"…ፊልድ ማረሻው አስነቀልቲው ጃል ቆቱ ወዲ አስገዶም አሸበርቲው አስነጥሳቸው ኬሬዳሽ ዘመዴ ነኝ።
• ልቀጥል…? ተመችቷችኋል…? …ባይመቻችሁስ ምን አባክ፣ ኤታባክ ንስና ነው።
• ሚንታመጣለሽ…?
"…ከእነዚህ ወንድሞች ጋር ልክ አይደላችሁም ብዬ ፊትለፊት ስፈጣፈጥ፣ የሞት ሽረት ትግል ሳደርግ በቲክቶክ አበበ እና አንበሳ ስታወርድልኝ ቆይተህ አሁን ጎጃም ስገባ ልታገሳብኝ አትሞክር። ስለማልሰምህ ማለት ነው።
የጎንደር ስኳድ ጊዜ አንበሳ
የወሎ የሸዋ ጊዜ አንበሳ
የጎጃም ጊዜ ሲሆን አበሳ 😁
እንዳትሞክረው አንተ ጎረምሳ
ሰምተሻል አልማዝ ዳኜ፣ ዜድ መገርሳ
ምንድነው ሳ…?
"…ደስ የሚለው ብዙ የቲክቶክ ቤቶች ተከፍተው የእኔ ርእሰ አንቀጽ በጎጃም ልጆች እየተነበበ፣ እየተገመገመ ነው። ይሄ አሪፍ ነገር ነው። በርቱ ቀጥሉበት።
"…ጎጃም እቆያለሁ። የሚያስቀው ነገር በገዛ ጓደኞቹ ሽምግልና ይልክብኛል፣ በጎን ጎጃሞች ዝመቱበት እንጂ ብሎ በቴክስት ያጨናንቃቸዋል። አስረስ ጋርማ በጣም ከባድ ችግር ሳይኖር አይቀርም። አጥብቄ እይዘዋለሁ። እመረምረዋለሁ።
"…የሚገርመው ነገር ዘመዴ አይረባም፣ ቅዠታም ነው፣ ወዘተረፈ ብለው ይከሱኝ እና ነገር ግን ይኸው ጠዋት 2:00 ሰዓት የጀመሩ እስከአሁኗ ሰዓት ድረስ ቲክቶክ ላይ ተቀምጠው አጀንዳ አድርገውኝ ከምላሳቸው ላይ ምራቅ እስኪደርቅ ድረስ ዋይ ዋይ እንዳሉብኝ አሉ። ሳስበው ሳስበው እኔ ዘመዴ ከባድ ሰው እንደሆንኩ እያረጋገጡልኝ ነው። ወጥር ዘመዴ።
"…እዠልጥህሃለሁ፣ በርበሬም፣ ቀበርቾም አጥንሃለሁ፣ መተሬ ኮሶም እግትሃለሁ፣ ስትለፈልፍ እንድትውል አደርግሃለሁ።
"…መሳይ መኮንን ግን ነፍሱ አይማርም። አስረስ አፉን ከፍቶ በንዴት እንዲሳደብ ካደረገ በኋላ ቢንጎ ብሎ በቅጡ ሳይሰናበተው ዘግቶት ሄዶ ነው በቶሎ የለጠፈው። ከዚያ እኔ ዘመዴ ጓ 😡 ብዬ የበለጠ እንድዘበዝብ ነበር የፈለገው። እኔ ግን እንደዚያ አላደርግም።
"…ወደህ ሳይሆን በግድህ ትሰማኛለህ። አስረስም ሽምግልና መላክ አቁም። በጀመርከው መንገድ አስተናግድሃለሁ።
• ጃል ቆቱ ነኝ ከዲማ…😁
ማስጠንቀቂያ…
"…ከእኔ የቴሌግራም ፔጅ የሚያስቀስፉ ኃጢአቶች ዝርዝር። እኔም ሆነ በፔጄ ላይሓሳብ የሰጠን ሰው እናትክን እንዲህ ምናምን በሚል ፀያፍ ቃላት መሳደብ የመጀመሪያው የሚያስቀስፍ ዋነኛ ኃጢአት ነው። ከዚህ ሌላም ከፔጄ የሚያስቀስፉ ጥቃቅን ኃጢአቶች አሉ። እነርሱም፦
ሀ፦ አንተን ሰው ነህ ብሎ የሚሰማ ያሳዝነኛል።
ሁ፦ የሚከተሉህ ሁሉ ማይሞ ደንቆሮች ናቸው።
ሂ፦ ይሄን ጀዝባ መንጋ ሕዝብ እንደ ጉድ ንዳው።
ሃ፦ ይሄን ሰው አን ፎሎው አድርጋችሁ ውጡ።
ሄ፦ አንተን መከታተልና ማንበብ ካቆምኩ ቆየሁ።
ህ፦ አሁንስ አበዛኸው የሚሰማህ የለም።
ሆ፦ ፎሎወሮችህ ዕለት በዕለት ቀነሱ እኮ።
ለ፦ ይሄ ሰው ውሸታም ነው አትስሙት፣ አታንብቡት።
ሉ፦ ጠብቅ ጉድህን ነው የማወጣው።
ሊ፦ ሰዎች እዚህ ሰውዬ ቤት ምን ትሠራላችሁ?
ላ፦ አከብርህ ነበረ ናቅሁ፣ ብሎክ ነው የማደርግህ።
ሌ፦ የምትጽፈው፣ የምታወራው ሁሉ አይጠመኝም።
ል፦ አንተ ሰው እረፍ። ከትግሉ ውጣ
ሎ፦ ከማንትስ እና ከእገሌ ላይ እጅ አንሣ… ወዘተረፈ የሚሉትንና በአስተያየት መስጫ ሰንዱቄ ላይ የሚያሰፍሩ የኢንርኔት ዓለም የኮመንት ኃጢአተኞችን ከመቅስፈት ብሎክ ባን ነው የማደርገው። እቀስፋቸዋለሁም። የዘመዴ ያለህ ብሎ በወሬ ሱስ እንዲናውዝ አደርገዋለሁ። እንዲፀፀት፣ እንዲቆጭ ነው የማደርገው። ማወቅ ያለባችሁ ከእኔ ፔጅ መውጣት ማለት ከገነት እንደመውጣት ያለ ነው። ገነት አንዴ ከገቡባት አይወጡባትም፣ ከወጡባት ግን አይገቡባትም። ሰምተሃል።
"…እኔ ቤቴን እንደሌላው አልቆልፍም። የምጽፈው ደም ስለሚያፈላ በር ዘግቼ በደም ግፊት ከሚሞት በሬን ወለል አድርጌ የምከፍተው ሁሉም ሰው በጨዋ ደንብ ተንፍሶ ቢያንስ ከጨጓራ ህመም ይተርፋል ብዬ መሆኑን ልትረዳ ይገባል። እንደኔ ዲሞክራት እንደሌለም ዕወቅ።
"…ከብዛት ጥራት፣ አፀዳሃለሁ። ሰምተሃል።
በ5.7 በቃ ቢለን
"…ቅዱስ መስቀሉን ለማራከስ የኢሬቻን ባዕድ አምልኮ አምጥተው በሀገሪቱ በጀት መንግሥታዊ ሃይማኖት አደረጉት። በመስቀል አደባባይ ላይ ዋቀ ጉራቻ በከበረ የዚያኑ ዕለት ምሽቱን የመጀመሪያው የመሬት መንቀጥቀጥ ዋቃ ጉራቻ አምላኬ ይሁን ካለችው ከብራዚልያ፣ ይቅርታ ከኦሮሚያ አዋሽ ፈንታሌ ተነሥቶ ከእስከ መሃል አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ድረስ ተሰማ። አዲስ አበቤም ከኮንዶሚንየም ወርዶ መሬት ላይ አንጥፎ ሜዳ ላይ አደረ።
"…መሸ ነጋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡም በዛ። የሰው ልጅ ማረድ፣ ቄስ፣ ዲያቆን መረሸን፣ መነኮሳት እንደ በግ መቀርደድ በዛ። የንጹሐን ደም በምድሪቱ ፈሰሰ፣ የብልጽግና ወንጌል አማኞችና የወሃቢያ እምነት አማኞች ደንታቸው አልነበረም። ኦርቶዶክስ አነባች።
"…መሸ ነጋ መሸ የመሬት መንቀጥቀጡም ጋብ ያለ መሰለ። አቢይ አሕመድ ነደደው፣ በሰጨው። በስጭቶም አልቀረ የፈረንሳዩን አማኑኤል ማርኮንን አዲስ አበባ ጋበዘው። በመስቀል ቅርጽ አንጥፎ፣ በዚያ የመስቀል ቅርጽ ላይ የፈረንሳይ ዲፕሎማቶችን በቀኝ፣ የኢትዮጵያ ደደብ ጨቅላ ወራዳ ባለሥልጣናትን በግራ በኩል አቁሞ በመስቀሉ ላይ ከማክሮን ጋር አሽላሉ። መስቀሉንም ጠቀጠቁት። ባለ ሥልጣናቱም እስላሞችና መናፍቃን ስለነበሩ ደንታም አልነበራቸው።
"…እነሆ ከዚያን ቀን ጀምሮ የመሬት መንቀጥቀጡም ባሰበት። ጭራሽ 4ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳቱ በተገኙበት ጥር 7/2017 ዓም ቅዱስ መስቀሉን በቤተ መቅደሱ እንርገጥ ተብሎ ቀጠሮ ተይዟል።
"…መንቀጠቀጡ 5.7 ደርሷል። ሕዝቤ ፌስቡክ ላይ እየቀለደ ነው። መንቀጥቀጡ ክልል የሚደርሰው መቼ ነው እያለ ሙድ ሁላ ይዟል። ምህላ፣ ጸሎት አይታሰብም። ጳጳሳቱ እንዲያውም መንቀጥቀጡን የሚሰሙ አይመስለኝም።
• እየጨመረ ነው። ንስሀ መግባቱ አይከፋም።
"…ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሆኜ ባህርዳር ቤዛዊት ማርያም እነግሣለሁ የሚለው (ቪድዮው አለኝ) ዋነኛው የአገው ሸንጎ ዕጩ ነጋሽ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ አይተ ኃይለየሱሱስ አዳሙ ቆይቶ፣ ቆይቶ ድርሳነ ሚካኤሌን ይዤ ጋለሞታዋን ጠቅ እያደረግኩ ማስለፍለፍ ስጀምር፣ የጎጃም ዐማራ ገብቶት እንደ ሸሻት ሲታወቅ ዐማራ አልተጨቆነም ባዩ ፀረ ዐማራ ከተደበቀበት ወጥቶ ዛሬ ለእኔ ለዘመዴ ለፈለፈልኝ።
"…ይሄ ሁሉ አስረስ መዓረይ ለምን በስሱ ተተቸ ነው አይደል? ገና መች ነካሁት እና ነው ግንዲህ መደነባበሩ። ኧረ ቀስ ኦጎኖቼ
• መዝግቡልኝ፣ አሁንስ ነገሮች እየተገለጡላችሁ ነውን…?
"…ጨዋታችንን እንቀጥል አይደል…?
"…አልማዝ ባለጭራዋ የስሙኒ ሁለቴዋ አልማዝ ዳኛቸው ዘውዴ መገርሳ ገና በጠዋቱ እንዲህ ብላ ለጠፈች።
"…ጠበቃ አስረስ በጣም የተማረ፣ የተመራመረም የሕግ ባለ ሙያ ነው። አስረስ ማለት ትልቅ ድርጅት የሚመራ ታጋይ ወንድማችን ነው። በየሚዲያው ሚዲያ ሳይመርጥ ለጠየቁት ሁሉ መልስ የሚሰጥ፣ መስቀለኛ ጥያቄዎችን ሁላ አብጠርጥሮ የሚመልስ፣ ብአዴን ያሰራቸውን የትግሬ መኮንኖች ፈትቶ ወደመቀሌ የሚልክ፣ ለጠላቱ የሚራራ፣ በወልቃይት ጉዳይ አቋሙን በድፍረት የገለጸ፣ ድርድርን በተመለከተ አስረግጦ የተናገረ፣ በማይካድራ በወልቃይት ተደረገው የዐማሮች ጭፍጨፋ ላይ "የአሁኑ ፋኖ ያኔ ስላልተደራጀ አሁን የተደራጀነውን ፋኖዎች አይመለከተንም" በማለት የማይካድራን ጭፍጨፋ በተዘዋዋሪ ዐማራ ነው የፈጸመው የሚል አንድምታ ያለው ቃል ለሲሞን ቬራ በግልጽ የሰጠ አንቱ የተሰኘ የሕግ ባለሙያ ነው።
"…ሲመስለኝ ወንድሜ ጠበቃ አስረስ መዓረይን ይህቺ ጋለሞታ ዐማራ አሰዳቢ የሆነች ሴት በፍጹም አትመጥነውም። እንዲያውም ሌላ ጫን ያለ ጥያቄ ነው የምታስነሳበት ብዬም እፈራለሁ። እኔ ግን በጨዋ ደንብ ጥያቄዬ መጠየቄን፣ ምርመራ ማድረጌንም እቀጥላለሁ።
• ልቀጥል ኦጎኖቼ…?
👆④ ✍✍✍ …ሰዎች በተለይ ጎጃም የጎጃም ዐማሮች ወደ መሬት ወደ ቤተሰባችሁ ደውሉ። ፋኖን የሚጠላ አንድ ሰው አታገኙም። ሌቦች ግን ዐማራን አስመርረውታል። እኔ ዘመዴ ሲሰለቸኝ ነው ያቆሙኩት። ጋዜጠኛ ተስፋዬ ጋር እደውላለሁ። እሱ መሬት እነ ማንቼ ጋር ይደውላል፣ ቤተሰቤ ታገተ የሚለውም ይቀርባል፣ ከዚያ ጭቅጭቅ ነው፣ ለቅሶ ነው። ስም የምጠራው ሆን ብዬ ነው። እናንተ ለራሳችሁ ጨካኝ ብትሆኑ እኔ ልሆን አልችልም። ልክ አይደለም። ብር አበድረኝ ብሎ ጠይቆ የለኝም ሲለው ቤተሰቡን አግቶ ሚልዮን ብር መቀበል ምን ማለት ነው? ሰላሌ ሜዳ ላይ የጎጃም ዐማሮች ላይ የኦሮሞ ፅንፈኞች የፈጠሩትን ምስቅልቅል ነውረኛ የእገታ ተግባር፣ ይሄን አጸያፊ ነውር አስቀራለሁ፣ ሕዝቤንም ከብዝበዛ ነፃ አወጣለሁ ብሎ የተነሣ የዐማራ ፋኖ ጭራሽ በዚያው በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ ይሄን ፈጸመ ሲባል እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ይሄ ግፍ ነው። ልክም አይደለም። በቶሎ ይስተካከል።
"…ቀረጥ መሰብሰብ የለመደ ፋኖ፣ በብጫቂ ወረቀት ብር መዛቅ የለመደ ፋኖ፣ ሥራ አጥ የነበረ ፋኖ አሁን ብር በቀላሉ መዛቅ ከለመደ እንዴት አድርጎ ነው የሚዋጋው? የባንክ አካውንቱ በብር የታጨቀ ፋኖ እንዴት ነው ለመሞት የሚዋጋው? ሕዝቡንም ነፃ የሚያወጣው? አገዛዙ እኮ አትዋጉኝ፣ ቀረጥ እየሰበሰባችሁ ዐማራውን አደህዩልኝ ያላቸው የፋኖ አለቆች እኮ አሉ። ለምሣሌ እንመልከት። መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም እና ጎጃም ድንበር ድልድዩ ላይ ነው ያለው። ጥቂት አንጋቾችን ይዞ በዚያ ተቀምጧል። ከመከላከያ አይዋጋም። መከላከያም አይወጋውም። ማስሬ የጭነት መኪና ከወሎ ወደ ጎጃም ሲገባ ከድልድዩ ማዶ በመኪና 10 ሺ ብር ይቀበላል። ከድልድዩ ወዲህም ያለው ማስረሻ ሰጤ ነው። እናም ከጎጃም፣ ከጎንደር ጭነት ጭኖ ወደ ደቡብ ወሎ መካነ ሰላም የሚመጣ መኪና በመኪና 15 ሺ ብር ይቀረጣል። ማስረሻ ሰጤ ለሱሱ በመኪና 25 ሺ ብር ቀረጥ በሰከንድ በደቂቃ በሰዓታት ውስጥ ከሰበሰበ ምን ልሁን ብሎ ነው የሚዋጋው? አገዛዙም እንዲደኸይ የፈረደበት ዐማራው ስለሆነ በገዛ ልጆቹ እያቆረቆዘው ነው። ማንኛውም በመንገድ ላይ የሚደረግ ቀረጥ በተገቢው መንገድ ለሕዝብ ጥቅም እስካልዋለ ድረስ የሚበደለው ሕዝቡ ነው። የሴት እና የሲጋራ ሀራራህን ለመወጣት ስትል ቀረጥ መቀረጥ ልክ አይደለም። የማንም ሰካራም፣ ቃሚ ሀሺሻም በትግል ስም ክልሉን ዳግማዊ ሱማሌያ ሲያደርግ ፋኖም አልሸባብን ሲሆኑ ዝም ብሎ ማየት ልክ አይደለም። የምጽፈው ይመርራል ግን ዋጡት። ከፎቶ ፖለቲካና ከማስተርቤሽን ሰበር ዜና የእኔ የዘመዴ ርእሰ አንቀጽ የሞት መድኃኒት ያህል ዋጋ ያወጣል። ደፍራችሁ ተነጋገሩ። ሪፎርም ያስፈልጋል። ፋኖ ራሱን ማጥራት፣ መታደስ አለበት። ግድ ነው።
"…በወሎ ብቻ አይደለም። ጎጃምም እንደዚያው ነው። የሹፌሮች አንደበት በሚለው የፌስ ቡክ ፔጅ ላይ ያገኘሁትን አንድ መረጃ ላጋራችሁ "ከእንጂባራ ቻግኒ ባለው አጭር የመንገድ ክፍል 7 የመንግሥት የቀረጥ ኬላዎች አሉ። ሁሉም ብርን የሚቀበሉ ናቸው። ይህ እጂግ አሳፋሪ ተግባር ነው ነው ይላል። የቻግኒ እንጅባራ ኬላ ብዛቱ 7 ነው።
1፥ ብዝራካኒ
2፥ ሰጋዲ
3፥ አንጓይ
4፥ ቅዳማጃ
5፥ ዲንካራ
6፥ ገንበሃ
7፥ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ላይ። ይህ እጅግ አሳፋሪ እና ከሕግ ያፈነገጠ የአሽከርካሪዎች እና የባለንብረቶችን መብትም የደፈጠጠ ተግባር ነው ይላል። እውነቱን ነው። ይሄ እንግዲህ የመንግሥት ተብዬው የቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ነው። የፋኖዎቹ ደግሞ እኮ ሌላ አለ። ነዳጁ ኮንትሮባንድ፣ ኑሮው ጣሪያ ነክቶ፣ ባንክ ተዘግቶ፣ ነጋዴው ተዘርፎ ታግቶ፣ ሕዝቡ እንደ ገና ዳቦ ከላይ እሳት፣ ከታች እሳት እየነደደበት፣ ቤተሰቡ ውጭ ሀገር ያለውማ በባትሪ ተፈልጎ ደውል እየተባለ ተዘርፎ እንዴት ነው የሚዘለቀው? የፋኖ መሪ ነኝ እያለ ሥጋ ቤት የሚከፍት፣ ለሥጋ ቤቱ የገበሬ በሬ እየዘረፈ እየነዳ የሚያርድ፣ እንዲህ ዓይነት ጨካኝ እንዴት ነው ዐማራን ነፃ የሚያወጣው? ጥያቄ ነው። ሰላማዊ ጥያቄ ነው እየጠየቅኩ ያለሁት።
"…አዎ የዐማራ ፋኖ በጎጃም መጠነኛ ሪፎርም ሳይሆን ኃይለኛ ሪፎርም በግድ ያስፈልገዋል። የግድ አልኳችሁ። በወሬ፣ በዲስኩር፣ በፌስቡክ ጫጫታ ብቻ አለሁ ማለት አያዋጣም፣ አያዛልቅምም። የጎንደሩ ሳሚ ባለድል እኮ ሌባ ፋኖዎችን ሠራዊቱ ፊት ነው የጠፈጠፋቸው፣ የገረፋቸውም። ደሀ ገበሬ በሬውን የዘረፉትን ቀማኞች መግረፍ አይደለም ቢሰቀሉ አያስቆጭም። ሳሚ ባለድል ወታደሩ ዲሲፒሊን እንዲኖረው እያደረገ፣ በካምፕ ጠርንፎ እያሰቀመጠ ነው ያለው። ሳሚ ባለ ድል የሱዳንን ኮሪደር አስከፍቶ በዚያ በኩል አስፈላጊውን ጉዳይ እየፈጸመ ያለ ጀግና ፋኖ ነው። ሳሚ ባለ ድልን የሚቃወሙት፣ ሞዓ ተዋሕዶ ነው፣ ማኅበረ ቅዱሳን ነው የሚሉት እነማን ናቸው? እንዲያ የሚሉት ስኳድ፣ እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ እነ አኪላ ነቤክስ ዋን አዋራ። ለምን? ያልን እንደሆነ እነሱ የሚፈልጉት ጋጠወጥ፣ ዘራፊ፣ ሕዝብ አማራሪ ፋኖ እንዲኖር ስለሚፈልጉ ነው። የጎጃም ዐማራ ፋኖ መሳሪያም፣ ሎጀስቲክም፣ የሰው ኃይልም አለው። ነገር ግን በካምፕ የተጠረነፈ አይደለም። ወረዳና ቀበሌ፣ ከተሞች ላይ የተከማቸ ነው። ወታደር ሁኑ። ኮሮምቦላ እና ፑል እየተጫወትክ፣ ጫት እየቃምክ፣ ሺሻ እያጨስክ፣ ሴት ከከተማ አምጥተህ እየገለሞትክ አይደለም ታላቁን ዐማራ ራስህንም ነፃ አታወጣም።
• እንደ መውጫ…
"…ጎንደሮች የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስኳድ አውጥተህ ቅማንትና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። ጎጃሞች ሸንጎ የትግሬና የኦሮሞ ዲቃላውን አገው ሸንጎ ከመሃልህ አውጥተህ አገውና ዐማራ አንድ ላይ ሆነህ ራስህንና ሕዝብህን አድን። በጎጃም ያለው የፋኖ አደረጃጀት ተሃድሶ ብቻ ነው የሚፈልገው። ላፍርስህ ብትለውም የማይፈርስ ዓለት ነው። አስረስን ቲሸርት ላይ ፎቶውን ለጥፈህ አስመረቅሁ የምትለውን ፋኖ ግን አላውቅልህም። እኔ ዐሳብ ነው የምሰጠው። ፋኖን ልምራ አላልኩም። አስረስ ወንድሜ ታረም። ተናገርኩ።
• የጎጃም ጉብኝቴ ነገ በተቀበል መርሀ ግብራችንም፣ እሁድ በመረጃ ቲቪም፣ ማክሰኞ በርእሰ አንቀጽ ይቀጥላል።
• ይደፈርሳል ነገር ግን ይጠራል።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታህሳስ 25/2017 ዓ
👆② ✍✍✍ "…በመሃል ዋን አዋራ፣ ስኳድና አገው ሸንጎ መከሩ። ዘርዓ ያዕቆብ ነቤክስ ለእኔ ሚሲጄ መሰጀ። ነገሩ ከመሆኑ አንድ ቀን በፊት አፄው እንዲህ ይለኛል። "የሆነ መረጃ ሰምቼ ነው ዘመዴ፣ ራስህን ጠብቅ። ከባድ መረጃ ነው ይለኛል። እኔም ጥፋ ከዚህ በአንተ ቤት ማስደኮክህ ነው እለዋለሁ። ቆይቶ ደግሞ ዘመዴ ይሄ ቪድዮ እንዴት ከአንተ እጅ ወጣ ይለኛል። የቱ ቪድዮ እለዋለሁ። የሻምበል መማር ቪድዮ ይለኛል። ማን አወጣው እለዋለሁ። ስኳድ እሸቱ ገጠሬው ይለኛል። ታዲያ ያወጣውን ስኳድ እሸቱ ገጠሬውን ጠይቅ እንጂ እኔ አላወጣሁት። ያወጣውን ጠይቅ እንጂ እኔን ምን ትጠይቀኛለህ እለዋለሁ። አንተ ለስኳድ ካልሰጠህ ማን ይሰጠዋል? ይለኛል። ያውም እኔ ለእስኳድ? እሱንም የለጠፈውን ጠይቀው። ማን ነው የሰጠህ በለው እለዋለሁ። ቲክቶክ ከፍቶ እሸቱን ጠርቼዋለሁ። ግባና ስማ ይለኛል። ገብቼ ከውጭ እሰማው ጀመር።
"…ነቤክስ ዋን ዐማራ ተበላ። እሸቱ ገጠሬው ተጠርቶ መጥቶም ሰዎች ለእሸቱ ጥያቄ ሲያቀርቡ ነቤክስ እሸቱን ለማዳን ተራወጠ። አያሌው መንበርንም ጭምር ለማዳን ተራወጠ። ተንፈራገጠም። ለእሸቱ ጥያቄ ሲቀርብለት ትግራዋይቲው ነቤክስ ወደ እኔ ወደ ዘመዴ በመግፋት ለገጠሬው ሲከላከል አመሸ። ጎጃሞች ግን ወጠሩት። አጀንዳውን ቀልብሰው ስኳድን የኀዘን ድንኳን አስተከሉት። የሻምበል መማርን ገዳይ ከስኳድ ውጪ ለማንም አንሰጥም ብለው ገገሙ። እሸቱ ገጠሬው በገጠር ልጅነቱ ቁማሩን ተበላ። ነፍሱም ተጨነቀች። እኔ በማግስቱ ለፊታችን እሁድ በመረጃ ቲቪ በነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ስይዝ ስኳድም፣ ዋንአዋራም ተረበሹ። እሸቱ ገጠሬውም የለጠፈውን ቪድዮ አንሥቶ እንዲህ የሚል መልእክት ጻፈ። "የተለጠፈውን ቪድዮ ብታስነሡትም ዘመድኩን ክፍያውን በቶሎ ካልፈጸማችሁለት ሙሉውን ይለቀዋል" በማለት የለጠፈውን ቪድዮ በሪፖርት እንዳስነሡበት አስመስሎ የገጠር ገጠሬ ቀልድ ጀርመን ላይ ተቀምጦ ለመቀለድ ሞከረ። ቲክቶክም ኢንተርቪ በሪፖርት ሲያነሣ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። አልተግባብቶም። ተበልተሻል አዳሜ።
"…ዋን አዋራ ነቤክስ እሸቱ ገጠሬውን እጁ አስገባው። ትግሬው ዘርሽ የደነገጠውን እሸቱን አማካሪው ሆኖ እግሩ ስር አምበረከከው። እነ ባናናም ዘርሽ ቤት ደጅ ጥናት ተቀመጡ። እነ መሳፍንት ባዘዘውም የእሸቱን መደንገጥ፣ የቁማራቸውን መበላት አይተው እሸቱን ለማዳን ተሯሯጡ። ግን ረፈደ። የፈሰሰ ውኃ አይታፈስ ሆነባቸው። ጭንቅ በጭንቅ ሆኑ። ሁሉም በየፊናው ሰኔ 15 ሰኔ 15 ይሉት የነበረውን የቁራ ጩኸት ዋጡት። ብአዴኑ ሁሉ፣ ከስኳድ ጋር ወደ ጎሬው ተመመ። የጎጃም ዐማሮች ዕውቀት፣ ጽናት፣ ድፍረት፣ ብልሃትም በገሃድ ታየ። የጎጃም ዐማሮችን በቲክቶክ ጩኸት መበተን፣ ማቃወስ፣ መበጥበጥ እንደማይቻልም ዐወቁት፣ ተረዱትም። ጭራሽ የጎጃም ዐማሮች የክርስቲያን ታደለን ልደት ተሰብስበው ያከብሩ ጀመር። ስኳድ የኢንተርኔት ላይ "ቋ" ዎቹን የኦሮሞዎቹን የመማር አለባቸውንና የቤታዮን ልደት በእሸቱ ገጠሬው ግጥም ሲያከብር፣ ጎጄ መለኛው የአንደበተ ርቱዑን የሕዝብ ተወካይ የክርስቲያን ታደለን ልደት ያከብር ያዘ። አየህ ልዩነት?
"…ስኳድና ሸንጎ ዋን አዋራዎችም ድጋሚ ተሰበሰቡ። ተሰብስበውም ለምን ይህቺ በስሙኒ ሁለቴዋን የህዳር አህያ አልማዝ ባለጭራዋን አንጋልባትም ብለው መከሩ። አንደኛ ከዘመዴ ጋር እሰጣ አገባ ውስጥ ናት። አዝማሪዋን ጎጃሜዎቹ በሙሉ ሸሽተዋታል። ለምን እኛ ቀርበን እሳት አንቆሰቁስባትም ብለው ቀረቧት። በድንጋጤ አመዷ ቡን ብሎ መያዣ መጨበጫ ያጣችው፣ የብዙ ንፁሐን ደም በእጇ ላይ ያለው ይህችን አረመኔን ዋጋዋን ሊሰጣት ከደጇ የቆመው የእግዚአብሔር መልአክ የሚያስለፈልፋትን አልማዝ ባለጭራዋን ቀረቧት። አፄ ለእኔ የሚልከውን ሁሉ ለእሷ በጎን እየላከ ያሳበዳት ጀመር። ጎጃሜዎቹ ድባቅ የመቱትን ኦሮሞዋ አልማዝ ዳኛቸው ወዬሳ ነው መገርሳን እንደ ድሮ ሶኒ ቴፕ ክር አጉርሰው ከፈቷት። የሀሰት ድራማዋን ትደርመው ጀመር። እንባ ግን ከየት ይምጣ። ግራ ቀኝ የማታየው ማይሟ አዝማሪ እስኳድና ዋን አዋራዎች በቀደዱላት ቦይ ትፈስ ጀመር። ዘመድኩንን ይጥልልኛል ብላ በእሷ ቤት አጀንዳ ማምጣቷ ነበር። ነገር ግን ራሷ ተወቀረችበት። ለምሳሌ የዘወትር የሥራ አጋሯ ወንድሜ ዩሪ ራሱ በቀጥታ አዝማሪዋ ቤት ገብቶ እንዲህ አላት። "ቤቲ አትሳሳቺ ዘመድኩን ይሄን ቪድዮ ሊሰጣቸው አይችልም። ዘመድኩን ላውጣው ቢል ገና ድሮ ያወጣው ነበር። ዘመድኩን አላወጣ ስላላቸው ነው እነሱ ያወጡት" በማለት እንደ ተማረ ሰው ቢያስረዳትም ቅዳሜ ለገበያ ሄዳ በዚያው ሳትመለስ የቀረችው የስሙኒ ሁለቴዋ አልማዝ ባለ ጭራዋ ግን ገገመች። ሌላዋ ሌባ ወዲ ትግራይ ዘራፊዋ ቴምር ብቻ አጋሯ ሆና ቀረች።
"…እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ ሌላው የተፈጠረው አዲስ ነገር የትናንትናው አዲስ ነገር ነው። መሬት ላይ ወዳጄ ጠበቃ ፋኖ አስረስ ስለ ዓለም ብርሃን የሆነች ነገር ጠቅ አደረገ። ወዲያው ለአልማዝ ባለ ጭራዋም ተላከላት። ትንሽ ቆይቶ ጀርመን ያለው ሞጣም ከሺሻው ጋን ስር ተቀምጦ ሞዓ ተዋሕዶን እንቀጠቅጠዋለን ብሎ የተጻፈ አጀንዳ ማንበብ ጀመረ። ሞጣም፣ አልማዜም ፀረ ተዋሕዶ ቅባቴዎች ናቸው። በምሥራቅ ጎጃም ደግሞ እየተገደለ ያለው የጎጃም ዐማራው የተዋሕዶ ልጅ ነው። እናም የአስረስ፣ የሞጣ፣ የአልማዝ ባለጭራዋ በአንድ ቀን፣ በአንድ ላይ ስለ ሃይማኖት አጀንዳ ብሎ ማውራት ለእኔ ለሴራ አፍራሹ ዘመዴ መጣም፣ መጣም ነው የተመቸኝ። ነጥቦቹን ሳገጣጥም የጎጃምን ሴረኞች እውነተኛ ምስል ወለል አድርጎ ነው ያሳየኝ። እኔ የደረስኩበት የኢትዮጵያ ፖለቲካን የመረዳት ደረጃ ላይ ለመድረስ ድጋሚ ተጨፍልቀህ መሠራትን ይጠይቃል። እየነገርኩህ ነው አዳሜ ብዬ ሄጵ ሁላ ማለት ነው የሚያሰኘኝ። በጎጃም ሌላኛው ትልቁ ፈተና የሃይማኖት ጉዳይ ነው። ጎጄ መለኛው በጥበብ ይዞት ነው እንጂ የሆነ ቀን እንዲፈነዳ ተደርጎ የተቀመጠ ነው። ምሥራቅ ጎጃም ፓትርያርክ መርጦ እኮ ከተቀመጠ ቆየ። የምን ማለባበስ ነው። ኦሮሞዎቹ ጳጳስ ሲመርጡ ጥቁር ለብሰህ፣ ትግሬዎቹ ጳጳስ መርጠው ሲታዩ እሪሪ ብለህ፣ ምሥራቅ ጎጃሞቹ በቆጋ ተክለሃይማኖት ጭራሽ ፓትርያርክ መርጠው ተቀምጠው ስታይ ዝም ጭጭ የምትለው ለምንድነው? ዋጠው። እኔም ለዛሬ አልነካውም። ሌላ ጊዜ ግን በሰፊው እመጣበታለሁ።
"…ሌላ ጊዜ እመጣበታለሁ የምለው ሁሉ በሰዓቱ መሆን ስላለበት ነው። አሁን የጀመርኩትን ጉብኝት እንዳያደናቅፍብኝ ፈርቼም ግን አይደለም። ሁሉም በጊዜው ሲሆን ነው ጥሩ ብዬ ስለማምን ነው። ገና ብዙ እጠይቃለሁ። ብዙ መልስም እሻለሁ። እነ ጥላሁን አበጀ፣ እነ አስረስ መዓረይም ምሥራቅ ጎጃምን ለጠላት ክፍት አድርገው ወደ ምዕራብ ጎጃም እና ሰሜን ጎጃም ለምን ተከማቹ? እጠይቃለሁ። አገው ምድር ትምህርት ቤት አልተዘጋም። ተማሪዎች እየተማሩ ነው። ጎጃም ምድር ግን ዐማራው አይማርም። ቢማርም አገዛዙ በድሮን ይደበድበዋል። በድሮን ተማሪና አስተማሪ ይሞታል። የእነ አስረስ ፋኖ ደግሞ መምህራኑን ያለ ምህረት ይረሽናል። ይገድላል። የኦሮሞ ገዳይ ምርኮኛ ወታደሮችን ነጭ ጤፍ እንጀራ እያበላ ቀሽም ቦለጢቃ የሚሠራው የአስረስ መዓረይ ቡድን የጎጃም ዐማራ መምህራንና ተማሪዎችን ሲረሽን ቅሽሽ አይለውም። ይሄ የአስረስ ማረ አካሄድ መመርመር አለበት ነው እያልኩ ያለሁት። ይመራል ግን ዋጡት። ትናንት ግን አንድ ሾልኮ በወጣ የድምጽ ማስረጃ ላይ አስረስ ማረ እንዲህ ሲል አድምጬው እኔ ልክ እንደሆንኩ እየተረዳሁ ነው የመጣሁት።…👇②✍✍✍
መልካም…
"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። የዛሬው የጎጃም ጉብኝቴም ስስ የእናት አንጀት የመሰለ በ1 ቢልዮን ዶላርም የማይገኝ ታላቅ ምክር ነው። እሱን ነው ይዤ የመጣሁት። የኮሶ መድኃኒት የመሰለ ምክር ቢሆንም ጨክነው ከተጎነጩት ቢጠቀሙ እንጂ አይጎዱበትም ባይ ነኝ።
"…አባቷ በጠርሙስ አረቄ መጠንቆል ያለማመዳት አልማዝ ባለ ጭራዋንም መርዟን እያስተፏሃት ነው። አልማዝ ባለጭራዋን 0.0000001% አልጀመርኳትም። እያደረግኩት ያለሁት ምንድነው እንደ አሞራ እዞራታለሁ፣ ከዚያ ፊኛዋን አልማዜን ጠቅ አደርጋታለሁ፣ እሷ ስትዘበዝብልኝ ኔትወርኩን አገኘዋለሁ። እንደዚያ ነው የማደርገው። አስረስ መዓረይም ጥላሁን አበጀም አያስጥሏትም።
"…ሰሞኑን አልማዝ ባለጭራዋ ጋር ሆኖ ሲሰድበኝ እና ሲሞልጨኝ የከረመው መለስ ደባስም የትናንቱን ርእሰ አንቀጼን ሲያነብ ውሎና አምሽቶ "አይ የጎጃም ፋኖ መለስተኛ ሪፎርም ያስፈልገዋል" በማለት የሰጠሁትን መድኀኒት ጭልጥ አድርጎ ውጦታል። አልማዝ ባለጭራዋ አገው ሸንጎ ናት። ዮኒ ማኛ አገው እና ትግሬ ነው። ዮናስን በጊዜ ከዐማራ ትግል ነቅዬዋለሁ፣ ዕቁባቱ ትከተለዋለች።
"…የሳምንቱ መጨረሻ የሆነውን ተወዳጅና ተናፋቂ የሆነውን ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ፣ አንብባችሁም አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?🫡🫡🫡
"…ሕዝቤ እያሾፈ ያለበትን የመሬት መንቀጥቀ ጉዳይ አቶ ደምሴ ጥላሁን የተባሉ ጸሐፊ እንዲህ አሉ።
"…እንዲህ የመሬት መንቀጥቀጡ ተደጋጋሚነቱ ቱርክዬ ቢሆን ነበር
1ኛ፦ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች የስጋት ቀጠና ተብለው ይለያሉ።
2ኛ፦ በተጋላጭ አካባቢ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ከስጋት ቀጠና ተነስተው ወደ ጊዜያዊ መጠለያዎች እንዲገቡ ይደረጋል።
3ኛ፦ የአደጋ ጊዜ ልዩ Board ይቋቋማል።
4ኛ፦ በየሰዓቱ ሁኔታውን ለሕዝብ ተደራሽ የሚያደርጉ ሚድያዎች ቶሎ ቶሎ መረጃ ያሰራጫሉ።
5ኛ፦ ከዚህ የከፋ ነገር እንኳን ቢከሰት ኅብረተሰቡ ምን ማድረግ እንዳለበት ይነገራል።
6ኛ፦ ኅብረተሰቡ ለዚህ የማንቂያ ደውል ከተዘጋጁ ማዕከላት ብቻ መረጃዎችን እንዲከታተል ይደረጋል።
7ኛ፦ የጥንቃቄ መልዕክቶች እጁ ላይ ባለው ቴክኖሎጂ ስልክን ጨምሮ እንዲደርሱት ይደረጋል።
8ኛ፦ የአደጋውን መጠን ለአጋር ሀገሮች እያሳወቁ ድጋፍ እንዲያደርጉ አስቀድሞ ይሠራል።
9ኛ፦ ሕዝቡም እየቀለደና እያሾፈ ፈጣሪን ይበልጥ አይፈታተነውም ነበር። እንጂ የሬክተር ስኬል መለኪያው 4.1፣ 4.2፣ 4.9፣ 5.0፣ 5.1፣ 5.2፣ 5.4 ደረሰ እየተባለ ብቻ አይዘገቡም ነበር ቱርክዬ።
"…እኛስ ጋር አገዛዙ፣ ቤተ ክህነቱ፣ ቤተ መስጊዱ፣ ሕዝቡስ በመሬት መንቀጥቀጡ ምን እያሉ ነው? እኔ ሳየው ሙድ እየያዘ ነው። የሆነ ቀን ግን… ያስፈራል። ።
• ምህላ እንኳ የለ ምን ይደረግ?
👆④✍✍✍ …“You cannot put the responsibility of that on the current Fano organisation.” በሌላ አማርኛ ስንመለከተው ወንጀሉ ተፈጽሟል። ነገር ግን አሁን ባለው የፋኖ አደረጃጀት አይደለም ወንጀሉ የተፈጸመው የሚል የእምነት ቃል ነው የሰጠው ባይ ነኝ። ጠበቃ አስረስ ይሄን ተሸውዶ ነው የተናገረው ባይ አይደለሁም። ከእኔ ጋር በነበረንም ውይይት ጋዜጠኛውን የላኩት ትሪፕል ኤዎች መሆናቸውን አስረስ አረጋግጦልኛል። በደካማ እንጊሊዝኛ ኢንርቪ መስጠቱንም አልሸሸገም። ሆኖም ግን እንዴት ነው "አሁን ያለው የፋኖ አደረጃጀት አይደለም እንዲል ያስባለው? እነ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የጎንደር ዩኒቨርስቲ፣ ዓለም አቀፍ ተቋማት የማይካድራውን ጭፍጨፋ አስመልክተው ብዙ የጻፉበትን፣ ሳምሪ የተባለ ገዳይ ቡድን ጭፍጨፋ መፈጸሙን የመሰከሩትን ጉዳይ አይ የአሁኑ የፋኖ አደረጃጀትን አይመለከትም ማለት እንዴት ደፈረ? ጋዜጠኛው አጥብቆ ሲከራከረው ቢሞክር እንኳ ጉዳዩን ዓለምአቀፍ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ያጣራው ብሎ ማለፍ ይችላል ባይ ነኝ። ቅሉ ግን ጋዜጠኛውን የላከው የትሪፕል ኤው ቴዎድሮስ ትርፌ ነው ለካ።
"…ቀጥሎ የሚመጣው ዋናው ጥያቄ የዐማራ ፋኖ ወይም የዐማራ ሕዝብ ከዚህ ቃለምልልስ ምን አተረፈ? ምን አገኘ? በዚህ ቃለመጠይቅ ከብዙው ዝባዝንኬ ይልቅ ምን ዓይነት መልእክት ማስተላለፍና ነው የተፈለገው? የጋዜጠኛው ዓላማስ ምን ነበር? የሚል ጥያቄ ነው የሚነሣው። ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ ከትግራይ ኃይሎች ጋር እንነጋገራለን ሲል በምን መስፈርት ነው እንደዚያ ያለው? እንደ ጎጃም ፋኖ የአደረጃጀቱ አቋም ነው ወይም ጠበቃ አስረስ በራሱ የወሰነው? እንደዚህ ዓይነት ከቀሪው ዐማራ ጋር ቁርሾና መጠራጠር የሚፈጥሩ ቃለምልልሶችን በተደጋጋሚ በአስረስ በኩል ለምን መነገር አስፈለገ?
"…ከዳንግላ እስር ቤት የተለቀቁት የትግራይ የጦር መኮንኖች በምን አግባብ ነው የተለቀቁት? መለቀቃቸው ልክ አይደለም ብዬ ሳይሆን በምን ስምምነት ወደ ሀገራቸው ተላኩ? በጦር መኮንኖቹ ምትክ የዐማራ ፋኖ ከትግራይ ዐማራን የሚጠቅም ምን በልዋጭ አገኘ? ሰሞኑን ዩክሬንና ሩሲያም እስረኛ ተለዋውጠዋል፣ በእስራኤልና በፍልስጤም፣ በኤርትራና በኢትዮጵያ፣ ቀደም ባለው ጊዜም በኢትዮጵያና በሱማሌ መካከል ሰጥቶ በመቀበል መርህ የእስረኛ ልውውጥ ይደረጋል። ይሄ የዳንግላው በምን ሁናቴ ነው የተፈጸመው?
"…ቀጥሎ ያሉት ክስተቶችም እዚያው እንጅባራ ውስጥ ባሉ የተለያዩ ከተሞች ነው የተከናወኑት። አመለጠ የተባለው ኮሎኔል፣ ከእስር ቤት የተለቀቁት መኮንኖች፣ ሲሞን ቬራ የገባው፣ ወዘተረፈ ይሄ ሁሉ ተራ መገጣጠም ነው ወይስ ታቅዶበት? ተብሎ ጥያቄ ቢነሣ ተገቢ ነው። የእኔ ዋነኛ ማስተላለፍ የፈለግኩት ነጥብ አስረስም ሆነ ጥላሁን ሌሎቹም በየሚዲያው ወጥተው በሚሰጡት ያልተጠና ወይም ሆን ብለው በሚሰጡት ቃል የሚሰደበው ግን ዘመነ በመሆኑ ነው። በነገራችን ላይ ጎጃም ውስጥ በሴራ ለተፈጸመው የንጹሃን ጭፍጨፋ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠያቂው ድሮን አስተኳሽ እዚያው ያለ አካል ነው።
"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። አስረስ ከቀጠረኝ በኋላ አፈግፍጎ ለብቻው ማውራት ጀምሯል። እኔ የማወራው ሌላ አስረስ የሚያወራው ሌላ ነው። ዛሬ አስረስ በሆነ ዩቲዩብ ላይ "በአመራሮች መካከል ክፍፍል ተፈጥሯል የተባለው ውሸት ነው።" ሲል ሰማሁት። ተው እንጂ አስረስ ወንድሜ "ተከፋፈሉ ነው እንዴ የተባለው? በጎጃም የዐማራ ፋኖ ዘንድ በጊዜ ይታረም ዘንድ የተበላሸ አሠራር እንዲታረምና በዚህም የፋኖ አመራሮች የሴራ ግድያ ነው የተጠየቀው፣ ስለ ዝርፊያ፣ ስለ እገታ፣ ስለ ኬላ መብዛት ወዘተረፈ ነው የተጠየቀው። እኔ እስከማስታውሰው ድረስ የተፈጠሩት ችግሮች ሲነገር ችግሩን አለባብሶ ወዴት ወዴት ነው ነገሩ ለጠመዘዝ የሚሞከረው? ሃሰተኛ መረጃውስ የቱ ነው? ሁሉም የአደባባይ ምስጢር አይደለም እንዴ? በአደባባይ ውሸት ተጀመረ ማለት እኔን የበለጠ እንዲበሰጨኝ ነው የሚያደርገኝ? ሰምተሃል አስረስ መዓረይ…
"…ጥንቃቄ ይደረግ። ስህተር ይታረም። እገታ፣ ዘረፋ ይቁም። የጎጃም ዐማራ መከራ በአገዛዙም፣ በፋኖውም መሆን የለበትም። በፍቶ የሚደበቅ ፖለቲካ የለም። ጋዜጠኛና ሚዲያ ሳይመርጡ በድሮን ተሳትኩ፣ ለትንሽ አመለጥኩ ማለት አይቻልም። ከመሳይ መኮንን ጋር ቀንተሌት እያወሩ፣ ከደረጀ ሀብተ ወልድ፣ ከፋሲል የእኔ ዓለም ጋር ቀን ከሌሊት እያወሩ ድሮን ሳተችኝ ማለት አይቻልም። እሺ ሁሉስ ይሁን አስረስ ማረ ከኦነጉ ከሞገስ ዘውዱ ሚዲያ ላይ ቀርበህ ቃለመጠይቅ የምትሰጠው ኦነጉ ሞገስ ዘውዱ ምን እንዲረዳህ ነው? ታዲያ ለምን ኦኤምኤን ላይም አትቀርብም። ለእነ ሞገስ ዘውዱስ ስልክህን ማነው የሰጣቸው? አይፒ አድሬስ የሚባል ነገር አለ ሲባል እኮ እሰማለሁ። ተው ግድየለህም እኔን እንደጠላት ማየቱን ተወውና ወደ ቀልብህ ተመለስ። ግድየለህም እኔ የእኔ ምክርም ይሻልሃል። አለመማሬ፣ የእንግሊዝ አፍ በደንብ የማላውቅ ማይም መሆኔ ነው እንጂ ያልተማረ ደንቆሮ፣ ዕብድም መራታም ከመሆኔ በቀር አክባሪ ወንድምህም ነኝ።
• የጎጃም ጉብኝቴ ነገም ይቀጥላል። በኋላ አልማዝ ባለጭራዋ ከዋን አዋራው ዘርዓ ያዕቆብና ከስኳድ፣ እንዲሁም ከጎጃም ከምድር ላይ እንዲህ ብለሽ ስደቢው ተብላ የሚሰጣትን አጀንዳ ይዛ ስትቀባጥር የሆነ ቁምነገር እኔና ወፎቼም ስለምናገኝ ወደዚያው እንሄዳለን። እኔ ሌላ ቦታ ብሔድ እንኳ ወፎቼ መቀሳችሁን ይዛችሁ ጠብቁልኝ። ቂጣ በቀደደው አፏ ስትበጠረቅ ቀጨም አድርጉልኝ። የእኔ ጉዴ የሚፈላው የወርቅ እንቁላል የሚጥሉልኝ አልማዝ ባለጨረራዋ፣ ዘርዓ ያዕቆብ፣ ስኳዱ እነ ደሬ፣ እሸቱ ገጠሬው፣ እነ ሰሌ ባለ ሃውልቱ፣ እነ አያሌው፣ እነ ማስፍንት ባዘዘው፣ እነ ፓስተር ምስጋናው ከጠፉ እኔም ያልቅልኛል። አበበ በለው ከሌለ ምን ሠርቼ እበላለሁ።
• በመጨረሻም ሁለት ነገር፦
1ኛ፦ ለዘርሽ ነቤክስ ዋን አዋራ በውስጥ በሌላ ሰው የፌክ መረጃ እንዲደርሰው አደርጋለሁ። ዘርሽ ያንን ይዞ እኔ ጋር መልሶ ይመጣል። ምስኪን። ኧረ እኔ አላውቅም እለዋለሁ። ከዚያ መንጋውን ሰብስቦ እንጥሉ እስኪወርድ ሲለፈልፍ ያመሻል።
2ኛ፦ ያንኑ ዘዴዬን ዘርሽ እንዳለ ኮፒ አድርጎ አልማዝ ባለ ጭራዋ ላይ ይጠቀማል። እኔም በራሴ ሰዎች በኩል መረጃ ብዬ አስልክላታለሁ። የማይም ነገር ማጣራት የለ ያንኑ ይዛ አደባባይ ወጥታ ኡኡ። ቻሉኝ እንግዲህ።
ሸዋ ጎንደር ወሎ ስገባ አበባ፣ አንበሳ፣
ጎጃም ስገባ አበሳ።
"…ብሎ ነገር የለም። ወዳጄ እኔ ገና አልጀመርኩም። ነግርቻሎ።
• ይደፈርሳል ነገር ግን ይጠራል…!
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታህሳስ 24/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆②✍✍✍ …እንዲታይ የሚደረገው በዚህች ጋለሞታ ልቅ አፍ የተነሣ ነው። በዐማራ ስም ዶላር ያካበተች ናት። በጋሻ ኢትዮጵያ ከእነ ወሮ የሺ ጋር ሆና አጥባ የበላች ናት። ጋሻ ማለት የወንዴ አፍንጮ፣ የእስክንድር ድርጅት ማለት ነው። እኔን ሥራ አትሠራም ትለኛለች። ከዚህ በላይ ሥራ ከየት ላመጣላት ነው የፈለገችው? እሷ አለች አይደለ እንዴ በእግዚአብሔር እጅ ያለችውን ልጄን የስዊዝ መንግሥት ካልተረከበኝ አላሳድጋትም ገንዘብ ይከፈለኝ ብላ ቁጭ ብላ በቲክቶክ ነገር እየሠራች ስታቀረሽ የምትውል። የዐማራ ስብዕናም፣ መልክም የሌላት። አዎ እኔ ነኝ የማውቃት። ነክሻታለሁ ሳላደማት፣ እንድትደበቅ፣ እጇን ከጎጃም ፋኖ ላይ ሳላስነሣት የቀረሁ እንደሁ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል አይደለሁም። ስለ ወንድ ልጅ ማሰለብ፣ ሱሪ አስወልቆ ቂ* እያስገረፉ ቪድዮ አስቀርጾ ስለመላክ አውሮጳ ተቀምጣ የምትለፈልፈዋን ቪድዮውን እያያችሁ ጠብቁኝ። አሁን ወደ ዛሬው የጎጃም ጉብኝቴ እናመራለን።
"…በጎጃም ጉብኝቴ ብዙ ነገር እየታዘብኩ ነው። በብልፅግና ወንጌሉ የአቢይ መንግሥት በዓለም ብርሃን አዲስ ሃይማኖት የሚከሰሰውንና የዐማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የቀስተ ደመና ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ሓላፊ ፋኖ ኢንጅነር ዘመን ባሳዝነው አግኝቼው ስለደብረ ኤልያስ ውድመት፣ ስለ እስክንድር ነጋ ሚና፣ ስለእነሱ እንቅስቃሴ ለአንድ ሰዓት ያህል በበረሃው ተገኝቼ ስናወጋ ነው የዋልነው። አዳዲስ መረጃዎችን ሁላ ነው ኢንጂነሩ የነገሩኝ። ከሌላ ወገን ሲነገር የነበረውን ሁሉ ጠይቄው ኢንጂነሩ በቂ ማብራሪያ ነው የሰጠኝ። አመሰግናለሁ። ሁሉን አጣርቼ ግራ ቀኙን ካየሁ በኋላ ለፍርድ ወደ እናንተ አመጣዋለሁ። አደረጃጀቱ በዐማራ ፋኖ በጎጃም ስር መሆኑንም ወድጄለታለሁ።
"…ወደ ሳትማ ዳንጊያ ለመንቀሳቀስ ሞክሬ ነበር። ነገር ግን በዚያ የሚንቀሳቀሱት የወዳጄ የአየነው እና የመቶ አለቃ ማርቆስ ፋኖዎች ከዋናው የብርጌድና የዕዝ አደረጃጀት ጋር ባለመስማማታቸው እኔንም ይዘው አግተው ሚልዮን ብር ከጠየቁኝ ከየት አባቴ አመጣለሁ በሚል ወደዚያ ላመራ አልቻልኩም። አርበኛ አየነውን ለጊዜው አላገኘሁትም። አርበኛ መቶ አለቃ መርቆስ ግን ወደ ጎጃም ከመጣህማ ሳታገኘኝ እንዳትሄድ በማለት መልእክት ልኮብኛል። የእነ ማርቆስ ቡድን ቀረጥ ሊቀበል ሲወጣ መከላከያውም እየተዋጋቸው እነሱ ግን ቀረጥ ሲቀርጡ፣ መኪና ሁሉ ሲዘርፉ ዝም የሚባሉበት መከላከያውም በስስት ዓይን የሚያይበት ምክንያቱ ምንድነው ብዬም ለጠየቅኩት ጥያቄ መልስ የሚሰጠኝ አንድም ሰው ነው ያጣሁት። አርበኛ ፋኖ አየነው ይሄን መልእክቴን እንዳነበብክ ታገኘኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ዘንገና ሀይቁ ዳር እጠብቅህሃለሁ።
"…ትናንት አንድ አስተያየት ሰጪ የተናገረው ንግግር ማርኮኝ ደጋግሜ ሳነበው ነበር። ይሄ አስተያየት ሰጪ የጎጃም ፋኖ ጉብኝቴን ተከትሎ የትናንትናውን ርእሰ አንቀጼን አንብቦ ተንፕስ ባልኩት መሠረት የተነፐሰ ሰው ነው። የጎጃም ፋኖን ያጋጠሙት ወቅታዊ ችግሮች በማለት ነው 1,2,3 ብሎ ዘርዝሮ የጀመረው። እስቲ አንብቡትና የሚተች ነገርም ካለው ተቹት። ትችት፣ ሂስ፣ በጤናማ መልኩ ሲለገስ አክብሮ መቀበል ተገቢ ነው። ትችት፣ ግምገማ፣ ቀና አስተያየቶች በሙሉ ባይቀበሏቸው እንኳ እህ ብለው ከሰሟቸው አይጎዳም። እንኳን ከጤናማ አእምሮ አይደለም ከዕብድም፣ ከሰካራምም ቁምነገር አይጠፋም። ዕብድነት የሚሰጠው ነጻነት፣ ከጌሾና ከብቅል የሚገኝ ቢሆንም ስካርም የሚሰጠው ነፃነት እኮ ቀላል አይደለም። ሆድ ያባውን ብቅሉ እያስለፈለፈ ግሩም የሆነ መረጃና አስተያየት ነው የሚገኘው። ወደ አስተያየት ሰጪው አስተያየት እናምራ። ችግሮቹን እንመልከት…
1ኛ፦ ሰፈርተኝነት:- እንደሚታወቀው የዐማራ ፋኖ መደራጀት የጀመረው ከየሰፈሩ ነው። ከሰፈሩ ውስጥ አንድ ሰው ይመረጣል፣ በስሩ ወጣቶችን ያስተባብራል፣ ይመራል፣ ከዚያ እንደነዚህ ዓይነት የሰፈር ስብስቦች ናቸው አድገው በየወረዳው ብርጌድ፣ ክፍለጦር፣ እንዲሁም ዕዝ የሆኑት። እናም ይህ ከሰፈር የጀመረ ስብስብ ነው ብርጌድ ላይም፣ ክፍለጦር ላይም፣ ብሎም እዝ ላይ ችግር ይዞ የመጣው። ችግሩም ሰፈርተኝነት ይባላል። ይህ ማለት በየወራዳ እንዳለው ብርጌድ፣ ክፍለጦር፣ ወይም ዕዝ ሳይሆን የሚያስቡት መጀመሪያ እንደተሰባሰቡበት ሰፈር ነው የሚያስቡት። ለምሳሌ በብርጌዱ ወይም በክፍለጦሩ ወይም በዕዙ ያለ አንድ የፋኖ አባል አጥፍቶ ከታሰረ፣ ወይም ከተረሸነ ይህ የታሰረው ወይም የተረሸነው የፋኖ አባል የተወለደበት ሰፈር ከብርጌዱ ወይም ከክፍለጦሩ ወይም ከዕዙ ይሰባሰቡና ጓዳችን የታሰረው ወይም የተረሸነው አጥፍቶ ሳይሆን የኛ ሰፈር ስለሆነ ነው ይሉና የዚያ ሰፈር ልጆች ያምፁና ከልባቸው መሥራት አቁመው ትግል ያበላሻሉ ሲነቃባቸው ደግሞ በሰፈራቸው ይገነጠላሉ። ከዛ መከፋፈል ይጀመራል። ሰፈርተኝነት ማለት ይህ ነው።
"…የጎጃም ፋኖ ይህን የሰፈርተኝነት ችግር ለመቅረፍ በአፋጣኝ መውሰድ ካለበት መፍትሔዎች መካከል አንዱና ዋነኛው በየሰፈሩ፣ በየወረዳው ያለውን ሁሉንም የፋኖ አባል ከተወለደበት ሰፈርም ሆነ ወረዳ ውጭ ባሉት በጎጃም ቀጠናዎች ፐውዞ ወይም ቀላቅሎ ስምሪት መስጠት ነው። ያኔ በሰፈር ተቧድኖ ማመፅ የለም፣ በሰፈር ተቧድኖ መዝረፍ የለም፣ በሰፈር ተቧድኖ ትግል ማበላሸት የለም፣ በሰፈር ተቧድኖ የአጎቴ ልጅ ነው፣ የአክስቴ ልጅ ነው ማለት የለም። አንድ አመራር ተገምግሞ ከሥራ ሲባረር የሰፈሩን ልጆች አቧድኖ አባል ይዞ መገንጠል የለም። አመራር የሰፈሩን ልጆች ሰብስቦ የትግሉን ገንዘብ መብላት የለም። የሰፈሩን ልጆች ሰብስቦ በየመንገዱ ቀረጥ መቅረጥ የለም። የሰፈሩን ልጆች ሰብስቦ ብሬንና ስናይፐር ክላሽ እየሰረቀም መሸጥ የለም። የሰፈሩን ልጆች ሰብስቦ ሕዝብ ማንገላታት የለም። ስለዚህ በየሰፈሩ በየወረዳው የተደራጀውን ሁሉንም የፋኖ አባል ከተወለደበት አካባቢ ውጭ በመላው የጎጃም ቀጠና ፐውዞ ወይም ቀላቅሎ ስምሪት ሰጥቶ ማታገል ትክክለኛው መፍትሔ ይመስለኛል። ያኔ ሰፈርተኝነት መቶ በመቶ ይጠፋል ትግሉም ቅርፅ ይይዛል አለቀ።
2ኛ፦ በቂ የሆነ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና አለመስጠት:- ይህ ማለት ለሠራዊቱ ቶሎ ቶሎ አስፈላጊ የሆኑ ሥልጠናዎችን ያለመሰጠትና ሠራዊቱ ስለ ትግሉ በቂ ግንዛቤ፣ ፅናት፣ ቁርጠኝነት፣ ትእግስት እንይኖረው የማድረግና ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትግሉን ትቶ የመውጣት ችግር ማለት ነው። ይህንን ችግር ለመፍታት መጀመሪያ ላይ እንዳልሁት ሠራዊቱን ከተወለደበት አካባቢ ውጭ ፐውዞ ወይም ቀላቅሎ በመላው የጎጃም ቀጠና ስምሪት ሰጥቶ በቂ የሆነ ሥልጠና፣ ፅናትን፣ ትግስትን እያስተማሩ ማታገል፣ ስለ ትግሉም በቂ የሆነ ግንዛቤ ማስጨበጥ ዋና መፍትሔ ነው ብዬ አስባለሁ።
3ኛ፦ የአመራር ብቃት እና የግምገማ ብቃት አለመኖሩ:- ይህ ማለት አመራሩ የመምራት ብቃቱ ያነሰና እርስበርሱ ተገቢውን ግምገማ አለመደራረግ ማለት ነው። አሁን ባለበት የሰፈር አደረጃጀት ሆኖ ግምገማ ለማድረግ ከባድ ነው። ምክንያቱም አንዱን አመራር ገምግመህ ያለ ፍቃዱ ከአመራርነት ቦታው ብታወርደው የሰፈሩን ልጆች ይዞ ያምፃል። አሁንም ከላይ እንዳልኩት ሠራዊቱን ከተወለደበት አካባቢ ውጭ በመላው የጎጃም ቀጠና ፐውዞ ወይም ቀላቅሎ ስምሪት መስጠት ለግምገማ፣ ያጠፋ አመራር ለመቅጣትም ሆነ ለመሻር፣ ለመሾምም ይመቻል። ይህም ዋና መፍትሔ ነው። አሁን በጎጃም የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ከላይ በደንብ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የፋኖ አባሉንም ሆነ የፋኖ አመራሩን ከተወለደበት…👇②✍✍✍
መልካም…
"…እኔምለው በጣም ነው እንዴ ያሳበድኳቸው…? …እኔ እኮ ሲያመኝ ጤና ስለሌለኝ አይታወቀኝም። አዝማሪዎቹን ነርቫቸውን ይህን ያህል በጣም በጥሼዋለሁ እንዴ? 😂 አንተ ዘመዴ ግን ነፍስ አይማርም። የት ይሆን መግቢያህ? እንጃልህ።
"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። አልማዝ ባለጭራም ኃይሏ እየደከመ ነው። ልታግዛት መጥታ የነበረችው ቴምር ትግሬዋም መርፌ ስለወጋኋት ተረጋግታለች። የወያኔ ወታደር ሆኖ ዐማራን ስትገድል፣ ጎጃሜዋን እሙን ዩቲዩቧን የዘረፈች ቀማኛ እስላም አሰዳቢ አልማዜን ልትረዳ መጥታ አስተንፍሻታለሁ። አሌክስዬ ቦጅባጇው ጉራንስ ይቀመጥልኝ።
"…ዛሬም በዚህች በስሙኒ ሁለቴን ጋለሞታ እንደ ጦስ ዶሮ እየተጠቀምኩ ተናግሮ አናጋሪ አያሳጣኝ እያልኩ እየጸለይኩ በጎጃም እቆያለሁ። ምርመራዬ ቀጥሏል። ጎጃም ምድር ከገባሁ ጀምሮ ብዙዎች አርበኛ ዘመነ ካሤን መስደብ አቁመዋል። ኔትወርኩን እየበጣጠስኩ ስለሆነ ዘመነ ካሤ ከዚህም በላይ ወደ መከበር ከፍታ ይሄዳል። የጥላሁን አበጀ አሻንጉሊትን እየመዘመዝኳት ስለሆነ ዘመነ ያርፋል። አስረስም ከዚህች ጋለሞታ ጋር ያለውን ግኑኝነት ቢያቆም ይሻለዋል።
"…ጎጃም አሰዳቢዋ አልማዝ ባለጭራዋና ስኳድ እስክስ አበበ ዶላር በላው በእኔ ላይ የግድያ ዛቻ የሚመስል ድንፋታ ጀምረዋል። የኢትዮጵያው አገዛዝ አሸባሪ ብሎ የፈረጀኝ አንሶ እነዚ ሁለት ፀረ ዐማራ አዝማሪዎች ከዐማራ ትግል ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ማንቁርታቸው ላይ ስለቆምኩ የሚዘረፍ ዐማራም ስለጠፋ አረፋ እየደፈቁ እየተክለፈለፉ ነው።
"… ጋለሞቴክስ በስዊዝ የስደተኛ ድጎማ የምትኖረው ወሮ ስሙኒ ሱዳን ድረስ ተሻግራ ራስ ቢዛሞን ማስገደል እንደምትችል ስትዝት ስሟት። በዚህ ዓይነት ስንቱን ፋኖ አስጨፍጭፋ ይሆን? እንመጣበታለን።
• ቪድዮዎቹን እያያችሁ ጠብቁኝ። ከምር በጣም ነው እንዴ ያሳበድኳቸው…?
በመርፌ መልክ ወጋኋት…
"…የጎጃም ጉብኝቴ ያምር ዘንድ አስቀድሜ የስሙኒ ሁለት አልማዝ ባለ ጭራዋን አባ ኢሳ ሰይዴ ሆቴል ፍየል ማረጃው ጋር አስሬ በጭቃ ዥራፌ ስዠልጣትና እኔ እንደ ሌላው መስያት አልማዜም የጎጃም ዐማራን አስተባብራ ልታሰድበኝ አረፋ እየደፈቀች አደባባይ በወጣች ጊዜ ጎጄ መለኛው ንኪው ብሎ እሱ የክርስቲያን ታደለን ልደት ወደ ማክበሩ ሲሄድ ንቅል የትግሬና የሸንጎ ዲቃላው የሴቶች እርቅ ኮሚሽነር ዮኒ ማኛና ቴምር ነበሩ የደረሱለት። ዮኒ የአራዳ ልጅ ሲሸበለል አሌክስ ጉራንስ እና ቴምር ነበሩ ይኸው እንዳሉ አሉ።
"…የመጀመሪያ ስሟ ተአምር ነበር። ኋላ ላይ ነው ቴምር ብላ ስሟን የቀየረችው። ፊቷ የሌባ ስለሚመስል ስሟ ቴምር አይመስለኝም። ይቺ አጭቤ ዘራፊ ሌባ እሙ የምትባል የማለዳ ኮከብ የቲያትር ተወዳዳሪ አታልላ ወደ 145K ያለውን የጋራ ዩቲዩባቸውን ሸጣ አፍንጫሽን ላሺ ብላ ያለች ጨካኝ የዐማራ ጠላት ናት። እሙ እመቤት ግን ወድቃ አልቀረችም።
"…ቴምር አሜሪካን ስቶር ትሠራ ነበር። ከዚያ አንድ ቀን የሆነ ዘመዴ ጋር ትደውልና "እባክህ ከጉድ አውጣኝ። የምሠራበት ስቶር ባለቤት ከሆነና 2 ልጆች ካሉት ባለትዳር ህንዳዊ አረገዝኩ። ከዚያ አስወርጂው ብሎ ለመነኝ። እኔ ደግሞ $30K ከሰጠኸኝ እሺ አልኩት ስለዚህ አንተ ልክ እንደጠበቃ ወይም የኔ ወንድም እንደሆንክ አስመስልና አስፈራራልኝ" ትለዋለች። ንኪው የ7 ሌባ ልጅ ብሎ ይዘጋታል። ቆይተን ስንሰማ 1700 ዶላር ሰጥቷት አስወረደችው አሉ። ነፍሰ ገዳይ።
"…ተመሳሳይ ክንፍ ያላቸው ወፎች አብረው ይበርራሉ እንዲል ፈረንጅ ይህች ምስኪን ጓደኛዋን ክዳ ዩቲዩቧን ሸጣ፣ ከመሸርሞጧ ይባስ ለሳንቲም ብላ ጽንስ አስወርዳ እንዲህ ዓይነት አረመኔ ዘራፊ ናት እንግዲ የስሙኒ 2 የፍየል ማረጃዋን አልማዜን ደግፋ የምትሰድበኝ።
• ወግቻታለሁ…😂
ጋይስ… ጥያቄ ነው…?
"…ጋለሞታዋን አልማዝ ባለ ጭራዋን በቲክቶክ ቤቷ ገብታ፣ የአርበኛ ዘመነ ካሤን ፎቶ መለያዋ አድርጋ የምታጽናናትና ተደብቃ እኔንም የምትሞልጨኝና የምትሰድበኝ ቴምር ማለት ይህቺ ልጅ ናት እንዴ?
• አንድ 10 ሰው ያረጋግጥልኝ። 😂
መምከሬን አላቆምም…
"…አርበኛ ጠበቃ ፋኖ አስረስ መዓረይ ዛሬ የፕሮፋይል ፒክቸሩን በምታዩት መልኩ አፕዴት አድርጎ ቀይሯል። ያውም ስማርት የሞባይል ስልኩን በጆሮው ላይ ደቅኖ፣ ከመሳይ መኮንን ጋር ይሁን ከሞገስ ዘውዱ ጋር ወይም ከአልማዝ ዳኛቸው ጋር ወይም ከኢትዮ ፎረም ብቻ ስልክ እያወራ የሚያሳይ ፎቶ ለጥፏል።
"…የዛሬ ሳምንት አስረስ ሲደውልልኝ "ዘመዴ ዛሬ ጓደኞቼ በሙሉ ሲሞቱ እኔ ለትንሽ ነው ከድሮን ያመለጥኩት" ነበር ያለኝ። ታዲያ ስልክ መደወል ለምን አታቆሙምም ብዬው ነበር። ትናንት ደግሞ የ3ተኛ ክፍለ ጦር ቁልፍ አመራርና ጀግና አዋጊ ፋኖ ብሩክ ታደሰ በምስሉ እንደምትመለከቱት አርበኛ ዘመነ ካሴ ለአዲስ ኦፕሬሽን እንዲዘጋጁ ትእዛዝ ከተሰጠው በኋላ የአርበኛ ዘመነ ታማኞች ከሚባለው አንዱ የሆነው ልጅ ስብሰባው ተበትኖ ሁሉም ወደ የአቅጣጫው ሲበተን ፋኖ ብሩክም ከራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ከተለየ በ8 ደቂቃ ልዩነት ውስጥ ከየት መጣ ሳይባል በድሮን ከነ ጠባቂዎቹ ተገደለ። 8 ደቂቃን መዝግቡልኝ።
"…የስልክ አጠቃቀም አስተካክሉ። ከጠላት ሚዲያ ጋር አታውሩ ብሎ ጦሩም ገምግሞናል። ዘመዴ አንተም ልክ ነህ ያለኝ አስረስ ወንድሜ ጭራሽ ስልክ ሲያወራ የሚያሳይ ፎቶ ለጥፎ ምንአባህ ታመጣለህ ይለኛል። ኧረ ተዉ አስረስ፣ ተዉ። ተዉ ግን የጎጃም ወጣት እያለቀ ነው። ድሮኗስ ከዘመነ እና ከአንተ ጋር ሲሰበሰቡ ቦንብ ሳትጥል ቆይታ ከዘመነ እና ከአንተ ሲለዩ ለይታ የምትገድለው ምን ሁና ነው? ሸዋ የመከታውና ጎጃም እንዝህላልነቱ በዝቷል። በሸዋ ፋኖ ባርች፣ በጎጃም አንድ አርቲስት ጭራሽ ከሞጣ ጋር ሁሉ ጌም ነው የሚጫወቱት።
• እኔን ጥሉኝ፣ ስደቡኝ፣ ግን ኧረ ለወጣቱ እዘኑለት። ኧረ ስልክ ይጠርነፍ። ተዉ በኋላ ይቆጫችኋል። ተዉ ግድየለም ምክሬን ስሙ።
• ጃል ቆቱ ነኝ ከዲማ…
ተቀብያለሁ ቤቲሻ…😂
"…የጎጃም ጉብኝቴን እንደቀጠለ ነው። ጎጃም በጣም ነው የተመቸኝ። እንግዳ አቀባበሉም ግሩም ነው። እስከአሁን ያደረግኩትን መስቀል አይተው ከሚያጓሩብኝ ጥቂት የአየር ላይ የቲክቶክና የፌስቡክ አጋንንቶች በቀር የጎጃም ምድር ሳር ቅጠሉ ሁሉ ነው የተቀበለኝ።
"…በቶሎ ካለቀልኝ እስከ ልደት፣ ካላለቀልኝ እስከ ጥምቀት፣ ግፋ ቢል እስከ አስተርዕዮ ጥር ማርያም በዓል እቆያለሁ ብዬ አስቤ ነበር። ነገር ግን ሳስበው የጎጃም ፍቅር ስለበረታብኝ ጾመ ኢየሱስን ሁዳዴ ጾምን ሁላ ሱባኤ ገብቼ እስከ ፋሲካም ድረስ ሳልቆይ አልቀርም።
"…ወደ ጎጃም ስገባ ወትውቶ ደውሎ፣ ምነው በጥንስሱ መጣህ ብሎ የተቀበለኝ፣ ፋኖ አስረስ መዓረይ ብዙ፣ ብዙ ምስጢር ከነገረኝ በኋላ እኔ የመረጃ ቴቪ ሰዓቴ ደርሶ ይብቃኝ ብዬ ለሰኞ ከተቀጣጠርን በኋላ አሁን ሚዲያ ላይ ወጥቶ እንዲህ 😡 ጓ ብው ማለቱ ግን አስደንቆኛል። ሆኖም ግን አስረስን ከማያገኘው ከድሮን ጥቃት ለማምለጥ እየተሽለኮለኩም ቢሆን በጎጃም መቆየቴ ግድ ነው።
"…3 ዓመት ሙሉ አርበኛ ዘመነ ካሤ በስኳድ፣ በፌክ ኢትዮጵያኒስት፣ በግንቦት 7፣ በወያኔ፣ በኦነግ፣ በብልፅግና፣ በዋን አዋራ፣ በብአዴን፣ በግንባሩ፣ በክፍት አፉ ሁሉ ሲሰደብ፣ ሲወቀጥ "መሪዬ ለምን ተነካ? ለምን ተሰደበ? ብሎ ትንፍሽ ያላለው አስረስ መዓረይ አሁን እኔ ገና በስሱ ወንድማዊ ጥያቄ በጨዋታ መልክ ስላነሣሁበት የሌለ ከእሱ በማይጠበቅ መልኩ ከመሬት ተነሥቶ እኔ ወዳጁን፣ እኔ"የንስሀ አባቱን" በስንት ውትወታና አማላጅነት አውራኝ፣ አናግረኝ ብሎ ፈልጎ ያገኘኝን ወንድሙን የሌለ ክስ ሲከሰኝ ማየት ያሳፍራል።
"…ምንም የተለየ ነገር አይመጣም። ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ። በሰጨኝ ብዬ አውቶሚክ ቦንቤን በቶሎ አላፈነዳም። ግን ሁሉንም በዝረራ አሸንፋቸዋለሁ።
• ጃል ቆቱ ነኝ ከዲማ…🙏
"…በውጭ ባሉ ሰዎች ላይ መፍረድ ምን አግዶኝ? በውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ እናንተ አትፈርዱምን? በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።” 1ኛ ቆሮ 5፥ 12-13
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የነገ መርሀ ግብር ማስታወቂያ…
"…መጀመሪያ ያው እግዚአብሔርን ማመስገን ነው። 1ሺ ሰዎች "እግዚአብሔር ይመስገን" ብለው ካመሰገኑ በኋላ ወደ ቀጣዩ መርሀ ግብራችን እንገባለን።
"…ለቁጫጮች፣ ለጉንዳኖች በጥሻም በጉድጓድም ውስጥ ለተደበቁ ተውሳኮች፣ የበግ ለምድም ለብሰው በዐማራ ትግል ውስጥ ለተደበቁ ፀረ ዐማራዎች ይግጡት ዘንድ የወረወርኩት ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋና ደረቅ አጥንት መንጋ ግሪሳውን አንጋግቶ ወደፊት እያወጣልኝ ነው። እነሱን ነው ስቀጠቅጥ የምውለው።
"…ቀበርቾ፣ ጡንጂት በሚጥሚጣ ሁላ ነው የማጥንህ አባቴ። በጨዋ ደንብ እጠይቃለሁ፣ በጨዋ ደንብ መልስ እፈልጋለሁ። እንደ ባዕድ፣ እንደ ጠላት ቆጥራችሁ፣ ከእኔ ከዘመዴ ይልቅ ፀረ ዐማራና ፀረ አገው የሆኑት ሸንጎዎች በልጠውባችሁ እኔን ንቃችሁኝ፣ ተጸይፋችሁኝ መልስ ባትሰጡኝ እንኳ መጠየቄን አላቆምም።
"…እኔ ያየሁትን አይቻለሁ። የነከስኩትንም ነክሻለሁ። ለዐማራ የገባሁትን ቃል አልውጥም መሃላዬንም አላፈርስም። ጎጃምን አንቆ የያዘውን ወጥመድ እሰብረዋለሁ። አትጠራጠሩ እሰብረዋለሁ። ድቅቅ ነው የማደርገው። እመ አምላክ ምስክሬ ናት ወላዲተ አምላክ አትለመነኝ። እሰብረዋለሁ።
"…የጎጃም የዐማራ ፋኖ ድርጅቱን፣ ተቋሙን አልነካሁም። የፋኖን አደረጃጀትም ልምራው አላልኩም። በውስጥ አሠራራቸውም ጣልቃ አልገባሁም። ግን ያድነኛል ብዬ እንደ ሃይማኖት የማምነውን የዐማራ ፋኖ ትግል ገደል ሲከቱት ዝም ብዬ አላይም።
"…ዝም በል አይሠራም። እፅፋለሁ ፅፈህ ትቃወመኛለህ። እናገራለሁ ተናግረህ ትቃወመኛለህ፣ ዝም በል ግን አይሠራም። ለማን ዝም እንዳልኩ ነው ለአንተ ዝም የምለው? ይሄ ሙዴ ነው።😂
"…ጠቅ አደርጋለሁ ከዚያ አስለፈልፋለሁ። በዕውቀት ትሞግተኛለህ። አልያ ዝም ብለህ ትሰማኛለህ። ስኳድን ስቀጠቅጥ ቀጥረኸኝ ነበር እንዴ? የእንጭቅ ልጅ። ሰምተሃል።
ጨወታው እየደራ ነው…
"…እናንተ ይሄን እያዳመጣችሁ ጠብቁኝ። እኔ አልማዝ ባለ ጭራዋ ገብቼ ከኦሮሞው ኤርሚያስ ዋቅጅራ ጋር ሆኖ ጎጃም ክልል ካልሆነ እያለ አርበኛ ዘመነ ካሤን ሲሳደብ ውሎ ከሚያድረው አገው ሸንጎው ፀረ ዐማራው በጬ ኃይለ ኢየሱስ አዳሙን ልቅዳው።
"…ኃይለ ኢየሱስ አዳሙ ድሮ ጀምሮ ለምን እነ በጋሻው ደሳለኝን ነካህ ብሎ በረኪና ካልጠጣሁ፣ ታንቄ ካልሞትኩ፣ ዘንገና ሀይቅ ሰጥሜ ካልሞትኩ ሞቼ እገኛለሁ በማለት ለያዥ ለገገራዥ ሲያስቸግረኝ፣ ሲረግመኝ የኖረ መናፍቅ ግለሰብ ነው። አቢይ አሕመድ ሹመት ሰጥቶት ሕዝቡ አፈር ከደቼ አብልቶት ፈርጥጦ ተመለወሶ ወደ አውሮጳ የመጣ ሰው ነው።
"…ነጥቦቹን አገጣጥሙ። ዐማራ መሳዩ አገው ሸንጎ ጭምብሉን እየገፈፍኩት ነው። እስከዛሬም ከጀርባ የተመቱት የአገውና የዐማራ ፋኖዎች ይቆጩኛል።
• አባ አስለፍልፍ፣ አባ ነካሽ፣ አባ ቆሌ ገፋፊ፣ አባ አንጥሬ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ። ቆይቼ እመለሳለሁ።
• ማርያምን ብቻዬን አፈር ከደቼ አበላቸዋለሁ።
መልካም…
"…አሁን ደግሞ በዛሬው በሳምንቱ መጨረሻ፣ እስከ ማክሰኞ ድረስ በሌለው በዕለተ አርቡ የዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ላይ የእናንተ ሓሳብ የሚሰማ የሚነበብበት ሰዓት ነው።
"…አልማዝ ባለጭራ አናጋሪዬ ናት። አልሚዬ የጦስ ዶሮዬ ናት። ኔትወርኩን መበጣጠሺያ መሣሪያዬ ናት። እኔ ጉድ የምሆነው እሷ መቀመጫዋን ቂቤ ተቀብታ መናገር፣ መጮህ የተወች ቀን ብቻ ነው።
"…አልማዝ ባለ ጭራዋ አባቷ አቶ ዳኛቸው ናቸው። የአባቷ አባት አያቷ አቶ ዘውዴ ከኦሮሞ ምድር ሄደው በማርቆስ የኖሩ ጆሮአቸውን ቢቆርጡአቸው ዐማርኛ የማይሰሙ ነበሩ። የአቶ ዘውዴ አባት መገርሳ ናቸው። ወዬሳ አይደሉም። አልማዝ፣ ዳኛቸው፣ ዘውዴ፣ መገርሳ። በእናቷ አገው ሸንጎ። በዘር ቦለጢቃው ጨዋታ ከሄድን ይህቺ የስሙኒ ሁለቴ ሴትዮ አርፋ መቀመጥ አለባት።
"…ከዚህ ቀደም ዘመነ ካሤን ስተቸው ዝም ብላ ጮቤ ስትረግጥ የነበረች ጋለሞታ አሁን አስረስን ስተች ድርጅቱ መግለጫ ካላወጣ ሞቼ እገኛለሁ ማለቷ ልክ አይደለም።
"…እኔን እንደጠላትም እዩኝ፣ እንደ አጥፊም ቁጠሩኝ፣ እንደ መሰሪም ውሰዱኝ ለእሱ ግድየለም። የሆነው ሆኖ ርእሰ አንቀጼን እንዴት አያችሁት። ካነሳሁአቸው ሓሳቦች ልክ አይደለም የምትሉት ካለም ሞግቱኝ። እኔ ገና በስሱ ነው የጀመርኩት። ገና ወደ ዋናው ጨዋታ አልገባሁም። ከመሬት ላይ ተናግሮ የሚያናግረኝ እንዲሰጠኝም እየጸለይኩ ነው።🙏🙏🙏
"…ዮኒ ማኛ ከትግሬ እናቱ እና ከአገው ሸንጎ አባቱ የተወለደ ፀረ ዐማራ ዲቃላ ነው። አልማዝ ባለጭራዋም እንደዚያው። እኔ የዐማራ ጠላቶች ድምጥማጭ ማጥፊያ ማሽን ነኝ። ይሄን የወንድ የወር አበባ ተመልካች የኢንተርኔት አውደልዳይ ወፈፌ ቀልቡንም፣ ውቃቢውንም ገፍፌ እንደሰበርኩት ይህቺን ዐማራ አሰዳቢ ጋለሞታም ልክ አገባታለሁ።
• በሉ ተንፒሱ… ✍✍✍✍
👆③✍✍✍ …አስረስ እንዲህ ነበር ያለው። "የተያዙትን መምህራን ጫጫታ ስለበዛ እርምጃ እንዳትወስዱባቸው፣ ሌላው እንደሚያደርገው ከባድ ቅጣት ቀጥታችሁ ልቀቋቸው" ነበር ሲል የሰማሁት። መምህራንን ረሽነህ፣ ገለህ፣ ድሮም ደሀ የነበረውን ቀጥተህም ማንን ነፃ ልታወጣ ነው? እንዲነገረኝ እፈልጋለሁ።
"…ደጋግሜ እጠይቃለሁ። መምህራኑ ደሞዝ የላቸውም። እነ አሥረስ መዓረይ ግን በዶላርም፣ በዩሮም፣ በቀረጥም፣ በግብርም ዲታ፣ ሀብታም ናቸው። እሱ አይርበው፣ አይጠማው። እውነት ዐማራ ከሆነ ዐማራ ያውም የዐማራ መምህራንን መግደል፣ መረሸን ምን የሚሉት ነገር ነው። የዐማራ መምህራን ከአዲስ አበባ፣ ከኦሮሚያም ተባርረዋን፣ በዐማራ ክልል ደግሞ እየተረሸኑ ነው። እናስ ነገ ኦሮሞና ትግሬ መጥቶ መምህር እንዲሆንልህ ነው? ወያኔ ብታደርገው ጠላት ስለሆነች ነው፣ የዐማራን ኤሊት ለማጥፋት ነው ይባላል። ኦሮሙማውም ቢያደርገው ዐማራን ያለ ምሑር ለማስቀረት ነው ይባላል። የዐማራን ሕዝብ ብሶት፣ በደል፣ ጭቆና ለማስቀረትና ነጻ ለማውጣት ነው ለትግል ወደ ጫካ የወጣሁት የሚል የዐማራ ፋኖ ቡድን ጠላት እንኳ በቀላሉ የማያደርገውን ግፍ እንዴት በዐማራ ላይ ጨክኖ ይፈጽማል? ይሄ በምንም አግባብ ልክ አይሆንም። በምንም አግባብ አልኩህ። መምህር በቀላሉ የሚተካ ቁስ አይደለም። ከፋብሪካ የምትሸምተውም አይደለም። መምህራንን ለማፍራት የሚፈጀውም ጊዜ ይታወቃል። እንዴት ነው መምህራንን ዘና፣ ቀለል አድርገህ የምትረሽነው? የምትገድለውም? የአስኳላ መምህራን ብቻ ሳይሆን አገዛዙም የተዋሕዶ መምህራንንና የአብነት ተማሪዎችን እየረሸነ፣ ብልታቸውን በመርፌ እየወጋ፣ እያሳበጠም ነው። አገው ሸንጎ በአገው ምድር ትምህርት እያስተማረ ነው። በዐማራ በጎጃም ጦርነቱ እሺ የመማር ማስተማሩን ሂደት ያስተጓጉላል ቢባል እንኳ የራበውን፣ የጠማውን፣ የተጨነቀውን፣ የተቸገረውን፣ ድሮም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ የሚገፋውን ምስኪኑን የዐማራ መምህር እንዴት በፋኖ ይገደላል? ይመርራል ግን ዋጡት።
"…ለማንኛውም ከእንግዲህ ወዲህ አርበኛ ዘመነ ካሤ ላይ ከኋላ ሆኖ ነገር መጎንጎንን አልታሰብም። ልጁ ለእኔ የተለየ ቀረቤታ ኖሮት አይደለም። በቃ ከምር ያሳዝናል። የዋህ፣ ቦጅቧጃ፣ ሁሉን አማኝ፣ ምስኪን ሰው ነው። አጠገቡ የነበሩት፣ የሚጠብቁት ጠባቂዎቹ በሙሉ በሲስተምም በሉ በአጋጣሚም በሉ፣ ቀናቸውም ደርሶ በሉ በሞት ተለይተውታል። እሱ ግን ለአምስተኛ ጊዜ ከድሮን ጥቃት ተርፏል። ባይገርምላችሁ አሁን የአብራኩ ክፋይ የራሱ ዘመነ ካሤ ልጅ ነው ዘመነን የሚጠብቀው። የዘመነን ቁስል፣ የዘመነን ህመም፣ የተረዳለት ሰው ያለ አይመስለኝም። እንደ ሌሎች ሕጻናት ትምህርት ቤት መማር ሲገባው ወንድ ልጁን አጠገቡ አድርጎ የሞት ጽዋን ለመጎንጨት የቆረጠን ሰው ከጀርባው ነገር መጎንጎን ልክ አይመጣም። ፌርም አይደለም። ዘመነ ከአራጆቹ ጋር አብሮ እንዳለ ይሰማኛል። ለዚህ ነው መሬት ላይ እነ ጥላሁን አበጀ አልማዝ ባለጭራዋን ቀጥረው ዘመነን ሲያሰድቡት የሚውሉ የሚያድሩት። ለዚህ ነው እነ አሥረስ ማረ በሚሰጡት ቃለመጠይቅ በሚፈጥሩት ስህተት ዘመነ ካሤ ሲወቀጥ የሚኖረው። ይሄ ነውር ነው። ልክም አይደለም። አይ አም ፕራውድ አገው ሸንጎ ሲል የምናውቀው ግርማ አየለ እኮ አሁን ዐማራ ዐማራ ሲጫወት ሳይ እኔ እገረማለሁ። አስረስ ማረን እኔው ራሴ ስለ ግርማ አየለ አንሥቼበት "አሁን ዘመዴ ግርማ አየለን ከሰው ትቆጥረዋለህ? በማለት ሊያናንቅልኝ ቢሞክርም እኔ ግን ዝም አልልም። አልንቀውምም።
"…ጎጃም ገብቼ የዓለም ብርሃን ናችሁ የተባሉትን እነ ኢንጂነርን የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤን የቀስተ ንብ ብርጌድ መሪንም ከሀ እስከ ፐ መረጃ ተቀብዬዋለሁ። በጊዜው አወጣዋለሁ። እስክንድርና እነሱ የነበራቸውን ግኑኝነትም ጠይቄው ዘርዝሮ በጽሑፍም በቃልም አውግቶኛል። እነ አስረስ የሃይማኖት ጉዳይ ስበው በእነ አልማዝ ባለጭራዋና እና በእነ ሞጣ ቀራንዮ በኩል ከመጡ ለራሳቸው ጥሩ አይመጣም። ስኳድና ዋን አዋራዎች ወቅጠው ወቅጠው ያቃታቸውን አጀንዳ አልማዜና ሞጣ አይችሉትም። ዕውቀት ይጠይቃል። የዓለም ብርሃንን እንደ እኔ እንደ ዘመዴ ሽባ ያደረገውም የለም። እናም ወዳጄ አስረስ አካሄዱን በቶሎ ያርም ዘንድ ይኸው እስከዛሬ በለስላሳ ቃላት እየተማጸንኩት ነው። የአስረስ አካሄድ ለዘመነ ካሤም፣ ለጎጃም ዐማራ ፋኖም እጅግ አደጋን የሚጋብዝ ነው። አሜሪካኖቹን እየሰማ የጎጃም ጥበበኞችን ባይገፋም ጥሩ ነው። ብፁዕ አቡነ አብርሃምም የሥጋ ዘመዳቸው አሥረስን ቢመክሩት፣ ቢገስፁትም ጥሩ ነው። እሳቸውም ቢሆን ከዚህ ከሃይማኖት ጋር ተያይዞ በሌላ በሌላ መታማታቸው ግልጽ ነው። ስለሚሞተው ኦርቶዶክሳዊ የተዋሕዶ ልጆች ግድ የማይሰጣቸውም እንትን ስለሆኑ ነው የሚለውን ሀሜት ባያረጋግጡት ለእርሳቸውም መልካም ነው።
"…ፋኖ ነኝ ብሎ ገበሬ በሽመል መቀጥቀጥ። በአባት ፊት ልጃገረድ ሴት መድፈር፣ ማነወር፣ ከዚህ በፊት የተጣሉትን ሰው አሁን ፋኖ ነኝ ብለው ብረት ስላነሱ ብቻ መግደል፣ መረሸን፣ ሽባ ማድረግ፣ ዐማራን ነፃ ላወጣ ነው ብለህ ስታበቃ በኦሮሚያ ውስጥ ኦነግ ሸኔ ሲያደርገው ነበረ የሚባለውን በደልና ግፍ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋና ወሎ ውስጥ መፈጸም ትክክል አይደለም። ዐማራን አግቶ ሚልዮን ብር ካላመጣህ ብሎ መረሸን፣ መግደል፣ መግረፍ ይሄ ነው ዐማራነት? ኦሮሙማውስ ከዚህ በላይ ምን አደረገ? የታዋቂ ፋኖ ባለቤት ነኝ። ባሌ ሞቷል። ንብረቴን ልቀቁልኝ ብላ ስትማጸንህ አስረስ ምን አልካት? የፋኖው ባለቤት መሆንሽን ፎቶና ቪድዮ፣ ማስረጃም ላኪ አልካት። ላከችልህ። ከዚያስ ምንም ልረዳሽ አልችልም ብለህ ንብረቷን አስወረስካት። ይሄ ነውር ነው። በተለየ ሁኔታ አንተ ላይ ዓይኔን አሳርፌአለሁ ዓለም ቢንጫጫ ዓይኔን ከአንተ ላይ አልነቅልም። አዛኜን ጥያቄዬ ምላሽ እስኪያገኝ እኝኝ ማለቴን አልተውም።
"…ለጊዜው እኔ ጎጃም ገብቼ የቁስሉን ቦታ አከክ፣ አከክ ማድረግ ስጀምር ወደ ጮቄ ተራራ መጓዝ የጀመረው ጠላት የምር የሆነ ውጊያ እንደገጠመው ተረድቻለሁ። ጠላት አፈር ደቼ መብላቱንም ተመልክቻለሁ። አሁን ላይ ድርድር አያስፈልግም ብሎ በግልጽ የሚሟገተው ዘመነን እና ድርድር ያስፈልጋል ብሎ በግልጽ የሚሟገተው አስረስ ግራ ነው የሚያጋቡኝ። ለማንኛውም ጎጃም መሪህን ጠብቅም። የምጽፈው ለጊዜው ይረብሻችኋል። ያቁነጠንጣችኋል። ግን እውነቱ ይሄው ነው። የማንችሎትንም ጉዳይ አትደባብቁት። በግልፅም አውጡት። ለሕዝብ ይፋ አድርጉት። ፋኖ ማርሸት የተቀጣው በይፋ ነው። ፋኖ ማርሸት ሲቀጣ አላኮረፈም። ለድርጅቱ መርህ ነው የተገዛው። ፋኖ ማርሸት በጽናት፣ በታማኝነት፣ የድርጅቱን መርህ በማክበሩ ለሁለተኛ ጊዜ ድርጅቱን እንዲያገለግል በድጋሚ ሓላፊነት ነው የተሰጠው። እናም እንደ ድርጅት እየሠራችሁ ሌለላ ውዝግብ በር ከምትከፍቱ የማንቼንም ነገር በጊዜ ይፋ አውጡት። አውጡትና ተገላገሉት። ወዳጆቼ በጎጃም ጉብኝቴ የብዙዎቹ ጥያቄ የሆነውን ነገር ነው የምጠይቀው። ክፍተት አትፍጠሩ። ሰፈርተኝነት፣ ጓደኝነት፣ ቤተሰባዊነትን ከትግሉ ሥልጣን ጋር አታቆራኙት። ዘረፋው የተመቸው፣ ባሕርዳር ቤት እየሠራ ያለ አመራር ፌስቡከር ቀጥሮ ቢዘበዝብ እኔ አልሰማውም። ዝርፊያ የጣመው ሰው ትግሉ እንዲያልቅ አይፈልግም። መሬት ላይ ያለውን ሰቆቃ በፎቶና በዩቲዩበሮች ሰበር ዜና ለመደበቅ አትሞክሩ። ከምር እውነቴን ነው። ይሄን ርእሰ አንቀጽ የምታነብቡ…👇③✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ንጉሡ አንድ ትእዛዝ ያዝዛሉ አሉ። በግዛታቸው በአስተዳደር ክልላቸው ውስጥ የሚኖሩ ዐዋቂ የተባሉ ሁሉ እንዲሰበሰቡ ያደርጋሉ። ዐዋቂ የተባሉትም በሙሉ ከያሉበት ሰበሰቡ። የንጉሥ ትእዛዝ ነውና አንድም የቀረ ሰው የለም። ዐዋቂ የተባሉት ሁሉ መሰብሰባቸውን ባረጋገጡም ጊዜ ንጉሡ እንዲህ አሉ። ከእናንተ ውስጥ እኔ የምሞትበትን ቀን አስረግጦ የሚነግረኝ ሰው እፈልጋለሁ። እርግጠኛውን ቀን የማይነግረኝ ዐዋቂ ካለም ከፍ ብዬ አንገቱን፣ ዝቅ ብዬ ደግሞ ባቱን ነው በሰይፍ የማስቆርጠው በማለት ጥያቄ ያቀርባሉ አሉ። ምድረ ዐዋቂ ነኝ ባይ ሁላ ተጨነቀ። ደነገጠም። እሺ መልካም አስበንበት እንምጣም ብለው ጠየቁ። የጠየቁት ተፈቀደላቸው። የማሰቢያው ጊዜ አልቆም ወደ ንጉሡ ዙፋን ችሎት ፊት መጡ። ሁሉም ግን የንጉሡን መሞቻ ቀን ሊያውቁ ስላልቻሉ በዚህ ምክንያት የንጉሡን ትእዛዝ ባለመፈጸማቸው የሚደርስባቸውን የሞት ቅጣት እንዴት እንደሚጎነጩት በማሰብ እየተጨነቁም ነበር ወደ ንጉሡ የፍርድ ዙፋን ፊት የቀረቡት። ንጉሡም እህሳ እጃችሁ ከምን አሉ። ሁሉም አንገቱን ደፍቶ ዝም። በሉ እንጂ ምን ይዘጋችኋል ተናገሩ እንጂ። ቁጣቸው በረታ፣ ፀጥታም ሰፈነ፣ ቁጣውም በረታ፣ ጭንቅ በጭንቅም ሆኑ። በዚህ ጭንቅ መሃል ነው ዐዋቂ ከተባሉት መሃል አንደኛው የእኔ ቢጤው ኮስማና እጁን አውጥቶ ከፍ ባለ ድምጽ እኔ ዐውቃለሁ ብሎ ጮክ ብሎ የተናገረው።
• ንጉሥ ሆይ ሺ ዓመት ይንገሡ። እኔ እርስዎ የሚሞቱበትን ቀን ተመራምሬ ዐውቄ ደርሼበታለሁ ይላል።
~ ንጉሡም በል ና ወዲህ፣ እንግዲያው በሁሉ ፊት ተናገር። መቼ ነው የምሞተው? ብሎ ይጠይቀዋል አሉ።
• ዐዋቂውም መለሰ እንዲህም አለ። "ንጉሥ ሆይ እርስዎ የሚሞቱት እኔ በሞትኩ በማግሥቱ ነው" ብሎ ፍርጥ አድርጎ ነገራቸው አሉ። ንጉሡም ደነገጡ። ፈሩም። ቀጥሎ የሆነው ምንድነው? ንጉሡ እንዳይሞቱ ሲሉ ዐዋቂውን መንከባከብ ያዙ። እንዲያውም ቤተ መንግሥት አስገቡት። ማረፊያም በዚያ ሰጡት። ጠባቂ ተንከባካቢም አስመደቡለት። ንጉሡ ይሄን ያደረጉት ግን ለራሳቸው ሕይወት ሲሉ ነበር። ዐዋቂው ሞቶ በማግሥቱ እንዳይሞቱ ሲሉ ኢንቨስት አደረጉበት። እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው መሰላችሁ የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው ለማለት ፈልጌ ነው። ይሄ ተረት ዋሸራ ደርሼ የቅኔ ተማሪዎቹን በጎበኘሁ ጊዜ የሰማሁት ተረት ነው።
"…ጎጃም ከገባሁ የፊታችን ማክሰኞ ሁለት ሳምንት ይሆነኛል ማለት ነው። የእስካሁኑ ጉብኝቴ እጅግ ግሩም ጉብኝት ነው። 1ቢልዮን ዶላር ቢከፍሉኝ እንኳ የማያዋጣኝን ምክር ነው እኔ ጃል ቆቱው ለጎጃም ዐማራ ፋኖዎች ከፈጣሪ አገኘዋለሁ ብዬ ፈጣሪን ተስፋ በማድረግ በብላሽ ምክሬን እየለገስኳቸው የምገኘው። ከጥቂቶች ጥቂት ፍሬ በቀር ሙላው ጎጃም እየመረቀኝ ነው። ክፋቱ የእኔ ምክር እንደ አይስክሬም አይጣፍጥም። እንደ ማር እንደ ስኳርም አይጥምም። የእኔ ምክር ኮሶ ነው። ይጎመዝዛል። ይቆመጭጫል፣ ይኮመጥጣልም። ያንዘረዝራልም። ግፍግፍ ነው የሚያደርገው። ጨክኖ ታግሶ ለጠጣው ግን ፍቱን መድኀኒት ነው። ጨክነው ከጠጡት፣ ከተጋቱትም ፈውሱ ቅርብ ነው። ወዲያው ያሽራል። ያስተነፍሳልም። የስኳር ውጤቱ ቁጫጭና ወስፋት በሆድ ውስጥ ማርባት ነው። የኮሶ መድኃኒት ግን ለጊዜው ቢመር ቢያንገሸግሽም ዶሮ ማታ ዶሮ ማታ እያሉ ጨክኖ መጨለጥ ነው። በውጤቱም ትላትል፣ የኮሶም ሆነ የሌላ ስም ያለው ትላትል ማስወገድ ነው። ውልቅ፣ ትንፍስ ማድረግ ነው። አይደለም እንዴ? እየጠላኸኝ የግድህን ለምታነብበኝ ለአንተ ነው የምጽፈው።
"…ጎጃም ከገባሁ በኋላ ከታዋቂዋ ድልብ ሸንጎ ኦሮሞዋ ብሪቱ አልማዝ ባለ ጭራዋ በቀር የጎጃም ዐማራ ሆኖ የተቃውሞ ስሜት ያንፀባረቀብኝ አንድም ሰው አልገጠመኝም። የጎጃም የቲክቶክ ሮናልዶና ሜሲዎቹ ዓባይና ጣና፣ ኢትኤል፣ ሔኖኬም ወዘተ የማኅበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ጭምር አንዳቸውም ዘመዴ ስህተት ሠርቷል አላሉኝም። እንዲያውም ቄጤማ ጎዝጉዘው፣ ፍራሽ አንጥፈው፣ እንግዳ ክቡር ነው በማለት ነው ተቀብለው እንዳሻህ ሁን፣ ዘመዴ ጎጃም ነፃ ምድር ነው ተንፈላሰስበት ብለው አንቀባርረው የያዙኝ። ሌላው ሲተች ቆይቶ እኛ የማንተችበት ምንም ምክንያት የለም፣ ማንም ከማንም አይበልጥም ነበር ያሉኝ። ሌላው ቀርቶ የቆየ ወዳጄ የሆነው የአልማዝ ባለጭራዋ ወዳጅ ወዳጄ ዩሪ ታደሰ እንኳ ዝም ነው ያለው። መማር ደጉ ማለት ይሄን ጊዜ እኮ ነው። ሁላችሁም ክበሩልኝ።
"…እኔ ጎጃም ምድር ከገባሁ በኋላ በአየርም፣ በምድርም ከባድ ለውጥ ነው እየመጣ ያለው። በኔትወርክ ተደራጅቶ ሲስተማቲካል በሆነ መንገድ አርበኛ ዘመነ ካሤን ይሰድብ የነበረ መንጋ ሁሉ ነው አሁን ክንፉን እንደተመታ ዶሮ ጭጭ ምጭጭ ያለው። ከምር ግን ስለ እውነት ምንም አልታዘባችሁም ማኅበራዊ ሚዲያውን? በጥላሁን አበጀ አዛዥነት በአልማዝ ባለጭራዋ ፖፔትነት፣ በአስረስ ማረ በላየሁም፣ አልሰማሁም ሙድ እሷ ሚዲያ ላይ ወጥታ በጎጃም ዐማራ ስም ጎንደርን፣ ወሎንና ሸዋን ሞልጫ በመሳደብ ለጎጃም ዐማራ ጠላት በመግዛት፣ ስኳድ 24/7 በዚች ጋለሞታ ምክንያት የተከበረውን የጎጃም ሕዝብ ከነ መሪው አርበኛ ዘመነ ካሤ ጭምር ሲሳደብ እንዲውል ይደረግ የነበረው አሁን አለ? የለም። ዛሬ ይሄን በመጻፌ ግንባሩና ስኳድ ዘመነንም ጎጃምንም መሳደብ ካልጀመሩ በቀር ዘመነን መስደብ ለጊዜው ቆሟል። የዘንዶውን ማንቁርት ነው ያነቅሁት። እንዲያውም ስኳድ ከዘመነ እና ከጎጃም ይልቅ ወደ ወሎ ጄነራል አሳምነው ጽጌና ወደ ጎንደሬው አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ነው የዞረው።
"…እኔ ጎጃም ምድር ከገባሁ ወዲህ ሌላው ትልቁ የተፈጠረው ነገር ከእኔ ምንም ያጣው ስኳድ፣ ዘመዴ ጎጃምን ይሰድባል፣ በምላሱም የጎጃምን ፋኖ ያውካል፣ ፋፍዴንና ስኳድን ጎንደር ገብቶ እንደናደው ጎጃም ገብቶ የጎጃም ፋኖን ይንዳል። መሪያቸው አርበኛ ዘመነ ካሤንም ያዋርዳል ብለው ቢጠብቁም እሁድ ዕለት በነበረው የመረጃ ቲቪ መርሀ ግብሬም ላይ አንዳች ብናገኝበት ብለው መቀስ ይዘው ሰፍ ብለው ቢጠብቁም፣ ምንም የፈለጉትን ነገር ከእኔ ከዘመዴ ባለማግኘታቸው ምክንያት በማግስቱ ጀምሮ በዶር ደረጄ ቤት የቲክቶክ አዳራሽ በመክፈት እነ ፓስተር ምስጋናው፣ እነ መሳፍንት ባዘዘው፣ እነ ባናና፣ እነ እሸቱ ገጠሬው፣ እነ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ እነ ርስተይ ተስፋይ ሁላቸውም ተሰባስበው ዋይ ዋይ ብለው እንደ አዲስ ማልቀስ ጀመሩ። ቆይተውም "ገዳይነታቸውን፣ አረመኔነታቸውን፣ አራጅ ሳዲስትነታቸው ሁሉ የተገለጸበትና በራሳቸው ላይ የፖለቲካ ሞት የፈረዱበትን የጎጃም ተወላጁን የሻምበል መማር ጌትነትን እስከዛሬ ድረስ አፍነው የያዙትን ቪድዮ ለቀቁ።"
"…በእነሱ ቤት ቪድዮው ሲለቀቅ ዘመዴ የጎጃም ጉብኝቱን ትቶ፣ አቋርጦም ለእነርሱ ቀሽም የሴራ አጀንዳ ምላሽ ይሰጣል። የጎጃም ዐማራም ቪድዮ አለኝ ሲል የነበረው ዘመድኩን አሁን ይሄ ቪድዮ ሲለቀቅ በዘመዴ ላይ ይዞርበታል። ከዚያ ጎጃምና ጎንደር ሲጨቃጨቅ፣ ዘመድኩንም ምላሽ ለመስጠት ሲንገታገት እኛ በመሃል አፈር ልሰን እንነሣለን ብለው ነበር ቁማሯን የሠሯት። የፈበረኳትም። ጎጄ መለኛው ግን ነቃ። ባነነ። እንዲያውም ባልታሰበ መንገድ እንኳንም ገዳይ መሆናችሁን ዐወቅነ፣ እሸቱ ገጠሬው ጠብቅ እንፋረድሃለን፣ ጠብቅ እናሳይሃለን ብለው ወረዱበት። ስኳድ ደነገጠ። እሸቱ ገጠሬውም ጭዳ መሆኑን በማወቁ የለጠፈውን ቪድዮ አነሣው። ሰለሞን ቦጋለ ባለ ሃውልቱም ቀባጠረ። ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ሆነ።👇①✍✍✍
"…የኃጢአተኛውን መንጋጋ ሰበርሁ፥ የነጠቀውንም ከጥርሱ ውስጥ አስጣልሁ። ኢዮ 29፥17
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…አሁን ደግሞ የዛሬውን ርእሰ አንቀጻችንን በቀሪው ሰዓታችን ወደ መተቸቱ መርሀ ግብር እንሄዳለን።
"…የጦስ ዶሮዎቼን የእስክስ አበበ በላውን የ2025 ዓም ከአማሪካ ተሻግሮ ጀርመን ድረስ የተወነጨፈም ዛቻ እና የአልሚ ባለጭራውን ብቻዋን እንጥሏ እስኪወርድ ጠጉሯም እስኪረግፍ ድረስ የምታደርገውን መውረግረግ እየተመለከታችሁ እግረ መንገዳችሁን ግን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ መተቸት ጀምሩ።
"…ትችታችሁን መሬት ላይ ያሉ የፋኖ አመራሮችም ሆኑ አየር ላይ ያሉ የጎጃም ዐማራ ልጆችም ያነብቡታል። እናም አስተያየት ስጡ። ምከሩ፣ ዘክሩም።
"…ዘርዓ ያዕቆብ ግን ነፍሱ አይማርም። 😂 ለአልማዝ ባለጭራዋ ምን ብሎ አጀንዳ ጽፎ ቢሰጣት ጥሩ ነው? ሞዓ ተዋሕዶ የሚለውን ሞሃ ተዋሕዶ ብሎ ሰጣት። አሁን ሞሃ ለስላሳ ፋብሪካ እዚህ ጋር ምን ይሠራል? …ድሮ ግን ለስላሳ በስሙኒ ስንት ነበር በናታቹ፣ ባባታቹ…? ይሄንንም አሁን ይልክላታል። አልሚም ታነበዋለች።
"…ቴምርዬም ጠፍታለች አሉኝ። ብቅ ብላ ትንሽ መርፌ ብወጋት ጥሩ ነበር። አልማዜን ብቻዋን ጥለዋት እነ አሌክሶም ጠፉ። አሌክሶ ማለት የተመታ ጉራንስ እኮ ነው። አልማዜ ርእሰ አንቀጼን ደግማ ደጋግማም እያነበበችልኝ፣ እየተነተነችልኝም ነው አሉ። እንዲህ ነኝ እኔ የሐረርጌው ቆቱ ዘመዴ።
"…በሉ 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ
👆③✍✍✍ …አካባቢ ውጭ ፐውዞ ወይም ቀላቅሎ ስምሪት መስጠት ዋና መፍትሔ ነው የችግሮች ሁሉ ምንጭ ሰፈርተኝነት መደርተኝነት ነው።
4ኛ፦ የተስተካከለ የሥልጠና ቦታ አለመኖር፦ ይህ ማለት ቋሚ የሆነና በርሃ ውስጥ ያለ የተመቻቸ የሥልጠና ቦታ አለመኖር ማለት ነው። አሁን ሠራዊቱ የሚሰለጥነው በየሰፈሩ ነው። ይህ ከሚሆን ይልቅ በጎጃም ቀጠና አራት የተመረጡ ሰፊ በርሃማ ቦታዎችን መርጦ ሠልጣኞችን እዚያ ወስዶ ማሠልጠንና ብቁ የሆነ ሠራዊት መገንባትና ስምሪት መስጠት ይቻላል።
5ኛ፦ የፋይናስ ችግር፦ ይህ የፋይናስ ችግር ዋና ችግር ነው። ይህን ችግር ለመፍታት ከኬላዎችና ከግብር ስብሰባ ሌላ በየወረዳው ነፃ ቀጠና የሆኑ በርሃማ የእርሻ ቦታዎች አሉ። እነዚህን የእርሻ ቦታዎች ማኅበረሰቡን በማስተባበር እያለሙ ቋሚ የገንዘብ ምንጭ በማድረግ መጠቀም ትክክለኛ መፍትሔ ነው ብየ አስባለሁ። የዲያስፖራ እጅ ከመጠበቅ ማለት ነው።
6ኛ፦ የመበቃቀል ወይም የደመኝነት ችግር። ይህ ማለት ደም ያለበትን መግደል በቂም በቀል ከኋላ ሆኖ መምታት ማለት ነው። ይህን ችግር ለመቅረፍ ሠራዊቱን ከሰፈር አውጥቶ በጎጃም ቀጠና በሙሉ በየቦታው መፐወዝ ወይም መቀላቀል ዋነኛ መፍትሔ ነው።
7ኛ፦ ሰርጎ ገብን ማጽዳት። ሰርጎ የገባ የብልፅና ተላላኪ፣ የፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ የግንቦቴውን ኃይል፣ ብአዴኑን፣ ተረፈ ስኳድና የሸንጎም፣ የግንባሩንም ኃይል መለየት ያስፈልጋል። ትግሉ ረዘመ፣ አንድነት የለም፣ መሪዎች ሌባ ናቸው እያለ የሠራዊቱን ሞራል የሚገድል፣ የሚሰልብ፣ ለምንድነው የምንዋጋው? እጅ እንስጥ፣ እንዝረፍ እያለ ሠራዊቱን የሚያስጠቁር፣ ተስፋም የሚያስቆርጥ ንግግሮችን የሚያረግ ሰርጎ ገቦችን ማጣራት አለባቸው።
"…የሚዲያ አጠቃቀምም ሌላው የዐማራ ፋኖ በጎጃም የሚተችበት ጉዳይ ነው። ወደ ሚዲያ የሚቀርቡት አመራሮች ለአፋቸው ጠባቂ አኑርልን ብለው ቢጸልዩ መልካም ነው። መጀመሪያ አካባቢ ገና ሳይሾም በአናኒመስ የዐማራ ፋኖ የሕዝብ ግኑኝነት ሥራን በተደራጀ መልክ ይሠራ ይመስል የነበረውና በመጀመሪያው ከጀርመን ድምፁ ጎምቱ ጋዜጠኛ ከጋሽ ነጋሽ መሀመድ ጋር ቃለመጠይቅ ሱያደርግ ያስደመመን ፋኖ ማርሸት ቆይቶ በሕግ ተመርጦ ሲሾምና ሥራ ከጀመረ በኋላ ጥንቃቄ የተሞላበት የስልክ አጠቃቀምና፣ የተጠና፣ ሁሉም ያመነበትን የድርጅት አቋም ከማንፀባረቅ ይልቅ ግለኝነት ስላበዛ፣ የስልክ ሪከርዶችም በድብቅ ተቀድተው እየወጡ ማርሸትንም፣ የጎጃም ፋኖዎችንም ብዙ ዋጋ አስከፍሏቸዋል። ኋላ ላይ ግን ባለፈው ሳምን አንደበተ ርቱዑ ፋኖ ማርሸት ፀሐዩ ወደ ቀደመ ሓላፊነቱ ተመልሷል። እዙህ ላይ መታየት ያለበት የጎጃሙ ፋኖ ማርሸት አጠፋህ ተብሎ ተገምግሞ በተቀጣበት ሰዓት አንዳች የአፈንጋጭነት ባሕሪ አላሳየም። ይሄ ማርሸትንም ብቻ ሳይሆን ድርጅቱን ራሱ የሚያስመሰግነው ነው።
"…ከዚህ ሌላ ሁሉም በፌስቡክ ገጻቸው መግለጫም፣ መረጃም ሰጪዎች ናቸው። አስረስ ማረ፣ ጥላሁን አበጀ፣ የቆየ ሞላ፣ አሁን ቀረ እንጂ ማንችሎት እና ሌሎችም በዘፈቀደ በየፊናቸው መግለጫ በፌስ ቡካቸው ለቃቂ ናቸው። አሁን የዐማራ ፋኖ በጎጃም ቃልአቀባይ አስረስ ይሁን የቆየ፣ ጥላሁን ይሁን ማርሸት አልታወቀም። ይሄን ቢያስተካክሉ መልካም ነው። ምክንያቱም ይሄን ባያስተካክሉና ቢሳሳቱ የሚቀጠቀጠው መሪው አርበኛ ዘመነ ካሤና ድርጅቱ የጎጃም ዐማራ ፋኖ ናቸው። ሰሞኑን የጎጃም ፋኖ ድርጅቱና መሪው ዘመነ ካሤ ከመሰደብ የተረፉት እኔ ቅጥረኛ ጋለሞታ ተሳዳቢዋን አለሌ አጀንዳ ሰጥቼ እኔ ላይ እንድታላዝን፣ አፏን እንድትከፍት በማድረጌ ነው። ስኳድም ሲያቀብጠው፣ ሙት ሲለው የሻንበል የመማር ጌትነትን የግፍ ግድያ በራሱ ጊዜ በእሸቱ ገጠሬው ቤት አውጥቶ፣ በአዝማሪዋ ቤት እንዲራገብ ሞክሮ አጀንዳው መልሶ ራሳቸው ላይ እንደዘንዶ ሲጠመዘዝ ደንግጠው እሸቱ ገጠሬውን ለማዳን ሲሉ አርበኛ ዘመነ ካሤንና የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ከመስደብ ተቆጥበዋል። ዘመነ ካሤ እኔ ጎጃም ከገባሁ ዕለት ጀምሮ ከመሰደብ ነው ያረፈው። አይደለም እንዴ? ልብ ብላችሁ ተከታተሉ። አልማዝ ባለጭራ እስካለች ድረስ ዘመነ ካሤ ይሰደባል፣ ጎጃም የጎጃም ዐማራ እንደ ሕዝብ በሷ የተነሣ በስኳዱና በሌሎች ይዋረዳል። መፍትሄው የጥላሁን አበጀን ኤጀንት አዝማሪዋን ከቲክቶክ ገለል እስክትል በእሳት ብዕሬ መቀጥቀጥ ነው። መርዟን ነው የማስተፋት።
"…አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ የተማረ፣ የተመራመረ፣ ስመጥር ጠበቃ እንደሆነ በሚገባ ይታወቃል። አስረስ ግን በሚሰጠው ቃለመጠይቅ እሱ ሆን ብሎም ይሁን ተሳስቶ ለሚሰጠው የሚሰደበው እንደ ድርጅት የዐማራ ፋኖ በጎጃም፣ እንደ ሕዝብ የጎጃም ሕዝብ፣ እንደ ግለሰብ ቃሉን የሰጠው አስረስ ሳይሆን ዘመነ ካሤ ነው። ዘመነ ካሤን እሱን በመጋለብ አራት ኪሎ ሊገቡ የነበሩትን ወፍዘራሽ ፌክ ኢትዮጵያኒስቱን ሁሉ ወጊድ ስላላቸው ሁሉም ዘመነን መስደብ ሲፈልጉ ከጎጃም የአንድ ሰው ስህተት መዘው ለመጠቀም ይሞክራሉ። እስቲ ዋን አዋራ የትግሬ ዲቃሎቹን እነ ዘርዓ ያእቆብ አኪላን ተመልከቱ፣ እነ ጃል ሀብታሙ በሻን ተመልከቱ፣ እነ ጃል ሀብታሙ አፍራሳን ተመልከቱ፣ የጎንደር ስኳድ ሙሉውን ተመልከቱ፣ ልባቸው እያወቀ የሚሰድቡት ማንነው? ያልን እንደሆነ ያንኑ የፈረደበትን ዘመነ ካሤን።
"…ሌላውን ነገ እመለስበታለሁ። ለዛሬው ጋዜጠኛ ነው ተብሎ ጎጃም የተላከው Simon Vera " Who is Fano? Inside Ethiopia's Amhara rebellion" በሚል ርእስ በጻፈው መጣጥፉ ላይ የተጠቀመውን ቃል በማየት አስረስን እጠይቀዋለሁ። አስረስ ቋሚ የኢንተርኔት ተጠቃሚ፣ በንቃት ፌስቡክን የሚጠቀም ስለሆነ እጠይቀዋለሁ። ቬራ አስረስን ሆን ብሎ ነው የጠየቀው።
"…Fano’s focus was on western and southern Tigray, two disputed territories. Under Ethiopia’s current territorial arrangement they are part of Tigray, but are also claimed by the Amhara, who call them Welkait and Raya. Fano ethnically cleansed both areas during the two-year war, their extreme violence forcing hundreds of thousands of Tigrayans to flee. ይለዋል። አስረስም መለሰ። እንዲህ አለው።
Asres, however, distanced himself from those actions. “We were not organised as a group then,” he said. “You cannot put the responsibility of that on the current Fano organisation.”
"…ትርጉም በስለሺ… አስረስም አለ። በወቅቱ እንደፋኖ አልተደራጀንም። እናም በትግራይ ማኅበረሰብ ላይ ለተፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ ወንጀል እና ስደት ሓላፊነቱን አሁን ላለው የፋኖ አደረጃጀት መስጠት አይቻልም።" ይሄን ሳይ ነው ጋዜጠኛውን ማነው የላከው? እንዴትስ ከአስረስ ጋር ተገናኘ ብዬ ምርመራዬን የጀመርኩት። ደረስኩበትም። ጋዜጠኛውን የላከው ትሪፕል ኤ ወልቃይቴው ቴዎድሮስ ተርፌ ነው። ጋዜጠኛው ወደ ጎንደር ሊላክ የነበረ ቢሆንም ጎጃም ተገኘ። ጋዜጠኛውን የተቀበለው መቶ አለቃ ማርቆስ ነው። በኢንጂባራ፣ በአገው ምድር ነው ሰተት ብሎ እንዲገባ የተደረገው። አስረስ ሲመልስ ምን አለ? “We were not organised as a group then,” he said. 👇③✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…በአዲስ አበባ በኦሮሚያም በአፋር የመሬት መንቀጥቀጥ እየበረታ ነው። በአደባባይ የክርስቶስ መስቀል ተረግጦ፣ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራልም ምዕመናን ለጥር 7 መስቀሉን ይረግጡ ዘንድ በፓትርያርክ፣ በጳጳሳትና በካህናት ተጠርተው አይደለም መሬት መንቀጥቀጥ የጋለ 18 ቁጥር ሚስማር ያለመዝነሙም በእሱ በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት ነው። ገና ለኃጥአን የመጣው ለጻድቃን ይተርፋል። የንጹሐንን ደም ስትጠጣ የከረመችው ምድር እንዲያውም ገና አልተንገፈገፈችም። ዐመድ ዱቄት ጠብቅ። ለምህላ የሚጠራ ሲኖዶስ እንኳ የለም።
"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። በሚደንቅ ሁኔታ ጉብኝቴ እጅግ ያማረና የሰመረ እየሆነልኝ ነው። በመከራ፣ በሰቆቃ፣ በሰቀቀን ውስጥ ያለው የጎጃም ዐማራ እንደ ገና ዳቦ ከላይም እሳት፣ ከታችም እሳት እየነደደበትም ቢሆን እንግዳ ሆኜ የሄድኩበት ጎጃም ከል፣ ጥቁር ለብሰው እንኳ እኔ ዘመዴ ዘመዳቸውን ከፍትፍቱ ፊቱ እንዲሉ አበው በሚገርም ፈገግታ ተቀብለው እያስተናገዱኝ ነው። ዳያስጶራ የሚገኙት የጎጃም ዐማሮችም እየደወሉ እዚህ እና እዚያ ሳትደርስ፣ እገሌና እገሊትን ሳታገኝ አደራህን ከጎጃም እንዳትወጣ እያሉ ሲደውሉልኝ ብታዩ ትደመማላችሁ። ክበሩልኝ በእውነት። ሳንቲም ካነሰህም በሞጣ በኩል ከወርቁ አይተነህ፣ ወይ ከበላይነህ ክንዴ፣ ወይ ከካርሎስ ቀበሮ ጠይቀን በሞጣ በኩል ለብሪጅ ስቶን ልከን እንሰጥሃለን ሁላ ብለውኛል። ካርሎስ ቀበሮ ግን ማነው…? እስቲ እናንተም ሂዱበት እኔም እሄድበታለሁ። ኮሎምቢያዊው ማፍያ ይሆን እንዴ? ሂዱበት እስቲ።
"…ሌላው አልማዝ ባለጭራዋም እየተነፈሰች ነው። እሷን ለማስተዛዘን ዘወትር በአልማዝ ባለጭራዋ ቤት ገብታ የምትለፈልፈው ቴምር ተብዬዋንም ጠብቄ፣ ጠብቄ፣ አስብቼ ትናንት ከኪኒና ይልቅ መርፌ መውጋት ይሻላል ብዬ በመርፌ ጀምሬአታለሁ። ብናገር፣ ብናገር የሚሰማኝ ጠፍቷል። እኔ የዳዊት ጠጠር ነኝ። ወንጭፉም ነኝ። ከእኔ የሚሆን የሆነም አንዳች ነገር የለም። በዐማራም በኢትዮጵያም ላይ የተነሣ ጎልያድ አናት ግንባሩን በጦማሬ በርቅሼ የማጋድም እረኛ ነኝ ብዬ ተናግሬአለሁ። እግዚአብሔር የተጣላው ሰው መውደቅ፣ ስብርብር ማለት ሲፈልግ ወስዶ ከእኔ ከዘመዴ ከአክሊለ ገብርኤል ጋር ያላትመዋል። ወደ ኋላ ሄዳችሁ ከባህታዊ ገብረመስቀል ጀምራችሁ፣ እነ በጋሻውን፣ ትዝታውን፣ ዘርፌና አሰግድን፣ ወዘተረፈ ጀምራችሁ ተመልከቱ። እኔ ካነሣሁት ዐሳብ ጋር የተላተሙ በሙሉ ደቅቀዋል። እንኩትኩታቸው ወጥቷል። ለምድር ለሰማይ ከብደው፣ ለያዥ ለገናዥ አስቸግረው የነበሩ የኢንተርኔት ዓለሞቹ ጋንግስተሮች እነ ዮናስ ሙሉነህ፣ ዮኒ ማኛ ቅስማቸውንም፣ ጅስማቸውንም እንዴት ከእኔ ጋር ያለው ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳደቀቃቸው መመልከት ይቻላል። ያንን ፉንፉናም ዮኒ ማኛ ዱቄት አድርጌ መንደር ውስጥ የተሰጣ እህል የሚጠብቅ ሽባ እንዳደረግኩት እናንተም ምስክር ናችሁ። ከከፍታው አውርጄ የመለት ሴቶች የእርቅ አፈላላጊ ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርጌ እንደሾምኩትም ታውቃላችሁ።
"…ሀብታሙ አያሌው የተባለ ጩጬ አውርቶ አደር የእኔ የወንጌል ተማሪ፣ ብሔረ ጽጌ ማርያምን ስመሠርት፣ ስገነባ፣ ሳሠራ ጩጬው ሀብታሙ፣ ቁጭ ብሎ ከእኔው እግር ስር ወንጌል ሳስተምረው የነበረ ልጅ አድጎ እሰይ ለኢትዮጵያም፣ ለቤተ ክርስቲያንም ደረሰላት ብዬ ጮቤ ስረግጥ፣ ከመንገዱ ሸርተት ብሎ፣ ትእቢት አናቱ ላይ ወጥቶ፣ የሚያደርግ የሚሠራውን ሲያሳጣው፣ በስልክ መክሬ ዘክሬ፣ በአካል አሜሪካ ድረስ ሄጄ፣ በምስክሮች ፊት ገስጬ፣ እንደታላቅ ወንድምነቴ ወቅሼ፣ ፍሬን እንዲይዝ፣ የዐማራን ትግል ከማቡካት፣ ከመበጥበጥ፣ ከጣልቃ ገብነት እንዲታቀብ፣ የአዛዥ ናዛዥነት አክሽኑን እንዲያቆም ለምኜ፣ አስለምኜ እኔ መምህሩን፣ እኔ ታላቅ ወንድሙን አልሰማም ብሎ ስላበጠ፣ ማስተንፈስ ነበረብኝና በመርፌ ብዕሬ ጠቅ አድርጌ ለማስተንፈስ ተገደድኩኝ። ማን ይደፍረዋል? ማን ይነካዋል የሚባለውን ወንድሜ ሀብታሙን ከነ ሚዲያው 360 እንኩትኩቱን አወጣሁት። አዝማሪት አልማዝ ባለጭራም ይሄን ሳደርግ ቆማ እያየች ነበር።
"…ቀጥሎ አበበ በለው የተባለ ድልብ መሃይም ጨዋ አዝማሪ ስኳድ፣ መተዳደሪያውን በዐማራ ሞትና መከራ ያደረገው ግልብ ሰውዬ አዝማሪነቱን ትቶ የዐማራን ፖለቲካ አቡኪ ጋጋሪ ሆኖ ሲያስቸግር፣ እረፍ ብዬ ባስጠነቅቀውም፣ ብመክረው ባስመክረውም፣ የማይም ነገር ሆኖቦት እኔ ዘመዴ የሀረርጌ መራታ ቆቱ፣ የምሥራቅ ሰው ነውና እኔ በጎንደር የተወለድኩ ጎንደሬ ነኝና፣ በዚያ ላይ በእስክሳዬ ታዋቂ ስለሆንኩ እሱን መጣል አያቅተኝም በማለት ሲንጠራራብኝ አልማዝ ባለጭራዋ እያየች ነበር። ራሰ በራ፣ ወፍራም ትልቅ መሳይ ማይም መሰሪ መሆኑ የማይታወቅበት የሚመስለው ጋሽ እስክስ ለዐማራ ሕዝብ አተላ፣ ለእርሱና ለሚስቱ ቴስላ ገዝቶ እየተንፈላሰሰ፣ በማያገባው ገብቶ አስር ድስት ጥዶ ሲያማስል ተው እረፍ ብዬ ልክ ሳስገባው፣ ይኸው አልሰማኝ ብሎ ሱሪውን ዝቅ አድርጌ በሳማ ብዕሬ ስለበልበው፣ ኮቱ ሰፍቶት፣ እሳት የጎበኘው ላስቲክ አስመስዬ ጨምድጄ፣ ኮምትሬ አኮማትሬው፣ ቀልቡም፣ ውቃቢውም፣ ቆሌውም ጭምር ርቆት ሰንደልና አሪቲ ወይ ቄጤማ ግራና ቀኝ ጆሮዋ ላይ ሰክቶ መታየት እስኪቀረው ድረስ ሳሳብደው ቆማ እያየች ነበረ። እናም አዝማሪዋ ይሄን ሁላ እያየች ነው ከእኔ ጋር ለመላተም አሰፍስፋ የመጣችው። እኔ ምን ገዶኝ ወዳ ፈቅዳ ከመጣች አጥብቄ ጭኜ ነው የምመልሳት።
"…እኔ ጎንደር ስገባ እና ከእስኳድ ጋር ስጠዛጠዝ አበባና አንበሳ ስታወርድልኝ የቆየች ጋለሞታ ልቅ አፍ ሴትዮ፣ እኔ ዘመዴ ገና ጎጃም ገባሁ ስል ሜካፓ እስኪለቅ ድረስ፣ የቲክቶክ ፊልተር ፊቷን ማሳመር እስኪቸግረው ድረስ እያጓራች አደባባይ ወጣች። ጉብኝቴን ለማወክ ጣረች፣ የአቦ መገበሪያን የበላች ሌባዋም ሳትጠየቅም መለፍለፍ ጀመረች። እኔ ዘመዴንም ሳታውቀኝ ወበራች። በሌሎች ላይ የለመደችውን፣ በግልሙትና ሙያዋ የተቀዳጀችውን ከከፍት፣ ከሸታታ አፏ በሚወጡ የከረፉ፣ የገሙ፣ የተግማሙ ስድቦች የምታቆመኝ መስሏት ጓ አለች። እኔ ዘመዴ መሰደብ፣ መዋረድ ጌጤ፣ ካባዬ፣ ክብሬና መዕረጌም እንደሆነ አልገባትም። ከእኔ አልፋ ልጆቼን፣ ቤተሰቦቼን፣ ክብርት ባለቤቴንም ሞለጨች፣ ሰደበኝ። አዋረደች። እሷ በእግዚአብሔር እጅ የተያዘች ልጅ እያሳደገች ፈጣሪን እንደመለመን፣ እንደመማጸን፣ ንስሐም እንደመግባት በጋጠወጥነቷ ዘለቀች። ይሄ ደግሞ ለእኔ የጎጃም ጉብኝት አመቺ ነው የሆነልኝ። አሸወይና ነው የሆነልኝ።
"…ስለ አልማዝ ባለጭራ ሳወራ፣ ስዘበዝብ አንዳንዶች ዘመዴ ምንነክቶት ነው? እንዲህ ወርዶ ከዚህች አለሌ፣ ከትልቅ ትንሽ፣ ቅሌታም አዝማሪት ጋር ለምንድነው የሚመላለሰው? ሲሉ አያለሁ። የሚሉም አሉ። ነገር ግን እኔ ነኝ ስለዚህች ጋለሞታ የማውቅ። መሰሪ፣ መሽንክ፣ ስለሆነች ሴት የማውቀው እኔ ነኝ። አዎ ማይም ናት፣ አዎ ሰው መሳይ በሸንጎ ናት፣ በፊልተር አብዳ የግንባሯን የመንግሥት እርሻ የመሰለ ተረተር ፊቷን በሜካፕ አብዳ ስትታይ ትልቅ ሰው፣ አመቤት፣ መኳንንት የምትመስል ሴት ሲያዩአት ከባህላችን አንፃር መናገር ያስደነግጣል። ከሞራልም አንጻር ልክ አይደለም። ሆኖም ግን ሴትየዋ ዋና መርዝ፣ አጋንንት ያደረባት ፀረ ዐማራ አድራሽ ፈረስ፣ የህዳር አህያ ናት። ኔትወርኳ ከባድ ነው። ገዳይ አስገዳይ እስኳድ አላት። ከአነጋገሯ ተነሥተን ስንተነትነው ብዙ ደም በእጇ ያለ ሴት ናት። አርበኛ ዘመነ ካሤም ሆነ የጎጃም ዐማራ የሚሰደበው፣ የሚወቀሰው፣ በሌሎች ዓይን ዝቅ ተደርጎ…👇①✍✍✍
"…በሦስት ነገር ምድር ትናወጣለች፥ አራተኛውንም ትሸከም ዘንድ አይቻላትም። ባሪያ በነገሠ ጊዜ ሰነፍም እንጀራ በጠገበ ጊዜ፥ የተጠላች ሴት ባል ባገኘች ጊዜ፥ ሴት ባሪያም እመቤቷን በወረሰች ጊዜ። ምሳ 30፥ 21-22
"…መስቀል ኃይላችን ነው። ኃይላችን መስቀል ነው። የሚያፀናን መስቀል ነው። መስቀል ቤዛችን ነው። መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው። አይሁድ ይክዱታል። እኛ ግን እናምነዋለን። ያመነውም እኛ በመስቀሉ ኃይል እንድናለን። ድነንማል።"
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…መልካም…
"…እሷ መሆኗን አረጋግጫለሁ። እናም ስለዚህ እንዳይለምዳት ለተምር ኪኒኗን ሰጥቻት ብንለያይስ?
• እ…? በሽሮፕ መልክ ልስጣት ወይስ በከኒና…?😁😁
• አሌክሶ ይቆይ… አሌክሶ ለጊዜው ማንንም አይጎዳም። እሱ ሙድ ነው የሚይዘው። ወዳጄ ጉራጌ አራዳ ነው።
• እ ምን ትላላችሁ…?
መልካም…
"…16 ሺ ሰው አንብቦ 18 ፍሬ ሰዎች ብቻ ጓ ብውለው ያነቡትን የዛሬውን የጎጃም ጉብኝትና ምርመራዬን በተመለከተ የጻፍኩትን ርእሰ አንቀጽ አሁን ደግሞ በእናንተ ወደሚተችበት መርሀ ግብር እንሄዳለን።
"…አልማዝ ባለ ጭራዋ ዛሬም ቲክቶክ ላይ ናት አሉኝ። የእኔ ጠምበለል፣ የእኔ የጦስ ዶሮ፣ እርሷ እስካለች ድረስ የጎጃም ጉብኝቴ የተሳካ እንደሚሆን ተስፋዬም ከፍ ያለ እንደሚሆን ነው በሉልኝ።
"…አልማዜን ንገሩልኝ ደብረ ማርቆስ ገብቼ "የአባ ኢሳ ሰይዴ ሆቴል ፍየል ማረጃው ስጎበኘው መዋሌን ንገሩልኝ። በፍየል ማረጃውም ላይ ብዙ የድሮ ስሙኒዎች ተኝተው ማየቴንም ንገሩልኝ።
"…ጉብኝቴን እንዴት አገኛችሁት…? እስቲ ተንፒሱ…