🔜አሁን መሸጥና መግዛት ቀላል ሆኗል።
የትም መዞር ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ እኛን በመቀላቀል ማንኛውንም መኪና ወይም ቤት መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
🔣 'በሀጃዎች' ነን BEHAJA MARKET
በሀጃ ማርኬት ላይ እራሰዎ የመረጡትን እያስተዋወቁ ይሽጡ መርጠው ይግዙ።
ደላላ ወይም ነጋዴ እና ሴልስ ከሆኑ ቀዳሚ ምርጫዎ በሀጃ ማርኬት ይሁን ።
እዚህ ከመጡ የሚያጡት ነገር የለም መኪና፣ቤት፣ህንጻ፣አፖርታማ፣ሪልእስቴት ሁሉም አለ።
በሀጃ ማርኬት የሁላችንም
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
በ6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው የንግድ ቦታዎች❗️
📍 ገርጂ መብራት ሀይል
📌 ጥንቅቅ ተደርገው የተሰሩ
🌟 የፊኒሺንግ ሥራቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ
🌟ለቢሮ ፣ ለሱቅ ፣ ለካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቀሟቸው
🌟ከ20 ካሬ , እስከ 400ካሬ
🌟 35% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ያለቀላቸውን የንግድ ቦታዎች በተለያየ የካሬ አማራጭ ይረከባሉ❗️
የቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉልን❗️
🌟በተጨማሪም በመሀል ቦሌ ደንበል ሳይታችን ደግሞ
📌 ከ 1 - 3 መኝታ አፓርትመንቶች
📌 60% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
📌 15% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ
🌟ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት
📌 70.85 ካሬ
📌 በ15% ቅድሚያ ክፍያ
📌1,052,122 ብር
🌟 ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት
📌109.82 ካሬ
📌የልጆች መኝታ ፣
📌የልብስ ማጠቢያ ክፍል
📌የሰራተኛ ክፍል እንዲሁም ሌሎች ሌሎችንም ጥንቅቅ አድርጎ የያዘ ነው❗️
በ 0977191398 ላይ ቀድመው ይደውሉ
Telegram =@selamssa
Contact= 0977191398
Email =selamesayas870@gamil.com
ማን እንደ ቤት🏘
ፓልም ሪል እስቴት🌴
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
Ethiopia
<<ከ USAID ሰሞነኛ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ከተቋሙ ማንኛውንም ሰው ለ3ኛ ወገን ሀብትም ይሁን ምንም ነገር ማዘዋወር አይቻልም።> መንግስት
📌በCDC እና USAID የበጀት ድጋፍ በኮንትራት የተቀጠሩ ሠራተኞች ውል እንዲቋረጥ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
📌ከአሜሪካ መንግሥት በCDC ወይም USAID አማካይነት በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚከናወን ማንኛውም ስራም ሆነ ክፍያ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከJanuary 24 ቀን 2025 ጀምሮ እንዲቋረጥ ማሳሰቢያ ደርሶናል ሲል ጤና ሚኒስቴር ለሁሉም ክልሎች በበተነው ደብዳቤ ተመልክተናል። በCDC እና USAID የበጀት ድጋፍ በኮንትራት የተቀጠሩ ሠራተኞች ውል እንዲቋረጥ ተወስኗል።
======================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
📌ሞክሩቱ‼
ፕሮጀክት 1️⃣
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
📌የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇ፕሮጀክት 2️⃣👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇ፕሮጀክት 3️⃣👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
በግማሽ ቅድመ ክፍያ አማራጮች እና ቀሪውን በረጅም ጊዜ የአከፋፈል ስርአት አመቻችተን ስንመጣ በላቀ ደስታ ነው።
ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ሱቅ ከ150 ሽህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉1ኛ :ገራዶ መናኸሪያ 1ሱቅ በግል 9 የህንጻ ወለሎች የጋራ ገቢ ያለው በ150 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ
👉2ኛ. 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ 1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 100 ሽህ ብር ቅድመ ክፍያ።
👇3ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች 9 ወለሎች በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ 250 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ።
ይህ እድል የተሰጠው ለጥቂት እጣወች ብቻ ስለሆነ ቀድመው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ትራምኘ ሀገራትን እያስገደዱ ነው
ኮሎምቢያን በስደተኞች ጉዳይ እንዳንበረከኩት ሀሉ ሜክሲኮንም ከጉልበታቸው ስር ማድረግ ችለዋል።
ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በአሜሪካና ሜክሲኮ ድንበር በማስፈር ስደተኞችን እከላከላለው በማለቷ ለአንድ ወር ጊዜ ያክል የ25% ታሪፉ ተነሰቶላታል ።
ጉልበተኛው ትራምኘ አይነካም የተባለውን እየነኩ አይደረግም የተባለውን እያደረጉ ቀጥለዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
በህገወጥ ቤንዚን ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ህይወታቸውን አጡ
አደጋው የደረሰው ምዕራብ ሸዋ ዞን ጉደር ከተማ አስተዳደር ነው።እናትና አባት እድሜው አመት ከ8 ወር ከሆነው ህፃን ልጃቸው ጋር በቤንዚን በተፈጠረው የእሳት ቃጠሎ አደጋ ህይወታቸው ማለፉን የጉደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት አረጋግጧል።
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ከጠዋቱ 4 ሰዓት ላይ በጉደር ከተማ አባገዳ ቀበሌ ውስጥ አቶ ዮናስ ደጀኔ የተባለ የባለ ሶስት እግር ባጃጅ አሽከርካሪ ቤንዚን በጄሪካን ቀንሶ ቤት ውስጥ ሲያስቀምጥ በድንገት በመኖሪያ ቤቱ የእሳት አደጋ መፈጠሩን ፖሊስ ጠቁሟል።
ቃጠሎው ለአንድ ሰዓት የቆየ ሲሆን በመኖሪያ ቤቱ ላይ ከፍተኛ ውድመት እንደደረሰም ተገልጿል ። አቶ ዮናስ የተባለው የባጃጅ አሽከርካሪ እና ባለቤቱ ወይዘሮ ብርቱካን የተባለችው እናት ከእነ ልጃቸው ህይወታቸው ወዲያዉኑ ማለፉ ተነግሯል። አቶ ዮናስ ባለቤቱን እና ልጁን ከቃጠሎ ለማትረፍ ሲሞክር ህይወቱ አልፏል፡፡
የአካባቢው ነዋሪዎች እንዲሁም ፖሊሶች ግለሰቦቹን ከእሳት ለመማውጣት የሞከሩ ቢሆንም ሳይሳካለቸው መቅረቱን የሟች የወይዘሮ ብርቱካን ንጉሴ ወንድም አቶ ደበሬ ንጉሴ ለብስራት ሬዲዮ ሲናገሩ ተሰምተዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
በ3ቱ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ፍርድ ቤት ትናንት ውሳኔ አሳልፏል።
በጥምቀት ሰሞን በታቦት እያሾፉ እና እየቀለዱ በቲክ ቶክ ቪዲዮ ለቀው የነበሩት እነዚህ ሶስት ተማሪዎች:
1ኛ. ተማሪ ገመቹ ምትኩ
2ኛ. ተማሪ ካሳን አድቬንቸር
3ኛ. ተማሪ ጋዲሳ ኢቲና
ትናንት በአምቦ ዳዳቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ሲሆን እያንዳንዳቸው በ4 ወር እስር እንዲቀጡ ተወስኗል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
በቁጥር 1,713 ኢትዮጵያዊያን ተጠርንፈው ከአሜሪካ ሊባረሩ መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
በዶናልድ ትራንፕ አስተዳደር ዉሳኔ ምክንያት ወደ ሀገራቸዉ ከሚመለሱ ሰነድ አልባ ዜጎች መካከል 1,713 ኢትዮጵያዊያን ተለይተዋል ተብሏል።
የትራምፕ አስተዳደር ላሁኑ ዙር ለማባረር ካዘጋጃቸው 1.4 ሚሊዮን ዶክመንት የሌላቸው ስደተኞች ውስጥ 1,713 ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል።
የሚያሳዝነው አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን 1000$ ለማግኘት እርስ በርሳቸው የአሜሪካ መንግስት ላስቀመጠው የብር ሽልማት ብለው እየተጠቋቀሙ መሆኑ ተሰምቷል።(የኔታ ቲዩብ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
" ኃላፊዎቹ ታስረው ይቅረቡ " - ፍርድ ቤት
ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ የቀረበውን ክስ ፍርድ ቤት ቀርበው መልስ እንዲሰጡ የተፃፈላቸውን ትእዛዝ " አንቀበልም " ያሉ አካላት ታስረው እንዲቀርቡ የአክሱም ከተማ ፍርድ ቤት አዘዘ።
ፍርድ ቤቱ ጥር 19/2017 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ ፤ ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው 4 ርእሰ መምህራን የአክሱም ከተማ ፓሊስ አስሮ እንዲያቀርባቸው ፍርድ ቤቱ አዟል።
ፍርድ ቤቱ ታስረው እንዲቀርቡ ትእዛዝ ያወጣባቸው የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የአብርሃ ወ አፅብሃ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ የወርዒ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ፣ የክንደያ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ርእሳነ መምህራን የካቲት 7/2017 ዓ.ም በአክሱም ከተማ ፓሊስ ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
ይህ በእንዲህ እያለ ከሂጃብ ክልከላ ተያይዞ በአክሱም በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የተነሳው ውዝግብ ቀጥሏል።
አንዳንድ መረጃዎች አሁንም 159 ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ከሂጃብ ክልከላ ጋር በተያያዘ ከሚድ ፈተና ውጪ እንዲሆኑ መደረጋቸውን እያመላከቱ ነው።
ቲክቫህ የሴት ሙስሊም ተማሪዎቹ ከፈተና መቅረት ልክ መሆኑ እና አለመሆኑ ለማጣራት ወደ ትምህርት ቤቶቹ ደውሎ ባገኘው መረጃ መሰረት " የቆየው የተማሪዎች የትምህርት ቤት የአለባበስ ደንብ በሚመለከተው አካል እስካልተቀየረ ድረስ ሂጃብ ለብሰው መግባት አይችሉም " ብለዋል።
(ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ባቡር ሀዲዱ ተዘርፎ አለቀ😥6 ጆንያ የሀዲድ ተገጣጣሚ ተይዟል።
በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ አስተዳደር በስድስት ጆንያ የተከዘነ የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ መያዙ ተገለጸ።
የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ሃላፊ መንግስቱ አረጋው እንደገለጹት የፀጥታ ኃይሎች ባደረጉት የተቀናጀ የቤት ለቤት ፍተሻ የተዘረፈው የባቡር ሀዲድ ተገጣጣሚ ሊያዝ ችሏል።
በከተማዋ በተደረገ ሁሉን አቀፍ ድንገተኛ ፍተሻ ልዩ ስሙ መልካ ጨፌ በተባለ አካባቢ 462 የባቡር ሀዲድ ማሰሪያና ተገጣጣሚ በ6 ጆንያዎች በብርድ ልብስ ተጠቅልሎ በባዶ ቤት ውስጥ መያዙን ተናግረዋል።
የዘረፋ ድርጊት የፈጸመውን ፀረ ልማትና ፀረ ህዝብ አካል በቁጥጥር ስር ለማዋል ጉዳዩ በሚመለከታቸው የፀጥታ አካላት ተገቢው ክትትል እየተደረገ እንደሆነም ጠቁመው፤ ህብረተሰቡ የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ መጠየቃቸውን የመርሳ ከተማ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጆሐንስበርግ-አራት የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ተገደሉ
ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪብሊክ ዉስጥ በሚደረገዉ ዉጊያ አራት ተጨማሪ የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ተገደሉ።
የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ መንግሥት ጦርና የመንግሥት ጦርን የሚረዱት የአፍሪቃ ሐገራት ወታደሮች በሩዋንዳ ከሚደገፈዉ M23 አማፂ ቡድን ጋር የገጠሙት ዉጊያ እየተባባሰ ነዉ።
ካለፈዉ ሳምንት ጀምሮ በቀጠለዉ ዉጊያ በመቶ የሚቆጠሩ ሠላማዊ ሰዎች፣ ወታደሮችና ታጣቂዎች ተገድለዋል።አማፂዉ ቡድን ሁለት ሚሊዮን ሕዝብ የሚኖርባትን የምስራቃዊ ኮንጎ ትልቅ ከተማ ጎማን በከፊል መቆጣጠሩን አስታዉቋል።
ከተማይቱ ዉስጥና ባካባቢዋ በተደረገዉ ዉጊያ እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ 13 የደቡባዊ አፍሪቃ ሐገራትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ተገድለዋል።
ከሟቾቹ ሁለቱ የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ናቸዉ።የደቡብ አፍሪቃ ማሰራጪያ ጣቢያ (SABC) እንደዘገበዉ ዛሬ ጠዋት አራት ተጨማሪ የደቡብ አፍሪቃ ወታደሮች ተገድለዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታዉ ምክር ቤት ዉጊያዉ ባስቸኳይ እንዲቆም ጠይቋል።የአፍሪቃ ሕብረት የፀጥታ ምክር ቤት ደግሞ ጦርነቱ በሚቆምበት ሥልት ላይ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።via DW
ፎቶ:—የፌደራል ፖሊስ መሰረታዊ ሰልጣኞች በጅግጅጋና አዋሽ 7 ማሰልጠኛ ማዕከላት
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
በጥፋት ላይ ጠፋት
በማረሚያ ቤት ውስጥ ፎቶ ተነስተዋል በተባሉት ታራሚዎች ዘንድ ተንቀሳቃሽ ስልክ በፍተሻ መገኘቱን የፌደራል ማረሚያ ቤት አስታወቀ።
ከሰሞኑ በማረሚያ ቤት የአየር መንገድ ደህንነትን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በወንጀል ተከሰው ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው የሚከታተሉ እነ ጆን ዳንኤል ከማረሚያ ቤት ሆነው ለቀውታል በተባለ ፎቶ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጥቷል።
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳሬክተር አቶ ገረመው አያሌው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ሲናገሩ እንደተሰሙት ስልኩ በፍተሻ ተገኝቷል።
ይህን ባደረጉ. አካላት ላይ የማጥራት ስራ ተሰርቶ ጥፋተኛው ላይ በአሰራሩ መሠረት በህግ አግባብ ተመጣጣኝ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም አቶ ገረመው ተናግረዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
ከወልዲያ 🛣ቆቦ
ከወልደያ ቆቦ የሚወስደው መንገድ ድልድይ ተደርምሶ ጉዞ ተስተጓጉሏል።
ዛሬ የሰሜን ወሎ ዞን ኮሙኒኬሽን እንደገለፀው ችግሩ በደብዳቤ ለፌደራል መንገዶች አስተዳደር ተገልጧል።
ወደ መቀሌ የደንጋይ ከሰል ጭኖ በሚሄድ መኪና ላይ ድልድዩ ተሰብሮ ለጊዜው ጉዳት አድርሷል መድረሱንም ዞኑ አሳውቋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
"የህፃኗን ወላጆች አፋልጉኝ" ፖሊሰ
ሼር አድርጉት
ጠፍታ የተገኚች ህፃን ፖሊሰ ቤተሰቦን እየፍለገ ነው ።
ህፃን ፊርዶስ ይመር ትባላልች ጥር 27 / 2017 ዓ/ም በደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ በ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ክልል ወሰጥ በኢምግሬሺን አካባቢ የተገኚች ሲሆን አሁን ህፃን ፊርዶሰ ይመር በ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ተገኛልች።
ፖሊሰም የህፃኖን ቤተሰቦች እያፈላለገ መሆኑን በመግለፅ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች እንዲገኙ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የጠየቀው የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ4ኛ ዋና ፖሊሰ ጣቢያ ቤተሰቦቾ ወደ ፖሊስ ጣቢያው በአካል ቀርበው በማነጋገር ህፃናቱን መረከብ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡
ደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ ህዝብ ግንኙነት
update
የህፃኗ ቤተሰቦች ተገኝተዋል❤️🙏
=======================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት የቀረበ የትብብር ጥሪ
ለሚመለከተው ሁሉ በሚል በተሰራጨው ደብዳቤ ጉዳዩ ትብብር ስለመጠየቅ መሆኑ ተጠቁሟል።ዝርዝሩ ከታች ተቀምጧል።
🔽
በወንድማችን በዶ/ር አንዷለም ዳኜ ድንገተኛ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለጽን ህጻናት ልጆቹንና ቤተሰቦቹን ለማገዝ እንዲሁም እርሱንም ህያው ሊያደርጉ የሚችሉ ሥራዎችን ለመስራት በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደስራ ተገብቷል።
እነዚህን የታሰቡ ስራዎችን እውን ለማድረግ የእናንተን የወገኖቻችንን ቀና ትብብር እንፈልጋለን ።
ስለሆነም ከዚህ በታች በሶስት የዩኒቨርሲቲያችን ሀኪሞች ስም በተከፈተው የንግድ ባንክ ሂሣብ ቁጥር ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ስንል በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የጥምር የባንክ ሂሳብ ቁጥር ስም፣
1. ዶ/ር ሀይለማሪያም አወቀ
2. ዶ/ር አምሳሉ ወርቁ
3. ዶ/ር መኳንንት ይመር
የጥምር ሂሳበ ቁጥር ፦
➡️1000 676 116 978
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት
========================
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
ከሀገር የሸሹ እና በሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡
ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን በተመለከተ ተጠርጣሪው በሞት ቢለይ ወይም ከሀገር የሸሸ ቢሆንም ንብረቱ እንዲታገድና ጉዳዩ ተጣርቶ ግለሰቡ በሌለበት እንዲወረስ እንደሚደረግ ተገለፀ፡፡
በአዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሰረተ የንብረት ማስመለስ አዋጁ እንደሚያካትት ሲገለፅ ይህም ተጠርጣሪው በሞት ቢለይ ወይም ከሀገር የሸሸ ቢሆን ንብረቱ እንዲሁ የሚቀር ሳይሆን እንዲታገድና ጉዳዩ ተጣርቶ ግለሰቡ በሌለበት እንዲወረስ ይደረጋል ሲል ፍትህ ሚኒስትር አስታውቋል።
የጸደቀው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ተፈጻሚ ሲሆንም ምክንያታዊ ያልሆኑ ክሶች እንዳይመጡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ስለ ጉዳዩ ቀርቦ እንዲያስረዳ ዕድል የሚሰጥና በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ብቻ ተፈጻሚ የሚሆን ነውም ብሏል።
አዋጁ በህገ-ወጥ መንገድ በወንጀል የተገኘ ንብረትን በአግባቡ በማስመለስ የሀገርንና የህዝብን ሀብት ከወንጀል ለመጠበቅ የሚሰራበት ነው ተብሏል።
የማይመለስ ጉዳት ማለትም ንብረቱ ከሃገር ሊሸሽና ሌሎች ተመሳሳይ ጉዳት ደርሶ ከሆነ ጊዜያዊ እግድ በራሱ በፍትህ ሚኒስቴር ያለፍርድቤት ትዕዛዝ እንደሚሰጥም ተገልጿል።
አዋጁ አንድ ግለሰብ በቅን ልቦና ባለማወቅ ንብረቱ ህገ-ወጥ መሆኑን ሳያውቅ የገዛ ቢሆን ንብረቱ እንዳይወረስ ተገቢውን ጥበቃ የሚሰጥ ነው ተብሏል።
በአዋጁ ላይ በተደነገገው መሰረትም ህገ-ወጥ ንብረት በማፍራት የተጠረጠረ ሰው ያለደረሰኝ በሰውም ሆነ ሌሎች ያስረዱልኛል ባላቸው ማስረጃዎች ጥፋተኛ አለመሆኑን ማስረዳት የሚያስችል መመሪያ እንዳለውም ተነስቷል።
አዋጁን ለማስፈጸም ከተለያዩ ሀገራት ጋር በትብብር የሚሰራ ሲሆን ንብረቱ ኢትዮጵያ ቢሆንም በውጭ ሀገራት በህገ-ወጥ መንገድ የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ ለማስመለስ የሚሰራበት ነው ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
ኬንያ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ 'ልዩ የፀጥታ ዘመቻ' ጀመረች
የኬንያ ብሔራዊ ፖሊስ አገልግሎት በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት የሚጠቀምባቸውን መሸሸጊያዎች ለቆ እንዲወጣ ለማድረግ “ኦንዶአ ጃንጊሊ ኦፖሬሽን” የተባለ ዘመቻ ከትናንት ጥር 26 ቀን ጀምሮ እያካሄደ መሆኑን ይፋ አድርጓል።
በከፍተኛ ደረጃ የሚካሄደው ዘመቻ ለኬንያ ብሔራዊ ደህንነት ከፍተኛ ስጋት የሚጥሉ እንደ የጦር መሳሪያ፣ የአደንዛዥ ዕፅ እና የሰዎች ዝውውር፣ ህገወጥ የማዕድን ማውጣት ያሉ ህገወጥ ስራዎችን የሚያከናውኑ ወንጀለኞችን ዒላማ ያደረገ ነው ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ‼
በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በደረሰ የአፈር መደርመስ አደጋ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
አደጋው በትናንናው ዕለት 9 ሰዓት ላይ የደረሰ ሲሆን፤ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
በአደጋው ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎችን አስከሬን ከተደረመሰው አፈር ውስጥ የማውጣት ሥራ መከናወኑም ተገልጿል፡፡
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed
😱 👉እየኖሩ የሚከፍሉበት አማራጭ ከ #ቴምር ሪልስቴት
😱7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው 6 ሳይቶች
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::
❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ
❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
🎯1,አያት ሳይታችን
👉 2መኝታ 87ካሬ _4መኝታ 214 ካሬ
👉እየኖሩ የሚከፍሉበት አማራጭ
👉የግንባታ ሂደቱ 90%የደረሰ
🎯2,ተክለሃይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
👉3 መኝታ 113ካሬ _119 ካሬ 3መኝታ
👉የግንባታ ሂደቱ 30% የደረሰ
👉10%ቅድመ ክፍያ
🎯3,ፒያሳ(ሊሴ ት/ቤት ጀርባ)
👉1 መኝታ 66ካሬ_141ካሬ 3 መኝታ
👉10%ቅድመ ክፍያ
🎯4,ጋርመንት (አፍሪካ CDC ጀርባ )
👉3 መኝታ 139ካሬ
👉የግንባታ ሂደቱ 80%የደረሰ
👉10%ቅድመ ክፍያ
👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
🍾🍾መሃል ፒያሳ ላይ አድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዝየም ፊትለፊት ከ ቴምር ሪል እስቴት
👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 35% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0942996771
🔜አሁን መሸጥና መግዛት ቀላል ሆኗል።
የትም መዞር ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ እኛን በመቀላቀል ማንኛውንም መኪና ወይም ቤት መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።
🔣 'በሀጃዎች' ነን BEHAJA MARKET
በሀጃ ማርኬት ላይ እራሰዎ የመረጡትን እያስተዋወቁ ይሽጡ መርጠው ይግዙ።
ደላላ ወይም ነጋዴ እና ሴልስ ከሆኑ ቀዳሚ ምርጫዎ በሀጃ ማርኬት ይሁን ።
እዚህ ከመጡ የሚያጡት ነገር የለም መኪና፣ቤት፣ህንጻ፣አፖርታማ፣ሪልእስቴት ሁሉም አለ።
በሀጃ ማርኬት የሁላችንም
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
/channel/+qwKca0XCwTplY2Jk
👆እነዚህ በምስሉ ላይ የሚታዩት በጅማ ከተማ ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች መሆናቸውን ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝጀንት ጽ/ቤት ገፅ ላይ ተመልክተናል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
አዲስ/New....
ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ሱቅ ከ250 ሽህ ጀምሮ
👉1ኛ :ገራዶ መናኸሪያ 1ሱቅ በግል 9 የህንጻ ወለሎች የጋራ ገቢ ያለው በ250 ሺህ ብር ብቻ
👉2ኛ: የ 5 ወር የግንባታ ወጭ የተቆጠበለት እና በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር ለአንድ አባል 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ 1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 185 ሽህ ብር ብቻ። ይህ የዋጋ ቅናሽ ለ 1 ሳምንት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇3ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ 9 ወለሎች በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ 420 ሺህ ብር ብቻ
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
መርከዝ አል-ጉረባዕ የቁርአን ንባብና ሒፍዝ ማዕከል
በዚህ ቻናል የሚቀርቡት ትምህርቶች :-
✍️የተለያዩ የተጅዊድ ህግጋቶች ፣
✍️ የፊቅህና የዓቂዳ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፁሁፎች
እንዲሁም ቀልብን የሚያለዝቡ ዲናዊ ነጥቦች ይዳሰሱበታል።
ለኢስላማዊ ትምህርቶች ቻናሉን ይቀላቀሉ።
👇👇👇
/channel/MerkezAlGurebaOnilineQuranicEduc
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0