አንበሳ አውቶብስ 400 ሠራተኞችን አሰናበተ
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት "በድልድል እና ምደባ" 400 የሚሆኑ ሠራተኞችን ከጥር ጀምሮ ከሥራ ማሰናበቱን ሠራተኞች እና ድርጅቱ ተናገሩ።
ድርጅቱም የብቃት ፈተና እና ውድድር ያላለፉ ሠራተኞችን ከሥራ መቀነሱን ገልጾ "የሪፎርም ባሕሪ ነው" ሲል ለቢቢሲ ከሰጠው ምላሽ ተመልክተናል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ትናንትና ዛሬ የፈንታሌ ተራራ መንሸራተቱ ጨምሯል ሲሉ ነዋሪዎች ጠቁመዋል።በመሬት መንቀጥቀጡ ሳቢያ አዋሽ የፈንታሌ ተራራና አካባቢው ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።
የፈንታሌ ወረዳ ኮሙኒኬሽን እንዳለው የመሬት መንቀጥቀጡ እስካሁን ምንም አይነት ጉዳት ባያደርስም ነዋሪዎችን ስጋት ውስጥ በማስገባቱ የአካባቢው ነዋሪዎች በአደጋው ስጋት አካባቢውን ለቀው እየሸሹ መሆኑን ገልጿል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ አሁንም ድረስ እንደቀጠለ ሲሆን በዛሬው ምሽትም በፈንታሌ አካባቢ ፍንዳታዎች ተከስተዋል ሲልም ቢሮው አስታውቋል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!
ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።
ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።
አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።
ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።
ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።
በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
የመመዝገቢያ ቦታ:-
1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
0913138404
0963686364
0912485800
0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
📌ሞክሩቱ‼
የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ 40% ቅናሽ""
👉እስከ ጥር 30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር እስከ 97,246 ብር ድረስ
👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት
👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር
👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር
👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር
👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር
👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር
👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።
ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ፤
+251-969- 98-87-88
+251-993-47-25-59
ይደውሉ
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
🔧📐📐ፀግሽ ፕሌት እና ጄቦልት 📐📐
መማምረቻ ድርጅት⚙🔧🛠
🛠🛠🛠የምንሰጣቸው አገልግሎቶች🛠🛠🛠
1 መገለጫችን የሆነው የሞደፊክ ስራዎች
2 እዲሁም ፕሌት ከ 1ሚሊም እስከ 30 ሚሊም እንቆርጣለን እበሳለን
3 በመቀጠል ጄቦልት 12ሚ እስከ 32ድረስ ጥርስ አውጥተን አጥፈን እናቀርባለን
4 የተለያዩ ቦልቶች በፈለጉት መጥን
መገኛችን
ቁ1በእጆት ባለ ስልክ ለናተ ቅርብ
ቁ2 በታታሪዎች መገኛ ኮርቻ ተራ
ቁ3 አየር ጤና ኪዳን ምህረት ጊቢ ማንኛውም ልሜራ
እዛው በዘመናዊ ማሽን እቆርጣለን
ማሳሰብያ
ከጊዜው አንፃር የዋጋ ንረት ካሳሰቦት እኛጋ እሚገርም መፍትሄ አለ በማያስቡት መልክ ስራዎን ይሰራሉ ይደውሉ
ስልክ ቁጥር
0912492727
0913061530
0923764834
መልካም ስራ ለራስ ነው ቸር ይግጠማቹ ፀግሽ
ፕሌት እና ጄቦልት!
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
...አንበሳ አውርዱልኝ.....
ለሁለት እድል 5 ቀን የቀረው ቲክቶክ
በ5 ቀናት ውስጥ ወይ ከአሜሪካ ገበያ መውጣት ወይ ደግሞ ለአሜሪካውያን መሸጥ እጣ ፈንታ ከፊቱ ተደቅኗል።
በዚህ በኩል ኤለን መስክ ሊገዛው ነው መባሉን ቲክቶክ "የፈጠራ ወሬ" ብሎታል ።
ቲክ ቶክ ይዘጋል ብለው ያሰቡ አሜሪካውያን ወደ "Red note" የተባለ ሌላኛው መተግበሪያ እየጎረፉ ነው ተብሏል።
ቲክቶክ በአሜሪካ ተዘጋ ማለት ከሀገሪቱ ለሀገራችን ቲክቶከሮች የሚጎርፈው ዶላር የተሸከመው "የአንበሳ ጊፍትም" ውሀ በላው ማለት ነው ።
በነገራችን ላይ ለሀገራችን ቲክቶከሮች ብዙ ስጦታ የሚጎርፈው ከአሜሪካ ነው።
wasumohammed?_t=ZM-8t3sTvrA0aj&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@wasumohammed?_t=ZM-8t3sTvrA0aj&_r=1
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የሩሲያ እርምጃ
እንደ ሴት የሚለብሱ ግብረሰዶም የሚመስሉ 8 አከባቢ ወንዶች መታሰራቸው ተሰምቷል።ባህል ለሚጥስ ቦታ የለንም ብለዋል።ሌሎች ሀገራትም ሊከተሉት የሚገባ ተግባር ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
አረካ‼
ህገ ወጥ የቤንዚን ግብይትን ለመቆጣጠር ሙከራዎችን በተለያዩ አካባቢዎች እያየን ነው።ይሄ ኸላይ የሚታየው ወላይታ ዞን አረካ ከተማ በፖሊስ የተያዘ ህገወጥ የቤንዚን ግብይት ነው።የከተማው ፖሊስ እንደገለፀው ቤንዚን ከማደያ ውጭ የሚሸጡና አከማችተው ያስቀመጡ አካላትን የመከታተል ስራ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል ብሏል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሹመትን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።
በዚሁ መሠረት ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።
ተሿሚው ዳይሬክተር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ካሉት ሰባት ምክትል ፕሬዝዳንቶች መካከል አንዱ ነበሩ።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
update
ሀማስ 33 የእሰራኤል ታጋቾችን ሊለቅ ነው ።
cnn በሰበር ዜናው የሀማስና የእሰራኤል የተኩስ አቁም ሰምምነት ወደ መጠናቁቁ መድረሱን ገልጿል።
በዚህም በመጀመሪያው ዙር ስምምነት መሰረት ሀማስ 33 የሚደርሱ ታጋቾችን ይለቃል ተብሏል።
የዶሀው ውይይት ሰኬታማ ሳይሆን አልቀረም ።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የአቶ ሽመልስ አብዲሳ ፎቶ በ3 ሚሊዮን ብር ተሸጠ😳
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ምስል በ3 ሚሊዮን ብር በጨረታ ተሸጠ። ምስሉ በሸነን ቢሾፍቱ ሆቴል ምርቃት ላይ ነው ለጨረታ የቀረበው።(ፍስት መረጃ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Update
250 የነዳጅ ቦቴዎች እና 19 ማደያዎች ከግብይት ታገዱ
አለአግባብ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከ10 እስከ 15 ቀናት በጢሻ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ 250 የነዳጅ ቦቴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከነዳጅ ምርቶች ስርጭትና ግብይት ጋር ተያይዞ በሚስተዋሉ ሕገወጥ ተግባራት ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑንም አስታውቋል።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ከሰሞኑ አለአግባብ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከ10 እስከ 15 ቀናት በጢሻ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ 250 የነዳጅ ቦቴዎች ላይ ቅጣት መጣሉን ገልጸዋል።
በዚህም ቦቴዎቹ ለስድስት ወራት ምንም አይነት የነዳጅ ምርት እንዳያዘዋውሩ ታግደዋል። በዚህ ሕገወጥ ተግባር ተባባሪ የነበሩ 19 ማደያዎችም ለስድስት ወራት ከግብይቱ መታገዳቸው ተገልጿል።
ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለባቸውም ጠቅሰዋል። 35 ማደያዎች ተመሳሳይ እርምጃ እንደተወሰደባቸውም ሚኒስትሩ አክለው ተናግረዋል።
385 ሺህ ሊትር ነዳጅ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተወርሶ 27 ሚሊዮን ብር ለመንግስት ገቢ መደረጉንም ጠቅሰዋል።
በቀጣይ ከዲጅታል የግብይት ሥርዓት ውጭ ግብይት የሚፈጽሙ ማደያዎችን ከንግድ ሥርዓቱ የማስወጣት እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል ብለዋል።
ሚኒስትሩ መንግስት እየወሰደ ያለው ጠንካራ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል፤ ባለፉት ስድስት ወራት መንግስት 137 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ጥቅል የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልፀዋል።
ከጥቅል ድጎማው ውጪ የህዝብ ትራንስፖርት ማመላለሻና የከተማ አውቶብሶችን ታሳቢ ላደረገው የታለመለት የነዳጅ
ድጎማ ባለፉት ስድስት ወራት 463 ሚሊዮን ብር መንግስት ድጎማ ማድረጉን አንስተዋል።
ዘገባው የኢቢሲ ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በ170 ሽህ ብር ለሽያጭ ቀርቦ የነበረው እጣ ተጠናቋል።እናመሰግናለን።
አሁን ሌላ አማራጭ በ185ሽህ ብር ይዘን መጥተናል።
👉1ኛ: የ 5 ወር የግንባታ ወጭ የተቆጠበለት እና ከ1 እስከ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር ለአንድ አባል 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ 1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 185 ሽህ ብር ብቻ። ይህ የዋጋ ቅናሽ ለ 1 ሳምንት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇2ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
የጥበቃ ሠራተኛው የዩኒቨርሲቲ ሌክቸረር አጨ😳
ነገሩ የሆነዉ ኡጋንዳ ዉስጥ ነዉ በሌክቸረሯ ፍቅር የተማረከዉ የጥበቃ ሠራተኛ ለ2 አመታት በግቢዋ አጥር ዙሪያ ይመላለስ ነበር በዚህ ወቅት ሌክቸረሯን ለማማለል አስቂኝ ቀልዶችንና የፍቅር ቃላትን እያቀረበ ያዝናናት ነበር።
እልል ብሎ በአደባባይ የታገብኛለሽ ጥያቄ ጠይቋታል ሌክቸረሯም አላሳፈረችዉም የታገብኛለሽ ጥያቄዉን ተቀብላ'ትምህርት ቤት ገብቶ እንዲማር አደርገዋለሁ::
የወደፊቱም የልጄ አባት ይሆናል ብላለች የአለም ሚዲያዎች ይህንን ክስተት እወነተኛ ፍቅር ብለዋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
የፋሲለደስ እድሳት እና የኮሪደር ልማት ሥራዎች ጉብኝት ለመጎብኘት መሆኑ ተዘግቧል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ራሳቸው መርዘው የሚመጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል ሲል የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል።
📌አብዝሃኞቹ ከቤተሰብ ግጭት ጋር ራሳቸውን ለማጥፋት የተደረገ ሙከራ ነው ተብሏል።
በሆስፒታል የድንገተኛና ጽኑ ህሙማን ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ማእረግ ወንድሙ ለደሴ ፋና ኤፍ ኤም ዘጋቢ ከድር መሀመድ እንደተናገሩት በዚህ አመት በ6 ወር ብቻ 134 የሚደርሱ ኬዞች ተመዝግበዋል።
ቁጥሩ ባለፈው ሙሉ አመት ከተመዘገበው 236 ኬዞች ጋር ሲነጻጸር የአሁኑ የግማሽ አመት ጭማሬ ማሳየቱን ገልጸዋል።
ከታካሚዎች በሚወሰድ መረጃ መሰረት አብዛሀኞቹ ከቤተሰብ ግጭት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ሲሆን የአእምሮ ህመም ሌላው ምክንያት መሆኑን ተናግረዋል።
ከተመዘገቡት ውስጥ ከግማሽ በላይ በደሴ ከተማ የተመዘገ ሲሆን ሌሎቹ ከደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ናቸው ብለዋል።
በተለይም ጎጂ የሆኑ የጸረ ተባይ መድሀኒቶች በየ አደባባዮ መሸጣቸው ችግሩን ለማባባሱ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም የሚሉት ዶ/ር ማእረግ የመንግስት አካላት ከጤና ተቋማት ውጭ መያዝ የሌለባቸው መድሀኒቶች ላይ ቁጥጥር ሊያደርጉ እንደሚገባ ጠቁመዋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ብስክሌቶች ከታክስ ነፃ ወደ ሀገር ሊገቡ ተብሏል።
ብስክሌት በረጅም ጊዜ ብድር የሚሸጥበትን አሰራር ሊጀመር እንደሚችልም ተጠቁሟል
የብስክሌት ትራንስፖርት ላይ ማበረታቻዎች ሊተገበሩ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰን ፤ ብስክሌቶች ከታክስ ነፃ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ለማደርግ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ ነው ብለዋል።
ኢትዮጵያ የሞተር አልባ ትራንስፖርት ስትራቴጂ በስፋት ተግባራዊ እንዲሆን ጥረት እያደረገች ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ የብስክሌት ዋጋ ውድ መሆኑ በዚህ ላይ ችግር እንዳይፈጥር እንደሚደረግ ተናግረዋል።
በሀገሪቱ የብስክሌት ዋጋ ወድ ብቻ ሳይሆን ተመሳሳይ የብስክሌት ምርቶች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ ከተለያዩ ሀገራት ምርቶች በማስገባት ዋጋቸውን ተመጣኝ እንዲሆን ይደረጋል ሲሉ ገልጸዋል፡፡
የሞተር አልባ ትራንስፖርት ስትራቲጂን ተግባራዊ ለማድረግ ብስክሌቶችን ከታክስ ነፃ እንዲገቡ ገልጸው፤ በተጨማሪም ለብስክሌት ገዢዎች የረዥም ጊዜ ብድር እንዲመቻች እንደሚደረግ ፍንጭ ሰጥተዋል።የአቅርቦት ሰንሰለቱን እንዲያጥር ለማድረግም እየተሰራን ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡(ኢፕድ)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ሂጃብ መልበስ የሚከለክለው መመሪያ በፍ/ቤት ታገደ
የአክሱም ወረዳ ፍርድ ቤት ሂጃብ መልበስ የሚከለክለው መመሪያ ላይ ዕገዳ ጣለ!
📌በተጨማሪ በሂጃብ ምክንያት ተማሪዎችን ያገዱ ትምህርት ቤቶች ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ አዟል!
የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት በአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው እንዳይማሩ አስተዳደራዊ እግድ ባደረጉ 5 ትምህርት ቤቶች ላይ ክስ መመስረቱ ይታወቃል።
ጉዳዩ ትናንት ማክሰኞ የአክሱም ከተማ ወረዳ ፍርድቤት ላይ ቀርቦ ውሳኔ ተስጥቶበታል። ፍርድ ቤቱ አስተዳደራዊ እግድ ባደረጉ ትምህርት ቤቶች ላይ እግድ ጥሏል።
ጉዳዩ በተማሪዎቹ ላይ የማይቀለበስ የሰብአዊ መብት ጉዳት ሊያደርስ ስለሚችል ተማሪዎቹ ሒጃባቸውን ለብሰው ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የሚል ውሳኔ አስተላልፏል።
በሂጃብ ምክንያት ተማሪዎችን ያገዱ ትምህርትቤቶቹ ለጥር 16/2017 ፍርድቤት ቀርበው ቃላቸውን እንዲሰጡ ትእዛዝ ተሰጥቷል።
በተያያዘ ዜና የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በሰጠው ማሳሰቢያ ፥ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ትናንት ጥር 6/2017 ዓ.ል ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ተጠናቋል።
የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ለማሳተፍ የሚያስችላቸው ፎርም ሳይሞሉ የተሰጠው የምዝገበ ቀነ ገደብ ትናንት አልቋል።
መረጃው የሀሩን ሚዲያ ነው
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ 80 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተባለ፡፡
የዛሬ 14 ዓመት ገደማ ለግንባታው መሰረት ድንጋይ ሲጣል 80 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተብሎ የተጀመረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ፤ ግንባታው 97.6 በመቶ እንደደረሰና ጥቂት የማጠናቀቂያ ስራዎች ብቻ እንደቀሩት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ የፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ተናግሯል፡፡
ለምን ይሆን ግንባታው ሲጀመር ለሙሉ ስራው በቂ ነው ተብሎ የነበረው 80 ቢሊዮን ብር፣ አሁን ለቀረው የ2.4 በመቶ ስራም 80 ቢሊዮን ብር ያስፈለገው?
በጉዳዩ ዙሪያ የህዳሴ ግድብን የቦንድ ሽያጭ ሲከውን የቆየውን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፒታል ገበያ ዳይሬክቶርት ዳይሬክተር አቶ ዳዊት አማረን ጠይቀን የነበረ ቢሆንም የግንባታ ስራው በተለያ ደረጃ ስለሚመራ ስለዚህ ጉዳይ ፕሮጀክቱን የሚመሩት የስራ ሃላፊዎች ናቸው የሚያውቁት ብለውናል፡፡
ይሁንና ልማት ባንክ የቦንድ ሽያጭ ላይ እንደመሳተፉ እስካሁን ከህዝቡ ከ20.2 ቢሊየን ብር በላይ መዋጣቱን መናገር እንችላለን ብለዋል፡፡
ለማጠናቀቂያ ስራው ከሚያስፈልገው ገንዘብ ልማት ባንክ 10 ሚሊዮን ብር መስጠቱንም አቶ ዳዊት ነግረውናል፡፡
ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤቱ በበኩሉ በዚህ ዓመት እስከ 1.6 ቢሊዮን ብር ከህዝቡ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን ተናግሯል፡፡
የዚህ አካል የሆነና ባንኮችን፣ ኢንሹራንስ ተቋማትንና የብድርና ቁጠባ ተቋማትን ያሳተፈ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ባሳለፍነው ዓርብ አካሂዷል፡፡
በመርሃ ግብሩ 110 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ የታሰበ ቢሆንም በወቅቱ ከፋናንስ ተቋማቱ መሰብሰብ የተቻለው 25.9 ሚሊዮን ብር ብቻ መሆኑን ተመልክተናል፡፡
ከተዘጋጀው የ110 ሚሊዮን ብር ቦንድ በወቅቱ ለአዳዲሶቹ የፋይናንስ ተቋማት ለሽያጭ የቀረበው 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቦንድ ሲሆን ከዚህ ቀደም ቦንድ ገዝተው የመመለሻ ጊዜው የደረሰ ቦንድ ያላቸው የፋይናንስ ተቋማት ደግሞ ቦንዱን በድጋሚ እንዲያድሱ በማድረግ 50 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ቦንድ ለግዢ ቀርቧል፡፡
ለመሆኑ ቦንድ ማደስ ማለት ምን ማለት ነው? የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፒታል ገበያ ዳይሬክቶርት ዳይሬክተር አቶ ዳዊት አማረ ይህንን ሲያብራሩ 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የቆየ ቦንድ ያላቸው ገንዘባቸውን ከመውሰድ ይልቅ ለቀጣዮቹ ጊዜያት ገንዘባቸውን የመውሰጃ ጊዜውን የሚያራዝሙበት ነው ብለዋል፡፡
ይህ አካሄድ ግድቡን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ለማግኘት አንዱ የገቢ ማሰባሰቢያ ስልት ስንደሆነም አቶ ዳዊት ያነሳሉ፡፡
ለአብነትም እስካሁን ከህዝቡ ከተዋጣው 20.2 ቢሊዮን ብር ውስጥ ዳስፖራው ያዋጣው ከ1.5 ቢሊዮን ብር ያልበለጠ መሆኑን ከሪፖርቱ ተመልክተናል፡፡
የዳያስፖራውን ተሳትፎ ለማበርታት በመተግበሪያዎች በቀጥታ መክፈል እንዲቻል የሚያስችሉ አሰራሮች እንደተመቻቹ የሚናገሩት የማስተባበሪያ ፅኅፈት ቤቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ደ/ር አረጋዊ በርሄ ሁሉም ማህበረሰብ አስተዋፅኦውን እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡
ዘገባው የሸገር ሬዲዮ ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ወደ ሌላ ጦርነት እየሄድን ይሆን ?
ህወሓት በወልቃይት በኩል ጦርነት ለመጀመር ለፓርቲው ቅርብ የሆነው ዳንኤል ብርሃኔ መፃፉ አነጋጋሪ ሆኗልደ
ዳንኤል በፌስቡክ ገፁ ምን አለ?
👇
<<ወደ ከባድ ምዕራፍ እየሄድን እንዳለን በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ ለመናገር እየሞከርኩ ነበር። ይህን ምዕራፍ ከባድ የሚያደርገው በማይሆን ስሌትና #በእውር ድንብር እየገባንበት ያለ መሆኑ ነው። ደብረጺዮን ወደ 9ሺህ የሚጠጉ ታጣቂዎችን ይዞ ካስገባን እሳት የበለጠ እሳት ነው ከፊት ለፊታችን እየጠበቀን ያለው። ፈጣሪ ይሁነን እንጅ ሌላ ምን እንላለን ምንስ ማድረግ እንችላለን?>> ብሏል።
ወደ ሌላ ዙር ጦርነት እየሄድን ይሆን ? የሚል ጥያቄን ፈጥሯል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በ170 ሽህ ብር ለሽያጭ ቀርቦ የነበረው እጣ ተጠናቋል።እናመሰግናለን።
አሁን ሌላ አማራጭ በ185ሽህ ብር ይዘን መጥተናል።
👉1ኛ: የ 5 ወር የግንባታ ወጭ የተቆጠበለት እና ከ1 እስከ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር ለአንድ አባል 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ 1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 185 ሽህ ብር ብቻ። ይህ የዋጋ ቅናሽ ለ 1 ሳምንት ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
👇2ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!
ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።
ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።
አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።
ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።
ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።
በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
የመመዝገቢያ ቦታ:-
1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
0913138404
0963686364
0912485800
0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ 40% ቅናሽ""
👉እስከ ጥር 30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር እስከ 97,246 ብር ድረስ
👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት
👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር
👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር
👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር
👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር
👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር
👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።
ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ፤
+251-969- 98-87-88
+251-993-47-25-59
ይደውሉ
ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት
በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው
👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)
👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ
👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ
በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።
አድራሻ:-መተከል ዞን
📲 0910102258
0919737533 ይደውሉ‼
📌ሞክሩቱ‼
የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
ከትናንት በስቲያ ምሽት በደቡቡ የአገራችን አከባቢዎች ሰማይ ታይቶ ስለነበረው እንግዳ ነገር ጋር ተያይዞ ከክስተቱ ወቅት ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ :-
አንድ: ወደ ጠፈር ተወንጭፈው ጊዜያቸውን የጨረሱ አልያም ደግሞ ከቁጥጥር ውጪ ሆነው ከጠፈር ወደ ምድራችን የተመለሱ የሮከት ቅርተ አካል
ሁለት:- አስትሮይዶች እና ሌሎች የጠፈር አካላት በድንገት ምህዋራቸውን ስተው ከምድራችን ከባቢ አየር ጋር ስገናኙ በሚፈጥሩት ሰበቃ የተፈጠረ የጠፈር አካላት መቀጣጠል ነው::
የሚሉ ሁለት መላ ምቶች ስቀርቡ ነበር:: አሁን ከመሸ ደግሞ በቦረና ዞን ኤልወዬ የሚባል አከባቢ ከታች የሚትመለከቱት ቁስ ወድቆ መገኙቱን አንዳንድ መረጃዎች እየወጡ ነው::
ይህ መረጃ ትክክለኛ ከሆነ ከላይ ከተቀመጡ 2 መላ ምቶች ውስጥ የሮክት ቅርተ አካል የሚለው መላ ምት እውነተኛ መላ ምት ልሆን ይችላል ማለት ነው::
Via Hussen Abdella Hussen