🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
“የቪድዮ ማስታወቂያ ከ500 ብር ጀምሮ
😃“
ከ 500-5000 ብር የተዘጋጁትን የስጦታ ካርዶች ሲወስዱ በውስጡ:-
✔️ለቤተሰብ ለጓደኛ እንዲሁም ሞዴሎች የሚሆን የቪድዮ እና የፎቶ መነሻ ስጦታ🎁
✔️ለ ጀማሪ ቢዝነስ ,ሱቆች, ካፌዎች, ድርጅቶች የገና giveaway እንዲሁም product photography እና ማስታወቂያ ማሰሪያ ስጦታ🎁
✔️ለ podcast ሰሪዎች, content creator, actor , music clip ሰሪዎችና ፎቶ ግራፈሮች የሚሆን የ studio rental ስጦታ ያገኛሉ።
ለራሶም ሆነ ለወዳጅዎ ካርዶቹን ይዘዙን። የነፃ ዴሊቨሪ አለን🤩።
ለተጨማሪ መረጃ
በቲክቶክ እና ኢንስታግራም Account @easyproduction1 ይመልከቱ።
በቴሌግራም Account @yabu721 or @M16192129
ወይም
📞0931719020
📞0923125196. ይደዉሉልን
የሩሲያ የኒውክሌር ክፍል ኃላፊ ሞስኮው ውስጥ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት ተገደሉ!
የሩሲያ ጦር ኃይል ከፍተኛ ጀኔራል እና ረዳታቸው ሞስኮው ውስጥ በቦምብ ፍንዳታ መገደላቸው ተሰማ።ሌተናንት ጀኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ የኒውክሌር፣ ባዮሎጂካል እና ኬሚካል መከላከያ ኃይል ኃላፊ ነበሩ።
ጀኔራሉ ማክሰኞ ጥዋት ከመኖሪያ ቤታቸው ሲወጡ ስኩተር በተባለ መሽከርከሪያ ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቶ መሞታቸውን የሩሲያ መርማሪ ኮሚቲ አስታውቋል።
ከሥፍራው የወጡ ፎቶዎች እንደሚያሳዩት የሕንፃው መግቢያ በፍንዳታ ክፉኛ የተጎዳ ሲሆን በፍንጥርጣሪ ምክንያት ግድግዳዎች እና መስኮቶች ፈራርሰዋል። ሁለት አስከሬን የያዙ ከረጢቶችም መንገድ ላይ ይታያሉ።
ባለፈው ጥቅምት ዩናይትድ ኪንግደም ጀኔራል ኪሪሎቭ በዩክሬን ለተፈፀመው የኬሚካል ጦር መሣሪያ ጥቃት ተጠያቂ ናቸው፤ አልፎም "የክሬምሊን የተሳሳተ መረጃ ስርጭት ቀንደኛ ሰው ናቸው" በማለት ማዕቀብ ጥላባቸው ነበር።
ሰኞ ዕለት የዩክሬን ሲክሬት ሰርቪስ (ኤስቢዩ) "የኬሚካል የጦር መሣሪያ በመጠቀም ተጠያቂ ናቸው" በሚል በሌሉበት ፍርድ እንደተሰጣቸው በቴሌግራም ገፁ አስታውቋል።ሩሲያ ከዩክሬን የሚቀርቡትን ክሶች አትቀበላቸውም።
@YeneTube @FikerAssefa
የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ አቅጣጫ ተቀመጠ!
የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ለወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲተላለፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ፣ አሥተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታልን ለማቋቋም ድጋፍ ያደጉ የሕብረተሰብ ክፍሎች እምነት የጣሉበት ተቋም ነው ያለው ቋሚ ኮሚቴው÷ የተጣለበትን እምነት ለመረከብ ከወዲሁ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ መሥራት አለበት ብሏል።
የወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ቦርድ የወሎ ሕዝብ የጣለበትን አደራ እየተወጣ በመቆየቱ ቋሚ ኮሚቴው አመሥግኗል፡፡
በቀጣይም ቦርዱ እና የሲቪል ማኅበራት ኤጀንሲ በጋራ በመሆን ለሕብረተሰቡ ግልፅ በሆነ መንገድ ሆስፒታሉን መቼና በምን ሁኔታ ለዩኒቨርሲቲው እንደሚያስተላልፍ የድርጊት መርሐ-ግብር አዘጋጅቶ እስከ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳውቅ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የሺእመቤት ደምሴ (ዶ/ር) አሳስበዋል፡፡ሆስፒታሉን በማስተላለፍ ሂደት መደረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ምክክር መደረጉን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ አመላክቷል፡፡
Via FBC
@YeneTube @FikerAssefa
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵያን እና ጁቡቲን እንደሚጎበኙ ተገለጸ!
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገልጿል፡፡ኢማኑኤል ማክሮን ታሕሳስ 12 እና 13 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሚኖራየው ቆይታ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ይኖራቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ይወያያሉ ተብሏል፡፡
እንዲሁም በአዲስ አበባ በፈረንሳይ ድጋፍ የታደሰውን የብሔራዊ ኢዮቤልዩ ቤተመንግሥትን መርቀው ለጎብኝዎች ክፍት እንደሚያደርጉ ተመላክቷል፡፡የፈረንሳይ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (AFD) ለብሔራዊ ኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት እድሳት 12 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ የተጠቆመ ሲሆን፤ ከአንድ ዓመት ተኩል እድሳት በኋላ በማክሮን ተመርቆ ክፍት ይሆናል ተብሏል።
የመጀመሪያው ዙር የቤተመንግሥቱ እድሳት አጠቃላይ 20 ሚሊዮን ዩሮ ይፈጃል የተባለ ሲሆን፤ ትኩረቱም ለጎብኚዎች ክፍት በማድረግ የቱሪስት መስህብ እንዲሆን ማስቻል መሆኑም ተጠቁሟል።የቤተ መንግሥት አስተዳደር የእድሳቱን ሥራ በፈረንሳይ ባለሙያተኞች እና በዘርፉ ልምድ ያላቸው ድርጅቶች እየታገዘ ክትትል እና ቁጥጥር ሲያደርግ እንደነበር ተገልጿል።
በተጨማሪም እድሳቱን በማከናወን ላይ የነበሩት ባለሙያተኞቹ የፈረንሳዩን ታሪካዊ ቬርሳይል ቤተመንግሥትን ጨምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ልምድ ያላቸው መሆናቸውን የካፒታል ጋዜጣ ዘገባ አመላክቷል።ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከአምስት ዓመታት በፊት መጋቢት 3 እና 4 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጉብኝት ማካሄዳቸው ይታወሳል፡፡ የሳምንቱ መጨረሻ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለሁለተኛ ግዜ ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
የተቋዋሚዎች የጋራ ምክር ቤት ለመመስረት ተገደናል ሲል የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ገለፀ።
የጋራ ምክር ቤቱ በበኩሉ የፖለቲካ የጋራ ምክር ቤቱ በህጋዊ እና የቃል ኪዳን ሰነድን ሂደት በመከተል ጉባኤ አካሂዶ ስራ ላይ ይገኛል ብሏል።የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ)የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቱ በስራ ላይ ይገኛል ብሎ እንደማያምን አስታውቋል።
የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት መጋቢ ብሉይ አብርሀም ሀይማኖት "አሁን ላይ የጋራ ምክር ቤቱ ፈርሷል ብለለን እናምናለን" ያሉ ሲሆን እንደ መፍትሄም የተቋዋሚዎች የጋራ ምክር ቤት ለማቋቋም ማቃዳቸውን ለኢትዮ ኤፍ ኤም ተናግረዋል።
በምክር ቤቱ የተለያዩ የሕግ ጥሰቶች ነበሩ የሚሉት መጋቢ ብሉይ አብርሀም ሀይማኖት ፤ምክር ቤቱ አላግባብ ስልጣን ላይ በመቆየትና የምርጫ ጊዜውን በማራዘም አሁን ያለበትን ቁመና ይዟል ብለዋል።
የጋራ ምክር ቤቱ በምንፈልገው መንገድ ባለመሄዱና ጉዳዩንም ወደ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመውሰድ ምክር ቤቱን እንዲያድነው ጥረት ቢደረግም መፍትሄ ሳይሰጥ ጠቅላላ ጉባኤው መካሄዱ እና አጀንዳ መመረጡም ተገቢ አይደለም አግባብነትም የለውም ሲሉም ተናግረዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤቱን በጉዳዩ ላይ የጠየቀ ሲሆን፤ ምክር ቤቱ የፓርቲዎችን ክስ አጣጥሏል።
የምክር ቤቱ አዲሱ ተመራጭ ሊቀመንበር አቶ ሰለሞን አየለ እንዳሉት፤ የምክር ቤቱን ህጋዊ እውቅና በማመን ችግሮችን በምክክር መፍታት ይገባል ብለዋል።
ምክር ቤቱ በተቋቋመበት የቃል ኪዳን ሰነድ አማካኝነት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል የሚሉት አቶ ሰለሞን፤ በዚህም የምክር ቤቱ አንዱ ስራ የሆነውን የጋራ አጀንዳ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አቅርበናል ብለዋል።
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የተዘረጋው ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት መጀመሩ ተጠቆመ!
የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ (East Africa Electric Highway) ፕሮጀክት አካል የሆነው ከኬንያ ወደ ታንዛንያ የተዘረጋው ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር የሙከራ የኃይል አቅርቦት መጀመሩን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ፣ የኬንያና የታንዛንያ የሀይል መሰረተ ልማት አካል መሆኑን የጠቆመው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኬንያ ወደ ታንዛኒያ የተጀመረው የኃይል ማስተላለፍ ሥራ ሙከራ በስኬት መከናወኑን ጠቁሟል።
የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ የሙከራ ኃይል አቅርቦት መጀመሩ የኢትዮ ታንዛኒያ የኃይል ሽያጭ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ያስችላል ተብሏል።የምስራቅ አፍሪካ ኤሌክትሪክ ሀይዌይ ፕሮጀክት የመጀመሪያው የኃይል ትስስር በኢትዮጵያና በኬንያ መካከል መከናወኑን ያወሳው ሚኒስቴሩ የፕሮጀክቱ ሁለተኛ ክፍል በኬኒያና በታንዛንያ መካካል የተዘረጋው የኃይል አቅርቦት ትስስር መስመር መሆኑን ጠቁሞ ይህ የኤሌክትሪክ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተጠናቆ የሙከራ ኃይል አቅርቦት ጀምሯል ብሏል።
የኃይል ትስስሩ ኢትዮጵያን ያላትን የታዳሽ ኃይል አቅርቦት በማስፋፋት የአረንጓዴ የኤሌክትሪክ ኃይል ግብይትን በቀጠናው እንዲስፋፋ ሚና እንድትጫወት ያስችላል ያለው ሚኒስቴሩ በመጀመሪያዎቹ የግብይት ዘመናት በዓመት ከ200 ሚሊዮን ዶላር ያላነሰ ገቢ እንድታገኝ ያስችላታል ሲል ገልጿል።ከኬንያ ወደ ታንዛኒያ የተዘረጋው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ የኤሌክትሪክ መስመር ባለ 400 ኪሎ ቮልት ኃይል ማስተላለፊያ መሆኑ ተጠቁሟል።
ለፕሮጀክቱ የአለም ባንክ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክና የፈረንሳይ የልማት ፋይናንስ ተቋም ድጋፍ ማድረጋቸውን አመላክቷል።ባሳለፍነው መስከረም ወር ወደ ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ኤክስፖርት ማድረግ የሚያስችል ቴክኒካዊ ሥራዎች አጠናቀናል ሲሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
@YeneTube @FikerAssefa
በካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዳያመልጦ ለ 15 ቀናት ለ 50 ቤቶች ብቻ የወጣ እድል ነው።
ከ 432,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ ስቱድዮ 56ካሬ- ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ድረስ
ባለ 1 መኝታ -69ካሬ,77ካሬ
ባለ 2 መኝታ-99ካሬ,104ካሬ
ባለ 3 መኝታ-139ካሬ,147.6ካሬ
ባለ 4 መኝታ-177ካሬ
በ 8% ቅደመ ክፍያ
60% የባንክ ብድር ጋር
ለ ቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
በ +251994670888 ይደውሉ።
ከኦሮሚያ ክልል ለሀገራዊ ምክክር የሚቀርቡ አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ሂደት ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው!
ከኦሮሚያ ክልል በሀገር አቀፍ የምክክር ጉባኤ ላይ የሚቀርቡ አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ሂደት ከነገ ሰኞ ታህሳስ 7፤ 2017 ጀምሮ ለተከታታይ ስምንት ቀናት ሊካሄድ ነው።
በዚሁ የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ላይ ስምንት ሺህ የሚጠጉ የማህበረሰብ ክፍል ወኪሎች እና የክልል ባለድርሻ አካላት እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታውቋል።
በአዳማ ከተማ የሚካሄደው ይህ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት፤ በሀገራዊ ምክክር የተዘጋጁ ተመሳሳይ መድረኮችን ቁጥር 12 ያደርሰዋል። የኦሮሚያ ክልል በወረዳ እና በዞን ብዛቱ “ከፍተኛ ቁጥር” ያለው መሆኑ፤ የአሁኑን የምክክር መድረክ ከዚህ ቀደም ከተካሄዱት የተለየ እንደሚያደርገው ተገልጿል።
በአጀንዳ ማሰባሰቢያ መድረኩ ላይ በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ 356 ወረዳዎች በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ዛሬ እሁድ በአዳማ ከተማ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
Via Ethiopia Insider
@YeneTube @FikerAssefa
አሜሪካ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን ዋጋ ቢስ አድርገዋለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች
የመንግስታቱ ድርጅት የፀጥታው ምክርቤት በአሜሪካ ምክንያት ጥቅም አልባና ደካማ እየሆነ መምጣቱን ሞስኮ አስታውቃለች።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የጋዛው ጦርነት እንዳይቆም ያደረገቸው አሜሪካ ነች ብሏል።
የአለምን ሠላም ለመጠበቅ የተቋቋመው የፀጥታው ምክርቤት አሁን በአሜሪካ ምክንያት ላይ ዋጋ ቢስ እየሆነ መጥቶል ብሏል መግለጫው ።
እስራኤል በጋዛ እያደረሰች ያለችውን ጥቃት እንድታቆምና ታጋቾች እንዲፈቱ የሚደነግገውን ውሳኔ ምክርቤቱ ስድስት ጊዜ ውሳኔ አሴልፎ አሜሪካ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ውድቅ ማደረጓን ሞስኮ አስታውቃለች
።
ሩሲያም በተመሳሳይ በዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ስልጣኗን ተጠቅማ ውሳኔውን ውድቅ እንዳደረገች አርቲ ኒውስ ዘግቧል።
የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ 45 ሺህ ዜጎች መገደላቸውንም ዘገባው አስታውሷል ።
የተኩስ አቁም እንዲደረግ የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ቢወተውትም እስካሁን ማስቆም አልተቻለም።
@Yenetube @Fikerassefa
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
ትምህርት ሚኒስቴር የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጥ በጊዜያዊነት በድጋሜ ከለከለ!
ትምህርት ሚኒስቴር ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ለጊዜው እንዳይሰጥ ለከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በጻፈው የዕግድ ደብዳቤ ዳግም ከለከለ።በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ የተፈረመው ደብዳቤ፤ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረው አስታውቋል፡፡
ክልከላው የተላለፈው ከጥቅምት 4/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የነበረው "የአካዳሚክ ሠራተኞች የደረጃ ዕድገት መመሪያ" በትግበራ ወቅት ክፍተት የታየበት በመሆኑ መሻሻያ እየተደረገበት ስለሚገኝ ነው ብሏል።አክሎም "አንዳንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ክልከላውን በመጣስ፣ መመሪያውን ባልተከተለ፣ ግልጽነት በጎደለው፣ ወጥነት በሌለው እና ከትምህርት ጥራት ማስጠበቂያ ሪፎርሞች ጋር በሚጣረስ መልኩ የፕሮፌሰርነት ዕድገት መስጠት መቀጠላቸውን” ገለጿል።
በመሆኑም ከታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረው ሚኒስቴሩ አሳስቧል። የተቋማቱ የተሻሻለው መመሪያ ተጠናቅቆ እስኪደርሳቸው ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁም ጠይቋል፡፡ሚኒስቴሩ በደብዳቤው ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ለተቋማቱ በጻፈ ደብዳቤ በስራ ላይ የነበረው የእድገት መመሪያው ማሻሻያ ተጠናቆ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እስከሚላክ ድረስ በሁሉም ተቋማት የፕሮፌሰርነት ዕድገት አሰጣጥ መታገዱን አስታውሷል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
አሜሪካ በተከለከለ አየር ክልል በረራ አድርገዋል ያላቻቸውን የ ኢትዮጵያንና የኢትሃድ አየር መንገዶችን ቀጣች!
የአሜሪካ የትራንስፖርት ክፍል የኢትዮጵያ አየር መንገድን 425,000 ዶላር እና የኢትሃድ አየር መንገድን 400,000 ዶላር መቅታቱ ተገለጸ።አየር መንገዶቹ የተቀጡት ያለፍቃድ በተቀከለከለ አየር ክልል በረራ ማከናወናቸው በደንበኞች ጥበቃ አቪየሽን ቢሮ ምርመራ መደረጉን ተከትሎ ነው ተብሏል።ምርመራው እንዳመለከተው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጎርጎሮሳውያኑ 2020 እስከ 2023 ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ እና በ ጂቡቲ መካከል የተባበሩት አየር መንገድ መለያ ኮዶችን የያዙ በረራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።
አየር መንገዱ ከሀምሌ 2022 እስከ ሚያዚያ 2023 ባለው ጊዜ ውስጥ ጄትብሉ አየር መንገድን (B6) ኮድን በመጠቀም በተባበሩት አረብ ኤምሬትስና አሜሪካ መካከል በረራዎችን አካሄዷል ሲል የአቪየሽን ድር ገጾች ዘግበዋል።የአሜሪካ የትራንስፖርት ክፍል እነዚህ በረራዎች በአሜሪካ ደንቦች መሠረት ተገቢ ፈቃድ እንደሚያስፈልጋቸው የገለጸ ሲሆን ምርመራው አየር መንገዶቹ ቀደም ብሎ ማሳወቂያ ቢሰጣቸውም በራራዎቹን መቀጠላቸው አመላክቷል።
Via Addis Standard
@YeneTube @FikerAssefa
“የቪድዮ ማስታወቂያ ከ500 ብር ጀምሮ
😃“
ከ 500-5000 ብር የተዘጋጁትን የስጦታ ካርዶች ሲወስዱ በውስጡ:-
✔️ለቤተሰብ ለጓደኛ እንዲሁም ሞዴሎች የሚሆን የቪድዮ እና የፎቶ መነሻ ስጦታ🎁
✔️ለ ጀማሪ ቢዝነስ ,ሱቆች, ካፌዎች, ድርጅቶች የገና giveaway እንዲሁም product photography እና ማስታወቂያ ማሰሪያ ስጦታ🎁
✔️ለ podcast ሰሪዎች, content creator, actor , music clip ሰሪዎችና ፎቶ ግራፈሮች የሚሆን የ studio rental ስጦታ ያገኛሉ።
ለራሶም ሆነ ለወዳጅዎ ካርዶቹን ይዘዙን። የነፃ ዴሊቨሪ አለን🤩።
ለተጨማሪ መረጃ
በቲክቶክ እና ኢንስታግራም Account @easyproduction1 ይመልከቱ።
በቴሌግራም Account @yabu721 or @M16192129
ወይም
📞0931719020
📞0923125196. ይደዉሉልን
ኢትዮጵያ ክሪፕቶ ከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።
አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው።የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶ ከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው።
አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶ ከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል።
Via Ethiopia Insider
@YeneTube @FikerAssefa
ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንኩ ዘርፍ ሲሰማሩ የሚያገኙትን ገቢ ከኢትዮጵያ ውጭ ማሰወጣት እንደማይችሉ በአዋጅ ቀረበ!
ይህ የተገለጸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የባንክ ስራ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ እያደረገ ባለው ውይይት ላይ ነው፡፡በዚህም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነ እና በትውልድ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሰዎች በባንኩ ዘርፍ ሲሰማሩ የሚያገኙትን ገቢ በውጭ ምንዛሬ አማካኝነት ከሃገር ማስወጣት የማይችሉበት ድንጋጌን አስቀምጧል፡፡
በትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተቋቋመ ድርጅትም ሆነ ትውልደ ኢትዮጵያዊ በባንኩ ዘርፍ ሲሰማሩ የሚከተሉት የህግ ማዕቀፎች በብሄራዊ ባንክ በኩል ከዚህ ቀደም የተቀመጠ እንደሆነ ያነሳው ቋሚ ኮሚቴው፤ ነገር ግን ያገኘውን የኢንቨስትመንት ገቢ ከሃገር ማስወጣት እንደማይችል በአዲስ አንቀጽ መቀመጡን ጣቢያች ተመልክቷል፡፡
ቋሚ ኮሚቴው ይሄንን አዋጅ ማቀመጡ ያስፈለገው ማንኛውም ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በሃገር ውስጥ የባንክ ዘርፍ መሰማራት ሲፈልግ የሚታየው እንደሃገር ውስጥ ባለ ሃብት በመሆኑ የሚያገኙትን ማንኛውም ገቢ ከሃገር ማሰወጣት በህግ ተከለከለ መሆኑን ተገልጧል፡፡
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ይኖሩ የነበሩ የህግ ታራሚዎች ገላን አካባቢ ወደ ተገነባው አዲስ ማረሚያ ቤት ሊዘዋወሩ ነው፡፡
በዚህ ምክንያት ከዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ደረስ የታራሚ ቤተሰብ ጥየቃም ሆነ የቢሮ አገልግሎት እንደማይኑር የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን አሳውቋል፡፡
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሁሉም እንዲያወቀው ሲል በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰራጨው መረጃ በአዲስ አበባ የህግ ታራሚዎች ቀደም ብለው ይኖሩበት ከነበረው አሮጌው የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል አዲስ ወደ ተገነባው ገላን አካባቢ ወደ ሚገኘው እና በተለምዶ አባ ሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ከታህሳስ 8 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የማዘዋወር ስራ ይሰራል ብሏል፡፡
በመሆኑም በአዲስ አበባ ቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ይሰጥ የነበረውን የታራሚ ቤተሰብ ጥየቃም ሆነ የቢሮ ስራ አገልግሎት ከታህሳስ 8 እስከ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ተቋርጦ እንደሚቁይ አሳውቋል፡፡
ከዛሬ ታህሳስ 8 ቀን 2017 .ም ጀምሮ የሚቋረጠው አገልግሎት ከታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ወደ መደበኛ ስራው የሚመለስ በመሆኑ አገልግሎቱ በአዲሱ የቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል ገላን አካባቢ በተለምዶ አባ ሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው ማዕከል ማግኘት የሚቻል መሆኑን ገልጻል፡፡
@YeneTube @FikerAssefa
በካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዳያመልጦ ለ 15 ቀናት ለ 50 ቤቶች ብቻ የወጣ እድል ነው።
ከ 432,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ ስቱድዮ 56ካሬ- ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ድረስ
ባለ 1 መኝታ -69ካሬ,77ካሬ
ባለ 2 መኝታ-99ካሬ,104ካሬ
ባለ 3 መኝታ-139ካሬ,147.6ካሬ
ባለ 4 መኝታ-177ካሬ
በ 8% ቅደመ ክፍያ
60% የባንክ ብድር ጋር
ለ ቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
በ +251994670888 ይደውሉ።
ምክር ቤቱ ነገ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል!
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ከተወያየ በኃላ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ረቂቅ አዋጁ ሰኔ 18 ቀን 2ዐ16 ዓ.ም. ለፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መመራቱ የሚታወስ ነው፡፡
በወቅቱም ረቂቅ አዋጁ ብሔራዊ ባንክ በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ ከሚኖሩ ለውጦች ጋር እንዲጣጣም እና የቁጥጥር አቅሙን እንዲያጎለብት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡አሁን በሥራ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዋጅ ማሻሻያ ሳይደረግበት ለ16 ዓመታት እንደቆየ የተገለጸም ሲሆን፤ ሰፋ ያሉ ሕጋዊና አስተዳደራዊ ክፍተቶች እንዳሉበት መታየቱ ተነስቶ ነበር፡፡
ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ ባንክ አደረጃጀት፣ አላማና ተግባር፣ ስለ ብሔራዊ ባንክ አስተዳደር፣ ባንኩ ከመንግሥትና ከፋይናንስ ተቋማት ጋር ስለሚኖረው ግንኙነትና ሌሎችንም ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች አካትቶ ስለመያዙም ተመላክቷል፡፡
በዚሁ መሰረት በነገው መደበኛ ስብሰባ የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ እንደሚያቀርብ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ምክር ቤቱም ቋሚ ኮሚቴው የሚያቀረበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ አዋጁን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
[Ahadu]
@YeneTube @FikerAssefa
የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ስኳር የማምረት ሥራውን ጀመረ!
የኦሞ ወንዝን በሚያዋስኑ በካፋና ቤንች ማጂ ዞኖች የሚገኘው የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ የክረምት ጥገናው ከተጠናቀቀ በኋላ የ2017ዓ.ም የስኳር ምርት ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታውቋል።ፋብሪካው ከታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮም ስኳር በማውጣት ላይ እንደሚገኝ የግሩፑ መረጃ አመላክቷል።
ጥቅምት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ስራ የጀመረው ፋብሪካው በቀን 12,000 ኩንታል ስኳር የማምረት አቅም እንዳለው ይታወቃል።የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ ስኳር የማምረት ሥራውን ከመጀመሩ በፊት በኢትዮጵያ ካሉ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎች መካከል በስራ የበነረው አንዱ ብቻ እንደነበር ዘገባዎች አመላክተዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው!
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን፣ በኢትዮጵያና ሱማሊያ ይፋዊ ጉብኝት ሊያደርጉ ማቀዳቸውን አስታውቀዋል። ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን በኹለቱ አገራት ጉብኝት ለማድረግ ያቀዱት፣ ከቀጣዩ ጥር እስከ የካቲት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ እንደኾነ ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የገለጡት፣ ኢትዮጵያ ባለፈው ዓመት ጥር ወር ከሶማሌላንድ ራስ ገዝ ጋር በተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ሳቢያ በኹለቱ አገራት መካከል በባሕር በር ዙሪያ የተፈጠረውን ዲፕሎማሲያዊ ቁርሾ አንካራ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይንና ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድን በማሸማገል በፈቱ ማግስት ነው።
@YeneTube @FikerAssefa
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የተደረሰው ስምምነት “አይመለከተኝም” ስትል ሶማሊላንድ ገለጸች!
በኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ መካከል ቱርክ ውስጥ የተደረሰውን ስምምነት በሚመለከት ሶማሊላንድ አቋማን አስታወቀች።የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ሞሐመድ አብዱላሂ ዋዳኒ ፓርቲ ቃል አቀባይ ሞሐመድ ፋራህ አብዲ በሁለቱ አገራት ስምምነት ላይ የመንግሥታቸውን አቋም ለቢቢሲ ሶማሊኛ ተናግረዋል።
ስምምነቱን በተመለከተ በሶማሊላንድ በኩል ያለውን አስተያየት ቃል አቀባዩ እንደተናገሩት በሁለቱ አገራት መካከል አንካራ ላይ የተደረሰው ስምምነት የሁለቱ አገራት ጉዳይ መሆኑን እና ሶማሊላንድ ሌላ አገር በመሆኗ ይህ ጉዳይ የሚመለከታት እንዳልሆነ አስረድተዋል።"የፈረሙት ሁለቱ አገራት ናቸው፣ እኛ ሶማሊላንድ ነን። ሁለቱ ወንድማማች አገራት የራሳቸውን ስምምነት ነው የተፈራረሙት። እነሱ ተነጋግረው ከስምምነት ላይ መድረሳቸው የተለመደ ነገር ነው።
እኛን የሚመለከት አይደለም" ሲሉ የገዢው ዋዳኒ ፓርቲ ቃል አቀባይ ሞሐመድ ፋራህ አብዲ ተናግረዋል።በተጨማሪም ቀደም ሲል በሶማሊላንድ ሥልጣን ላይ የነበረው መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመው የመግባቢያ ሰነድ ያለበትን ሁኔታን በተመለከተ ሲናገሩ አዲሱ መንግሥት ገና ሥልጣን መረከቡ በመሆኑ ጊዜ ወስዶ እንደሚመለከተው እና የሚወስንበት መሆኑን ገልጸዋል።
"ገና ሥልጣን መረከባችን ነው፤ ከኢትዮጵያ ጋር የተደረገውን ስምምነት አልተመለከትነውም። ነገር ግን የምናየው ይሆናል፤ አይተነው የሶማሊላንድን ጥቅም የሚያስጠብቅ ከሆነ እንሠራበታለን፤ ካልሆነ ግን የሚቀር ይሆናል። ስለዚህ ምን እንሚሆን ለማወቅ መጠበቅ አለብን፣ ከዚያ በኋላ ውሳኔ ይሰጥበታል" ብለዋል ቃል አቀባዩ።
@YeneTube @FikerAssefa
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
በካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዳያመልጦ ለ 15 ቀናት ለ 50 ቤቶች ብቻ የወጣ እድል ነው።
ከ 432,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ ስቱድዮ 56ካሬ- ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ድረስ
ባለ 1 መኝታ -69ካሬ,77ካሬ
ባለ 2 መኝታ-99ካሬ,104ካሬ
ባለ 3 መኝታ-139ካሬ,147.6ካሬ
ባለ 4 መኝታ-177ካሬ
በ 8% ቅደመ ክፍያ
60% የባንክ ብድር ጋር
ለ ቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
በ +251994670888 ይደውሉ።
አሪፍፔይ በመላዉ ኢትዮጵያ የዲጅታል ግብይቶችን ለመቀየር አቅም እንዳለዉ የገለፀውንና 3.0 የተሰኘው ምርቶችን ለገበያ አቅርቤያለሁ አለ!
አሪፍፔይ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጅዎች አ.ማ
ኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይቶችን ለመቀየር የተነደፉ ሶስት የለውጥ መሳሪያዎችን ማለትም አሪፍ ኪዉ አር ፣ አሪፍ ማርቸንት ኪዉ አር እና አሪፍ ተርሚናል ማኔጅመንት ሲስተም ለገበያ አቅርቤያለሁ ብሏል።
የኢትዮጵያን የንግድ ድርጅቶች በዲጂታል ኢኮኖሚ እንዲበለጽጉ የማድረግ ዓላማ ያላቸዉን መተግበሪያዎች መሆናቸዉን የገለፀዉ ተቋሙ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በማጎልበት፣ በሀገሪቱ የወደፊት የክፍያ ስርአት እየቀረፀ እንደሚችል አስታውቋል።
አሪፍፔይ 3.0 ሲል የጠራዉ የንግዶችን እና የሸማቾችን ፍላጎት ለማሟላት የተነደፉትን የፈጠራ ምርቶች ስብስብ ንግዶችን ለማጎልበት፣ የደንበኞችን ልምድ ለማሻሻል እና ግብይቶችን ለማቃለል የተበጁ መሆናቸው ገልጿል።
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
ትረምፕ የቻይናው ፕሬዝደንት በበዓለ ሲመታቸው ላይ እንዲገኙ ጋበዙ!
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ የቻይናው ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከአንድ ወር በኋላ በሚደረገው በዓለ ሲመታቸው ላይ እንዲገኙ ጋብዘዋል።ወደ ዋይት ሃውስ ሲመለሱ ከቻይና በሚገቡ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ ታሪፍ እንደሚጭኑ ያስታወቁት ትረምፕ ሺ ጂንፒንግን መጋበዛቸው መልካም ምኞት ለመግለጽ ዲፕሎማሲያዊ የዘንባባ ቅርንጫፍ መላካቸውን ያሳያል ሲል አሶሲዬትድ ፕረስ ዘገባ አመልክቷል።
መጪዋ የትረምፕ የፕሬስ ኃላፊ የሆኑት ካሮላይን ሌቪት ትረምፕ ፕሬዝደንት ሺን መጋበዛቸውን ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ አረጋግጠዋል።የአሜሪካ የኢኮኖሚ እና ወታደራዊ ተገዳዳሪ የሆነችው ቻይና መሪ ግብዣውን ይቀበሉ እንደሁ ወደፊት የሚታይ እንደሆነ ሌቪት ተናግረዋል።
“ግብዣው ትረምፕ አጋር ከሆኑ ሃገራት መሪዎች ጋራ ብቻ ሳይሆን፣ ከባላንጣና ተገዳዳሪ ሃገራት መሪዎችም ጋራ በግልጽ ለመነጋጋር መድረክ እንደሚከፍቱ ያሳዩበት ነው” ሲሉ መጪው የትረምፕ የፕሬስ ኃላፊ የሆኑት ካሮላይን ሌቪት ለፎክስ ኒውስ ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa