wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"... የኦሮሚያና የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን " ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ  ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት  ወቅታዊ  ጉዳዮችን አስመልክተው አባታዊ የሰላም ጥሪ አስተላለፉ።

ቅዱስነታቸው ፤ በሀገራችን በልዩ ልዩ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።

" ልጆቻችን በሰላም መኖር እንዲችሉ፣ በጦርነት እየተሰቃዩ የሕመማቸውን ልክ መናገር የማይቻለን የኦሮሚያና የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ አባታዊ ጥሪ በድጋሚ እናስተላልፋለን " ብለዋል።

ቅዱስነታቸው ፤ በትግራይ ክልል ያለው የአስተዳዳሪዎች አለመግባባት በሕዝቡ ላይ ተጨማሪ ችግርና ጭንቀት እያመጣ መሆኑን ጠቁመዋል።

" በትሕትና መንፈስ እርስ በርስ መገናዘብ ተፈጥሮ ዕረፍት ያጣው ሕዝብ መረጋጋት እንዲችል ታደርጉ ዘንድ አደራችን የጠበቀ ነው " ብለዋል።

በተጨማሪም ቅዱስነታቸው በትግራይ ክልል ስለሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ በአባታዊ የሰላም ጥሪ መልዕክታቸው አንስተዋል።

" መበደላችሁን እናውቃለን ፣ በኀዘናችሁ ሰዓት አብረን መቆም ባለመቻላችን ማዘናችሁም እርግጥና ተገቢ ነው " ያሉት ቅዱስነታቸው " ነገር ግን ሁሉም ነገር የሚካሰው በእርቅ ሲሆን እኛ የገፋነውን እርቅ ዓለም ሊቀበለው ስለማይችል፤ በእጃችንም የያዝነው መስቀለ ክርስቶስ የሰላም ዓርማ ነውና ልባችሁን ለሰላም፣ ለአንድነት እንድታዘጋጁ እንጠይቃለን " ብለዋል።

በሌላ በኩል ቅዱስነታቸው በመሬት መንቀጥቀጥ እየተጨነቁ ላሉ እና ስለተጎዱ ልጆቻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

" የመሬት መንቀጥቀጥ ባለበት አካባቢ እየተጨነቃችሁ ያላችሁ ልጆቻችን ረድኤተ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር እንዲሆን ቤተ ክርስቲያን በጸሎት የምታስባችሁ መሆኑን እየገለጽን መላው ኢትዮጵያውያን ለጉዳቱ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚኖሩት ወገኖቻቸው አቅማቸው በፈቀደው መጠን ድጋፍ ያደርጉ ዘንድ አባታዊ መልእክታችንን በእግዚአብሔር ስም እናስተላልፋለን " ብለዋል።
(ሙሉ መልዕክት ከላይ ተያይዟል)
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በአዲስ አበባ የድሮን ስምሪት ሊደረግ ነው‼

📌የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ የትራፊክ ፍሰትና አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታን የሚቆጣጠር የድሮን ስምሪት ይደረጋል ሲል አስታውቋል።

📌ስራው በቅርብ ቀናት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገልፀዋል።

📌የፀጥታ ጥምር ኃይል በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ያለውን የፀጥታ ሁኔታን በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። 

📌ግምገማውን የመሩት ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የወንጀል መከላከል ሥራችንን በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ የሚችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ 
https://youtu.be/BecIj7CHH7E
https://youtu.be/BecIj7CHH7E

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ፕሬዝዳንቱ ዩጋንዳ ገቡ‼

ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ዩጋንዳ የገቡት ማላቦ አጠቃላይ የአፍሪካ ግብርና ልማት ፕሮገራም አፈጻጸም ላይ በሚመክር የአፍሪካ ኅብረት ልዩ ጉባኤ ለመካፈል ተብሏል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ170 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞክሩቱ‼

በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መጀመሪያ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የመኪና ጋራጅ 20 ሽህ ብር ይቀጣል‼

በአዲስ አበባ ከተማ ምንም አይነት የፖሊስ መረጃን ሳይዝ የመኪና ጥገና አገልግሎትን የሰጠ ጋራጅ ቤት የ20 ሺህ ብር ቅጣት እንደሚተላለፍበት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታውቋል።

የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አማረ ታረቀኝ እንደተናገሩት ይህ የገንዘብ ቅጣት ከጥር 1 ቀን 2017 ጀምሮ ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ገልጸዋል፡፡

አንድ ተሸከርካሪ ጉዳት ደርሶበት ሲመጣ ፈጥኖ ጥገና ከማድረግ ይልቅ አስቀድሞ ምን አደጋ አድርሶ ነው የመጣው፣ በሰውና በንብረት ላይ ያደረሰውስ አደጋ ይኖር ይሆን የሚሏቸውን መረጃ ከፖሊስ ማጣራት እና መረጃ ማግኘት እንደሚኖርበት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።

ስለሆነም አንድ ጋራዥ ቤት ለመኪና ጥገና ለማድረግ ከፖሊስ በፅሁፍ የተገለፀ ማስረጃ ሊኖረው ይገባል ሲሉ አቶ አማረ የገለፁ ሲሆን ይህን ሳያደርግ የመኪና ጥገናን ያከናወነ ጋራዥ ቤት 20 ሺህ ብር ይቀጣል በማለት ጨምረው ገልፀዋል።

ይህ የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ የሚኒስትሮች ምክርቤት ባወጣው በደንብ ቁጥር 557 _2016 መሰረት ተግባራዊ እንደሚደረግ የተገለፀ ሲሆን የመንገድ ትራንስፖርትና ትራፊክ ደህንነትን ለመቆጣጠር ያግዛል መባሉን ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update 👉 አዋጁ ፀድቋል

📌ዜጎች ወደ ኋላ 10 ዓመታት ድረስ ያፈሩት ንብረት "ባለንብረቱ" የገቢ ምንጩን ካላረጋገጠ እንደሚወረስ የሚደነግገው አዋጅ ዛሬ ፀድቋል።

📌ንብረቱ የሚወረሰው  የባለ ንብረቱ ገቢ እና ዕድገቱ ተሰልቶ መሆኑንም ይጠቁማል።

📌ይሄው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ በሶስት ተቃውሞ ፣በአራት ድምፅ ተአቅቦ ፣ በአብላጫ ድምጽ ነው የፀደቀው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቅጣቱ ወደ ግማሽ ሚሊየን ከፍ ብሏል።

ዛሬ በተወካዮች ም/ቤት በፀደቀው የነዳጅ አዋጅ መሠረት ከታሪፍ በላይ መሸጥ ግማሽ ሚሊየን ያስቀጣል።በተጨማሪም:-

📌ማንኛውም የነዳጅ ውጤቶች አጓጓዥ ተሸከርካሪ ጂ.ፒ.ኤስ (መከታተያ) እንዲገጥም ያስገድዳል።

📌የነዳጅ ማደያዎች ያልተቆራረጠ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስገደድ፣ ነዳጅ በማደያ ውስጥ እያለ ያለ በቂ ምክንያት አገልግሎት ያለመቋረጥ የሚል ድንጋጌ በአዋጁ መካተቱም ተገልጿል።

📌ነዳጅ መንግሥት ከተመነው የመሸጫ ዋጋ በላይ ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች እስከ አምስት መቶ ሺህ ብር እንዲቀጡ በአዋጁ ተደንግጓል፤ የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጪ ማከማቸትም ያስቀጣል።
----------------------------------------
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔንና ሚንስትሯን በምክር ቤቱ ያፈጠጠው አዲሱ የነዳጅ አዋጅ
      👇                 👇
https://youtu.be/Hw5ZKctFwY4
https://youtu.be/Hw5ZKctFwY4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የትግራይ እናቶች እየጠየቁ ነው።ልጆቻችንን.....

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በኬኒያ አውሮፕላን ተከስክሶ የ3 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

በኬኒያ ማሊንዲ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በምትገኘው ክዋቾቻ ከተማ በደረሰ የአነስተኛ አውሮፕላን አደጋ የሦስት ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡

የዐይን እማኞች አውሮፕላኑ በአካባቢው የነበሩ ሰዎችን መምታቱንና ከዚያም በእሳት መያያዙን ገልጸዋል፡፡

ሁለት ሰዎች በአውሮፕላኑ ስብርባሪዎች ተመትተው ወዲያውኑ ሕይዎታቸው ሲያልፍ፥ አንዱ በእሳት ከባድ ጉዳት ከደረሰበት በኋላ መሞቱን የአካባቢውን ባለስልጣናት ዋቢ አድርጎ አፍሪካ ኒውስ ጠቅሶ ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል፡፡

በሌላ በኩል በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ አንድ ፓይለት እና ሁለት ተማሪዎች አደጋው ከመድረሱ በፊት መውጣታቸውን እና አሁን ላይ የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የዘገበው ደግሞ አሶሺየትድ ፕሬስ ነው፡፡

ሰሞኑን በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የአውሮፕላን አደጋ የአቪየሽን ዘርፉን እየፈተነው ነው ተብሏል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፋር ክልል ሰሞኑን በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና እሳተ ጎመራ አማካኝነት የፈንታሌ ተራራ በፍጥነት መንሸራት መጀመሩን ዛሬ የደረሱኝ የምስል ጥቆማዎች ያመለክታሉ።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞክሩቱ‼

የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ባህር ዳር ‼

ከ4 አይሱዙ በላይ የተበላሸ በርበሬ...

በባህር ዳር ከተማ ዳግማዊ ሚኒልክ ክፍለ ከተማ ሰላም ቀበሌ በሚገኝ ገባያ ማዕከል ለምግብነት የማይውል በርበሬ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።

የከተማው 8ኛ ጣቢያ ለምግብነት ይውላል ተብሎ የማይጠበቅ የተበላሸ የተፈጨና ያልተፈጨ በርበሬን  ለምግብነት ሊያውሉ ሲንቀሳቀሱ መጠኑ ከ4 አይሱዚ መኪና  በላይ የሆነ በርበሬ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል።
https://youtu.be/BecIj7CHH7E
https://youtu.be/BecIj7CHH7E

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ማብራሪያ ተሰጠ‼

ትናንት ምሽት በደቡብ ኢትዮጵያ ሀገራችን ክፍል ሰማይ ላይ ስለተፈጠረው ክስተት ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት የተሰጠ ሳይንሳዊ ትንታኔ
======= SSGI =======
በጥር 1 ቀን 2017ዓ.ም. የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት ምሽት በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን ክፍል ሰማይ ላይ ስለታየው ክስተት በስፍራው በነበሩ የአይን እማኞች የተነሱ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን መነሻ በማድረግ የክስተቱን መነሻ ባለን መረጃ ለመተንተን ተሞክሯል፡፡

በዚሁ መሰረት እየተቃጠለ ተቆራርጦ ወደ ምድር ሲጓዝ የታየው ቁስ ከሚከተሉት አማራጮች በአንዱ ሊከሰት የሚችል ነው፡፡

1. በሰው ሰራሽ የሰፔስ ቁሶች ምክንያት የተከሰተ

ከህዋ ወደ ምድር ሊወርዱ የሚችሉ ሰው ሰራሽ አካላት Space Derbies ተብለው የሚጠሩ ሲሆን፤ በዋናነት የአገልግሎት ግዜያቸውን ካጠናቀቁ የሳተላይት ቁርጥራጮች ወይም በስራ ላይ ካሉ ሳተላይቶች ወይም ወደ ህዋ ለማምጠቅ ከሚያገለግሉ ሮኬቶች በቴክኒካዊ ጉድለት የተወሰነ ክፍላቸው ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወደ መሬት በስበት ኃይል ተምዘግዝጎ የሚመጣበት ክስተት ነው፡፡

እነዚህ ቁርጥራጭ አካላት ወደ መሬት ከባቢ አየር ሲገቡ በሰበቃ ምክንያት እሳት የሚፈጥሩ ሲሆን፤ በረዥሙ ጉዟቸው ፍጥነት እየጨመሩ እዛው ሳሉ ተቃጥለው የሚያልቁ ወይም ውሱን አካላቸው ብቻ ከቃጠሎው ተርፎ መሬት የሚደርሱ ናቸው፡፡

ለዚህ እንደ ማሳያ አድርገን ልናቀርብ የምንችለው የኬንያ ስፔስ ኤጀንሲ ማረጋገጫ የሰጠበትን፤ እ.አ.አ. በታህሳስ 30 ቀን 2024 በኬንያ ሙኩኩ በተባለች የገጠር መንደር የተገኘውን ከህዋ ወደ ምድር እየተቃጠለ የመጣ እና በመንደሯ ያረፈ ሰው ሰራሽ የስፔስ ቁስን ነው፡፡

2.በተፈጥሯዊ የህዋ አካላት ምክንያት የተከሰተ

እንደ አጠቃላይ ከህዋ፤ ከጋላክሲ፤ ከስርዓተ ጸሐይ፣ ከፕላኔቶች እና ከጨረቃዎች አፈጣጠር ጋር ተያይዞ ወደ ፕላኔትነት ሳይቀየሩ የቀሩ አለቶች አስትሮይድ ወይም ኮሜቶች ተብለው ይጠራሉ፡፡

በተለይም እኛ ባለንበት ስርዓተ ፀሐይ ውስጥ በማርስ እና በጁፒተር መካከል እንደ መቀነት በዙሪያው ተጠምጥመው ፀሐይን የሚዞሩ የተለያየ መጠን ያላቸው አስትሮይዶች አሉ፡፡

ምድራችንን ጨምሮ የህዋ አካላት በሙሉ በማያቋርጥ እንቅስቃሴ ውስጥ በመሆናቸው በሂደቱ በመሬት የስበት ኃይል ተጠልፈው በከባቢ አየራችን ውስጥ ሲዘልቁ እሳት የሚፈጥሩ ሲሆን፤ ከዚያ ተርፈው ወደ መሬት መድረስ የቻሉቱ ሜቲዮራይትስ ሲባሉ፤ የከባቢ አየር ሰበቃ የሚፈጥረውን እሳት መቋቋም ሳይችሉ ተቃጥለው አየር ላይ ሳሉ የሚያልቁት ደግሞ ሜቲዮርስ ይባላሉ፡፡

ከዚህ ጋር ተያይዞ የሜቲዮርስ ክስተት በያዝነው ሳምንት ሊኖር እንደሚችል የአሜሪካው ብሔራዊ የኤሮኖቲክስ እና ስፔስ አስተዳደር (NASA) አስቀድሞ የሰጠውን እ.አ.አ. የ2025 ትንበያ ያመላክታል፡፡

ይህ ትንበያ እ.አ.አ. ከታህሳስ 26 ቀን 2024 እስከ ጥር 16 ቀን 2025ዓ.ም ቁጥራቸው እስከ 200 የሚደርስ Quadrantids ተብለው የሚታወቁት የሜቲዮርስ ስብስብ ወደ ምድራችን ሊመጡ እንደሚችሉ ያመላክታል፡፡

በትንበያው መሰረት ወደ ምድር ሲቀርቡም ደማቅ እና የፈካ ብርሐንን ረዘም ላለ ጊዜ እንደሚያሳዩም ተጠቁሟል፡፡

ከላይ ከተጠቀሱት ሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች የትኛው እንደሆነ በእርግጠኛነት ለመናገር ከቃጠሎ ተርፎ መሬት የደረሰ ቁስ አካል መገኘት ከፍተኛ ፋይዳ ስላለው፤ ክስተቱ በተፈጠረበት አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ይህንን መረጃ ካገኙ እንዲያጋሩን በትህትና እንጠይቃለን፡፡

አሁን በደረስንበት ምዕራፍ ለህብረተሰቡ የሚኖረን ምክረ ሀሳብ የሚከተሉት ናቸው፡፡

1. እኛም ሆንን የምንኖርበት ምድር አንዱ የህዋ አካል ስለሆነ፤ በሌሎች የህዋ አካላት ላይ የሚፈጠር ክስተት በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ ተጽእኖው በምድራችን ላይ ሊያርፍ እንደሚችል መረዳት እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ መውሰድ ላይ ብቻ ማተኮር፤

2. ከተፈጥሯዊም ሆነ ከሰው ሰራሽ አካላት ወደ ምድራችን የሚመጡ ቁሶች በአብዛኛው የከባቢ አየር በሚፈጥረው ሰበቃ ተቃጥለው የሚያልቁ ሲሆን፤ ወደ ምድር የሚደርሱትም ቢሆኑ በአብዛኛው ምድራችንን በሸፈነው የውሃ አካል ወይም የሰው ልጅ በማይኖርባቸው ስፍራዎች ስለሚያርፉ የጎላ ሰብዓዊም ሆነ ቁሳዊ ተጽዕኖ አያደርሱም፡፡

3. ይህ እንደተጠበቀ ሆኖ ከቃጠሎ ተርፎ መሬት የሚደርሰው ቁስ በመጠን አነስተኛ ቢሆንም በከፍተኛ ፍጥነት ስለሚጓዝ ያነሰም ቢሆን አካላዊ ጉዳት የማድረስ እድል ስላለው፤ ተመሳሳይ ክስተት በሚኖር ጊዜ በአካባቢው ያሉ ሰዎች ራሳቸውን ከአደጋ ሊከላከሉ በሚችሉበት ርቀት፤ አቅጣጫ እና መጠለያ ስር እንዲገኙ እንመክራለን፡፡
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስትቲዩት
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

እነዚህ ሁለት ምስሎች የጋዛ እና ሎሳንጀለስ አሁናዊ ገፅታን ያሳያሉ።ጋዛ በ60 ቀናት የአየር ድብደባ እና ሎሳንጀለስ በአንድ ቀን የእሳት ቃጠሎ ነው እንደዚህ የሆኑት።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በጣም ያማል።በ11 ቀበሌዎች የ154 አርሶ አደሮች ሰብል ወድሟል።

<<ከተቃጠለው ሰብል ውጭ ሌላ ምንም አዝመራ የለንም>>ተጎጅ አርሶ አደሮች

በዋድላ የደረሰው ጉዳት ከጉዳትም በላይ ነው።

በሰሜን ወሎ ዞን በዋድላ ወረዳ በ11 ቀበሌዎች የሰብል ክምር ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል፡፡

በዋድላ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ምክንያቱ ባልታወቀ የእሳት ቃጠሎ የ154 አርሶ አደሮች የሰብል ክምር መቃጠሉ ነው የተገለጸው፡፡

ጥር 1/2017 ዓ.ም በደረሰው ቃጠሎ ጉዳት የደረሰባቸው አርሶ አደር ሲሳይ ፈቃዴ እና ሌሎቹም የቃጠሎው ተጎጅ የኅብረተሰብ ክፍሎች የቃጠሎው መነሻ በውል አለመታወቁን ተናግረዋል፡፡ ተጎጅዎቹ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን አስረድተዋል፡፡

ጉዳት ከደረሰባቸው አርሶ አደሮች መካከል የአንዳንዶቹ ከተቃጠለው ሰብል ውጭ ሌላ ምንም አዝመራ እንደሌላቸው ገልጸዋል፡፡

የዋድላ ወረዳ የአደጋ መከላከል እና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ጽሕፈት ቤት ቡድን መሪ ምትኩ ሞላ በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች የእሳት ቃጠሎ መከሰቱን ገልጸው እስካሁን ባለው መረጃ 770 የሚኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች የጉዳቱ ሰለባ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡

የዋድላ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሙሉየ ረታ በወረዳው በ11 ቀበለሌዎች በ152 ክምር ላይ ቃጠሎ እንደደረሰ ነው ያስረዱት፡፡ በቃጠሎው 154 አርሶ አደሮች የጉዳቱ ሰለባ ስለመኾናቸውም ተናግረዋል፡፡

ኀላፊው በደረሰው ቃጠሎ 4 ሺህ 560 ኩንታል የሚኾን የእህል ክምር ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረው ይህም ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚገመት ጠቁመዋል፡፡የጉዳቱ ሰለባ የኾኑ አርሶ አደሮችን ሁሉም እንዲያግዝ ወረዳው ጥሪ ማቅረባቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በ 9 ህፃናት ላይ አስገድዶ መድፈር የፈፀመው ተከሳሽ በ25አመት ፅኑ እስራት ተቀጥቷል

በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የቆቦ ከተማ ኗሪ ወጣት ፈንታው አድሴ የተባለ ግለሰብ እድሜያቸው ከ5አመት እስከ 9 አመት ዘጠኝ ህፃናትን አስገድዶ በመድፈር ወንጀል ተጠርጥሮ ነው የተያዘው።

የቆቦ ከተማ አስ/ር ፓሊስ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ምርመራውን በሰዉና በህክምና ማስረጃ በማጠናከር አጣርቶ ባቀረበው የወንጀል ምርመራ መዝገብ መሰረት እድሜያቸው ከ5 አመት እስከ 9 አመት የሆኑ ዘጠኝ ህፃናትን አስገድዶ መድፈርና ተደራራቢ ወንጀሎች በሚል ክስ የራያ ቆቦ ወረዳ ፍርድ ቤት በቀን 01/05/2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተከሳሹ በተከሰሰበት 13ቱ ክሶች ጥፉተኛ በመባሉ የ25 ዓመት ፅኑ እስራት እና የ10,000 ብር የገንዘብ መቀጮ ወስኖበታል ሲል የራያ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ዘግበዋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሟቾች ቁጥር 10 ደርሷል።

ከካሊፎርኒያ ጫካ ተነስቶ እስከ ሎስ አንጀለስ በዘለቀው ሰደድ እሳት ሕይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 10 መድረሱ ተሰምቷል፡፡

በአካባቢው ያለው ከፍተኛ ነፋስ ሰደድ እሳቱ እንዲባባስ ማድረጉም ተገልጿል፡፡

አንድ የሎስ አንጀለስ ባለስልጣን እንዳሉት÷ ሰደድ እሳቱ ወደ ሌሎች አካባቢዎች የመዛመት እድሉ ከፍተኛ ነው፤ የሟቾች ቁጥርም ሊያሻቅብ ይችላል፡፡

ሰደድ እሳቱ ምክንያት እስከ አሁን ከ5 ሺህ በላይ መዋቅሮች መውደማቸውም ተገልጿል፡፡

በሌላ በኩል አደጋውን እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው ዘረፋ ሲፈጽሙ ነበር የተባሉ 20 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተጠቅሷል፡፡

እንዲሁም በሥራ ላይ የነበረች የእሳት አደጋ አውሮፕላን ከድሮን ጋር መጋጨቷን እና በዚህ አደጋ ጉዳት አለመድረሱን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

ትናንት ምሽት በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች በሰማይ ላይ የታየው ክስተት...

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ 1፡30 ገደማ በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች በሰማይ ላይ እየተቀጣጠሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቁስ አካላት ስብስብ መታየታቸውን አስታውቋል።

ተቋሙ በታዩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ለመመልከት እንደቻለውም የእነዚህ አካላት ስብስብ የጠፈር ፍርስራሾች አሊያም የሚቲዮር አለቶች እንደሚመስሉ ይፋ አድርጓል።

ስብስቡ ወደ ደቡባዊ የሃገሪቱ አቅጣጫ በከፍተኛ ፍጥነት በሰማይ ላይ ሲምዘገዘግ እንደነበረም ነው የተመላከተው።

የክስተቱን ተፈጥሮ በእርግጠኝነት ለማብራራት ያስችል ዘንድ ሁኔታውን በቅርበት እያጣራ እንደሚገኝ ተቋሙ ገልጿል።

የተጣራ መረጃ ሲደርስ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚደረግም ተጠቁሟል።

የማጣራት ሥራው እስኪጠናቀቅ ድረስ ሁሉም ሰው በተረጋጋ መንፈስ እንዲጠባበቅ ተቋሙ አሳስቧል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በምዕራብ አቅጣጫ....

ምሽት 1:20 አካባቢ በምዕራብ አቅጣጫ በተለይ ጉጅ እና ቦረና ዞን ሰማይ ላይ እየነደደ የሚምዘገዘግ ነገር አየን ያሉ ወዳጆች ተደጋጋሚ ጥቆማ አድርሰዋል።አንዱ አይሮፕላን/ሄሊኮፍተር/ ነው ሲል ሌላው ደግሞ ምንድነው? እያለ ይጠይቃል።ተጨማሪ መረጃ እንደተገኘ ይቀርባል።ባለፈው ሳምንት በኬኒያ ምድር ወደ 500k.g የሚጠጋ ምንነቱ ያልታወቀ ብረት ከሰማይ መውደቁ ይታወሳል።
ቪዲዬ ተያይዟል
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞክሩቱ‼

በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት መጀመሪያ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከሰሞኑ አፋር ክልል ባጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ በሶስት ወረዳዎች 37 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተገኘው ያመለክታል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ170 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደና ከፊል ካቢኒያቸው ዛሬ ጥር 1/2017 ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ነበሩ።

በወረዳው 📌ከቦርከና ወንዝ ተረፎ ላይ በ72 ሚሊዮን ብር የተገነባ የመስኖ ዉሃ መሰመርና እዛው 📌ቦርከና ወንዝ ላይ በ53 ሚሊየን ብር የተገነባውን ድልድይ መመረቃቸውን ከቃሉ ኮሙኒኬሽን ተመልክተናል።
https://youtu.be/Hw5ZKctFwY4
https://youtu.be/Hw5ZKctFwY4

Читать полностью…
Subscribe to a channel