🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
በካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዳያመልጦ ለ 15 ቀናት ለ 50 ቤቶች ብቻ የወጣ እድል ነው።
ከ 432,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ ስቱድዮ 56ካሬ- ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ድረስ
ባለ 1 መኝታ -69ካሬ,77ካሬ
ባለ 2 መኝታ-99ካሬ,104ካሬ
ባለ 3 መኝታ-139ካሬ,147.6ካሬ
ባለ 4 መኝታ-177ካሬ
በ 8% ቅደመ ክፍያ
60% የባንክ ብድር ጋር
ለ ቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
በ +251994670888 ይደውሉ።
ከሶማሊያ ወታደሮች ጋር የተካሄደውን ውጊያ ተከትሎ ጁባላንድ ራስካምቦኒን ተቆጣጠረች!
በሶማሊያ ፌደራል መንግስት ወታደሮች እና ጁባላንድ ኃይሎች መካከል ትናንት ውጊያ መካሄዱን ተከትሎ የጁባላንድ ኃይሎች ራስካምቦኒ ከተማን ተቆጣጠሩ። ውጊያው በሁለቱ አካላት መካከል ትናንት ታህሳስ 2 ቀን ጠዋት የተጀመረ ሲሆን የጁባላንድ የፌዴራል ኃይሎች ግጭት አስጀምረዋል ሲል ከሷል።የሟቾች ቁጥር ግልጽ ባይሆንም የመሠረተ ልማት ላይ ጉዳት እንደተከሰተ ሪፖርት ተደርጓል።
የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ የጁባላንድ መሪ የሆኑትን አህመድ ኢስላም ሞሀመድ ማዶቤ ከአልሸባብ ጋር ተባብረዋል ሲል በመክሰስ በተሳታፊዎች ላይ "ህጋዊ እርምጃ" ሊወሰድ እንደሚችል አስጠንቅቋል ሲል ሶና ዘግቧል።የጁባላንድ ባለስልጣናት ኃይላቸው ስትራቴጂካዊ አየርማረፊያን ጨምሮ በራስካምቦኒ ቁልፍ ቦታዎችን መቆጣጠሩን ገልጸዋል። ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት ከ300 በላይ የፌደራል ወታደሮች ወደ ኬንያ ተሻግረው በኬንያ ኃይሎች ትጥቅ እንዲፈቱ ተደርገዋል። በተጨማሪም 240 የፌደራል ወታደሮች በጁባላንድ ወታደሮች እጅ መግባታቸው ተነግሯል።
@YeneTube
የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሶማሊላንድ መዲና ሀርጌሳ ገቡ!
በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ ትናንት ወደ ሶማሊላንድ አምርቷል።የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ሀርጌሳ ሲደርሱ በቅርቡ የሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታው ምርጫን ካሸነፉት አብዲራህማን አብዱላሂ እስማኤል አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ የተመራው ልኡክ የክልሉን አፈጉባኤ፣ የፀጥታ ቢሮ ሀላፊ፣ የገቢዎች ቢሮ ሃላፊን ጨምሮ ሌሎች አመራሮችን ያካተተ መሆኑን የገለጸው የክልሉ ሚዲያ ልዑኩ በሀርጌሳ ቆይታው በተመራጩ የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዲራህማን መሀመድ አብዱላሂ በዓለ ሲመት ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል ብሏል።
@YeneTube @FikerAssefa
ጀዋር መሐመድ አልፀፀትም (Hin Gaabbu) የተሰኘ መፅሐፍ ተሰናድቶ በኬኒያ ናይሮቢ ሊመረቅ ነው።
@Yenetube
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቱርክ ገብተዋል!
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት ቱርክ መግባታቸውን የጠቅላይ ጽ/ቤት አስታውቋል።ጽ/ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፕሬዝደንት ኢርዶጋን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ጠቅሷል።
ነገርግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀደም ሲል ወደ አንካራ ካቀኑት ከሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሸክ መሀሙድ ጋር የፊት ለፊት ንግግር ለማድረግ እንደሆነ ዘገባዎች አመልክተዋል።አዲስ አበባ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ባለፈው የፈረንጆቹ አዲስ አመት በፈረመችው የወደብ ስምምነት ምክንያት ሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ አለመግባባት ውስጥ ገብተዋል።
ይህን አለመግባባት በንግግር ለመፍታት፣ የሀገራቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁለት ዙር ወይይት ያደረጉ ሲሆን ሶስተኛው ዙር ግን በተያዘለት ጊዜ ሳይካሄድ ቀርቷል።ሁለቱ መሪዎች ፊት ለፊት የሚገናኙ ከሆነ ከጥሩ የወደብ ስምምነት በኃላ የመጀመሪያቸው ይሆናል።
@YeneTube @FikerAssefa
የቡና ዋጋ በዓለም ገበያ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ጭማሪ አሳየ!
የዓለማችን ዋነኛ ቡና አምራች ሀገራት የሆኑት ብራዚል እና ቬትናም በጎርፍ እና በድርቅ መጠቃታቸው በዓለም ቡና ዋጋ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡አንድ ኪሎ ቡና በዓለም ገበያ ላይ በ6.8 ዶላር በመሸጥ የቡና ዋጋ በታሪክ ከፍተኛው ላይ መድረሱ ተገልጿል።
በተለይም ኢትዮጵያ የምትታወቅበት የአረቢካ ቡና በዓለም ገበያ ላይ ዋጋው ከ80 በመቶ በላይ ጭማሪ አሳይቷል።ለቡና ዋጋ መናር የአየር ንብረት ለውጥ ብቻ ሳይሆን የቡና ጠጪዎች ቁጥር መጨመር እና፣ ቡናን ከተለያዩ ምርቶች ጋር በመቀላቀል ማምረት መለመዱም እንደ ምክንያት ተጠቅሷል።
የቡና ጠጪዎች ቁጥር እድገት አሁን ባለበት ፍጥነት የሚቀጥል ከሆነ የዋጋ መናሩ ሊጨምር እንደሚችልም ተጠቁሟል።በቻይና የቡና ጠጪዎች ቁጥር ከፍ ያለ ሲሆን ሀገሪቱ ከአፍሪካ እና ሌሎች አህጉራት ከፍተኛ መጠን ያለው ቡና እያስገባች መሆኑ ተገልጿል፡፡ይህ ለኢትዮጵያ ቡና መልካም ዜና ሲሆን በዚህ አመት ከቡና 2ቢሊየን ዶላር ለማግኘት መታቀዱ ይታወቃል።
@YeneTube @FikerAssefa
በቀጣዮቹ ሶስት ወራት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ማስተግበሪያ አዋጆች ይጸድቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ!
በቀጣዮቹ ሶስት ወራት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ማስተግበሪያ አዋጆች ፀድቀው ትግበራ ላይ ይውላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የፍትህ ሚንስትሯ ሃና አርዓያሥላሴ አስታወቁ።የፍትሕ ሚንስቴር የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ለማስተግበር በተዘጋጁ ረቂቅ የህግ ማእቀፎች ዙርያ ያዘጋጀው አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ትላንት ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፤ በዕለቱም የሽግግር ፍትሕ ፖሊስን ለማስተግበር የተዘጋጁ ረቂቅ የህግ ማእቀፎች ላይ ውይይት ተደርጓል።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ፖሊሲውን ለመተግበር አስፈላጊ የሆኑ ተቋማትን መመስረት የሚያስችሉ ህጎች በፖሊሲው መካተታቸውን ገልጸዋል፤ ለተጎጂዎች ትኩረት የሚሰጥ አካታች ሂደትን የተከተለ የተቋማት ምስረታ አስፈላጊ ስለመሆኑም አንስተዋል።በተጨማሪም የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ማስተግበሪያ አዋጆች በቀጣዮቹ ሶስት ወራት ጸድቀው ወደ ስራ እንዲገቡ ለማስቻል እየተሰራ እንደሚገኝ አመልክተዋል።
ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ኮንፍራንስ ላይ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከኮሎንቢያ፣ ሴራሊዮን፣ ሱዳን፣ አሜሪካ፣ እንግሊዝ እና ከሌሎች በርካታ ሀገራት የተውጣጡ በሰብዓዊ መብት እና በሽግግር ፍትህ ላይ ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ተሳታፊ ሁነዋል ተብሏል፡፡
ባሳለፍነው አመት 2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን ለመተግበር በአዋጁ የተጠቀሱ ተቋማትን ማቋቋም የሚያስችሉ የሥነ ስርዓትና ፍሬ ነገር ህጎች እየተዘጋጁ መሆኑን በወቅቱ የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) መግለጻቸውን መዘገባችን ይታወሳል።
@YeneTube @FikerAssefa
በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ብቻ ከ 71 ሺህ በላይ የወባ ህሙማን ሪፖረት ተደርጎል ተባለ!
ባሳለፍነው ሳምንት ከ 71 ሺህ በላይ አዳዲስ የወባ ህሙማን ሪፖርት መደረጉን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሰታውቆል፡፡የኢንስቲትዩቱ የወባ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ለጣቢያችን እንደተናገሩት ከሌሎች ሳምንታት አንፃር 4.2 በመቶ የመቀነስ አዝማሚያ አሳይቷል፡፡
በበጀት አመቱ ከ 1 ሚለዮን 1መቶ 46 ሺህ በላይ የወባ ህሙማን ሪፖርት መደረጉንም አንስተዋል፡፡ይህም ከባለፈው ተመሳሳይ አመት ጋር ሲነፃፀር የ67 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተናግረዋል፡፡
ስርጭቱን ለመቆጣጠር ጤና ጣቢያ መር ማህበረሰብ አቀፍ አካባቢ ቁጥጥር ስራ አየተሰራ መሆኑ ተገልጧል፡፡ በዚህም ከ 6 መቶ በላይ በሆኑ ጤና ጣቢያዎች ማህበረሰብ አቀፍ አካባቢ ቁጥጥር ስራዎች መስራት መጀመሩን የፕሮግራም አስተባባሪው ተናገረዋል፡፡
Via Ethio FM
@YeneTube @FikerAssefa
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
"እጅ ልንሰጥ እንፈልጋለን፣ አቀባበል አርጉልን" ብለው የመንግስት አመራሮችን የጠሩ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት ለአቀባበል ከመጡት ውስጥ ስድስቱን ተኩሰው መግደላቸው ተሰማ
(መሠረት ሚድያ)- በዛሬው እለት ጠዋት ገደማ "እጅ ልንሰጥ እንፈልጋለን፣ አቀባበል አርጉልን" በማለት ለሱሉልታ ከተማ የመንግስት አመራሮች ጥሪ ያደረጉ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት ከመጡት አመራሮች መሀል ስድስቱን ተኩሰው መግደላቸውን መሠረት ሚድያ ማምሻውን ሰምቷል።
"ታጣቂዎቹ ለሱሉልታ የፀጥታ ቢሮ መዋቅር እና ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች እጅ መስጠት እንፈልጋለን ብለው ስልክ ሲደውሉ የነበሩት ከባለፈው አርብ እለት ጀምሮ ነበር" ያሉን አንድ የሱሉልታ ከተማ አስተዳደር አመራር የተወሰነ ጥርጣሬ እንኳን ሳያድርባቸው አቀባበል ለማድረግ ወዳሉበት ስፍራ ዛሬ ጠዋት መሄዳቸውን አስረድተዋል።
በዚህ ሁኔታ በአካባቢው የደረሱት የሱሉልታ ፖሊስ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ስድስት የፀጥታ አካላት በስናይፐር መሳርያ ተኩስ እንደገጠማቸው ተናግረዋል።
"አካባቢው በደም ነው የታጠበው፣ የጦር መሳርያዎችን ይዘው ሄደዋል፣ መኪናዎችንም አቃጥለዋል" ያሉት ምንጫችን አንድ የታጣዊው ቡድን ባልደረባም ሳይመታ እንዳልቀረ፣ ግን ተይዞ እንደተወሰደ እንደሰሙ ጠቁመዋል።
ለታጣቂዎቹ አቀባበል የሚሆን ድግስ እና የማረፊያ ቦታ ሱሉልታ ላይ ተዘጋጅቶላቸው ጭምር እንደነበር ታውቋል።
MeseretMedia
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ዛሬ ወደቱርክ እንደሚጓዙ ተገለጸ!
የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ዛሬ ማክሰኞ ወደቱርክ እንደሚጓዙ የሶማሊያ መንግሥት ባለሥልጣናት ገለጹ። ማህሙድ ወደ አንካራ የሚያቀኑት የቱርክ ፕሬዝደንት ሬቺፕ ታዪብ ኤርዶዋን ጋብዘዋቸው መሆኑን ባለሥልጣናቱ አመልክተዋል።የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት ያነጋገራቸው ሁለት ከፍተኛ የሶማሊያ ባለሥልጣናት እንዳሉት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድም ወደአንካራ እንደሚሄዱ ይጠበቃል።
ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁት ሁለቱ ባለሥልጣናት ለቪኦኤ እንደገለጹት ሁለቱ መሪዎች ከፕሬዝደንት ኤርዶዋን ጋር በተናጠል ተገናኝተው ይነጋገራሉ።ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ እና ፕሬዝደንት ማህሙድ ከቱርኩ መሪ ጋራ በተናጠል ከተወያዩ በኋላ ፊት ለፊት የሚገናኙበት ሁኔታ ሊኖር ይችል እንደሆነ የተጠየቁት ባለሥልጣናቱ ከማረጋገጥም ኾነ ከማስተባበል ተቆጥበዋል።
ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት ስለቱርክ ጉዞው ጉዳይ አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ ለጊዜው አልተሳካም።የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሶማሊላንድ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የባሕር በር መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ቀጥሏል።
ባለፉት ሐምሌ እና ነሐሴ ወራት ቱርክ ውስጥ የተደረጉት ሁለት ንግግሮች አለመግባባቱን ለመፍታት ሳይችሉ የቀሩ ሲሆን በመስከረም ወር ሊቀጥል ታቅዶ የነበረው ሦስተኛው ንግግር መዘግየቱ ይታወሳል።በቅርቡም የኬኒያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ ከዩጋንዳ ፕሬዚደንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ሆነው ሁለቱን መሪዎች ለማነጋገር ዕቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል።
Via VoA
@YeneTube @FikerAssefa
አማራ ባንክ አዳዲስ ፈጠራዎችን እና ዘላቂ እድገትን በቀጣይ ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ!
አማራ ባንክ ቀጣይ የእድገት ጉዞዎቹን እውን ለማድረግ፤ የዲጂታል ሽግግርን የማስፋፋት እንዲሁም የፋይናስ ተደራሽነትን የማረጋገጥ ተልዕኮዎችን እንደሚያስፈፅም የባንኩ የዳይክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጋሻው ከበደ አስታዉቀዋል።
በተለይም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲሁም በልማት ሥራዎቹ ላይ ትኩረት በመስጠት እና ምቹ እድሎቹን በመጠቀም ኢኮኖሚያዊ እድገቱን እንደሚያረጋግጥ ተናግረዋል፡፡
"የቁጥጥር ልቀትን ማጠናከር እና ታማኝነት የሥራችን ምሰሶ ነው" ያሉት የቦርዱ ሰብሳቢ፤ "አሰራራችን ሥነ ምግባርና ግልፀኝነት የተሞላበት መሆኑን ለማሳየት ከተቆጣጣሪ አካላት ጋር በቅርበት እየተሰራ ያለዉን ሥራ አጠናክሮ ለማስቀጠል ቁርጠኛ ነን" ሲሉ በዛሬዉ ዕለት በተካሄደው የባንኩ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቃል ገብተዋል።
በተጨማሪም ባንኩ ከወለድ ነፃ አገልግሎቱን በማስፋት የማህበረሰቡን ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ አዳዲስ የወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎቶችን እና ቅርጫፎችን ለማስፋት ተመሳሳይ ተልዕኮ ካላቸዉ ድርጅቶች ጋር አጋርነትን በመፍጠር መስራት እንደሚፈልግ ጠቁመዋል።
በጠንካራ የቁጥጥር ስርዓት እና በፋይናስ አካተችነት እየሰራ የሚገኘው ባንኩ፤ የለውጥ ግቦችን ለማሳካት የዕለት ተእለት የሥራ ክንዉኑ መሆኑንም የቦርዱ ሰብሳቢው ተናግረዋል።
በዚህ ዓመት ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚያ ማሻሻያ ማድረጓን ተከትሎ የባንኩ ዘርፍ እንቅስቃሴ መቀዛቀዙን የገለጹት ሰብሳቢው፤ ባንኩን የውጭ ምንዛሪ እጥረቶች እና የፀጥታ ችግር እየፈተኑት እንደሚገኝም ገልጸዋል። "ነገር ግን ምንም እንኳን ፈታኝ ተግዳሮት ቢገጥሙት ባንኩ ተወዳዳሪነቱ የማይበገረ ነው" ብለዋል።
ባንኩ የበጀት ዓመት የገበያ ተለዋዋጭነትን፣ የማክሮ ኢኮኖሚይ ሁኔታዎችን እና የወደፊት የእድገት አቅምን ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ የቀጣይ አምስት ዓመት ማለትም ከ2024 እስከ 2029 ስትራቴጅካዊ ፍኖታ ካርታ መንደፉን አስታውቋል።
በዚህ ዓመት የዲጂታል ብድር እና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልእሎትን ጨምሮ አዳዲስ ምርቶችን በመልቀቅና ተደራሽነቱን በማስፋት የደንበኞቹን አቅም ከፍ እንደሚያደርግ ቃል ገብቷል።በዘንድሮዉ ዓመት ባንኩ ቅድሚያ ከሚሰጣቸዉ የጥረት አገልግሎቶች ውስጥ የደንበኞችን አገልግሎት ማሻሻል ቅዳሚው መሆኑም ተጠቁሟል።
Via Ahadu
@YeneTube @FikerAssefa
🔥ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቤትዎን ይምረጡ
ማለትም
✔️ አንድ መኝታ
69ካሬ =431,918ብር
77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
99ካሬ=>619,708ብር
104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
139ካሬ=870,000ብር
147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
📞 +251994670888 ይደውሉልን።
ጤናወ በእጀወ በቤትወ የጤና በረከት የተለያዩ መፍትሄ ያጡ ችግሮች እናም በሽታወችን እንዴት አባቶች እና እናቶች ባቆዩነን ቅመማቅመም ቅጠል ስር ፍሬ እና ጥበብ መታከም መፈወስ ከችግራችን መውጣት እንዴት እንደምንችል እምንረዳበት የምንችለው ቻናል ነው ይቀላቀሉ በየቀኑ የምንለቃቸውን ጠቃሚ መረጃ ተካፋይ ይሑኑ ሸር ያድርጉ
👇
https://vm.tiktok.com/ZMhNYSvDS/ ለበለጠ መረጃ
0912718883
0917040506 በቴሌግራም በውስጥ መስመር የሚፈልጉትን ያስቀምጡ
👉አድራሻችን አዲስ አበባ አየር ጤና ካራቆሬ ወደመድኀኒአለም 200ሜትር ገባ ይበሉ
ቁጥር 2ባህርዳር ቀበሌ 11ዲያስፖራ በአሮየው
አስፓልት መስጊዱ ፊት ለፊት ያገኙናል ይምጡ
ይፈወሱ
https://www.tiktok.com/t/ZMhN2XcBE/
በማንኛውም አገልግሎት ውጤቱን እንዳዪ ክፍያ ይፈፅማሉ
በአዲስ አበባ ለበርካታ ዓመታት ያለ አገልግሎት ተቀምጠዋል የተባሉ የባቡር ሀዲዶች በሽያጭ እንዲወገዱ ተደረገ!
በአዲስ አበባ ከተማ ለበርካታ አስር አመታት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የባቡር ሀዲዶችን በሽያጭ የማስወገድ ሂደት ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተሰምቷል።በዚህ የመጀመሪያ ዙር ለረዥም ዓመታት የቆዩና ያለአገልግሎት የተቀመጡ ነባር የባቡር ሀዲጆችን የማስወገድ ስራ በኃላፊነት እየሰራ የሚገኘዉ የከተማዋ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት " እነዚህ የባቡር ሀዲዶቹ ከ2ሺ ቶን በላይ የሚመዝን ክብደት ያላቸውና ከዚህ ያልተናነሰ በቶን የሚቆጠር ጭነት የመሸከም አቅም እንዳላቸው አስታውቋል ።
የግዢና ንብረት ማስወገድ ዘርፍ የንብረት ማስወገድ ክትትል ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ኃይለመስቀል አቶ አሰፋ እንደተናገሩት ከተማ አስተዳደሩ እነዚህ የባቡር ሀዲዶች ለከፋ ዘረፋ መዳረጋቸውን ብቻ ሳይሆን የሚያስገኙትን ከፍተኛ ገቢ ታሳቢ በማድረግ ጭምር በሽያጭ እንዲወገዱ የውሳኔ አቅጣጫ ተቀምጧል ብለዋል።በዚህም በመጀመሪያ ዙር የባቡር ሀዲዶችን በሽያጭ የማስወገድ ሂደት አገልግሎቱ እስካሁን 24 ሚሊዮን 677 ሺ 985 ብር ለከተማ አስተዳደሩ ገቢ እንዲሆን ማድረጉን አስታዉቀዋል።
Via Capital
@YeneTube @FikerAssefa
ከቋሚ ኮሚቴዎች የተውጣጣ ቡድን አቶ ክርስቲያን ታደለን እና ጫላ ዋታን (ዶ/ር) በማረሚያ ቤት አነጋገሩ!
ከሕግና ፍትሕ እና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች እንዲሁም ከአማካሪ ኮሚቴ አባል የተውጣጣ ቡድን አቶ ክርስቲያን ታደለን እና ጫላ ዋታን (ዶ/ር) በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተግኝቶ አነጋገረ፡፡አቶ ክርስቲያን ታደለ በማረሚያ ቤቱ ጠበቃቸውን በተናጠል ከሚያገኙት ይልቅ በሽብር ወንጀል ከተከሰሱት አካላት በጋር በመሆኑ ጠበቃቸውን አብረው ማናገር ሲፈልጉ ተጨማሪ ሰዓት ቢፈቀድ የሚል ጥያቄ ለቡድኑ ማንሳታቸውን ከህ/ተ/ም/ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
ጫላ ዋታ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ የመድኃኒት አቅርቦት እጥረት፤ የምግብ መጠን እና ጥራት ጋር ያለውን ችግር ማረሚያ ቤቱ እንዲፈታ ጠይቀዋል፡፡የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እፀገነት መንግስቱ በማረሚያ ቤቱ ለታራሚዎች የመሰረታዊ ፍላጎት አቅርቦት እና አገልግሎት አሰጣጥ፤ ታራሚዎችን በቤተሰብ የመጎብኘት ሁኔታ ምን እንደሚመስል እንዲሁም የሰብአዊ አያያዝ እና የዲሞክራሲ መብቶቻቸው ጋር በተያያዘ ምላሽ እና ማብራሪያ ተሰጥቷል ተብሏል፡፡
በሰኔ ወር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በማረሚያ ቤት የሚገኙ የምክር ቤት አባላቱን አያያዝ መመልከቱን ይታወሳል።
Via Addis Standard
@YeneTube @FikerAssefa
የሶርያው በኤርትራ ይደገማል ሲሉ ቲቦር ናጊ ተናገረ
ይህን ያሉት ከዚህ ቀደም የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን በኢትዮጲያና በጊኒ ያገለገሉት ዲፕሎማቱ ቲቦር ናጊ ሲሆኑ አነጋጋሪውን አስተያየት በኤክስ ገፃቸው ላይ አጋርተዋል።
"የባሽር አል አሳድን ውድቀት ሶርያውያን በደስታ እንዳከበሩት ሁሉ አምባገነኑ ኢሳያስ አፍወርቂ ሲወድቅም ኤርትራውያን በተመሳሳይ መንገድ ደስታቸውን ይገልፃሉ ሲሉ ዲፕሎማቱ በኤክስ ላይ ፅፈዋል
አክለውም "ከጥቂት ቀናት በፊት የባሽር አልአሳድ ደጋፊዎች የነበሩት አሁን ስርዓቱን ሲቃወሙት እንደነበር የተናገሩ ሲሆ፤ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው ይህ በኤርትራ ላይ ይደገማል ሲሉ የአሜሪካ መንግስትን ለበርካታ ዓመታት ዲፕሎማት ሆነው ያገለገሉት ቲቦር ናጊ ተናግረዋል።
@Yenetube @Fikerassefa
🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ
በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል
በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል
የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው
ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ
ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም
40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ
ለበለጠ መረጃ: በ 0967907669 ይደውሉ
በካሬ ከ 78,246 ብር ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ። እንዳያመልጦ ለ 15 ቀናት ለ 50 ቤቶች ብቻ የወጣ እድል ነው።
ከ 432,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ከ ስቱድዮ 56ካሬ- ባለ 4 መኝታ 177 ካሬ ድረስ
ባለ 1 መኝታ -69ካሬ,77ካሬ
ባለ 2 መኝታ-99ካሬ,104ካሬ
ባለ 3 መኝታ-139ካሬ,147.6ካሬ
ባለ 4 መኝታ-177ካሬ
በ 8% ቅደመ ክፍያ
60% የባንክ ብድር ጋር
ለ ቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
በ +251994670888 ይደውሉ።
በሶማሊያ እና በጁባላንድ ኃይሎች መካከል ውጊያ ተካሄደ!
ከሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጡን ባስታወቀው የጁባላንድ ኃይሎች እና በሶማሊያ ወታደሮች መካከል ውጊያ መካሄዱን ሁለቱም ወገኖች አስታወቁ።
ዛሬ ረቡዕ ታኅሣሥ 2/2017 ዓ. ም. ማለዳ ላይ በሁለቱ ኃይሎች መካከል የተካሄደውን ውጊያ በተመለከተ የሶማሊያ መንግሥት የመከላከያ ሚኒስቴር እና የራስ ገዟ ጁባላንድ አስተዳደር አንዳቸው ሌላኛውን ጠብ ጫሪ በማለት ከሰዋል።
የሶማሊያ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ራስካምቦኒ ውስጥ በጁባላንድ ኃይሎች የተሰነዘረበትን ጥቃት መክቶ መመለሱን አመልክቷል። የጁባላንድ አስተዳደርም በበኩሉ የመንግሥት ኃይሎች የክልሉ ታጣቂዎች ይዞታ ላይ ጥቃት መፈጸማቸወቅን ገልጿል።
ነገር ግን ከሁለቱም በኩል ግጭቱ መከሰቱን እና አንደኛው ወገን ሌላኛውን ጥቃት በመፈጸም ተጠያቂ ከማድረግ ባሻገር በውጊያው ስለደረሰ ጉዳት ያሉት ነገር የለም።ምንጮች በሶማሊያ መንግሥት እና በክልላዊው ጁባላንድ አስተዳደር ኃይሎች መካከል የተካሄደው ውጊያ ከባድ እንደነበር ገልጸዋል።
በሶማሊያ የነበረውን የውክልና ምርጫ ሕግ ማዕከላዊው መንግሥት እንዲቀየር መወሰኑን ተከትሎ የጁባላንድ መሪዎች እና ፖለቲከኞች ተቃውሟቸውን መግለጻቸውን ተከትሎ ነበር በሁለቱ ወገኖች መካከል አለመግባባት የተከሰተው።
Via BBC
@YeneTube @FikerAssefa
በሶስት አገር በቀል ሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው ዕግድ ተነሳ!
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከልን (ካርድ) ጨምሮ በሶስት አገር በቀል ሲቪል ማህበረስብ ድርጅቶች ላይ ጥሎ የነበረውን ዕግድ ማንሳቱን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጭ ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።
ባሳለፍነው ወር ተጥሎ የነበረው እግዱ የተናሳላቸው ሶስቱ ድርጅቶች የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ)፣ ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ (AHRE) እና የሕግ ባለሞያዎች ለሰብአዊ መብቶች ናቸው።
ምንጩ እንደገለጹት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በተላከ ድብዳቤ እግዱን መነሳቱን ገልጿል ብለዋል። ይሁን እንጂ ባለስልጣኑ እግዱ ያነሳበትን ምክንያት አለመግለጹን አክለው ተናግረዋል።
@YeneTube @FikerAssefa
ሚኒስቴሩ ከ5 ዓመታት በፊት በአማራ ክልል ፎገራ ወረዳ እየተገነባ የነበረውን የመስኖ ፕሮጀክት አፈፃፀም ዙርያ ቅሬታ ተነሳበት!
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከአምስት ዓመታት በፊት በአማራ ክልል ፎገራ ወረዳ እየተገነባ የነበረውን የመስኖ ፕሮጀክት አፈፃፀም ዙርያ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቅሬታ ተነስቶበታል።ፕሮጀክቱ ምግብን በራስ የመቻል ህልም ተወጥኖለት የነበረ ቢሆንም፤ ምክንያቱ ባልታወቀና ግልፅ ባልሆነ መንገድ መጓተቱ ጥያቄ አስነስቷል።
ይህ የተገለጸው የሕዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት በትናንትናው ዕለት ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው።"በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ይገነባል ተብሎ የታሰበው ይኸው የመስኖ ፕሮጀክት የተጓተተበትን ምክንያት ለማጣራት ብንሞክርም በሚኒስቴር መስርያ ቤቱ መስተናገድ አልቻልንም" ሲሉ የሕዝብ እንደራሴዎቹ በምክር ቤቱ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
ሌሎች በርካታ ፕሮጀክቶች የተጓተቱ መኖራቸውን ጠቅሰው፤ የቆላና መስኖ ሚኒስትር ምላሽና ማብራርያ እንዲሰጥበትም ሚኒስትሩን አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ጠይቀዋል።ፕሮጀክቶች በአብዛኛው ለውጭ ኩባንያዎች ተሰጥተው የነበሩ ሲሆን፤ አሁን ላይ ለአገር ውስጥ ተቋራጮች እንዲሰጡ መደረጉን የምክር ቤት አባላቱ ሲናገሩ ተደምጠዋል።
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በቀጣይ ስኬታማ ሥራ መስራት የሚያስችለውን አዲስ ተቋማዊ አደረጃጀት የዘርፉ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፎች በአግባቡ እንዲተገብርም አባላቱ ማሳሰብያ ሰጥተዋል።የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለፕሮጀክቶች አፈጻጸም ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንዲሰራምና ሐላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ ከእንደራሴዎቹ ተጠይቋል።
የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፤ በምላሻቸውም ከአምስት ዓመታት ወዲህ ባሉ ጊዜያት ውስጥ ከ112 በላይ መስኖ ነክ ፕሮጀክቶች መምከናቸውን ተናግረዋል፡፡በአሁኑ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ የተጀመሩትን የመስኖ ፕሮጀክቶች በተገባው ውል መሰረት ለማጠናቀቅ እስከ 40 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ በመግለጽም፤ ለሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ግን የተያዘው በጀት 8 ቢሊዮን ብቻ ስለመሆኑ አስረድተዋል፡፡
በዚህም የበጀት እጥረት ምክንያት ለጊዜው አዳዲስ ፕሮጀክቶችን መያዝ እንደማይቻልና ቀደም ሲል ከታቀዱት ውስጥ ደግሞ 8 የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለጊዜው የጨረታ ሂደታቸውን ለማቋረጥ እንደተገደዱ ገልጸዋል፡፡የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያከናወነ ሲሆን፤ የደረቅ ቆሻሻ አጠቃቀምና አወጋገድ የተመለከተው ረቂቅ አዋጅ ላይም ተወያይቶ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።
Via Ahadu
@YeneTube @FikerAssefa
🔥ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኙ
50% ባንክ የተመቻቸላቸው
8% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቤትዎን ይምረጡ
ማለትም
✔️ አንድ መኝታ
69ካሬ =431,918ብር
77.6ካሬ=485,751
✔️ ሁለት መኝታ
99ካሬ=>619,708ብር
104ካሬ=651,000ብር
✔️ ሶስት መኝታ
139ካሬ=870,000ብር
147.6ካሬ=923,928ብር
ብቻ በመክፈል ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ🤝
👉 ለሱቅ ፈላጊዎች ከ20 ካሬ ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ
📞 +251994670888 ይደውሉልን።
“የቪድዮ ማስታወቂያ ከ500 ብር ጀምሮ 😃“
ከ 500-5000 ብር የተዘጋጁትን የስጦታ ካርዶች ሲወስዱ በውስጡ:-
✔️ለቤተሰብ ለጓደኛ እንዲሁም ሞዴሎች የሚሆን የቪድዮ እና የፎቶ መነሻ ስጦታ🎁
✔️ለ ጀማሪ ቢዝነስ ,ሱቆች, ካፌዎች, ድርጅቶች የገና giveaway እንዲሁም product photography እና ማስታወቂያ ማሰሪያ ስጦታ🎁
✔️ለ podcast ሰሪዎች, content creator, actor , music clip ሰሪዎችና ፎቶ ግራፈሮች የሚሆን የ studio rental ስጦታ ያገኛሉ።
ለራሶም ሆነ ለወዳጅዎ ካርዶቹን ይዘዙን። የነፃ ዴሊቨሪ አለን🤩።
ለተጨማሪ መረጃ
በቲክቶክ እና ኢንስታግራም Account @easyproduction1 ይመልከቱ።
በቴሌግራም Account @yabu721 or @M16192129
ወይም
📞0931719020
📞0923125196. ይደዉሉልን
🥇ቴሌግራም ፕሪሚየም በ HuluPay ይግዙ! 💙
አስደናቂ ፊቸሮችን ያግኙ!
1. 4GB እስከሆኑ ፋይሎችን ይጫኑ
2. በፍጥነት ያውርዱ
3. የእርስዎን online status ከሌሎች ይደብቁ
4. እስከ 4 accounts ድረስ ይጠቀሙ
5. ልዩ ስቲከሮች እና ኢሞጂዎች 🎭
6. የድምፅ መልእክቶችን ጽሁፍ ያድርጉ
7. ልዩ badges ያግኙ
8. ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ለገሰ ሥዩም ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች።
ከፖሊስ አዛዡ በተጨማሪ የወረዳው የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ሲሳይ በሻዳ ተመትተው ጫንጮ ሆስፒታል መግባታቸውን ዋዜማ ሰምታለች፡፡
በጥቃቱ ሁለት የመከላከያ ሠራዊት አባላትና አንድ የኦሮሚያ ፖሊስ አባል በድምሩ አራት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን ዋዜማ ማረጋገጥ ችላለች።አማጺ ቡድኑ ጥቃቱን የፈጸመው ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን ጠዋት 3 ሰዓት አካባቢ ልዩ ስሙ ሮብ ገበያ በተባለ ስፍራ መሆኑን የገለጹት ምንጮች፣ ፖሊስ አዛዡና የጸጥታ ኃይሎቹ ወዲያው ሕይወታቸው ሲያልፍ፣ የብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊው ወደ ጫንጮ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ለዋዜማ አረጋግጠዋል።
አማጺ ቡድኑ <<የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለናል>> በማለት ቀድመው ማሳወቃቸውን ተከትሎ አመራሮቹና የጸጥታ ኃይሎቹ ወደ ስፍራው ማቅናታቸውን ምንጮች ጠቁመዋል።
ሆኖም በስፍራው ሲደርሱ በአማጺ ቡድኑ በኩል በተከፈተባቸው ድንገተኛ የእሩምታ ተኩስ የፖሊስ አዛዡና የጸጥታ አባላቱ ሕይወታቸው ማለፉት ምንጮች ተናግረዋል።
ታጣቂዎቹ ጥቃቱን ከፈጸሙ በኋላ አመራሮቹ ሲንቀሳቀሱበት የነበረውን ፓትሮል ተሽከርካሪ አቃጥለው ከጥቅም ውጪ ማድረጋቸውንም ዋዜማ ሰምታለች።
አማጺ ቡድኑ ከዚህ ቀደምም የውጫሌ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪና ከሃምሳ በላይ የጸጥታ አባላትን መግደሉን ዋዜማ መዘገቧ የሚታወስ ሲሆን፣ ከአንድ ዓመት በፊትም የሱሉልታ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በተመሳሳይ በታጣቂዎቹ መገደላቸው ተጠቁሟል፡፡
ድርጊቱ የተፈጸመው የክልሉ መንግሥት በቅርቡ ከአማጺ ቡድኑ አንድ ክንፍ ጋር አደረኩት ባለው የሠላም ስምምነት በርካታ የቡድኑ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማዕከላት እየገቡ እንደሆነ እየተገለጸ ባለበት ወቅት ነው።
Via Wazema
@YeneTube @FikerAssefa
የአሜሪካው የቢትኮይን ኩባንያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የማስፋፍያ ምዕራፍ ማጠናቀቁን አስታወቀ!
የአሜሪካው የቢትኮይን ኩባንያ "ቢአይቲ ማይኒን" በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የማስፋፍያ ምዕራፍ ማጠናቀቁን አስታውቋል።ኩባንያው 14.2 ሚሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ በማፍሰስ የቢትኮይን ማቀነባበሪያ ቁሳቁሶችን እና የመረጃ ማዕከሎችን መግዛቱን በትናንትናው ዕለት ይፋ አድርጓል።የመጀመሪያው ምዕራፍ 35 ሜጋዋት የመረጃ ማዕከልና 17,869 ቢትኮይን ማይኒንግ ማሽኖችን 2.2 ሚሊዮን ዶላር ጥሬ ገንዘብ እንዲሁም 369,031,800 'ኤ ክላስ' ድርሻዎችን በማጣመር መግኘት ያካተተ ነው ተብሏል።
ኩባንያው እ.ኤ.አ በ2025 መጀመሪያ ይጠናቀቃል ተብሎ ለሚጠበቀው ለሁለተኛው ምዕራፍ የማስፋፍያ ፕሮጀክት ተጨማሪ የመረጃ ማዕከላት ግዢዎችን በመፈጸም 51 ሜጋዋት የሚጠቀም ማዕከል ባለቤት ለመሆን ማቀዱ ተጠቁሟል።የማስፋፍያ ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅም 45 ሚሊዮን 278 ሺህ የአክሲዮን ድርሻዎችን ለመሸጥ ማሰቡን ክሪፕቶ ኒውስ ዘግቧል።
@YeneTube @FikerAssefa
የጾታዊ ጥቃት አድራሾችን የሚመዘግበው የዲጂታል የመረጃ ሥርዓት በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ።
ከእለት ተእለት እጨመረ ለመጣው የሴቶችና የሕፃናት ጥቃት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተማሪ ሕግ እየተረቀቀ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናግረዋል።በአሁኑ ሰአት ቀደም ሲል የነበረውን ሕግ ለማሻሻል፤ ሕጉን የመፈተሽ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ ጠቅሰው፤ ማሻሻያው በቀደመው ሕግ ላይ የነበሩበትን ክፍተቶች በመለየት የመከላከሉን ሥራ ውጤታማ ማድረግ የሚያስችሉ ተጨማሪ ጠንካራ ሕጎች እና አሠራሮች ተግባራዊ እንደሚሆኑ አስታውቀዋል፡፡
የሕጉ መሻሻል ያስፈለገው በሴቶችና በሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች እየጨመሩ መምጣታቸው ፣ጥቃቶቹ በምስክር ፊት የሚደረጉ አለመሆናቸው፣ ከዛም ባለፈ ጥቃቶች እየረቀቁ በመምጣታቸው እንደሆነም ነው የገለጹት።
ከሕግ ማሻሻያ ሥራው ጎን ለጎን ጥቃት አድራሾችን መመዝገብ የሚያስችል ዲጂታል የመረጃ ሥርዓት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመሆን እየጎለበተ እንደሚገኝም አስታውሰዋል፡፡ይህ የመረጃ ሥርዓት ጥቃት አድራሾች ጥቃቱን ሲፈጽሙ መረጃቸው ተመዝግቦ ከዲጂታል መታወቂያ ሥርዓቱ ጋር እንዲያያዝ እንደሚደረግም ጠቁመዋል፡፡የሚለማው የዲጂታል ሥርዓት ጥቃት አድርሶ እንደተፈለገ መኖር እንደማይቻል እና ቀድሞ ማሰብ እንደሚገባ የሚያደርግ መተግበሪያ ነው ያሉት ሚኒስትሯ፤ የማልማት ሥራውም በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ሲሉ ገልጸዋል።
[ኢፕድ]
@YeneTube @FikerAssefa