Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
የዚሁ አሸናፊዎች ዛሬ ማታ አሳውቃችዋለሁ። ትንሽ busy ስለነበርኩ ነው አልረሳሁትም። 👍😍
Читать полностью…#Interlink #ITLG #videotoearncontest
✨𝐊𝐞𝐲 𝐟𝐞𝐚𝐭𝐮𝐫𝐞𝐬 𝐨𝐟 𝐢𝐧𝐭𝐞𝐫𝐥𝐢𝐧𝐤 𝐚𝐩𝐩✨
The video is in korean version if you want in english here it is
Let me tell you about the key features that enhance the app.
The first one is – the New Burning Mechanism.
In cryptocurrency, a burning mechanism permanently removes tokens from circulation. This happens by sending tokens to a burner address with no private key. Tokens sent there are irretrievable, effectively destroyed forever.
What’s the purpose?
It’s to maintain fairness and prevent inflation in the system. By reducing the total token supply, scarcity increases. And it directly rewards early holders and active users in the ecosystem.
The Next one is – Friend Nudges.
A simple but powerful social feature to boost engagement. Users can send reminders to friends in their network. This encourages inactive friends to return and participate.
Whether it’s earning rewards or completing daily tasks— Social connections keep the community active and growing. Together, these features create a stronger, fairer, and more engaging ecosystem.
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#NPRO
100% የተረጋገጠ እና ለ23 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።ስለዚ አሁኑኑ ጀምሩት።
በመጀመሪያ አፑን ከPlaystore / Appstore Download ማድረግ 👇
Download from Playstore
Download from Appstore
✅|| በመቀጠልም Create New Wallet ብላችሁት አዲስ Wallet ክፈቱ
- invite Code 👉 3HIMBA
- በመጨረሻም በቀኝ በኩል NPRO የሚለውን በመጫን ያሉትን ታስኮች በሙሉ ስሩ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ይሄ የ Quantum ዋሌት ቶክን የሆነው ATU ከቀን ቀን ዋጋው እየጨመረ ይገኛል። ቢሆን ግን እንደዛ አይነት ነገሮች ጥንቃቄ የሚፈልጉ ስለሆኑ ብዙ እዛ አታስቀምጡ። በትንሽ በትንሽ ግን ስሩ። እኔ ያወጣሁት መልሼ almost እጥፍ ትርፍ ላገኝ ትንሽ ነው የቀረኝ። በየሳምንት withdraw ነው የምለው አላቆይም። 😁
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Good morning fam
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Live in loop 🦾
https://loopspace.xyz/s/2njw3MuqwA
#NPRO
100% የተረጋገጠ እና ለ25 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው።ስለዚ አሁኑኑ ጀምሩት።
በመጀመሪያ አፑን ከPlaystore / Appstore Download ማድረግ 👇
Download from Playstore
Download from Appstore
✅|| በመቀጠልም Create New Wallet ብላችሁት አዲስ Wallet ክፈቱ
- invite Code 👉 3HIMBA
- በመጨረሻም በቀኝ በኩል NPRO የሚለውን በመጫን ያሉትን ታስኮች በሙሉ ስሩ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Interlink ጊዜው አልደረሰም ወይም አሁን ብንሰራ አልዘገየም ወይ ለምትሉ።
Читать полностью…#interlink
interlink በ6 ሀገራት የክፍያ ስርዓት አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ከAEON pay በመተባበር በይፋ የክፍያ ስርዓት ጀምረዋል። 🔥
ይህም ኢንተርሊንክ የወደፊት የክፍያ ስርዓት ለመቆጣጠር ሀ ብሎ የጀመረበት ሆኗል። 👀
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink
interlink ስንጠብቀው የነበረ update ተደርጓል። የክፍያ ስርዓት ለተወሰኑ ሀገራት ተካቷል። burning mechanism ተካቷል።
በዝርዝር ነገ እመለስበታለሁ። በድጋሚ ደና እደሩ።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink #ITLG
Interlink is a blockchain that verifies identity through facial recognition. It creates a safe community without fakes or bots. Enables easy global transfers and token mining on phones.
It is designed to be fast and reliable with a global network. And Prevents fraud and supports humanitarian aid. Organizations can send funds transparently to verified individuals. Provides help and change for the financially excluded.
A people-centered new blockchain Creates a digital future where everyone can participate.
Join today and be part of identity verification innovation. Let’s build a world where trust and technology unite. Your identity is the key to a better digital world.
Download the Interlink app now. It’s time to experience innovative identity verification. Start secure and fast transfers today. Connect with a global network. Join the digital future everyone can access. Start now and be the change.
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#clora
clora ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በseason 1 አንድ ትኬት የነበራቸው ሰዎች እስከ 4 ቶን አግኝቷል። season 2 ምን ያህል ይሰጣሉ ብላችሁ ታስባላችሁ?
Clora season 2 ማድረግ ያለባችሁ
✅ ዋሌት connect አድርጉ
✅ በትንሹ 3 ሰው ጋብዙ።
✅ እናንተ የጋበዛችሁዋቸው ሰዎች በአጠቃላይ 5000 Gem መሰብሰብ አለባቸው።
✅ የሰበሰባችሁት Gem ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ትኬት ቀይሩት። ወደ ትኬት ካልተቀየር ጥቅም የለውም።
ያልጀመራችሁ መጀመር ትችላላችሁ 👉 link
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Base ተጠቃሚ የሆናችሁ Check $POB Allocation...
Check በዚህ👉 POB-Onchain
- just የBase Address አምጡና submit አድርጉ ከዛ Check
- በመቀጠል Boost የሚለውን ነክታችሁ 3 ታስኮች መስራት
Done✅
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Solstice New Task ተጨምሯል ግቡና ስሩት✅
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#clora
clora ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በseason 1 አንድ ትኬት የነበራቸው ሰዎች እስከ 4 ቶን አግኝቷል። season 2 ምን ያህል ይሰጣሉ ብላችሁ ታስባላችሁ?
Clora season 2 ማድረግ ያለባችሁ
✅ ዋሌት connect አድርጉ
✅ በትንሹ 3 ሰው ጋብዙ።
✅ እናንተ የጋበዛችሁዋቸው ሰዎች በአጠቃላይ 5000 Gem መሰብሰብ አለባቸው።
✅ የሰበሰባችሁት Gem ጊዜው ከማለቁ በፊት ወደ ትኬት ቀይሩት። ወደ ትኬት ካልተቀየር ጥቅም የለውም።
ያልጀመራችሁ መጀመር ትችላላችሁ 👉 link
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
Good morning fam, have a beautiful day.
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
እሁድ በቫምዳስ ሲኒማ አይቀርም። በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የoffline event ይደረጋል። የተለያዩ ሽልማቶችም ተዘጋጅቷል።
እሁድ ጥዋት 3 ሰዓት በቫምዳስ ሲኒማ
መግቢያ 👉 በነፃ
ሰዓት ይከበር
ስለ ኢንተርሊንክ እና ሜታ አርዝ ፕሮጀክቶች እናወራለን።
Augist 23 የሚለው 24 ብላችሁ ውሰዱት
ካልተመዘገባችሁ 👉 https://tally.so/r/npEAzq
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ስሩት የNear wallet ኤርድሮፕ ነው። ከፈለጋችሁ near wallet 1.8 ሚልዮን ተከታይ ያለው X አካውንታቸው ሄዳችሁ እዩት። 🔥
Читать полностью…ari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።
የxenea መልስ B
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ B
የspurpro መልስ A
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#interlink
interlink 20 million fundraise
እስከአሁን ካልጀመራችሁ አሁን ጀምሩ። ጊዜ አላችሁ።
1. Download the app & create your InterLink ID with a 6-digit PIN
ዳውንልድ ለማድረግ 👉 Download
3. Complete FaceScan & verify your login
4. Confirm your email address
5. Go to Profile > Referral & submit code: 2751
referral code ማስገባት ከፈለጋችሁ ከላይ ያለው ስክሪንሽት ተመልከቱ። 🔥😍
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ይሆንላችሁ ዘንድ ምኞታችን ነው።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ደና እደሩ ቤተሰብ። አብዛኛው ሰው ይተኛል ነገር ግን በማንኛውም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። በሚልክላችሁ ሊንክ እንደተለመደው like, comment እና repost ማድረግ ነው።
ለ10 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለው። የቅድሙ ሲጨምር 13 ሰዎች ነገ እሸልማለሁ። እንዲሁም 30% ከማገኘው ሁሌ ለሚሳተፉ እንደምሰጥ ቀደም ብየ ነግሬያችኋለሁ።
አሁንም እንቀጥላለን
ስለ #Antix 👉 link
ስለ #Interlink 👉 link
ስለ #interlink2 👉 link
ስለ #BOB 👉 link
ስለ #GN 👉 link
ስትጨርሱ ስክሪንሽት አርጋችሁ እዚሁ ላኩ።
መልካም አዳር 😍
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
እባካችሁ ማንኛውም ሊንክ ሳታረጋግጡ አትንኩ አሁንም የብዙ ሰዎሰዎውች ዋሌት ስካም እየተደረገ ነው።
አንድ ጓደኛየ ከ 400$ በላይ ተወስዶበታል። ስለዚ ጥንቃቄ አድርጉ 🙏
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
https://x.com/ethiocrypto433/status/1957843597035749404?t=IB7ZDP-90oF4nklD3bLb1Q&s=19
እዚሁ comment like አድርጉ ለ3 ሰው 50 ብር ካርድ እሸልማለሁ😁🔥
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው። 👉 linku ነክታችሁ መግባት አድሬስ ማስገባት እና ታስክ መስራት።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ጊዜው 100% የX (ትዊተር ) ነው። ዛሬውኑ ጀምሩ። አሪፍ አሪፍ ኮሜንት በእንግሊዝኛ ስለ ፕሮጀክቱ ፃፉ። follow እንደራረግ።
የዛሬ አዲስ ፕሮጀክት #velora ይባላል።
የመጀመሪያ ሊንክ 👉 link
ሁለተኛ ሊንክ 👉 link
Engage እናድርግ ሁላችንም። ደረጃየ 528ኛ ነኝ። 😍
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
#InterLink #ITLG
ኢንተርሊንክ ላይ አምባሳደር መሆን የምትፈልጉ እና መስራት ፍላጎት ያላችሁ መጀመርያ ስለ ኢንተርሊንክ የተለያዩ social media ፖስት ማድረግ ጥሩ ነው።
@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433