እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ከእንደገና እንዲዋቀር ተጠየቀ!
በትግራይ ከሚንቀሳቀሱ እና በምርጫ ቦርድ እውቅና ካገኙ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የሆነው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ “ክልሉን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ጊዜያዊ አስተዳደሩ በህግ፣ በአካል ቢኖርም በተግባር ግን ፈርሷል” ሲል ገለጸ፤ “በመሆኑም ብሔራዊ ጉባኤ ተጠርቶ ግዜያዊ አስተዳደሩ እንደገና እንዲዋቀር” ሲል ጠይቋል።
በአሁኑ ወቅት በክልሉ የፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበራዊም ሆነ የፍትህ ጉዳዮች ላይ መፍትሔ ሊሰጥ የሚችል መንግስት የለም ማለት ይቻላል ሲሉ የፓርቲው ሊቀመንበር አሉላ ሀይሉ አስታውቀዋል።
የክልሉን ተፈናቃዮች በተመለከተ ሊቀመንበሩ “ላለፉት አራት ክረምቶች ወደ ቤታችሁ ትመለሳላችሁ እየተባሉ ሲነገራቸው የነበሩ የክልሉ ተፈናቃዮች በቀጣዩ ክረምት ወደ ቤታቸው ለመመለስ ይህ ነው የሚባል እንቅስቃሴ እየተደረገ አይደለም” ሲሉ መተቸታቸውን አዲስ ስታንዳርድ አስነብቧል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
⚠️አሰቃቂ ምስሎች አሉበት
🇹🇩 በቻድ ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ በደረሰ ጥቃት 18 አጥቂዎችን ጨምሮ 19 ሰዎች መሞታቸውን የቻድ መንግሥት አስታወቀ
🟠 ትናንት ምሽት ላይ በቻድ ኒጃሜና በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ በተካሄደ ጥቃት 18 አጥቂዎችን ጨምሮ 19 ሰዎች ተገድለዋል። የመንግሥት ቃል አቀባይ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው ጥቃቱ ገጀራና ቢላዋ በታጠቁ 24 ግለሰቦች እንደተፈጸመ ገልጸዋል።
🟠 ጥቃቱ የቻድ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ በቤተ-መንግሥት ውስጥ በነበሩበት ወቅት እና የቻድ መሪዎች እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ያደረጉትን ስብሰባ ተከትሎ እንደተፈጸመ ታውቋል።
🟠 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና የመንግሥት ቃል አቀባይ አብደራማን ኩልማላህ አጥቂዎቹ “ሙሉ በሙሉ በአደንዛዥ ዕፅ የደነዘዙ" የውንብድና ቡድን አባላቶች ናቸው ብለዋል። አክለውም በዲና መኪና እንደመጡና አራት ጠባቂዎችን በስለት ወግተው አንዱን እንደገደሉና ሁለቱን በክፉኛ አቁስለው ቀሪው ላይ ለሕይወት አስጊ ያልሆነ የአካል ጉዳት ማድረሳቸውን ገልጸዋል።
🟠 ከቦኮ ሃራም ጋር ግንኙነት ሊኖር ይችላል የሚል ወሬ እየተናፈሰ ቢሆንም ኩልማላህ ጥቃቱ “ምናልባትም የሽብር ላይሆን ይችላል” ብለዋል። በፕሬዝዳንቱ እንደተገለጸው “ፍፁም የተስፋ መቁረጥ ጥቃት” ነው ብለውታል።
🟠 የፖሊስ ጣልቃ ገብነትን ተከትሎም ሁኔታው በቁጥጥር ስር ውሏል። ከተገደሉት 18 አጥቂዎች በተጨማሪ 6ቱ ቆስለዋል። ፕሬዝዳንቱን ያጣቀሱት ኩልማላህ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ እና በተቋማት ላይ ምንም አይነት ስጋት እንደሌለ ተናግረዋል።
🟠 በድርጊቱ ዙርያ ምርመራ እንደተጀመረ ኩልማላህ ጨምረው ገልጸዋል።
👉 በኒጃሜና ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት አቅራቢያ የደረሰውን ጥቃትና የተገደሉ አጥቂዎችን አስከሬን የሚያሳይ ቪዲዮ በትስስር ገፆች ተሰራጭቷል።
መረጃው የስፑትኒክ ነው።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ትናንት መነጋገሪያ ከነበረው የፈይሳ ሌሊሳ አስተያየት በተቃራኒ👇
<<ስንት የተቸገረ ህዝብ ባለበት ሀገር እኔ አልተቸገርኩም ብሎ እራስን መቆለል፣ ውድ መኪኖችን እየነዱ እዩኝ እዩኝ ማለት ትክክል አይመስለኝም። ማን ላይ ነው እራስህን የምታሳየው? ተቸግረው የምናያቸው ወንድም እህቶቻችን ናቸውኮ።>>
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጉዳዩ ወደ ፍ/ቤት ሄዷል።
የትግራይ አጠቃላይ የእስልምና ጉዳዮች ምክርቤት የአክሱም የሙስሊም ሴት ተማሪዎች የሂጃብ ክልከላን ወደ ፍርድ ቤት እንደወሰደው አስታወቀ።
ምክርቤቱ የቀረበው ጥያቄ አንድና አንድ መሆኑን እሱም ሴት ተማሪዎቹ ሂጃባቸውን ይለብሳሉ ትምህርታቸውን ይማራሉ የሚል እንደሆነ ገልፆል።
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክርቤት በአክሱም ከተማ ያሉ የእስልምና እምነት ተከታይ ሴት ተማሪዎች ሂጃብ ለብሰው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይገቡ የተጣለው ክልከላ ለማስነሳት ኃይማኖታዊ ብሎም አለም አቀፍ የሰው ልጆች መብት እንዲከበር በሚያስገድዱ አማራጮች ሁሉ ችግሩን ለመፍታት ተሞክሯል ብሏል።
ሆኖም ግን በክልሉ የትምህርት ቢሮ ከተሞከረው ያልተሳካ ሽምግልናና ሊያስፈፅመው ያልቻለውን የትዕዛዝ ደብዳቤ ከመፃፍ ውጭ ምንም ለውጥ ሊመጣ እንዳልቻለ ገልፆል።
የልጆቹ ጥያቄ የሁሉም እምነት ተከታይና የሌሎችን እምነት አክባሪ ትግራዋይ ጥያቄ ሆኖ ሳለ የትምህርት ቤቱ አስተዳዳሪዎች ከራሳቸው ሃይማኖታዊ ፍላጎት መብት በማደባለቅ ሴት ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት መዓድ እንዳይመለሱ አድርጓል ብሏል።
ጉዳዩ የከፋ የሚያደርገው ተማሪዎቹ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ መሆናቸው ነው ያለው ምክር ቤቱ በሂጃብ ምክንያት ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመግባት እድላቸው እየተዘጋ ይገኛል ሲል አክሏል።
ምክር ቤቱ ትላንት አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫው ምንም አይነት ህጋዊ መሰረት በሌለበት የእስልምና እምነት ተከታይ ሴት ተማሪዎቹ ከትምህርት ገበታ የማገድ ተግባሩ በአፋጣኝ ካልተፈታ ጉዳዩን በህግ አግባብ እንዲታይ እናደርጋለን ባልነው መሰረት ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ወስደነዋል ብሏል።
ምክርቤቱ አክሎም ጉዳዩ የእስልምና እምነት ተከታይ ሴት ተማሪዎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ ሳይሆን በሴቶችና በሰው ልጆች የመመራ መብትን የሚቃረን ነው በማለት ሁሉም ሰው በፍትሃዊው ጥያቄ ጎን እምዲቆም ጠይቋል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ነዳጁ ይወረሳል: ግለሰቡ ይታሰራል‼
ፓርላማው ነገ ጥር 1/2017 መርምሮ ያፀድቀዋል ተብሎ የሚጠበቀው የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ለመደንገግ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሁለት ወሳኝ ነጥቦች አሉ።
📌 1. የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ያከማቸ፣ ሊሸጥ ከሚገባው ሰው ቦታና የግብይት ስርዓት ውጭ ሲሸጥ የተገኘ ወይም አደጋ ያስከትላሉ በተባሉ መያዣዎች ሲሸጥ የተገኘ ማንኛውም ግለሰብ የተያዘው የነዳጅ ውጤት ተወርሶ ከ3 ዓመት በማይበልጥ እስርና ከብር 50 ሺህ እስከ ብር 100 ሺህ የሚደርስ ቅጣት ይፈጸምበታል።
📌 2. መንግሥት ከሚያወጣው የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ተመን ውጪ በተደጋጋሚ የመገበያየት ወንጀል እንዲሁም የነዳጅ ምርቶችን ከባዕድ ነገሮች ጋር መቀላቀል እስከ 3 ዓመት እስርና እስከ 300 ሺህ ብር ቅጣት ያስጥላል። " የሚል ተደንግጓል።
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ሞክሩቱ‼
የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇👇👇
/channel/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct
አሜሪካ በሀሜቴ ላይ ማእቀብ መጧላን ገልጻለች።
አሜሪካ ከማከሰኞ ጀምሮ የሱዳኑ ታጣቂ ቡድን መሪና አጋሮቹ ላይ ማእቀብ መጧላን አሳውቃለች ።
ግለሰቡና ጦሩ ንጹሀንን እየገደሉ ሰለሆነ ማእቀብ ተጥሏል ብላለች ።
ለጊዜው ማእቀቡ ሀሜቴና ቤተሰቡን ጨምሮ የቅርብ ስዎቹ አሜሪካ እንዳይገቡ አግዷል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የገራዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች የትብብር ጥሪ
✍ት/ቤቱ በ1966 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን በዚህ ሰዓት እስከ 12 ኛ ክፍል.....ተማሪዎች ያስተናግዳል ። ትምህርት ቤቱ የተደራጀ ባለመሆኑ በየዓመቱ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች አነስተኛ ናቸው።
👉👉አስቸኳይ መፍትሔ የሚያስፈልጋቸው
1ኛ ✍የIct lab ክፍል የተደራጀ አለመሆን አና ያሉት ኮምፒዩተር 13 ብቻ ስለሆኑ በቂ አይደሉም ቢያንስ ተጨማሪ 40 ያስፈልጋል ።
2ኛ✍ የሳይንስ ትምህርቶች ቤተሙከራ ኬሚካል እና አፓራተስ ቁሳቁስ ያልተሟላ ባለመሆኑ የተግባር ትምህርት አይሰጡም ።
3ኛ ✍የመማሪያ ክፍል እጥረት በመኖሩ በፈራረሱ ክፍሉች 1 ለ 60 በመሆኑ ሳቢና ማራኪ አይደለም።
4ኛ ✍የት/ቤቱን 50 ኛ አመት በዓመቱ መጨረሻ ሐምሌ ይከበራል ።
✍እነዚህን ተደራራቢ ችግሮች የቀድሞ ተማሪዎች በመረዳታቸው በቅደም ተከተል ችግሮችን ለመቅረፍ ከጥቅምት 28/02/2017 ጀምሮ ኮሚቴ በማዋቀር ማህበረሰብን በማወያየት በጣምራ ፊርማ ህጋዊ የባንክ አካውንት የቀድሞ ተማሪዎች ሰብሳቢ ፣የቀበሌው አስተዳዳሪና የት/ቤቱ ር/መምህርት አማካኝነት ተከፍቷል ።
✍ትምህርት ቤትን መገንባት ቅን ትውልድ መፍጠር ነውና በአይነትም ሆነ በገንዘብ ድጋፍ እንድታርጉልን እንጠይቃለን ።
✍አካውንት
የገራዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች
CBE 1000659849473
/channel/+WrfCUr-LRq43ZmU0
እንደት ሰው በራሱ ጊዜ አጀንዳ ይሆናል?
"መኪና ገዘቶ ስለ ነዳጁ መወደድ የሚጨነቅ ሰዉ ይኖራል ብዬ አላስብም ካለም መከናዉን ሽጦ ፈረስ ገዝቶ አቢቹ በሰራለት የኮሪደር ልማት ላይ መጋለብ ይችላል::"😳 አትሌት ፈይሳ ለሊሳ
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የሟቾች ቁጥር 126 ደረሰ
በቻይና በሂማላያ ተራሮች ስር በምትገኘው ቲቤት ግዛት ውስጥ በተከሰተው በዚህ ከባድ የርዕደ መሬት አደጋ ምክንያት በርካቶች አሁንም የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል።
በሬክተር ስኬል 6.8 የተለካው የርዕደ መሬት አደጋ በግዛቷ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ከተከሰቱት መሰል አደጋዎች እጅግ የከፋው ስለመሆኑ ተገልጿል።
ርዕደ መሬቱ ከቲቤት አልፎም እስከ ጎረቤት ቡትሀን፣ ህንድ እና ናፓል ድረስ ዘልቆ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል ነው የተባለው።
ርዕደ መሬቱ ከተከሰተ በኋላ በፍርስራሽ ውስጥ የተቀበሩ ነዋሪዎችን ለማውጣት በቦታው የነበረው ከባድ ቅዝቃዜ ትልቅ ፈተና ደቅኖ ነበር።
በዚህም እስካሁን ቢያንስ 126 ሰዎች መሞታቸው እና 188 ደግሞ መጎዳታቸው ተዘግቧል።
800 ሺህ ሰዎች እንደሚኖሩባት በምትገመተው የቲቤቷ ሺጋሴ ግዛት ቢያንስ 3 ሺህ ቤቶች መውደማቸውን የመጀመሪያ ዙር ቆጠራ አመላክቷል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
በ84 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ
ዳግም ምዝገባ እንዲያካሄዱ ጥሪ ቀርቦላቸው ምዝገባ ባላካሄዱ 84 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ ማርታ አድማሱ ወጥነት ያለው የፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት እንዲተገበር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳግም ምዝገባ እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል ፡፡
በዳግም ምዝገባውም የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ የተሳሳተ ሰነድ ካላቸው እንዲያስተካክሉ አልያም የጎደለውን እንዲያሟሉ እድል ተሰጥቷቸው እንደነበርም ተናግረዋል ።
ዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ጥሪ ከቀረበላቸው 102 ተቋማት ውስጥም 84 የሚሆኑት ዳግም ምዝገባ አለማድረጋቸውን ገልጸው ምዝገባ ያላከናወነ ተቋም በራሱ ፈቃድ ከመማር ማስተማር ስራው እንደወጣ ይቆጠራል ብለዋል ።
እነዚህ ተቋማትም ከመማር ማስተማር ስራው ሲወጡ የመውጫ ፎርም እንዲሞሉ የሁለት ሳምንት ጊዜ ገደብ እንደተሰጣቸውም የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚዋ አስታውቀዋል ።
አሁን ላይ አምስት ተቋማት ብቻ ይህንን ሂደት የጀመሩ ሲሆን ወደዚህ ስራ ያልገቡ ቀሪ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደግሞ በፍታብሄር እና በወንጀል ህግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ተናግረዋል ፡፡
ተቋማቱ ከዚህ በኋላ በሰነድ የታገዘ ምዝገባ እንደማያደርጉ እና ዳግም ወደ መማር ማስተማር ስራው እንደማይመለሱም አረጋግጠዋል፡፡
በቀጣይም ዘጠኝ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ተመሳሳይ ርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀው በተቋማቱ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት እስከ ጥር ወር 2017ዓ.ም መጀመሪያ ድረስ ፈቃድ ወዳላቸው ተቋማት እንዲያዛውሩ ትዕዛዝ መሰጠቱንም አብራርተዋል። Via FBC
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አዋሽ አካባቢ ዛሬ ለሊት 10 ሰአት ገደማ በሬክታር ስኬል 5.3 የሚለካ የመሬት መቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ ጆዎሎጂካል ሰርቬይ አስታውቋል።
በተመሳሳይ ከአዲስ አበባ 124 ኪ.ሜ ላይ ርቀት ባለው መተሃራ አካባቢ 4.9 የሚለካ የመሬት መቀጥቀጥ መከሰቱ ተመላክቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ንዝረቱ መሰማቱን ነዋርዎች ለጣቢያችን ገልጸዋል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አቶ ሙሼ ሰሙ እንደፃፉት!
👇
የቤንዚን ዋጋ ከ10 ብር በላይ ጨምሯል። በተደጋጋሚ እንደተገለጸውም የዋጋ ንረት አዙሪቱ ቀጥሏል፣ ገና ይቀጥላል።
ታህሳስ 22 ቀን 2017 የገንዘብ ፓሊሲ ኮሚቴ ገጽ 2 ላይ ባቀረበው ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ግምገማ መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ 15% ቀንሷል። ቡናና ወርቅ ዋጋ በመጨመሩ የውጭ ክፍያ ሚዛንም ተሻሽሏል።
የነዳጅ ዋጋ እየጨመረ ያለው በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ በመጨመሩና የመንግስት የውጭ ክፍያ ሚዛን በመዳከሙ ምክንያት እንዳልሆነም ሪፖርቱ ግልጽ አድርጓል።
ይህ ማለት የነዳጅ ዋጋ የመጨመሩ ምክንያቱ የብር የመግዛት አቅም በውሳኔ እንዲዳከም መደረጉ እንጂ ዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እንዳልሆነ ያመላከተ ነው። እንደዚህ ዓይነቱ አዙሪት መቆምያ ጠገግ እንደሌለውም ሂደቱ በቂ ገላጭ ነው።
የብር የመግዛት አቅም ሲዳከም ኢኮኖሚው ውስጥ ያልነበረ ተጨማሪ ብር እንዲፈጠር ግድ ይላል። ምርትና ምርታማነትን ተከትሎ ያልተፈጠረ ብዙ ብር ከጥቂት ምርት ጋር ሲጋፈጥ ዋጋ ንረት መከተሉ የማይቀር ነው።
የዋጋ መናር የገንዘብ የመግዛት አቅምን ያዳክማል። የብር የመግዛት አቅም መዳከም የውጭ ምንዛሪ አቅምን ያንራል። የውጭ ምንዛሪ አቅም መናር ደግሞ የዋጋ ውድነትን ያስከትላል። የውጭ ምንዛሪ አቻ ትመና መናርን ተከትሎ የብር የመግዛት አቅም ይዳከማል።
የብር መግዛት አቅም መዳከም የዋጋ ንረት፣ የዋጋ ንረት ተጨማሪ የብር ፍላጎት፣ ተጨማሪ የብር ፍላጎት ተጨማሪ ብር መፈጠርን፣ የብር መብዛት የገንዘብ ግሽበትና የዋጋ ንረትን ያስከትላል። አዙሪቱ ይቀጥላል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ነገሩ "ስጥ ይሠጥሃል" ነው‼
ጤና ሚኒስቴር የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለመቄዶኒያ በጎ አድራጎት ማህበር የአምቡላስ እንዲሁም 4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት የመድኃኒት እና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የመቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ቢኒያም በለጠ ከጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ተረክበዋል።
መቄዶኒያ ከቀናት በፊት ለሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የለጋምቦ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለፈጣን ምላሻችሁ አመሠግናለሁ።
ትናንት የ2ወር ደመወዝ አልተከፈለንም በሚል በመምህራን ለቀረበው ጥያቄ በፅሁፍ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል።
"ለማስተማር ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለጊዜው ደመወዝ መክፈል አልተቻለም።"ትምህርት ጽ/ቤቱ
በለጋምቦ ወረዳ ካሉን 75 የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 47ቱ በማስተማር ላይ ሲገኙ ቀሪዎቹ 28 ትምህርት ቤቶች ተማሪ መዝግበው ትምህርት ከጀመሩ በኋላ ተዘግተዋል በዚህም ምክንያት፦በወረዳችን ከ7000 ተማሪዎች በላይ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሁነዋል።
በፀጥታ ችግር ምክንያት ከተዘጉ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ወደ ስራ ባለመግባታቸው ደመወዛቸው የታገዱ ትምህርት ቤቶች ብዛት 9 ሲሆኑ ሌሎቹ 18 ትምህርት ቤቶች ከሌሎች ወጣ ያለ የፀጥታ ችግር ስላለባቸው ትምህርት ባይጀምሩም ደመወዝ እየከፈልን እንገኛለን።
፣ ከ28ቱ ትምህርት ቤቶች የ9ኙ ትምህርት ቤት መምህራን የታገደበት ምክንያት ከሌሎች የተሻለ አንፃራዊ ሰላም ያለባቸው ፣የመንግስት የፀጥታ ሀይል በቅርብ ርቀት ያለ በመሆኑ፣ማህበረሰቡ ልጆቹን ለማስተማር ፣ ተማሪዎች ደግሞ ለመማር ቁጭት ያለበት አካባቢ በመሆኑ እንድሁም ለማስተማር ምቹ ሁኔታ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ተብለው የተለዩ ከመሆናቸው የተነሳ በሚሰሩበት ትምህርት ቤት ገብተው ለማስተማር ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለጊዜው ደመወዝ መክፈል አልተቻለም። በቀጣይ ያለውን ምቹ ሁኔታ ተጠቅመው መማር ማስተማሩን የሚጀምሩ ከሆነ በአስቸኳይ ለሰሩበት ደመወዝ የምንለቅ መሆኑን እንገልፃለን !!!
መንግስት ሰላምና ደህንነትን በማስከበር ዘላቂና አስተማማኝ ሰላም በማረጋገጥ ትውልድን ለመቅረፅና ለማስተማር ምቹ ሁኔታ ሊኖር ይገባል። ከትምህርት ገበታ ውጭ ያሉ ዜጎችን ለማስተማር የመምህራን ሚና ብቻ በቂ ባለመሆኑ አንበሳውን ድርሻ የሚወስደው የአካባቢው ማህበረሰብ መሆኑን በመገንዘብ ህብረተሰቡን በሰፊው የማወያየትና ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል።
በትውልዱ የትምህርት እድል ላይ መተባበር የማህበረሰባዊ ለውጥ መሰረት ነው!.. ታጣቂዎች ከህፃናት የመማር ነፃነትና ለነገ መዘጋጀት ጋር የሚጋጭ ተግባር አትፈፅሙብን የትምህርት ቤት አመራሮችን እና መምህራንን አታዋክቡብን።የትምህርት ስራ የፖለቲካ ስራ አይደለም! ትምህርት የእድገት መሠረት ነው ይህንን ማረጋገጥ የምንችለው ዛሬ ላይ በምናስተምረው ተማሪ ነው።
ትምህርት የትውልድ ቅብብሎሽ ነው፣ትምህርት የሀገር መሰረት ነው፣ትምህርት የእድገታችን ምልክት ነው ስለሆነም ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት እንመልስ!!!
➩መምህራን በስነ-ልቦናቸው ተጠናክረው ትውልድን ለመታደግ ዝግጁ ሊሆኑ ይገባል ዜጎቻችንን ከማስተማር ውጭ ምርጫ የለንም'''የብዙ የዓለም ሃገራት የዕድገታቸው ቁልፉ ምስጢር ዜጎቻቸውን በማስተማር የመጣ ነው::
➡ወገኖቻችን እንዲማሩ የበኩላችንን አስተዋፅኦ ብናደርግ መልካም ነው እንላለን!!!
የጋምቦ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት
የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!
ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።
ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።
አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።
ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።
ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።
በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
የመመዝገቢያ ቦታ:-
1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
0913138404
0963686364
0912485800
0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና
መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል
አሻራችንን አሳርፈናል
🔰ምን ይፈልጋሉ?
✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦
ቁ.1 መርካቶ
ቁ.2 ተክለሀይማኖት
ቁ.3 አየር ጤና
0904040477
0911016833
ውጥረት በበዛበት፡ ጊዜ ከወርቅ በላይ በሆነበት የከተማ ህይወት፡መኖሪያ ቤትዎን ከስራ ቦታዎ ባይርቅ ይመከራል
ለዚህ መፍትሄ ጀንቦሮ ሪል እስቴት ይዞሎት ቀርቧል::
ጊዜዎን በመጓዝ እንዳይገሉ ይሎታል!
የኤምባሲዎች መገኛ በሆነችው ሳር ቤት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ሽያጭ ላይ እንገኛለን::
በ1% ቅድመ ክፍያ ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ቤቶን ይግዙ
ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግቡ
ለበለጠ መረጃ 0968076568
ከቦሌ የተነሳው አውሮፕላን.....
በዛሬው እለት ከአዲስ አበባ ወደ ካይሮ 85 ሰዎችን አሳፍሮ በሲጎዝ የነበረ የግብጽ አውሮኘላን በቴክኒክ ችግር ምክንያት ጅዳ ለማረፍ መገደዱ ተሠምቷል።
የበረራ ቁጥሩ MS852 የተመዘገበው አውሮኘላን በደህንነት ችግር ምክንያት ለደንበኞቹ ቅድሚያ በመሰጠት ጂዳ ኪንግ አብደላ አየር ማረፊያ እንዲያርፍ መደረጉን ከግብፅ ዘገባዎች ተመልክቻለሁ።
ቦይንግ ሰራሹ አውሮኘላን በጊዜያዊነት ካረፈ በሗላ ተሳፍሪዎቹ በሌላ አውሮኘላን ወደ ካይሮ ሄደዋል።
https://youtu.be/T_s7lK_5I3g
https://youtu.be/T_s7lK_5I3g
በደሴ ከተማ ዛሬ ምሽት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በከተማዋ በተለምዶ ዳንዲ ቦሩ ተቋም መገንጠያ በሚባለው አካባቢ ቲዮታ ስቴሽን ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ 2 ሰዎች ሲሞቱ አንድ ሰው ደግሞ ከባድ ጉዳት እንደደረሰበት ተገልፅዋል።
በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የትራፊክ ክፍል አደጋ መከላከል ቁጥጥር ክፍል ሀላፊ ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ እንደተናገሩት አደጋውን ያደረሱ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
አደጋው በዛሬው እለት ምሽት 12:00 አካባቢ የደረሰ ሲሆን በአደጋው በጉልት የሚተዳደሩ የ2 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
ፖሊስ የአደጋውን ዝርዝር ሁኔታ አጣርቶ መረጃ እንደሚሰጥ ጠቁሟል።
(ከድር መሀመድ)
https://youtu.be/T_s7lK_5I3g
https://youtu.be/T_s7lK_5I3g
"የሚበላውን ያጣ ህዝብ መሪዎቹን ይበላል" ሲባል...
የነዳጅ ዋጋ፣ የውሃ ታሪፍ፣ የመብራት ታሪፍ፣ ወዘተ..." ከጎረቤት ሃገራት አንፃር ርካሽ ነው" የምትሉ ግብዞች እና "ጊዜ የሰጠው..." ቅሎች፤ የኢትዮጵያውያንን የነፍስ ወከፍ ገቢ ከጎረቤት ሃገራት አንፃር የማታሰሉት የካልኩሌተራችሁ ባትሪ አልቆ ነው?! 🤔
ከብልፅግና በፊት የነበሩ መንግስታት ከላይ ለተዘረዘሩት አገልግሎቶች የድጎማ እና ዝቅተኛ ክፍያ አሠራር እንዲኖር ያደረጉትስ፤ የIMF እና የWBን ጫና በመቋቋም ለህዝቡ "ውለታ" ለመዋል ብለው ነው?!
የገንዘቡን የመግዛት አቅም በዕጥፍ አዳክመህበት፣ ከአብዛኛው መሰረታዊ አገልግሎት ላይ ድጎማውን አንስተህበት፣ በአብዛኛው መንግስታዊ አገልግሎት ላይ ከ40 እስከ 500% ጭማሪ አድርገህበት፣ በደሞዝ ጭማሪ ስም አላግጠህበት፣ ከፍሎ የማይጨርሰው የታክስ እና የመዋጮ አይነት ደርድረህበት፣...."ዙፋንህ" ላይ በሰላም የምትቀመጥ ይመስልሃል?!
"የሚበላውን ያጣ ህዝብ፤ መሪዎቹን ይበላል" ሲባል ፈሊጣዊ ንግግር ከመሰለህ ተሳስተሃል። ይህ በempirical evidence የተደገፈ self-fulfilling prophecy ነው! ወደድህም። ጠላህም።
የኢኮኖሚ ጫና እና የኑሮ ጉዳይ crosscutting ነው! የብሄረሰብ፣ የሃይማኖት፣ የፆታ፣ የርዕዮተ ዓለም ድንበር የማይገድበው። የአንድን ሃገር ዜጋ በጋራ የሚያቆመው። ከአንድ ቀውስ ወደ ሌላ ስታካልበው "ለምጣዱ ሲባል..." ብሎ አርቆ በማሰብ ያለፈህ ህዝብ፤ በእዚህ ጉዳይ አያልፍህም። በጉሮሮው እንጨት እየሰደድክበት ነው። እንዳካለብከው ያካልብሃል! ለችግር እና ለችጋር ዳርገህ እንዳዋረድከው ያዋርድሃል!
"ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ...!"
Via :-Olum M.Wodajo
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!
ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።
ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።
አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።
የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።
ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።
ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።
በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
የመመዝገቢያ ቦታ:-
1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ
ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
0913138404
0963686364
0912485800
0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።
ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ170 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
📍 25% discount ‼️
📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ
📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ
ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2
🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት
👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ
👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ
ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ
☎️0942996771
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ውጥረት በበዛበት፡ ጊዜ ከወርቅ በላይ በሆነበት የከተማ ህይወት፡መኖሪያ ቤትዎን ከስራ ቦታዎ ባይርቅ ይመከራል
ለዚህ መፍትሄ ጀንቦሮ ሪል እስቴት ይዞሎት ቀርቧል::
ጊዜዎን በመጓዝ እንዳይገሉ ይሎታል!
የኤምባሲዎች መገኛ በሆነችው ሳር ቤት የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ሽያጭ ላይ እንገኛለን::
በ1% ቅድመ ክፍያ ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ቤቶን ይግዙ
ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግቡ
ለበለጠ መረጃ 0968076568
ታምራት ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ
👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና
መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል
አሻራችንን አሳርፈናል
🔰ምን ይፈልጋሉ?
✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ ማሽኖች አሉን
🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ
📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን
☎️ይደዉሉልን ያማክሩን
📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን
አድራሻችን፦
ቁ.1 መርካቶ
ቁ.2 ተክለሀይማኖት
ቁ.3 አየር ጤና
0904040477
0911016833
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጨመረ
በዚሁ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 29/2017 ምሽት 12:00 ጀምሮ አንድ ሊትር:-
📌ቤንዚን 101.47 ብር፣
📌ናፍጣ 98.98 ብር፣
📌ኬሮሲን 98.98 ብር፣
📌 የአውሮፕላን ነዳጅ 109.56 ብር፣
📌ከባድ ጥቁር ናፍጣ 105.97 ብር
📌 ቀላል ጥቁር ናፍጣ 108.30 ብር ሆኖ እንዲሸጥ መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሠርግ ላይ የተፈፀመ‼
ህዳር 27/2017 የተፈፀመ ወንጀል ነው።አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ 027 ቀበሌ "ገደሮ" በተባለ አካባቢ ሰርግ ላይ ሁሴን ኢብራሂም የተባለው ወጣት በቆዬ ቂም የተነሳ በጥይት ተመቶ ህይወቱ አልፏል።አንድ ሴትም ጉዳት ደርሶባታል።
ገዳይን ለመያዝ ፖሊሶች ታህሳስ 13/2017 ዓም ከዞን የፀጥታ ወደ አካባቢው ቢሄዱም በተከፈተ የተኩስ ልውውጥ የአንድ ፖሊስ ህይወት ሲያልፍ አንድ ሌላ ቆስሎ ወንጀል ፈፃሚው እስካሁን አለመያዙንና የአካባቢው ነዋሪዎች በስጋት ውስጥ መሆናቸውን የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።
ትናንት ታህሳስ 28/2017 ዓ.ም ረፋድ ላይ የገዳይ ቤት በማን እንደሆነ ባይታወቅም በእሳት ተቀጥሎ ሙሉ በሙሉ መውደሙን የመረጃ ምንጮቼ ነግረውኛል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed