Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
አርሰናል 0-1 ማንቸስተር ሲቲ
☑️ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇
https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
#interlink
📢 - አምባሳደር መሆን ምትፈልጉ ዛሬዉኑ ተመዝገቡ ዛሬ የመጨረሻቀን ነዉ
link: https://forms.gle/s9FQb2fzQM9d5i3u6
ከተመዘገባቹ ቦሀላ ይሄንን Group /channel/Interlink_Coach_House_Onboarding ተቀላቀሉ
በዚህ ቡድን ውስጥ ከተቀላቀላቹ ቦሀላ አመልካቾች፣ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ስልጠና እና ምዘና ይኖራል ከዛ በግሎባል ፓርትነሮች (Global Partners) በይፋ እውቅና ተሰጥቷቹ Ambassador ትሆናላቹ።
📌 አስፈላጊ ማስታወሻዎች:
ዙር 4 የምዝገባ ጊዜ ዛሬ፣ 21፣ ይጠናቀቃል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#near
የ$NPRO total supply 10 ሚልዮን ብቻ መሆኑን ገልጿል።
market cap ስንት የሚሆን ይመስላችኋል?🔥
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
አንዳንዴ ደህና የዋልኩትን ልጅ የገዛ ስልኬ ይነጅሰኛል
ምን ይባላል አሁን ይሄ😭
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
#interlink
#unich
#marina
#pi
#me_pass
#ariwallet
#xenea
#spur
#rubi
#mira
#coinsavi
#mytier
#delta
#near
#GAYA
እነዚህ ደሞ የአፕ ናቸው። እየሰራችሁ 👍 የሚመቻችሁ መርጣችሁ ስሩ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#Iterlink #ITLG #ITL
አሁን ደግሞ ልክ እንደ ተጀመረ verfied ITL ብዙ ማግኘት እና ቀስ በቀስ verified ITLG ማግኘት ምንለ ልዩነት እንዳላቸው እንመልከት
✅|| በአንዴ ካላቸው ITLG ብዙ verified ITLG የሚያገኙት ሁሉም መስፈርቶች የሚያሟሉ ወይም አብዛኞው መስፈርቶች የሚያሟሉ ሰዎች ሰዎች ናቸው። በአንፃሩ ቀስ በቀስ በየወሩ ትንሽ ትንሽ የሚያገኙት ደግሞ ብዙ activity የሌላቸው ሰዎች ናቸው።
አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ Verified ITLG መስጠት ሲጀመር ጎን ለጎን ደግሞ stake አድርገን ITL የምናገኝበት አማራጭ ይካተታል። ታድያ ብዙ Verified ITLG ያለው ሰው ከመጀመሪያው ጀምሮ stake በማድረግ ብዙ ITL ያገኛል ማለት ነው።
ቀስ በቀስ verified ITLG የሚያገኝ ሰው ግን በአንዴ ብዙ stake የሚያደርገው ITLG ስለማይኖረው ብዙ stake ማድረግ አይችልም በዚህም ትንሽ ITL ያገኛል ማለት ነው።
በነገራችን ላይ አንድ ሚስጥር ላካፍላችሁ ቀድሞ ሊስት የሚደረገው #ITL መሆኑን ሰምቻለሁ። ቀጥታ ግንኙነት ስላለኝ ይሄንን ነገር የመሆን እድሎ 90% ነው ብሏል። ስለዚ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ግልፅ ነው።
ይሄንን ሁሉ መረጃ የማካፍላችሁ በጥቃቅንና ቀላል ስራዎች የሚገባችሁን ሳታገኙ እንዳትቀሩ ነው።
ላይክ ስታደርጉ ለኔ ይጠቅማል ሁሌ ስለ interlink ስለቅ አድርጉ 😁
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
📅 SEPTEMBER 20, 2025 — OFFICIAL DAILY QUIZ ANSWERS
✅ Marina **** → C
✅ Xenea **** → A
✅ Ariwallet **** → A
✅ Spur **** → B
✅ Syntax **** → B link
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
#interlink #ITLG
Verified ITLG እንዴት ማግኘት እንችላለን? ለምንስ ይጠቅማል?
✅|| በመጀመሪያ ነገር Interlink ሁለት አይነት ቶክን እንዳለው ይታወቃል። ITLG እና ITL የሚባሉ ናቸው። ታድያ ማይን እያደረግነው ያለነው ITLG ነው። እንዲሁም ቶክን ነው ነገር unverified ቶክን ነው። ብዙ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ITLG ማይን ያደርጋሉ ነገር ግን እስከአሁን ቶከናቸው verify የተደረገ አይደለም።
ስለዚ verified ITLG መስጠት መቼ ይጀመራል?
✅|| ምናልባት በዚሁ ወር መስጠት የሚጀመር ይሆናል። ይህም ምን አይነት ጥቅሞች እንዳሉት በሚቀጥለው ፖስት የምናይ ይሆናል?
የተሻለ (ብዙ) verified ITLG እንዴት ማግኘት ይቻላል?
✅|| በመጀመሪያ ነገር ማወቅ ያለባችሁ verified ITLG የምታገኙት አሁን ካላችሁ unverified ITLG ነው። ታድያ ያላችሁ ITLG ወደ verified ለመቀየር ወይ ለማግኘት የሚከተሉትን activities የሚታዩ ይሆናል።
1. የመጀመሪያ የሚታየው በቀን ምን ያህል claim እንደምታደርጉ ነው
2. Daily tasks የምትሰሩ ከሆነ
3. ጌም የምትጫወቱ ከሆነ
4. በተለያዩ በነበሩ ውድሮሮች እየተሳተፋችሁ ከነበረ
5. በDAO ምርጫ እና ሌሎች ስራዎች እየተሳተፋችሁ ከነበረ
6. አምባሳደር ከነሆናችሁ እና ሌሎች
እነዚህ እንደመስፈርት ይወሳዳሉ። ታድያ እነዚህ ሁሉም የሚያሟላ ሰው ያለው ITLG በአብዛኛው verified ይሆናል። ከእነዚህ ማህል በአንድ ብቻ የሚሳተፍ ደሞ በአንፃሩ ያለው ITLG በአንዴ verified አይደረግለትም ቀስ በቀስ ይሆናል።
ታድያ ቀስ በቀስ verified መደረጉ እና በአንዴ ብዙ verified መደረጉ ምንድነው ልዩነቱ እና ጥቅሙ የሚለው በሚቀጥለው ፖስት የምናየው ይሆናል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
TON Ecosystem Today Token Prices (with ATHs )
$BLUM = $0.033
$PX = $0.034 (ATH: $0.77)
$NOT = $0.0018 (ATH: $0.027)
$MAJOR = $0.16 (ATH: $1.7)
$DOGS = $0.00013 (ATH: $0.0016)
$HMSTR = $0.00073 (ATH: $0.0085)
Other Token Current Prices:
$BTC = $115.6K
$ETH = $4474
$SOL = $238
$TON = $3.10
$BNB = $997
$BGB = $5.16
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
⚡️ከ 2016-2024 ግሩፕ መሸጥ ከፈለጋችሁ
ለመሸጥ ➡️ @miko_support1
➡️ @miko_support1
ምናልባት ከዚህ በፊት ከፍታችሁ ከጠፋባችሁ በዚህ bot መመለስ ትችላላችሁ ➡️ @WhatIOwnBot
Near 2.5 የነበረው ዋጋው 3$ ሆነዋል አሁን።
ቀደም ብላችሁ ገዝታችሁ stake ያደረጋችሁ ካላችሁ እስኪ ✋
አንድም ለNPRO ለማግኘት ሌላም ዋጋው እየጨመረ ነው 🔥
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ARIWALLET AIRDROP UPDATE !!!
Ariwallet will remove the quiz section soon to reduce point mining.
Today Answer : B
682bfe76323cd
#Denet
Singapore ላይ ኢቨንት አዘጋጅቷል እና መመዝገብ የምትፈልጉ ተመዝገቡ። እያንዳንዱ information ሙሉ ... ማቅቀ ያለባችሁ ግን ወጪ ይሸፍናሉ አይሸፍኑም ያሉት ነገር የለም። ተመዝገቡ እና ወጪ የሚሸፍኑ ከሆነ እና እድሉ ከደረሳችሁ መሄድ ነው።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Join በሉ በዛውም 11 ሰዓት አይቀርም ማንኛውም ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
Читать полностью…GM everyone 💜
🔴FCFS
If you missed the first chance to join our yappers community... We are accepting another 500 peoples
Join here: t.me/+fscxGi6zakpjNjhk
Limited spots available
ari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።
የxenea መልስ A
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ A
የspurpro መልስ D
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink
እንዴት referral code እንደምናስገባ የሚያሳይ ቪድዮ ነው።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#pahros
#Gonative
#datagram
#soso
#gradient
#grass
#dawn
#3DOS
#tusky
#pisquare
#prismax
እነዚህ መስራታችሁ አትርሱ ለማለት ነው። አዳዲስ ነገር ሲኖር እናሳውቃለን። የአፕም እንዲሁ መስራታችሁ ቀጥሉ። discord ላይም egnage አድርጉ።
@Ethiocrypto_433
#Iterlink #ITLG #ITL
አሁን ደሞ verified ITLG ቶሎ በማግኘታችን ምን ጥቅም እንዳለው እንመልከት
✅|| በመጀመሪያ verified ITLG አላችሁ ማለት የተረጋገጠ ቶከን አላችሁ ማለት ነው። ማንም ሊቀንስባችሁም ሊወስድባችሁም ወይ burn ሊደረግም አይችልም።
✅|| ሁለተኛ verified ITLG ካላችሁ stake በማድረግ ሁለተኛ ቶከን የሆነውን #ITL እንድታገኙ ይረዳችኋል። ይሄንም በጣም በጣም ወሳኝ ነገር ነው።
✅|| ሦስተኛ verified ITLG ለሁሉም እንደ community ጥቅም አለው። በተለይ ብዙ ሰው ጋብዘው ብዙ ITLG ያላቸው ነገር ግን activities የሌላቸው ቶከናቸው ቶሎ verified እንዳይሆን በማድረግ ብዙ ITL እንዳያገኙ ያደርጋል። ይህም ፍትሀዊ እንዲሆን ያደርገዋል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink #ITLG
በየአራት ሰዓቱ ITLG claim ማድረጋችሁን አትርሱ። በተለይ claim የምታደርጉት እንደ activity ስለሚታይ ቶሎ verified ITLG እንድታገኙ ይረዳችኋል።
Verified ITLG ለምን ይጠቅማል? ዝርዝር መረጃ የምነግራችሁ ይሆናል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
📅 SEPTEMBER 19, 2025 — OFFICIAL DAILY QUIZ ANSWERS
✅ Marina **** → A
✅ Xenea **** → B
✅ Ariwallet **** → C
✅ Spur **** → D
✅ Syntax **** → D Link
@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433
Breaking
Metamask CEO Joe Lubin just confirmed that $MASk Token might be coming
it is coming sooner than we think.
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
⚠️ ከዚህ በኋላ ግሩፕ እንገዛለን ከሚሉት መካከል ለመሸጥ ፈልጋችሁ trust issue ( የእምነት ችግር ) ካለባችሁ በ 4-3-3 አድሚን በኩል መጨረስ ትችላላችሁ ምንም የምትከፍሉት ነገር የለም
😔 ገዢ በአድሚን በኩል አልፈልግም ቀጥታ ግሩፑን ስጡኝ የሚል ከሆነ አሳውቁኝ ይባረራታል 🗿
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ሁላችሁም ጆይን በሉ
ሽልማት ይኖረናል።
Just join and comment
https://x.com/i/spaces/1lDxLBbymgzGm
#interlink
ኢንተርሊንክ ሌላ ታሪክ እየገባ ነው። ከቀን ቀን አዳዲስ ነገሮች እያስመለከተን ነው።
አሁን ደሞ በኢንተርሊንክ ዋሌት በአሜሪካ ስቶክ ማርኬት ላይ የምንሳተፍበት (invest የምናደርግበት ) አማራጭ ሊያካትቱ ነው። 🔥
በነገራችን ላይ እንደ ሌላ ፕሮጀክት በመናገር ብቻ ሳይሆን ሰርተው ነው እያሳዩን ያሉት ... ብዙ ነገሮች በዚህ 3 ወር ይካተታሉ ብሏል።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink
🎙AMA InterLink Network Ethiopia
Get ready for our next big conversation!
Topic: “What’s New at InterLink? & A Clear Look at $ITLG Verification” and security team
🕔 11:00 AM (Ethiopia Time) | 18th September
📍 X Space – InterLink Network Ethiopia
Link https://x.com/i/spaces/1lDxLBbymgzGm
🚀 Don’t miss this chance to discover the latest updates at InterLink, understand the $ITLG verification process, and connect with our growing community!