እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
ኢራን በታሪኳ ግዙፉንና የተራቀቀውን ድሮኗን ይፋ አድርጋለች። ስሙንም " ጋዛ " በማለት መሠየሟ ታውቋል።
📌ጋዛ ድሮን 1,000 ኪሎሜትር ተጉዞ ጥቃት መፈፀም እንደሚችል የተገለፀ ሲሆን 500 ኪሎግራም ቦንብና ሚሳኤልም መሸከም ይችላል ተብሏል።
📌ጋዛ ድሮን 13 ሚሳኤሎችን በአንድ በረራ መሸከም ሲችል 4,000 ኪሎሜትር ራዲየስም ማካለል እንደሚችልም ይፋ ሆኗል።
📌የጋዛ ድሮን 22 ሜትር የሚረዝም ክንፍ ያለው ሲሆን በክንፎቹ ደግሞ 3,100 ኪሎግራም የመሸከም አቅም እንዳለው ተጠቅሷል።
📌በሰአት 350 ኪሎሜትር የሚበረው ድሮኑ አየር ላይ ለ 35 ሰአትም መቆየት ይችላል።
📌ኢራን የጋዛ ህዝብና ትግልን ለማስታወስ ድሮኑን " ጋዛ " በማለት ሰይማዋለች። ኢራን ከእስራኤል ጋር ፍጥጫ ላይ ነች።
መረጃው የመህር ዜና አገልግሎት ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ብልፅግና ፓርቲ የአመራር ለውጥ ሊያደርግ መሆኑ ተሰምቷል።
ፓርቲውን ከጥር 23-26/2017 ጠቅላላ ጉባኤ ያካሂዳል ተብሏል።
ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚሁ ጠቅላላ ጉባኤ፤
📌የፓርቲው ፕሬዝዳንት፣
📌ምክትል ፕሬዝዳንቶችን ጨምሮ
📌የስራ አስፈጻሚ እና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ምርጫ እንደሚካሄድ ተሠምቷል።
"እኔም ለደሴ"
የደሴ ከተማ እግር ኳስ ክለብን ለመደገፍ የተዘጋጀ ታላቅ ህዝባዊ ሩጫ!!
ሁላችንም ክለባችን ልንደግፈው ይገባል !!
በመጀመሪያው ዙር የከፍተኛ ሊግ ውድድር ምድቡን በመምራት 1️⃣ኛ ሁኖ የጨረሰው ደሴ ከተማ እግርኳስ ክለብን በገንዘብ ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆን ህዝባዊ ሩጫ የካቲት 9/2017 ዓ.ም በወሎ መድና ደሴ ከተማ ይካሄዳል።
በውድድሩ ለመሳተፍ ለዚሁ ፕሮግራም የተዘጋጀውን ለሩጫ የተዘጋጀው ቲሸርት በመግዛት ተወዳጁ ክለባችን እንደግፍ !! ለሁሉም መጠን ቲሸርቶቹ ተዘጋጅተው ነገ ሰኞ ጥር 19/2017 ዓ.ም መሸጥ ይጀመራል ።
⏩ የቲሸርት ዋጋ - 600 ብር
⏩የመሸጫ ቦታ
📌1️⃣ ሸል ~ ቢኒ ፑልና የስፖርት ትጥቅ መደብር
📌2️⃣ወሎ ባህል አምባ ~ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ቢሮ
ስፖንሰር ማድረግና ክለቡን መደገፍ የምትፈልጉ በደስታ እንቀበላለን ።
ከደሴ ውጭ በውጭም ሆነ በአገር ውስጥ ላላችሁ ባሉት አማራጮች ሁሉ ካላችሁበት እናደርሳለን ።
ለበለጠ መረጃ - አቶ እያሱ - 0910332331
''የሚቆጨው ትውልድ የሚያሸንፍ ቡድን''
🇳🇬🇳🇬 ምንግዜም ደሴ ከተማ 🇳🇬🇳🇬
Share ይደረግ ተብላችኋል‼
አዲስ/New....
ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ሱቅ ከ250 ሽህ ጀምሮ
👉1ኛ :ገራዶ መናኸሪያ 1ሱቅ በግል 9 የህንጻ ወለሎች የጋራ ገቢ ያለው በ250 ሺህ ብር ብቻ
👉2ኛ: የ 5 ወር የግንባታ ወጭ የተቆጠበለት እና በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር ለአንድ አባል 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ 1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 185 ሽህ ብር ብቻ። ይህ የዋጋ ቅናሽ ለ 1 ሳምንት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇3ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ 9 ወለሎች በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ 420 ሺህ ብር ብቻ
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
የመንግስትና የፋኖ ድርድርን በተመለከተ
በእስክንድር ነጋ የሚመራዉ የፋኖ ሀይል ከመንግስት ጋር የሚያደርገዉ ድርድር በአሜሪካ ወይም በአውሮፓ እንዲሆን ጠይቋል።
ከሰሞኑ ታዛቢዎች በተገኙበት ከመንግስት ጋር ውይይት እንዳደረገ እና ለድርድር ዝግጁ እንደሆነ የገለፀው በእስክንድር ነጋ የሚመራው የፋኖ ክንፍ ድርድሩ በውጭ ሀገራት እንዲሆን እየጠየቀ መሆኑ ታውቋል።
መንግስት በዋናነት በእስክንድር ከሚመራው የፋኖ ክንፍ ጋር በቅርቡ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ እንደተወያየ እስክንድር ሲገልፅ ተሰምቷል።ድርድሩ ላይ የኢጋድ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የአፍሪካ ህብረት እና የአሜሪካ ተወካዮች መገኘታቸውን ገልፆ ነበር።
በውይይቱ ላይ በፋኖ ክንፉ በኩል የተነሱ ነጥቦች:-
📌መከላከያ አካባቢውን በግዜያዊነትም ቢሆን ለቆ መውጣት፣
📌ክልሉን ማስተዳደር፣
📌በፌደራል መንግስቱ በስልጣን መወከል፣
📌የድሮን ጥቃት ማቆም፣
📌ለተጎዳው ህዝብ ለህይወት ሳይቀር ካሳ መክፈል እና የመሳሰሉት ናቸው ተብሏል።
በመንግስት በኩል ደግሞ:-
📌ትጥቅ በመፍታት ወደ ማሰልጠኛ መግባት፣
📌ጎጃም አካባቢ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል፣
📌 በየከተማው ያለውን አደረጃጀት መረጃ መቀበል፣
📌 ተጠያቂ የሚሆኑ አባላቱን አሳልፎ መስጠት እንዲሁም
📌 በምክክር ኮሚሽኑ ውስጥ መካተት ናቸው ተብሏል።
"በመንግስት ዝግ ስብሰባ ላይ ሲያጨቃጭቅ የነበረው የነእስክንድር ክንፍ አቅም ጉዳይ ሲሆን ግምገማውም በሀገር ውስጥና በውጭ ተቀባይነትን ለማግኘት መነጋገሩ እንደ አማራጭ ተወስዷል" ያሉን ጉዳዩን በቅርበት የሚያውቁ ምንጫችን ሸዋ ላይ ድርጅቱ የተሻለ አቅም እንዳለው፣ ነገር ግን ጎጃም ላይ የለም የሚባል ደረጃ ላይ እንደደረሰ መረጃ ቀርቦ ንግግር ተደርጎበታል ብለዋል።
"ቢያንስ ሸዋን ማቃለሉ እንደ ጥሩ እድል በመታየቱ እና የድርድር ዝርዝር መረጃም የሚቀበሉ አለም አቀፍ ተቋማትም በመንግስት የንግግሩ ቦታ ስለተጓጓዙ ውይይቱ ተደርጓል" በማለት ሂደቱን አስረድተዋል።
"ነገር ግን አሳሳቢው ጉዳይ አሁንም ልክ እንደነ ጃል ሰኒ እንዳይሆን ነው፣ ሙሉ ሰላም ለማምጣት የተወሰነ ቡድን ሳይሆን ሁሉንም አካታች መሆን አለበት" ያሉን ደግሞ በጉዳዩ ዙርያ አስተያየት የሰጡን ተንታኝ ናቸው።
"መንግስት ነገሮችን ያቀሉልኛል ብሎ እየሄደበት ያለው ይህ ነው። ሁሉም ወደ ንግግሩ መግባት አለበት፣ አልያ እንደ ኦሮምያ አይነት ሁኔታ ይፈጠራል፣ ይባስ ብሎም በቀረው ፋኖ ታጣቂ እና በመንግስት መካከል የሚኖረው ሁኔታ ይባስ ሊካረር ይችላል" በማለት ተናግረዋል ሲል የዘገበው መሠረት ሚዲያ ነው።
ስለሚባለው ድርድር ከመንግስት በኩል እስካሁን በግልፅ የተሰጠ መረጃ የለም።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ሞክሩቱ‼
ፕሮጀክት 1️⃣
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
📌የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇ፕሮጀክት 2️⃣👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇ፕሮጀክት 3️⃣👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት 12 ወራት 256 ሚሊየን አዳዲስ ተጠቃሚዎች ማህበራዊ ትስስር ገጾች ተቀላቅለዋል ተብሏል።
📌- ፌስ ቡክ............... 3.070ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ዩትዩብ.................. 2.530ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ኢንስታግራም........ 2ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ዋትስ አፕ.............. 2ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ቲክ ቶክ ................1.690ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ዊ ቻት....................1.370ቢሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ቴሌግራም............... 950ሚሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ፌስቡክ ሜሴንጀር.... 937ሚሊየን ተጠቃሚዎች
📌- ስናፕቻት.................. 850ሚሊየን ተጠቃሞዎች አሏቸው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
መሸኛ ላመጡ ነዋሪዎች መታወቂያ መስጠት ተጀምሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት ባለፉት ዓመታት አቋርጦት የነበረውን በመሸኛ የሚሰጥ የመታወቂያ አገልግሎት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
የኤጀንሲው የነዋሪዎች አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ንጉሴ "ኤጀንሲው ከዚህ በፊት የነበሩ ውይይቶችን አጠናቆ መታወቂያ መስጠት ጀምሯል" ብለዋል፡፡ ነገር ግን ሥራዉ የሚሰራው በበይነመረብ ላይ ባለ ሲስተም በመሆኑ መቆራረጦች እንዲፈጠሩ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡
ተቋሙ አሁን ባለው አቅም ልክ በኤጀንሲው በኩል የሚሰጡ አገልግሎቶች እተከናወነ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም መሸኛ የሚያስገቡ ሰዎችን መረጃ የማመሳከር እና ትክክለኝነቱን የማረጋገጥ ተግባር እንዳለም አያይዘው ጠቅሰዋል፡፡
አገልግሎቱ ከክፍለ ሀገር በመሸኛ የሚመጣን ነዋሪ በተመለከተ መረጃዎች ተጣርተው ወረፋ እየጠበቁ ካሉት ከ42 ሺሕ በላይ አገልግሎት ፈላጊዎች መካከል ትክክለኛ መረጃ ያላቸውን ከሕዳር አንድ ጀምሮ አስተናግዳለሁ ያለ ቢሆንም፤ አገልግሎቹን በጊዜው አለመጀመሩ መዘገቡ ይታወሳል፡፡
ይህንንም አገልግሎት ለማስጀመር የተገልጋዮችን ማስረጃ የማጣራቱ ሥራ እየተሰራ ቢሆንም፤ በተባለበት ቀን ለማስጀመር የሲስተም ብልሽት እንዳጋጠመው እና አዳዲስ ተመዝጋቢዎችን አሻራ መውሰድ ባለመቻሉ እንደዘገየ ማስታወቁም አይዘነጋም።(አሐዱ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ውሳኔውን በማሳለፍ አሜሪካ ቀዳሚ ሀገር ልትሆን ነው ።
አሜሪካ ሲጋራ ውስጥ የሚገኜውን ኒኮቴን በመገደብ ለገበያ እንዲቀርብ በማድረግ የመጀመሪዋ ሀገር ልትሆን ነው ።
የአሜሪካ የጤና ተቆጣጣሪ (FDA) እና የባይደን አሰተዳደር ባቀረበው የውሳኔ ሀሳብ መሰረት ለገበያ የሚቀርቡ ስሲጋራዎች በውስጡ ያለው ሱስ አሰያዥ ንጥረ ነገር "ኒኮቲንን" ቀንሰው እንዲያመርቱ ያደርጋል ተብሏል።
ነገሩ የሱሰኞችን ቁጥር ለመነስ ያለመ ሲሆን ውሳኔው አሜሪካን በጉዳዮ ላይ ለመወሰን በማሰቧ በአለም ቀዳሚዋ ሀገር ያደርጋታል ።
በሲጋራ ውስጥ ሰዎች ለሱስ እንዲያዙ የሚያደርገው "ኒኮቲን " የተባለው ንጥረ ነገር ነው።cnn
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Update
የ15 ወራቱ የሰቀቀን ህይወት ፍፃሜ አግኝቷል
ሀማስ እና እስራኤል የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸው መነገሩን ተከትሎ ፍልስጤማውያን ደስታቸውን ለመግለፅ በጋዛ አደባባይ ወጥተው ታይተዋል።
" አላሁ አክበር ! አላሁ አክበር ! " ይህ በስምምነቱ መረጃ የተደሰቱ ፍልስጤማውያን ድምፅ ነው።
በርካቶች የሰላም ወሬ በመንፈሱ በደስታ አልቅሰዋል ፤ አንብተዋል ፤ ፈጣሪ ቀጣዩን ጊዜ ደግሞ የሰላም ያደርግላቸው ዘንድ ተማፅነዋል።
ፍልስጤማውያን ስምምነቱን ተከትሎ እስራኤል የያዘቻቸውን ያሰረቻቸውን ወገኖቻቸውን ትፈታለች ብለው ተስፋ አድርገዋል።
በአስከፊው ጦርነት እጅግ በርካታ ፍልጤማውያን ህጻናት፣ ሴቶች፣ እናቶች ፣ አዛውንቶች አልቀዋል። ላለፉት 15 ወራት የሰቀቀን ህይወት ሲገፉም ነበር።(✍️ቲክቫህ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
እዚህ ምድር ላይ ሁሉም ቀሪ ነው።በህይወት እስካለን ሰው እንዳያለቅስብን መጠንቀቅ መልካም መሆኑን የሀይማኖት መምህራን ይመክራሉ‼ቪዲዬውን ስሙት።ዜና ማጋራት ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ትውልድን መምከር ያስፈልጋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
እነ ቀሲስ በላይ ጥፋተኛ ተባሉ‼
ከአፍሪካ ህብረት ሂሳብ 6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ለለመዝበር ሙከራ በማድረግ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት እነ ቀሲስ በላይ ጥፋተኛ ተባሉ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በነ ቀሲስ በላይ መኮንን መዝገብ ላይ የቀረቡ የግራ ቀኝ ማስረጃዎችን መርምሮ በዛሬው የችሎት ቀጠሮ በተከሰሱበት ድንጋጌ ስር የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፎባቸዋል።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾች ቀሲስ በላይ መኮንን፣ በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማራው እያሱ እንዳለ፣ በኮሚሽን ስራ ላይ የተሰማራው በረከት ሙላቱ እና አለምገና ሳሙኤል እንዲሁም የኒሞና ንግድ ስራ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ስራ አስኪያጅ አበራ መርጋ በተባሉ ተከሳሾች ላይ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ ቁጥር 32 ንዑስ ቁጥር 1 (ሀ) እና የሙስና ወንጀሎች ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀፅ 32 ንዑስ ቁጥር 2 እና ንዑስ ቁጥር 3 ስር የተመለከተውን ድንጋጌ እና በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ህግ ቁጥር 382 ንዑስ ቁጥር 1 ስር የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ከአፍሪካ ህብረት ምንም አይነት የክፍያ ትዕዛዝ ባልተሰጠበት ሁኔታ ተከሳሾች በተለያየ መጠን ክፍያ እንዲፈጸምላቸው የሚል አጠቃላይ የ6 ሚሊየን 50 ሺህ ዶላር ሀሰተኛ የክፍያ ሰነድ በአንደኛ ተከሳሽ አማካኝነት ለባንኩ መቅረቡ ተጠቅሶ በሁሉም ተከሳሾች ላይ ከባድ የማታለል ሙስና ወንጀል ክስ ማቅረቡ ይታወሳል።
በዚህ መልኩ የቀረበው ክስ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት ተከሳሾች ብቻ ችሎት ቀርበው የክስ ዝርዝሩ እንዲደርሳቸው የተደረገ ሲሆን 4ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች በአድራሻቸው ባለመገኘታቸውና በተደጋጋሚ ቀጠሮ ባለመቅረባቸው ለጊዜው ክሳቸው እንዲቋረጥ ተደርጓል።
ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ክሱ እንዲሻሻልላቸው ያቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ ክስ መቃወሚያ ነጥቦችን ፍርድ ቤቱ መርምሮ ወደፊት በማስረጃ የሚጣራ መሆኑን ገልጾ መቃወሚያቸውን አልተቀበለውም።
ከዚህም በኋላ ተከሳኞቹ በክሱ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት አለመፈጸማቸውን ጠቅሰው የዕምነት ክህደት ቃል መስጠታቸውን ተከትሎ ዐቃቤ ሕግ የአፍሪካ ህብረት ቅርጫፍ የባንክ ባለሙያዎችን አጠቃላይ ሶስት ምስክሮችን አቅርቦ ምስክርነታቸውን አሰምቶ ነበር።
ፍርድ ቤቱ የምስክሮችን ቃል መርምሮ በክሱ ዝርዝር የተጠቀሰው የወንጀል ድርጊት መፈጸሙን በዐቃቤ ሕግ በማስረጃ ማረጋገጡን ጠቅሶ በተከሰሱበት ድንጋጌ ስር እንዲከላከሉ በሰጠው ብይን ተከሳሾቹ ባቀረቡት የመከላከያ ማስረጃ በተገቢው ማስተባበል አለመቻላቸውን ጠቅሷል።
በዚህም በዛሬው ቀጠሮ 1ኛ ተከሳሽ ቀሲስ በላይ መኮንን በሙሉ ድምጽ የጥፋተኝነት ፍርድ የተሰጠባቸው ሲሆን፣ 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾች በአንድ ዳኛ የሀሳብ ልዩነት በአብላጫ ድምጽ ጥፋተኛ ተብለዋል።
የሀሳብ ልዩነት ያቀረቡት አንደኛው ዳኛ 2ኛ እና 3ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት የባንክ ሂሳባቸው በመገለጹ ብቻ የወንጀል ተግባሩ በስምምነት ተፈጽሟል ለማለት አያስችልም የሚል የሀሳብ ልዩነት እንዳላቸው ጠቅሰው ልዩነታቸውን አሳይተዋል።
ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየት ተመልክቶ የቅጣት ውሳኔ ለመወሰን ለጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ቀጥሯል። (ኤፍ ኤም ሲ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ሞክሩቱ‼
ፕሮጀክት 1️⃣
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
📌የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇ፕሮጀክት 2️⃣👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇ፕሮጀክት 3️⃣👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
በምስሉ የሚታዩት ፍልስጤማውያን ከ15 ወራት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሰሜናዊ ጋዛ ሲመለሱ ነው። እስራኤል ከሃማስ ጋር ለ15 ወራት ከዘለቀው ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ብዙ ውድመት ወደአጋጠማት ሰሜናዊ ጋዛ እንዲመለሱ በተኩስ አቁም ስምምነቱ ፈቅዳለች።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
መርከዝ አል-ጉረባዕ የቁርአን ንባብና ሒፍዝ ማዕከል
በዚህ ቻናል የሚቀርቡት ትምህርቶች :-
✍️የተለያዩ የተጅዊድ ህግጋቶች ፣
✍️ የፊቅህና የዓቂዳ ግንዛቤ ማስጨበጫ ፁሁፎች
እንዲሁም ቀልብን የሚያለዝቡ ዲናዊ ነጥቦች ይዳሰሱበታል።
ለኢስላማዊ ትምህርቶች ቻናሉን ይቀላቀሉ።
👇👇👇
/channel/MerkezAlGurebaOnilineQuranicEduc
በአማራ ክልል ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት 112 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ
የአማራ ክልል ትምህርት ቤቶች በሰሜኑ ጦርነት እና አሁን ላይ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በመውደማቸው በርካቶች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ መሆናቸው ይታወቃል።
በመሆኑም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጉዳት የደረሠባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለመገንባት 112 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግ አስታውቋል፡፡
በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት እና በሰሜኑ ጦርነት በርካታ ትምህርት ቤቶች መጎዳታቸውን የቢሮው ዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክተር ዘመነ አበጀ ተናግረዋል፡፡
ዳይሬክተሩ አክለውም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከ400 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል ብለዋል።
በተጨማሪም በክልሉ ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች ወደ አገልግሎት ለመመለስ 112 ቢሊየን ብር እንደሚያስፈልግም ተናግረዋል፡፡
ቢሮው አስጠናሁት ባለው ጥናት መሠረት ይህ ገንዘብ ትምህርት ቤቶችን ከመገንባትና ከመጠገን በተጨማሪም ተጓዳኝ የትምህርት ሥራዎችን ለማከናወን የሚውል ነው ብሏል።
መረጃው አማራ ኮምኒኬሽን ቢሮ ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ትናንት ማይጨው በተካሄደ ሠልፍ ላይ
የትግራይ እናቶች “ጦርነት ይብቃን፣ ሰላም ይስፈን” በማለት በዚህ መልክ ወደፈጣሪያቸው ምህላ እያቀረቡ ነው።
በተመሳሳይ የትግራይ ወጣቶች “ሰማንያ አመት ለሞላቸው ሽማግሌዎች ሲባል የሃያ ዓመት ወጣቶች እንዲሞቱ አንፈቅድም ! — ወዲ 80 ክነብር ወዲ 20 ክመዉት ኣይንፈቅድን !” በማለት መፈክር ሲያሰሙ ውለዋል። 🕊️
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ዛሬ ከረፋዱ 4:38 ላይ በሬክተር ስኬል 4.9 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ከአዋሽ 36 ኪሎሜትር ርቀት ላይ መከሰቱን ታውቋል።ንዝረቱ አዲስ አበባ: አዳማ:ደብረሲናና ደብረብርሃን መሠመቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ፓኪስታን " እስልምና ላይ ተሳልቀዋል " በሚል የተከሰሱ 4 ሰዎች የሞት ፍርድ የሞት ፍርድ አሳለፈች።
📌4ቱ ሰዎች " ቅዱስ ቁርዓንን ጨምሮ የእስልምናን ዕምነት እሴቶችን ጎድተዋል " በሚል ነው የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው።
📌ተከሳሾቹ " የእስልምና እምነትን የሚያንቋሽሹ ይዘቶችን በማህበራዊ የትስስር ገጾች አሰራጭተዋል " በሚል ክስ ተመስርቶባቸው ክርክሩ ሲካሄድ ቆይቷል።
📌ከሰሞኑ በራዋልፒንዲ ከተማ በተካሄደ ችሎት ተከሳሾቹ ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል በሚል 4ቱም ተከሳሾች የሞት ፍርድ ተላልፎባቸዋል ተብሏል።
📌ግለሰቦቹ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እሴቶችን፣ ቅዱስ ቁርዓንን፣ እምነትን እና ሌሎች ተያያዥ እሴቶችን አንቋሸዋል ተብሏል።
📌ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ ላይ ከሞት ፍርድ በተጨማሪ 16 ሺህ 500 ዶላር እንዲከፍሉ ቅጣት አስተላልፎባቸዋል።
📌የተከሳሾቹ ጠበቃ ፤ በደንበኞቹ ላይ የተላለፈው ፍርድ ተመጣጣኝ አይደለም በመቃወም ፤ የተላለፈውን ፍርድ ለማስቀየር ይግባኝ ለማለት በዝግጅት ላይ እንደሆነም አሳውቋል።
መረጃው የአል አይን አማርኛ ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
“ እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ መንግስት ልብ ገዝቶ፣ ከእኔ ዓይነት የፖለቲካ ሰው ጋራ ችግሬን በድርድር/ውይይት መፍታት እችላለሁ ብሎ ቀርቦኝ ቢሆን ደስታዬን አልችለውም ” ልደቱ አያሌው
አንጋፋው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ይህንን የተናገሩት ወደሀገር ቤት ለመመለስ መወሰናቸውንና በቅርቡ “ካ ማቴ! ካ ኦራ!” በሚል ርዕስ ባሰራጩት መጣጥፍ ዙሪያ በተዘጋጀው “ጋዜጣዊ መግለጫ” ላይ ነው።
ትናንት በበይነ መረብ አማካይነት በተካሄደው “መግለጫ” 15 ገደማ የዩቱብ ቻናል አዘጋጆች የተሳተፉ ሲሆን ሦስት ሰዓት ከ40 ደቂቃ ገደማ ጊዜን ወስዷል።
ፖለቲከኛው ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል “ልደቱ ወደ ሀገር ቤት ለመሄድ የወሰነው ከመንግስት ጋር በጀርባ ተደራድሮ ነው” የሚለው ቀዳሚው ነው።
ሁለተኛው ደግሞ “ ወደ ኢትዮጵያ የሚሄደው ከውጭ መንግስታት ዋስትና አግኝቶ ነው” የሚሉት ይገኙበታል።
አቶ ልደቱ አያሌው እነዚህን ጥያቄዎች አያይዘው መልሰዋል።
“ እውነት ለመናገር የኢትዮጵያ መንግስት ልብ ገዝቶ፣ ከእኔ ዓይነት የፖለቲካ ሰው ጋራ ችግሬን በድርድር/ውይይት መፍታት እችላለሁ ብሎ ቀርቦኝ ቢሆን ደስታዬን አልችለውም ” ሲሉ ለምላሻቸው የመንደርደሪያ ሃሳብ አቅርበዋል።
ቀጥለውም “ ግን የዚያ ዓይነት ተፈጥሮ ያለው መንግስት አይደለም፤ ስለዚህ ከዚህ ጉዞዬ ጋር በተያያዘ ከመንግስትም ሆነ ከመንግስት ባለስልጣናት ጋር ያደረግሁት ግንኙነት [ በፍጹም ] የለም ” ሲሉ አጣጥለውታል።
‛ ከውጭ መንግስታት ዋስትና አግኝተዋል’ ለሚለው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ ደግሞ “ ውጪ ካሉ የዲፕሎማሲ አካላት ጋር የራሴ ግንኙነት አለኝ፤ ነገር ግን ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል ሁኔታ አለ ብዬ አላምንም፤ ለማንም ቢሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ትግል ለሚያደርግ ሰው በተለይ የውጭ መንግስታት ዋስትና ይሰጣሉ ብዬ አላምንም ” ሲሉ ውድቅ አድርገውታል።
ነገር ግን የሰብዓዊ መብቶች [ተቋርቋሪ] ድርጅቶች፣ አንዳንድ የውጭ መንግስታት ከሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ አንፃር፣ ከፖለቲካ ነፃነት አንፃር ያሉበትን ሁኔታ ከመከታታል ውጪ “እንዳልታሰር፣ እንዳልገደል ዋስትና ይሰጣሉ ብዬ አላምንም፤ እኔም አልጠብቅም” ሲሉ አጽዕኖት ሰጥተዋል።
ልደቱ እነዚህን ጥያቄዎች የሚያነሱት በእርሳቸው አገላለጽ አሉባልታ የሚያሰራጩ አካላት ለሁለት ነገር መዘጋጀታቸውን አውስተዋል።
አንደኛው በመንግስት “ብታሰር ‛አላልናችሁም ወይ? ሰላማዊ ትግል ማካሄድ በማይቻልበት ሀገር ሂዶ ታሰረ’ ለማለት ተዘጋጅተዋል” ሲሉ ተናግረዋል።
ሁለተኛው ደግሞ “ሳልታሰር፣ ባልገደል ‛አላልናችሁም ወይ? በጀርባ ከመንግስት ጋር ተደራድሯል’ ለማለት ተዘጋጅተዋል” በማለት ገልፀዋቸዋል።
አቶ ልደቱ በዚህ ምላሻቸው ያነሷቸውንና ለሁለት የከፈሏቸው 'አካላት'ን ግን ግልፅ አላደረጉም፡፡
ከመግለጫው የተመረጡት ሃሳቦችን በአጭሩ እዚህ ይመልከቷቸው👇
https://youtu.be/81exkDUbFXo
የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በናይጄሪያ ኢኑጉ ግዛት ቤንዚን የጫነ ታንከር በደረሰበት የፍንዳታ አደጋ ሶስት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል።
ፍንዳታው የተከሰተው ነዳጅ የጫነው መኪና የፍጥነት መንገድ ላይ ከቁጥጥር ውጪ በመሆን ከሌሎች 6 ተሽከርካሪዎች ጋር በመጋጨቱ መሆኑ ተገልጿል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ 40% ቅናሽ""
👉እስከ ጥር 30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር እስከ 97,246 ብር ድረስ
👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት
👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር
👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር
👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር
👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር
👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር
👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።
ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ፤
+251-969- 98-87-88
+251-993-47-25-59
ይደውሉ
የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!
ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።
ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።
አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።
ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።
ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።
በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
የመመዝገቢያ ቦታ:-
1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
0913138404
0963686364
0912485800
0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
መገኛችን
ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ
እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!
በየትኛውም ቦታ እርምጃ እንዲወሰድ እንደ ሀገር በተዋረድ ትዕዛዛ መተላለፉ ተሰምቷል።ነዳጅን በተመለከተ እርምጃ እንድወሰድ ነው የተባለው።
📌በህገ- ወጥ የነዳጅ ንግድ የተሰማራችሁ ቢበቃችሁ ጥሩ ነው።
ፎቶ:-በደሴ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ3ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ አባላት ትናንት ማክሰኞ በሳላይሽ ቀበሌ ፒያሳ አንበሳ ባንክ አካባቢ ባደረጉት ድንገተኛ ፍተሻ 8 ጀሪካን እና 12 ባለሁለት ሊትር ሃይላንድ ህገ ወጥ ነዳጅ ከአንድ ግለሰብ ቤት መያዙ ፖሊስ ጣቢያው አሳውቋል። ቁጥጥሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብሏል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
አሊፍ ቲላዋ የቁርአንና የተርቢያ ት/ቤት
ከልጆች እስከ አዋቂወች ለሁሉም ቁርአንን እንድሁም ኢስላማዊ እውቀት የሚቀስሙበት መድረሳ
ልምድ ባላቸው ኡስታዞችና በዘመነ የት/ት አሰጣጥ ላለፉት 6 አመታት ብዙወችን ቁርአን ማስኸተም ችሏል
የሚሰጡ ደርሶች
ደረጃ 1 /ለጀማሪ ቃዒዳ /ቁርአን ማንበብ
ማስቻል
ደረጃ 2/ ማንበብ ለሚችሉ ቁርአንን ማስኸተም
ደረጃ 3/ የተጅዊድ የሂፍዝ የኪታብ እና የተርቢያ ት/ቶች ይሰጣሉ
መጪውን ረመዷን በቁርአን ዝግጅት ይቀበሉት
ለልጆች፣ለአዋቂወች፣ለእናቶች፣ለነጋደወች፣ለሰራተኞች፣ለሁሉም በተለያዬ ፈረቃና ሰዐት ት/ት ይሰጣል ይሳተፉ
በተጨማሪ በለቡ ብራንች ኦሳክ ህንፃ ልጆችን ለቁርአን ሂፍዝ/ ለቂርአት በሰፊ እየተቀበልን እንገኛለን
አድራሻ ቁ 1/መርካቶ ሲኒማ ራስ ህንፃ ላይ
ቁ 2/ ለቡ መብራት አባድር መስጅድ ያለበት ኦሳክ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
/channel/AlifMedresa join ያድርጉ
በአካል ወይም በ /0972108198 /0974199807 ያገኙናል