zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

244018

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማርያምን ጉራጌን ሊበሉት ነው…!

"…በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ ተብሎ የሚጠራውና ለኦሮሞ ወጣቶች እንደ ሥራ ፈጠራ ተቋም የሚቆጠረው ማፍያ ነፍሰበላ የአቢይ አሕመድ የጫካው ሕገወጥ ቡድን አሁን በቅርቡ በተዋቀረው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ሥር የሚገኙ አስር ቀበሌዎችን መቆጣጠሩን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል ይላል የዛሬው የአዲስ ማለዳ ዘገባ። 

"…ነዋሪዎቹን ዋቢ ጠቅሶ ጋዜጣው እንደዘገበው ከሆነ "ኦነግ ሸኔ ባለፉት 2 ዓመታት በሶዶ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ወጣ ገባ እያለ ሲንቀሲቀስ የቆየ ቢሆንም፤ አሁን ላይ ግን በወረዳ ሥር የሚገኙ አስር ቀበሌዎችን ተቆጣጥሮ ግድያና ዘረፋ እየፈጸመ ነው።" ብለውኛል ነው ያለው።

"…በታጣቂዎቹ ቁጥጥር ሥር ከሆኑት ቀበሌዎች መካከል ዱግዳ ገርዬ፣ ዱግዳ ጎሮ፣ ዱባ ጥሙጋ፣ አሽከዴ፣ አማውቴ ላልዬ፣ ሞረጌ፣ ሰመሮ ኤጀርሳ፣ በርበር፣ ቦኖ እንዲሁም አይገዶ የሚባሉት የሶዶ ወረዳ ቀበሌዎች የክልሉ መንግሥት የማይገባባቸውና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱባቸው መሆናቸውን ገልጸዋል። ታጣቂ ቡድኑ "አስር የሚሆኑ ቀበሌዎችን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ በአካባቢው ያሉ አርሶ አደሮችን ገንዘብ ይቀበላል፣ የትጥቅ ፈቃድ ያላቸውን አርሶ አደሮች መሳሪያ ይቀማሉ፣ንጹሃን ሰዎችንም እየገደሉ ነው።"

"…እንዲሁም በዞኑ መቂ ከተማ በርካታ ነጋዴዎች እና አርሶ አደሮችን በማፈናቀል ወደ ቡታጅራ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ አዲስ አበባ እና ወደ ሌሎች ከተሞች እንዲፈናቀሉ እያደረጉ ነው ብለዋል፡፡ ነዋሪዎቹ አክለውም፤ በሰኔ 2015 ዱግዳ ጎሮ በተባለ ቦታ ከዚህ በፊት ሞዴል አርሶ አደር ተብለው ሲሸለሙ የነበሩ ጌታቸው አማረ የተባሉ ሰው በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች መገደላቸውን ጠቁመዋል፡፡

•አይ ኦሮሞ አለ አቢይ… በቃ በእነሱ ቤት የሌለ አራዳ መሆናቸው እኮ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከእገታ ለመለቀቅ 60 ሚልዮን ብር የተጠየቀባቸው ሰዎች! (ጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት እንደጻፈው)

"…ከሦስት ቀን በፊት ከባቱ (ዝዋይ) ከተማ 17 ኪሜ ገባ ብሎ ወደሚገኘው የአሉቶ ጂኦተርማል ፕሮጀክት ሲጓዙ የነበሩ ስድስት ሠራተኞች በታጣቂዎች ታግተው እንደተወሰዱ ማምሻውን የደረሰኝ መረጃ ይጠቁማል። ከታጋቾቹ መሃል አንድ ኬንያዊ ዜግነት ያለው ግለሰብ ይገኛል።

"…እነዚህን ታጋቾች ለመልቀቅ የተጠየቀው ገንዘብ 60 ሚልዮን ብር ነው (ለእያንዳንዱ 10 ሚልዮን ብር)።

"…የፕሮጀክቱ ባለቤት መብራት ኃይል እስካሁን ምን ተፈጠረ ብሎ እንኳን አልጠየቀም። ሲደወልላቸው አውቀናል ግን ምንም ማድረግ አንችልም ይላሉ" ብሏል አንደኛው የመረጃ ምንጭ።

"…አክሎም መንገድ ላይ ከV8 መኪና አስወጥተው ነው የወሰዷቸው። ሌላ ሪቮ መኪና ከኋላ የደረሰ ቢሆንም በሪቮ ውስጥም ካሉት ሁለቱን ወስደው የቀሩትን በእድሜ ገፋ ያሉትን የሪቮ ሹፌሩን እና ምግብ አብሳይ የነበሩትን ብሎም አንዲት ሴት ኬንያዊትን የተወሰነ መንገድ ከወሰዷቸው በኋላ በፍጥነት ሊሄዱላቸው ስላልቻሉ ተመለሱ ብለው ለቀዋቸዋል። እነሱ ናቸው የሠራተኛ ካምፕ ተመልሰው መታገታቸውን የነገሩን ብለው ጉዳዩን አስረድተውኛል።

"…60 ሚሊዮን ቀርቶ 60 ሺህ ብር ማግኘት እንዴት እንደሚከብድ... ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል... የሥራ ባልደረቦቻችን ሁሉ ተረብሸዋል... እባካችሁ ድምፅ ሁኑን" ብለዋል። በማለት ዘገባውን አጠናቋል።

"…በዘመነ ኦሮሙማ ፍትሕ፣ ሕግና ሥርዓት ሞቷል። ኦሮሞም ሃገር ማስተዳደር እንደማይችል በሃላል አረጋግጧል። የኦሮሞ አክቲቪስቶችና ምሁራንም በፊት ትግሬን በወያኔ ስም ዛሬ ዐማራን በፋኖ ስም ሲሳደቡ ከመዋል ውጪ በኦሮሚያ ስለሚፈጸመው ዓለምአቀፍ ነውር ትንፍሽ አይሉም። ጭራሽ ቀፋፊ ስድብ የሚሳደብ ግሩፕ ፈጥረው በቲክቶክ ሲያስታውኩ ይውላሉ። ቱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከዚያ ራበኝ ይላል…!

"…ይሄ የሚታየው ከመተሀራ ወለንጪቲ መሀል ላይ በምትገኘው የዐማራ ክልሏ አውራ ጎዳና በኦሮሞ ልዩ ኃይልና በመከላከያው አማካኝነት ሁሉ ነገሯ ተዘርፎ፣ ተገፍፎ የቀራት ያልወደመ ነገር ቢኖር ይሄ የምታዩት የዐማራ ገበሬዎች የዘሩት የጤፍ እርሻ ብቻ ነበር። እሱንም ለምንአባቱ ብለው ዛሬ በቀን 22/2016 ዓም የከረዩ ገበሬዎችን አስገድደው ከብቶች በስፋት አስገብተው እያስበሉት ይገኛሉ።

"…በ16ኛው መቶ ክፍለዘመንም ኦሮሞ ሲስፋፋ እንዲሁ ነበር የሚያደርገው። እህል ተዘርቶ በደረሰ ጊዜ ከብት አርቢው ኦሮሞ እርሻ ላይ ያለውን በከብት በማስበላት፣ ጎተራ የገባውን እሱ ወራሪው በመብላት ነበር ሃገር ያጠፋው፣ ያወደመው። አሁንም እንደዚያው ነው።

"…ትግራይ፣ ዐማራ፣ ትርፍ አምራቹ ወለጋም ተርቦ ኦሮሞው ራሱ እንደቅጠል እየረገፈ ነው። ኦሮሙማው ግን የሃገር ገንዘብ፣ የማያልቅ መስሎት ኢሬቻ እያለ እየጨፈረ ነው። ከዚያ ዞር ብሎ ራበኝ ብሎም ያለቅሳል። ይሄ ግፍ ራሱ ገና እንጠሮጦስ ያወርድሃል።

"…ዐማራ ወጥር፣ ይሄን የከፍት አስተሳሰብ ከምድሪቱ ለመንቀል ወጥር፣ ወራሪ ይሸነፋል፣ ግፉ ራሱ በአናቱ ይተክለዋል። ጥጋቡም ይተነፍሳል። አሁን ሌላውም ነገድ በደንብ እየገባው ነው። ወጥር ዐማራ። አሳይ ይሄንን ግፍ።

"…ወገን ጤፍ በኩንታል፣ ሽንኩርት በኪሎ ስንት ገባ…? ይሄ የመሃይም የከብት ጥርቅም የኦሮሙማው የኦህዴድናኦነግ አስተሳሰብ እየለ ኩንታሉ ገና 100ሺ ብር ይገባል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆…ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

10ኛ፦ የመከላከያ ዋና መምሪያ ሓላፊ ጀነራል ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ( ምክትል ለሰብአዊ መረጃ ሜጀ ደምስ (ኦሮሞ) አሁንም ምክትል ለፀረ መረጃ  ብጀ ጀማል (ኦሮሞ)

11ኛ፦ ጤና ዋና መምሪያ ሓላፊ ሌጀ ጥጋቡ (ዐማራ) ምክትል ለመድኃኒት ስርጭትና ቁጥጥር ብጀ የሺመቤት (ዐማራ) አሁንም ምክትል ብጀ እርጎዬ የሀጫሉ ሚስት። ሀጫሉ ዘፋኙ አይደለም።

12ኛ፦ የደብረዘይት ሀይቴክ ሓላፊ ብጀ ሸዋዬ (ዐማራ)

13ኛ፦ የጦር ኃይሎች ኮምፕረንሲቭ ሆስፒታል ሓለፊ  ብጀ ኃይሉ (ኦሮሞ) ምክትሉ ብጀ ተመቸው (ኦሮሞ)

14ኛ፦ ብሔራዊ ተጠባባቂ ሜጀ ኢተፋ (ኦሮሞ)

15ኛ፦ የመከላከያ ሎጀስቲክስ ዋና አዛዥ ሌጀ አብዱራሕማን (ኦሮሞ) ምክትል ብጀ አስረስ (ዐማራ) አሁንም ምክትል ብጀ ማንጎ (ትግሬ) በጦርነቱ ሰዓትም ሥራ ላይ የነበረ ነው።

16ኛ፦ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ምክትሎች ብጀ ዘላለም (ደቡብ) ብጀ ዓለምሰገድ (ኦሮሞ) ሓላፊዋ ሚንስትር ዴኤታ ማርታ ሎጄ (ደቡብ)

17ኛ፦ የመከላከያ ውጭ ግንኙነት ሓላፊ ሜጀ ተሾመ ገመቹ (ኦሮሞ) ምክትሉ ብጀ ሰብስቤ (ኦሮሞ)

18ኛ፦ የመከላከያ ሰው ሀብት መምሪያ ሓላፊ ሌጀ ሀጫሉ (ኦሮሞ) ምክትሉ ብጀ አምሳሉ (ኦሮሞ)

19ኛ፦ የመከላከያ ኢንስፔክሽን ጀነራል ሓላፊ ብጀ ከበደ (ኦሮሞ)

20ኛ፦ የመከላከያ ጠቅላላ አገልግሎት ዋና መምሪያ ሓላፊ ሜጀ ተደሰ (ሲዳማ+ዐማራ)

21ኛ፦ የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሓላፊ ሌጀ በላይ ስዩም (ሰቆጣ አገው) ምክትሉ የሰው ኃይል ስምሪት ሜጀ ተስፋዬ አያሌው (የደራ ኦሮማራ) አሁንም ምክትል ብጀ ተሾመ አናጋው (ዐማራ)

22ኛ፦ የመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮለኔል ጌትነት አርቲስቱ (ዐማራ)

23ኛ፦ የመከላከያ ፍትሕ ዳይሬክቶሪት ብጀ መሸሻ (ኦሮሞ) ምክትሎቹም ኮለኔሎች ናቸው ኦሮሞዎች

24ኛ፦ ስልጠና ዋና መምሪያ ሓላፊ ሌጀ ይመር (የወሎ ዐማራ) ምክትሎቹ ሜጀ ሰለሞን (ዐማራ) አሁንም ምክትል ሜጀ ኩመራ (ኦሮሞ)

25ኛ፦ የመከላከያ ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ብጀ ሙሉጌታ (ዐማራ)

26ኛ፦ የሙሉጌታ ቡሊ ኮልጅ አዛዥ ብጀ አበበ ዋቅቶላ (ኦሮሞ)

27ኛ፦ የሆለታ ኮሌጅ አዛዥ ብጀ ተመስገን (ደቡብ)

28ኛ፦ ሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ ሓላፊ ሜጀ አዳምነሕ (ዐማራ)

29ኛ፦ የመገናኛ ዋና መምሪያ ሓላፊ ሜጀ ከፍያለው (ኦሮሞ) ምክትሉ ብጀ አዱኛ (ኦሮሞ)

30ኛ፦ የመከላከያ ፋውንዴሽን ሓላፊ ብጀ ደረጀ ረጋሳ (ኦሮሞ)

31ኛ፦ የመከላከያ በጀት ሓላፊ ብጀ አብዱሰላም ??

32ኛ፦ ዋር ኮሌጅ ሓላፊ ብጀ ቡልቲ (ኦሮሞ)

33ኛ፦ ስትራቴጄክ መሳሪያዎች ሓላፊ ሜጀ ግርማ ክበበው (ኦሮሞ)

34ኛ፦ የሜካናይዝድ ወታደራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሌጀ አለምሸት (ኦሮሞ)

35ኛ፦ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል ሓላፊ ሜጀ አብዱሮ (ኦሮሞ) ምክትሉም ብጀ (ኦሮሞ)

36ኛ፦ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ልጀ ይልማ (ኦሮሞ) ለሎጀስቲክስ ምክትሉ ብጀ ነገራ (ኦሮሞ) ምክትል የአየር መከላከያ ብጀ ኃይሉ (ዐማራ) አሁንም ምክትል ብጀ አበበ ተካ (ትግሬ) አሁን ሥራ የጀመረ
በሙሉ ግን አየር ኃይል የቢሮ ሓላፊዎች ኦሮሞዎች ናቸው።

37ኛ፦ የደብረዘይት ሆስፒታል ሓላፊ ብጀ ዳዲ (ኦሮሞ)

38ኛ፦ የባሕር ኃይል ሀላፊ ሜጀ ክንዱ (ዐማራ) ለጊዜው ሶማሊያ ነው ያለው። ምክትሉ ብጀ ወላፃ (ደቡብ)

39ኛ፦ የወታደራዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ምጀ ጥሩዬ (የሰቆጣ አገው)

40ኛ፦ የመከላከያ ሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ብጀ ሁሉሀገርሽ (ዐማራ)

41ኛ፦ የመከላከያ ሳይበር ሀላፊ ብጀ ደረጀ (ዐማራ)

42ኛ፦ የሜካናይዝድ ሓላፊ ሜጀ ናስር አባዲጋ (ኦሮሞ)

43ኛ፦ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ብርሃኑ (ኦሮሞ) የጽሕፈት ቤት ሓላፊው ብጀ ገዘሀኝ (ኦሮሞ)

44ኛ፦ የመከላከያ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ሓላፊው ብጀ ወርቁ (ደቡብ)

45ኛ፦ የመከላከያ ግብርና ሓላፊ ብጀ ንጉሤ (ኦሮሞ)

"…ሌላው ሁሉም ሊያውቀው የሚገባው ነገር ቢኖር ጀነራል አበባው እና ጀነራል ባጫ ደበሌ ማለት ሁለቱም ሲጀመር ጀምሮ ሌቦች ናቸው። ሁለቱም ለሐገር ብለው የሚታገሉ ሰዎች አይደሉም። ለምሳሌ ባጫ ሲቪል እያለ የሆነ ቴክኖሎጂ አመጣሁ ብሎ መከላከያን ሲቦጠቡጥ የኖረ ነው ሰው ነበር። አመጣሁት ያለው ቴክኖሎጂ የመኪና አገልግሎት ጊዜው ይጨምራል፣ ሚስማር ቢወጋው አይተነፍስም ብሎ የመከላከያ ቲዩብለስ ጎማዎችን በሙሉ በክፍያ እንደዛ አድርጎ የቦጠቦጠ ሰው ነው። አስበው በፊት ከመከላከያ ከወጣ በኋላ ማለት ነው። አበባው የትግሬው ጀነራል ሞላ የዐማራው ጀነራል አደም አያት ሪል ስቴት ላይ አፓርታማ ያላቸው ናቸው። በትግራዪ ጦርነትም በአንድ ኦራል 3 ማዳበሪያ ሙሉ ዶላር መጥቶ አሁን የመከላከያ ፋይናንስ ሚኒስተር ዴኤታው ትረከብ ብለው ማኖ አስነክተዋት ያንን 3 ማዳበሪያ ሙሉ ዶላሩን የተካፈሉት ብራኑ ጁላ፣ ባጫና አበባው ናቸው።

"…ይሄም ብቻ አይደለም አንድ ቀንም እንዲሁ የትግሬዎቹ ነው የተባለ አንድ ትልቅ በኮድ የተቆለፈ ሻንጣ መከላከያ ቢሮ መጥቶ ተሰብሮ ሲከፈት እሱም ዶላር ነበር። የወሰደውም ብርሃኑ ጁላ ነው። አሁን በዚህ ዶላር እንደ መርካቶ ገበያ ነው በየሳምንቱ የጁላ ሚስት ውጭ የምተመላለሰው። የአበባው ሚስቱም ልጆቹም ውጭ ነው የሚኖሩት። እሱ የሚኖረው ግን ቀበና 10ሺ ካሬ ሜትር የተንጣለለ ግቢ ላይ ነው። ድሮ የንጉሡ ቤተሰብ ቤት የነበረ አሁን በስሙ ያዞረው ነው። ዶር አብርሃም ሚስቱም ልጆቹም ውጭ ነው ያሉት። ስለዚህ እነዚህ ሰዎች ናቸው ሀገሪቷን እየተጫወቱባት ያሉት።  የብርሃኑ ጁላ የሚስቱ እናት ለገሐር ኪራይ ቤቶች ተሰጥቷት ዘና ብላ ትኖራለች። የራሱ የማርሻሉ እናት ደግሞ ካርል አደባባይ አካባቢ የጀነራሎች መኖሪያ ሰፈር ነው ለአንድ ጀነራል የሚሰጥ ቤት ውስጥ የምትኖረው። የገባው ፈርኒቸርም ያስገርምሀል። ይህ ሁሉ ወጭ በመከላከያ ነው። አብዛኛው ጀነራል ቤት ሶፋ በሚሊዮን ቲቪ 4መቶ አምስት መቶ ሺ ነው። መጋረጃ ሦስት አራት መቶ ሺብር ነው የሚገዛው። አስበው የላክንልህን የሁሉንም የደሞዝ ስኬል አስበው። ለህዝቡም አሳይ። ባየኸው የደሞዝ እስኬል መሠረት ከየት ይመጣል? ጀነራል ይልማ መርዳሳ በቀደም ልጁን ሲያስመርቅ ስካይ ላይት ሆቴል ነው የደገሰው። ሰው ተምሮ ተመርቆ ሥራ ባጣበት ዘመን እነሱ ሚሊዮንስ ብር አውጥተው ነው ልጅ ሲያስመርቁ፣ ሲድሩ፣ ሲዝናኑ የምታያቸው። ከ2ወር በፊት እንኳን ሺመልስ አብዲሳ ብርሃኑ ጁላ ይልማ መርዳሳ ሆነው በአዋሽ ዶሆ ሎጅ ውስጥ 1አዳር 2 የውሎ ቀን ተገናኝተው ለብቻቸው ምን እንደተነጋገሩ ባይታወቅም ግን እስከ ጥበቃዎቻቸው 1.8 ሚሊዮን ብር ነው ከአየር ኃይል ወጭ ተደርጎ የተከፈለው። ሙስናው ለጉድ ነው። ብቻ እየሆነ ያለው ነገር እግዚኦ ነው የሚያስብለው። የዶላር ዘራፊዎቹ ጀነራሎች በርግጠኝነት ዱባይ ላይ ቤት እንደሚኖራቸው ምክንያቱም ብሩን ተወው ዶላሩን የት ያደርጉታል? ለማንኛውም የእኛን ጨምሮ የሁሉም ዘራፊ ንብረት ሕዝባዊ መንግሥት ሲቋቋም ተመላሽ መሆኑንም ከወዲሁ ንገር። እንተፋታለን። …👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከጀነራሎቹ የደረሰኝ የዛሬው መልእክት እጅግ ጥልቅ ነው። ቀሽሬ ቀምሜ በዚያ ላይ ያልገቡኝን ማብራሪያ ጠይቄ ጽፌ አዘጋጅቼ እስካቀርብላችሁ ድረስ እስከዚያው ይህቺን ሙዚቃ ተጋበዙልኝ። መጣሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ከከተማይቱ በስተ ኋላ ተደበቁ፤ ከከተማይቱ አትራቁ፥ ሁላችሁም ተዘጋጁ፤” ኢያ 8፥4 "…እስራኤል ሆይ፥ ስሙ፤ ዛሬ ጠላቶቻችሁን ለመውጋት ትቀርባላችሁ፤ ልባችሁ አይታወክ፥ አትፍሩ፥ አትንቀጥቀጡ፥ በፊታቸውም አትደንግጡ፤ ከእናንተ ጋር የሚሄድ፥ ያድናችሁም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ስለ እናንተ የሚወጋ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና። ዘዳ 20፥3-4

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሁለቱ ዲግሪዎች የተሰጡት ከሁለቱ ፓስተሮች ነው። ለንስሐ ልጃቸው ነው የሰጡት። መሃይም አልተማረም እንዳይባል ብለው ነው ለ4ተኛ ኡኡ ክፍል መሃይም ወገቡ እንዲጎብጥ፣ አንገቱ እንዲቀነጠስ ያደረጉት እነዚህ ሁለቱ ፓስተሮች ናቸው። አይ ዲግሪ፣ አይ ማስተርስ😂

"…ሁለቱም አሁን በኢትዮጵያ ዲታ ኢንቬስተሮች ናቸው። ብልፅግና ሃጫሉን ሲገድል ሁለቱን ልጆቹን አሳድጌ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ አስተምራለሁ ያለው ፓስተር ገመቺስ ነው። የሃገሪቱን አንጡራ ሀብት ለመዝረፍ ሲሉ ዕብድ መሪ መርጠው ሃገር ያሳበዱት እነዚህ ናቸው።

"…ወደ ዋናው፣ ወደ ገደለው ወደ እነ ዮናስ አዳዬ ጉዳይ፣ ወደ ዶክትሬቱ ስገባ ደግሞ ወያኔና ግብጽ እንዴት እንደተጫወቱብን በመረጃና በማስረጃ አሳያችኋለሁ።

"…ዐማራና ትግሬ በኦርቶዶክስ በኩል ኢትዮጵያን ለዘመናት የገዙት ብለው በቅናት የመጡት የብልጽግና ፓስተሮች ጥቂት የወሃቢ እስላም ኦሮሞዎችን ወደ ሥልጣን አምጥተው በጴንጤ ሃይማኖት በኩል ከእስልምና ጋር ተባብረው ተዋሕዶን አስወግደው የራሳቸውን ፍልስፍና ለመጫን ሲሉ ነው ይሄን አውርቶ አደር ደደብ ሀ ገደሉ የሆነ ሰው አምጥተው የጫኑብን።

"…በሚልዮን የሚቆጠር ዐማራና ትግሬ የተጨፈጨፈው በእነዚህ ገፋፊነት ነው። ደደቡን በፀረ ዐማራና ፀረ ኦርቶዶክስነት ጥላቻ ኮትኩተው አሳድገው ነው ለዛሬው ውድቀት የዳረጉን። እነ ኤርሚያስ ለገሰ፣ ስልጤዎቹ እነሙፈሪያት ካሚልና ሬድዋን ሁሴንን ሳይቀር ዲግሪ አድለው የተማሩ ያስመሰሉት እነዚህ ፓስተሮች ናቸው። በጴንጤዋ ፀረ ዐማራና ፀረ ኦርቶዶክስ ቤተልሄም አማካኝነት LTV የሚባል ከፍቶ መርዝ ሲረጭ የነበረው ይሄው በፓስተር ገመቺስ አማካኝነት ተከፍቶ የነበረው የቴሌቭዥን ጣቢያ ነው። ለአቢይ በቤተ መንግሥት አሁንም እንጸልይለታለን ብለው የሚያሳብዱት እነዚህ ናቸው።

• የነገ ሰው ይበለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አሁን የሚገርምህ በቀን ከ70 እስከ 120 ቁስለኛ ሰራዊት ይመጣል። ጦር ኃይሎች ሆስፒታልም ከአቅሙ በላይ ከመሆኑ የተነሳ በአግባብ ህክምና ሳያገኙ ወደ ወይራ ሰፈርና ዝዋይ የሚወሰደው ሠራዊት የትየለሌ ነው። መከላከያው ከምንጃር ሸንኮራ ወጥቶ ወደ 4000 ሺ የሚደርስ ኃይል አሁን ባልጪ ከተማ ምሽግ ሠርተው ነው በተጠንቀቅ የሚገኙት። አዲስ አበባ ሞጆ መንገድ ዝግ ነው የሽንኩርት እና የቲማቲም የተለያዩ ምርቶችም እየበሰበሱ ነው። አውራጎዳና ላይ የዐማራ ገበሬ የጤፍ ማሳ ላይ ኦሮሞዎቹ ከብት መንዳታቸው የጥጋባቸውን ጫፍ እያሳየ መጥቷል። አዲስ አበባም በቋፍ ላይ ነው። መሽቶ ሲነጋ ባግዳድን፣ ወይም ካርቱምንም ልትመስል ትችላለች። በተለይ እንደ ህወሓት ፋኖን ያላሸነፍነው ዐማሮቹ እነ ደመቀ፣ እነ ተመስገን በሥልጣን ላይ ከእኛ ጋር መኖራቸው ነው ለሽንፈት የዳረገን የሚለው ጉምጉምታ ለብአዴኖቹ ምቾት የሰጠ አይመስልም። በተለይ የዛሬው ሽንፈት እነ ብርሃኑ ጁላን አጭሷቸዋል። ዐማራና ኦሮሞ በሚል እዚሁ ጦር ኃይሎች ግቢ ውስጥ በእኛ መካከል ጦርነቱ እንዳይጀመር ፍራ።

"…በመጨረሻም፦ ከሰሞኑ የሞት ሽረት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሙሉ ዐማራ ውጊያ እንግጠምና እንሞክር። ካልሆነ ከምንዋረድ ክልሉን ለቀን እንውጣ በሚል ከዛሬ ጀምሮ በመላው ዐማራ በተለይ ጎጃም፣ ሸዋና ወሎ፣ ደቡብ ጎንደር ልዩ ዘመቻ ሊደረግ ይችላል። በዚህኛው ጦርነት የትግሬ ወታደሮችም ሊሳተፉ ይችላሉ። ምዕራባውያኑም የሳታላይት መረጃ ድጋፍ እናቀርባለን ሳይሉ አልቀረም። ጉዳዩ ግን ዐማራን የሚያንበረክክ አይመስልም። እናንተም በሚዲያ ለሕዝቡም፣ ለፋኖውም አድርሱላቸው። በተረፈ እስረኛ በመረጃ ቴሌቭዥን ማሳየትህ፣ የቄሱ ንግግር በታላቅ ክብር በመከላከያ ዘንድ ታይቷል። የኦሮሞዎቹ በግፍ መግደል ግን ዐማራን ለበለጠ ትግል የሚያነሣው ስለሆነም ሕዝብ ሊቆጭ አይገባም። ሰሞኑን ኢሬቻን በተመለከተ የተለየ ነገር ካለ እናቀብልህሃለንም ብለውኛል ጀነራሎቹ።

• አስተያየታችሁን ስጧቸው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደግሞ መጣይ… ✍✍ ዘመዴ አስቸኳይ ነው ቶሎ ጻፈው ብላኝ ወደ ጦቢያ ተመልሳ በረረይ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አስቸኳይ ነው…!

"…ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ፋኖዎች የዚህን ልጅ ስልክ ፈልገው ነው። የምታውቁት ካላችሁ ተባበሯቸው። የተቃጠለው የሃገር ሰንደቅ ዓላማ ነው። የዐረብ ዲቃላን በሚገባው ቋንቋ በሕግ ሊያነጋግሩት ፈልገው ነው። ተባበሯቸው። የግለሰብ ልብስ ገፍፎ ማቃጠል የለመደ ገተት አንተንም እንደለመደው አርዶ ለማቃጠል አይሰቀቅም። ስልኩ ያላችሁ ተባበሩ ተብላችኋል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄም የኦሮሞ ጥጋብ ነው

"…ይሄን የኦሮሞ ጥጋብ አይተን መዝገበንም እንመለስና ከዚያ ወደ አጁዛ ዩኒቨርሲቲው የፓስተር ባደግ በቀለ የዲግሪ ዕደላ እንመለሳለን።

"…ቀራጩ የሚለው "ኢንሶዳቲን… ነው የሚለው እየተንቀጠቀጠ ሰንደቅ ዓላማዋን ለማቃጠል የሚደክመውን ስልባቦት ረሃብተኛ ቄሮ። ልጆቹ የሚታወቁ ይመስላሉ። አትፍራ፣ አቃጥል ባዩም መልኩ ታይቷል። በእርግጠኝነት ሃይማኖቱ የኦሮሞ እንትን ነው…

"…ሕግ በሌለበት ሃገር ነጠላ ለብሰህም ቤተ ክርስቲያን ደርሰህ መምጣት ክልክል እየሆነ ነው። ኦሮሞዎች በጉዳዩ ላይ ዝም ብለዋል። ዝምታ ደግሞ አንዳንዴ የመስማማት ምልክት ነው።

"…እንዲህም ሆኖ ግን ኢትዮጵያ የኦሮሞ ኤሊቶችን መቃብር ፈንቅላ ትነሣለች።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ግብጽ በቦሌ ሚካኤል…!

"…የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን በኃይል በጉልበት ሲገፍፍ የከረመው የአጁዛ ዩኒፈርሲቲ ምሩቃን ስብስቡ ኦሮሙማ ባለ ጊዜ፣ ተረኛነቱን በግድ ለመጫን ሲል በአዲስ አበባ የግብፅን ባንዲራ እንደ አንሶላ አስጥቶታል። ባንዲራው ራሱ ወይ አያምር፣ ወይ አያፍር ጉድ እኮ ነው።

• አጁዛ ዩንፈርሲቲ ላይ ነኝ መጣሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ብዙ ሰው አቢይ አሕመድ እኤአ በ2011 ዓም ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲቲዩት አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው አዙሳ ፓስፊክ (Azusa Pacific) ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የሚሰጠውን ትምህርት ጨርሶ የMA ዲግሪውን ተቀበለ ሲባል በቃ የትምህርት ተቋማቱ ሁሉ በፈረንጅ አፍ ስለተጠሩ ልቡ ውድቅ ይላል። የፕሮቴስታንት የብልፅግና የውሸት ተቋማት መሆኑን የሚያውቅም በጣም ጥቂቱ ነው።

"…ፓስተር ባደግና አሱዛ ፓስፊክ ዩኒቭርሲቲ እነዚህን ሁሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት 'በክርስቲያን' ሥራ አመራርና ሀብት ፈጠራ ዘርፍ የማሠልጠን ዕድሉንም የሰጣቻቸው ወያኔ ናት። እነዚህ የፓስተር ባደግ ተማሪ ባለሥልጣናት ከመለስ ሞት በኋላ ሥልጣኑን የተቆጣጠሩት የህወሓት ሰዎች ሃሳብ ለማፍለቅ ሲቸገሩ፣ የድርጅቱን ካድሬዎች ሰብስበው የሚመሩበት መሪ ሃሳብ ሲጠፋ ከፍትኛ የሆነ ውዥንብር ሲመጣ፣ የፓስተር ባደግ ተማሪዎች የሆኑት እነ ኃ/ማርያም፣ ደመቀ፣ ዓለምነው፤ አርከበ፤ ዓለሙ፣ ገዱ፤ ለማ፣ አብይ የድርጅቱ ሃሳብ አፍላቂውች ሆነው ተከሰቱ። አብዮታዊ ዲሞክራሲ፣ ግብርና መር ኢኮኖሚ፣ ገበሬው ነው ማኅበራዊ መሠረታችን የሚሉ አይነኬ ሃሳቦች የሀገሪቱን የፖለቲካ ሙቀት ተከትሎ ኢሕአዴግ ውስጥ አከራካሪ ሃሳቦች ሆኑ። “We have produced more than 30 mayors, Deputy Prime Ministers, 15 ministers and state ministers in Ethiopia.”ይላል የፓስተር ባደግ በባለቤትንት የሚመራው ኢንተርናሽናል ሊደርሽፕ ኢንስቲትዮት አካዳሚ ድረ ገጽ። እንግዲህ የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከ መኖሩም የማያውቀው አንድ ሃይማኖታዊ ተቋም 1 ጠቅላይ ሚኒስትር፣ 2ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ 15ሚኒስትሮችንና 30 ከንቲባዎችንና በርካታ ጄኔራሎችን በክርስቲያን ሥራ አመራር ዘርፍ አስተምሮ አስመርቋል።

•እያነበባችሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የሰሜን ነፋስ ወጀብ ያመጣል፤” ምሳ 25፥23

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን አሁን ይጀምራል።

•በራምብል 👉 https://rumble.com/Mereja/live

•በዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=B1yP5Fr2eww

• ከጀግኖች ጋር ነው የምናመሸው ዛሬ፣

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

"…ሻሎም !  ሰላም !

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ኤልፓ መልስ ሰጥቷል…!

"…ወደ አፋኙ ኦነግ ሸኔ የሃገር ሽማግሌና አባገዳዎችን ልኬላሁና ተረጋጉ ብሏችኋል። ብርቂ ኖ ኢንዴ መታገት፣ መታፈን፣ ስንቱ ዐማራ ታርዶ ዝም ጪጭ ያለ አሁን አንድ ኬንያዊ ስለታገተ የምን መንጫጫት ኖ ተብላችኋል። ደግሞ ኢከፈላላ… አጋቾቹስ የእኛው ልጆች አይደሉ እንዴ? ይሄ ለውጥ እንዲመጣ መስዋእትነት የከፈሉ ቄሮዎች 60 ሚልዮን ከባልቦላ ቆጣሪ ላይ ቢከፈላቸው ምን ያስጮሃል? ከዚህ በላይስ ቢከፈላቸው ምን አለበት? ሚቀኛ ሁላ… ብሎ ፀጋዬ አራርሳና ጉማ ሰቀታ መናገራቸውን ዳንኤል ዳባ ዘግቧል። አይ ኦሮሞ…!

"…መከላከያ ከፋኖ ጋር እንጂ ከቤተሰብ ጋር አይዋጋም። ደግሞስ በዚህ ሥራ በጠፋበት በዚህ ዘመን የኦሮሞ ወጣቶች እንዲህ አይነት የሥራ ፈጠራ ባይፈጠርላቸው ኖሮ እንዴት ብለው ሕይወት ይገፉ ነበር። እንዲያው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ይሄን ሲሰሙና ሲያዩ አሁንም ኦሮሞ አቃፊ ነው ብለው ያምኑናል ብለው ያስቡ ይሆን? ስንቱ ኦሮሞ ሆኖ መፈጠሩን የጠላበት፣ አንገት የደፋበት ዘመን ቢኖር ይሄ የእነ አብይ ሽመልስ ዘመን ይመስለኛል። እፈር ኦሮሞ። እፈር ማርያምን እፈር። ቱ…! የፈጣሪ ያለህ…! በዘራችሁ አይድረስ…!

"…ሳይሠሩ፣ ሳይለፉ በደቂቃ 60 ሚልዮን ብር መዛቅ ይሄ የኦሮሞ የሥራ ፈጠራ መሆኑ እኮ ነው። ዓረብ ስንት በርሜል ነዳጅ አውጥቶ ሽጦ የማያገኘውን እነሱ ከዚህ ነዳጅ ቆፍሮ እንዳወጣ ሃገር 6 ሰው አግተው 60 ሚልዮን ይጠይቃሉ። ከዚያ ነጭ ለብሰው ይጨፍራሉ። ፋኖ ፋኖ እያሉ ሲሳደቡ ይውላሉ። አይ ኦነግ…

• ሌባ ሁላ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የኦሮሙማነት ትሩፋቶች…!

"…ወያኔ ወለዱ የግብጽ መንፈስ የኦህዴድኦነጉ ኦሮሙማ እንደ ሃገር ለኢትዮጵያ መርገምትን፣ ሞትን፣ ራብን፣ ችጋርን፣ ጥምን፣ ውድቀትን፣ መቅሰፍትን አምጥቶልናል። ይሄ የጅምላው ትሩፋት ነው።

"…የኦሮሙማ ቱሩፋት ለኦሮሞ ቄሮዎች፣ ያውም ኦህዴድ ትግሬዋን ወያኔን ለመጣል ያደርግ በነበረው ትግል መንገድ በመዝጋት፣ ድንጋይ በማስወርወር ለተጠቀመባቸው ጥቂቶቹ ቄሮዎች አሸወይና ሆኖላቸዋል። ለገሚሶቹ ደግሞ ኦነግ ሸኔ ሆነው ጫካ ገብተው ባንክ እየዘረፉ፣ ሰው እያገቱ ሃብታም ማፍያ እንዲሆኑ አድርጓል። የበዛው ከአግአዚ የትግሬ ስናይፐር ከሞት የተረፈው ቄሮ ግን እንደ ኮንደም ተጠቅመውበት ነው የወረወሩት። የከተማው አራዳ ቄሮ ግን ጭፈራ ላይ ነው። ቢሳደብ ተቆጪ፣ ቢዘርፍ ገልማጭ የለው በቃ አሸወይና ነው።

"…ዐማራን አበሽቃለሁ ብለው አዲስ አበባ ላይ የግብጽ ባንዲራ በግድ ሰቅለው ውደዱን፣ አክብሩን ቢሉም ከመናቅ፣ ከመጠላት በቀር ያተረፉት የለም። ፍቅር በዱላ እኮ አይሆንም። በግድ… ቱ ማፈሪያ ሁላ።

"…የሚደንቀው ትግሬም ተራብኩ እያለ ነው። ዐማራም እንደዚያው። ችግራቸውን ለዓለም አሳውቀዋል። ኦሮሞ ግን በወለጋ ወገኑ በራብ እንደቅጠል እየረገፈ፣ በወባ፣ በኮሌራ እየረገፈ ራበኝ ማለት ገጽታ ግንባታውን ስለሚያቆሽሽበት "የከተማ አራዳ ቄሮና ቀሪት ሰብስቦ፣ በሜካፕ አዥጎርጉሮ፣ ቁርሷን ዳቦ ያለሻይ የበላች ቀሪት ልዕልት ዲያናን አስመስሎ፣ ብቻ ዐማራ ይናደድ እንጂ እያዛጋች እንድትጨፍር በማድረግ አስረሽ ምቺው ላይ ነው። የእነ ፀጋዬ አራርሳው ኩሽ ሚዲያም ብስጭት ብሎ መጻፍ ጀምሯል።

"…ዐማራ የዘራውን ምርት ከብት ለቀህበት፣ የዐማራን ገበሬ ከቀንበር ጋር አስረህ አጋድመህ አርደህ፣ እህሉን በእሳት አቃጥለህ፣ አፈናቅለህ ስታበቃ ጥጋብ አትጠብቅ።

• ሁሉም የእጁን ከፈጣሪ ያገኛታል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ይሄ ዘረፋ ደግሞ መከላከያ አዲስ ሰልጣኝ እንዳይቀጥር አድርጓል። ያሉትም ወታደሮች ከመራባቸው የተነሣ ጥቁር ክላሽ በእንጀራ እየቀየሩ ነው። ጥቂት ሳምንታት ብቻ መጠበቅ ነው። አይደለም ወታደሩ የሀገሩ ዜጋ ሁሉ ኑሮ የከበደው ሃገር ለማፍረስ በጀቱ ሁሉ ስለዋለ ነው። ሃገሪቱ በራብና በችጋር፣ በጠኔ ዜጎቿ እየረገፉ ነው። የራበው ሕዝብ እስኪበላን ድረስ እየጠበቅን ነው። የላክንልህ የመሬት ባለቤት ያደረገን ካርታ  አቢይ አሕመድ ለሁላችንም ለጄነራሎች የሰጠን የመሬት ካርታ ነው። በፈለከው ሰዓት ይፋ አውጣው። ለአፍ ማስያዣ የተሰጠን ነው። ፋኖ ካልቀደመን በቀር አሁን ዐማራ ክልል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ብለን እንድንገባ ጁላ አዞናል። እኛም እንገባለን ጦሩም ወይ ይሾቃል፣ አልያም መሣሪያውን እንደለመደው አስረክቦ ይወጣል።

"…በመጨረሻም ዘመዴ ዐማራ ክልል የሚፈጸመውን ግፍ አትጥሉት። ትናንት እንደነገርንህ እንኳን በጠላት የሚገደል ሕዝብ ይቅርና ህወሓት ደርግን ለማስጠቆርና የትግሬን ሕዝብ ወደ ትግሉ ለመቀላቀል ሃውዜን ላይ ገበያተኛ አስጨፍጭፋ የለም እንዴ? እናም የአገዛዙን ጭካኔ አትጥሉት። የተኛ ዐማራ ያነቃል። ደግሞም ድሮን ሲመታ ፈራሚው ትግሬው መከላከያ ሚንስትሩ ዶር አብርሃም ነው። እሱ በሉት ሲል ነው ድሮን የሚተኩሰው። ጄል ተስፋዬ አያሌው (ዐማራ) ነው ሙየተኞችን አሰልጥኖ፣ አሰማርቶ፣ ሙያተኞች መረጃ ሰብስበው የጠላት ኃይል ይመታ ሲባል የሚያዘው። ሌላው ሌተናንት ኮለኔል አሸናፊ (ዐማራ) የጂአይኤስ ሙያተኛ ነው ፖይንቱን ለክቶ ጣጣ ጨርሶ ለእነ አበባው ታደሰ፣ ጌታቸው ጉዲና፣ ዶር አብርሃም፣ ተስፋዬ አያሌው የሚያቀርበው ይሄ ሰው ነው። በተለየ ሁኔታ ቅዳሜና እሁድ ነው ውሳኔ የሚተላለፈው። ሁሉንም መዝግቡት። የአንዳንዶቹን ፎቶና ስልክም እንሰጥሃለን። አንተም ደውለህ አነጋግራቸው። በቴሌቭዥን ብቻ አቅርበህ በቴሌግራም ያላቀረብከውን የዳንኤል፣ የአቢይና ዶክተር ዳኛቸው ተጠቃቅሰው ከትግሬዎቹ ላይ የዘረፉትን ግማሽ ቢልዮን ብርም ደግመህ ለሕዝቡ ብትለጥፈው መልካም ነው።

~ በተረፈ አዲስ አበባ ተረጋግተው፣ ነገር ግን ተዘጋጅተው ቢቀመጡ መልካም ነው። ሰሞኑን የሚያከብሩት የኢሬቻ በዓለም እንደፈለጉ አክብረው ይውጡ። በትእግስት ትንኮሳዎችን ሁሉ ያሳልፉ። እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀሎች ሊኖሩ ስለሚችሉ በንቃት፣ ነገር ግን በትእግስት ይለፉት። እኛ እንግዲህ መፈክራችን ኢትዮጵያ ናት። ድል ለኢትዮጵያችን…! ኢትዮጵያ ትቅደም…! በማለት ለዛሬ ተሰናብተውኛል። እኔም…

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…! በማለት ተሰናብቼአቸዋለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጀነራሎቹ መልእክት ነው።

"…ይኸውልህ ዘመዴ ትንሽ ስሙ የሚያስፈራው የሪፐብሊካን ጋርድ ተብዬው ነው አይደል? ተወው ገለባ ነው። ጋርዱ የተሰበሰው 90% ከጅማ፣ 10% ከዐማራ ክልል ነው። ጥቂት ከመንዝ ከሰሜን ሸዋና ብዙ ከሰሜን ጎንደር ከአቢይ ሚስት ከዝናሽ ታያቸው ሰፈር ነው የተመለመሉት። የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና ሥልጠና የወሰዱት፣ በኩዌት፣ በባህሬን፣ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ ነው። ሥልጠናቸውም የከተማ ውጊያ ሆኖ የታገተ፣ የታፈነ ሰው ለማስለቀቅ ዓይነት የቅንጦት ሥልጠና ነው። እናም ከፋኖ ጋር ገጥመው መዋጋት አይሆንላቸውም። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ታይተዋል። ጡንቻ ብቻ ናቸው። ስናይፐር በ3ሺ ብር ሽጦ የሚጠፋ ነው ሪፐብሊካን ጋርድ።

"…ዘመዴ ወታደሩ አሁን ትናንት እንዳልንህ ተርቧል። ምግቡ ስቃጥላ በብስኩት ነው። ጠዋት ሁለት ብስኩት፣ ምሳ ሦስት ብስኩት፣ ማታ ራቱን ሁለት በስኩት ነው የሚበላው። በፊት የዐማራ ሕዝብ ነበር የሚጋብዘው፣ የሚያበላው፣ ውኃ አትጠጣም ብሎ እርጎና ወተት የሚያጠጣው። አሁን ዐማራ ወታደሩን እንኳን ሊያበላው ገና ሲያይ ደሙ ነው የሚፈላው። እንደ ጣሊያን ጦር ነው የሚመለከተው። ሚስቱን፣ እህቱን ልጁን ደፋሪ፣ ለዐማራ ያለው ጥላቻ መደበቅ የማይችል ክፉ አረመኔ ጭራቅ ስለሆነ ይደፋዋል እንጂ ውኃ አይሰጠውም። እናም ወታደሩ ከሽፏል።

"…በተለይ ጎጃምንና ሸዋ ላይ ከባድ ኦፕሬሽን ይሠራ ተብሎ፣ የደቡብ ልጆችና የኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ እንዲሁም በፌደራል ፖሊስ የነበሩት የኦሮሞ ተወላጆች የመከላከያ ልብስ ለብሰው ነው እየሄዱ ያሉት። መከላከያው ገንዘብ የለውም። ተሽከርካሪ መኪኖችም የሉትም። አምቡላንሱ ሳይቀር በትግራዩ እና አሁን በዐማራው፣ በወለጋውም ጦርነት ወድሟል። አምቡላንስ እንኳ የለም። አሁን ከቀይ መስቀል ጋር በሆነ ዘዴ ተነጋግረን ልንቀበል ነው እንጂ ተሽከርካሪ የለም። ነዶ አልቋል።

"…አብዛኛው የመከላከያ ሓላፊዎች ጦሩ እየወደቀ መሆኑን እያዩ ለማኝ እንዳይሆኑ ከወዲሁ ከፋኖ ጋር መሥራቱን ምርጫቸው አድርገዋል። እናም ሃገር እያየን ከምትፈርስ ቢያንስ የፋኖ የውጊያ ብቃት ተገምግሞ ይሄ ኃይል የሀገሪቱ ተጠባባቂ ጦር ሊሆን ስለሚችል ከባድ ዱላ አናበዛበትም የሚል ሃሳብም እየተንሸራሸረ ነው። ይሄ እንግዲህ ሀገር ይፍረስ ከሚለው ኦነጋዊ አስተሳሰብ በተቃራኒው ያለነው አካላት ሃሳብ ነው። ኦነግ ሸኔ የአቢይ እና ሽመልስ ተጠባባቂ ጦር መሆኑ ይታወቃል። ሎጀስቲኩም ከፌደራል መንግሥቱ ካዝና በክልሉ በኩል ነው የሚቀርብለት። እናም እኛም ቢያንስ በግልጽ ባይሆንም የዐማራ ፋኖን ቢያንስ በመሣሪያ፣ በሎጀስቲክ እንዴት መደገፍ እንዳለብን የምንቀራረብ ተነጋግረን ሥራ ጀምረናል። የመከላከያው ተዋጊ ኃይል ሲወጣ አስቀድመን ከነታጠቀው መሳሪያ ጭምር መረጃ በማውጣት መከላከያው እንዲኮላሽ የማድረጉን ሥራም በመሥራት ላይ ነን። ጥቂት ከአገው እና ብዙ ከኦሮሞ የሆኑ እንቅፋት እንደሚሆኑን ብንገነዘብም ሌሎቻችን ኢትዮጵያውያን መኮንኖች ወደፊት እየገፋንበት ነው።

"…ባለፈው አንተ ሽመልስ አብዲሳ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ከብርሃኑ ጁላ ቢሮ ይመጣል ብለህ ከጻፍክ ወዲህ ሽመልስ አብዲሳ ብርሃኑ ጁላ ቢሮ ደርሶ አያውቅም። አንተን በደንብ ነው የሚያነቡህ። አብረን እያነበብን እንስቃለን። የአቢይ የአሁኑ የጅማ ጉዞም አልሞትኩም አለሁ ለማለት ያህል እንጂ መሸነፉን ከድምጹና ከተክለ ሰውነቱ ማየት ትችላለህ። የኦሮሞ ፖለቲከኞችና የኦሮሞ ጀነራሎች ከባድ ጥያቄና ግፊት ከኦሮሞ አባገዳና ከኦሮሞ ፖለቲከኞች ጋር በማበር እያጎረፈባቸውም ተቸግረዋል። ለምን እንደ ጁንታው ጊዜ በፋኖ ላይ ግልጽ ቅስቀሳ አይደረግም? ለምን በፓርላማ ፋኖ በአሸባሪነት አይፈረጅም? ለምን ለመከላከያ ሠራዊቱ ስንቅና ድጋፍ አይሰበሰብም። ሙዚቃ ለምን አይሠራም? ለምን የውይይት መድረኮች አይዘጋጁም? ለምን መከላከያውን ግንባር ድረስ ሄዶ ሕዝቡ እንዲበረታታ አይደረግም? ለምን ሚዲያዎች ስለፋኖ ጨፍጫፊነት አይዘግቡም። አቢይን ጨምሮ ባለሥልጣናቱ ኦነግ ሸኔና ጁንታው ላይ በፓርላማ፣ በየመድረኩ፣ በእርሻ ጉብኝትም ላይ ሲደነፉ እንደነበረው ለምን አይተነፍሱም? ዳንኤል ክብረትስ የዛሬው ሌሊት፣ የዛሬው ቀን ሲል እንደነበረው ለፋኖ ምነው ልሳኑ ተዘጋ? ቄሶች፣ ሼኮች፣ ፓስተሮች ለምን አንደበታቸው ተያዘ? ያዋረዳችሁን እናንተ ናችሁ። በ3 ቀን አለቀ፣ ዐማራ ውጊያ አይችልም የተባለ ጦርነት ይኸው መንግሥቱ ሊወድቅ ነው። ፋኖ ሊያሸንፍ ነው፣ ፋኖ ሲመጣ ሌላው ሕዝብ ዝም ይላል እንዴ ብላችሁ በአደባባይ በመጠየቅ መልሳችሁ እኛኑ ትጠይቁ ጀመር። ቆይ ለምንድነው ልክ እንደ ጁንታው ጊዜ ከፌደራል መሥሪያ ቤት፣ ከመከላከያው እና ከመረጃ ደኅንነቱ ሥፍራ ዐማሮቹ እንደትግሬዎቹ የማይገለሉት? በማለት ሰቅዘው ይዘዋቸዋል። ጽንፈኞቹ ያለ ዐማራ ሃገሪቱ ባዶ እንደሆነች አልገባቸውም።

"…ኦሮሙማዎቹ ለጠያቂዎቻቸው ምን እንደመለሱ ባናውቅም፣ ሰሞኑን በግዳጅ ላይ ለነበሩ ጀነራሎችና ኮሎኔሎች ለእያንዳንዳቸው በግ ይሂድላቸው ተብሎ መሄዱን ሰምተናል። እኛም ደርሶናል። በአንድ በግ ደግ ሆነው ለመታየት የሚላላጡ ምስኪኖች እኮ ናቸው። ልብ በል እንደ ትግሬዋ ጁንታ ዐማራም አሁን ዞር ይበል፣ ይገለል ቢባል ስለጦሩ ሁኔታ እንንገርህ። ከመሰረታዊ ወታደር እስከ ሻምበል ድረስ አሁንም ያለው የዐማራ ነገድ 4መቶ ሺ፣ ከሻለቃ እስከ ኮለኔል ወይም መስመራዊ መኮንን ድረስ 2መቶ ሺ ከብርጋዴል ጀነራል እስከ ሙሉ ጀነራል 60 ዐማራዎች አሉ ዘመዴ። የምንጽፍልህ ዋና ዋናዎቹን እንጂ የቢሮ ኃላፊዎች፣ የየዲፓርትመንት ኃላፊዎችን፣ በሀየገሩ ያሉ የሚሊተሪ አታሺዎችን፣ እጅግ ብዙ ጀነራሎች፣ የኮር፣ የክፍለጦር፣ የብርጌድ፣ የሬጅመንት፣ የሻምበል፣ የጋንታ፣ የቲም አዛዦችንም ሳናካትት ማለት ነው።

"…ዕዞችና ምክትሎቻቸውን በከፊል እንመልከት።

1ኛ፥ ማዕከላዊ ዕዝ አዛዥ ሌጀ ዘውዱ በላይ (ሰቆጣ አገው) ማዘዣው ጅማ ለጊዜው ደንቢዶሎና አካባቢው
ምክትል አበባው የሚባል ኦሮሞ

2ኛ፦ምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌጀ መሐመድ ተሰማ (የወሎ ዐማራ) መቀመጫው ሀረር ምክትሎች ሜጀ ግዛው ኦሮሞ ለጊዜው ሰሜን ሸዋ 1ኮር ይዞ
አሁንም የምስራቅ ዕዝ ምክትል ሜጀ ፍቃዱ 

3ኛ፦ ሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዦ ሌጀ አሰፋ ቸኮል (ሰቆጣ አገው) ምክትል ሜጀ ብርሀኑ ጥላሁን (ሰቆጣ አገው) መቀመጫቸው ከአጣዬ እስከ ሰሜን ወሎ ድረስ  ኮር አመራሮቹን ተለዋዋጭ ናቸው።

4ኛ፦ ሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌጀ ብርሀኑ በቀለ (ኦሮሞ) ምክትል በቀደም ጎንደር ላይ ለትንሽ ከፋኖዎች ያመለጠ ሜጀ ሙሉአለም (አገው) ብጀ ከደቡብ የሆነና ብጀ ማርዬ ከበደ (ዐማራ) መቀመጫቸው ከባሕርዳር እስከ ዳንሻ

5ኛ፦ ደቡብ ዕዝ አዛዥ ሌጀ ሰለሞን ኢተፋ (ኦሮሞ) መቀመጫው ሀዋሳ

6ኛ፦ ዕዝ አዛዥ ሜጀ ተስፋዬ ወልደማርያም (ደቡብ) ምክትል ሜጀ ነገሪ (ኦሮሞ) መቀመጫው የጎጃም አውራጃዎች

7ኛ፦ ኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝአዛዥ ሌጀ ሹማ  አብደታ (ኦሮሞ) ምክትሎች ብጀ እሸቱ መንግሥቴ (ኦሮሞ) ብጀ አበባው ሰይድ (ዐማራ) ሌላም ብጀ (ኦሮሞ) መቀመጫቸው የተከፋፈሉ ሰሜንሸዋ፣ እሸቱ አለ የእግረኛ 1ኮር የምሥራቅ ዕዝ አለች።

8ኛ፥ መሐንዲስ ዋና መምሪያ ሓላፊ ሌጀ ደስታ አብቼ (ደቡብ) ምክትል ብጀ ያደታ (ኦሮሞ)

9ኛ፦ የመከላከያ የሥነልቦና ግንባታ ዋና መሞሪያ ሓላፊ ሜጀ እንዳልካቸው (ኦሮሞ) ምክትሉ ብጀ ኩማ (ኦሮሞ) የመከላከያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ሓላፊ ብጀ ይታያል (ዐማራ) 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ለፋኖና ለዐማራ ሕዝብ የሚደርስ አስቸኳይ መልእክት በርግቤ በኩል "ከጀነራሎቹ" ደርሶኝ እሱን እያዘጋጀሁላችሁ ነው የዘገየሁት። መጣሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የፍኖተ ሰላም ጭፍጨፋ…!

"…ወደፊት ኢንተርኔት ሲሠራ ዓለም ሁሉ የሚደነግጥበት የዘር ጭፍጨፋ በዐማራ ክልል መፈጸሙን ለማየት ከወዲሁ ወገብ አስሮ መጠበቁ ተገቢ ነው።

"…የደቡብ ፕሮቴስታንት እና የኦሮሞ ወሀቢይ እስላምና ጴንጤ እምነት ተከታይ የሆኖት የብልጽግና ወንጌል የኦሮሙማው አገዛዝ ባለሥልጣናት በዐማራ ክልሉ ፕሬዘዳንት በዶር ይልቃል ከፍአለ ፊርማ፣ በትግሬው አበባው ታደሰ፣ በጎንደሬው ጄነራል ማርዬ ከበደ፣ በኦሮሞዎቹ አቢይ አህመድ፣ ይልማ መርዳሳ፣ ብራኑ ጁላ ትእዛዝ በድሮን መሃል ከተማው ላይ የተረሸኑ ዐማሮች ናቸው።

"…ዐማራ እንዳታለቅስ። ይልቅ ፋኖን ተቀላቀል። ምድሪቱን በአቢይ ገረዶች ላይ ሲኦል አድርግባቸው። በቀል ተበቀል፣ አሳደህ በለው። እንዳትለቀው። ደምህን መልስ። እንጂ እንዳታለቅስ። እንኳን ጠላት እንዲህ በሃላል የሚጨፈጭፍህ ይቅርና ወያኔ ታጋይ ለማግኘት፣ ወጣት ወደ በረሃ እንዲገባ ሀውዜን ላይ የገዛ ወገኗን አስደብድባ፣ ቪድዮ ቀርጻ ትጠቀምበት አልነበረምን? ዐማራ ግን ይኸው ልጆችህን በዚህ መልኩ የጨፈጨፈውን የኦሮሙማ ሠራዊት፣ ዐማራና ኦርቶዶክስ ጠላቴ ነው ብሎ የመጣን የብልፅግና ወንጌል ሠራዊት ተበቀለው።

"…ይሄ ትንሹ ነው ሌሎች ጭፍጨፋዎች ሲወጡ ደግሞ በበቀል የሚቃጠሉ፣ የሚያብዱ፣ መከላከያ ሲያዩ ነክሰው ደሙን የሚጠጡ ዐማሮች ይፈጠራሉ። ይሄን አይቶ አሁንም የብልጽግና ወንጌል አባል የሚሆን የጎጃም ፍኖተ ሰላም ዐማራም ይኖር ይሆንን? ዶር ይልቃልስ ወደ ጎጃም ዘመድ አለኝ ብሎ ይገባ ይሆንን?

"…አቢይ አሕመድና ተከታዮቹ በሙሉ የእጃቸውን ሳያገኙ ከዚህች ምድር የትም አይሄዱም። ዘመቻ ሱናሚም ብዙ የዐማራ ጠላት የሚቀበርበት ነው። የሚወድምበትም ነው።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!✊✊✊
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!💪💪🏿💪

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በእርሱ… "በሰሎሞን ካሳ" እርዳታ ይቀጥላል አላለም…! በ1994 ትኩስ የከለር ኅተመት ሲኖር እግዚአብሔር ያሳያችሁ።

"…እኔ በበኩሌ አልፋታውም። ይሄን ወላ አሽላንድ ዩኒቨርሲቲ ብሎ ነገር የለ፣ ግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ምናምን ሁሉ ፌክ የሆነው ማጭበርበር ይጋለጣል። ሃገር በዕብድና በውሸታም ጨበርበርቱ ቀጣፊ መሃይም ስትመራ ማየት ወንጀል ነው።

• እመጣብሃለሁ። " በእርሱ እርዳታ ይቀጥላ…አላለም ይሄ የ4ተኛ ኡኡ ክፍል አጭቤ። ሆሆይ… ፓስተሮች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ። ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ። አንደ መሃይም በማጭበርበር አነገሳችሁና እርሱን ተጠግታችሁ እናንተ የሃገሪቱን ማዕድናት ሁሉ ከነጮቹ ጋር ዘረፋችሁ። ዲታ ሃብታም ሆናችሁ። የት ሆናችሁ ልትበሉት ነው? ምድረ በሽተኛ ሁላ…!

• እህዕ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጀነራሎቹ መልእክት…!

"…ሰላም ዘመዴ ጠፋን አይደል…? ዛሬ ብቅ ብለናል። የፋኖ ጉዳይ ወደ አዲስ አቢዮት እያሸጋገረን ነው። አገዛዙ በቁሙ ተዋርዷል። በኦሮሞ አመራሮች በኩል በራሱ መከፋፈል፣ ውስጣዊ ሽኩቻው ጦፏል። በክልል ተከፋፍለው እየተጠዛጠዙ ነው። ወለጋ በቀን በራብ የሚረግፈውን ሰው ቁጥር መስማት ይዘገንናል። አብዛኛው በወለጋ የሚሞተው ራብተኛ ከሀረርጌ፣ ከአሩሲ እና ከባሌ በሰፈራ የሄደ እስላም ኦሮሞ ነው። ወለጋዎቹ የሚሽን ልጆች ስለሆኑ የዐማራ እስላምን በሰይፍ፣ የኦሮሞ እስላሞችን በራብ እያረገፉ እያጸዷቸው ነው። እናም ወለጋ ላይ አኩራፊ ኦሮሞ በዝቷል።

"…ሙሉ ወለጋ በተለይ ምሥራቁ ክፍል ከነቀምት እስከ ጎጃም አሁናዊ የወለጋ ሁኔታ ለጠላት ከፍተኛ የእግር እሳት መሆኑ የታወቀ ቢሆንም ጠላትም ተስፋ ላለመቁረጥ ሁሉንም አማራጭ እየሞከረ ይገኛል። ለአብነት ብንመወስድ ምሥራቅ ወለጋ ጉቶ ዲዳ ወረዳ፣ ስቡስሬ ወረዳ፣ ጊዳ አያና ወረዳ፣ ኪረሙ ወረዳ    ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጨፍጫፊ ሠራዊት አሰማርቶ    ሕዝቡን በተለያየ መልኩ ለማሸማቀቅ ቢሞክርም ዐማራው ግን በሚያስደንቅ ሆኔታ ወይ ፍንክች በማለቱ ኦህዴድኦነግ ብልጽግና ደንግጧል።

"…ዐማራ በብዛት ሳይዘጋጅ የተጨፈጨፈበተት ምዕራቡ ወለጋ ረሃብ፣ ድርቅና ችጋር ገብቶ ሕዝቡን እየፈጀው ሲሆን በአንፃሩ ደግሞ ማዳበሪያ፣ ምርጥ ዘር ተከልክሎ፣ መድኃኒት፣ ስልክና መብራት ተቋርጦበት በግዞት መልክ ያለው የምሥራቅ ወለጋው ዐማራና ኦሮሞ አዝመራውቸውም እንደጉድ መያዙ እዚህ ማዕከል ድረስ እየተወራ ነው። እንዲያውም አሁን ለሁሉም እሸት ደርሶ  ራብም የለም። እያመረቱ መዋጋታቸው፣ መሰልጠናቸው፣ ርስታቸውን ያለመልቀቃቸው ዐማሮቹን ጠቅሟቸዋል። አሁን አይደለም ጦርነት የፈለገው ይምጣ እያሉም ነው።

"…ብልፅግና ከፍተኛ ገንዘብ መድባ ዐማሮቹን ለመከፋፈል ሞክራም ነበር። እሱም አልሆነም። የሆነው ሆኖ በምሥራቅ ወለጋ ብቻ ከባድ የሆነ ፍጥጫ አለ። ኦነግሸኔ፣ አባቶርቤ፣ መከላከያው፣ ኦሮሚያ ልዩኃይል፣ ኦሮሚያ ፖሊስ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ሚሊሻ አንድ ላይ ተጨፍልቆ የወለጋን ዐማራ ለማጥፋት አልተቻለውም። በሚደርሰን ሪፖርት መሠረት ዐማራውም የፈለገው ይምጣ ጥለን መውደቅ ሳይሆን ጥለን እናልፋለን እያለ መሆኑ አስደማሚ ነው። 

"…መከላከያ ውስጥ ያሉ ኦርቶዶክስ ኦሮሞዎች፣ እስላምም፣ ጴንጤም የሌላ ብሔሮች በቀን በቀን ቢያንስ ዝቅተኛው ቁጥር ከ100 በላይ ሆነው በየወረዳው   ሳይከዳ ውሎ አያቅም። የዞኑ የብልፅግና አመራሮችም የሰራዊቱ የክህደት መጨመር እንደ እብድ ውሻ እያደረጋቸው መሆኑም እየታየ ነው። ወታደሩ ደሞዝ የለውም። ሰውነቱ በቅማል ተወርሷል። ተባይ በተባይ ሆነዋል። እንደዚህ የሚሸት ሰራዊት በኢትዮጵያ ምድር ታይቶ አይታወቅም። ከዚህ ዕብድ የተረገመ ሰውዬ  መላቀቂያውን ፈጣሪ ይስጠን እያሉ ሲያለቅሱ ነው የሚውሉት።

"…ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አሙሩ ወረዳ፣ ደንጎሮ  ወረዳ፣     ጃርቴ ጃርደጋ ወረዳ በአንድ ጎኑ መከላከያ ተብዬው በሌላው ጎኑ ደግሞ ኦነግ ሸኔው በብዛት እየተንቀሳቀሱ ነው። የሚደንቀው ዐማራውም ሁለቱንም ንቆ በዓይነ ቁራኛ እያየ በጎን አዝመራውን ያዘምራል፣ በሌላም ጎን ከመጣ ለመደምሰስ ለጦርነትም ፕሮፌሽናል ወታደራዊ ሥልጠናው ያቀላጥፋል። ከሪፐብሊካን ጋርድ፣ ከመከላከያ፣ ከኢህአዴግ እና ከደርግ የተመለሱት የቀድሞ ወታደሮች በወለጋ፣ በደቡብ ጎንደር፣ በሸዋና በጎጃም የሚሰጡት ሥልጠና እጅግ ግሩም ነው። ወታደሩ ግን ማንኛውም ሰው ደውሎ ማረጋገጥ ይችላል ሬሽን የለም ተብሎ ካሁኑ ቅጠል መብላት ጀምረዋል። ትጥቁን ለዐማሮቹ እያስረከበ ደብቁን፣ የሚበላ እንጀራ ብቻ ስጡን የሚለው ለጉድ ነው። በወለጋ ኦነግ ሸኔ ገድሎት መሳሪያውን እንዲረከበው ከሚደረገው ውጪ ሌላው ርቦት መሳሪያ በእንጀራ እየቀየረ የሚል ሪፖርት ነው ስንሰማ የከረምነው።

"…መስከረም 18/2016 ዓም በጣም ብዛት ያለው ባዶ መኪና ቁጥሩ ወደ 60 የሚሆን ከነቀምት ተነስቶ ወደ ቡሬ ጎጃም እንዲሄድ ታዞ እንዶዴ ከተማን አልፎ ድቾ ተራራ ስር ደርሷል። በአካባቢው ያሉት የመከላከያ አባላት ጥያቄ እያቀረቡ ነው። በጣም ግራ ተጋብተዋል በቃ ዐማራ ክልል የገባው ኃይል አለቀ ማለት ነውን እያሉ ሙሾ እያወረዱ ነው። ከመኪናው አመጣጥ ጋር  ተያይዞም ሁለት መላምቶች ነው ያሉት። አንዳኛው መላምት በሀሮ አዲስ ዓለም አድርጎ አጋምሳን አቋርጦ ወደ ምዕራብ ጎጃም በመግባት ተቆርጦ የቀረውን  መከላከያ በወለጋ መስመር ለማስወጣት ነው የሚል ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ዐማራ ክልል የገባው ኃይል  ስላለቀ ወለጋ ያለውን መከላከያ አስወጥቶ ለማዋጋት   ነው የሚል ግምትም አለ። ውስጥ ያለው መከላከያ    በጣም ተረብሿል። የመዋጋት ወኔና ሞራሉም የለም። የፈለገው ይመጣል ከመኪና ዘለን እንሞታለን እንጂ ሄደን አንዋጋም የሚለው ይበዛል ነው የሚሉን የበታች ሹማምንቱ። ከሁሉም የኦሮሙማ ባለሥልጣናትን ያበሳጨው ዐማራም በወለጋ ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ወገን የመጡትን ዘር፣ ሃይማኖት፣ ጎሳ ሳይለይ ተቀብሎ እየሸኘ መሆኑ ነው።

"…ጦር ኃይሎች ሆስፒታልም ትርምስምሱ ወጥቷል። በሁለት ነገሮች።

1ኛው. በየቀኑ የሚመጣው ቁስለኛ ሠራዊት ለመናገር ይከብዳል። የትርምሱ ዋና ነገር ግን ሰራዊቱ የሚቀርብለት ዳቦ በወጥ ብቻ መሆኑ ነው። በዚህ የተነሳ ሰራዊቱ ለምንሞትላት ሀገር እንዴት የቁስል ማከሚያ እንኳን የተሻለ ነገር አያመጣልንም በሚል  መንግሥት ተጠቅሞ እንደሚጥለው በመናገር እየተረበሸ ነው። አገዛዙ ሰራዊቱን እንኳን መመገብ የሚችልበት ደረጃ ላይ አይደለም። ገንዘብ የለም። ምክንያት የሌለው ትግል ውስጥ ለምን ገባ በሚል የሚፀፀቱት ከቀን ቀን እየጨመረና መከፋፈልም እየፈጠረ ይገኛል።

2ኛ፦ ማን ይሁን ማን የተረጋገጠ መረጃ ማግኘት ባንችልም አንድ ጀነራል እንደሆነ የሚነገርለት ሰው በከፍተኛ ሁኔታ ቆስሎ አሁን ላይ በህይወት እና በሞት መካከል ይገኛል። ተለይቶ ነው ህክምና እየወሰደ ያለው። የሚገርምህ ማንኛውም የህክምና ባለሙያ መግባት አይችልም። ሆስፒታል ውስጥ ልዩ የሆነ ጥበቃ ይደረግለታል። በዚህም የተነሳ በርኳቶች ጀነራሎች ወሰጥ ጥርጣሬና ትርምስ ተፈጥሯል። እንዲያውም ወታደር ከነመሳሪያው ለፋኖ ታስኮበልላላችሁ በማለተወ ልንቧቀስ በሟሟቅ ላይ ነን።

"…ሌላው ፋኖን ማሸነፍ እንደማይቻል፣ ለፋኖ የተሰጠው ግምትም የተለየ እና ፍፁም እንደማይገናኝ ብዙ ጀነራሎች እየተወያየን ነው። የ8ተኛ ክፍል ተማሪው አንተ እንደምትለው ትግሬው አበባው ታደሰና የእሱ ምርኮኛ አሁን አለቃው የሆነው የብርሃኑ ጁላ ግብታዊ አካሄድ ልክ እንዳልነበር፣ ኢትዮጵያ በዚህ 5 ዓመት በትግራይና አሁን በዐማራ ሠራዊቱ እንደተዋረደ መቼም ተዋርዶ አያውቅም ነው የሚሉት ጀነራሎቹ። ከዚህ በተጨማሪ ምንጃር አውራ ጎዳና ላይ የኦሮሚያ ልዪ ኃይል የዐማራን ታፔላ ነቅሎ የኦሮሚያን መትከሉ ላልባነኑት የመከላከያ አባላት ትልቅ የማንቂያ ደወል እንደሆነ ነው የምንነግርህ። እንደ ጎንደሬው የጃናሞራ ሰው እንደ ጀነራል ማርዬ ከበደ ዓይነት ስንት ርጥብ ጀነራል፣ ኮሎኔል አለ መሰለህ? መንግስት የተለየ ዓላማ እንዳለውና በብዙሃኑ ዘንድ አለመተማመን መፈጠሩን ነው የምንነግርህ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጀግና ኢትዮጵያዊት ኦሮሞ ናት…!

"…የእነ ጄነራል ጃጋማ ኬሎ፣ የእነ ራስ ጎበና ዳጨው ልጅ ኢትዮጵያዊቷ የኦሮሞ ልጅ ሞገተቻቸው። ትክክል አይደላችሁም አለቻቸው።

"…ኦሮሚኛ እያወራሽ እንዴት ይሄን ሰንደቅ ዓላማ ትለብሻለሽ ነው የሚላት ይሄ ሉጢ የአረብ ገረድ። በገዛ ሀገሯ የምትለብሰውን ልብስ ከለር ሊመርጥላት ይፈልጋል።

"…ወደ ቤትሽ ተመለሺ ነው የሚሏት። ከቤተ ክርስቲያን ማስቀረታቸው ነው። ለዚህ ነው የኦሮሞ ጴንጤና የኦሮሞ ወሃቢይ እስላም ቀንደኛ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው የምንለው። ለመከባበር ይደፈርስና ከዚያ ይጠራል።

"…ልጁ የት አካባቢ እንዳለ ታውቋል። የታወቀ የኦሮሞ አራጅ ነው አሉ። ዐማራ አርዶ የሚበላ ደም የሚጠጣ ነውም ተብሏል። መኖሪያ አካባቢው ታውቋል። ስልኩ ብቻ ይቀራል። ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ፋኖዎች በጥብቅ ለሕግ ሊያቀርቡት ስለሚፈልጉ ስልኩን የምታውቁ እባካችሁ ተባበሩን ተብላችኋል።

• ሞራል ለጀግኒት…👏👏👏👏👏👏👏💪🏿💪🏿💪🏿👌👌👌👏👏👏👏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጉልበተኛ አቃጣዩ ኦሮሞ ይሄ ነው። አትፍራ አቃጥል ባዩ ማለት ነው።

"…ልጅቷ ለምንድነው የምታቃጥሉት ብላ የጠየቀች ይመስለኛል። አጅሬው የሚለው "…ሌላ እኮ ናት። አቃጥሉባት። ለምን ለበስሽ ታዱያ…? አንቺንም አብረን እንዳናቃጥልሽ ጥፊ ከዚህ። ሃዊን ጥራው ደውልለት። ያውም እኮ ኦሮምኛ ነው የምታወራው ነው የሚላት። የኦሮሞ ቄሮ ጥጋብ ከዚህ ደርሷል።

"…ለማንኛውም የዚህን ልጅ ስም፣ ስልክና አድራሻ የምታውቁ ስጡን ብለዋል ኢትዮጵያውያን።

"…በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ የዚህ ጥጋበኛ እከካም ንፍጣም የኦሮሞ ቄሮ ሃይማኖቱ እንትን ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዐማራ አዲስ አበባ አይገባም…!

"…በሕገ አራዊት በጥንታዊ የክሮማግነን ዘመን በሕገ እንስሳ ሃገር ልምራ የሚለው የአጁዛ ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ስብስብ የሆነው 100 ኪሎ ፋራ፣ ሰገጤው ኦሮሞ አሳዳቢው ኦህዴድኦነግ ብልጽግና ዛሬም ምንም ዓይነት ወንጀል ሳይኖርባቸው ዐማሮችን ብቻ በብሔራቸው በመለየት በኦሮሚያ ልዩ ኃይል እና በኦሮሞ ሚሊሻ በጉልበት ወደ አዲስ አበባ አትገቡም በማለት ሰሜን ሸዋ አለልቱ እና ሸኖ ላይ አግደው አቁመዋቸዋል።

"…ይሄን መብትህን የምታስከብረው ፋኖን ተቀላቅለህ ሰብረህ ሰብረህ ስትጥለው ነው። ፋኖን ተቀላቀል፣ ፋኖን ደግፍ፣ ፋኖን አበረታታታ። ይሄን እከካም፣ ቅጫማም ሕገወጥ ሥርዓተ ቢስ ክፍትአፍ ሥርዓት የሚያስወግደው የፋኖ ትግል ብቻ ነው።

"…የዐማራ ወጣት ሆነህ እስከአሁን የምታለቃቅስ ይበልህ። ያነክትህ፣ ይግረፍህ፣ ይዠልጥህ። ኦነግ ይሄን ሥራፈት የዐማራ ወጣት ዠልጠው። አንቃው…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አባዬ… ሰዉ ደፍሯል ስልህ…!

"…ወደ ዐማራ ክልል በገፍ ለመሞት የሚሄደውን የደቡብ እና የኦሮሞ ጴንጤና የወሃቢይ እስላም ወታደር የከተማ ወጣቶች እንዲህ እያሉት ነው። "…ፋኖ፣ ፋኖ፣ ፋኖ ይበላሃል" እውነት ነው ድብን አድርጎ ነው ፋኖ የሚበላው። የአጁዛ ዩንቨርሲቲ ምሩቃንን ታሪክ እቀጥላለሁ። እስከዚያው እስቲ አንድ ጊዜ…

• ይበላሃል ይበላሃል ፋኖ… በሉልኝማ። በዜማ ቢሆን ደግሞ ሸጋ ይሆን ነበር። …አትፍሩ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ይሄ ዘወትር በአዘቦት ሶላጋ ሶገግ፣ ካሜራና የቪድዮ ቀረጻ ሲኖረው ጉንጩን እና ፊቱን ቦቶክስ እየተወጋ እንዲህ ሁሉ ነገሩ ተሟልቶለት ኑሮው እንደሰመረለት የሀብታም ልጅ እሙዱኖኢሹ ዱንቡሼ ገላ ያቡርቱካኔኮ የሙስጠፋ ቦምቦሊኖ መስሎ ለመታየት የሚላላጠውን አውርቶአደር ደም መጣጭ ቡልጎ የሆነ ሰው መቀጥቀጤን ልጀምር ነኝ።

"…ቀልቡንም፣ ውቃቢውንም፣ ጥላውንም ወደ መገፈፉ ልገባ ነኝ። ልጀምረው ነኝ። የሀሰት ትምህርቱን ላሰጣበት ነኝ።

• ቦቶክሳም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የንጹሐን ደም መጥፎ ነው። የፈለገ ሜካፕ ብትለቀለቅ አይደብቅልህም። ሁሉ ነገሩ ፌክ፣ ሐሰት፣ ውሸት የሆነ ሰው፣ ጉንጩን ቦቶክስ እየተወጋ እንዲህ ሁሉ ነገር እንደተሟላለት ኑሮው እንደሰመረለት የሀብታም ልጅ እሙዱኖኢሹ ዱንቡሼ ገላ ያቡርቱካኔኮ የሙስጠፋ ቦምቦሊኖ መስሎ ለመታየት ቢጥርም ቀልቡም፣ ውቃቢውም፣ ጥላውም መገፈፉ አይቀርም።

"… ባለ ሙሉ ሜካፑ ፌክ ዶፍተሩ ዕብዱ ደም መጣጭ የቀውስነት ማስታገሻ ኪኒን የሚውጠው፣ የሕዝብ ደም እና እንባ ታጥቦ የማይጠረቃው ሳይተኩስ ራዲዮ ተሸክሞ ፌክ የኮሎኔልነት ማእረግ ተሸካሚ ኩሊ ወዛደሩ እንቅልፍ እንኳ በፕሮፖፎል ካልሆነ በቀር በሌላ የማይተኛው እዚህ ለሕዝብ የማልጠቅሰው ነገር የሚደረገው፣ በሀኪሞችና በጠንቋዮቹ ሳይቀር ዕድሜ እንደሌለው የተነገረው ፌኩ አብይ
መሞቴ ካልቀረ ሥልጣን የሰጣቸውንም ሆነ የኢትዮጲያን ሕዝብ ከኔው ጋር ይዤ ልሙት ማለቱን ስንቶቻችሁ አስተውላችኋል ?

"…ዐማራን መውጋቱን ትተን ኤርትራን ወግተን አሰብን እንያዝ ብሎ ማበድ ጀምሯል። ሰው በላው፣ ፀረ ኦርቶዶክሱና ፀረ ዐማራው መንግሥቱ ኃይለማርያም እና የሾተላዩን የእነ ዳንኤል ክብረትን ምክር እየሰማ ወደ እንጦሮጦስ ለመውርድም የቸኮለ ይመስላል። ዐማራ ግን አሁን ስለ ህልውናው እንጂ ስለ አሰብም ሆነ ስለ ኤርትራ አያገባውም። ወያኔ ፈቅዳ ከስረከበቻት ከአንዲት ሉዓላዊት የጎረቤት ሃገርም ጋር የሚያዋጋው ምክንያት የለም።

• ሞኝህን ብላ… ቀውስ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ዘወትር እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን በኩል የማቀርብላችሁ ሳምንታዊው "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የሚለው ተወዳጅና ተናፋቂውን 😂መርሀ ግብር ለማቅረብ (ትልና ከበድበድ አድርገህ ትበጠረቅና( ወደ ስቱዲዮ የመግቢያ ሰዓቴ ስለደረሰ ለዛሬ እዚህ ጋር እናቆማለን በማለት እሰናበታችኋለሁ።

• በሰዓታችን እንገናኝ…!

Читать полностью…
Subscribe to a channel