ethio_sat | Unsorted

Telegram-канал ethio_sat - 🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

4695

➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

👁አስደሳች ዜና👁
ለ VIP ሰርቨር BeinSporት ተጠቃሚዎች ዛሬ ሁሉም የ Bein Nilesat እና Arabsat ላይ ያሉ ቻናሎች ተመልሰዋል ይመቻችሁ በዚህ አጋጣሚ bein በጠፋበት ጊዜ ላልተጠቀማችሁበት 20 ቀን ከዛሬ ጀምሮ expired ቀኑ ይጨመርላችሗል በተጨማሪም Bein ኳታር ውስጥ እንዳይሰራ ተደርጓል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅ በጣም ምርጥ IPTV ጥቆማ

🔥 Plus IPTV 2023 - በውስጡ ላይ የሀገርኛ ቻናሎች ፣ የዲSTv ቻናሎች ፣ የቤን ቻናሎች ፣ ባጠቃላይ ሙሉ ዓለም ላይ  አሉ የተባሉ ቻናሎችን በሙሉ አካቶ የያዘ ምርጥ የሆነ ምንም አይነት ክፍያ የሌለው App ነው።

#CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በዩሮ 2024 ማጣሪያ

01:00 | ቡልጋሪያ ከ ሞንቴንግሮ
live on SPORT 1SD

04:45 | ፈረንሳይ ከ ኔዘርላንድ
live on SPORT 1SD
live on SPORT 4HD

04:45 | ስዊድን ከ ቤልጀም
live on SPORT 2HD

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Apollo 4 እና Apollo 5 IPTV ላይ
የBeinsport ቻናሎች እየሰሩላችሁ ካልሆነ የSystem maintance ችግር ነውና የተወሰነ ጊዜ ይፈጃል ፣ ምንም ሳታደርጉ በራሱ ጊዜ ይጀምራል።

#ApolloIptv #Apollo

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በVIP SERVER Bein ለቆመባችሁ
-
ችግሩ የተፈጠረው ካምፓኒው Encryption (መቆለፊያ ) System Update በማድረጉ ነው።

እስከዛ ድረስ በዲSTቪ መመልከት ትችላላችሁ።

“ቤን ስፖርት እንዲጀምር የተቻለነን እየሞከርን ነው “ ብለዋል ከServer Side።
ነገር ግን ቤን ሲጀምር  ቀኑ ከዛሬ ጀምሮ እስከሚስተካከልበት ድረስ የServerኡ ቀኑ እንደሚራዘም  ቃል ገብተውልናል።

Sebrisat©

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ እንጠቀምበታለን ማለት ነው።

የሚሰራው በ 4K ረሲቨር ላይ ብቻ ነው ለምሳሌ
GOLDSTAR 9999 4K SDS
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAT 9595 4K

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ተጀመረ
ሁሉንም ጨዋታ በDXTV, በቤን sport ፣ በ amos በወረደ ወራዊ ክፍያ ይመልከቱ
VIP packege ብዛት ያላቸውን ቻናሎች በየቀኑ እየጨመረ እየከፈተ ይገኛል
💥Nilesat 7W ላይ osn እና Bein sport
💥ArebSat 26E ላይ Bein እና የአረብ የተወሰኑ አረበኛ ቻናሎች
💥Dstv 36E ላይ ብዛት ያላቸው ቻናሎችን Dstv ልዩን ጨምሮ
💥amos 4W ላይ ሁሉንም
♻️Yahasat 52.5E and 51.5E
እነዚህን ቻናሎች ልክ እንደ amos በትንሽ ኮኔክሽን በቀን ከ5-10 ብር ባልበለጠ ገንዘብ ቀኑን ሙሉ መመልከት ትችላላችው
code ከፈለጋችው

✅INBOX US @Umersat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Big News
✅ የነበሩት የነበሩት ሁሉም የ SDS ቻናሎች ተመልሰዋል!

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#SDS #SDSNEWS

✅ለSDS ተጠቃሚዎች ከ2 ቀናት በፊት ጀምሮ መቐረጡን ብዙዎቻችሁ ነግራችሁናል።

በቅርብ እንደሚመለስ እና አዲስ ነገርም ካለ የምናሳውቅ ይሆናል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የአውሮፓ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች እበቶ ሆነው ይከታተሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
English Premiere League
ቀን ⏰ 9:30
Aston Vila 🆚 Arsenal

አመሻሽ ⏰ 12:00
Chelsea 🆚 Southampton

አመሻሽ ⏰ 12:00
Nottingham Forest 🆚 Manchester City

ምሽት ⏰ 2:30
Newscast United 🆚 Liverpool

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Spain Laliga
ማታ ⏰ 5:00
Osasuna 🆚 Real Madrid

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Serie A
ማታ ⏰ 2:00
Ac Monza 🆚 Ac Milan

ማታ ⏰ 4:45
Inter Milan 🆚 Udinese

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Bundesliga
ቀን ⏰ 11:30
B.Monchengladbach 🆚 Bayern Munich

▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
YahaSat 📡 11785 V/H 2750
📺 Tv Varzish (01A01BBE20C16D4E)
📺 Football HD (12340046ABCD0078)
📺 Amos 4°W
📺 BElን SPORት & DS*V በእንግሊዝ በ Vip Package ወይም በ iptv / Apollo / MY HD iptv በመጠቀም በነፃ መከታተል ይችላሉ።

📺ሰርቨራቹህ Expired ካደረጉ VIP DSTV & BEIN , FUNCAM , FOREVER , APOLLO , EVSSION , MYHD እና ሌሎችም በስልክ እና በሪሲቨር በሚገኙ SERVER & IPTV App ከኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ማስሞላት ይችላሉ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው ጆካ ህንፃ ጋር ሲደርሱ  ኡመር ዲሽ ብለው ይጠይቁ።
✅ መግዛት ስትፈልጉ @UmerSat or
#ይደውሉልን ☎️ +251910053667
@Ethio_Sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

VIP ሰርቨር የልብ አድርስ ሁሉነገር ያለው ምርጥ ሰርቨር ነው ያስሞሉ ሰዎች ሁሉ እጅግ በጣም ወደውታል ሁሉንም የ DSTቪ እና የ Beinsporት ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል ይመቻችሁ VIP ሰርቨር የሚሰሩ ረሲቨሮች ዝርዝር
1. LIFESTAR 1 Million 4K Android
2. LIFESTAR 9595 4K
3. LIFESTAR 9090HD
4. LIFESTAR 9090HD mini
5. LIFESTAR 9090HD Diamond
6. GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
7. GOLDSTAR 9000HD Ghost

8. SUPERSTAR 6464HD Mega
9. SUPERSTAR 6565HD Mega
10. GOLDSTAR 7200HD
11. GOLDSTAR 7500HD
12. GOLDSTAR 8600HD
13. GOLDSTAR 8800HD
14. LIFESTAR 6060HD SMART
15. LIFESTAR 8080HD SMART
16. LIFESTAR 8585HD++
ናቸው
ማስሞያ የ 4 ወር 1400ብር

@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYMbNv8e/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አሁን አደይ ሲዝን 6 ክፍል 72 በአቦል ቲቪ በ VIP Package

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

DSTቪ ላይ VIP ፓኬጅ ከከፈታቸው ቻናሎች በጥቂቱ VIP Package ልክ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ነው የሚሰራው
M-Net East HD (102)
1 Magic HD (103)
M-Net Movies 1 East HD (104)
M-Net Movies 2 HD (106)
M-Net Movies 3 HD (107)
Studio Universal HD (112)
KIX HD (114)
Discovery Channel HD (121)
WWE Channel HD (128)
Discovery TLC HD (135)
Discovery Family HD (136)
ABOL TV (HD) (146)
Pearl Magic Prime (HD) (148)
Akwaaba Magic (HD) (150)
Africa Magic Showcase HD (151)
Africa Magic Epic (HD) (152)
Africa Magic Urban (HD) (153)
Maisha Magic Bongo (HD) (160)
Maisha Magic Plus HD (163)
Discovery ID HD (171)
HONEY (HD) (173)
ESPN 2 HD (219)
SS Blitz Africa HD (220)
SS Grandstand Africa HD (221)
SS Football Plus Africa HD (222)
SS Premier League Africa HD (223)
SS LaLiga Africa HD (224)
SS Variety 1 Africa HD (226)
SS Variety 2 Africa HD (227)
SS Variety 3 Africa HD (228)
SS Action Africa HD (230)
SS Tennis Africa HD (234)
SS Motorsport Africa HD (235)
WWE Channel HD (236)
SuperSport Liyu (240)
Dreamworks (304)
CNN International (HD) (401)
Newzroom Afrika HD (405)

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYYsGmdR/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

EURO 2024 QUALIFICATION

LIVE ON

📺 SPORT 2 HD
N.IRELAND 🆚 FINLAND
📺 SPORT 3 HD
LUXEMBOURG 🆚 PORTUGAL
📺 SPORT 4 HD
MALTA 🆚 ITALY

📸Watts Dish

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

አሁን የምለቅላቹ አዲስ እና የጊዜው ምርጥ IPTV APP ነው!

✅ 29+ ETHIOPIA CHANNEL , 600+ SPORT CHANNEL እና የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን በትንሽ ኮኔክሽን በስማርት ቲቪ እና በስልካችን አንድሮይድ ለሚጠቀሙ በሙሉ የሚሰራ ምርጥ አፕ ነው

❤️ ልብ በሉ ሌሎች ቻናሎች ላይ ከ500-700 ብር እየተሸጠ ያለ አፕ ነው በነፃ የምለቅላቹ ብዙ ሼር እና ላይክ ግድ ነው

@Ethio_sat

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

​​በጣም ብዙ የሀገሪቱ ሰዎች የSupermax 9200 እና 2350 ሪሞት መጥፋታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች ተቸግራችኃል።

አዲሱን MODEL HD-1033++ MAX ሪሞት እንዴት አርገን ከሪሲቨራችን ለእነዚህ እና ሌሎች ሪሲቨሮች ማስተዋወቅ እንችላለን?

#1) በሪሞት Code

1)1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ  ሳንለቀው Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በመቀጠል የሪሲቨሩ የሪሞት Code የሆነውን ባለ 3 Digit ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 001-145 ድረስ።
-የSupermax 9200  ጥቁሩ - 002
-የSupermax 2350 ነጩ -  021
-የSalvador,Strong,Humax,Coronet - 010
-የIbox HD -  088

የLifestar ጠፍጣፋው እና Coronet የድሮው 001 ሲሆን ከዛ ለፈለግነው ሪሲቨር የሚሰራልን ይሆናል ማለት ነው የሌሎቹም በዚሁ ተመሳሳይ መንገድ ወይም Automatic search ማረግ ይችላሉ።

3)ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

#1) የሪሞቱን ኮድ ካላወቅነው እና ለሌላ HD ሪሲቨር መጠቀም ከፈለግን በAutomatic Search

1) በቅድሚያ SET የሚለውን በተን ጫን አርገን ከያዝን በኃላ Power button አንድ ጊዜ እንነካለን። በዚህ ጊዜ የሪሞቱ መብራት በርቶ ይቀራል።

2)በቀጥታ ሪሞቱ ላይ ያለውን የPower button አንድ ጊዜ ስንነካው ሪሞቱ ላይ ያለው ቀይ መብራት በየ 2 Second ብልጭ ብልጭ ይላል። በዚህ ጊዜ በተጠባበቅ Set የሚለውን በተን ሳንነካ እንጠብቃለን። ልክ የቲቪው Screen ላይ የ 🔇 "Mute" ምልክት ስናይ ሪሞቱ ላይ በመቅፅፈት የSET በተንን እንነካለን።

3) ይህንን ካረግን በኋላ ሪሞቱን መጠቀም እንችላለን። ባትሪ ሲወጣ እንዲሁም ተነካክቶ ያስተዋወቅነው እንዳይጠፋብን SETን ይዘን OK እንነካለን ይህ ሆነ ማለት ሪሞቱ Save ሆነ ማለት ነው።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

✅ ተደጋጋሚ ጥያቄ
◍ ለሁላችሁም የሚሆን መልስ ነው የተለያዩ ማለትም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ማለት ይቻላል የሪሲቨር ሶፍትዌሮች የምታገኙበት ብቸኛ ቻናል 👇

👉 https://t.me/joinchat/RdhpyUDa-Yo7gIcD
👉 /channel/UmerDish1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

ብዙ ደንበኞቻችን ይህንን አታውቁም ለመረጃ ያህል ይህንን ልንገራችሁ።
የSupermax F18 remote እነዚህን ሪሲቨሮች በሙሉ ያለምንም መገለባበጥ እና ችግር ማዘዝ ይችላል።

🅾️REALSTAR - RS1010,RS5050
🅾️LIFESTAR -
LS9090HD ,LS9090 Diamond ,LS9090mini ,LS 9595 4K , LS6060HD ,LS8080HD ,LS8080/6060 GOLD , LS8080/6060 Smart, LS9200,9300,1000,2000,3000,4000 HD/GOLD/SMART (ሁሉንም ሞዴል) ,
🅾️GOLDSTAR - GS9000,GS7500,GS7200,GS7500,GS8600,GS8800,GS7900,GS7800,GS7600,GS7700,
🅾️SUPERSTAR - SS6565,SS6464,SS9200 V8 , SS9300 V8
🅾️SUPERMAX - F18 , All Supertech Models, SUPERMAX 100 MINI , 200 Mini ,9200 Smart
🅾️IBOX -3030 ባለ 1 Flash የመጀመሪያውን።

ይህንን አውቃችሁ በአግባቡ ትጠቀሙ ዘንድ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ይህንን ሪሞት በብዛት ከUmerDish Store ማግኘት ይችላሉ።
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

HDMI CEC (Consumer Electronics Control) ለምን ይጠቅማል?
HDMI CEC የሚጠቅመው ማንኛውንም በ ከቲቪያችን ጋር በ HDMI የተገናኙ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለምሳሌ Receiver, DVD, Android Box... በቲቪያችን ሪሞት ብቻ ለማዘዝ ያስችለናል ይሔም በቤታችን ውስጥ ያሉ ብዛት ያላቸውን ሪሞቶች ለመቀነስ ያስችለናል ማለት ነው።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

#ቦረና

በ #ቦረና በታሪክ እጅግ አስከፊ በተባለው ድርቅ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት የምትፈልጉ በ " #ALCHIISOO_PASTORALIST_UP " በኩል መርዳት ትችላላሁ።

የዚህ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት (NGO) የባንክ አካውንቶች ፦

👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 1000522499823 (Swift Code: CBETETAA)

👉 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ -  1011800084313 (Swift code: CBO RETAA)

👉 አዋሽ ባንክ - 013081084782900
(Swift code:  AWINETAA)

👉 ኦሮሚያ ባንክ - 1548414100001
(Swift code: ORIRETAA)

ቁጥሮች ስለ ቦረና ምን ይናግሩናል ?

- በቦረና ዞን 807 ሺህ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ። ከነዚህ ውስጥ 167 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አስቸኳይና ተከታታይ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው።

- በዞኑ ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል።

- በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 85 % የቀንድ ከብቶች ናቸው።

- በዞኑ የቀሩት 230 ሺህ የቀንድ ከብቶች ሲሆኑ፤ ለ3 ወር የቀንድ ከብቶቹን ለመታደግ ቢያንስ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ማቅረብ ያስፈልጋል። በተጨማሪ 135 ሺህ ኩንታል መኖ የሚያስፈልግ ሲሆን በዞኑ ማቅረብ የተቻለው አንድ በመቶ ብቻ ነው።

- የተከሰተው ድርቅ በዞኑ 13 ወረዳዎች አጥቅቷል ፤ በዞኑ ከሚገኘው 60 በመቶ የሚሆነው ህብረተሰብ ድጋፍ ይፈልጋል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

News : #VIP #VIPIKS

Badr 26°E
added new channels to server on VIP Code

Enjoy it

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

YouTube ሪሴቨራቹ ላይ የማይሰራው ሀገራችን ላይ እንደምታዉቁጥ ተቋርጧል ለዛ ነዉ እንጂ ከሪሴቨሮቹ ችግር አይደለም ሲለቀቅ ወደነበረበት ይመለሳል 💥

ብዙ ሰዎች እየጠየቃቹኝ ስለሆነ ነዉ።

መልካም ምሽት !

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

📱iphone 13 Pro Max
Internal Storage : 256Gb
Battery : 100%
Price : 110,000Birr
👌Original almost New

👤@Umersat
+251910053667

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYMbNv8e/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

በአሁኑ ሰአት ቴሌግራም ያለ PROXY እና ያለ VPN እየሰራ አይደለም!!!

አልሰራ ላላችሁ: /channel/proxy?server=195.154.42.206&port=443&secret=ee0000006b742e6d6f62696c652e69722e6d6f62696c652e6972

@Umerdish

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

https://vm.tiktok.com/ZMYYsGmdR/

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

Vip Package🫶
VIP ሰርቨር ካስሞላችሁ የ DSTቪ እና
የቤeinSፓorት ቻናሎችን እንደ Amos ቻናሎች በትንሽ ኢንተርኔት ኮኔክሽን መክፈት ትችላላችሁ።

ለማስሞላት @UmerSat ላይ Inbox ያርጉልን።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ የዲሽ መረጃ 🇪🇹

# Vip package update አዳዲስ የተጨመሩ ቻናሎች

📺 SS ልዩ 2፣ SS Varity 3 HD ፣ SS Grandstand HD፣SS Tenis HD፣SS Blitz HD፣ Espn 1፣ESPN 2HD  እና ሌሎች 10 የሚሆኑ የኬንያ ቻናሎች ከፍተዋል።
✅መልካም መዝናኛ! ይመቻችሁ!

@Ethio_Sat

Читать полностью…
Subscribe to a channel