zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

311892

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

…3ኛ፦ አዝማሪት አልማዝ ባለጭራዋ ከብአዴንና ከስኳዱ የተሰጣት አጀንዳ ነበር። አልማዜ ከትግሬ ኦሮሞው በላይ በቀለ ወያ ጋር አንድ ላይ እየሠሩ፣ ተጠቃቅሰው ዐማራውን በማዋራድ ድራማ እንዲሠሩ ተመድበው ነበር። ኋላ ላይ በላይ ዐማራን እንዲያዋርድና ከዚያ ቤተልሔም ዐማራዋ በላይ በቀለ ወያን አስፈራርታው ከባህርዳር አስወጣችው እንዲባል ታቅዶ፣ ዐውቆትም ሆነ ሳያውቅ በቴዲ ሀዋሳ መድረክ አዘጋጅነት ዐማራውን እንድትጠረንፍበት ለሁለት የተሰጣቸው ሚሽን ነበር። ቴዲ ይወቀው አይወቀው አልደረስኩበትም። ጋለሞታዋ ግን ቴዲ ሰድቦ፣ አዋርዶ ሲያባርራት በዐማራ ዘንድ ተቀባይነቷ ጨመረ። ይሄ ሆን ተብሎ ታቅዶ የተሠራበት ነው። እንቀጥል።

4ኛ፦ አዝማሪት ጋለሞታዋ አልማዝ ባለ ጭራዋ የመጀመሪያ ቀን እኔ ዘመዴን በማሸማቀቅ፣ በመስደብ የምታቆመኝ መስሏት በራሷ ላይ የፖለቲካ ሞት መሞቻ መርዟን በተጋተች፣ የመቀበሪያ ጉድጓዷን በቆፈረችበት የቲክቶክ ላይቭ ላይ መርሀ ግብሯ ላይ፣ የጎጃም ዘአማራዎች ጠፍተው ወሃቢስቷ የመኪና ሹፌር ቴምር ብቻ ከጎኗ ቆመው ሲገኙ፣ ጎጃምን ፈሪ፣ ቦቅቧቃ፣ ከእሷ ጎን ያልቆሙት ዘመድኩንን ፈርተው መስሏት የስድብ ውርጅብኝ ባወረደችበት ዕለት እንዲህ ስትል ነበር። " አወት ነህ እንዴ? የሄቨን…? አንተ ከሆንክ 1 ቁጥር ጻፍና ላስገባህ ስትል ነበር። አወትን አስታወሳችሁት? አዎ አወት በባህርዳር የተደፈረችው ሕፃን አባት የሆነው ትግሬው ልጅ ነው። ዶቶቹን አገጣጥሙ። ፌቨን ተደፍራ ሞተች ከተባለ በኋላ ጎንደርን ለማዋረድ ጎንደሬዋ የፌቨን እናት ከስኳድ ጋር ድራማ በሠራች ጊዜ የበላይ በቀለ፣ የስኳዱ፣ ቤተልሔም፣ የአዳነች አቤቤ፣ የወሎዬው የጎንደር ስኳድ ወዳጅ የእነ ያያ ዘልደታ እና ሌሎችንም በወቅቱ የነበራቸውን ሚና አስታወሳችሁ። ሞጣ ቀራንዮ ላይ ትግሬ፣ ኦሮሞና ስኳድ አገው የዘመተበትን ጊዜም አስታወሳችሁ? በላይ ከባህርዳር የወጣበትን ጊዜ አገናኙትና ያ ሁሉ አንጃ የተሳተፈበት ድራማ እንዴት እንደተሠራ፣ በመሃል እኔ በድፍረት ገብቼ እንዴት ድራማውን እንዳስቆምኩት አስታውሱ። አዝማሪት አልማዝ ባለ ጭራዋ ከስኳዱ ጋር ተነጋግረው እሷ ጎንደርን ታዋርዳለች። ስኳዱ ዘመነንና ጎጃምን ያዋርዳል። ከዚያ ቅልጥ ያለ ለዘላለም የማይታረቅ ቁርሾ በጎንደር ዐማራና በጎጃም ዐማራ መሃል ይፈበረካል። ዐማራ አንድ እንዳይሆን፣ የጎጃምን ሕዝብ መስበር፣ ማዋረድ፣ እንዲሁም በዘመነ መሰደብ፣ መዋረድ ውስጥ ዘመነ አጠገብ ያሉ የዚህች ሴተኛ አዳሪ ሴሎች አሉ። በፊት አስረስ ማረን ይሳደብ፣ ይሞልጭ የነበረው ስኳድ አሁን አስረስ ከዘመነ ጋር ከመጣ ወዲህ አንድም ቀን ስኳድ አስረስን አጀንዳ አድርጎት አያውቅም። አስረስ 100 ጊዜ ስለ ድርድርና፣ ከወያኔ ጋር ስለ መሥራት የሚደሰኩረው የጎጃም ዐማራን በሲስተም ለማስመታት እና በሌሎች ዐማራውያን እንዲጠላ ተስፋም ለማስቆረጥ ነው የሚሉም አሉ። አሁንም አንድነቱ ከዘገየ እኔ በበኩሌ ጣቴን የምቀስረው ወንድሜ አስረስ  ላይ ነው። እከሰዋለሁ አጀንዳ ሰጥቶ እርስበርስ ለማባላት አጠቃላይ ዐማራን፣ በተለየ ሁኔታ የጎንደርና የጎጃምን ዐማራ ለማበሳጨት ሆን ብሎ በምክንያት የሚሠራ ሰው ነው ብዬ ነው የምሞግተው። አስረስ ወንድሜ ፍጠን። ኳሷ በአንተ እጅ ናት ወንድም ዓለም።

5ኛ፦ የመጀመሪያው 18 ድሮን በጎጃም ተጥሎ አቶ  ተመስገን ጥሩነህ በስብሰባ መሃል "ዘመነ ተገድሏል" ያለ ቀን ወዲያው ሞጣ ቀራንዮ ላይቭ ወጥቶ ምን አለ? "ዘመነ ቆስሏል" ብሎ ተናገረ። ቆየት ብላ ቤተልሔም  ላይቭ ገባች። በኮመንት ዘመነ ተመቷል እንዴ? ሲሏት ቆይ ስልክ ደውዬ ልምጣ ብላ ከ10 ደቂቃ በኋላ መለስ ብላ "አይ አልተመታም" አለችና ሞጣ እኮ ዝም ብሎ ነው ለአስረስ ቢደውልለት ይነግረው ነበር አለች። ይሄን አምልጧት ነው አልልም። ማይምነቷ እንዳለ ሆኖ በእሷ ላይ የምርመራ ዶሴ ከፍተን ከምንቀሳቀስ የእኔ ወፎች ጮማ መረጃ ነው። አስረስ ጋር ለመደወል በጣም ቀላል ተሆነው ለምንድነው? ያውም መሳይ መኮንን፣ ኧረ የመሳይ መኮንኑ ይቅር ከኦነጉ ሞገስ ዘውዱ ጋር አስረስ ያን ሁላ ሰዓት ጋር ሲያወራ የማይፈራው ለምንድነው? ብትሉ መልሱን ለጊዜው አታገኙትም። ለዛሬ እዚህ ላይ አበቃና ለነገ ቀጠሮ ይዤ እሰናበታችኋለሁ። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። ሻሎም ሰላም።

• ይደፈርሳል ነገር ግን ይጠራል…!

•••

ሻሎም…!  ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታህሳስ 23/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ አይደሉምን? ኤትአባሽ…! በአንድ ወቀት ደግሞ በማንችሎት እና በዝናቡ በኩል የሆነች በመመሰል አርበኛ ዘመነ ካሴ ምን ሠርቶ ነው እነዚህ ጀግኖች እያሉ እያለች ክፍት አፏን ስትከፍት የነበረ መሆኑን የሚያስታውሰ ነው። ሰሞኑንም እኮ የመማር ጌትነትን ቪድዮ ስኳዱና ዘርአ ያዕቆብ ጋሻዬ በሚል አካውንት ክርኤት አድርገው፣ የአብኑን የጎንደር ስኳድ እሸቱ ገጠሬው ላይ ዕጣ ጥለው በስሙ ከለቀቁበት በኋላ በቀጥታ ለቤተልሄም ደግሞ አንቺ ወጥተሽ እያለቀስሽ ዘመድኩን ጎጃምን ሊበቀል ቪድዮውን ለእሸቱ ገጠሬው ሰጠው ብላ ድራማ ለመሥራት ሞክራለች። እንደማልቀስም ቃጥቷት ነበር። እያንዳንዷን ሂደት እሄድበታለሁ። የእኔ ወፎች ከሲአይኤም፣ ከሞሳድም፣ ከኬኬጂቢም፣ ከኢንሳም የረቀቁ ናቸው። የእኔ ወፎች የልብን ዐሳብ ሁላ የሚገልጡ ናቸው። እናም ሁሉም ተገልጦ የተቀመጠ ነው።

"…እሸቱ ገጠሬው ግን አሳዘነኝ። ይሄ ሁሉ ጣጣ እንደሚመጣበት አላወቀም ነበር። ልጁ ከመደንገጡ የተነሣ የተለጠፈውን ቪድዮ ቢያነሣውም ጎጃሜዎች አለቀቁትም። እሸቱ ገጠሬውን ለማዳን አፄ ዘርአ ያዕቆብ ነቤክስ ነቢዩ ይኸው ትናንት እንኳ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት አላከበረም። እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር በራየን ወንዝ አጠገብ ስዝናና እሱ እሸቱ ገጠሬውን ለማዳን ሞተር እንደነከሰ አሮጌ መኪና ሲንተፋተፍ ነበር ያመሸው። እሸቱ ገጠሬው ጥያቄ ሲቀርብለት መልስ የሚሰጠው፣ የጠያቂዎችን አፍ አፍ የሚለው የወርቅ እንቁላል የሚጥልልኝ ትግሬው ነቤክስ አፄው ነበር። እነ መሳፍንት ባዘዘው ማማርን ከነበረበት ኦሮሚያ ክልል አስወጥተው ደቡብ ጎንደር ስላስገደሉት እሸቱ ገጠሬውን ለማዳን ሲንበጫበጩ ነው የማሹት። እሸቱ ገጠሬው ጀርመን ነው ያለው። በጣም አድናቂዬ የነበረም ሰው ነው። በተለይ ከአንድ እስክንድር ከተባለ ወንድሜ ጋር ይቀርቡኝ የነበረ ልጅ ነው። የጎንደርን ስኳድ ስመታ ነው ገመናው የተገለጠው እንጂ እዚህ ዓይነት ሴራ ውስጥም የሚገባ ሰው አልነበረም። ግን ተዘፈቀበት።

"…በአጠቃላይ እኔ ጎጃም ስገባ ለምን ጎጃም ገባ ብላ ኡኡ ያለችው አዝማሪዋ ጋለሞታ አልማዝ ባለጭራዋ ናት። አልማዜ ፀረ-ጎጃም ፀረ- ዐማራም ናት። ስኳድ በሚሰጣት ብአዴን በሚሰፍርላት ቀለብ በአዝማሪነቷ ዕውቅና አግኝቻለሁ፣ በሁሉም ቦታም ተደራሽ ሆኛለሁ ብላ በመታበይ የጎጃም ዐማራን ካባ ለብሳ የጎንደርን፣ የወሎና የሸዋን ዐማራ ተቅማጥ የሚያስመጣ የጋለሞታ ስድብ ስትሳደብ እንድትውል የተደረገች ገልቱ ዐማራ አሰዳቢ ናት። ዐማራን ለመለያየት ሆነ ብላ ከስኳድ ጋር በውስጥ ተነጋግራ ነገር ግን በውጭ ግን ኃይለኛ የጎጥ አጀንዳ አስከፍታ ሕዝብ ከሕዝብ የሚለይ ሥራም ከአቅሟ በላይ ስትሠራ የምትውል የምታድርም ሴት ናት። እሷን ነው አንቄ ደም ማስተፋት የጀመርኩት። እነ ግርማ አየለ፣ እነ መንቆረር ኢንሳይደር፣ እነ አዲሱ ጌታነህም ጓ ያሉብኝ፣ እነ ጥላሁን አበጀም እሪሪ ያሉብኝ ከዚያ በኋላ ነው። የፖለቲካ ሞት ሞታ ግብአተ መሬቷን ሳላረጋግጥ አልተዋትም። ማርክ ማይወርድ።

"…ስኳድ በመማር ጌትነት በኩል ትናንት ሞቷል። ከስሯል። ከስኳድ ጋር ዋን ዐማራ የካሣ ተክለ ብርሃን ቡድንም ከሥሯል። የሞት ሞት ሞቷል። ነቤክስ ሺሻው ነው የሚያጦዛት። ጭራሽ ትናንት ለአኪላ የሰጠሁትን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አኪላ መልሶ ኮፒ አድርጎ ሰጥቶት ነቤክስ የወርቅ እንቁላል ጣዬ ዶሮዬ መልሶ ልኮልኝ በሳቅ ስፈርስ ነበር የማሸሁት። አሜሪካኖቹ ለዋን ዐማራው መሪ ለካሳ ተክለብርሃን ልጅ የሚነግሩትን ለትሪፕል ኤዎችም ይነግሯቸዋል። ትሪፕል ኤም፣ ዋን ዐማራ ውስጥ ያለው የእኔ ሴል ደግሞ ለእኔ ይነግረኛል። እንዴት አጀንዳ ሴት እንደሚያደርጉ፣ አኪላን የአሜሪካ መኖሪያ ፈቃድ ሰጥተው እኔ አበላሸሁበት እንጂ የዐማራው ጀዋር አድርገው ሊያወጡት እንደሚደክሙ ብታዩ በሳቅ ነው የምታፈርሱት። አይ የትግሬ ዲቃላ እስኳድ በሳቅ። አሁን አኬሩ ለዐማራ ዞሯል። ሴራው በሙሉ ይከሽፋል። ታላቁ የምሥራቅ አፍሪቃ ጦርነት ከመከፈቱ በፊት ዐማራ በቶሎ ውስጡን ማስተካከል ይኖርበታል። ወደ መጨረሻው አካባቢ እመጣበታለሁ። እንዲህ ነበር የሰነበትነው። አሁን ወደ ጉብኝቴ ልመለስ።

"…በጎጃም ቆይታዬ የታዘብኩት ቢኖር አብዛኛው ሰው ጥቁር ከል የኀዘን ልብስ መልበሱን ነው። እልቂቱ እንደ ትግሬ አደባባይ ተንከባልሎም ዓለም እንዲያውቀው የሚያደርግ ሥለሌለ ነው እንጂ የኦሮሙማው ሠራዊት፣ ከስኳድና ከአገው ሸንጎ ጋር በመሆን የጎጃም ዐማራን እንዳደቀቀው፣ እንደጨፈጨፈው ነው የታዘብኩት። በጎጃም ላይ ግድንግድ ሴራ እየተከናወነ እንደሆነ ነው የታዘብኩት። በጎጃም አሁን ላይ በምሥራቅ ጎጃም በኩል እነ ጥላሁን አበጀ በር ከፍተው፣ አዋጊውንም፣ ተዋጊውንም በሙሉ አስፈጅተው ወደ ምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም ስለተከማቹ ምሥራቁ ክፍል በደብረ ኤልያስ አካባቢ ካለው በቀር የሚሊሻ መፈንጫ ሆኖ ነው ያገኘሁት። በጎጃም ከፈረንጁ ጋዜጠኛ ጉብኝት በኋላ ውጊያ ቆሞ፣ ምርኮኛም ጠፍቶ ነው የታየው። በጎጃም ጎጃሜ የሆነ ዐማራ በረቀቀም፣ በግልጽ ዘዴም እየተፈጀ መሆኑን ነው እየታዘብኩ ያለሁት።

"…በጎጃም ጉብኝቴ የአገው ሸንጎ ልጆቹን እያስተማረ ነው። ትምህርት ቤት፣ ባንክ፣ ንግድ አልቆመም። የጎጃም ዐማራ ባለበት ቦታ ላይ ግን ትምህርት ከተዘጋ ሁለት ዓመቱ ነው። ንግድ አይታሰብም፣ ባንክም እየተዘጋ ነው። እንደ መርዓዊ ያለው የጅምላ ጭፍጨፋም በብዛት እየተካሄደበት ነው። የጎጃም ዐማራ በአዝማሪዋ አገው ሸንጎ አንደበቱ ተለጉሞ በኦሮሞዋ አሮጊት ቅሌታም አልማዝ ባለጭራ የዐማራ ትግል ተጠልፎ፣ በጎጃም የጎጃም ዐማራ ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነው። አሁን እንደማየው የጎጃም ዐማራ እና የጎጃም አገው እናት ሦስት አራተኛዋ ጥቁር ለብሳ ደም እያነባች ነው። የአገው ሸንጎ በዐማራ ፋኖ አመራር ቦታ ቁልፍ ቁልፉን ቦታ ይዟል። ውጊያው የጎጃም ዐማራና የጎጃም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዐማኞች በሚበዙበት ሥፍራ ነው። በምሥራቅ ጎጃም ብቻ 599 ኦርቶዶክሳውያን መምህራንና የአብነት ተማሪዎች መረሸናቸውን፣ ምእመናን መታረዳቸውንና መሰለባቸውን የምሥራቅ ጎጃም የሰበካ ሪፖርት በቅርቡ ነው የወጣው። እየታዘብኩት ያለው ይሄንን ነው።

"…አያችሁ እነ ኦሮሞ ሸንጎዋ ሴተኛ አዳሪ አልማዝ አሮጊቷ አልማዝ ባለጭራዋ ከትግሬዎቹ እነ ዘረያዕቆብ ጋ በመሆን እኔ የጀመርኩትን የጎጃም ጉብኝቴን አደናቅፈው፣ አስቀይረው ራሳቸው ስኳዶች ገድለው፣ የተበቀሉትን መማር ጌትነትን አጀንዳ አድርገው ጎጃሜ እኔ የጀመርኩትን ጉብኝት ትቶ አተካሮ እንዲከፍት ነበር የተላላጡት። ያውም ጋለሞታዋ የውሸት ደረቅ እምባ የሌለበት ለቅሶ እስከማልቀስ የሄደ ከባድ ድራማ ወደ መሥራትና እነ ዘመነም ይሁን አስረስ ወይ ሌላው የጎጃም ዐማራ ፋኖዎች እስካንገታቸው ከተነከሩበት  የአገው ብአደንሴራ የምርመራ ዶሴዬን እንዳልከፍት ለማድረግ ሊላላጡ ነበር ስኳዶች ከአገው ሸንጎዎች ጋር በመሆን እንቅልፍ ያጡት። የጎጃም ዐማራ ሕዝብ በጅምላ ማለቅ ሳይሆን የአንድ ግለሰብ፣ ያውም ራሳቸው የገደሉትን አጀንዳ አድርገው አምጥተው ሕዝቡ እሱ ላይ እኚኝ እንዲል ነበር የፈለጉት። እኔ ዘመዴ ምኔ ሞኝ ነው? አጀንዳውን በትናንትናው ጦማሬ ድባቅ መትቼ ጉብኝትና ምርመራዬን ቀጥያለሁ። ተከተሉኝ።…👇② ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። እኔ ዘመዴ ፊልድ ማረሻው የሐረርጌው ቆቱ በበላይ ዘለቀ በጀግኖቹ ምድር ላይ እንደ ጋሽ አርጋው በዻሶ በአናቴ ተተክዬ ጎጃምን እየጎበኘሁ ነው። የዛሬው ጉብኝቴ ደግሞ ይለያል።

"…አልማዝ ባለጭራዋ የጦስ ዶሮዬ ናት። ተናግራ የምታናግረኝ፣ ለአቅርቦተ ሰይጣን የምጠቀምባት ናት። በእሷ ሰበብ እንደልቤ እፏልላለሁ። እንደልቤም እናገራለሁ።

"…አልማዝ ባለጭራዋ ይደርሱልኛል ብላ የገመተቻቸው የጎጃም ዐማሮች "እዚያው በሰፈርሽ፣ ራስሽን ችለሽ ተወጪው፣ ያሸነፈ ያሸንፍ ጣልቃ አንገባም ስላሏት ለእኔ ተመችቶኛል። እናም እሷን የጦስ ዶሮ እያደረግኩ እኔ ጎጃም ገብቼ እንደልቤ እጎበኛለሁ። ምርመራዬንም በሰፊው እቀጥላለሁ። የጎጃም ዐማሮች ክበሩልኝ። የቦክስ ሪንጉን ለሁለታችን ትታችሁ እናንተ ሌላ ሥራ ላይ በመጠመዳችሁ ደስ ብሎኛል። ስኳድም ማኖ አስነክቷት ጠጠው ብሏታል።😂

"…እስከዚያው የዛሬውን ፈንጂ የሆነ የጎጃም ጉብኝቴንና በጉብኝቴም የገጠመኝን ገጠመኝ እስክለጥፍላችሁ "እኔስ ብቸኛ ነኝ" በሚለው በአዝማሪ አረጋኸኝ ወራሽ ዘፈን እየተዝናናችሁ ጠብቁኝ።

"…የዛሬው ከበድ፣ ጫን ያለ ነው። አስነቀልቲው፣ ድማሚት የሆነውን ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ አይደል?

• እየተደነሳችሁ ጠብቁኝ 🕺🕺💃💃

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…እዚያው ጎጃም ነኝ። ዞር ዞር እያልኩ ነው። ከጀመርኩት ከጎጃም ከጉብኝቴ እኔን ለማስተጓጎል እነ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ እነ እሼ ገጠሬው፣ ፋራው፣ 100 ኪሎው ሰገጤ ስኳዱ ዊኒጥ ዊኒጥ ቢሉም፣ እነርሱ ዓመታት የለፉበትን አጀንዳ እኔ በሰከንድ ዶግ አመድ አደረግኩትና አሳረፍኳቸው።

"…እኔ አማኝ ነኝ፣ እኔ ሃይማኖት አለኝ፣ እኔ ቃልኪዳኔን አላፈርስም። ሰማይ ዝቅ፣ መሬት ከፍ ቢል ፍግም ብዬ ወደ መቃብር እገባታለሁ እንጂ ዐማራን ከዐማራ የሚያቃቅር፣ የሚያጋጭ ተግባር ውስጥ አልገባትም። እኔ እንደ ስኳድ ከሃዲ አይደለሁም። እኔ ሰው ነኝ። ያውም ሙሉ የምሥራቅ ሰው። የሐረርጌ ቆቱ። አቦ ተዉና ሃይ ምንድነው ሳ…

"…ይህቺ ከሃዲ፣ የህዳር አህያ፣ አልማዝ ባለ ጭራ፣ የዐማራ መልክ፣ ቁመና፣ ስብዕና የሌላት፣ የስኳድ ገረድ፣ የሸንጎ አሽከር፣ የተመስገን ጥሩነህ ተከፋይ፣ የጥላሁን አበጀ ኮልኮሌ ፍላጎቷ ሌላ ነው። የንፁሐን ደም በእጇ ነው። ዐማራን በዚህ መጠን እንዳወረደች እያየኋት ትዋረዳለች። አርበኛ ዘመነ ካሤ በሁሉ እንዲጠላ እንደ ደከመች የእናቱ የእማሆይ አምላክ አር የነካት ቆሻሻ እንጨት ያደርጋታል። ደግሞ እኮ ዘርዓ ያዕቆብ የሰጣትን ትወና መተወን ራሱ አልቻለችበትም። እንባ ከየት ይምጣ አልማዜ? አልማዝ ባለጭራ።

"…ለጎጃም ዐማራ ግን ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት። ስክን፣ ቁጥብ ብለው ሁሉን መረመሩ። በትእግስታቸውም ይኸው እሸቱ ገጠሬው የለጠፈውን አነሣው። የት ይገቡ? ምን ይውጣቸው?

"…የሚጠብቀኝ አይተኛም የሚለውን መዝሙር ከፍቼ፣ ጸሎት አድርጌ ሥራዬን የምጀምረው እንዲሁ በከንቱ መስሎሃል እንዴ? ብኩርናዬን በምስር ወጥ የማልሸጥ፣ ምስጢር ጠባቂ፣ ምንም የማይደልለኝ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ።

• ገተቶቹ ሲዝረከረኩ እያያችሁ እናንተ ደግሞ በተራችሁ እስቲ ተንፒሱ…!✍✍✍ ጀምሩ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③✍✍✍ "…እኔ ጎጃም ከገባሁ በኋላ ግን አርበኛ ዘመነ ካሤን የሚሳደቡት፣ የሚያዋርዱት ፀረ ጎጃም ዐማራ፣ ፀረ ዘመነ ካሤ ኃይላት በሙሉ ጠፉ። ይኸው በሕይወት ዘመኑ አርበኛ ዘመነ ካሤ ሳይሰደብ ለ1 ሳምንት ሆነው። ዘርአ ያዕቆብም አኪላም መርዝ እንደ ቀመሰ ውሻ አኘከዚያ እዚህ ቤት ከመክለፍለፍ በቀር ዘመነን እና የጎጃም ዐማራ ፋኖን ለመስደብ ፋታ አጡ። ጠይቁ እስቲ፣ ዘመዴ ጎጃም ከገባ ወዲህ ምን ከባድ ጉድ አጋጠማችሁ ነው ዘመነን መስደብ ያቆማችሁት በሏቸው። እነ እስኳድ፣ እነ ዋን አዋራ፣ የአገው ሸንጎ ዘመነን መስደብ ማብጠልጠሉን ትተው በአልማዝ ባለ ጭራዋ ቤት ተኮልኩለው እሷ ስትሰድበኝ እነሱ ራሳቸውን በራሳቸው ያረካሉ። ግፈኞች እኮ ናቸው።
ምክንያቱም የበላይ አዛዣቸው አልማዝ ባለጭራ ትእዛዝ አላወረደችም። ጭራሽ ለራሷ ጉድ ፈልቶባት ተወጥራ እሷን ለማዳን አጋሮቿ ወደላይ ወደታች ሲሯሯጡ እነሱም ጉዱ ውስጥ ገብተው ቅልጥ ብለው ቀለጡ። ግልፅ ነው? ገባችሁ ኣ…?

"…ከዘመነ ካሤ የተማርኩት ሳያቋርጥ መጸለይን ነው። የእናቱ የእማሆይ ጸሎት፣ ቅንነቱ፣ ዐማራ መሆኑ፣ መገፋቱ፣ መገፈፉ ንቅንቅ የማያደርገው መሆኑ። ዘመዴ ተቸኝ፣ በአደባባይ ውቀሰኝ። ሰው እንዴት ትችት ይፈራል? ያላየነው፣ ያልገባን ካለ እናስተካክላለን። በእኔ በኩል፣ እኔ ዘመነን በተመለከተ ችግር ነው፣ ስህተት ነው ያልከውን ነገር ባገኘህብኝ ጊዜ ሁሉ ለሕዝባችን ስትል እንዳትራራልኝ፣ እንዳታልፈኝ፣ በወርቅ ቀለም የታተመ ማኅተሜን አሳርፌ ፈቅጄልሃለሁ ነው ያለኝ። ከአስረስም፣ ከየቆየ ሞላም የሰማሁት ተመሳሳይ ነው። ችግሮች አሉ። ችግሮቹ ግን ከዐማራ ፋኖ በጎጃም እጅ የወጡ አይደሉም። ይስተካከላሉ። ሆኖም ለእኛ ያልታየን ነገር ሊኖር ስለሚችል እንተች። ተቸን ዘመዴ ነው።ያሉኝ። እንዲህ ዓይነት ቃል ከዚህ ቀደም የሰማሁት ከዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ ከምሬ ቀኝ እጅ ከአቤ ነበር። ደሳለኝና ዶክተር አብደላም እንዲሁ። ባዬም ቀናውም እንዲሁ። ይግርማል።

"…ጎንደር ስኳድን ስነካ የዳያስጶራው መንጋ ስኳድ እንደ ንብ ነበር የሰፈረብኝ። የዳያስጶራው ጎንደር ዐማራ ደንግጦ ዝም ነው ያለኝ። ስኳዱ ባዶ በርሜል፣ ባዶ ቆርቆሮ ነውና ጩኸቱ አደገኛ ነው። በ12 ዓመቱ ዶክትሬቱን የተቀበለው ፓስተር ሁላ ወራዳ ሆኖ ነው የተገኘው። በድርጅቶቹ ማኅተም ሰርቆ መግለጫ ሁላ ነው ያወጣብኝ። ኋላ ላይ አርበኛ ሀብቴ ወልዴና አርበኛ ባዬ ቀናው ሁለቱም በጋራ እኛ መግለጫውን አላወጣንም ብለው ኩም አድርገው ገላገሉልኝ። ያን የውሸት መግለጫ ግን ኢትዮ 360 እና እነ ሲሳይ ሙሉ እስከዛሬ ለጥፈውት ይታያሉ። ወይ ንቅንቅ ዘመዴ።

"…ጎጃም ስገባ ግን ከዚያች "ቅዳሜ ገበያ ሄዳ እስከአሁን ካልተመለሰችው አልማዝ ባለ ጭራዋ በቀር ሁሉም ክትት አሉ። የጎጃም ቲክታከሮች አንደበታቸው የተገራ ሆነ፣ በትዊተር ስፔስ መንደር ያሉት የጎጃም ዐማሮች በሙሉም እኔን ትተው በግፍ የታሠሩትንና ህክምና ተከልክለው በግፍ የሚሰቃዩትን የዐማራ እስረኞች፣ እነ ክርስቲያን ታደለ፣ እነ ዮሐንስ ቧ ያለውን ፎቶ ለጥፈው ስለ እነሱ ነበር የሚጮሁት። እነ ሄኖክ፣ እነ ዓባይና ጣና፣ እነ ወዳጄ ታዬ እና ሌሎችም ቢሆን "ዘመዴ ገና ምኑንም ሳይናገር፣ ያለውን ሳንሰማ አንሰድበውም፣ አንናገረውም ብለው ወገሙ። የጎንደር ስኳድ እና አልማዝ ባለጭራዋ የጎጃምን ስኳድ ቢጎተጉቱ፣ ቢጨቀጭቁ አልሰማችሁም አላቸው። ጠረቀማቸው። ነደዳቸው። በሰጩ። ተበሳጩ። ጭራሽ እሁድ በመረጃ ቲቪ የሚጠቅማቸውን ነገር ያገኙ እንደሁ ብለው ቢጠብቁኝ ወፍ የለም ሆነባቸው። ዘመነ ካሤ ይወቀሳል፣ አስረስ ይተቻል፣ ዝናቡ ይወቀሳል ብለው ቢጠብቁ፣ ቢጠብቁ ወፍ። እኔ ጎጃም ገብቼ ሌባ፣ ዘራፊ ወቅሼ ጉብኝቴን እቀጥላለሁ ብዬ መርሀ ግብሬን ስጨርስ እንጥላቸው ወረደች። ከዚያ የመታነቂያ ገመዳቸው ወደሆነ አጀንዳ የመጨረሻ ግብአተ መሬታቸውን ወደሚፈጽመው አዘቅት ሰተት ብለው ገቡ።

"…ስኳድ ዶር ደረጄ የቲክቶክ ቤት ከፈተ። እስኳድ በሙሉ ተሰበሰበ። ሰኔ 15 አጀንዳ ይሁን ብለው ወሰኑ። የጎጃም ባለሀብቶችን፣ የጎጃም ብአዴኖችን፣ እነ ዘመነ ካሤን እንመታበታለን ብለው አጀንዳ ቀርጸው ገቡበት። እኔም መጨረሻቸውን ልይ ብዬ መቀሴን ይዤ እየቀዳኋቸው ተቀመጥኩኝ። መሃል ላይ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የአብንን የተለመነ ዶላር ቆርጥሞ በልቷል የሚባለው የስኳድ መሳፍንት ባዘዘው የሌለ ፋውል ገባ። ማኖ ነካ። ኢሪጎሬ ለእኔ ተሰጠ። "በሰኔ 15 ጉዳይ አስቻለው ደሴ፣ ሀብቴ ወልዴም ጥፋተኛ ናቸው" ብሎ መሴ አፈረጠው። ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ዘልሎ ገብቶ አቁም፣ ቢለው ምን ቢለው የፈሰሰ ውኃ ሆነ። እኔም ቀድቼ ያዝኩት። የጎንደር ዐማሮችም አዚማቸው ተገፈፈ። የስኳድ አካሄድ ተገለጠላቸው። በፋፍዴን በኩል መጥተው ውባንተን የበሉት፣ ሀብቴ ሳይበላ ቀደማቸው። አበዱ። ይኸው ስሙን ወደማጥፋት ገቡ። ለእኔ ግን ጮማ ድል ነበር።

"…ከዚያ ዘመዴ የመማርን ኑዛዜ በልቷል። ኑዛዜውን ይልቀቅልን ብለው መጮህ ጀመሩ። እኔ ዝም፣ ጭጭ። በኋላ የወርቅ እንቁላል የሚጥልልኝ ቄብ ዶሮዬ አፄ ዘርአ ያእቆብ ነቢዩ ትግሬው ሲንቀዠቀዥ በውስጥ መስመር በእሱ ቤት እኔን ፋራውን፣ እኔ ማይሙን ዘመዴን መመርመሩ ነው "የሆነ መረጃ ደርሶኛል፣ ራስህን ጠብቅ ብሎ ከማስዶከክ መሞከር፣ እንዲያውም ሰኞ የጠፋኸው እሱን ሰምተህ ነው ብሎ ጓ ማለት፣ እኔም አላግጬበት እፀ አስለፍልፍ ሰጥቼው ሙድ መያዝ፣ ቆይተው በእሸቱ ገጠሬ ቲክቶክ ገጽ ላይ "የመማርን" ቪድዮ ቆርጠው መልቀቅ። ከዚያስ ከዚያ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎጃም፣ ክፍት አፍ ማይሟን የህዳር አህያ ግቢ፣ ግቢ ብለው ጃስ ማለት። እኔና ወፎቼም ሰሎሞን ሃውልቴን እየቀረጽን፣ በዚያውም አልማዝ ባለጭራ "እያለቀስሽ ተውኚ" ተብሎ የተሰጣትን ገፀ ባሕሪ ለመተወን ከች ማለት። የሌለ እንባ ከየት ይምጣ? ስትለፋደድ ብትውል ማን ይስማት። ወዲያው በጓሮ በር ዘርአ ያእቆብ መጥቶ ዘመዴ ይሄ ቪድዮ አንተ እጅ ከነበረ ማን ለቀቀው ማለት። እኔም ማን ለቀቀው ብዬ መልሼ መጠየቅ። አፄም መልሶ እሸቱ ገጠሬው ነው ማለት። ታዲያ እኔ ካልለቀቅኩት እኔን ለምን ትጠይቀኛለህ እሱኑ የለቀቀውን ጠይቅ ብዬ መመለስ። ሞኙ አፄው እሺ ዘመዴ ብሎ ቤት ከፍቶ እሸቱ ገጠሬው ና ብሎ መጥራት። ነገሩ ውሉ ጠፋ። ተደበላለቀ።

"…አልማዝ ባለጭራ ከወሎዋ ወሃቢይ ቴምር በቀር ዐማራ ሁሉ አይንሽን ላፈር ማለት። ወዳጄ ዩሪ ድንገት አልማዝ ባለጭራ ቤት መግባት። ቤቲ አትሳሳቺ "ዘመድኩን ሊሰጣቸው አይችልም። ዘመድኩን ሊያወጣው ቢፈልግ ገና ድሮ ነበር የሚያወጣው፣ እናም ደግሞ ለስኳድ፣ ላደቀቃቸው፣ የፖለቲካ ሞት ለገደላቸው ለስኳዶች ምን ይሁነኝ ብሎ ነው የሚሰጠው ማለት። ቤቲ አበደቻ። ከእኛ ከጎጃሞች ሲጣላ ጊዜ ጎጃሞችን ለመበቀል ብሎ ነው ያወጣው ብላ መፎግላት። ከዚያ በፊት ሰሎምን ባለ ሃውልቱ በተደጋጋሚ እኔ ጋር መደወል። እኔም እነ ሰሎምን ጋር ወዳለ ወፌ ደውዬ ሃውልቴ እየደወለ ነው። ምን ሆኖ ነው ማለት። ተወው፣ ስልኩን እንዳታነሣ፣ አንተን አናግሮ ሊቀዳህ ነው። የሰኔ 15 ቱን ቪድዮ፣ የመማርን ኑዛዜ ብለው ቀደም ሲል ልከውልህ አንተን ጨቅጭቀው አላወጣ ያልከውን ሊያወጡት ነው። ሰሎሞን ባለሃውልቱም ቪድዮ ሠርቷል፣ ከርስተይ ተስፋዬም ጋር የሠሩትን ቪድዮ እንካ ያዘው ብሎ መላክ። ክርስቲያን መሳዩ ሰሌ ባለ ሃውልቱም ማይሙ ሆዬ ሳት ብሎት "ነገ የሚለቀቅ አንድ ቪድዮ አለ። ገንዘብ አልከፍለው ስላሉት ሊለቀው ነው ብሎ ቪድዮ…👇③✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…በምስጋና እጀምራለሁ። ቆሜ በማጨብጨብ እጀምራለሁ። የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ከጥልቅ እንቅልፍ በመንቃቱ፣ በየትኛውም አጀንዳ የማይጠለፍ፣ የማይቆም፣ የማይሸበር መሆን በመጀመሩ ቆሜ አጨበጭባለሁ። በተለይ ጎጃም። አድናቆቴ ልዩ ነው። አክብሮቴ ምስጋናዬም ይድረሳችሁ። ከምር እውነቴን ነው።

"…ለጉብኝት ሸዋ ነበርኩ። በሸዋ ቆይታዬ የሸዋ ዐማራ፣ የንጉሥ ዘርዓ ያዕቆብ፣ የዓምደ ጽዮን፣ የእምዬ ምኒሊክ ልጆች በክብር ነበር የተቀበሉኝ። ነገር ግን በሸዋ ቆይታዬ የሸዋ ልጆችን ማስክ፣ ጭንብል ለብሰው ፈተና ዮሆኑብኝ ስሁላውያን፣ የጎንደር ዐማራን ያጫጩ፣ የጨፈለቁ፣ ቢሮአቸውን መቀሌና አዲግራት አድርገው የነበሩት የፖለቲካው ቅማንትና የትግሬ ዲቃሎቹ ዐማራ መሳይ አሞሮቹ ነበሩ። ከሸዋ በላይ ሸዋ ሆነው ዋይ ዋይ አሉ። እነ ልጅ ተድላን የመሰሉ የሸዋ ዓምዶች ባይኖሩ ኖሮ የስኳዱ ጫጫታ አደንቋሪ፣ አዋኪ ነበር።

"…የሸዋውን ጉብኝቴን ለማደናቀፍ ጃል ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ፣ አይተ አበበ በላው እስክስ፣ ኢትዮ 360 እና አዲስ ድምጽ በሚባል ሚዲያ ሁላ ነው ዘምተውብኝ የነበረው። ግማሽ ጎንደሬ፣ ግማሽ ጎጃሜው ስሁቱ ሾተላይ፣ የዐማራ ከፋፋይ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጎንደሬው ሸዋ ተቀምጦ ሸዋን ለሁለት አባላው፣ የሸዋ መኳንንቱን አሰግድ መኮንንን በሀብታሙ አፍራሳ፣ ባሳሚ ቅማንቴ፣ በመከራው ማሞ፣ በአበበ ጢሞ አዋክበው ለጅብ አሳልፈው ሰጡ። የጎንደሩ ስኳድ በቡድንድ ተደራጅቶ በፓስተር ምስጋናው ቡራኬና ጸሎት እኔ ላይ ተሰማራ። ከሸዋ በላይ ለሸዋ አልቃሽ፣ አዛኝ ሆነው አዋከቡኝ። እነጃል ሀብታሙ አዲስ ድምጽም በጃል እስክንድር በኩል ሆነው በጋሽ አሰግድ ላይ ዘመቱ። ውጊያው ከባድ ነበር። የጻድቃኔዋ ማርያም፣ የደብረ ብርሃኑ ቅድስት ሥላሴ፣ ሚጣቅ አማኑኤል፣ ኢቲኪሳ ተክለሃይማኖት፣ ሳማ ሰንበት፣ የሸንኮራው ዮሐንስ፣ የአርመኒያው ቅዱስ መርቆሬዎስ፣ የጣርመበሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የአርበሀራ መድኃኔዓለም፣ እመጓ፣ መንዝ ቅዱስ ኡራኤል የጻድቁ መልከ ጸዴቅ፣ የዘብሩ ገብርኤል አባቶች ጸሎት ረድቶች አደቀቅኳቸው። ድምጥማጣቸውን አጠፋኋቸው።

"…የሸዋ ጉብኝቴን በድል ካጠናቀቅኩ በኋላ በቀጥታ የሄድኩት ወደ ወሎ ነበር። በዚያም ስኳድ ከጥቂት እኔን ጠል ከሆኑ የወሎ የወሃቢያ እስላሞች ጋር ሆኖ ጠበቀኝ። ወዳጄን፣ አክባሪዬን ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባውን፣ እነ ወዳጄ ፋኖ ኑረዲንን ገንጥሎ ጠበቀኝ። ነገር ግን አንዲትም ጥይት ሳልታኮስ፣ ፈንጂም ሳላፈነዳ፣ ስኳድን በተሳካ ቀዶ ጥገና ከወሎ ላይ ቀፍፌ በሰላም ለወሎ ጤና ሰጥቼ ከወሎ ቤተ ዐማራ ወጣሁ። በላቤ ያገለገልኳቸው፣ ላንቃዬ እስኪሰነጠቅ ለምኜ ያስገነባኋት የኮምቦልቻዋ ማርያም እናቴ ረዳችኝ። በብዙ የተባረኩባቸው የደሴ መድኃኔዓለም፣ የደሴ ኪዳነምህረት፣ የኩታበር አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ የደሴ ገብርኤል፣ የሀይቅ እስጢፋኖስ፣ የጅብ አሥራው ሚካኤል፣ ወልድያ ኪዳነምሕረት፣ የራማዋ ኪዳነምህረት፣ የአሸተን ማርያም፣ የቅዱስ ላሊበላ፣ የቅዱስ ነአኩቶ ለአብ፣ የዛዚያ ሥላሴ፣ የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ፣ የወለደድቢት ኪዳነምህረት፣ የአቡነ አሮን አባቶች ጸሎት ረዳኝ፣ አገዘኝ። አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱም አደረገኝ። ታድዬ። እንደኔ ዕድለኛ አለን?

"…ጉዞ ወደ ጎንደር ሆነ። ለከባድ ፍልሚያ ራሴን አዘጋጅቼ ወደ ጎንደር ገስግሼ ገባሁ። በአፄ ቴዎድሮስ በጀግናው ሀገር ከስሁላውያን ከፖለቲካው ቅማንትና ከትግሬ ዲቃሎቹ ስኳዶች ጋር ልፋለም ገባሁ። በእውነት ጎንደር በደረስኩ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ፣ የጎንደር ሊቃውንት በንጉሥ ክብር ነበር የተቀበሉኝ። ከስኳድ ጋር ልዋጋ ጎንደር መግባቴን የሰሙ ሁሉ ለእኔ ማዘን፣ መጨነቃቸው ያሳዝናቸው ነበር። የጎንደር ሕዝብ ጎንደር ተወልደው የጎንደር ዐማራን በዋጡ ስኳዶች ተረግጦ ይገዛ ስለነበር በእርግጥ ያሳዝን ነበር። ቀበሌ ስሄድ ስኳድ፣ ወረዳ ስገባ ስኳድ፣ እድር ስሄድ እስኳድ፣ ፖሊስ፣ ፍርድ ቤት ብሔድ እስኳድ፣ ዮኒቨርሲቲ ብገባ እስኳድ፣ አብን ጽሕፈት ቤት፣ ብአዴን ብልጽግና ቢሮ ብገባም ስኳድ፣ በላይ ብወጣ በታች ሕዝቡ በጥቂት ስኳዶች ታንቆ መላወሻ አጥቶ ሲሰቃይ አሳዘነኝ። ከወልቃይት እስከ ባሕርዳር ደቡብ ጎንደር፣ ከአዲስ አበባ እስከ ኡጋንዳ ካምፓላ፣ ከዚያም አሜሪካ ድረስ የተዘረጋው መረብ እጅ ከባድ ነበር። ያንን ለመበጣጠስ እግዚአብሔር ካልረዳ አይሆንምና የእግዚአብሔርን እርዳታ ፍለጋ ጎንደር ከዚህ ቀደም ያገለገልኩባቸው፣ የተባረኩባቸው ቅዱሳን ጋር የሙጥኝ አልኩኝ።

"…በራብ በጥም የጎበኘኋት ቤተልሄም፣ ደሜንም ላቤንም ላፈሰስኩባት ዙርአምባ፣ ለወፍ ዋሻ ኪዳነ ምሕረት አባቶቼ ጸልዩልኝ አልኳቸው፣ ጋይንት ሥላሴ፣ ውቅሮ መድኃኔዓለም፣ ጨጨሆ መድኃኔዓለም፣ ጎንደር አርባአራቱ፣ ዋልድባ ዳልሽሃ፣ ወልድባ አብረንታንት፣ ወልድባ ሰቋር አመለከትኩኝ፣ ደብረ ሃዊ ቅዱስ ያሬድ ገዳም መልእክት ሰደድኩኝ፣ ጣና ቂርቆስ፣ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ፣ ዛራ ሚካኤል አቤት አቤት አልኩኝ። ጸሎት ልመናዬ ተሰማ። ግጠም፣ ግጠም፣ በአህያ መንጋጋ እንደ ሳምሶን ሺውን አጋድመው ተባልኩ። ኃይል ተሰጠኝ፣ አንበሳውን ስኳድ በእርግጫ፣ ነብሩን ስኳድ በጡጫ እነርተው ጀመር። ዘመዴ አለቀለት፣ ስኳድን የማይነካውን ነክቶ አበቃለት። የማይነካ ነካ ብለው ብዙዎች "አይ የሰው ልጅ መጨረሻ፣ እንዳማረ አይገድል" ብለው ተረቱብኝ፣ ወጣ ወጣና እንደ ሸምበቆ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫም ብለው ተረቱብኝ። ከጥቂቶች በቀር ከጎኔ የሚቆም ጠፋ። ሁሉም ሸሸኝ። በፔይፓልና በዶነር ቦክስ የሚያግዙኝ ሁላ የሚለግሱኝን 5 እና 10 ዶላር አቆሙብኝ። ስድቡ፣ ዘለፋው፣ እንደ ናዳ ወረደብኝ። እኔ ግን ወጥሬ ከዘርፈ ብዙው ስኳድ ጋር ገጠምኩኝ። ከጎኔ ቆሞ ድሆችን የሚረዳው የስውዲኑ ወዳጄ አቶ ቴዎድሮስም ለቀበሮ ሜዳ ቃል የገባውን መቶ ሺ ብሮች ከለከለ፣ ጆሮዬ ላይ ስልክ ዘጋ። የለንደኑ ስኳድ ጎፈር መንገሻም ዘለፋ ጦማር ላከልኝ፣ ጫጫታው በዛ። በእነ ወረምቲቲ የቲክቶክ ሴተኛ አዳሪ በእነ ቤታዮ ተሞለጭኩ።

"…እነ ዶክተር ደረጄ ወበሩብኝ፣ እነ ሚኪ ጠሽ እሪሪሪ አንጓይ ፍስስ አሉብኝ፣ እነ እስክስ አበበ በላው ዘፈኑብኝ። እነ እሸቱ ገጠሬው ተለፋደዱብኝ፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ መሳፍንት አዘዘው፣ እነ ፓስተር ምስጋናው ውለው አደሩብኝ፣ አፍንጮ ከኡጋንዳ፣ እነ አይተ ሙላት አድኖ ከካምፓላ የስድብ ሚሳኤላቸውን አስወነጨፉብኝ። ዓለሙ ሁሉ ደነገጠልኝ። በዚያ ላይ የትግሬ ቅቦቹ እነ ዋን ዐማራ በጀትም በጀትም ደበደቡኝ። አይረን ማኑ ዘመዴ ግን አክሊለ ገብርኤል መክቶ፣ መክቶ አንክቶ ለቀቃቸው። ቅደሚከፊት ከኋላዬ የምላት ዘወትር የምማጸናት የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም አገዘችኝ። ምስኪኑ የጎንደር ዘአማራ ከጎኔ ቆመ። የነደደብኝን እሳት መከተልኝ። አበረደልኝ። ሽፋን ሰጠኝ፣ መንገድም መራኝ። አይዞን ዘመዴ ብሎም አበረታኝ። እነ ሰሎሞን ባለሃውልት ቀጥ ብለው ሚሳኤላቸውን ገትረው ሊያስወነጭፉብኝ ዝግጁ መሆናቸውን ላኩብኝ። እኔም ዓለም ይወቀው ብዬ ለጠፍኩ። ሰለሞን ይተኩሳል ብዬ ስጠብቅ ረጭቶ፣ ረጭቶ ራሱን አበላሽቶ አረፈው። እኔም በሳቅ። ብቻ ከባድ ነበር። እየቆየ ሲመጣ ግን አሸናፊነቴ ተረጋገጠ። በድል ወጣሁ። እስክንድርን ከጎንደር ዐማራ እጁን ቆርጬ፣ የሀብታሙ አርፋሳን ምላስ፣ የአበበ በላውን ወገብ ዛላ ቆርጬ በድል ወጣሁ። በመጨረሻም እነ አርበኛ መሳፍንት ዳዊታቸውን እየደገሙ፣ መስቀላቸውን ተሸክመው ተገለጡ። አጋንንቱን ስኳድ አማትበው በታተኑት። ኃብቴ ወልዴንና…👇①✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።” 1ኛ ቆሮ 2፥15

"…ዛሬም እዚያው ጎጃም ነው የምቆየው። እስከ ጥምቀት እዚያው ነው የምቆየው። አርበኛ አስረስ ማረ እንዳለኝ "በፆሞ፣ ከቅቤ ከጮማው፣ ከጠላው፣ ከጠጁ ሳትጋበዝ በቶሎ እንዳትወጣ፣ ጎጃምን ተንፈላሰስበት እንዳለኝ እንደዚያው እየተንፈላሰስኩበት ነው። አቤት የጎጃም መስተንግዶ ገራሚ ነው። ማርሸትም ወደ ቃል አቀባይነቱ የተመለሰው እዚያው ጎጃም ሆኜ ነው። አንት የማትረባ ሳትደውልልኝ ምን ሁነህ ነው? ቆይማ ላግኝህ ብቻ።

"…የዳያስጶራው የጎጃም ዐማራም እየደወለ ዘመዴ ቲሊሊ፣ ሞጣ ሳትገባ፣ ደጀን ሳታርፍ፣ ማርቆስ ደብረወርቅ ሳታድር፣ ፍኖተሰላም፣ አማኑኤል፣ ብቸና፣ ባህርዳር፣ ቡሬ፣ ጅጋ፣ መርጦለማርያም ሳትደርስ እንዳትወጣ አደራ እያለኝ ነው። አቅም በፈቀደ እኔም ለማዳረስ፣ ለመጎብኘት እሞክራለሁ እያልኩ እየመለስኩ ነው።

"…የነብሩን ጭራ፣ የጎንደርና የጎጃምን ጠላት፣ ዘንዶውን አንገቱ ላይ በጦማር ጦሬ ወግቼ ይዤዋለሁ። ፈጥርቄ ነው የያዝኩት። በጥድፊያ ቀሽም አጀንዳ የጎጃም ጉዙዬን ለማስተጓጎል ሲላላጡ ዓይቼ ስቄባቸዋለሁ። ጎጃም ዐማራ አሰዳቢዋ ጋለሞታዋ ቤተልሄም (አልማዝ) ዳኛቸው መገርሳ ነው ወዬሳ፣ መሳፍንት ባዘዘው፣ ሳሚ ቃኜ ቲዩብ፣ ዶር ደረጀ፣ ዶር ፓስተር ምስጋናው፣ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ ርስተይ ተስፋይ፣ ትግራዋይቲው አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ነቢዩ፣ አያሌው መንበር፣ እሸቱ ገጠሬው ታጥባችሁ፣ ታጥናችሁ ጠብቁኝ።

"…እውነቱ ሌላ ነው። ጊዜውም ገና ነው። ጎጃምና ጎንደርን በዚህ መልክ ለማጣላት የቧቸርከው አቶ መልካሙም ከስረሃል። በእኔ በኩል ልታሳኩት ፈልጋችሁ የነበረው ጎንደርና ጎጃምን የማባላት ዕቅድም ከሽፏል። እነ ዘመነም ሥራ ላይ ናቸው። ወጥር የጎጃም ፋኖ።

"…ርዕሰ አንቀጹ ይከተላል። ዝግጁ ናችሁ…? 🫡

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በምትገቡባትም በማናቸይቱም ከተማ ወይም መንደር፥ በዚያ የሚገባው ማን እንደ ሆነ በጥንቃቄ መርምሩ። ማቴ 10 ፥11

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በጣም ነው እንዴ ያሳበድኳት…?

"…ሁለት ፀረ ጎጃም ዐማራዎች፣ ሁለት የዘመዴ ሰለባዎችን ሳላጨልል የቀረሁ እንደሁ ቱ…እኔ የአስገዶም ልጅ አይደለኋትም። 😂። እንቅልፍ ነው የማሳጣሽ። ገና የንፁሐን የዐማራ ወጣቶች ደም ይፈረድብሻል።

"…ዐማራም፣ ጎጃምም በእነዚህ ሸንጎዎች አይዋረድም። የአደይ ፀሐይ ልጅ ዮኒም አያድንሽም። ገና አብረሽው ስትሠሪ የነበረው ጃልወያም፣ የሕፃኗ የፌቨን አባት አወትም ይመጡልሻል። ግን አያድኑሽም።

"…ዛሬ ስዊዘርላንድ ገብርኤል ቅዳሴ ሄደሽ እንደተኛሽ ጨረስሽ። ቲክቶክ ላይ ስታቀረሺ አድረሽ እንዴት ነቅተሽ ታስቀድሺ። አሁንም በጊዜ ተኚ። ውለሽ አደርሽበት እኮ።

"…በቲክቶክ በዐማራ ስም ስትዘርፊ "መቼም በቤትሽ ያለውን ችግር ስለማውቅ ተዉአት ልጇን ታሳድግበት ቢቸግራት ነው ስልልሽ የኖርኩት እኮ ስለምታሳዝኚኝ ነው። ከእንግዲህ ግን የለም።

"…አልማዝዬ ከእንግዲህ ጎንደርንም፣ ወሎንም፣ ሸዋንም አትሰድቢም። ክፍት አፍሽን በፋኖዎችም ላይ አትከፍቺም። የወየሳ ነው የመገርሳ ልጅ አንቺ የደጉ ዐማራ፣ የጨዋ የሞራል፣ የግብረገብ ከፍታ ላይ ያለው ዐማራ መለኪያ፣ መገለጫም አትሆኚም። ነገርኩሽ።

"…እኔኑ ስትሰድቢ ትከርሚያታለሽ። ቢያንስ ቲፎዞ ለመፈለግ ስትዪ ከዐማራ ላይ ዓይንሽን አንስተሽ እኔ ላይ ትከርሚያለሽ። ከነከስኩ ነከስኩ ነው ሳላደማሽ አልፋታሽም። ጠብቂኝ፣ እንደባተትሽ ጠብቂኝ። በሰቀቀን ነው የማኖርሽ። እንዲሁ አጨልሌሽ ጥግሽን አስይዝሻለሁ።

"…ከምር እውነትም እኔ የአስገዶም ልጅ አይደለኋትም።😂 ዮኒዬ ግን በደንብ አጽናናት። አንተን ቴዲ ሃዋሳ ቤት ስቀብርህ እሷ ስትስቅብህ ነበር። በሕይወት ቆይተህ ይኸው እጅህ ላይ ጣላት። አንተን ከዐማራ ቦለጢቃ ነቅዬ አውጥቼ የሴቶች አስታራቂ ኮሚሽነር አድርጌ ሰብሬ እንዳስቀረሁህም ንገራት።

• ዘመዴ ነኝ ወዲ አስገዶም። 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጥያቄ ነው…?

• አልማዜ… እኔ ማንነኝ…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• የዛሬውም መርሀ ግብራችን እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነው። ጎጃም ነኝ። ጎጃም ጉብኝት ላይ ነኝ። በዚህ መስተንግዶአቸው እስከ ጥምቀት ድረስ ሳልቆይ አልቀርም። ለማንኛውም ዛሬም እንደሁልጊዜው ነጭ ነጯን እውነት ስናጣጥም እናመሻለን። ተከታተሉን።

•ዩቲዩብ👉 https://youtu.be/CUiPLPxxsfc

• ሮኩ/ Roku: 👉 https://my.roku.com/account/add?channel=merejatv

•ትዊተር👉 https://twitter.com/MerejaTV

•Mereja TV: https://mereja.tv


"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…!  ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ዘመዴ ነኝ ከጎጃም…ልቀጥል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ያዝ እንግዲህ ይሄን አንድ በሉልኝማ…፩

"…አዝማሪትና የተከበረ ትዳር አፍራሿ ክፍት አፍ ዐማራ አሰዳቢዋ ጋለሞታ አልማዝ ባለ ጭራ አልማዝ (ቤተልሄም) ዳኛቸው ዘውዴ መገርሳ ይሄን የምታዩትን ስድብ እምቡር ብላ ለጥፋ ትናንት በቲክቶኳ ስትሰድበኝ አምሽታለች። ይሄ የሚጠበቅ ነው። መሽቶ ሳይነጋ ግን የለጠፈችውን ከፔጇ ላይ አንሥታለች። ይሄን አልጠበቅኩም ነበር።

"…አንዳንዶቻችሁ ትንቋታላችሁ እኔ ግን አልንቃትም። ይህቺ የጠንቋይ ኦሮሞ የልጅ ልጅ ጎጃም ስለተወለደች ብቻ በጎጃም ስም፣ ከጎጃም ዐማራ የማይጠበቅ፣ የጎጃም ዐማራ መገለጫ ባልሆነ መንገድ ጎንደርን ስትሳደብ፣ ወሎንና ሸዋን ስትሳደብ፣ በዐማራ መካከል ስምምነት እንዳይኖር ስትሠራ የኖረችን ሾተላይ እኔ ዘመዴ ለዐማራ ሰላም ስል እነቅላታለሁ። መዝግቡልኝ።

"…ብዙዎቻችሁ ትናንት ባለቤቴና ልጆቼን ስትሰድብ አይታችሁ አዝናችኋል። ለራሳችሁ እዘኑ። የእኔ ልጆችና የእኔ ውዷ ባለቤቴ ራሴን አዋርጄ እንደሻማ እየቀለጥኩ ለሌላው እያበራሁ እንድሞት የፈቀዱ ከግኖች ናቸው። እንኳን አንዲት የጎጃም ዐማራን የማትወክል ጋለሞታ አዝማሪት ይቅርና የእነ በጋሻው ሰራዊት ስድብ፣ የስብሃት ነጋ እስር፣ የስኳድ ድንፋታ፣ የግንቦቴ ዛቻ፣ የብልጼ አሸባሪ ማድረግ አላስበረገጋቸውም። በስድብ የሚሰበር ዘመድኩን ኤለም። ለክፌው ያልወደቀውን ንገሩኝ። ከእኔ ጋር ያለው ኃይለኛ ነው። ሰባሪም ነው።

"…ሸርሙጣ፣ ጋለሞታ፣ መሃይም፣ አዝማሪ፣ ሌባ፣ ወንበዴ፣ ዘራፊ፣ ቀማኛ፣ ሴትኛ አዳሪና ወንድኛ አዳሪ  ሸንጎና ስኳድ፣ ኦሮሙማና ወየንቲቲ የዐማራን ፖለቲካ አይመሯትም። የዐማራ ፋኖ ሃይማኖቴ ነው። የዐማራ ፋኖ አዳኜ ነው። ሃይማኖቴን የመስበክ፣ ከመናፍቃን መከላከል ደግሞ ሐዋርያዊ ግዴታዬ ነው።

• ምስጋና ከዚች ኮማሪት ጎን ላልቆማችሁ ለጎጃም ልጆች። 🙏🙏🙏

• ገና ምንም አልጀመርኩም…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የሚቀጠቅጥ በአንተ ላይ ወጥቶአል፤ ምሽግን ጠብቅ፥ መንገድንም ሰልል፤ ወገብህን አጽና፥ ኃይልህንም እጅግ አበርታ።” ናሆ 2፥1

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዐማራን ፋኖ አዝማሪማ አይመራትም…😂

"…የጎንደሩን ስኳድ አበበ በላውን ዱዳ እንዳደረግኩት፣ የጎጃሟን ሸንጎ አዝማሪ አልማዝ ዳኛቸውንም ብቻዋን እንድታወራ ነው የማደርጋት።

"…ቤተልሄም ዳኛቸው እህቷ ስም ነው። በእርሷ ስም ነው ወደ ስዊዘርላንድ የገባችው። እና አልማዜንማ ስኳር ደምብዛቷን ከፍ አድርጌ ነው ከጨዋታ የማስወጣት።

• ልጆቼን ዲቃላ ስትል የሰማኋት መሰለኝ።

"…እኔ ልጆቼን ከአንዲት ሴት ነው የወለድኳቸው። እንደ አልማዝ ከሦስት ወንድ ሦስት ልጅ ለመውለድ ሃይማኖቴ አይፈቅድም። ያውም የሰው ባልን ቀምቶ ሦስት ልጅ ለመውለድ ጠንካራ የዝሆን ቆዳ ሊኖርህ ይገባል።

• የጎጃሙም የሸንጎ አዝማሪ ፖለቲካ ልክ እንደ ጎንደሩ የስኳዱ የአዝማሪ ቦለጢቃ ይተነፍሳል።

• እየተደነሣችሁ…😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ "…በጎጃም የክፍለ ጦር፣ የብርጌድ፣ የሻለቃ አመራሮችን በተናጥል እና በኅብረት አግኝቼ መረጃ እየቃረምኩ፣ በዚያውም ምርመራዬን እያጣጧፍኩ ነው። ዶቶችን እየገጣጠምኩ የጭራቁን ምስል እያገኘሁት ነው። ዘንዶውንም ጅራት ይዤ ወደ ወገቡ ጋር ደርሻለሁ። ሕዝባዊ የነበረው የጎጃም ትግል ለምን ተቀዛቀዘ ለሚለውም ምላሾች እያገኘሁ ነው። እነ ዝናቡ ይመሩት የነበረው ዕዝ እነ አርበኛ ዘመነ ካሤና አርበኛ ጠበቃ አስረስ ከተቀላቀሉት፣ ሕዝባዊ ኃይሉና ዕዙ ወደ አንድ ድርጅት ከመጡ በኋላ የነበረውን ጥንካሬና ድክመትም በሚገባ እየመረመርኩት ነው። እየሄድኩበት ነው። ስኳድ የገደለውን የመማር ጌትነትን ቪድዮ በለቀቀበት ማግስት ጎጃሜዎቹን ሞጣ ቀራንዮንና ባለሀብቱ አቶ ወርቁ አይተነውን ጀርመን የሚገኙ ትግሬዎች እየሰደቧቸው የቀረጹትን ቪድዮም በመልቀቅ ኡጋንዳ ያለው ስኳድ ሙላት አድኖ የፈራ ይመለስ ሲሳለቅበት ግጥምጥሞሽ አይደለም። የጎጃሙን ምርመራዬን ለማሰናከል ታቅዶ የተሠራ፣ የተዘጋጀም ነበር። የጎጃም ምርመራዬ እንደቀጠለ ነው።

• እንደ መውጫ… ጥቂት ነጥቦችን ላስቀምጥና በነገው የጎጃም ምርመራዬ እመለስበታለሁ።

1ኛ፦ የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ከሚመሩት በጣት ከሚቆጠሩ ግለሰቦች በቀር ሌሎች በአብዛኛው የዐማራ ፋኖን አንድነት እንደሚፈልጉ አበጥረው አጠንክረው ተናግረዋል። አመራሮቹንም "ለምንድነው ከጎንደር፣ ከሸዋና ከወሎ ወንድሞቻችን ጋር የምንፈጥረው አንድነት የዘገየው" በማለት አመራሩን ፈጥርቀው ይዘዋል። ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ የአንድነቱን የቤት ሥራ ሠርተው ጨርሰው ወገቤን ያለው ጎጃም ነው። አርበኛ ዘመነም ኧረ ተዉ ይሄን አንድነት እናፍጥነው የሚል ዐሳብ ቢያነሣም ሰሚ ያገኘ አይመስልም። ሁለት ያገኘኋቸው አመራሮች አንደኛው ባለፈው ሳምንት ከሁለት ቀን በኋላ እናበሥራለን ሲለኝ፣ ሌላኛው ደግሞ ከሦስት ቀን በፊት ጨርሰናል እናበሥራለን የሚል ቃሉን ሰጥቶኝ ነበር። አሁን ግን ስሰማ እዚያው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ የራሱን የፖለቲካ ካፒታል እየገነባ ያለ አደገኛ ቡድን በጥበብ ሂደቱን እየገደለው መሆኑን ነው። የተሰደዱ የብአዴን ጀነራሎች፣ ራሱ ብአዴን፣ ትሪፕል ኤዎች፣ የአሜሪካ የደኅንነት ክፍል እና የከሰረው ፌክ ኢትዮጵያኒስት ቡድን የሚዘውረው አንድ ኃይል እንዳለ ነው። አሁን ከኦነጉ ሞገስ ዘውዱ ጋር ቃለመጠይቅ መስጠት ምንድነው ጥቅሙ ብዬም አመራሮቹን ስጠይቅ የተሰጠኝ መልስ አስቂኝ ነው። "ከኦሮሞ መሳይ መኮንን፣ ከግንቦቴው ፋሲል የእኔ ዓለም፣ ከእነ ሞገስ ኦሮምቲቲው ጋር መሞዳሞዱ ጥቅሙ "ይኸው እኔ ኢትዮጵያኒስት ነኝ፣ ብሔርተኞቹ አስቸገሩኝ እንጂ በማለት አርበኛ ዘመነ ካሤን እና ሌሎችን የዐማራ ብሔርተኞች በማጣቆር ራስን በፌክ ኢትዮጵያኒስቱ ካምፕ ለማሻሻጥ የሚደረግ ሸፍጥ ነው ነው የሚሉኝ።

"…ወደ ሸዋ፣ ጎንደርና ወሎም ደውዬ ምነው ዘገየ ብዬ ወጥሬ ስጠይቃቸው የሚሉኝ ተመሳሳይ ነገር ነው። የጎጃም ዐማሮች ራሳቸው የተሳተፉበት ረጅም ጊዜ የፈጀ ምርምር እና ጥናት የተካሄደበት የአንድነት ሥራ፣ አንድ የዐማራ ድርጅት የመፍጠር ተግባር ፈጽመን እነሱን እየጠበቅን ነው። አንድነቱን ጨርሰን፣ ምደባ ፈጽመን ከጨረስን ቆይተናል። ቆይ ዛሬ፣ ቆይ ነገ የሚል የማዘግያ፣ የመጎተቻ ደስ የማይል ሥራ እየገጠመን ያለው ከጎጃም ወንድሞቻችን ነው። ሁላችንም በተመደብንበት ሥፍራ በማገልገል አንድ ቀሽምም ይሁን ጠንካራ የሆነ ድርጅት ፈጥረን በአንድነት እየተንቀሳቀስን ድሉን ለማፍጠን የምናደርገውን ሂደት እንዳይፈጥን የጎጃም ወንድሞቻችን እንቅፋት እያስቀመጡ ነው። ነግረን፣ ነግረን፣ ተማጽነንም መፍትሄ ሊገኝለት አልቻለም። ዐማራን የሚመስል ድርጅት እንፍጠር ስንል "አይ ጎጃምን የሚመስል ብሎ ማለት ትክክል አይደለም" ነው የሚሉት። ከታች ያሉትን አመራሮች ጠይቀናል፣ ጎጃሞቹም ከእኛ ጋር አንድ ነው ዐሳባቸው። አርበኛ ዘመነም ተመሳሳይ ነው ዐሳቡ። ነገር ግን ችግሩ የት እንዳለ ባይገባንም አንድ ሁለት ሦስት አራት ወይ አምስት ስድስት ሰዎች ጋር ይመስለናል ነው የሚሉት።

"…ታዲያ ሁኔታው በዚህ መልኩ ከቀጠለ ምንድነው ዐሳባችሁ የሚል ጥያቄም ለሦስቱ የጎንደር፣ ሸዋና ወሎ ፋኖዎችም አቅርቤ ነበር። እነርሱም ሲመልሱ እንግዲህ ያለን ዐማራጭ እኛ ሦስታችን አንድ ድርጅት ወደ መፍጠር ለመሄድ ነው የምንገደደው። እነርሱ ከእኛ ተለይተው የዐማራን ትግል ከዳር ካደረሱትም እሰየው። እኛ ግን ሕዝባችን እያለቀ ስለሆነ ሦስታችን ለጊዜው ድርጅት ፈጥረን ማወጅ እንዳለብን ወደ መወሰኑ እየሄድን ነው። እያደር፣ እያደር አዲስ አጀንዳ እየመጣ መበጥበጥ የለብንም። ጎጃምን ያላቀፈ ትግል ትግል አይሆንም እናውቃለን። ነገር ግን ምንም ማድረግ አንችልም። ወይ ለሰዎቹ የሚፈልጉት ሥልጣን ከሆነ በተመደበው ቦታ ሰጥተው ይገላግሉን፣ አልያም እኛ እነሱ እምቢ ካሉ ወደ አንድነቱ እንሄዳለን። በተለይ ዘመነ ካሤን ከሚጠሉት ስኳዶች ጋር ንግግር የጀመሩት የጎጃም ተወካዮችን በከባዱ እንድንጠራጠር አድርጎናል የሚሉትም እዚያው እስኳዱ ጋር ያሉ ወፎቼ ናቸው። ይሄ ሲሆን ለጎጃም ኪሳራ ነው። ጎጃሞች ፈጥናችሁ ምከሩበት። አመራሮችም በዚህ ግትርነታችሁ ከቀጠላችሁ ራሱ የጎጃም ዐማራ ፋኖ አንድነቱን ስለሚፈልገው፣ ከመንደር ወጥቶ በጎንደር፣ በወሎ፣ በሸዋ ከወንድሞቹ ጋር መዋደቅ ስለሚፈልግ እናንተን አውርዶ፣ ሽሮ ከወንድሞቹ ጋር አንድ ይሆናል። አሁን ለሥልጣን ስትሉ የጎጃም ዐማራን ከወንድሞቹ ጋር አንድ እንዳይሆን እየሠራችሁ ያላችሁ ዛሬውኑ እርማችሁን ዐውጡ። ይሄ የመብረቅ ብልጭታ ጦማሬ ነው። ነጎድጓዶን በቀጣይ አዘንበዋለሁ።

2ኛ፦ በዳያስጶራውም ከክልሉም ውጪ ሆነ በክልሉ ውስጥ የምትገኙ የጎጃም ዐማራ ልጆች በጀመራችሁት ከፍታ ብረሩ። አጀንዳ ተቀባይ ሳይሆን አጀንዳ ሰጪዎች በመሆኑ ቀጥሉበት። ኅብረት አንድነታችሁ ያስቀናል። ባዶ በርሜል፣ ባዶ ቆርቆሮ፣ ገረወይና እንዳይደላችሁ፣ በውኃ የተሞላችሁ፣ ዐዋቂዎች መሆናችሁንም አስመስክራችኋል። የሚናገርላችሁ ጠፍቶ እንጂ ይህቺ ከመሬት ላይ ካለው የብአዴን መዋቅር አጀንዳ እየተቀበለች የጎጃም ዐማራን በጋለሞታ፣ በነውረኛ ሴተኛ አዳሪ የሚመራ ትግል አስመስሎት የነበረውን ሂደት እኔ ዘመዳችሁ ዘመዴ ሳስነጥሳት እና በሳማ ምላሴ፣ በእሳት ብዕሬ ስዠልጣት ከእሷ ጋር ባለማበራችሁ ታላቅነታችሁን አስመስክራችኋል። አልማዝ ባለጭራን እኮ ወየንቲቲዎቹ ዋን አዋራዎችና የጎንደር ስኳድ ጥቂት ፍሬ አገው ሸንጎዎች በቀር ያጀባት የጎጃም ዐማራም ሆነ የጎጃም አገው የለም። ጎጃሜ ድረስልኝ፣ ኡኡኡ ስትልም የደረሰላት እኔው ሰብሬ አፈር ከደቼ ያበላሁት የትግሬ ዲቃላው የአገው ሸንጎው የአረጡ ሴቶች እርቅ ኮሚሽነሩ ዮኒ ማኛ ነበር። የዐማራ አዋራጅ፣ የጎጃም ዐማራ አዋራጅ ወገኗ ጋር ነው ሄዳ የተለጠፈችው። እነነዓባይ ሳይቀሩ ሂጂ ከዚህ ነው ያሏት። እነ ታዬም ከዘመዴ ጋር? ምን አደረገን እና ነው ያሏት። እናም ጎጃም የስኳድን አጀንዳ ቀልብሶ ስኳድን ድባቅ ሲመታ ሳይ አለቀስኩኝ። የበላይ ዘለቀ ልጆች ክበሩልኝ።

"…መዝግቡልኝ።

👆④ ✍✍✍ 

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የጎጃም ጉብኝቴ እንደቀጠለ ነው። በየቀኑ አዲስ አበባ ድረስ የሚሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ ጉዳይ አያሳስበኝም። በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ መስቀል አንጥፈህ እየረገጥክ የመስቀሉ ጌታ አራግፎ ሳይጥልህ መች ይተውህና ወንድም ዓለም። ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መስቀል አንጥፈህ ስትረግጥም ኖረህ፣ ሀገሪቷ በኢሉሚናቲ ተውጣ፣ ረክሰን እያየህ ስለምን መሬት መንቀጥቀጥ ነው የምታወራው። ገና በኢትዮጵያ ምድር ደማቸው በከንቱ የፈሰሰ የንጹሐን ደም በካንሰር፣ በኩላሊት፣ በዕብድ በሽታ መች መታህና፣ በጭንቀት መች ጨርቅህን ጣልክና፣ ገና መቼ የሸንበቆ ቤት፣ የሰምበሌጥ ሕንጻዎቹ ዐመድ ዱቄት ሆኑና? ገና እኮ ነው። ገና ነው በኦሮሚያ ምድር የፈሰሰው የንጹሐን ደም መች ፈረደ? የጴንጤ ስላቅ፣ የወሃቢይ እስላም ንቀት መች መልስ ከፈጣሪ አገኛና ነው። ገና ያራግፈናል። ፍርድ ሳይሰጥ ጦርነቱም፣ ራቡም፣ እልቂቱም፣ ጭንቀቱም አይቆምም። እና ዘመዴ መሬት ተንቀጠቀጠ አትበሉኝ። እኔ ጎጃም ጉብኝት ላይ ነኝ።

"…ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ወደ ጎጃም ለጉብኝት፣ ለምርመራ መግባቴን የሰማው የጎንደሩ ተውሳክ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስኳድ በብዙ ለማትረፍ ጮቤ ረግጦ ነበር። ልክ እንደ ሸዋ ጎንደሩ ጉብኝቴ በጎጃምም ከፍተኛ ውጊያ ይገጥመዋል። የጎንደሩን ፋፍዴን እንደገጠመው፣ ፍሮፌሰር ኢያሱና፣ ፍሮፌሰር ጌታ አስራደን እንዳሰጣው እዚህም ጥንተ ጠላታችን ዘመነን፣ የጎጃም ዐማራ ፋኖን ይረብሽልናል ብለው ቋምጠው ነበር። ከመቸኮላቸው የተነሣ ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎንደር ስሄድ ሁላ ጎጃሞች እየከፈሉት ነው፣ በላይነህ ክንዴ እና ወርቁ አይተነው ናቸው የሚከፍሉት፣ አቢይ አሕመድ በጀት በጅቶለት፣ ዳንኤል ክብረት እየከፈለው ነው ሲሉ እንዳልነበር ጎጃም ስገባ ግን "ክፍያ ተቋርጦበት ሊወርድባቸው ነው" በማለት አስቀድመው ወበሩ። ቪድዮም ሠሩ።

"…በጎንደር ያደቀቅኩት ዓይኑን በጦማር ፈንጂዬ፣ ጥርሱን በጦማር ሰደፌ፣ እግሩን እና እጁን በጦማር ሞርታሬ ጎምጄ እንዳይድን እንዳይሞት አድርጌ እና ዊልቸር ላይ ያዋልኩት ስኳድ ከጎንደር ወልቃይት፣ ከደቡብ ጎንደር፣ ከአማሪካ፣ ከአውሮጳ፣ ከአፍሪካ ተሰባስቦ ጎጃም አገው ምድር ከተመ። ተብታባውና የወርቅ እንቁላል የሚጥልልኝ ትግራዋዩ ዶሮዬ አፄ ዘርአ ያዕቆብ ነቤክስ ነቢዩን ከዋን ዐማራ፣ አዲስ ቅዳም ተወልዳ ደብረ ማርቆስ ቀበሌ 8 ንጉሥ ተክለሃይማኖት ትምህርት ቤት አካባቢና ትምህርቷንም በዚያው አካባቢ እንደተማረች የምትናገረውን፣ ለአቅመ መዳራት በደረሰች ጊዜም ትምህርቷንም አቁማ በዚያው በደብረማርቆስ ከተማ ከነበረው ወታደራዊ ካምፕ ኦቦ ለማ ከተባለ የመከላከያ ሠራዊት ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምራ፣ ከዚያም ኦቦ ለማ ተቀይሮ ከተማውን ሲለቅ እልም ያለች የወሲብ ንግድ ቸርቻሪ ወደመሆን ተሻግራ የነበረች አለሌ ጋለሞታ አዝማሪት አልማዝ ባለጭራን ሰብስበው እኔ ላይ ዘመቻ ለመክፈት መከሩ።

"…አልማዝ ባለጭራን የማርቆስ ሰው ምን እንደሚላት ብትሰሙ ትደነቃላችሁ። ስለ እሷ ሲነሣ የአባ ገና ተራራ፣ ጼንጤ መቃብር፣ ውኃ ጋን፣ ሰንተራ ሜዳ እና የዳሊጋው ዮሐንስ ጫካዎች መናገር ይችላሉ ነው የሚሉት። አልማዜ እነዚህን ጋራ ሸንተረሮች በደንብ አድርጋ የሎጅ፣ የፔኒስዮን ያህል ተጠቅማባቸዋለች የሚሉ የዓይን እማኞች ሁሉ አሉ። በዘመኑ የነበሩት ወጣቶችም በመስክ ላይ ጨዋታው አብረው እንዳጣጣሟት ነው የሚነገረው። በአማርኛ ቃሉ ጽዩፍ ስለሆነ ነው እንጂ ሌላኛው ስሟም በፈረንጅ አፍ በእንግልጣርኛ Public toilet እንደምትባል ነው የሚደርሰኝ መረጃ የሚያመለክተው። (ሱሬ የpublic toilet ትርጉሙን ላክልኝ) አደራ ወንድም ዓለም። እናም የእኔን ወደ ጎጃም መግባት ያዩት ስኳዶች ይህቺን መደዴ ወደል ሴተኛ አዳሪ ራሷን መሸጥ የለመደች አሰማሩብኝ።

"…የሚገርመው አባቷ አቶ ዳኛቸው ዘውዴ ወዬሳ ነው መገርሳም ሰው ገድሎ ማርሚያ ቤት ቆይቶ ነው በህመም ምክንያት ሕይወታቸው ያለፈው አሉኝ ጎረቤት ወዳጅ ዘመዶቻቸው። ለእስር የዳረጋቸው ጉዳይም የባለቤታቸውን ውሽማ ከሚስታቸው ጋር ዝሙት የሚፈጽመውን ሰው በሰው ለማስገደል ሞክረው ባለመሳካቱ ራሳቸው በሽጉጥ ተኩሰው በመሃል ደብረማርቆስ ላይ በመገደላቸው ነበር ይላሉ። ከዚያ በኋላ ነው አልማዝ ባለጭራዋ ወደ አዲስ አበባ ጉዞዋን የአደረግችው። በአዲስ አበባም ለምሸት ክለብ ሥራ በሚል የጾታዊ ጉዳይ መፈፀሚያ ይረዳት ዘንድ የሙዚቀኝነት ሥራ በምሽት ጀመረች። ከዚያም በተጧጧፈው የሴታዊ ጉዳይ ላይ ተሳክቶላት ወደ ውጭ ለመሄድ ችላለች። አንደኛው ልጇም የምትወለደው ከተከበረ የሙዚቃ አቀናባሪ ሰው እንደሆነም ቤተሰቦቿ ይናጋራሉ።

"…የአልማዝ ባለ ጭራን ከባዱን ፋይል፣ 16/13/2/1 ፋይሏን ወደ ኋላ አቆየውና አሁን ግን አልማዜ ባለጭራዋ በተጨባጭ ምን እንደምትሠራ በስሱ ለመመልከት እንሞክራለን። አልማዝ ባለጭራዋ ከምሥራቅ ጎጃም የብአዴን መዋቅር ጋር በቀጥታ እንደምትሠራ በእሷ የቆሰሉ ቤተሰቦቿ ይናገራሉ። በዚህም የተነሳ ገንዘብ በቲክቶክም፣ በሌላም ገንዘብ እየሰበሰበች ለፋኖ ትልካለች። ከዚያም ፋኖዎች በደንብ ምስጢር ከነገሯት በኋላ ያንን ምስጢር ሰብስባ ለብአዴን መዋቅር በመስጠት በርካታ የዐማራ ታጋይ ፋኖዎች እና ፖለቲከኞችን አስበልታለች። በተለይ ከምሥራቅ ጎጃም የፋኖ አደረጃጀት ፈርሶ ወደ ምዕራብ ጎጃም እንዲከማች ካስደረጉት ግለሰቦች መካከል አንዷ አልማዝ ባለጭራዋ ናት። አልማዜ ከጥላሁን አበጀ እና ከአንድ አሁን ስሙን ከማልጠቅሰው የፋኖ አመራር ጋር በመገናኘት የአርበኛ ዘመነ ካሤ ስም ጥንብ እርኩስ እንዲሆን አበክራ የሠራች ሰው ናት። ሌላው ፋይል እንደ ደረሰኝ አወጣዋለሁ። ከሪል እስቴት ጋር የተያያዘውን ማለቴ ነው።

"…አንዳንድ ሰዎች ዘመዴ አትውረድ፣ ከዚህች አዝማሪ፣ ጋለሞታ ጋር ወርደህ እኛንም አታውርደን፣ እያሉ አፈጣድቅ መካሪ መስለው ይመጣሉ። እኔም እላቸዋለሁ። እኔ ዘመዴ የሴራ አፍራሽ ነኝ። ሙጀሌውን ከነ ሰንኮፉ ነው መቁረጥ ያለብኝ። እናም ለእናንተ ቀላል፣ የተናቀች የምትመስል፣ በቲክቶክ ፊልተር፣ በሜካፕ ሰው መሳይ በሸንጎ መስላ የምትሄድ ሴተኛ አዳሪ፣ ከአፏ ርኩሰት የምትተፋ፣ እልም ያለች መሰሪ፣ የማይም አራዳ ዘንዶን እኔ ነኝ የማውቀው፣ ከጎጃም እስክወጣ ሰገራዋ በሆዷ እስኪደርቅ ነው ላብ በላብ የማደርጋት። በተቀመጠችበት ወንበር ላይ እንድትሻግት ነው የማደርጋት። በእጇ የፈሰሰውን የንፁሐን የዐማራ ወጣቶች ደም ፈጣሪ እንዲበቀልላቸው ነው ተማጽኖ ጸሎቴን የምቀጥለው። በሚዲያ ያለ እሷ የጎጃም ሰው፣ የለም ያለ እሷ ታጋይ የለም ብሎ በጋለሞታዊ ስድቦቿ ፍራቻ ፈርቷት የተደበቀውን ሁላ ነው የምቆሰቁስባት። ከወሃቢስቷ ተምር በቀር ከጎኗ የሚቆም ነው የማሳጣት። ቱ ከነከስኩ ነከስኩ ነው ሳላደማ መች እለቅና።

"…ታስታውሱ እንደሆን በአንድ ወቅት አርበኛ ዘመነ ካሴን ስታስጠነቅቀው ነበር። ዋ ነግሬሃለሁ እያለች። በቀደምም አምልጧት እንዲህ ነበር ያለችው። "መማር መሳሪያ ተደቅኖበት ይቀረፃል፣ ወርቁ አይተነው እና ዘመነ እጃቸው አለበት ይላል ቪዲዮ ላይ ስለሆነም ዘመነ የፋኖ መሪ አይሆንም፣ ትልና ዘመድኩን በቀለ ሲንገበገብ ሥልጣን እሱ ለሚፈልገው ካልተሰጠ ብሎ ራሱ ላይ ጠመጠመ ብላ ነው ያረፈችው" ልብ በሉ ቪድዮውን ያወረዳችሁ ላኩልኝ። ዘመነ ከሥልጣን ካልወረደ የሚለው ማነው? ስኳድና የካሣ ተክለ ብርሃን ልጅ የሚመራውና የወርቅ እንቁላል የሚጥልልኝ አፄ ዘርአ ያዕቆብ ዘርሽ፣ ዘርሽዬ ነብዩ ነቤክስ፣ ኤልያስ ወይም አኪላ…👇①✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ሐሰተኛ ወሬ አትቀበል፤ ሐሰተኛ ምስክርም ትሆን ዘንድ ከኃጢአተኛ ጋር እጅህን አታንሣ። ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ። መፈራቴንም በፊትህ እሰድዳለሁ፥ የምትሄድበትንም ሕዝብ ሁሉ አስደነግጣቸዋለሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ በፊትህ ጀርባቸውን እንዲያዞሩ አደርጋለሁ። ዘጸ 23፥ 1-27

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④✍✍✍ …መሥራት። እኛም እሱን ማስቀረት። ዓለም ቀውጢ ሆነች። ዋን ዐማራ ዘርዓ ያዕቆብ አበደ፣ ዋይ ዋይ አሉ። ጭራሽ ዛሬ ሙሉውን ለቀቁትና ገላገሉኝ።

"…የቪድዮው ምስጢር አሁንም እኔ ጋር ነው ያለው። ዘመዴ ጋላ ነው ብለው፣ ዘመዴ ኦሮሞ ነው ብለው፣ ዘመዴ የአይተ አስገዶም ልጅ ትግሬ ነው ብለው። ዘመዴ ማይም ነው፣ አልተስተማረም ብለው፣ ዘመዴ ዕብድ ነው፣ መራታ ነው ብለው። በእኔ በኩል ጎጃምንና ጎንደርን ለማፋጀት ብለው፣ ቪድዮው ኑዛዜ ነው ብለው ለእኔ አድርሰው ለዘላለም ደም ሊያፋስሱ የነበሩት ዥልጦች ዘመዴ ማን እንደሆነ ዐላወቁም ነበር። ዘመዴ ዘመዴ ነው። እኔ ዘመድኩን በቀለ አክሊለ ገብርኤል፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የሐረርጌው መራታ፣ የምሥራቁ ሰው፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ፣ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የዐማራ የነፍጠኛው ወዳጅ ወድጄና ፈቅጄ ማንም ሳያስገድደኝ ሳይከፍለኝ፣ ሳይቀጥረኝ፣ በፈቃዴ የዐማራን ሾተላይ እነቅል ዘንድ፣ በዐማራ ላይ የሚዶለትን ሴራ አፈራርስ ዘንድ፣ የዳዊት ወንጭፍ፣ ጠጠሩንም ሆኜ በዐማራ ላይ የቆመውን ጎልያድ በስመ ሥላሴ አጋድም ዘንድ የተላኩ መሆኔን ነው ብዙዎች ያላወቁት። እንደዚያ ነኝ።

"…የቪድዮው ምስጢር እንኳንም ራሳቸው አወጡት እንጂ እሑድ በመረጃ ቲቪ በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ይተረካል። ሺድዮው እንዴት ተቀረጸው? በማን ፈቃድ ነው የተቀረጸው? ማን ቀረጸው? መማር የት ክልል ነበር የሚኖረው? እንዴት ከነበረበት ክልል ወጥቶ ደቡብ ጎንደር ሄዶ ተገደለ? ተዋናዮቹ እነማን ናቸው? ቪድዮው መጀመሪያ ተቀርጾ ሳለ አይ እንዲህ አይደለም፣ አስተካክሎ ሌላ ይቀረጽ ተብሎ ይሄ አሁን የተቀረጸው ቪድዮ ለሁለተኛ ጊዜ እንዴት ተቀረጸ? ከአሜሪካ መማርን ሰብኮ ጎንደር ያስገደሉት እነማን ናቸው? ይሄን የቪድዮ ፋይል ከኮምፒዩተሩ ውስጥ ያወጣውና የወሰደው የአብን አባል ማነው? እይተ አያሌው መንበር ይሄን ቪድዮ እንዳወጣው ከእኔ ጋር ሲጻጻፍ የነበረው ቴክስት እና የእኔ ምላሽ ምን ነበር? የሚለውን በዝርዝር በመረጃ አስደግፌ እመጣበታለሁ። እኔ ዘመዴ ነኝ። የዐማራው ታማኝ ዘመድ። ቃልኪዳኔን የማላፈርስ። ስለዚህ የመማር ገዳዮች ራሳቸውን በራሳቸው እንደገደሉ ነው የምቆጥረው። ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል።

"…በዚህ ቪድዮ ምክንያት የሚጣላ፣ የሚገዳደል ዐማራ ግን የለም። በዚህ ቪድዮ ምክንያት የሚቆም የዐማራ ትግል የለም። አርበኛ ዘመነ ካሤ፣ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ፣ አርበኛ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባ ገና ለገና አንድ ላይ ገጥመው፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ አንድ ሆኖ እኛ ቦታ ልናጣ ነው ብለው ተንቀዥቅዠው የሞት ሞትሞቱ። ጎጄ መለኛው፣ የፖለቲካ ነቢያቱ ሀገር ጎንደር አንድ ሆነው ዐማራነት ያስከብራሉ። አሳምነው ጽጌን እየከሰሱ፣ ከኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀቤ ጋር ወዳጅ ለመሆን የሚላላጠው፣ ሀብቴ ወልዴ ከስሶ ሙሃቤን ሊበላ ያሰፈሰፈው ስኳድ ከሰረ። የሞት ሞት ሞተ። አበቃ። አሁን የዐማራ አንድነት ይወለዳል፣ የዐማራም፣ የኢትዮጵያም ትንሣኤ ይበሠራል። መርገምቱ እስኳድ ወደቀ። ወደቀ። እኔ ዘመዴም ጣልኳቸው። ደመሰስኳቸው። ይሄ ርእሰ አንቀጽ ለታሪክ ይቀመጥ። በየቀኑ ታሪክ ነው የማሳያችሁ። ይኸው ነው።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ይደፈርሳል… ግን ደግሞ ይጠራል…✊

•••

ሻሎም…!  ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታሕሳስ 22/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ …ባዬ ቀናን አስታረቁ። ደረጄ በላይና ሰሎሞን አጠናው፣ ብሮፌሰሮቹ ተንጫጩ። በአጭርም ተቀጩ። ጎንደር የአንድነት ጉዞውን ስጨርስ ሳልቆስል ከጎንደር ተከብሬ ወጣሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ከጎንደር መልስ ጉዞዬን ወደ ጎጃም ነው ያደረግኩት። በቀጥታ ነው ከጎንደር ተነሥቼ ባሕርዳር የገባሁት። ሁላችሁ እንደምታውቁት የዛሬ ሳምንት ማክሰኞ ነው እኔ ወደ ጎጃም የዘልቅኩት። ከጎንደር ጦርነት መልስ ስለሆነ ትንሽ ልረፍ፣ ላገግም ብዬ ነበር ወደ ጎጃም መግባቴን የተናገርኩት። በጎጃምም ግጥሚያ ካለ ልገጥም፣ ልዋጋ፣ እንደ ጎንደሩ ስኳድ የጎጃሙም ሸንጎ ቢገጥመኝ ብዬ ቀደም ብዬ ተዘጋጅቼ ነበር የገባሁት ጎጃም። እንደ ወትሮው በሌሎቹም የዐማራ ግዛቶች ሳደርግ እንደነበረው ሁሉ በጎጃምም ወደ ውጊያም፣ ወደ ምርመራም ከመግባቴ በፊት በአንድም በሌላም ላቤን ወዳፈሰስኩባቸው፣ ዘወትር በጸሎታቸው ወደሚያስቡኝ ገዳማትና አድባራት ነበር መልእክት የላኩት። ዲማ ጊዮርጊስ፣ ደብረወርቅ ማርያም፣ መርጦለማርያም፣ ደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም ጊዮርጊስ፣ በሕርዳር አዲሱ ሚካኤል፣ ባሕርዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ጣና ደብረ ማርያም፣ ሽምብጥ ቅዱስ ሚካኤል፣ ማረፊያዬ፣ ምሽጌ፣ ድካም ማቅለያዬ ወደ ሆነው የጣና ገዳማት በሙሉ መልእክት ልኬ ዞር ዞር ማለት ጀመርኩ።

"…ጎጃም መግባቴን የሰማው የቆሰለውና ከሞት የተረፈው የጎንደሩ ስኳድ የሴራ ዶሴውን ሸክፎ እየተንፏቀቀ ጎጃም ገባ። አላስፈራኝም። ማወቅ የምፈልገው ነገር ግን ነበረ። ማነው ለጎንደሩ ስኳድ፣ ለወሎው ወሃቢያ፣ ለሸዋው ስኳድ፣ በጎጃም አድራሽ ፈረስ? ማነው የህዳር አህያ ሆኖ የሚጫነው? በማለት እሱን ለማወቅ ነበር ሥራ የጀመርኩት። የአገው ሸንጎ የስኳድ ገረድ፣ የስኳድ ባርያ መሆኑን ባውቅም የስኳዱን በጎጃም ያለ አህያ ግን ለማወቅ ጓጓሁ። እናም እሱን ወደ መውጣት፣ ወደ መግለጡ ሄድኩኝ። የአቡነ ኤስዎስጣቴዎስንና የዘርዓ ብሩክን ፀበል ረጨት ረጨት ማድረግ ጀመርኩ። ወዲያው ከስዊዘርላንድ አንዷ አሮጌ የህዳር አህያ ማናፋት ጀመረች። ተንበጫበጨችም። ዕፀ አስለፍልፌን ቀምሳ ነው መሰለኝ ዋይዋይ ማለት ጀመረች።

"…እኔ ዘመዴ በሸዋ፣ በወሎ፣ በጎንደር የዐማራውን ሾተላይ ባንዳ ሁላ ነጣጥዬ ስላደቀቅኩ፣ ነጣጥዬም ስለመታሁ ጎጃም ስገባ ብዙም አልተቸገርኩም። ምክንያቱም የወሎው ወሃቢያ ሁለት ፍሬ ሆኖ ሊያግዝ ቢመጣ ነው። እንደገመትኩትም ወሮ ቴምር ብቻ ናት ከወሎ አዝማሪዋን አልማዝ ባለ ጭራዋን ለማገዝ የመጣችው። ከጎንደር ቁስለኛው እስኳድ ነው እየተንፏቀቀ ቢመጣ፣ እሱን መውገር አያቅተኝም። በቁሙ ያልቻለኝ ክራንች ተደግፎ፣ ዊልቸር ላይ ተጎልቶ ምንአባቱ ሊያመጣ? ከጀርባ ዋን ዐማራ ከዋን ዐማራም አኪላ ድንጉጡ ጠፍቷል። አምሀ ሙላው ወደ ወለጋ ሄዶ ነበር እዚያም አስወጥቼዋለሁ። ሮቤል ነፍሶበታል። የቀረው አይደክሜው፣ ተብታባው ትግራወይቲው አፄ ዘርአ ያዕቆብ ብቻ ነው። ዘርአ ያእቆብ ነቢዩ ቢመጣም ይዞ የሚመጣው የጎንደሩን ስኳድ መደዴ፣ መኪና ውስጥ ቁጭ ብሎ ላይቭ እየሠራ መኪናውን የተዘረፈው ሽንታም፣ ገገማ፣ ድልብ የወንድ ድብኝት የመሰለውን ሀራ፣ ሀራ፣ አልጫውን የትግሬ ዲቃላ የበሰበሰውን ባናናን፣ ጃል ሀብታሙ አዲስ ድምጽን እና የጠነቡ፣ የገሙ፣ የሸተቱ፣ የዐማራ ትግል አደናቃፊ የሸተቱ ፀረ ጎጃም ዐማራ መሳይ አሞሮችን ነው። እናም ስጋት በጎጃም የለብኝም ብዬ ነው በእውነት ደስ ብሎኝ የገባሁት። ነገር ግን የተደበቀ አይጠፋም እና ለማንኛውም የአዝማሪዋን ድልብ ፀረ ጎጃም ዐማራውን ኔትወርክ ማወቅ ስለፈለግሁ የተለመደውን የተበታተነ ጉንዳንና ቁጫጭ መሰብሰቢያ ልፋጭ ቁራጭ የአጀንዳ ሥጋዬን ጎጃም ምድር ላይ ወርወር አደረግኩ። እንደጠበቅኩት ባይሆንም አማኑኤል አብነት ከካናዳ፣ ግርማ አየለ፣ መንቆረር ኢንሳይደር፣ እና ጥቂት ውዳቂ የሸንጎ ርዝራዦች ብቻ ብቅ ብቅ አሉ። አቅመ ቢስ፣ ደካማ፣ ቀጭን፣ የተቀቀለ ፓስታ የመሰሉ ናቸው ብቅ ብቅ ያሉት። አሮጊቷም እነሱን ተማምና ያዙኝ ልቀቁኝ አለች። ጎጄ መለኛው ጭጭ። ዝም። እረጭ። ነቀለች። አበደች። የዊግ ጸጉሯ፣ የብብቷና የብሽሽቷም ፀጉር እስኪረግፍ ድረስ ተወራጨች። እኔም በሳቅ።

"…ጎጃም እንደገባሁ መጣሁልህ ጎጄ። የጎጃም ፋኖ መጣሁብህ ብዬ ብፎክር፣ ባቅራራ አረኤዲያ ማን ሰምቶች። ጭራሽ አስረስ ማረ ደውሎ ተቆጣ። እንዴት ብትንቀን ነው? እንዴት ብትደፍረን ነው በፆም የምትመጣው? ጠላው ጥንስስ ላይ ነው። ጠጁም እንደዚያው፣ ጎጃም ደርሰህ ጮማ ሳትቆርጥ፣ ቅቤውን ሳትቀምስ ምን አስበህ ነው? ልታሰድበን ነው ፍላጎትህ ብሎ ወበራብኝ። ኧረ እኔ ልገመግማችሁ፣ ልዋጋ፣ ልፋለማችሁ ነው የመጣሁት፣ ብዙ ችግር አላ ልሟገት ነው የመጣሁት አልኩት። ገና እኮ ጦርነት ልገጥማችሁ ሁላ እችላለሁ ጠበቃ አስረስ አልኩት። እሱ መብትህ ነው። ግጠመን፣ ሞግተን፣ መርምረን፣ እሱ አላሳሰበንም፣ ከሩቅ የመጣህ እንግዳ እንዴት በጾም፣ እንዴት ያለ ጮማ ወደኛ ትመጣለህ። ልክ አይደለህም። ለማንኛውም በቆይታህ እርዳታችንን የምትፈልግ ከሆነ ከላይ እስከታች አለን። አስጎብኚም የሚያስፈልግህ አይመስለንም እንደፈለግክ ጎብኝ። ስህተት ነው የምትለውን በሙሉ ዠልጠው። እኔንም፣ ዘመነንም ቢሆን አትማረን አለኝ። እኔም አልኩት። ትናንት የቆየ ሞላም ደውሎ እንኳን ደህና መጣህ ዘመዴ። ተናገር እንሰማሃለን ነበር ያለኝ። ተመካክራችሁ ነው እንዴ የጠበቃችሁኝ ብዬ ተገረምኩ። ማርሸትስ የት አለ? እባካችሁ መልሱልን ብዬም ማመልከቻ አስገባሁ። የተማጽኖ ጥያቄም አቀረብኩ። ይበቃዋል ቅጣቱም ብዬ እሪሪ አልኩኝ።

"…የጎንደር ስኳድ፣ አፄ ዘርአ ያዕቆብ፣ ቅዳሜ ገበያ አንድ ላይ ሆነው ከጎጃም በላይ አለቀሱ። ጮሁ፣ አበዱ። ሰሚ ግን አጡ። እንደማይሆንላቸው ሲያውቁ ጭራሽ ራሳቸውን እንደ ጻድቅ፣ እንደ ገለልተኛም ቆጥረው ብቅ አሉ። የሚያጅባቸው የጎጃም ዐማራና አገው ሲያጡ እንዲህ ማለት ጀመሩ። "ዘመድኩን ጎንደር ትቃጠላለች ብሎ ሲሰድበን፣ አንበሳ ስታወርዱለት አልነበር፣ ዛሬ ወደ እናንተ ሲመጣ ቻሉት ብለው አረፉት። አበበ በላው እስክስ ራሱ ተናግረን ነበር፣ ከጎንደር በኋላ ወደ ጎጃም ይመጣል ብለን ተናግረን ነበር ብሎ በእስክንድር የሳተላይት ቲቪ ደሰኮረ። እነ ቤታዮም ፊኒሺንጎ ያለቀበት የሀብታም ቪላ መስላ አቀረሸች። ቤቴ አልማዝ ባለጭራዋ ጭራዋን እየቆላች ብቻዋን ቀረች። ዘርአ ያዕቆብ ለእኔም፣ ለእሷም በውስጥ መስመር እየላከ እሷ እንድትሳሳት እያደረገ አፈር ከድሜ አስጋጣት። ጎጃሞች ድረሱልኝ፣ ወሎ ሸዋ፣ ጎንደር ብትል ወፍ። ጋሽ መሳፍንት ተከበቡ ብላ የትግሬ ልሳኑን የኢትዮ ፎረምን ቅርሻት ብታሰማ ወፍ። ወደ ላይ ወደታች ብትል ማን ይድረስላት። በመጨረሻ ግን በቴዲ ሃዋሳ ቤት ሥርዓተ ቀብሩን የፈጸምኩት፣ በቁሙ የቀበርኩትና የመንደር ዶሮ ጠባቂ አድርጌ ያስቀረሁት፣ አሁን ጢረታ የወጡ መበለቶች የእርቅ ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆነው ዮኒ ማኛ ብሽሽትና ብብት ስር ተወሸቀች። ይሕች ፀረ ዐማራ አገው ሸንጎ፣ የኦሮሞ ዲቃላ የበለጠ በጎጃሞች ተናቀች። መሬት ያለው ኔትወርኳም ተበጠሰ፣ ጥላሁን አበጀም ራቃት፣ ሸሻት። ይሞታል እንዴ? ወፍ ጠፋ።…👇②✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጠብቅ… ከፍለኸኝ፣ ቀጥረኸኝ እኮ አይደለም የምጽፍልህ። በፈቃዴ ነው፣ ወድጄ፣ ፈቅጄ ነው የምጽፍልህ። ቶሎ በል ዘመዴ፣ ፍጠን እንጂ ዘመዴ፣ ኧረ ቆየህ ትለኛለህ እንዴ? ሥነ ሥርዓት ያዝ። ሚልኢላል ኢሄ።

"…ዓይኔ እንባ እያፈሰሰ፣ ጣቴ ደርቆ፣ ምሳ ሳልበላ እኮ ነው ከአእምሮዬ አፍልቄ፣ ፊደል መርጬ፣ ለሆሄያቱ ተጠንቅቄ፣ አስሬ ለክቼ አንዴ ቆርጬ የምጽፍልህ። አንድ መስመር መልእክት አሰካክተህ ሀሳብህን መግለጽ የማትችል አውርቶ አደር ሁላ ተረጋጋ።

"…ጎጃም እኮ ነው ያለሁት። የሊቃውንቱ ሀገር። የጀግኖቹ ሀገር። ጎንደር ላይ የሰበርኩት ስኳድ ዊልቸር ላይ ሆኖ ጎጃም ጠብቆኝ እሱን እየመከርኩ ነው። ስኳድ ሸንጎንና የህዳር አህያዋን አሮጌዋን አልማዝ ባለጭራን እያስጓራት ስለሆነ ሰሎሞን መንግሥት ምኗን ቅቤ ቀባት ብሎኝ ቅቤ እየፈልኩ ነው። ሥነ ሥርዓት አልኳችሁ።

"…የልብ ምታቸው እየጨመረ፣ ደም ግፊታቸው ከፍ እያለ የሚጠብቁኝ ስንትና ስንት የዐማራ ጠላቶችን በመዝግየቴ ልምሾ፣ ሽባ እያደርግኩ ነውና አትጨቅጭቁኝ።

"…ሰኔ 15 እኮ የቅዱስ ቂርቆስ ወርሀዊ በዓል ነው። ሊበላ…?😂 …ዘመዴ ፋራ ነው፣ ዘመዴ ዕብድ ነው፣ ዘመዴ ማይም ነው፣ እንግሊዝ አፍ አይችልም ብለህ ልትበላ…? ነስሎሃል?

"…ወዳጆቼ ግን እየጠበቃችሁኝ ነው አይደል? ጮማ ታሪክ ነው የምተርክላችሁ። በትእግስት ጠብቁኝ እሺ? እኔ ዘመዴ ነኝ እንጂ አቤ እስክስ፣ ሀብትሽ አፍራሳ፣ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ አልማዝ ባለ ጭራ፣ እሸቱ ገጠሬው፣ አፄ ዘርሽ ነቤክስ አይደለሁም። የደበረህ ንካው።

• ከወዳጆቼ እኔ ማነኝ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንዲህም አላቸው፦ መብራትን ከዕንቅብ ወይስ ከአልጋ በታች ሊያኖሩት ያመጡታልን? በመቅረዝ ላይ ሊያኖሩት አይደለምን? እንዲገለጥ ባይሆን የተሰወረ የለምና፤ ወደ ግልጥ እንዲመጣ እንጂ የተሸሸገ የለም። የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። ማር 4 ፥ 21-23

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደኅና ዋሉልኝ አማሪካ እና ካናዳዎች።

"…እኔ ማለት እንዲህ ነኝ። በአንድ ድንጋይ ነፍ ወፍ እርግፍ። ከለከፍኩህ ለከፍኩህ ነው። በቁምህ ነው የምቀብርህ። የዐማራና የኢትዮጵያን፣ የተዋሕዶን ጠላቶች በምድር ፍርዳቸውን፣ ፍዳቸውንም የምሰጠው እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ነኝ። ስማ እንዳትነሣ አድርጌ ነው የምሰብርህ። አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ሲባል አልሰማህም እንዴ?

• ተረሳሽ ወይ…? 😂😂

• ዘመዴ ነኝ ወዲ አስገዶም አስነቀልቲው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከአንድ የቆየ የአልማዝ ባለጭራዋ ሙዚቃ በኋላ እንመለሳለን።

• አይ ፊልተር የሥራህን ይስጥህ…😁

~ እየተደነሳችሁ…!

• ቱ… ሞቻታለኋ እኔ ዘመድኩን አስገዶም አይደለኋትም በሕይወት እያለሁ መንሱር እግር አዝማሪማ የዐማራ ፋኖን ቦለጢቃ አይመራትም። አያቦካትምም 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ…

"…አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሦስት አትሉልኝም…፫

"…ጠበቃ አዲሱ ጌታነህ የጠበቃ አስረስ፣ የካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ወዳጅ ነው። እኔ ዘመድኩን በቀለን እስከ ደም አጥንቱ ድረስ ነው የሚጠላኝ፣ የሚፀየፈኝ። ገና ወደ ጎጃም መምጣቴ ነው ስል ዛሩ ነው የተነሣበት። ይሄ የትግሬ ዲቃላ፣ ያረጀ አሮጌ የብአዴን ጅብ። አጓራ አልኳችሁ። ሳልነካው አጓራ።

"…ገና ለገና ከእስር አመለጠ ተብሎ ስለተሸጠው የትፍሬው ኮሎኔል ኪሮስ ያሬድ የሆነ ነገር ይናገራል ብሎ ነው የወበራብኝ። ኮሎኔሉን ያስመለጡ ተብለው የተጠረጠሩት በሕግ ቁጥጥር ስር ውለው ነበር በጎጃም ፋኖ። በሕግ ቁጥጥር ስር የነበሩትም ተታኩሰው ወኅኒ ሰብረው አመለጡ ተባለ። ካመለጡት መካከል የእስክንድር ነጋ የጎጃም ወኪል ነው የተባለ አንድ ሰው እና ሌሎች ናቸው አመለጡ የተባለው። ይሄ ባንዳ ቀድሞ ወጥቶ ኦሮሞዋን የጠንቋይ ልጅ ጋለሞታዋን አዝማሪት አልማዝ ዳኛቸውን በስድብ ታስቆመኝ ይመስል ውረጂበት ብሎ ፈትቶ ላከብኝ። እኔ ዘመዴ በስድብ ልደነግጥ…? ኧረኤዲያ…!

"…መዓዛ መሀመድን ደውዬ እጠይቃታለሁ። ጓደኛዋ ስለሆነ ምን ኡኖ ነው እላታለሁ ብዬ ሳስብ ገና አስቤም ሳልጨርስ "ቤተልሄም ዳኛቸው ዘውዴ ዘመዴን መርዙን አስተፍታዋለች…! ጎጃም በርህን ዝጋ ብሎ አልለጠፈም ይሄ እኚኚብላ የመሰለ ፊት ባለቤት።

"…አንድ የሕግ ባለሙያ ነኝ ባይ፣ የተማርኩ ነኝ ባይ፣ እንዴት እኔ ዘመዴ ማን እንደሆንኩ አያውቅም ግን? እኔ ዘመዴ በጋለሞታ፣ በሰው ባል ፀር መንደሬ፣ በጎጃም አሰዳቢ ስድብ የምቆም ይመስልሃል? ዥልጥ ነገር ነህ።

"…በርህን ዝጋ አላለም። ወዴት ነው የሚዘጋው? ገባሁ እኮ። ጎጃም ነኝ። ጥላሁን አበጀን ሳልገልጠው፣ የጎጃምን እሾህ ሳልነቅል፣ ዘመነ ካሤን አንቆ አላላውስ ያለውን ወጥመድ ሳልሰብር ከጎጃም መች እወጣና…?

• ዘመዴ እኮ ነኝ አስነቀልቲው…✊✊✊

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሁለት አትሉልኝም…!

"…ይሄኛው ደግሞ ግርማ አየለ ይባላል። የአርበኛ ዘመነ ካሤ የቅርብ ወዳጅ ነው። እኔ የጎንደር ስኳድን ስቀጠቅጥ፣ ስጋፈጥ፣ ሳፈራርስ፣ እነ ሀብታሙ አራርሳን፣ እነ ስኳድ አበበ በለውን፣ እነ ታናሹ እስክንድር ነጋን ስወቅጥ፣ ስጋፈጥ "አባታችን ዕድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ" በማለት በቀዳሚው ፖስት ላይ ውዳሴውን ሲያዝጎደጉድልኝ ነበር።

"…እኔ የጎንደሩን ፍልሚያዬን በድል አድራጊነት ተፋልሜ ጨርሼ ወደ ጎጃም በብዙ ክብር ለጉብኝት ስመጣ ግን ግርማ አየለ ጓ ማለት ጀመረ። ትንሽዬ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋ በጎጃም ምድር ላይ ወርወር አድርጌ ገና ጋለሞታዋን ሴተኛ አዳሪ የትዳር ሾተላይ አዝማሪዋን አልማዝ ባለ ጭራዋን ለጦስ ዶሮነት ፈልጌ ስተነኩሳት ግርማ አየለ ከማከብረው ከአርበኛ ዘመነ ካሤ እቅፍ ውስጥ ዘልሎ ወጥቶ ማጓራት ጀመረ። አገኘሁት።

"…ድፍረቱ እኮ አይጣል ነው። ደቡብ አፍሪካ ሆኖ ላዋርድህ ነው የሚል ደፋር ሰው ቀጣሪ ነው። ግርማ አየለ ምን አለ? "ዘመዴ ለብልፅግና ተሽጧል። እስኪሰለቸን ተጠቅመንበታል። ከዚህ በኋላ እንደ ኮንዶም እንጥለዋለን። እርቃኑን እናስቀረዋለን።" በማለት ለጠፈ።

"…ተመልከቱ ግርማ አየለ ነው እንዲህ የሚለው። ልክ ያዘዘኝ፣ የቀጠረኝ፣ የከፈለኝ ይመስል ነው እንዲህ ሲለኝ የነበረው። ኮመንቶቹ ግን አስደሰቱኝ። ሙሉ ጎጃም ወረደበት። ጎጃምን ያከበርኩት ለዚህ ነው። እንደ ስኳድ ሰዳቢ ቀጥሮ መውረድ፣ መሬት ላይ ያለውን ችግር እያወቀም መሸፋፈን አልፈለገም። ግርማ አየለም ባየው ነገር ደነገጠ። በጎጃሞች ኅብረት አንድነት፣ ጨዋነት ደነገጠ። ብዙም አልቆየ ልጥፉን ኮንደሙን አንስቶ ዋጠው። ግርምሽ አይደለም የማከብረው አርበኛ ዘመነ ካሤ ስር አይደለም የፈለግህበት ብትደበቅ አለቅህም። የጎጃምን ሾተላይ ከመንቀል አታስቆመኝም።

• ዘመዴ እኮ ነኝ። ✊

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከሸዋ፣ ከወሎ፣ ከጎንደር የተሳካ ጉብኝቴ በኋላ ወደ ወለጋ ወይም ወደ አዲስ አበባ ከመመለሴ በፊት ጎጃም ማረፍ፣ በዚያም ዞር ዞር ማለት፣ መጎብኘትም የግድ በመሆኑ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በዚያ እገኛለሁ። የጎጃም ጉብኝቴ ከሸዋ ከዚያም ከጎንደር ጉብኝቴ ቀጥሎ ትንሽ ከበድ፣ ወሰብሰብ ያለ ነገር እንደሚገጥመኝም ተረድቻለሁ። ችግሩን መጋፈጥ፣ መበጣጠስ ደግሞ ልማዴ ነውና በድል እንደምወጣው አረጋግጥላችኋለሁ።

"…የጎጃሙ ጉብኝቴን ከበድ የሚያደርገው ከውጭ CIAና ሌሎችም፣ ከውስጥ በጎጃም ውስጥ ሦስት ቡድን በሦስት ክፉ፣ ሴራ፣ ተተብትቦ መንቀሳቀሱ፣ በአሜሪካ የሚገኙ አሮጌ የብአዴን ጄነራሎች የሚዘውሩት ስለሆነ ነገሩን ቢያከብድብኝም ይሄንንም ግን ማርያምን እበጣጥሰዋለሁ። የብአዴን ፖለቲካ፣ የሃይማኖትና የማንነት ጉዳይ የተጫነውን በዚያም የደነደነውን የጎጃም ጉብኝቴን በድል ከተወጣሁ ለእኔ ለዘመዴ በዐማራ ትግል ስኬቴ የመጨረሻውን የፍሮፌሰርነት ማዕረግ እንዳገኘሁ ነው የምቆጥረው። ጸልዩልኝ።

"…አሁን የያዝኩት ዳርዳሩን መጎብኘት ነው። ወደ መሃል እንዳልገባ እሾህ ሆነው የተቀመጡትን መነቃቀል ነው። የጎጃም ዐማራና አገውን ተብትበው የያዙትን ትብታብ እኔ የደብተራው ልጅ ዘመዴ መበጣጠስ ነው። ለጊዜው በጎጃምና በጎንደር መካከል ፀብ እየዘራች እንድትፏልል የተመደበችውን አዝማሪት አልማዝ (ቤተልሄም) ዳኛቸው ዘውዴ መገርሳ የተባለች መርዘኛ በደብረ ማርቆስ የፈረስ ቤቱን የጠንቋዩን የአቶ ዳኜን ልጅ ነቅሎ ነቃቅሎ ማስወጣት ነው። ስኬቴ የሚጀምረው ከዚህ ነው። ጀምሬአታለሁ መርዟን ነው የማስተፋት።

"…ቁራጭ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋ የጣልኩላቸው የጎጃም ሾተላዮችም ከጎሬአቸው ብቅ ብቅ ካሉ በኋላ ወደ ጎሬአቸው ተመልሰዋል። ዘመነ ካሤ ስር የተወሸቅህ እሾህ ሁሉ እነቃቅልሃለሁ።

• ዘመዴ እኮ ነኝ ✊

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አልማዜ በይ ደኅና እደሪልኝ🙏🙏🙏

"…የሳምንት ሰው ይበለን። አስነቀልቲው ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ። እስከ ሳምንት ሳትደክም ከቆየች ቅዳሜ ቅዳሜ ከገበያው መልስ እገባላታለሁ። እጎበኛታለሁ። ሙድም እይዝባታለሁ። ቅዳሜ በገበያው ቀን በተቀበል መርሀ ግብራችን ላይም በነቆራው መርሀ ግብራችን ሰዓት እፈውሳታለሁ።

"…ቴምር ሙስሊም ናት። የዋህም ናት። በነገራችን ላይ የኮሎኔል ፋንታሁንም ቀኝ እጅ ናት። ከልቧ ነው ፋኖን ለመርዳት የምትደክመው። ብዙም አትጠላኝም። ዛሬ ያው ለበዓሉ ድምቀት ብላ ነው። ቂም አትያዙባት። አፉ በሏት።

• በይ አልሚዬ ደኅና እደሪልኝ። ጀማው እየተደነሳችሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጎበዝ እየተቀደማችሁ 😂 …እየተገበያችሁ… 😂 …ውኃ እየጠጣሽ በሉልኝ።

• አይ አስነቀልቲው… አንተ ግን ዘመዴ ነፍስህ አይማርም። 😂😂😂

• ቤቲዬ ቀጥዪ…  እየገባሽልኝ ነው። እርገጭ ብሪጅስቶን። 😂

Читать полностью…
Subscribe to a channel