zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

244018

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ርእሰ አንቀጹ ያነበባችሁትን ይመስላል። የማኅበሬ መሪ ተነካ ብለህ ለመንጫጫት ወደ ቤቴ የምትመጣ ወልጋዳ ባንዳ የባንደ ልጅ ተጠንቀቅ። በስሱ ያነሳሁትን የዚህን አስመሳይ፣ የክብር ቄስ ጉዳይ በሌላ ዓይን፣ በሌላ መልኩ ቢታይ ብላችሁ የተለየ ሓሳብ የምታንፀባርቁ ካላችሁ መድረኩ ክፍት ነው።

"…ይሄን አጎቱ የመሰረተው ኦነግ የሚፈጀው ሕዝብ ሳይሆን የክርስቲያኖች ራሳችንን ለመከላከል እንደራጃለን ማለት ጆሮዬ ጭው እስኪል ደነገጥኩ የሚልን ኮብራ ኦነግ ጀመርኩት እንጂ፣ በስሱ ነካሁት እንጂ አላርፍ ካለ፣ አልደበቅ ካለ፣ ከእሱ ጋር ሚዲያው ላይ ቀርበው የሚዘበዝቡት ዋቴ ጭንብላም ገተት ኦነጎች እንደማልፋታቸው ከወዲሁ ይወቁ። ተናግሬአለሁ።

"…ሄኖክ ተነካብን፣ አቡነ አብርሃም ተተቹብን፣ ምህረተ አብ ተወቀሰብን፣ ኤፍሬም እሸቴ ተገመገመብን፣ ተጋለጠብን ብለህ ለመዘብዘብ የምትመጣ ነግሬሃለሁ አልሰማህም። ግፋ ቢል መስደብ ነው በቤትህ ስደበኝ እንጂ በቤቴ እንድትሰድበኝ አልፈቅድልህም። ሰምተሃል።

• በተረፋ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ቀረ የምትሉት የጎደለ ካለ ጨምሩበት። በዛ የምትሉት ካለም ቀንሳችሁ ኃሳባችሁን እስከ ነገ ረፋድ ድረስ ማስፈር ትችላላችሁ።

• ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③✍✍✍ …ተስፋ አደርጋለሁ። እኔ አይቆጨኝም። ከጀርባ አላማም። ወይ ፊትለፊት በድምጽ፣ አልያም በጦማሬ ልክህን ነግሬ ተንፈስ ብዬ ጤና አግኝቼ እቀመጣለሁ።

"…የኤፍሬም እሸቴ በማር የተለወሰ መርዝ የሚታየው ለእኔ ብቻ ነው እንዴ ብዬ እቆዝማለሁ። በማኅበረ ቅዱሳን በግዙፉ ተቋም ስር ተከልሎ፣ በመልካሙ የማኅበሩ ስም ተጠቅሞ፣ ድብቅ ማንነቱን ሰውሮ፣ ካረጀ፣ ከጎረመሰ በኋላም ያለምንም ዕውቀትና ትምህርት ለብዙዎች ከሀገር ለሚሰደዱ ግለሰቦች መጦሪያ ይሆን ዘንድ የተሰጠውን የክብር ቅስና ሽፋን በማድረግ በኢትዮጵያውያን ላይ በተለይም በትግሬና በዐማሮች ላይ ክፉ መርዙን በማር እየለወሰ ሲበትን የሚኖር ሰው ነው። ወዳጆቹ በሙሉ፣ በአደባባይ ሚዲያው ለቃለ መጠይቅ የሚያቀርባቸው አብዛኛዎቹ ሰዎች በኢትዮጵያዊነት ካባ ስር የተጠለሉ፣ ፀረ ዐማራና ፀረ ትግሬ የደቡብና የኦሮሞ ሰዎችን ነው የሚጋብዘው። ጉራጌዎችም አያለሁ እነሱም ብርሃኑ ነጋን የሚያመልኩ በፊት ግንቦት ሰባት አሁን ኢዜማ የሆኑትን ነው የሚያቀርበው። ጎንደሬ ሆኖ በዐማራ ስም የሚቀርብ ከሆነም እንደ ሙሉነህ ኢዩኤል አይነቱን ፀረ ዐማራ ብአዴን መርጦ ነው። የማይነቃበት አይመስለውም። መስቀል ጨብጦ፣ ቀሚስ ለብሶ፣ ቀሲስ በሚል ማእረግ በማኅበረ ቅዱሳን ወሳኝ የጀርባ መዘወሪያ ስፍራ ተቀምጦ ስለሚታይ የሚጠረጥረው የለም። ግን ዋነኛ መርዛም ሾተላይ ፀረ ዐማራ ፀረ ትግሬ ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነ ግለሰብ ነው።

"…ይሄን ሰው ለማጥናት፣ ማነው ብዬም በመጠየቅ በአቅሚቲ ምርምር ቢጤ ከጀመርኩ ብዙ ቆየሁ። ከዳንኤል ክብረት ጋርስ የሚያቆራኛቸው ምንድነው ብዬም በጥቂቱ ዳከርኩ። ዳንኤል ክብረት ብርሃኔ የአያቱን ስም ዓይተው ብዙዎች በተለይ ዘሪሁን ሙላት እመነኝ ዘመዴ ዳንኤል ኤርትራዊ ነው ቢለኝም እኔ ግን ብርሃኔ በሚለው ስም ብቻ ኤርትራዊ ነው ለማለት እንደምቸገር ብዙ ጊዜ ነግሬዋለሁ። የዳንኤል ክብረት እናት ወዳጄ ናቸው። የማውቃቸው ወደገዳማት ስሄድ በጉዞ ማኅበሬ ይዣቸው ስሄድ ነው። ፍፁም መንፈሳዊ፣ ዝምተኛ እናት ናቸው። ዘራቸውን ጠይቄም ዐላውቅም። ዳንኤልን የት እንደተወለደም ያወቅኩት አንድ ሱቅ ገዝቶ ለስም ዝውውር ፈልጎኝ ሸገር መናፈሻ ጨብረን ሄደን መታወቂያህን ኮፒ አድርግ በተባለ ጊዜ መታወቂያውን ኮፒ ለማድረግ ስሄድ ነው የተወለደበትን ዓመተ ምህረትና የትውልድ መንደሩ ወሎ ደሴ መሆኑን ያየሁት። ከደሴ ባሕርዳር እንዴት እንደመጣም ጠይቄው ዐላውቅም። የመጀመሪያ የልጅነት ሚስቱ የልጁን እናትም ባህርዳር ሳለ በቁርባን አግብቶ ከማስወለዱ በቀር ሌላ የማውቀው የለም። ኋላ ላይ ግን እንደሰማሁት ዳንኤል ክብረት ሆለታ ሄዶ ኤፍሬም እሸቴ ጋር አብሮ እንደኖረም ነው የሰማሁት። 

"…ሆለታ 44 ሰፈር ወደ ሙልጌታ ቡሊ መንገድ መሄጃ ከአስፖልቱ ከ 200-400 ሜትር መንገድ ዳር ገባ ብዬ ስለኤፍሬም እሸቴ ንገሩኝ ያልኳቸው ሰዎች በሙሉ የነገሩኝን ግን ማመን ነው ያቃተኝ። በተለይ የራሴ የሥጋ ዘመድ የሆነ ሰው አግኝቼ ሲያጫውተኝ ፈዝዤ ነው የቀረሁት። እናም ወዳጆቼ የኤፍሬም እሸቴ ታሪክ ከምት ጠብቁት በላይ ነው። ድፍረቱም ከኋላ ጀምሮ የሚመዘዝ ነው። ኤፍሬም እሸቴ በሚኖርበት ሀገረ አሜሪካ ታቦት በሌለበት ቤተ ክርስቲያን ቀድሶ በድፍረት ያቆረበ ደፋር ነው ብለው ነው አብረውት ሲያገለግሉ ቆይተው ተጣልተውት ታቦቱን ይዘው ሄደው በራሳቸው የከፈቱት ምእመናንና ካህናት በወቅቱ ተጣልተውት ታቦቱን ይዘው በራሳቸው በከፈቱ ሰሞን ሲናገሩ የሚሰማው። ይሄ አደገኛ ልምምድነው። በአቶነት ዘመን ዲያቆንነት ክህነት ተጨምሮ ደፋር ባይኮን ነው የሚገርመው። እኔ ይሄ ከንቱ ሰው ምንም አያመጣም ብዬ ትቼው ነበር። ነገር ግን እሱ ራሱ ነው የወሰወሰኝ። እንድናገረው የገፋፋኝ። ፈጣሪ ራሱ ይቀጣው የለ እኔ ምንአገባኝ ብዬም ዝም ብዬ ነበር። ነገር ግን አላርፍ አለ። ሰሞኑን በአሩሲ የእሱ ዘመዶች የአሩሲን ኦርቶዶክሳውያን መጨፍጨፍ ተከትሎ ዘወትር እንደሚያደርገው በተጀመሩ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ላይ ውኃ ለመቸለስ፣ ነገሩን ለማለዘብ ከ4 ኪሎ ወዳጁ ከዳንኤል ክብረት ዘንድ ተልኮለት የሚሸክመውን አፍራሽ አጀንዳ አምጥቶ ሊያራግፍብን ሲጥር ባየው ጊዜ ነው ጓ ብዬ ምላሽ ልሰጠው የጭቃ ዥራፌን ያነሳሁት።

"…ኤፍሬም እሸቴ ከኦነጉ ሞገስ ዘውዱ ጋር ባደረገው ቃለመጠይቅ ወጥሮ ሲከራከር የነበረው በመርዛማ አቀራረቡ "ኦርቶዶክሳውያን በሃይማኖት ተደራጅተን ራሳችንን መከላከል የለብንም። እኔ እንደ ቄስነቴ ማለቱ ነው ይሄንን አካሄድ አልደግፈውም ብሎ ሽንጡን ገትሮ ሲከራከር ይታያል። የሰሜነኞች ኅብረት የሚልም ስብስብ ደስ አይለኝም፣ ተቃዋሚው ነኝም ይላል ኤፍሬም እሸቴ። ይሄ ብቻ አይደለም በኢራቅ የተቋቋመውና የባቢሎን ብርጌድ የተሰኘውን፣ ከአሸባሪው አይኤስ ጋር ተዋግተው ሃይማኖታቸውን ያስከበሩትን ክርስቲያኖችንም ልክ አይደሉም ብሎ ነው የሚሞግተው። በግሌ አልደግፍም ነው የሚለው። ያንን ፊልም በዘመድ ቲቪ ያቀረብኩትም፣ ኦርቶዶክሳውያን ራሳቸውን መከላከል አለባቸው ብዬ ያልኩትም በዋናነት እኔው ነኝ። ያን ሃሳቤን ነው ኤፍሬም መምታት የፈለገው። ለምን ያላችሁ እንደሆነ ታሪኩን ተከታተሉ። ኤፍሬም እሸቴ የማንነት ቀውስ ያለበት ሰው ነው። የቤተሰቡ አንድ አባል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የኦነግ መሥራች፣ ሲሞትም ቢቢሲ ነሽ፣ ቪኦኤ፣ ኦቢኤን ነሽ ኦኤምኤን ተቀባብለው ዜና የሠሩለት ሰው ነው። ባህርዳር ዳንኤል ክብረትን የኢትዮጵያ ታሪክ ያስተማረው ሀሰን አሊ ነው ሲባል ከሰማችሁ ዳንኤል ሆሎታ የሄደው ስለኦነግ ሊማር ነው ቢባል ሊያስገርመን አይችልም።

"…ልብ በሉ የኤፍሬም እሸቴ የእናቱ ታላቅ ወንድም ኦቦ ደምሴ ከበደ ሰርዳ ይባላል። በቅርቡ ነው የሞተው። ኦሮሞ ነፍጡን አንሥቶ ተዋግቶ ከኢትዮጵያ እንዲገነጠል ሲቀሰቅስ የነበረና በዚሁም ተግባሩ በደርግ ቁጥጥር ስር ውሎ ለ12 ዓመታት ያህል በደርግ ጽ/ቤት፣ በማዕከላዊና ታስሮ የነበረ ሰው ነው። አቶ ደምሴ ከበደ ሰርዳ ከኦነግ መሥራቾች አንዱና በሽግግሩ ወቅት አነግ ከነበሩት 12 መቀመጫዎች መካከል ድርጅቱን ወክሎ የፓርላማ አባል የነበረው ብቸኛ ሰው የቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ አጎት ጃል ደምሴ ከበደ ሰርዳ ነው። ደርግ ሲበተን መንግሥቱ ኃይለማርያም ግንቦት 13/1983 ዓም በዕለተ ማክሰኞ ሀገር ጥሎ ሲፈረጥጥ ግንቦት 15/1983 ዓም ነው ጃል ደምሴ ከሌሎች ጋር የተፈታው። ኢህአዲግ ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓም አዲስ አበባን ከመያዙ በፊት ማለት ነው። ይሄን ሰው በተመለከተ ፕራይም ሚዲያ የተባለ ሚዲያ ሰውየው በስደት ሀገር በካናዳ ድንገት ወድቆ ታሞ በሞተ ጊዜ በዘገበው የህይወት ታሪኩ ላይ "ጃል ደምሴ ከአባታቸው ከበደ ሰርዳ እና ከከእናታቸው ሂሮ ሎሚ በምዕራብ ሸዋ ወልመረ ወረደ ዱፋ ቀበሌ በ1929 ዓ.ም ተወለደ እያለ ያትትና ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እስከ 8 ኛ ክፍል በሆሎታ ከዛም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ እንደተከታተሉ ይገልጻል። ከዚያም ጃል ደምሴ ከበደ ሰርዳ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ዘመናቸውን ሙሉ ለኦሮሞ የነፃነት ትግል የሰጡ ታላቅ ሰው ነበሩ ይላቸዋል። ዘር ሳይተኩ፣ ልጆች ሳይወልዱ ሕይወታቸው ያለፈው አቶ ደምሴ እነ ቀሲስ ኤፍሬምን እንደልጅ ተንከባክበው አሳድገው…👇③✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

• ጭንብል ገፋፊ ርእሰ አንቀጽ ነው።

"…ለእኔ የማይገባኝ፣ ጠይቄም፣ ተመራምሬም መልስ ያላገኘሁለት አንድ ጉዳይ አለ። ይኸውም ምንድነው የተባለ እንደሆን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። አንዳንድ ጊዜ የሆነ ሰው አይ እመለከትና በማላውቀው ሁኔታ፣ በማይገባኝ መንገድ ያ  የማወራው ሰው የፈለገ ጣድቅ፣ የፈለገ ቆንጆ፣ የፈለገ በንግግሩ አፍዛዥ ቢሆን፣ ብዙ ሰዎች ስለሰውየው መልካምነት፣ ደግነት፣ ሃይማኖተኛ መሆን ቢሰብኩኝም እኔ ግን በማላውቀው ሁኔታ ያን ሰው ሳየው፣ ስሰማው ይሸከክኛል። ሰውነቴን ያንጠራራኛል። ይሸክከኛል። ሱስ እንዳለበት ሰው ነው የሚያፋሽከኝ። ሚልዮኖችን ያፈዘዘ፣ ብዙዎች ወደው ፈቅደው የሚሰሙትን ሰው እኔ ለምንድነው በተለየ ሁኔታ የሚያንገሸግሸኝ። አይኔን ጨፍኜ ለመርሳት ብሞክር እንኳ የዚያ ሰው ጨለማ ጎን፣ ክፋት ክርፋቱ ነው የሚሸተኝ። ይሄ ህመም ነው፣ በሽታ ነው ብዬ ራሴን እስክጠራጠር ድረስ ነው የምጨነቀው። የምጠበበው። ሰውየውን ከዚህ በፊት በአካል አግኝቼው ባላውቅ እንኳ፣ አውርቶኝ ባያውቅ እንኳ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ስለዚያ ሰው ልክ አብሬው ተወልጄ አብሬው ተምሬ፣ አብሬው ያደግኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ስሜት። በእውነት መልስ ያጣሁለት ጉዳይ ነው።

"…መጋቢት 24/2010 ዓም አቢይ አሕመድ ተሹሞ በፓርላማ ንግግር ባደረገ ጊዜ መላው ዓለም። ኢትዮጵያዊ የተባለ ሁሉ ጮቤ ሲረግጥ እኔ ግን ከአቢይ አህመድ አፍ ላይ እሳት ሲወጣ፣ በከንፈሩና በአገጭ በጉንጩ ላይ በደም ተጨማልቆ፣ እጁን ሲዘረጋ የሚንጠባጠብ ደም ነበር የሚታየኝ። እንዴት እንደተቸገርኩ እኔና ፈጣሪዬ ነበርን የምናውቀው። ከአቢይ የፓርላማ አፍዛዥ፣ አደንዛዥ፣ አዚማም ንግግር በኋላ ታላላቅ የተባሉ፣ መንፈሳውያን ናቸው የሚባሉ የሃይማኖት አባቶች ሳይቀሩ በአቢይ ዲስኩር ተሸውደው ጮቤ ሲረግጡ ሳይ፣ እግዚአብሔርን አብዝተው ሲያመሰግኑ ሳይ እኔ ጨነቀኝ። ለብቻዬ የታመምኩ፣ በአጋንንት እስራት ውስጥ ያለሁ፣ የተለከፍኩ ነው የመሰለኝ። እኔ ብቻ ለምን ብዬ በጣም ቃተትኩ። ጳጳሳት፣ ቆሞሳት፣ መነኮሳት፣ ካህናት፣ መምህራን፣ ፖለቲከኞች፣ ዶክተሮች፣ ፕሮፌሰሮች፣ ምሑራን፣ ወታደሮች፣ ሊቃውንት የተባሉት በሙሉ በደስታ ማዕበል ሲጥለቀለቁ እኔ ብቻዬን በሀገረ ጀርመን፣ በትንሽዬ ሳምሰንግ ስልኬ ላይ የማየው አቢይ አሕመድ ቡልጉ፣ ጭራቅ፣ ቫንፓየር መስሎ የሚታየኝ ለምንድነው እያልኩ አዝን ነበር።

"…የቅርብ ወዳጄ እህቴ የምላት ስለ እለቱ ሁኔታ በፌስቡክ ገፄ ምንም አለመጻፌን ስታይ ሊመሽ ጥቂት ሲቀረው አድርጋ በማታውቀው ሁኔታ ደውላ "ዘመዴ ምነው ዝም አልክ? ተንፍስ እንጂ? ዓለሙ ሁሉ ተደስቶ እያየህ አንተ ብቻህን ለምን ከሰው ተለይተህ ዝም ትላለህ? የሆነ ነገር በል እንጂ" በማለት ስትደውልልኝማ ባሰብኝ። ምን ልበል? ጨነቀኝ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት መጻፍ ስጀምር ያንጠራራኛል፣ ማጅራቴን ጨምድዶ ይይዘኛል። አይኔን ጭምቅ አድርጌ እንድይዘው ያደርገኛል። ጣቶቼ አልታዘዝ አሉኝ። ከምር በጣም ተቸገርኩ። የመምህራን ጓደኞቼን ፌስቡክ ዞሬ ተዟዙሬ ተመለከትኩ። ቄሱ ሁሉ ፌሽታ ላይ ነው። እኔ ምን ሆንኩኝ ብዬ ራሴን መውቀስ ጀመርኩኝ። የለመድኳትን አቡነ ዘበሰማያትና ሰላምለኪ ደጋግሜ ጸለይኩ። ወይ ፍንክች። የሚለወጥ ነገር የለም። አሁንም እስቲ ከለቀቀኝ ብዬ የአቢይን ንግግር ደጋግሜ ለማየት ሞከርኩ። ያው ነው የሚታየኝ። ቆንጅዬ ጭራቅ። በደም የተጨማለቀ ጭራቅ። ጨለማ የወረሰው ጭራቅ። ከአፉና ከከንፈሩ ላይ እሳትና ደም የሚተፋ ጭራቅ። የመድኃኔዓለም ያለህ። በቃ ሰይጣን ይዞኛል ብዬ መጻፉንም ተውኩት።

"…ውትወታው በዛብኝ። ጻፍ እንጂ ምንተሰማህ የሚለው የቅርብ ሰዎቼ ውትወታ በዛብኝ። እናም እንዴት እንደጨረስኩ ሳላውቅ አቢይ ነፍሰ ገዳይ፣ ኢትዮጵያን በደም የሚያጨማልቅ ቡልጉ፣ ጭራቅ እንደሆነ፣ መንቀዥቀዡ፣ ብልጣብልጥ መሳይ መሆኑን ጠቅሼ ከዚህ ሰው ምንም ተስፋ አይታየኝም። ሕገመንግሥቱ እንዳለ ነው። ሰዎቹ እንዳሉ ናቸው። የተቀየረ ነገር ሳይኖር በአንድ ጊዜ ከዚህ በፊት ታይቶ ለማይታወቅ ሰው እንዲህ መሆን ልክ አይመስለኝም። ይዋል ይደር፣ እስቲ ቆይ እንመልከተው ይባላል እንጂ በአንድ ጊዜ የማያውቁትን ሰው እንዲህ ጻድቅ አድርጎ ማሽቃበጥ ልክ አይመስለኝም በማለት ሓሳቤን በፌስቡክ ገጼ ላይ አሰፈርኩ። ወዳጆቼ በሕይወቴ አይቼ የማላውቀውን ስድብ አስተናገድኩ። ወረዱብኝ። ዓለሙ በሙሉ ወቀጠኝ። በተለይ ከዚያ በፊት ያቆሰልኳቸው ተሃድሶዎች፣ ጽንፈኛ ጴንጤዎች፣ የወሀቢይ እስላሞች፣ ግንቦት ሰባቶች፣ ወዘተረፈ ወረዱብኝ። እነሱ ብቻ ሳይሆን ካህናት አባቶቼ፣ መምህራን ወንድሞቼ፣ ጓደኞቼ ሳይቀሩ ኧረ አበዛኸው፣ አሁንስ እጅ እጅ አልክ ብለው ወቀሱኝ። ቤተሰቦቼ ሳይቀሩ ያነዜ ኢትዮጵያ ነበሩና "ቆይ ግን አበባ ምን አስበህ ነው? ከዚህ ሁሉ ሕዝብ ደስታ አንተ ተለይተህ ለብቻህ ተቃዋሚ የምትሆነው ነበር ብለው ይወቅሱኝ የነበረው። እኔ ግን ያን ከጻፍኩ በኋላ ተነፈስኩ። እፎይ ነው ያልኩት። ቀለለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን። ብዙም አልቆየ አቢይ አሕመድ አዳሜና ሔዋኔን ቀጥቅጦ ቀጥቅጦ ልክ አገባልኝ። ዛሬ ያ መንጋ ከእኔ በላይ አቢይን ሲቃወመው እየተመለከትኩ ያሁነያ።

"…እንደ አቢይ አሕመድን ሳየው እንደነበረው ጊዜ አሁንም ሳያቸው ቅሽሽ የሚሉኝ የትየለሌ ናቸው። እኔ ራሴ እኮ ለሌላው ቅሽሽ ብዬ እታየው ይሆናል። ደግሞ ነኝ። ቆሻሻ፣ ቁጥር አንድ ኃጢአተኛ የወንበዴዎች አለቃ መሆኔን አምናለሁ። እናም የፈለገ በሜካፕ ቢያብድ፣ የፈለገ በፕሮፓጋንዳ ላይ ቢቆለል፣ ስሙ ጨረቃ፣ ዝናው ፀሐይ ላይ ቢወጣ ያ ሰው ሳየው ካንጠራራኝ፣ ስሰማው ቋቅ ካለኝ የማስመለስ ስሜት ካለኝ ቆም እልና ጥናት እጀምራለሁ። ይሄ ሰው ማነው? ምንድነው? ብዬ መፈልፈል እጀምራለሁ። በሚገርም ሁኔታ ከብዙ መልካም ንግግሩ ውስጥ ልክ  F ወርድ ፈልጎ ለቅሞ እንደሚያጠፋ ማሽን የዚያን ሰው በማር የተለወሰ መርዙን ነው ቦልድ አድርጎ የሚያሳየኝ። ሚልዮኖች በንግግሩ ቢደመሙም እኔ ግን በማላውቀው፣ በማይገባኝ ሁኔታ የማየው፣ የምሰማው የምመለከተውም መርዙ ላይ ነው። ይሄ የጤና ነው ትላላችሁ? አይመስለኝም።

"…አንዳንዱን በማላውቀው ሁኔታ ቀርቤ አጠናዋለሁ። አንዳንዱን በወፎቼ በኩል አጠናዋለሁ። አንዳንዱን ደግሞ ሳልፈልገው የተደበቀ ማንነቱን እና በመርዝ የተሸፈነ ገበናውን በአንድም በሌላም መንገድ እንዳጠናው፣ እንዳውቀው ዕድል አገኛለሁ። አንዳንዶቹን ወደ አደባባይ ሳላወጣ በግል ተው እረፍ፣ ሕዝብ አያውቅም ብለህ የምትሠራው ሥራ ኋላ ላይ ፈጥፍጦ ይጥልሃል። ኃጢአትም ብትሠራ በሕዝብ ላይ፣ በሃይማኖት ካባ ተጠልለህ አይሁን። ራስህን ችለህ ከዐውደ ምህረቱ ወርደህ፣ ርቀህ ፈጽም፣ እረፍ ኦሮሞ ሆነህ ዐማራ ዐማራ፣ ትግሬ ሆነህ ሳለ ኦሮሞ ኦሮሞ፣ ዐማራ ሆነህ ሳለህ ትግሬ ትግሬ አትጫወት። በእውነተኛው ማንነትህ ተገለጥ እለዋለሁ። እንዲህ ብዬ ፊትለፊት ለራሳቸው ነግሬ "ምንም አባክ አታመጣም ብለውኝ በተጠመደላቸው ወጥመድ ወድቀው ታሪክ ሆነው የቀሩ። በሕይወት እያሉ ከሰው ኅሊና ተፍቀው ይኑሩ ይሙቱ የማይታወቁ ሰዎች አሉ። ይሄም ዘወትር ይገርመኛል። ይደንቀኛልም።

"…ወንድሜ ምሕረተ አብ አሰፋ አንደኛው ምስክሬ ነው። ተው ወንድም ዓለም እንዲህ አትዝረክረክ፣ ተው እረፍ፣ ተው አደብ ግዛ፣ ተው ሁሉን በልክ አድርግ፣ ተው የምታስተምረውን፣ የምትሰብከውን ሁን፣ ተው ተው ብዬ ደጋግሜ ነው በስልክ የወተወትኩት። አልሰማኝም። በመጨረሻም…👇①✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንደ ዜጋ መንግሥታዊ ጥበቃ የተነፈጉትን ሕፃናትና ሴቶች፣ ክርስቲያኖችን አራጁ አረመኔው የኦሮሞ ወሃቢያ እስላም ሕዝቡ ተደራጅቶ፣ ታጥቆ፣ የገባበት ገብቶ፣ በበቀል ምሱን እስኪሰጠው ድረስ እኔ ሾርት ሚሞሪያም አይደለሁም እና አጀንዳዬን አልቀይርም ‼ 

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ፓስተርዬ ወደህ ነው…!

"…እንደ እናንተ ሼምለስ፣ ይልኙታ የሚያጠቃው፣ አስመሳይ፣ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ፣ አፈ ጣዲቅ በዝቶ አስጠቃን እንጂ እንደናንተ አይነት ፈጣጣ፣ ብልጣ ብልጥ፣ ቁማርተኛ የሆኑ የሃይማኖት አባቶችም ሆኑ ምእመናን ቢኖሩን ኖሮማ መች የእናንተ አይነቶቹ መጫወቻ እንሆን ነበር?

"…በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎ ግንባር ግንባሩን በለው የሚል አለ ያልከው እውነት ነው። እናንተ አላህ ወአክበር እያላችሁ እንዲያርደን ያሰማራችሁትን አረመኔ ፀረ ኦርቶዶክስ ኃይል በስመ ሥላሴ ነው ግንባር ግንባሩን ማለት ነው። እና ፓስተር በቄ እጃችሁን አጣምራችሁ እንረዳችሁማ አይሠራም። የፅንፈኛ ጴንጤና የአሸባሪ ሕፃን አራጅ የካራ መለማመጃ መሆንማ ከእንግዲህ አይቻልም።

• መሰባሰብ፣ መደራጀት፣ መታጠቅ፣ መመከት፣ ማነከት። አለቀ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③✍✍✍ "…ደቡብ ግን ለሽ ብለህ ተኛ። ትግሬን በድሮን፣ ዐማራን በጥይት እየፈጀ ያለው ወራሪው ኦሮሙማ አንተን እስኪዞርብህ ለሽ ብለህ ተኛ። አሁን መጀመሪያ በበሽታ ነው ቁጥርህን የሚያሳንሰው። እስላሙ አቢይ አሕመድ ጴንጤ ነው ብለህ ስትጃጃል እሱ ሆዬ ከጥይቱ በፊት በበሽታ ይገባልሃል። ጠብቅ አልኩህ። ምንነቱን በማይታወቅ በሽታ ሞቱ ምናምን አትበለኝ። አትበለኝ አልኩህ። ገና ታልቃለህ። አሁንም ዐማራ ወጥሮ ከኦሮሙማውና አንተ ደቡቤው ጭነህ ከምትልከው ገተት ልጆችህ ጋር እየተዋጋ አንቆ ስለያዘልህ ነው እንጂ የአንተማ ዋጋም የለህ። ደቡብ ሰምተሃል። ንግግሬ ይመርራል ግን እውነት ነው ብዬ ነው የምነግርህ። እውነት ባይሆን እንኳ ነቅቶ፣ ተዘጋጅቶ መጠበቅ አይጎዳህም። ይጎዳኛል ካልክ ግን የራስህ ጉዳይ። ብትሰማ ስማ ባትሰማ መከራው ራሱ አናት አናትህን እያለ ያሰማህ። ተሰባሰብ፣ ተዘጋጅ፣ ለመመከት፣ ለማነከትም ተንቀሳቀስ። ነግሬሃለሁ። ቀይ ባህር፣ አሰብ ወደብ፣ ብላ ብላውን ለኦሬክስና ለሻቤክስ ተውላቸው። አንተ ራስህን ጠብቅ።

• ተናግረህ ስላናገርከኝ ጉማዬ ግን በአድማጭ ተመልካቾቼ እንዲሁም በአንባቢዎቼም ስም አስመሰግንሻለች።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ለዛሬው ጦማሬ የጦስ ዶሮ የሆነልኝ የድሬው የሀገሬ ልጅ፣ የምሥራቁ ሰው ለኦሮሞ ፅንፈኞች ለመገረድ ሲል የእብራይስጥ ዮናታን የሚለውን ስሙን ወደ ጉማ ሰቀታ የቀየረው አባቱ የደርግ እሱ የወያኔ ወታደር የነበረ፣ የጃዋር አምላኪ፣ የሃጫሉ ሁንዴሳ አስገዳይ፣ ለገንጣይ አስገንጣዮቹ ትግሬዋ ሂዊ እና ኦሮሞው ኦነግ ስስ የግርድና ልብ ያለው ቶፋው የሀረር ሰንጋ መሳዩ ጉማ እኔን አስመልክቶ በቴሌግራም ገፁ የጻፈውን መልእክት "ዘመዴ እባክህ እየውና ግባለት" ብለው የድሬ ልጆች የላኩልኝን የጉማን የቴሌግራም መልእክት ካየሁ በኋላ እኔም የዘወትር ጸሎቴ የሆነውና "አምላኬ ሆይ ተናግሮ አናጋሪ ላክልኝ" እያልኩ ለእንደ መልስ የቆጠርኩትን የጉማ ጦማር መነሻ በማድረግ ለጉማ መልስ ለመስጠት በሚል ሰበብም የልቤን ለመተንፈስ ስለፈለግኩ ነው ይሄን ጦማር ያዘጋጀሁት። ገባችሁ ኣ…? ኢንዴዢያ ኖ። …የእኔ የጦስ ዶሮ ተናግሮ አናጋሪዬ ጉማ እንዲህ አለ።

"…ከ3 ወር ቦሀላ (በኋላ ለማለት ፈልጎ ነው) የአርሲ (አር ሲ አይባልም አሩሲ በል) ፋኖ መቋቋሙን ትሰማላቹ። (ችሁ በል) ወለጋ ላይም ሲደረግ የነበረው ይኸው ነበር። (ዘመድኩን በቀለ "ወለጋን አርሲ ላይ እንደግመዋለን ") ያለው የሚገባህ አሁን ነው። በማለት ነው የሂዊ የትግሬዋ አቃጣሪ የጃዋር አሽከር ጉማዬ ሓሳቡን የገለጠው። የትግሬም፣ የኦሮሞም፣ የስኳድና የቅቤክስ ሸንጎዎች ዘወትር ስሜን ጠቅሰው ቢጽፉም ዝም ብዬ መልስ አልሰጥበትም። መልስ የምሰጠው እንዲህ ጮማ የሆነ ተናግሮ አናጋሪ የሆነ እንቁላል ጣይ ዶሮ ሳገኝ ነው። እቀጥላለሁ።

"…ግማሽ የዐማራ ማንነቱን የካደው ዮናታን ወይም ጉማ ማስተላለፍ የፈለገው (የወለጋ ፋኖ እንዲታጠቅ ያደረገው ዘመድኩን ነው። አሁንም ታያላችሁ የአሩሲን ዐማራ እና ኦርቶዶክስ ፋኖ እንዲሆኑ፣ እንዲፈንኑ ባያደርጋቸው ቱ ጉማ ምን አለ ጉማ የሚል ይዘት ያለው መልእክት ለማስተላለፍ ነው የፈለገው። በነገራችን ላይ እደግመዋለሁ ጉማ ማለት የድሬ ልጅ ነው። እናት አባቱ ያወጡለት የመዝገብ ስሙ ዮናታ ሳቀታ ነው። ጉማ የሚለውን ስም ያወጡለት ሂዊኦሄኦኔ ናቸው። ጉማ በአባቱ በኩል የአምቦ የሸዋ ኦሮሞ ሲሆን፣ የአባቱ እናት ደግሞ ጥርት ያለች ጎንደሬ ናት። የዚህ ሰው እናቱ ወ/ሮ አሳመነች ደግሞ የኦቦ ሳቀታ ሚስት የወሎ ዐማራ ሲሆኑ ባለፈው በጁንታው አሁን ደግሞ በኦሮሙማው ብልጽግና እጅ የእናቱ ዘመዶች ወሎ ላይ እምሽክ ተደርገው ሲያልቁ፣ ከወለጋ ተፈናቅለው ወሎ እና ደብረ ብርሃን የምንበላው አጣን፣ ራበን ብለው የሚጮሁ ወሎዬዎችን ለሚፈጀው ካድሬ ሆኖ የሚያገለግለው ደግሞ ልጃቸው ጉማ ሰቀታ ነው። ዮናታን።

"…ለምን እንደሆነ ዐላውቅም፣ አይገባኝምም በተለየ ሁኔታ ምርምር የሚያስፈልገው ሁላ ይመስለኛል በኢትዮጵያ ከዐማራና ከትግሬ፣ ከዐማራና ኦሮሞ የሚወለዱ አባዛኛዎቹ የዐማራው ወገናቸው ጠላት ነው የሚሆኑት። በግማሽ ከትግሬ የሚወለዱት ከሙሉ ትግሬዎቹ በላይ ፀረ ዐማራ ለመሆን ሲላላጡ ነው የማየው። ከኦሮሞ በግማሽ የተወለዱትም እንደዚያው። ጉማ ዮናታን ሰቀታ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ፓስተሪት ማርያማዊት ወዘተ ብለን ብንዘረዝር ግማሽ ግማሾች ለዐማራ ክፉ ሆነው ነው ያገኘኋቸው። ችግሩ ምን ይሆን? እንደኔ ልብ ብላችሁ ይሆን? ሙሉ ትግሬ በአባቱም፣ በእናቱም፣ ሙሉ ኦሮሞ በአባቱም በእናቱም እንደ ግማሽ እንደ ድቅሎቹ ዐማራን የሚጠሉት አይመስለኝም። አብዛኛው የዐማራ አክቲቪስት ነኝ ባይም ግማሽ ግማሽ መሆኑ ይገርመኛል። መደበቂያቸው ደግሞ ኢትዮጵያዊነት መሆኑ ነው የሚያናድደው።

"…ወደ ጉማ መልእክት ስንመለስ የጉማ ሰቀታ ፍራቻው ይገባኛል። እረዳዋለሁም። የሆነን ነገር ዘመዴ ከያዘው ሳያደማ አይለቅም ብሎ በመስጋቱ እንደሆነ ይገባኛል። እዚህ ላይ እውነት አለው። እኔ ዘመዴ አንድን ነገር ለመጀመር ምጥ ነው የሚሆንብኝ። ከጀመርኩት በኋላ ግን ሳላደማው አልለቀውም። እናም ስጋቱን እጋራለሁ። ከዚህ ቀደም የሆነውን ስለሚከታተል ነው ጉማ በአሩሲ ራሱን የሚከላከል ኃይል ይፈጠራል ብሎ የሰጋው።

• ለማስታወስ ያህል……

፩፦ ከዚህ ቀደም በብላሽ የሚታረደው፣ በከንቱ ደመ ከልብ ሆኖ የሚሞተው፣ እንዲሁ ሳይንፈራገጥ ከሚጨፈጨፍ፣ በግሬደር በአንድ ጉድጓድ ከሚቀበር ተሰባስቦ፣ ተመካክሮ፣ ወስኖ፣ ታጥቆ፣ እየመከተ ጥሎ እንዲወድቅ ወትውቼ፣ ወትውቼ፣ ወትውቼ፣ ጩኼ ተጯጩኼ፣ ተሳድቤም፣ እሪ ብዬ 2% የማይሞላ ዐማራ ሰምቶኝ ይኸው ቢያንስ በብላሽ መሞቱ እንዲቀር የራሴን አስተዋጽኦ አድርጌአለሁ።

፪፦ በወለጋም እንዲሁ። ሞትን ተለማምዶ ዘወትር ኦነግ አረደን፣ ኦነግ ሸኔ ጨፈጨፈን፣ ብልጽግና ኦህዴድ አፈናቀለን፣ ቄሮ ዘረፈን፣ ደፈረን እያለ ሲያላዝን የነበረውን የወለጋ ዐማራ እኔ ዘመዴ ቱግ ብዬ ተነስቼ እባክህ አታላዝን፣ ማንም አባህ አይደርስልህም። ገዳዮችህም ሱሪ ነው የታጠቁት፣ አንተም ሱሪ ታጥቀሃል። የምን አባህ መንበጫበጭ ነው። ተነስ፣ ታጠቅ፣ መክት፣ አንክት ብዬ እሪ ብዬ ወትውቻለሁ። የወለጋ ዐማራም ውትወታዬን ሰምቶ፣ ተሰባስቦ መክሮ፣ ወስኖ፣ ታጥቆ እየመከተ ራሱን አስከብሯል። በዚህም ኩራት ነው የሚሰማኝ። ይሄንን ጉማ አሳምሮ ያውቃል።

፫፦ አሁን ደግሞ የሚቀረኝ የአሩሲ ዐማራና ኦሮሞ ኦርቶዶክሱ ነው። በዐረብ ገረድ፣ አሽከር፣ በፅንፈኛ የኦሮሞ የወሃቢያ እስላም በከንቱ የሚታረደው የአሩሲን የዐማራና የኦሮሞ ክርስቲያኖች ችክ፣ ምንችክ ብዬ እንዲሰባሰቡ፣ እንዲመክሩ፣ እንዲታጠቁና ራሳቸውን ከአራጅ እንዲከላከሉ መወትወት ጀምሬአለሁ። የነብሩን ጭራ ይዤዋለሁ፣ የነከስኩትን ሳላደማ በቀላሉ እንደማልፋታ የታወቀ ነው። ለአሩሲ ክርስቲያን ዐማሮች ብአዴን አይደርስለትም፣ አሚኮም አይዘግብለትም። ለአሩሲ የኦርቶዶክስ አማኝ ኦሮሞ ኦህዴድም፣ ኦፌኮም፣ ኦነግም አይደርስለትም። የጃዋር መሀመዱ ኦኤምኤንም ሆነ ኦቢኤንም አይዘግቡለትም። አክቲቪስቱ የወሀቢይ እስላሙ ባለሜንጫው አራጅ አሳራጁ ጃዋር መሀመድም ድምፅ አይሆነለትም። እናም ማንም እንደማይደርስለት አስረግጬ እነግረዋለሁ። አጀንዳዬን ሳልቀይር የአሩሲን ዐማራና የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ልክ እንደ ዐማራ ፋኖ፣ እንደ ወለጋ ዐማራ ራሳቸውን እንዲያስከብሩ እወተውታቸዋለሁ።

"…ያውም እንዲህ እያልኩ ነዋ። ስማኝ ዘር አሰዳቢ ከንቱ የሆንክ ፍጥረት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በታሪክ ታይቶም በማያውቅ ሁኔታ ለአራጅ፣ ለአረመኔ አትንበርከክ እለዋለሁ። አረመኔን አረመኔ ሆነህ ነው የምታሸንፈው። ገዳይን፣ ጨፍጫፊን እያሳደድክ፣ የገባበት ገብተህ ልኩን ስታሳየው፣ በአናቱ፣ በግንባሩ እየቆጠርክበት ስታጋድመው ነው ልክ የሚገባው። እንደበግ እየነዳህ የምትታርደው እስከመቼ ድረስ ነው እያልኩ እቆሰቁሰዋለሁ። ዐማራን እንዲህ አድርጌ ነው የምቀሰቅሰው። ፍራቻህ እውነት ነው። ጩኸታችሁን ነው የምቀማው። ለእናንተ ለአራጆቹ መደንበር አያስፈልግም። በፍጹም። አሳይሃለሁ።…👇①✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የሚጠበቀው ቋሚ 1ሺ አመስጋኝ አመስግኖ ጨርሷል። ቀጥሎ ደግሞ ወደ ዕለቱ ጦማር እንሄዳለን።

"…ለዛሬ የጦስ ዶሮዬ፣ ተናግሮ አናጋሪ አድርጌ የመረጥኩት በአባቱ እናት ጎንደሬ፣ በእናቱ ሙሉ ወሎዬ የሆነው ዮናታን ሰቀታ፣ ወይም ለሆዱ ሲል ጉማ ብሎ በብእር ስሙ የሚንበዛበዘው ፀረ ኢትዮጵያ አጋሰስ የሚሆን ጦማር ወዳዘጋጀሁት ጦማር ነው።

"…ጦማሩ ትንሽ ጎምዘዝ፣ መረር፣ ቆምጨጭ ይላል። ለማንበብ፣ አንብባችሁም እናንተም ሓሳብ ለመስጠትና ለመወያያት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

• ዝግጁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… …

"…ያው በሁላችሁ ዘንድ እንደምታወቀው መጠሪያዬ በሆነው ነጭ ነጯን፣ ሃቅ ሃቋን፣ እውነት እውነቱት፣ እንቅጭ እንቅጯን መነጋገር አለብን ብዬም አይደል ሁልጊዜ ዘገደው፣ ዘገደው ስል ውዬ የማመሸው? አዎ እንደዚያ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ የሐረርጌ ሰው ስትሆኑ እውነትን እንደወረደ እንደ ሀረር ቡና ነው ዘጭ አድርጎ ፉት ማለት የሚል በጫት ምርቃና የሚመጣ ስሜት ሳይሆን እንዲሁ በተፈጥሮ በተለይም ባለማዕተብ የተዋሕዶ ልጅ ስትሆኑ ከነፍስያችሁ ጋር ተጣብቆና ተዋሕዶ የምታገኙት ነው።

"…የምጽፈው፣ የምናገረው ነገር ሊያሳምም፣ ሊመርር፣ ሊጎምዝዛቸው የሚችሉ ሰዎች እንዳሉም እረዳለሁ። ለደንታቸው ነው። በሀገሬ በኢትዮጵያና በሕዝቧ ላይ፣ በሃይማኖቴ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ላይ በቄስ፣ በሼክ፣ በፓስተር ስም፣ በዶፍቶር፣ በፍሮፌሶር ካባ፣ በምሁር ነው ዐዋቂ ነው ለምድ ተጀቡኖ የሚንቀሳቀስ፣ ሲንቀሳቀስም የኖረን የማናግረው በእንዲህ ያለ መልኩ ነው። ቅር የሚለው ካለ በአናቱ ይተከል።

"…በመቀጠል ደግሞ የእናንተ አይስክሬምም፣ ሆነ በረኪና ኮሶ የመሰለ አስተያየትና ምክር የሚደመጥበት፣ የሚሰማበት ሰዓት ነው። ጎበዝ ማኅበራዊ ሚዲያን በደንብ ተጠቀሙበት፣ አውሩበት፣ ተወያዩበት እንጂ ዝም ብለህ ሆዴ፣ ማሬ እያልክ ለመቀፈያነት ብቻ አትጠቀምበት።

• ስላነበባችሁኝ አስመሰግናችኋለሁ። 🙏🙏

• ነኣ …‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…በመቀጠል ደግሞ የራሴን ምልከታ ልለጥፍላችሁ ነኝ።

• አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… …

"…አሁን ደግሞ የእናንተ አስተያየት የሚደመጥበት፣ የሚነበብት ሰዓት ነው። የእኔ ምልከታ ያነበባችሁትን ይመስላል። የእናንተን ምልከታ፣ እይታ ደግሞ እንስማ፣ እናንብብ እስቲ።

• ጀምሩ… ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• አጀንዳዬን አልቀይርም…!

"…የኦሮሙማው አራጅ አሩሲ ውስጥ ኦርቶዶክሳውያኑን የጨፈጨፈው፣ አሁንም እየጨፈጨፈ ያለው የዐማራ ፋኖ ነው ብሎ በራሷ በሟቿ ቄስ በኩል ነጠላ አስደግድጎ በስብከተ ወንጌል መምሪያው በዳዊት ያሬድ በኩል ሪፖርት ሲያቀርብልህ ያንጊዜ እኮ ነው አንተ ምንም ማብራሪያና ተጨማሪ ሐተታ ሳያስፈልግህ፣ ገዳይ፣ ጨፍጫፊው ራሱ አቢይ አሕመድ መሆኑን አምነህ ተቀብለህ ለችግርህ፣ እየወረደብህ ላለው በላ በፍጥነት፣ በአስቸኳይ መፍትሔ ወደ መፈለግ መግባት ያለብህ እንጂ በየቦታው እንደ ጅብራ ቆመህ ሺ ጊዜ መዶስኮር፣ ቀሲስ ታጋይ፣ መልአከ ሰላም ዳዊት፣ ዳንኤል ክብረት፣ ያያ ዘልደታ፣ ዘማሪ ቴዎድሮስ እንዲህ አሉ፣ እንዲያ ተናገሩ እያልክ ችክ በለህ መዘብዘብ የሌለብህ። ዝብዘባ አሁን ላይ ምንም። አይጠቅምህም። ውኃ ቢወቅጡት እምቦጭ ነገር አትሁን። እየነገርኩህ ነው መሞት ከሰለቸህ፣ ሞት እንዲቀርልህ ከፈለግክ፣ ቀሲስ ታጋይና የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት እንዳያላግጡብህ፣ እንዳያሾፉብህ ከፈለግክ ኮስተር፣ ኮምጨጭ ብለህ እንደ ኢራቅ ክርስቲያኖች ራስህን አደራጅተህ አይሲስን ወደ መመከት የሚያስገባህን መንገድ በፍጥነት መከተል ጀምር። እንደዚያ ማድረግ ብቻ ነው ከአጠቃላይ መጥፋት የሚታደግህ።

"…ሲጀመር ከመቼ ወዲህ ነው የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠሩ ግጭቶችን፣ ግድያና ጭፍጨፋዎችን እንዲያጣራ መብትና ሥልጣን የተሰጠው? በሚንስትሮች ምክርቤት ነው? በፌዴሬሽን ምክርቤት ነው? በፓርላማው ጸድቆለት ነው ግጭት እንዲያጣራ ሥልጣን የተሰጠው? በሌለው ሥልጣን ወመኔዎች፣ በቆብ ሥር፣ በሃይማኖት ካባ የተሸፈኑ አረመኔዎች ተሰብስበው የሚዘበዝቡትን ዝብዘባና ቅርሻት ሁሉ መልሰህ እየዘበዘብክ ስታላዝን ውለህ የምታድረው ምን ሆነህ ንው? ኧረ ተንቀሳቀስ። ስለ ቄስ ታጋይ ይሄን ሁሉ ዓመት እየተፈራረቅን ኢኚኝ አልን። አይበቃም? አይደብርህም እንዴ? ዳንኤል ክብረት በቃ ሾርት ሚሞሪያም መሆናችንን ዐውቆ ምንም እንደማናመጠም ተረድቶ በአናትህ ላይ ተረት ሲተርት እየዋለ ሲያድር ከመስማት እና ከማየት በቀር ምን አመጣህ? ለወሬ የለውም ፍሬ።

"…እነ ቄስ ታጋይ እኮ መግለጫ እየሰጡ ሳለ በዚያው ዕለት በዚያው በአሩሲ ሦስት ኦርቶዶክሳውያንን አራጆቹ እዚያው አሩሲ ውስጥ አጋድመው አርደዋል። ምንአልባትም ታራጆቹን እንዲታረዱ ትእዛዝ የሰጡት እነ መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ እና እነ ቀሲስ ታጋይ ሁላ ሊሆኑ ይችላሉ። ከዚህ በፊት በመልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ ጉዳይ ስፅፍ ጓ ያሉብኝ በሙሉ ዛሬ ከዓመታት በኋላ ነቅተው ዳዊትን ሲያወግዙ ሳይ እኔ በሳቅ። በሳቅ ነው ፍርፍር የምበላው። ብላክ ሜል የተደረገ ቀላጭ በሙሉ ገና ጨርቃችሁን ነው የሚያስጥሉት። ወደ መፍትሄው ግባ አልኩህ። መፍትሄው ሬሳ መቁጠር፣ በሰበር ዜና ዛሬ ደግሞ ይሄን ያህል ክርስቲያኖች ታረዱ ብሎ ማለቃቀስ አይደለም። ራስህን ወደመከላከል ግባ። ፍጠን።

"…ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ ይድረሱልኝ አትበል። ብፁዕነታቸው ሊደርሱልህ አይችሉም። እሳቸው ለአንተ ድምፅ እሆናለሁ ብለው በጵጵስና ጉልበታቸው፣ በስንት ውጣ ውረድ ያፈሩትን ንብረት እንዲያጡልህ ነው? የተቋረጠው የልጆቻቸው ክስ በይፋ እንዲቀጥል ነው። ከእማሆይ አስካለ ጋር የገቡት የልጅ እና የአባት ክርክር ዳግሞ ዳንኤል ክብረት በፍርድ ቤት እንዲያንቀሰቅስባቸው ነው? አያደርጓትም አልኩህ። ሳይጠሯቸው አቤት፣ ሳይልኳቸው ወዴት ከማለት በቀር ሌላ ምርጫ የላቸውም። ኦሮሙማው አቡነ ጴጥሮስን አስሮ፣ ከሀገርም አባሮ አቡነ ዲዮስቆሮስን ሲሾም እኮ እንዲሁ ዝም ብሎ አይደለም ወዳጄ። ሰምተሃል አይደል? አዎ እንደዚያ ነው። አቡነ ሳዊሮስ እኮ ፀረ ኦርቶዶክስ አልነበሩም። የቀደሙ ስብከቶቻቸውን ወደ ኋላ ሄዳችሁ ተመልከቱ። ዛሬ ዋነኛ የቤተ ክርስቲያኒቱ ማፍረሻ ዲጂኖና ደማሚት ከመሆናቸው በፊት ቤተ ክርስቲያኒቱ በኦሮሚያ እየመጣባት ያለውን አደጋ በዐውደ ምህረት በግልፅ የሰበኩ ነበሩ እኮ። ከዚያ በፊት በማኅበረ ቅዱሳኑ በእነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በደጀ ሰላም ሚዲያ ላይ የተጻፉባቸውንም እዩ። ደጀ ሰላም እኮ በዳንኤል ክብረት እና በእነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ የሚመራ ሚዲያ ነበር። እናስ አቡነ ሳዊሮስ ሰው እንደገደሉ፣ ልጃቸው ግሩሜ  ኬኒያ ናይሮቢ ወላጅ አባቱ ብፁዕነታቸው አቡነ ሳዊሮስ ልከውት በዚያ እንደቀጠሩት አብረን አይደለም እንዴ የሰማነው። ወዳጄ ብላክ ሜይል ቀላል መስሎሃል? ቁምነገሩ ይሄም አይደለም። የሚያድንህ ተደራጅተህ እንደ ኢራቅ ክርስቲያኖች ራስህን በነፍጥ ስትከላከል ብቻ ነው። ንፍጣምን የሚያስቆመው ነፍጥ ብቻ ነው። ቴዲዬ ደግሞ ይህቺንም አንብበው ነግረውህ ጳጳስ ሰደብክ በለኝ አሉህ? ብላክ ሜይል እኮ ክፉ ነገር ነው። ከምር።

"…ምንድነው ዜና መደጋገም? ቃላት አሳምረህ ሺ ጊዜ ስለ ቀሲስ ታጋይ፣ ስለቤተ ክህነቱ መዘብዘቡስ ምን ጥቅም አለው? የምን እንደ አዝማሪ ግጥም ከሕዝብ ሰብስቦ ሙሾ ማውረድ ነው? በቃ ሰማን፣ አየን፣ አደመጥን ወደ ተግባር ግባ። የአገዳደል አይነት፣ የአስተራረድ አይነት አቢይ አሕመድ እኮ አሳየህ። እሱ አሩሲ ጨፍጭፎህ ጎንደር ሄዶ የሚስቴ ዘመዶች ሰላም ናችሁ እስቲ ካባ ሸልሙኝ እያለ አጀንዳ ሲያስቀይር አንተ እሱን ተከትለህ ጎንደር ገብተህ ትዘበዝባለህ። ኧረ ሼም ነው። እነሱ መሬት ረግጠው እየሠሩ ነው። እቅዳቸውንም በሚገባ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እያከናወኑ ነው። አንተ በየቀኑ የሚላክልህን ሬሳ እየቆጠርክ እዬዬ፣ እኚኚ ብቻ። እግዚአብሔር ይፍረድ፣ ደማቸው ይፈርዳል፣ ፈጣሪ ዝም አይልም እያልክ ጥቅስ መደርደር ብቻ። ኧረ ምንሼ? ማንአባህ እንዲሰማህ ነው ሺ ሚልዮን ጊዜ ድምጻችን ይሰማ የምትለው? ማንም አይሰማህም። አውቆ የተኛን ብትጠራው አይሰማህም። ጆሮ ግንዱን ስታጮለው ነው የሚነቃው። ከልቡ የተኛ ሰው ኮሽ ሲል ብንን ነው የሚለው። ዐውቆ የተኛን አቢይ አሕመድን ስማኝ ብትለው አይሰማህም። ጭራሽ አሩሲ ዐማሮችን የጨፈጨፈው ፋኖ ነው ብሎ ነው የሚሳለቅብህ።

"…በአሩሲ ሕንፃ የነበራቸው ክርስቲያኖች፣ ቤት ንብረት፣ ከብትና እርሻ፣ ወፍጮ ቤት የነበራቸው በሙሉ በተጠና መልኩ እንዲጸዱ ተደርገዋል። ዲሞግራፊው በኦሮሞ እስላም በሚገባ ተቀይሯል። የእነ ጁነዲን ሳዶ ዓላማና ዕቅድ በሚገባ ተተግብሯል። የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከአሩሲ ፀድተዋል ነው የምልህ። ከብቶቻቸው ተዘርፈዋል። ቤተሰብ ተበትኗል። ብዙዎች በአንድ ጀንበር ንብረታቸውን በግፍ አጥተው፣ ቤተሰቦቻቸው ታርደው፣ ታግተው፣ ብርም ከፍለው ታርደው አስከሬናቸው ተመልሶላቸው ጨርቃቸውን ጥለው አብደዋል። በአሩሲ መፍትሄ ከማጣቱ  የተነሣ ራሱን ያጠፋው ዐማራና ኦሮቶዶክስ ኦነግ ሸኔ ከገደለው በቁጥር ይበልጣል። በአሩሲ እንጨት ቤት የነበራቸው፣ አነስተኛ ኢንዱስትሪ ያላቸው በሙሉ በኦሮሞ ፅንፈኛ እስላሞች ተወርሰዋል። አስከሬናቸው እዚህ አይቀበርም ተብለው በአገዛዙ አስገዳጅነት ከሞተ በቃ ሞተ ነው በቃ ይቀበር ተብሎ መንገድ የጀመረ አስከሬን ተመልሶ የተቀበረው በአሩሲ ነው። በአሩሲ የጠሉትን ዐማራ ፋኖን ይደግፋል በማለት ብቻ ከመግደል እስከ ሽባ ማድረግ መብት ነው ያለው ኦሮሞው ብልፅግና። እና ምን ያስለቅስሃል? ሺ ሚሊዮን ጊዜ የምን ኢዬዬ ነው?…👇①✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት፡— ሥራህ ግሩም ነው፤ ኃይልህ ብዙ ሲሆን ጠላቶች ዋሹብህ። መዝ 66፥3 …ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። ማቴ 10፥36

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• አጀንዳዬን አልቀይርም…‼

"…እግዚአብሔርን የምትረሱ እናንተ፥ ይህን አስተውሉ፤ አለዚያ ግን ይነጥቃል የሚያድንም የለም። መዝ 50፥22

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ከነጭ ነጯን በፊት…

"…ሰሞኑን በምሥራቅ ጎጃም በባሕርዳር ከተማ የሚኖሩና ፋኖን አክማችኋል ተብለው በመንግሥት የታፈኑ ሐኪሞች አሉ። እናም ዘመዴ ድምፅ ሁናቸው የሚሉ መልእክቶች በተደጋጋሚ ሲደርሱኝ ከርመዋል።

"…አሜን ሆስፒታል እኮ ገና የእግዚአብሔር ፍርድ አለበት። ገና የአምላክ ቁጣ ይጠብቀዋል። የጎንደሩ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስከዛድ እና የጎጃሙ አገው ሸንጎ ሸኔ ከኦሮሙማውና ከወያኒቲቲ ደጋፊ አክቲቪስቶ ጋር በመሆን በሕጻን ፌቨን አሟሟት ጉዳይ ታላቅ ድራማ በመሥራት ግፍ የሠራ ድርጅት እኮ ነው። በዚያ ግፍ ላይ የተሳተፉ በሙሉ የቀን፣ የጊዜ ጉዳይ እንጂ እገሌ ወእገሌ ሳይባል የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቃቸዋል።

"…አሁን ከታሠሩት ከአሜን ሆስፒታል ሀኪሞች ውስጥ ሦስቱን ዐላውቃቸውም። አራተኛው ስሙ የተጠቀሰው ዶር ዘላለም ስመኘው የተባለውና በአሜን ሆስፒታል የጠቅላላ ቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት ተብሎ ስሙ ተጠቅሶ ዋይ ዋይ የሚባልለት ግለሰብ የፌቨን እናት ሲስተር አበቅየለሽ በምትሠራበት በአሜን ሆስፒታል በወቅቱ የሟች ህፃንን አስከሬን ያለሙያው ነካክቶ፣ መረጃውንም አዛብቶ ያቀረበውና በእሱ ምክንያት በደቦ የልጅቷ ጎረቤት የሆነው ገዳይ ደፋሪ ተብሎ የተፈረደበት ሰው እንባ ያለበት ሰው ነው።

"…በዚያች ምስኪን ሕፃን ጉዳይ ዐውቀውም ሆነ ሳያውቁ በዚያውም የጎጃምን ዐማራ ለማዋረድ፣ ለመስደብ፣ ለመክሰስ ሲሉ የተንቀዠቀዡ በሙሉ ተራ በተራ ተዋርዳዋል። እግዚአብሔር ፈራጅ ነው። ቲክቶከር ጆን ዳንኤል ሲዋረድ ወራት አልፈጀበትም። እነ ዮኒ ማኛ በል፣ እነ መማር አለባቸው ዘጭ ሲሉ ቀናት አልፈጀባቸውም። ከሁሉ ከሁሉ ደግሞ የህፃኗን እናት ሲስተር አበቅየለሽን በቲክቲክ ይዞ ዋይዋይ ሲል የነበረው ኢንጂነር አማኑኤል ነኝ ብሎ ሲሸቅጥ የነበረውና መንፈሳዊ ካባ አጥልቆ ለያዥ ለገናዥም፣ ለገራዥም አስቸግሮ የነበረው የሀረር ሰንጋ የመሰለ ጉጉፍቱ የሆነ ድልብ ሰውም ብዙ አልቆየ እግዚአብሔር ጥፍሩ ውስጥ መደበቂያ ሲያሳጣው። ኢንዴዢያ ኖ…!

"…በወቅቱ የጎንደሩ ስኳድ የአሜን ሆስፒታል ኃላፊ ነገር የነበረው አንተነህ በላይም የእግዚአብሔር ፍርድ ከፊትህ ነው… ወዳጄ ብቻዬን ለፍትሕ የጮህኩለት ጉዳይ ይዘገይ ይሆናል እንጂ ፍጻሜማ ሳያገኝ አይቀርም። ማርያምን፣ እመቤቴን፣ አዛኝቷን ስልህ ሾተላይ፣ ሴረኛው ሁሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ገና ሁሉም የፍርድ ተራውን ይጠብቃል። እግዚአብሔር ፈራጅ ነው።

"…ለምሽቱ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር የሳታላይት ተለቭዥን መርሀ ግብራችን እየተዘጋጀን ነው።

• ስለ መጥቁላውያን በሰፊው እንነጋገራለን።
• ለአርበኛ ሳሙኤል ባለ ድል የጥንቃቄ መልእክት እናስተላልፋለን።
• በጎጃም በጎንደርና በጎጃም መካከል ጦር እንዳይሰበቅ ምክር እንለግሳለን። የሽማግሌዎቹንም ሂደት እናበረታታለን።
• በሌሎችም ርእሰ ጉዳዮች ላይ ነጭ ነጯን እናወጋለን።

• ይኸው ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆⑤✍✍✍ …ከሀገርም በመውጣቱ ነኩል ረድተው ሲሞቱ ያው በፈረደባት ሲያርዱና ሲያሳርዷት በኖሩት በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሆለታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተቀብረዋል ይላል። እንዲህ የኦነግን ወተት እየማገ ያደገ ቄስ ፀረ ቢሆን ምኑ ይገርማል?

"…የኤፍሬም እሸቴን አጎት የእናቱ ወንድም በሞተ ጊዜ ዜና የሠሩትን፣ የዘገቡትን በሙሉ ማየት ነው። ሲኤን ኤን እና አልጀዚራ ሲቀሩ እነ ቪኦኤ፣ እነ ቢቢሲ፣ ኦቢኤን እና ኦኤም ኤን እንዴት እንደተንጫጩም ተመልከቱ።

https://www.facebook.com/share/v/1N7vLAn7ZW/

https://www.bbc.com/afaanoromoo/articles/c9x7z1jg320o

https://www.voaafaanoromoo.com/a/7004536.html

https://www.facebook.com/share/v/1BHi52ZnKG/

"…ኤፍሬም እሸቴ ሌላው ከኦነግነቱም በተጨማሪ የማንነት ቀውስ ያለበት ሰው እንደሆነ ነው ሆለታዎች የሚናገሩት። አባቱ አቶ ኤፍሬም እሸቴ አያታቸው ግራኝ ዳዲ ነው የሚባሉት። አቶ እሸቴ የተወለዱት በግራኝ ቤት ከደቡብ ከመጣች በዘመኑ ባርያ በአሁን ላይ የቤት ሠራተኛ ወይም አገልጋይ ከሆነች ሴት ነው ይላሉ። (ማለትም የኤፍሬም እሸቴ የአባቱ እናት ማለት ነው። አያቱ ከደቡብ ኢትዮጵያ የመጣች ባሪያ ነው የሚሉት።) የኤፍሬም አባት ማለትም አቶ እሸቴ ከአባቱ ግራኝ ዳዲ (Dadhi ) እና ከአቶ ግራኝ ዳዲ ባሪያ ሴት ነው የተወለዱት ማለት ነው። የኤፍሬም እሸቴ እናት ለአቶ እሸቴ ሁለተኛ ሚስት ናቸው። ከወጀመሪያ ሚስታቸው ሁለት ልጅ ወልደው የነበረ ሲሆን ነገር ግን እሳቸው እና አንደኛዋ ልጃቸው (ዘውዲቱ) አርፈዋል ነው የሚሉት። ከመጀመሪያ ሚስት ከተወለደችው ልጅ በሕይወት የቀረችው ፀሐይ እሸቴ ትባላለች። ኑሮዋም ደብረብርሃን ነው። የኤፍሬም እናት ወሮ ከበቡሽ ከበደ ሁለተኛ ሚስታቸው ሲሆኑ የሆለታ ዙሪያ ኦሮሞ ናቸው። የኤፍሬም አያት አቶ ግራኝ ግን የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ኤጄሬ አቦቴ ሰው ናቸው። እና ኤፍሬም እሸቴ ከአገር ተሰዶ ካናዳ ሲገባ የተቀበሉት እና የረዱት የኦነግ መሥራቹ አጎቱ ጃል ደምሴ ከበደ የእናቱ ታላቅ ወንድም ናቸው የሚሉ ሰዎች ቢኖሩም እኔ ግን ባለኝ መረጃ መሠረት ኤፍሬም እሸቴ ከወዳጁ ጃል ዳንኤል ክብረት ጋር በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ እሱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ጥናት ዳንኤል ደግሞ በአማርኛ ቋንቋ ጥናት ተምረው ተመርቀው ዳንኤል ዲፕሎማውን እንደያዘ ሰሜን ሸዋ እነዋሪ መምህር ሆኖ ሲቀጠር ኤፍሬም ግን አዲስ አበባ ማኅበረ ቅዱሳን እያለ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ማስትሬቱን ጨርሶ ለዶክትሬቱ ወደ ጀርመን የሚያስኬደውን የትምህርት ዕድል አግኝቶ ጀርመን እንደመጣና ከጀርመን ትምህርቱን ሳይጨርስ አቋርጦ ወደ አሜሪካ መግባቱንና በአሜሪካም ትምህርቱን ሳይቀጥልበት ቤተ ክርስቲያን ከፍቶ በእሱ እንደሚተዳደር ነው የሰማሁት። ከብላቴ ማስልጠኛ ጀምረው አንድ ላይ የነበሩት እና በሸር፣ በሴራ ከብርሃኑ አድማስ በቀር የሚገዳደራቸው የሌለው ሁለቱም ዳኒና ኤፊ በትምህርታቸው ሳይቀጥሉ ዳኔ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር አማካሪ ምንስትር፣ አንድ ቀን ተናግሮበት ለማያውቀው ፓርላማ የሕዝብ ተወካዮች የፓርላማ አባል ሲሆን ቀሲስ ኤፍሬም ደግሞ ሳይማር የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ፣ ተምሮ እንደ ማንኛውም ሰው መንጃ ፈቃድ አውጥቶ በአሜሪካ የታክሲ ሹፌር እንደሆነም ነው የምሰማው። ሥራ ክቡር ነው።

"…ቀሲስ ኤፍሬም የኡበር ሹፌሩ ወንድማችን በትንሹ ውዳሴ ማርያም ሳያጠና፣ መልክአ ማርያምና መልክአ ኢየሱስን ሳይዘልቅ፣ ዳዊት ሳይደግም፣ ቅዳሴ ተሰጥኦ እንኳን በቅጡ ሳያጠና፣ እስከአሁን ባልደረስኩበት ሁኔታ አቡነ ፋኑኤል ይመስሉኛል ከተሳሳትኩ ይቅርታ ሥልጣነ ክህነት ሰጥተው የደብር አስተዳዳሪ አድርገው ሹመውታል። እሱም በድፍረት ሓላፊነቱን ተቀብሎ ቤተ ክርስቲያንን ይመራል። ይሄን እያወቁ ሌሎች የማኅበሩ አባላትም ሆኑ አገልጋዮች ትንፍሽ አይሏትም። የወንድማቸውን ገመና ዋጥ አድርገው ይቀማጣሉ። ይሄ የሀገር ጉዳይ፣ የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ስለሆነ ነው በስሱ ለማንሳት የተገደድኩት። ነገር ግን አላርፍ ካለ ደግሞ ሌላኛውን ቆሻሻ የጀርባ ታሪክ ለመምዘዝ የሰማዕታቱ ደም ያስገደኛል።

"…ኤፍሬም ሆይ ከመንገዳችን ዞር በል። እያሳሳቅክ አትውሰደን። አዛኝ ቅቤ አንጓች አትሁንብን። እረፍ ተወን ሶዬ። ማኅበረ ቅዱሳንን እንዳሻህ ፈንጭበት። ሰው ማምለክ ለሚቀራቸው መንጋዎች ግድ አይሰጠኝም። እንደፈለግክ። ነገር ግን በቄስነት ስም አታደንዝዘን። አታጃኩበን። እመኑኝ የጨረቃ ጵጵስና ብቻ ሳይሆን ይሄን የጨረቃ ቅስናንም አበክረን እንዋጋዋለን። የማንም ቀሚስ ለባሽ የኦሮሞ ወሀቢያ እየመጣ ሲያርደን ዝም ብለን አናይም። ጥለን እንወድቃለን። የአንተ አጎት የረጨውንና ለፍጅት የዳረገንንም መርዝ እግዚአብሔርን ይዘን እናከሽፈዋለን። እናም ተደራጅቶ ራስን መከላከሉ አንተን ደስ አለህ አላለህ፣ አንተ ደገፍክ አልደገፍክ ለደንታህ ነው። እኛ ግን በእናንተ በኦነጎች መታረድ ሰልችቶናል። አታስመስል ጭንብልህን አውልቅ። ከኤፍሬም ጋር የምታዘጠዝጡ በሙሉ እንዲሁ እመጣባችኋለሁ። ማርያምን፣ እመቤቴ ምስክሬ ናት አልፋታችሁም። በሀገር እና በቤተ ክርስቲያን ላይ ቀልድ የለም። የቤት ቀጋ የውጭ አልጋውን፣ አፈቅቤ ልበጩቤውን በሙሉ እስከ ጥግ እዋጋዋለሁ። እፋለመዋለሁ። ለዚህ ደግሞ የማንንም ፈቃድ አልሻም። የማንንም ድጋፍ አልፈልግም። ብቻዬን አምላኬን አጋር አድርጌ ይዤ፣ እንደ ዳዊት ወንጭፌንና ጠጠሬን ይዤ እፋለማችኋለሁ። አከተመ።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ …በራሱ ስህተት እንደሚሰማው ብላክ ሜይል አድርገውት የኦሮሞ ብልፅግናዎች፣ ገመናውን ቤተ መንግሥት ድረስ ጠርተውት አሳይተውት። ራሱ አቢይ አሕመድ ዓይንህን እንዳላይ፣ ሀገር ለቀህ ብቻ ወደምትሄድበት ሂድልኝ፣ ጥፋ ብሎት እምቢ ካልክና እዚህ እለፋደዳለሁ ብትል እመነኝ ይሄንን በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ነው የምለቀው ብሎ አስደንግጦት በመጨረሻም መምህሩ እጁ ላይ የነበረውን የአሜሪካ ቪዛ ተጠቅሞ ወደ አሜሪካ ሄዶ የቸርነት ሰናይ እስረኛ ሆኖ የት እንዳለ እንኳ ሳይታወቅ ተሳቅቆ ይኖራል። ከምር እኔም አዝንለታለሁ። ምህረተ አብን መቃወም ስጀምር የደረሰብኝን ተቃውሞና ስድብ መቼም አትረሱትም አይደል?

"…ለዲያቆን ሄኖክ ሀገር በሙሉ ሲሰግድ፣ ሲንበረከክም እኔ ግን አቢይን በማይበት በደም የተነከረ አፍና እጅ ሳይሆን የሚታየኝ ሌላ ነበር። ሄኖክ ኃይሌ በሜካፕ ያበደ ፊቱን እያሳየ በቁንጽል ዕውቀቲ ሊቃውንቱን ያስናቀ፣ ያስከነዳ መስሎ እንዲታይ የማናውቀው የተደበቀ ኃይል ከፍተኛ የፕሮሞሽንና የፕሮፓጋንዳ ሥራ ሲሠራለት እኔ ሄኖክ ኃይሌ ፊት ላይ ባለመንታ ምላስ እባብ፣ ኮብራ፣ ተናዳፊ እባብ ነበር የማየው። ገና ሳየው ጥቀርሻ ፊቱ ነው የሚታየኝ። ምን ቢናገር፣ ምን ቢሰብክ ወደ ልቤ ጠብ የሚል ነገር አላገኝበትም። ስብከቱ አያሳርፈኝም። ወይም ዕውቀት አላገኝበትም። ንግግሩ ለእኔ ለብቻዬ ተለይቶ እንጨት እንጨት ነው የሚለኝ። መጻሕፍቶቹን አንብቤአለሁ ግን ወፍ። እሱ ባገባ ጊዜ የግዴን እንኳን ደስ ያለህ ለማለት ሞክሬአለሁ። እያዛጋኝ፣ እያፋሸከኝ። ፀበል ሞክሬአለሁ፣ ጸልዩልኝ ያላልኩአቸው አባቶች የሉም። ግን የሚተወኝ አልሆነም። ቆይቶ ግን ለምን ይሄ ሰው እንዲህ ባለመንታ የዘንዶ ምላስ ያለው እባብ መስሎ እንደሚታየኝ ገባኝ። በኦርቶዶክስ ካባ ቫቲካን ሄዶ ሰልጥኖ መጥቶ ወደ ሥራ እንዴት እንደተሰማራም ገባኝ።

"…ቆይቶ ነው የባነንኩት። በተለይ ከቤተ ክህነቱ መዋቅር ውጪ፣ በቤተ ክህነቱ ሠራተኛ ያልሆነውን ሄኖክ ኃይሌን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ደብዳቤ ጽፈው ቤተ ክርስቲያኒቱን ወክሎ በሮም የወጣት ክርስቲያኖች ጉባኤ ላይ እንዲሳተፍ ሲያመቻቹለት ነው የባነንኩት። ብፁዕ አቡነ አብርሃምን በትውልድ ስፍራቸው በጎጃም የቅባት ሃይማኖት ተከታይ ናቸው እያሉ ዘወትር የሚከሷቸው ሰዎችም እነ አልፎንዙ ማንዴዝ በኢትዮጵያ የዘሩትን መርዝ እያስታወሱ አቡነ አብርሃምም የቅባት አራማጅ፣ ከፀረ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አፍራሽ ኃይሎች እንደ አንዱ ስለሆኑ ነው ለሄኖክ ኃይሌ ደብዳቤ ሰጥተውት ወደ ሮም ካቶሊክ ወደ ቫቲካን በድብቅ የላኩት ብለው የሚያጉረመርሙት። ፀረ ሰንደቅ ዓላማ ሆኖ የተንቀሳቀሰው ሄኖክ ኃይሌ ከአዳነች አበቤ ከከተማ አስተዳደሩ ከጴንጤዎቹ በተደረገለት የገንዘብ ድጋፍ የሰሜኑን ሃይማኖታዊ በዓል፣ በተለይም የደብረ ሮሀ የቅዱስ ላሊበላን የልደት በዓል ቤዛ ኩሉን እንዲያደበዝዝ ፕሮጀክት ቀርጸው እንደሰጡት። በዚያም መሠረት የመንግሥት ሚዲያዎች ሳይቀሩ ሽፋን እየሰጡት የልደትን ዋዜማ በቦሌ መድኃኔዓለም በቶፕ ቪው የድሮን ቀረጻ ጭምር በመቅረጽ ፕሮፓጋንዳ እንዲሠራ እንደመደቡት የሚናገሩም አሉ። ሙሉ ለሙሉ ከካቶሊኮቹ ገልብጦ የጻፈው መጽሐፉም ልጁን አጥብቄ እንድቃወመው አድርጎኛል። ያም ሆነ ይህ እንደ አነሳሱ በዚያው ፍጥነት ቢበር ኖሮ ፍሬን በጥሶ እስከአሁን ሚልዮን ነፍሳትን ይፈጅ የነበረውን የወያኔ እና የቅባቶች ኤጀንት ሄኖክ ኃይሌን ፍሬን አስይዤዋለሁ። ታዋቂው የጎጃም ባለሀብት አሁንም ድረስ የካምፓኒው መንፈሳዊ አማካሪ በሚል የሥራ ዘርፍ በሞቶ ሺዎች ብር ለሄኖክ ሃይሌ ጀንደረባው ፕሮጀክት ፈሰስ እንደሚያደርግ የሚናገሩ የድርጅቱ ሠራተኞች አሉ። የሆነው ሆኖ ዛሬ እኔ ሄኖክ ኃይሌ አያሰጋኝም።

"…እስክንድር ነጋ በግድ ቀርቤው ሁሉም እስኬ ብረቱ እንደሚለው ለማለት ሺ ጊዜ ለፍቻለሁ። ጥሬአለሁ። ስለ እስክንድር ጽፌም፣ ተናግሬም ስጨርስ ባዶነት ነው የሚሰማኝ። ምክንያቴን ፈጣሪ ይወቀው። ከባህርዳሩ ሰልፍ ማግስት አሳምነው ጽጌ ከሞተ በኋላ የነበረኝን ተቃውሞ የዋልድባ አባቶችን ሽምግልና ልኮ ካስቆመኝ በኋላ እኔ ከአባቶቼ በምን እበልጣለሁ በማለት ለእነሱ ታዝዤ ዝም ብልም ነገሩ ከቁጥጥሬ ወጥቶ ልላተመው ችያለሁ። እስክንድር ብቻ አይደለም ሌሎቹንም ቁጠሯቸው። በጎጃም ከመሬት ተነስቼ ሳየው ቋቅ የሚለኝ፣ የሚያቅረኝ ጠበቃው አስረስ መዓረይ አንደኛው ነው። የጃርት እሾህ የመሰለ ምላሱ ነው የሚታየኝ። አርበኛ ዘመነ ካሤን ጨምሮ፣ ማርሸት ፀሐዩ፣ ታላላቅ የጎጃም ሰዎች አስረስን እንዳገኘው፣ ቀርቤ እንዳወራው ያልወተወተኝ የለም። እኔ ግን ስለ አስረስ ሳስብ ያስፋሽከኛል፣ አጋንንት እንደያዘው ሰው ነው የሚያንጠራራኝ። አይኔን ከፍቼ ብዘጋው ሁላ ምንም አይታየኝም። ኋላ ላይ ነው አስረስ መዓረይ የአቡነ አብርሃም በአያት አንድ መሆኑን፣ አቡነ አብርሃም የአርሲ ስሬ ልጅ መሆናቸውን የሰማሁት። አስረስ በጎጃም ኦርቶዶክሳውያንን ሲፈጅ አቡነ አብርሃም መግለጫ ለምን እንደማያወጡም ኋላ ላይ ነው የገባኝ። መጨረሻዬን ብቻ አይቼው። የእኔማ በጣም የከፋ ነው።

"…ሌሎቹን እኔ ለክፌ ያከሸፍኳቸውን ተራ በተራ ቁጠሯቸው። በሙሉ የተዋጋሁአቸው ሰዎች ስጀምራቸው ዓለሙ ሁሉ ይሰድበኛል። መጨረሻ ላይ ከእኔ ብሶ ይወርድባቸዋል። ታዬ ቦጋለ ግማሽ ዐማራ ቀጣፊ የኦሮሞ አቃጣሪ ፋርሴ ቡላ ነው ስል ያልሰደበኝ ዐማራ የለም። ቆይቶ ግን ታዬ ቦጋለ ለሰዳቢዎቹ ሶቶ ገብቶላቸው እኔን አሳረፈኝ። ኤርሚያስ ለገሰን ለምን ትነካዋለህ ሲሉኝ የነበሩ ዐማሮች እኔ ኤርምያስን ረስቼው እንኳ እስከአሁን እነሱ እንደጪሁበት ነው። ኢትዮ 360 ይፈርሳል። ሀብታሙ አያሌው ይጠቀልለዋል ብዬ ስናገር ሟርተኛ ዝምበል ያለኝ ሁላ ዛሬ እኔ የረሳሁትን የ360 ጉዳይ አጀንዳ አድርጎ ይንበጫበጭልኛል። እስክስ አበበ በለው በትግሬ ካባ ዐማራ ዐማራ ሲጫወት ቀንዱን ብዬው ይኸው የት እንደደረሰ ፈጣሪ ይወቅ። ብቻ ምን እንደነካኝ፣ ምን እንደሆንኩ ዐላውቅም እንዲህ ነው የሚያደርገኝ።

"…ወደ ዛሬው ወደ የክብር ቄሱ ኤፍሬም እሸቴ ጉዳይ ስመጣም እንደዚሁ ነው የሚያደርገኝ። እኔ ብዙ የማኅበረ ቅዱሳን ሰዎች ዐውቃለሁ እንደ ኤፍሬም እሸቴ ሳላውቀው የሚያቅረኝ ሰው ግን የለም። ከኤፍሬም ጋር በስልክ እየደወለልኝ ለመግባባት ብዙ ጥሬአለሁ ነገር ግን መንፈሴ አይቀበለውም። ያንጠራራኛል። ያስፋሽከኛል። ንግግሩ ቃር ነው የሚለቅብኝ። የልቤ ሰዎች ናቸው ብዬ ለምቀርባቸው አንድ አራት ሰዎች በተለያየ ጊዜ ይሄ ሰው ይቀፍፈኛል። ምክንያቴ ምን እንደሆነ ግን ዐላውቅም ብዬ ነግሬአቸው አንዳቸውም ክፉ ነገሩን አልነገሩኝም። ሰይጣን ነው ዘመዴ፣ ሰውየው በጣም መንፈሳዊ ሰው ነው። ቅረበው ነበር የሚሉኝ። በሽታዬ በየት በኩል ያስቀርበኝ? ኤፍሬም በግሉ ቢሆን በሀገርም፣ በቤተ ክርስቲያንም ላይ ብዙ ጉዳት ያደርሳል ብዬ አልሰጋም ነበር። ነገር ግን ኤፍሬም ትልቁን የቤተ ክርስቲያን ማኅበር ማኅበረ ቅዱሳንን ዛሬም ድረስ የሚዘውር አደገኛ ቁልፍ ሰው ነው። እናም ይሄን ሰው ዝም ብሎ ማለፍ አደጋው የከፋ ነው በሚል ነው ከባለፈው ጊዜ ጀምሮ መነቋቆር የጀመርኩት። እሱና ቡድኑ የዩቲዩብ ቻናሌ በእነ ዮሐንስ ዘመቻ በተዘጋ ጊዜ ከዚያ ሴራ ጀርባ ነገር ሲጎነጉን የነበረ ሰው እንደነበረ እዚያው እሱ ራሱ ጋብዞኝ 9 ሺ ሰው ቀጥታ ይመለከተው በነበረው በአደባባይ ሚዲያው  ዩቲዩብ ቻናሉ ላይ ክፉ፣ መሰሪ ሰው እንደሆነ ነግሬው ጥላሸት፣ ጥቀርሻ እንዳስመሰልኩት ወቅቱን የምታስታውሱ ትዝ ይላችኋል ብዬ…👇②✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…!

"…ዛሬ ስለዚህ በማንነት ቀውስ ስለሚሰቃይ፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ጭምልቅልቁን ስላወጣ፣ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ፣ በመስቀል ስር ስለተደበቀ፣ እያረፈ እየመጣ የኦሮሞ ብልፅግና ውጥረት ውስጥ የገባ በመሰለው ቁጥር ከ4 ኪሎ ከጓደኛው ዘንድ የሚላክለትን አፍራሽ አጀንዳ ይዞ በመምጣት መርዙን የሚታፋብንን፣ በማኅበረ ቅዱሳን ስም በማኅበሩ ስር ተሸጉጦ በማኅበሩ መልካም ስምና ክብር የሚነግደውን ፀረ ዐማራና ፀረ ትግሬ ከሆነ ሰው ጋር ነው ፍልሚያ የምገባው።

"…ክርስቲያኖች ተደራጅተው ራሳቸውን መከላከል የለባቸውም፣ እኔ ደስ አይለኝም ባዩን የክብር ቄስ ነው ዛሬ የምመረምረው። እና ድሮስ ኦነጎቹ ፀረ ኦርቶዶክስ የወሃቢያ እስላም ዘመዶችህ የሚፈጁትን የዐማራና የኦሮሞ ክርስቲያኖች የሚመክት ኃይል ይፈጠር ሲባል ብትደግፍና ደስ ቢልህ ነበር የሚገርመው እስክትሉ ድረስ ነው ዛሬ ከዚህ ሰው ጋር የምሳፈጠው።

"…ከእንግዲህ ስም አለው፣ ቄስ ነው። ዘማሪ ነው። መምህር ነው። ጳጳስ ነው ተብሎ የሚታለፍ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መኖር የለበትም። መጀመሪያ መፋለም እንዲህ አይነቱን ውዳሴ ማርያም፣ መልክአ ማርያምና መልክአ ኢየሱስን ሳይዘልቅ፣ ዳዊት ሳይደግም፣ በጣም ዝቅተኛውን የሥርዓተ ቅዳሴ ተሰጥኦ መቀበል የማይችልን አቶ የሆነ ሰው ክህነት ሰጥቶ ሕዝብን ማደንዘዝ ከቶ መፍቀድ የለብንም በማለት

• አላችሁ አይደለም…? ልቀጥል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

…አሁን መሽቷል። የእናንተን የሁለት ኦነጎችን ጉዳይ ነገ በቀን በብርሃን ነው የሴራ ፋይላችሁን ገልጠን በደንብ ነጭ ነጯን የምንነጋገረው። አዳሜ የትም ተደብቀህ ትከርምና ከዚያ የሆነ ጊዜ የኦሮሞ ብልፅግና አደጋ የገጠመው የመሰለህ ጊዜ ከተደበቅክበት ጥልቁ ጎሬህ ግርርር ብለህ ትወጣና በቄስ ሙድ ስመ።እግዚአብሔር እየጠራህ ይሄን ምስኪን ሕዝብ ልታደነዝዘው ትንዘባዘብብኛለህ። ወዳጄ እንኳን የክብር ቄስ ይቅርና ኦርጂናሎቹንም ቢሆን ዘንድሮ መፋታት የለም። ምድረ ጭንብላም ሁላ ጭንብልህን ነው የምንገልጠው።

• እንደራጅ፣ ራሳችንን ለመከላከል እንሰባሰብ፣ አንተ ስለወደድክ፣ ስላልደድክ አይቀርም። ነገርኩህ።

• በሉ የነገ ሰው ይበለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… …

"…እድሜ ለዲቃላውና በማንነት ቀውስ ውስጥ ሆኖ ተናግሮ ላናገረኝ፣ ጽፎ ላጻፈኝ የጦስ ዶሮዬ ጉማ ሰቀታ፣ ዮናታንዬ ይስጠውና የዛሬው ጦማሬ ይሄንን ይመስል ነበር።

"…ቀጥሎ ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ሓሳባችሁን በተቀዋሞም፣ በድጋፍም መልኩ ታስኮመኩሙን ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ከፍቼላችኋለሁ።

• ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ "…ያው ሽንታሙን ዐማራ መሳይ አሞራውን አይመለከትም፣ የምር ዐማራ ሆኖ፣ ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ የሆነው፣ በብላሽ በከንቱ የሚሞቱትን፣ በተለይም አልቃሻውን ዐማራ፣ ሲኖዶስ ይታደገኛል፣ ጳጳስ ያድነኛል፣ መንግሥት ይጠብቀኛል እያለ በባዶ ሜዳ ላም አለኝ በሰማይ እያለ ከእውነታው ርቆ በከንቱ፣ በብላሽ የሚጨፈጨፈውን የማይነቃ፣ ጀዝባውን፣ እንደ ውሻ ተገደልን፣ ተጨፈጨፍን፣ ኧረ ኡኡኡ እያለ ለማይሰማው ለራሱ ለአስጨፍጫፊው አካል ሲጮህ፣ እንደ ገደል ማሚቶ ዋይ ዋይ ሲል የሚውለውን የአሩሲ የአብርሃም በግ የሆነውን ዐማራ ጨቅጭቄ፣ ጨቅጭቄ፣ ሰድቤ፣ አዋርጄው፣ ሼም አስይዤው፣ ወንድነቱን ተፈታትኜውም ቢሆንእንዲህ እንደወለጋ ዐማራ ራሱን እንዲከላከል አስደርገዋለሁ። እንዲህ ሳደርግ

ቢቃወመኝ የእናቱ ወንድም አጎቱ የኦነግ መስራች የሆኑት የዳንኤል ክብረት ሸሪክ ቀሲስ ተብዬው ኤፍሬም እሸቴ ብቻ ቢሆን ነው። ደግሞ ለኦነግ። ለደንታው ነው።

"…ጉማዬ አንተ እውነት አለህ። ፍራቻህም ይገባኛል። የእኔ ጭቅጨቃ ከተሳካ የሚፈጠረው ትርምስም ገብቶሃል። ምንም ቢሆን ግማሽ ጎንደሬና ወሎዬ አይደለህ? ይገባሃል። ናዝሬት 95 ከመቶው ዐማራ ነው። አሩሲም 80% ዐማራ ነው። ሞጆ በለው ደብረ ዘይት ዐማራ ነው የሚበዛው። ባሌ የሚነገረው አማርኛ ነው። ኦሮሞ በዐማራ ክልል በራሱ ቋንቋ እየተማረ፣ የራሱን ምክርቤት አቋቁሞ በዐማራ ክልል በጀት እየተዳደረ ኦሮሚያ ያለው ዐማራ እንደ ዐማራ ክልሉ ኦሮሞ በኦሮሚያ መብቱ የማይከበርለት ለምንድነው? ኦሮሞ አንደኛ ዜጋ፣ ዐማራ ሁለተኛ ዜጋ የሚሆንበት ምክንያት የለም። ኦሮሞ እያለቃቀስ፣ ሀገር አፈርሳለሁ እያለ እያስዶከከ ሌሎችን ረግጦ፣ እየጨፈጨፈ የሚኖርበት አግባብ መቆም አለበት። ኦሮሞ ሲጮህ መጮህ ነው። ኦሮሞ ሲገድል መግደል ነው። ኦሮሞ ሲጨፈጭፍ መጨፍጨፍ ነው። ሀገሪቷ ዐማራ እና ኦርቶዶክስ እየተጨፈጨፉ መቀጠል የለባትም። አትፈርስም እንጂ ከፈረሰችም ሁሉም ላይ ትከሻና ጫንቃ ላይ ነው ጅም ብላ ወድቃ መፍረስ ያለባት። እንጂ ዐማራ ብቻውን ምንተዳው? እንደዚህ ነው የምመክረው።

"…ለኦሮሞ ገነት፣ ለዐማራ ሲኦል የምትሆን ኢትዮጵያ መኖር የለባትም። ለጴንጤ እና ለወሀቢያ እስላም ጥጋብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶው ጠኔ፣ ረሃብ የምትለቅ ኢትዮጵያ በአናቷ ትተከል። ለጴንጤና ለኦሮሞ ወሃቢያ ብልፅግና፣ ሀብት፣ ሰላም ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዐማኞች ድኅነት፣ ጨለማ፣ ሁከት፣ ሲኦል የምትሆን ኢትዮጵያ መኖር የለባትም። አንተ ጠግበህ እየበላህ ብቻ ሳይሆን በቁንጣን እየተሰቃየህ ሌላው በጠኔ፣ በራብ የሚንደፋደፍባት ኢትዮጵያ መኖር የለባትም። ኦሮሚያ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ የሚለው መፈክር ለትግሬም አልበጀው። ያ መፈክር ይኸው ዛሬ ላይ ለትግሬ ሲኦል ነው የሆነበት፣ ምድሩ ገሀነም ነው የሆነበት። እናም ከእንግዲህ የእኔ ስብከት እንዲህ ያለ ነው። ላይጣፍጥ፣ ሊጎመዝዝ ይችላል። መፍትሄው ግን ይሄ እኔው ያልኩት ነው። አለቀ።

"…የአሩሲ ዐማሮችና፣ የአሩሲ ኦሮሞ ክርስቲያኖች ንቁ። የማንም የዐረብ ገረድ አራጅ ወሃቢያ ሽርጣም፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ ፈሪ ህፃን አራጅ በጭባጫ ጫታም ጊዜ ሰጠኝ ብሎ፣ በጴንጤው ሽመልስ አብዲሳ፣ በወሃቢያ እስላሙ በአራጁ አቢይ አሕመድ ድጋፍና ሽፋን እስከመቼ ነው የምትታረዱት? ብዬ እጠይቃቸዋለሁ። ጎበዝ ወንድ ሁን፣ ሱሪ ታጠቅ። ጳጳስ ነኝ፣ ቄስ ነኝ፣ ሼክ ነኝ መነኩሴ ብሎ አንተ ስትነሳ፣ መመከት ስትጀምር መጥቶ ሲምፖዚየም፣ የሰላም መድረክ፣ የሕዝብ ለሕዝብ ግኑኝነት ብላ ብላ እያለ የሚያዝግህን ወለበል በለው። የሚያዘናጋህን ወገብ ዛላውን ቆርጠህ ጣለው። ጻድቅ ጻድቅ፣ ትሁት ትሁት አትጫወት እለዋለሁ። የፈለከውን ስም ስጠኝ፣ እንደፈለክ ጥራኝ እኔ ግን በሕይወት እስካለሁ ድረስ የሕግ ከለላ፣ የመንግሥት ጥበቃ ላጡ ዜጎች ራሳቸውን እንዲከላከሉ እየሰደብኩም፣ እየረገምኩም ራሳቸውን ከጥፋት እንዲታደጉ እወተውታቸዋለሁ።

"…የአንተን ቤተሰብ ለዘር ሳያስቀር የጨፈጨፈውን አሳድደህ ዘር ማንዘሩን አስጣለት። እስራኤልን ሁንበት። ለአረመኔ፣ ለአሸባሪ፣ ለአራጅ መድኃኒቱ እስራኤልን መሆን ብቻ ነው። አንድ ሲገድልብህ በአስር አባዝተህ ደምህን መልስ። ያነዜ ነው የምትከበረው። እሱ አንተን በማረድ ጭካኔ እንደሚለማመድብህ አንተም እንደዚያው አሳየው። ካልደፈረሰ አይጠራም። ዝም ብለህ እንደ ራበው ውሻ አታላዝን፣ የአንተን የታረደ ሬሳ ይዘን እኛም ሰበር ዜና መሥራት ሰልችቶናል። የቲክቶከርና የዩቲዩበር ሲሳይ አትሁን። ያዝ ለቀቅ እያደረገ፣ አለፍ ገደም እያለ እያዘናጋ ከመንደር፣ ከቀበሌ፣ ከወረዳ አፅድቶህ ሀገር እያሳጣህ ያለን አረመኔ አንተም አረመኔ ሁንበት። አላህ ወአክበር እያለ ሊያርድህ የሚመጣውን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ እያልክ መክተው፣ አንክተው። የአንተ ሽንታምነት፣ ፈሪነት እኛንም አስንቆናል። የአንተ መንበቅበቅ ማላዘን የሙጂብ አሚኖ የስልጤውን ያህል እንኳ ቀና ብለን የማንሄድበት ሀገር ነው የተፈጠረው። ወንድ ሁን። ቆራጥ ሁን። አሜሪካም፣ አውሮጳም፣ የተባበሩት መንግሥታትም ራስህን ስትከላከል ነው  አሹ፣ አበጀህ የሚሉት። ለአራጅ ለዐረብ ገረድ አትሽሽለት፣ አትሩጥለት። የወሃቢይ እስላም ፈሪ ነው፣ ቅዘናም ነው። ለውሻና ለወሃቢያ እስላም አይሮጥም። ነውር ነው። በመንጋ ስለሚመጣ መንጋውን ረፍርፈው። አናቱን በርቅስህ አጋድመው። አንተ ሀገርህ ነው። በሀገር ላይ አንተ ሟች፣ እሱ ገዳይ እንዲሆን የፈቀደ ሕግ የለም። ጥለህ ውደቅ አልኩህ።

"…ይሄን በማለቴ ማን እንደሚሰድበኝ ልንገራችሁ። አዎ በመጀመሪያ አፈጻድቅ አስመሳይ ኦርቶዶክስ ነን ባይ መንደሬዎች ናቸው የሚሰድቡኝ። ቤተሰባቸው ምንም ያልሆነባቸው፣ ነገም ምንም የሚሆንባቸው የማይመስላቸው ብይ ጭንቅላቶች ናቸው የሚሰድቡኝ።  የጎንደር ስኳድ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች፣ የጎጃም አገው ሸኔ ቅባታሞች፣ የወሎ ቤተ ዐማራ የኦሮሞ ዲቃላ የወሀቢያ እስላሞች፣ የዐማራ እልቂት እና ሞት ሠርግና ምላሻቸው የሆነ የትግሬ ፅንፈኞች፣ ዐማራና ኦርቶዶክስን በማረድ፣ በመግደል እየከበረ፣ እየፋፋ ያለው የኦሮሞ የወሃቢይ እስላም እና የኦሮሞ ጴንጤዎች፣ ለመጣ ለሄደው የሚገረደው ጣራ ቀዳጅ የስልጤ ወሀቢያዎች፣ ጊዜ የሰጣቸው ድንጋይ ሰባሪ ቅል እየሆኑ የመጡት የደቡብ ጴንጤዎች ናቸው። እኔም እላቸዋለሁ ፈንዱ፣ ጧ በሉ። ሁላችሁንም አልሰማችሁም።

"…አሩሲ ሰምተሃል። ነግርቻለሁ። ምን ለማለት ፈልጌ ነው። ጉማ ሰቀታ ግምትህ ልክ ነው ልልህ ነው። ለደርግ ወታደር ልጅ፣ ለአንተ ለወያኔው ታጋይ ለኦሮሞ አቃጣሪው፣ ለሃጫሉ ሁንዴሳ ገዳይ አስገዳይ ለአንተ ለድሬደዋው ጉማ ሰቀታ (ወይም ዮናታን) ይታይሃል ልልልህ ፈልጌ ነው።  ጉማዬ ተናግረህ ስላናገርከኝ አመሰግንህሃለሁ። ትፍረስ ያልካት ኢትዮጵያ ዐማራ ትከሻ ላይ ብቻ አትፈርስም። ከፈረሰች ሁሉም ላይ ነው ጀም ብላ የምትፈርሰው። አንተ ተንደላቀህ፣ ሌላው ተኮማትሮ የሚኖርበት ሀገር ሊኖር አይገባም። ይሄ ደግሞ በዐማራ ጭካኔና ቆራጥነት ነው የሚወሰነው። ዐማራ የራሱን ሲኖዶስ ቢያቋቁም ብለህ አስበህ ታውቃለህ ግን ጉማዬ። ዐማራ ሀገር ቢሆን ብለህስ አስበህ ታውቃለህ? በደቡብ እስከ ብርብር ማርያም፣ እስከ ሀረርጌ ጫፍ፣ ቢዛሞ፣ ባሕረ ነጋሽ ድረስ ቆጥሮ ተረክቦህ ነው ኢትዮጵያ የምትፈርሰው። በኢትዮጵያ አትፈርስም ትፈርሳለች ሰበብ ትግሬና ኦሮሞ እየቀበጠ፣ እየተሞላቀቀ፣ እየተጨማለቀ ሊኖር አይፈቀድለትም ባይ ነኝ። …👇②✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የሚጠበቀው ቋሚ 1ሺ አመስጋኝ አመስግኖ ጨርሷል። ቀጥሎ ደግሞ ወደ ዕለቱ ጦማር እንሄዳለን።

"…ለዛሬ የጦስ ዶሮዬ፣ ተናግሮ አናጋሪ አድርጌ የመረጥኩት በአባቱ እናት ጎንደሬ፣ በእናቱ ሙሉ ወሎዬ የሆነው ዮናታን ሰቀታ፣ ወይም ለሆዱ ሲል ጉማ ብሎ በብእር ስሙ የሚንበዛበዘው ፀረ ኢትዮጵያ አጋሰስ የሚሆን ጦማር ወዳዘጋጀሁት ጦማር ነው።

"…ጦማሩ ትንሽ ጎምዘዝ፣ መረር፣ ቆምጨጭ ይላል። ለማንበብ፣ አንብባችሁም እናንተም ሓሳብ ለመስጠትና ለመወያያት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

• ዝግጁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ማሸነፍን ብታስብ፥ የመርዳትና የመጣል ኃይል ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው…2ኛ ዜና 25፥8 መጀመሪያ ይሄን እመን። 🙏

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ነኣ…‼

"…ዓይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ ሳንሞት በሕይወት እያለን ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ ሐገር፣ ፀረ ሰው፣ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ዐማራ ግለሰቦች፣ የክፋት፣ የመርዝ ብልቃጦች ተከታትለው ወደማይመለሱበት ሲሄዱ እያየሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። እድሜ ዘመናቸውን ከነጩም፣ ከጥቁሩም ሀገር ተሰደው፣ ከዓረቡም ቤት ተቀጥረው፣ እነሱ አንሰው ሀገር ለማሳነስ፣ በሕዝብ መካከል የጥርጣሬና የልዩነት መርዝ በመርጨት፣ በእስላምና በጴንጤ፣ በካቶሊኮችም ዘንድ ለመወደድ ሲሉ ዐማራና ኦርቶዶክስን በመሰዋት ሲታትሩ፣ ሲላላጡ የኖሩ የትውልድ ነቀርሳዎች ጃለተኒስ ጂቢተኒስ እንዳለ ሊበን ዋቆ ቀስበቀስ በሜንጦ፣ በወረንጦ እየተለቀሙ ወደማይመለሱበት እየሄዱ ነው። ነኣ…‼

"…ከዋነኞቹ ነቀርሳዎች ከትግሬ ጽንፈኞች መካከል ቀንደኛው ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ የሆነው፣ ዐማራ ዐማራ፣ ዐማራ፣ ሚኒልክ፣ ሚኒልክ እንዳለ፣ እንደለፈለፈ፣ እንደቃዠ፣ አንጀቱ አርሮ፣ ጨጓራው ሸትቶ ወደማይመለስበት ከሄዱት መካከል አንደኛው ኦቦይ መምር ገ/ኪዳን ደስታ የተባለው የእንጨት ሽበት የሆነ ከንቱ ሰው ነበር። የባንዳ፣ የእንቁላል ቀቃይ፣ የገንጣይ አስገንጣይ የወንበዴዎችን ልጆች ላማስደሰት፣ ለማስጨብጨብ ሲል ኦሮሞን ወንድሞቼ ዐማራን ጠላቴ እያለ ከፋፋይ መርዝ ሓሳቡን ትግሬን ሁሉ ሲግት ኖሮ፣ በሚንቀው፣ ሞኝ ነው በሚለው ግን ደግሞ በአፉ ወንድሞቼ በሚላቸው በኦሮሞዎች መንግሥት ዘመን እጅ ሚልዮኖችን አስፈጅቶ እሱ ሄደ። ሄደ ወደ ጉድጓድ ወረደ። ጦስ ጥንቡሳሱን ለትግራይና ለትግሬ ትቶ፣ አውርሶ እሱ ወደማይመለስበት ሄደ። ኢትዮጵያም፣ ኦርቶዶክስም፣ ዐማራም ግን እንዳሉ አሉ። ነኣ…‼

"…የትግሬ ፅንፈኛውን የመርዝ ብልቃጥ ተከትሎ የኦሮሞው ፅንፈኛ ጃል ሊበን ዋቆ ኢትዮጵያን መበታተን ነው ያለብን፣ የተበታተነች ኢትዮጵያ ናት ለኦሮሞ ጤና የምትሰጠው በማለት ለኢትዮጵያ መበታተን ሌት ተቀን ዕድሜ ዘመኑን ሲደክም የኖረው ኦቦ በትኔ በሕይወት ኖሮ ኢትዮጵያ ስትበታተን ሳያይ የኢትዮጵያ አምላክ እሱን ቀድሞ በተነው፣ ከአፈር ቀላቅሎ የምስጥ ምሳና እራት አደረገው። በመጨረሻ እሱም ወደማይመለስበት ሄደ፣ ሄደ ወደማይቀርበት ሄደ። ኢትዮጵያ ግን እስከአሁንም አለች። ወደፊትም ትኖራለች። ነኣ…!

"…በመጨረሻም ሰሞኑን ደግሞ ሌላኛው ፀረ ኦርቶዶክሱ፣ ፀረ ኢትዮጵያው፣ ፀረ ዐማራው በበታችኝነት ስሜት ሲሰቃይ የኖረው እና ለጥፋት ከሰለጠነበት ከአሜሪካ የደርግን የእናት ሀገር ጥሪ ተቀብሎ በመምጣት ዐማራና ኦርቶዶክስ ጨካኝ ናቸው በማለት በሚችለው ሁሉ ሁለቱን ዐማራና ኦርቶዶክስን በአፍም በመጽሐፍም በታሪክ ባለሙያነት ስም ሲታገል የኖረው፣ የኢትዮጵያን ታሪክ ተረት ተረት ሲል የኖረው ላጲሶ ጌታቸው ዴሌቦም ወደማይመለስበት ሰሞኑን ተጠርቶ ሄደ። መንግሥቱ ኃይለማርያም ራሱ ከየት የመጣ ፕሮፌሰርነት ነው እያለ ይሳለቅበት የነበረው፣ አንዴ እስላም ነኝ፣ አንዴ ጴንጤ ነኝ እያለ እኛን ኦርቶዶክሳውያንን በአገኘው መድረክ ሁሉ ሲቀጠቅጠን የኖረው ላጲሶ ጌዴልቦም ሄደ ዳግም ወደማይመለስበት እንደተንጨረጨረ፣ እንዳረረ ሄዷል። አይናችን እያየም በካቶሊኮች መካነ መቃብርም ተቀብሯል። ከነትፋቱ ነው የተቀበረው። ነኣ…!!

"…ኢትዮጵያ ግን የምትገርም ሀገር ነች። ተአምረኛ ሀገር ነች። ለሆዳቸው፣ ለከርሳቸው ሲሉ ሞት ላይቀር በሕይወት ሳሉ የሌለ ታሪክ ፈጥረው በሕዝብ ላይ ቅርሻታቸውን ሲያቀረሹ፣ ሲያስመልሱና ሲያስታውኩ የኖሩ በሙሉ የኢትዮጵያን ጥፋቷንም፣ ትንሣኤዋንም ሳያዩ እንደበገኑ ወደ መቃብር ማውረዷ ገራሚ ነው። እነዚህ የሀገር ነቀርሳዎች በበታችኝነት ስሜት የሚሰቃዩ ሰቀቀናሞች በመጨረሻ የሚጠሏት ኦርቶዶክስ፣ የሚፀየፉት ዐማራ፣ በምላሳቸውና በብዕራቸው ሲነድፏቸው የኖሩት ኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ከነመከራና ችግራቸው ሲቀጥሉ እነርሱ ግን ከመሬቷ በታች ይቀበራሉ። ኢትዮጵያም ሊቀብሯት የደከሙት በሙሉ እየቀበረች እንዳለች አለች።

"…ኤርትራዊ ሆነው ኢትዮጵያ ላይ መርዝ ሲረጩ፣ የኢትዮጵያን ሊቃውንት በሴራ ሲያስገድሉ፣ የኢትዮጵያን መፍረስ፣ ባዶ ኦና መሆን ሲመኙ የኖሩ በሙሉ ዛሬ ላይ ጸሎት ልመናቸው፣ ድካም ልፋታቸው ተገልብጦ አረረም፣ መረረም ኢትዮጵያ ከነችግሯ ቀለም ተቀብታም ቢሆን ፈገግ ብላ እያለቀሰችም ቢሆን ስትኖር እነሱ ግን ምጽዋ ወደባቸው፣ አሰብ ወደባቸው፣ የኤርትራ ከተሞቻቸው፣ ኦና፣ ሰው አልባ፣ የባለቤት አልባ ውሾች መፈንጫ፣ በአጠቃላይ ጎስት ሲቲ ነው ሆነው የተገኙት። ኢትዮጵያ ላይ መርዛቸውን ሲተፉ የኖሩ ሁላ ከኤርትራ ተሰደው በአውሮጳና በአማሪካ፣ በካናዳና በአውስትራልያ በስደት ሀገር አልባ ሆነው ይቆዝማሉ። የኢትዮጵያ አምላክ ልዩ ነው የምለው በምክንያት ነው።

"…ኢትዮጵያን አኮስሰው፣ በዐማራና በትግሬ መካከል የጥላቻ ግንብ ገንብተው፣ በኦሮሞና በዐማራ መካከል የጥላቻ ሀውልት ተክለው፣ እነሱ ለምተው፣ አብበው፣ የተቀረው ኢትዮጵያዊ ተባልቶ ይኖራል፣ እኛም መቶ ሁለት መቶ ዓመት ረግጠን እንገዛዋለን ብለው ኢትዮጵያን እንደ አፓርታይድ ረግጠው ገዝተው የነበሩት የትግሬ ነፃ አውጪዎችም በመጨረሻ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋቸውን ነው የሰጣቸው። የእጃቸውን ነው የከፈላቸው። በሰፈሩት ቁና ነው የተሰፈረላቸው። ኤርትራን ይዘው ኢትዮጵያን ያወደሙ የትግሬ ገንጣይ አስገንጣዮች ባሳደጉት እባብ በኦሮሙማው ዘንዶ ነው የተዋጡት። ኦሮሙማው ኤርትራን ይዞ አወደማቸው። ገሚሱን በበረሃ ረሸኖ፣ ገሚሱን እንዳይላወስ ሽባ አድርጎ፣ እንደ አሜባ በታትኖ፣ እንደ ባቢሎናውያን ግንበኞች እንዳይግባቡ ቋንቋቸውን ደበላልቆ ነው የሚያሳርፍ ነው ነው ያስነሳባቸው።

"…ደፍረን እንናገር አንሽኮርመም የኢትዮጵያ አምላክ ልዩ ነው። አንልሞስሞስ፣ ዓይናችን እያየ፣ ጆሮአችን እየሰማ አንሸፋፍነው። የኢትዮጵያ ጠላቶች የሀገር ውስጥም፣ የውጭ ሀገሩም አፈር ደቼ ነው የሚበሉት። ጠላቶቻ አመድ ነው የሚቅሙት። 27 ዓመት ትግሬን ተንከባክቦ ቀሪውን ኢትዮጵያዊ ሲያተራምስ፣ በተለይ ዐማራን ለገዳዮች መለማመጃ ሲያደርግ የነበረው የትግሬ ነፃ አውጪ የነበረው ሕወሓት በመጨረሻ በሁለት ዓመት 1 ሚልዮን ትግሬ ነው ያስፈጀው። ዛሬ ትግሬ በር ተዘግቶበት፣ መውጫ መግቢያ አጥቶ በስጋት እንዲኖር፣ ከዛሬ ነገ ጦርነት ተጀመረ ወይ ብሎ እንቅልፍ አጥቶ እንዲኖር ያደረገው ወያኔ ነው። የሌላውን ብርሃን ለማጥፋት ስትላላጥ ጨለማ ነው የሚወርስህ። ይሄን ማወቅ አለብህ። የኢትዮጵያ አምላክ ሲባል ጌታቸው ረዳ ከሶሪያ፣ ከሊቢያ በምን ይለያል ብሎ እንዳላገጠው አይደለም። የኢትዮጵያ አምላክ የተለየ ነው። በቁምህ ነው የሚያዋርድህ። ድንክ ባልከው አቢይ አሕመድ የጫማው ሶል ስር ደፍቶ ነው የሚያዋርድህ። የኢትዮጵያ አምላክ የዋዛ አይምሰልህ አባቴ።

"…የኢትዮጵያን አምላክ በጃዋር መሀመድ፣ በሚሊኬሳ፣ በበቀለ ገርባም ላይ የሠራውን ተአምር ተመልከት እንጂ። የእነ ሕዝቅኤል ጋቢሳን ትዕቢት ያፈረሰ፣ ያሰከነ፣ የእነ እስታሊንን ጉራ፣ ቀረርቶና ሽለላ የሸከፈ፣ ትፋቱን መልሶ ያስዋጠ፣ ዐማራና ኢትዮጵያ ላይ አፋቸውን ሲያላቅቁ የከረሙትን በሙሉ አሁንም መርዛቸው ባይጠፋም እንኳ የዐማራና የኢትዮጵያ ጠበቃ፣ ተከራካሪ አድርጎ እንዲገለጡ ያደረገ ነው የኢትዮጵያ አምላክ።

• ተረኛ የኢትዮጵያና የሕዝቧ፣ የኦርቶዶክስና የዐማራ ጠላቶች ሆይ ከአፈር የምትቀላቀሉበትን፣ ወደማትመለሱበት የምትሄደቡትን ቀን ያሳጥርላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው።

• ዘመዴ የታሪክ ምሑሩ አረፈ እኮ ይለኛል እንዴ? ሆሆይ በሉ ክፉ አታናግሩኝ። ነኣ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• አሩሲ ኦሮሞ፣ ኦሮሚያ…¡¡

"…እናንት በራሳችሁ አባቶች የተካዳችሁ፣ ከእናንተ ወተቱንና ሥጋችሁን ለራሳቸው መጠጣትና መብላት እንጂ እናንተን ከአውሬ፣ ከነጣቂ የማያስጥሉ እረኛና አባት የሌላችሁ። የገዛ እንጀራችሁን በልተው መልሰው ተረከዛቸውን የሚያነሱባችሁ የእናት ጡት ነካሽ፣ አሳልፈው የሚሰጡ ይሁዳ ልጆችን የወለዳችሁ፣ የሀገሬው መንግሥት እንደ ጠላት፣ እንደ ታዳኝ አውሬ እንጂ እንደ ዜጋ የማያያችሁ፣ የማይቆጥራችሁ፣ የማያውቃችሁ፣ ፖሊስ፣ ሚሊሻ፣ ወታደር እንደዜጋ ቆጥሮ የማይጠብቃችሁ፣ ፍርድ ቤት ፍትሕ ማግኘት የተከለከላችሁ። የሀገሪቱ ሚዲያዎች፣ ጋዜጠኞች ሞታችሁን መዘገብ ባልተጻፈ ዐዋጅ የተከለከላችሁ፣ የሕዝብ ተወካይ ምክርቤት ስለ ጭፍጨፋችሁ ደንታ የሌለው የሆነባችሁ፣ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ወታደር፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ያጣችሁ፣ በአደባባይ መሰደብ፣ በአደባባይ መዋረድና መታረድ ዕጣ ፈንታችሁ፣ የ40 ቀን ዕድላችሁ ነው አምናችሁ ተቀበሉ የተባላችሁ። እንደ ቆሻሻ፣ እንደ ጥራጊ የተቆጠራችሁ፣ መጨፍጨፋችሁን፣ ሞታችሁን ጭምር መስቀል በጨበጡ፣ ቀድሰው ባቆረቧችሁ፣ ወንጌል ባስተማሯችሁ፣ ከእናንተው መቀነት ተፈትቶ በተሰበሰበ፣ በተለቀመ ሳንቲም ከርሳቸውን ሞልተው ልጆቻቸውን በሚያሳድጉ በራሳችሁ እረኞች አንደበት የተካዳችሁ፣ ሲያርዷችሁ የማትንፈራገጡ፣ የማትጮሁ፣ ላለመሞት እንኳ የማትሞክሩ፣ ድረሱልኝ ብትሉም የሚደርስላችሁ የሌለ፣ መሄጃ፣ መሸሺያ፣ መጠለያ፣ መጠጊያ፣ መደበቂያ ሥፍራ ያጣችሁ፣ በቀን በብርሃን ቀኑ የጨለመባችሁ፣ በምድር ላይ የሚታደጋችሁ ያጣችሁ፣ የመሞቻ፣ የመታረጃ ቀናችሁን በስጋት የምትጠባበቁ ሆይ…!

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ "…ቆይ ምኑ ነው የሚያስፈራው? ምኑ እንዳይቀርብህ ነው? ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ብዬ ነው የምትልም አለህ? ኢትዮጵያ አንተን አፍርሳ ነው እንዴ መኖር ያለባት? አንተን ሀብት፣ ንብረት አሳጥታህ፣ ዘርህን በጠራራ ፀሐይ ሙልጭ አድርጋ አስጨፍጭፋ ነው መቀጠል ያለባት? ምኑ ነው ያስፈራህ? መግደል መሸነፍ ነው ብሎ አቢይ አያጃጅልህ። አሸናፊው ገዳይ ነው። እስራኤልን ተመልከት። ከሞትክ ሞትክ ነው። የምን ማሸነፍ ነው? እሱ አንተን ገድሎ ከአራት ሴት አርባ ልጅ ይወልዳል አከተመ። ምኑ ነው ያንቦቆቦቀህ? መከላከያው ካልጠበቀህ፣ ሚሊሻው፣ ፖሊሱ ካልጠበቀህ፣ የመኖር ዋስትና ካልተሰጠህ፣ እንደ ዜጋ ካልተቆጠርክ፣ ፍትሕ ከፍርድ ቤት ካላገኘህ ምንአባህ ነው የፈለግከው? ምን እንዲባልልህ ነው የፈለግከው? አንተ ብልጡ፣ ራስ ወዳዱ የምትፈልገውን መች አጣሁት እና። አንተ የምይፈልገው መድኃኒትም አዳኝም ከሌላ ቦታ፣ ከሌላ ስፍራ እንዲመጣልህ ነው። የደሀ ልጆች ሞተው አንተ ነፃ እንድትወጣ ነው የምትፈልገው። ብልጦ። የአንተን ለቅሶ ሌላ እንዲያለቅስልህ ነው የምትፈልገው። እንደ እነሱ አንተም ጨካኝ፣ አረመኔ ካልሆንክ አትድንም። ሬሳህን ትቆጥራለህ። ሰበር ዜና ሲሠራ፣ ዋሽንግተን የሻማ ማብራት ሲበራልህ ትኖራለህ።

"…መጀመሪያ እመን ፈሪ ነህ፣ ራስ ወዳድ ነህ አቃጣሪ፣ መስሎ አዳሪ ነህ። እመን አልኩህ አፈ ጸዳቅ ነህ። ጠዋት ታቦት ማታ ጣኦት ነህ። እመሳይ፣ ጨካኝ፣ ከአህዛብ የባስክ፣ የምትበልጥም ጋለሞታ ነህ። ቆራጥነት ይቀርሃል። በአፄ ቴዎድሮስ፣ በአጼ ሚኒሊክ፣ በበላይ ዘለቀ እየፎከርክ፣ እየሸለልክ መኖር የምትፈልግ አስመሳይ ወሽካታ ነህ። እመን በአደባባይ ኡኡ ኧረ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ ኧረ አፄ ምኒልክ ተነሥታችሁ ዳግም ተዋግታችሁ አድኑኝ የምትል ስልብ ነህ። መከራ በልተው ሀገር ያቀኑልህን የቀደሙ አባቶች አፅማቸው እረፍት እንዳያገኝ መቃብራቸው ላይ ቆመህ እየዬ እያልክ ሞተው እንኳ የማታሳርፋቸው ከንቱ ነህ። እመን መጀመሪያ። ሐሞትህም፣ ቅስምህም፣ ጅስምህም እንደፈሰሰ። ወኔህ እንደሟሸሸ። በሽለላና በፉከራ ብቻ እንደምትኖር እመን። እመን አልኩህ አንተ ጥላወጊ። አንት ሟርተኛ አስማተኛ። ታጋይ ቢነሣ እወደድ ብለህ ጠቁመህ የምታሲይዝ ባንዳ ይሁዳነትህን መጀመሪያ እመን። የአዞ እንባ የምታፈስ፣ መከራ ቤትህ ካልገባ ትንፍሽ የማትል፣ እስስት ነህ እመን። ፈሪ ቦቅቧቃ የማይገልጽህ። ጅብ ጉልበት አለው። ልብ ነው ያጣው አሉ። ልብ እንዳለው ቢያውቅ አንበሳው ሁላ አይችለውም ነበር የሚሉ አሉ። እመን አልኩህ።

"…ቃለመጠይቅህ የአሩሲን ክርስቲያኖች አያድንም። አይታደግም። ጦማርህ ምንም አይጠቅማቸውም። ሰላማዊ ሰልፍህ፣ የሻማ ማብራትህ ጠብ የሚል ነገር አያመጣላቸውም። የቲክቶክ ውይይት፣ የፌስቡክ ቻሌንጅ ለሚታረደው የአሩሲ ምስኪን አማኝ ምንም ጠብ የሚል ነገር አያመጣለትም። ዓረብ ሀገር የማዳም ቤት የምትጠርግ እስላም፣ ግመል የሚጠብቅ የአሩሲ እስላም እዚያ ሆኖ ሰይፍና ገጀራ መግዢያ እየላከ በሚያስጨፈጭፍበት ዓለም አንተ እዚያ ቻሌንጅ ትልልኛለህ። ያውም ጌም እየተጫወትክ። ጋይስ አንድ አንድ አበባ፣ ደብል ታብ ብሊስ ጋይስ እያልክ እንደነ ፈለገ አትናቴዎስ በሞቱ ሰዎች ቢዝነስ ትሠራለህ። ወሬ ተውና የእስላሞቹን መንገድ ተከተል። መከበር በከንፈር ነው ወዳጄ። አነሰም በዛም ዐማራ አሁን የተከበረው ነፍጥ በማንሳቱ ነው። ራስህን ለመከላከል ፍጠን።

"…እንደ እርባታ ዶሮ ጥሬ በተበተንልህ ስፍራ ሁሉ ግርር አትበል። በተፈጠረልህ አጀንዳ ላይ ሁላ ግርር ብለህ አትስፈር። አንዱን ያዝ። ያንኑ አድምተህ ውጤት አምጣ። ጫጫታው፣ እሪታው ሲበዛ ዓለም ዛሬ ስለ አሩሲ መናገር ጀምሯል። የአርመንያ ፓትርያርክ እና የተወሰኑ ፈረንጆች፣ የግብጽ ኮፕቶች ስለአሩሲ ሲናገሩ አይቻለሁ። የእኛዎቹ አልተናገሩም ብለህ ዝም አትበል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ትግሬ አልሞተባቸው ምን ብለው ይናገሩ? አቡነ ጎርጎሬዎስ ትግሬ አልሞተባቸው ምን ብለው ይናገሩ? ሌሎቹስ ቢናገሩ ምን ሊያመጡ ብላችሁ ነው? ቀሲስ ታጋይን እኮ ወክላ ወደ ሃይማኖት ጉባኤ ተቋም የላከችው ቤተ ክህነቷ ነች። እና መልሶ ሲያቆስልህ መቻል ነው እንጂ የምን ማለቃቀስ ነው? ስቡን ለማቅለጥ ዳንኤል ክብረት ባስፈቀደለት ካዛንቺስ በሚገኝ ሆቴል በነፃ ጂም የሚሠራውን ታጋይን ሚልዮን ጊዜ እያነሡ ዋይዋይ ማለቱ አይጠቅምም።

"…ኢቲቪ ሞትህን አይዘግበውም። ፋና መታረድህን አያወራም። ብልፅግና ገዳይህ ነው። ሌላው ቢቀር ሰሞኑን ብልፅግና ላይ ዐመጽ እያስነሳ የሚመስለው ጃዋር አባ ሜንጫ እንኳ በትውልድ ሀገሩ የእናቱ ዘመዶች ኦርቶዶክሳውያኑ ሲጨፈጨፉ እያየ ትንፍሽ አላለም። አይልምም። ወዳጄ የትኛው የትግሬ አክቲቪስትና ጋዜጠኛ ነው የሚዘግበው? ሰሞኑን አፋር ውስጥ ድሮን ተጣለ ሲባል የእንግሊዝ ፓርላማ፣ የአሜሪካ ኪንግረስ እኮ ነው ስብሰባ የተቀመጠው። ወያኔ በምላሷም፣ በጉልበቷም በአካባቢዋ ጉንፋን ሲያስነጥሳት እንኳ ኒውዮርክ፣ ዋሽንግተን ዲሲና ሎንዶን ናቸው ይማርሽ የሚሏት። በቃ ራስህን ማስከበሩ የራስህ ጉዳይ ነው። ጸልይ፣ ፈጣሪህን ያዝ፣ በቀጥታ ወደተግባር ግባ። እንዴት ልደራጅ፣ እንዴት ጀግና ልውለድ? በየትና በየት በኩል ወዘተረፈ አትበለኝ። እሱ የራስህ ጉዳይ ነው። ደፋርና ጭስ መውጪያ አያጣም እያልክ ተረት ስትተርትብኝ ከርመህ አሁን መጥተህ እኚኝ ብትልብኝ አልሰማህም። እንደየትም፣ እንደምንም ብለህ ራስህን አደራጅተህ ተከላከል። አለቀ።

"…እኔ አጀንዳዬን አልቀይርም። መፍትሄውንም አልስትም። መፍትሄው የኢራቅ ክርስቲያኖችን መንገድ ብቻ ነው። በዚህ አልታሳሳትኩም። አራሚም አልፈልግም። ራስን መከላከል በየትኛውም ሀገር ሕገ መንግሥት ሕጋዊ ነው። በየትኛውም ሃይማኖት የተፈቀደ ሃላል ነው። ገነት መንግሥተ ሰማያት ከሚያስገቡ የጽድቅ መንገዶች አንዱ ራስን መከላከል ነው። መምህር ዘበነ ሀገሩ አሩሲ ሆኖ ምነው ዝም አለ? ምንአጋበህ? እሱ ከተመቸው አንተ ስለሱ ምንአገባህ? አደጋው ካሰጋህ ራስህን አድን። አንዳንዱ የገዳይ ዘመድ፣ ተጠቃሚም ሊሆን ይችላል። አንዳንዱ ይፈራ ይሆናል። እናም ራስህን ችለህ ራስህን አድን። ይሄን አልክ ብለህ ቅር የሚልህ ካለህ በአናትህ ተተከል። ሰደብከን በል አሉህ ደግሞ።

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ እንኳ ምንም መጻፍ አልፈለግኩም ነበር። ሆኖም ግን የሆነ እየዬ ሲበዛ ጊዜ  አላስችል አለኝና የሆነች አጭሬ ርእሰ አንቀጽ ልለጥፍላችሁ ወደድኩ።

• አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ወደ መፍትሄው…!!

"…ትናንት ምሽት በዘመድ ቴቪ በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በተሰኘው መርሀ ግብሬ ላይ የነገርኳችሁ ነው ዛሬ  የተፈጸመው። ምንም አዲስ ነገር የለም። አዲሱ ነገር ስምን መልአክ ያወጣዋል እንዲሉ አበው ቀሲስ ታጋይ ተብዬው የእኛው ጉድ በአሩሲ የተጨፈጨፉት ንፁሐን የተዋሕዶ ልጆች የተጨፈጨፉት "በፋኖ ኃይሎች" ነው ማለቱ ብቻ ነው። እንጂ ሌላው ሌላው ሁሉ ከኦሮሙማው የሚጠበቅ ነበር። ፋኖ አሩሲ ገብቶ ማለት ነው። ጉድ እኮ ነው።

"…መፍትሔው ያው ትናንት የነገርኳችሁ ነው። ሌላ መፍትሔ ኢንጂሩ። መፍትሔው አንድና አንድ እንዲሁ በብላሽ፣ በነፃ፣ በፈሪ ቅዘናም ሕፃናት አራጆች፣ ከመታረድ፣ ከመጨፍጨፍ እና ከመሞት እንደወንዶች፣ ተሰባስቦ፣ ተመካክሮ፣ እንደ ወንዶቹ ታጥቆ፣ ተደራጅቶ፣ ራስን ተከላክሎ፣ አራጅን መመከት፣ ከዚያ ማነከት ብቻ ነው። ሌላ ምንም ዓይነት ሁለተኛና ሦስተኛ መፍትሔ የለም። የለም አልኩህ የለም። እንደ ኢራቆች ነበልባል የሆነ በበቀል የነደደ ኦርቶዶክሳዊ የተዋሕዶ ሠራዊት ብቻ ነው መፍትሄው። አለቀ። የፈለግኸውን በለኝ፣ ስደበኝ፣ እርገመኝ፣ ሞልጨኝ መፍትሔው ራስን መከላከል ብቻ ነው። ገዳይ አራጅህ ስታለቅስ ሶፍት ነው የሚያቀብልህ፣ ያውም አዝኖልህ አይደለም ሶፍት የሚያቀብልህ አንተ አልቃሻው ፊቱ ቆመህ ስትነፋረቅ፣ ንፍጥህ፣ ለሀጭህ ሲዝረከረክ ሲያይ ስለምትዘጋው፣ ስለምትቀፈው ነው ሶፍቱን የሚሰጥህ። በቃ ትደብረዋለህ አልኩህ።

"…ለመከበር ከፈለግህ ለቅሶውን አቁመህ እምቢዮ፣ አልሞትም በል። እንዲያ ያልክ እንደሆን ብቻ ነው ሞቱም፣ ጭፍጨፋውም፣ ስደቱም የሚቀርልህ። እምቢ በል አልኩህ። ራስን መከላከል በዓለምአቀፍ ደረጃ በሕገ መንግሥቶች የተፈቀደ የመጀመሪያ ደረጃ መብት ነው። በሃይማኖት የመጣሕ እንደሆነ የመጀመሪያው የጽድቅ መንገድ ነው። ሚስትህን፣ ልጆችህን፣ አባት እናትህን፣ ወንድም እህትህን አጋድሞ በብላሽ እንደከፍት የሚያርድን ኃይል መመከት፣ ራስህን ተከላክለህ በአፍጢሙ መድፋት እልል ተብሎ የተመሰከረለት ጽድቅ ነው። ብትሞት እንኳ ከመልአከ እግዚአብሔርም፣ ከዲያብሎስ ከሳጥናኤልም ምንም ጥያቄ የለብህም። በቀጥታ መንግሥተ ሰማያት ነው አባቴ። አታልቅስ አልኩህ። ስታለቅስ ገዳዮችህ፣ አራጆችህ ራሱ ይንቁሃል። እንዲህ ዓይነት ቅዘናም፣ ፈሪ፣ በጭባጫ ናቸው እንዴ ይሉሃል። አታልቅስ ሞትህን በአደባባይ ነው እንዲህ እንደ ቄስ ተብዬው ታጋይ የሚክዱህ። አለቀ።

• እንደምንም ብለህ አምጠህ ጀግና ውለድ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 2:00 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

• ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html

• በትዊተር (×) 👉 x.com/i/broadcasts/1YqxolWwaYaKv

• በራምብል 👉 rumble.com/v71gh4w--zemede-november-09-2025.html?e9s=src_v1_cbl%2Csrc_v1_upp_a
• በሳታላይት ቴሌቭዥን 👉 Yahsat 52.5° East
                      11977 H 27500
• ላይ ይከታተሉን።

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia

👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አቤቱ፥ መንገድህ በመቅደስ ውስጥ ነው፤ እንደ አምላካችን ያለ ታላቅ አምላክ ማን ነው? መዝ 77፥13

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…
Subscribe to a channel