSAT UPDATE አሳውቋል፡

ወደ
ፊት የሚጀምር አይመሰለኝም!

Читать полностью…

Umer Electronics

🚀 ሱቃችን ከሰኞ እስከ እሁድ ከጠዋት 2ሰአት - ማታ 1ሰአት ድረስ አለን።
✅ ማንኛውም አይነት የሚፈልጉት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሁሉም በተሻለና ለባለሙያዎች ደግሞ በቅናሽ ዋጋ ከኡመር ዲሽ ያገኛሉ።

👤 የሚፈልጉት ነገር ካለ @Umerahh ላይ ይፃፉልኝ።

አዲስ አድራሻ በአዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ስር ኡመር ዲሽ ብለው ይምጡ!
#ይደውሉልን +251911525140 OR +251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ተወዳጁ ETV Pro IPTV በጥራት ይሰራል

የተለያዩ የሪሲቨር ሶፍትዌሮች ለማግኘት @UmerDish1

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ እለተ ረዕቡ ለሀሙስ አጥቢያ
11፡30
አርሰናል🇬🇧 ከ 🇬🇧ቦርንማውዝ
በቀጥታ በነፃ የሚታይበት አማራጭ
📺24H SPORT 2HD
Dstv ላይ ደግሞ 👉maXimo 1 እና 2

Читать полностью…

Umer Electronics

የሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAT ሪሲቨሮችን አዲስ ሶፍትዌር Online Update ላይ ተለቋል ቼክ አድርጓቸው

Читать полностью…

Umer Electronics

📺አሁን ሊቨርፑል ከ ኢፒስዊች SPTV 1 HD እና ሊድስ ከ ዌስትብሮሚች SPTV 2 HD በ Ethiosat 57°E ላይ በቀጥታ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር ይከታተሉ 11050 H 04000

Читать полностью…

Umer Electronics

ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

ምሽት 4:00 ላይ
⚽Man United Vs Fullham

የሚተላለፍባቸው ቻናሎች

📺 YES SPORT 2 HD
📡 NSS12 57E
🟢11050 H 4000

📺 SPTV 1
📡 NSS12 57E
🟢11050 H 4000

📺 24 H SPORT 2
📡 Belintersat 51e
🟢11074 H 2900

📺 S* Sport
📡 Belintersat 51e
🟢10970 V 25000

IPTV /APOLLO /MYHD/ETV PRO/E-VISION

ሰርቨር ለማስሞላት @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ከአሁን በሗላ SPTV ቻናሎች SPTV በማይቀበሉ ማንኛውም ረሲቨሮች ሰርች ሲደረጉ አይገቡም ስለዚህ SPTV ተጠቃሚ ከሆናችሁ ወይም መጠቀም ለምትፈልጉ ረሲቨራችሁ ላይ የመጨረሻ ሶፍትዌር እና ቻናሉን ድጋሚ በራሱ ፍሪኩዌንሲ (11050 H 4000) ሰርች ማድረግ አለባችሁ!

Читать полностью…

Umer Electronics

Now Mango System Maintenance Finished

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥ETV Pro Iptv Andriod  አልሰራ ላላቹ Tele አግዶት ስለሆነ አዲስ Update እስኪወጣለት  VPN App በማብራት ተጠቀሙ በስልክ በ Andriod Tv ለምትጠቀሙ VPN አብርታቹ ተጠቀሙ ።

❤️Etv Pro Iptv Andriod  Code  ለምትፈልጉ የ 1አመት ከ 3ወር 1000ብር 
@Umerahh ያውሩኝ

@UmerDish       

Читать полностью…

Umer Electronics

🤑​AMOS ወይም IPTV ሰርቨር ቀኑ አልቆባቹዋል ያሉበት ሁነው በቀላሉ አሁኑኑ Online ስለሆን ማስሞላት ይችላሉ ክፍያውን ከታች ባሉት አካውንት በሞባይሎ መላክ ይችላሉ 📥 @Umerahh በTelegram ላይ Inbox ያድርጉልን።

🙀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ  እነዚህን አካወንት ተጠቀሙ 

Inbox Us 🎈 @Umerahh
📱 +251924075918
📱 +251911525140

Читать полностью…

Umer Electronics

በአሁኑ Season ልክ እንደ አምናው በ Belintersat 51.5E ላይ በሚገኘው SLTV ሙሉ ጨዋታዎችን ይመልከቱ!

የሚሰራው FOREVER Server ባላቸው እና HEVC265 ሪሲቨሮች ብቻ ሲሆን!
የሚገኝበት Satellite Belintersat ሲሆን ፣ አቅጣጫው Varzish ያለበት ላይ ነው እምቢ ካለ ትንሽ adjust ማድረግ ይፈልጋል ፣ Tp - 10973/V/25000 ሲሆን ሙሉ ጨዋታዎችን ማሳየት ይችላል!

Forever server ካላቸው ሪሲቨሮች መካከል
- REALSTAR SIRIUS -
- KINGSTAR 99 Prime
LEG N24+pLUS FOREVER
LEG N24+ PLUS JAGUAR  
LEG 24+ ULTRA JAGUAR 

-LIFESTAR 9090
- LIFESTAR 9595
- LIFESTAR 1Million
-MEDIASTAR 2525/2727 ይገኙበታል!

Читать полностью…

Umer Electronics

👟ዛሬ ማንችስተር ሲቲ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝ የአሸናፊዎች አሸናፊ የዋንጫ ጨዋታ በቀጥታ Ethiosat 57°E ላይ በ SPTV 1 ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ

Читать полностью…

Umer Electronics

አዲስ SOFTWARE ለ REALSTAR ሪሲቨሮች ተለቋል!

-ለREALSTAR 1010 እና 5050 HD
-ለREALSTAR SIRIUS HEVC 265  ሪሲቨሮች !

🆕ምን አዲስ ነገር አለ?🆕
- SPTV1 እና SPTV2 SUPPORT እንዲያረግ ተደርጓል የ1 ወር እና የ3 ወር በማስሞላት በETHIOSAT 57E ላይ መጠቀም ይችላሉ!
- Server VERSION ወደ 146 IKS UPDATE ተደርጓል!

የሁለቱንም ሞዴሎች Software @UmerDish1 ላይ ማግኘት ይችላሉ!

Читать полностью…

Umer Electronics

Now Live Chelsea V Celtic
Live On 24H Sport

Next
Arsenal V Man United

Читать полностью…

Umer Electronics

24H Sport todays schedule

👉 *27/07/2024*

╰┈ ⫸ 24H Sports 1


18:30 Sporting CP vs Athletic Club

22:00 Manchester City vs Milan

24:00 Arsenal vs Manchester United

╰┈ ⫸ 24H Sports 2


13:00 AZ vs Atalanta

18:00 Wolves vs West Ham United

20:00 Chelsea vs Celtic

Читать полностью…

Umer Electronics

Olympic 2024 በተመለከተ ሽፋን የሚሠጡ ብዙ ቻናሎች ስላሉ ነው ያላሳወቅነው

ETV መዝናኛ
AMOS
24H SPORT
SPTV ሌላም በጣም ብዙ ቻናሎች አሉ💥

Читать полностью…

Umer Electronics

❤️የሚያውቀው ያውቀዋል!

⚠️ገበያ ላይ **** በዝቷል , ለማንኛውም እቃ ስገዙ ጠንቀቅ በሉ! ምክሬ ነው።

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥አስደሳች ዜና🔥 ለLEG ሪሲቨር ተጠቃሚዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ከቀናት በፊት አዲስ SPTV የሚከፍት ሶፍትዌየር መልቀቃችን ይታወቃል ከዛሬ ጀምሮ እነዚህን ሪሲቨሮች ስትገዙ ነፃ Sptv ሰርቨር ያላቸው መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን ለምሳሌ፦👇👇
💥LEG N24 PRO MAX
💥LEG N24+ FOREVER እነዚህ 2 ሞዴሎች የ1 ወር ነፃ ሲኖራቸው

💥LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K
💥LEG N24+ JAGUAR HD እነዚህ ደግሞ የ3 ወር ነፃ አላቸው ።

ነፃውን ፓኬጅ ለማስጀመር ሲፈልጉ
@Umerahh ላይ Serial Number ይላኩ።
ሶፍትዌየር ለማውረድ
@UmerDish1

በዚህም አማካኝነት Ethio Sat ላይ ያሉትን Sptv ያለ ተጨማሪ ወጭ ዘና ብለው በጥራት መመልከት ይችላሉ

ማንኛውም ጥያቄ ካላችው
: @Umerdishinfo

Читать полностью…
Subscribe to a channel