wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ170 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ውጥረት በበዛበት፡ ጊዜ ከወርቅ በላይ  በሆነበት የከተማ ህይወት፡መኖሪያ ቤትዎን ከስራ ቦታዎ ባይርቅ ይመከራል
ለዚህ መፍትሄ ጀንቦሮ ሪል እስቴት ይዞሎት ቀርቧል::

ጊዜዎን በመጓዝ እንዳይገሉ ይሎታል!
የኤምባሲዎች መገኛ በሆነችው ሳር ቤት የመኖሪያ  አፓርትመንቶችን ሽያጭ ላይ እንገኛለን::

በ1% ቅድመ ክፍያ  ከባለ  አንድ መኝታ ጀምሮ ቤቶን ይግዙ
ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግቡ
ለበለጠ መረጃ 0968076568

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📍   25% discount ‼️

📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ

ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2

🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት

👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ

                 ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር  ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
         
       
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

☎️0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ ታህሳስ 28 ዝናብ ብርቅ በሆነባት ሳውዲ ጅዳ ዝናብ ዘንቧል።እዛ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ደስ ብሎናል ሲሉ ከላይ የሚታየውን ምስል አጋርተውኛል።

ሳውዲ አረቢያ ውስጥ ምንም አይነት ወንዝም ሆነ አንድም ሃይቅ የለም። ጥቂት ዝናብ ከሚያገኙ የአለም ሃገራት መሃከልም አንዷ ሳውዲ
ናት። ዝናብ ከዘነበም አመታዊ የዝናብ መጠኗ ከ4 ኢንች አይበልጥም።ዛሬ ዝናብ ያገኙበት ቀን ነው።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በህዝብ ጥያቄ ለቀቁ‼

የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ጀሰተን ቱሩዶ  ከስልጣን መልቀቃቸውን ይፍ አድርገዋል።

ጠ/ሚንስትሩ ከህዝብ ያላቸው ተቀባይነት የቀነሰ ሲሆን ጫና በዝቶባቸው ነበር ።

አሁን ስልጣን መልቀቃቸውን ይፍ ቢያደርጉም ተተኪ  በፖርቲያቸው አሰኪመረጥ በቢሮ  እንደሚቆዮ ገልጸዋል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

update

"እውቅና ለማግኘት ሲባል ወደ ሲኦል አናመራም" ሲሉ የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መናገራቸው ተገለጸ

የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አብዲራህማን ዳሂር አደን ሀገራቸው ዕውቅና ማግኘትን ከፍ ያለ ስፍራ ብትሰጠውም "ህዝባቸውንንም ሆነ አገራቸውን የሚጎዳ መሆን የለበትም" ሲሉ ገለጹ፤ "ዕውቅና ለማግኘት ሲባል ወደ ሲኦል አናመራም" ብለዋል።

ሚኒስትሩ ይህንን የተናገሩት ከፓርላማው የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ስምምነቱን አስመልክቶ ትላንት ታህሳስ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው።

የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የቀድሞው የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ እና #የኢትዮጵያ መንግሥት "ስምምነቱን አስመልከቶ የሚናገሯቸው ጉዳዮች እርስ በርስ የሚጣረሱ ናቸው" ሲሉ ሚኒስትሩ አብዲራህማን ዳሂር አደን አስረድተዋል።

"እነሱ [ኢትዮጵያ] የባህር ጠረፍ ስናገኝ ነው ስለ ዕውቅናው የምናስበበት ነው የሚሉት። ለሶማሊላንድ ዕውቅና እንሰጣለን ያሉበት ቦታ የለም" ሲሉ ሚኒስትሩ መናገራቸውን መረጃው አመላክቷል።

"ለዕውቅና ስንል ሁሉንም ነገር እናደርጋለን ነገር ግን ለዕውቅና ሲባል ወደ ሲኦል አናመራም እንዲሁም ህዝባችንን አናጠፋም። ዕውቅናው የሶማሊላንድን ጥቅም እና የዚያችን አገር [ዕውቅናውን የምትሰጠው አገር] ጥቅም ባጣጠመ መልኩ ሊሆን ይገባዋል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተው መናገራቸውን መረጃው አካቷል።

አክለውም "ዕውቅና ሰጥተናችኋል ለማለት ሃገራችንን ለሌላ አገር መሸጥ እንዲሁም ሃብታችን እና ህይወታችን ሌሎች እንዲቆጣጠሩ ማድረግ ትርጉም የሌለው ነው" ሲሉ መግለጻቸውን አስታውቋል።(ቢቢሲ)
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የ9 ዓመት ታዳጊ ህጻን አስገድዶ በመድፈር በደል የፈጸመው ወጣት በ17 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

በወልድያ ከተማ አስተዳደር በታላቁ ራስ ዓሊ ክፍለ ከተማ  የ9 ዓመቷን ታዳጊ ህጻን በመድፈር የክብረ ንጽህና በደል የፈጸመው ወጣት በ17 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት ክሱ ከቀረበበት ከወርኃ ሐምሌ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ጉዳዩን አጣርቶ  ወጣቱ ወንጀሉን ስለመፈጸሙ   በሰነድ እና በሰው ማስረጃ በማረጋገጥ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው የወንጀል ችሎት  በወንጀለኛው ላይ የ17 ዓመት ጽኑ እስራት ውሳኔ ሰጥቷል።

የዘጠኝ ዓመቷን ታዳጊ አስገድዶ የደፈረው የ17 ዓመቱ ወጣት በሠራው ወንጀል ምክንያት ለሕይወቱ ቁምነገር የሚይዝባቸውን ተጨማሪ  17 ዓመታት በማረሚያ ቤት ለማሳለፍ  የፍርድ ውሳኔውን ያለመከላከል አምኖ ተቀብሏል።
(ወልድያ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን)
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለጋንቦ‼

አማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለጋንቦ ወረዳ የ10 ትምህርት ቤቶች መምህራን የሁለት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገልፀዋል።መምህራኑ በወረዳው 27 ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን ጠቁመው በመንግስትና በፋኖ ኃይሎች መካከል ባለው ግጭት ምክንያት ማስተማር አልቻልንም።በግጭት ውስጥ ካላስተማራችሁ ብሎ ወረዳው ደመወዛችንን አግዶት ለችግር ተዳርገናል ብለዋል።ከወረዳውምላሽ ለማግኘት በቢሮ ስልክ ቢደወልም ምላሽ የሚሰጥ አልተገኘም።ማብራሪያ አለኝ የሚል ካለ አስተናግዳለሁ።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለበዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ

የአሜሪካ ብራንድ የወንዶች ሙሉ ልብስ በ9,000 ብር  ኮት ለብቻ ከፈለጉ 6,000 ብር ሰሚት ፍየል ቤት እና በሚሊኒየም አዳራሽ   ያገኙናል ይደውሉ።
0911222975
0910073505
JADA outfitters
አድራሻ:-ስሚት ፍየል ቤት ዲቦራ ትምህርት ቤት አጠገብ
📌ሚሊኒየም አዳራሽ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📍   25% discount ‼️

📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ

ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2

🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት

👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ

                 ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር  ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
         
       
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

☎️0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ከስልጣን ከለቀቁ በኋላ ካናዳ በይፋ 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት እንድትሆን ሀሳብ አቅርበዋል።

ትሩዶ በሊበራል ፓርቲ ውስጥ ያለውን “ውስጣዊ ሽኩቻ” በመጥቀስ ሰኞ እለት ከሀላፊነት መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።
ፓርቲያቸው ከጥቅምት መጨረሻ በፊት በሚደረገው አዲስ ፓርላመንታዊ ምርጫ ፓርቲውን የሚወክል አዲስ መሪ እስከሚሾም ድረስ ቱሩዶ በጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ይቆያሉ፡፡

ትራምፕ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅ በተሰማ በሰአታት ውስጥ ትሩዝ በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “በርካታ ከናዳውን የአሜሪካ አካል መሆንን ይፈልጋሉ” ብለዋል፡፡

በተጨማሪም “ካናዳ ከአሜሪካ ጋር ከተቀላቀለች የታሪፍ ጭማሪ አይኖርም ፣ ካናዳውያንም ዝቅተኛ ቀረጥ ይከፍላሉ፤ እንዲሁም በቋሚነት በዙሪያቸው ካሉት የሩሲያ እና የቻይና መርከቦች ስጋት ሙሉ በሙሉ ነጻ ይሆናሉ” ሲሉ ትራምፕ አክለዋል።
ከካናዳ እና ከሜክሲኮ በሚያልፉ ዕቃዎች ላይ የ25 በመቶ ታሪፍ ጭማሪ እንደሚያደርጉ ትራምፕ ዝተዋል፡፡

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ ወደ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ፍሎሪዳ መኖሪያ ቤት በማቅናት በጉዳዩ ላይ በቀጥታ ለመወያየት ሞክረዋል ።

ሁለቱ መሪዎች በታደሙበት የእራት ግብዣ “አስተዳዳሪ” ሲሉ ትሩዶን በቀልድ መልክ የጠሯቸው ትራምፕ ካናዳ 51ኛው የአሜሪካ ግዛት መሆን አለባት ሲሉ ተናግረው ነበር፡፡

ትራምፕ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ካናዳ በሊበራል እና በወግ አጥባቂ የምትመራ ወደ ሁለት ሀገርነት ልትከፈል ትችላች ሲሉ በተለያዩ አጋታሚዎች ላይ ሲናገሩ ተደምጠዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም የዴንማርክ ግዛት የሆነችውን በሰሜን ምስራቅ የካናዳ የባህር ዳርቻ ላይ የምትገኘውን የአርክቲክ ደሴት ግሪንላንድን ወደ አሜሪካ ለማጠቃለል እንደሚፈልጉም መናገራቸው ይታወሳል፡፡viaAlain
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የረጅም ርቀት አሽከርካሪዎችን ችግር  በስብሰባ ሲናገሩ የተሰሙት የትራንስፖርት ሚንስትሩ ዶ/ር አለሙ ስሜ ናቸው።ተግባር ላይ ትኩረት እንዲሰጥ ቢደረግ መልካም ነው።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ግብፅ‼

የግብፅ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አልሲሲ በሀገሪቱ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተገኙበት የገና በዓለ እየተከበረ መሆኑን ከካይሮ እየጡ ካሉ መረጃዎች ተመልክተናል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 53 ሰዎች ሲሞቱ 62 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል

ዛሬ ጠዋት በቻይና ራስ ገዟ ክልል በቲቤት 6.8 ሬክተር የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር ሲል የቻይና የመሬት መንቀጥቀጥ ኔትወርኮች ማእከል ገልጿል።

እስከ አሁን 53 ሰዎች ሲሞቱ 62 ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

ንዝረቱ በአጎራባች ሀገራት ኔፓል እና ህንድ ተሰምቶ ሰዋች ከቤታቸው ወጥተው ወደ ጎዳናዎች እንዲሮጡ አድርጓል ተብሏል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"በዓሉ ያለአደጋ ክስተት በሰላም እንዲጠናቀቅ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ያድርጉ" - ኮሚሽኑ

የበዓል ስራዎች በሚከናወኑበት ጊዜ ሁሉንም ስራዎች በተመሳሳይ ጊዜ  ከማከናወን መቆጠብና ስራዎችን በቅድመ ተከተል፣ እንደቤተሰብ አባል ብዛትና ችሎታ ስራን መከፋፈል ያስፈልጋል።

በአንድ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ላይ ሶኬቶችን ደራርቦ አለመጠቀም፣ ጋዝ ሲሊንደር ከመለኮስዎ በፊት በጋዝ ሲሊንደር መስመር ውስጥ ያፈተለከ ጋዝ አለመኖሩን ማረጋገጥ።

ከሰል በሚጠቀሙበት ጊዜ የከሰል ምድጃውን ከቤት ውጪ በማድረግ ከሰሉ ጢሱን እንዲጨርስ ማድረግና ወደ ቤት ካስገቡ በኋላም በርና መስኮት በመክፈት በቂ የአየር ምልልስ እንዲኖር ማድረግና ስራዎን ካጠናቀቁ በኋላም ምድጃውን ከቤት በማውጣት እሳቱን በውሃ በማጥፋት፣ ቤቱን ማናፈስ።

ለክብረ በዓሉ ወይም ለብርሃን አገልግሎት የለኮሱት ሻማ  ከመጋረጃና ከሶፋ፣ ከሌሎች ተቀጣጣይ ነገሮች ጋር እንዳይገናኝ ጥንቃቄ ማድረግና ከመተኛትዎ በፊት ወይም ከቤት በሚወጡ ጊዜ የለኮሱትን ሻማ ማጥፋትዎን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

በንግድ ማዕከላትም ነጋዴዎች የንግድ ሱቆቻቸውን ዘግተው ከመውጣታቸው በፊት የተዘነጉ የኤሌክትሪክ ሶኬቶችን እና የተለኮሱ ሻማዎች ካሉ መጥፋታቸውንና መቋረጣቸዉን ማረጋገጥ።

ከዚህ ዓልፎ ለሚያጋጥሙ ማናቸዝም አደጋዎች ኮሚሽን መ/ቤቱ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ያደረገ በመሆኑ ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች  በ939 ፈጥነው ያሳውቁ። (ምንጭ፦ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን)
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ‼

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገና በዓልን በማስመልከት የሀይመኖት መሪዎች ካስተላለፏቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶች የተወሰደ

📌 "ልደቱ ልደታችን ነውና በመተሳሰብ እና በፍቅር እናሳልፈዋለን።"
ብጹዕ አቡነ አብርሐም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አሥኪያጅ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፣ የባሕር ዳር እና ሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

📌<<ምዕመኑ በዓሉን ሲያከብር   የታመሙትንና በእስር ቤት ያሉትን  በመጠየቅ፤ በተለያየ  ጭንቀትና መከራ ውስጥ  የሚገኙትን በማፅናናትና በመርዳት ሊያከብር  ይገባል>>
ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብረሃነኢየሱስ 
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን  ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካዊያን 

📌<<በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት የሚደረጉ ጥረቶችን በማገዝ ገንቢ ሚና መጫወት አለብን።በዓሉን አቅመ ደካሞችና የተቸገሩትን በመርዳት፣ በመጠያየቅ፣ በአንድነትና በአብሮነት ማክበር ያስፈልጋል።>>
ፓስተር ፃዲቁ አብዶ
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት ህብረት ፕሬዚዳንት

👉በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቦሌ መድሃኒያለም: የአእላፋት ዝማሬ ተካሂዷል።

================
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኖሮ ቫይረስ ስጋት ፈጥሯል‼

የአሜሪካው የበሽታ መከላከያ ተቋም (cdc)የፊት ገጽ ላይ ያለ ምሰል ነው።

ኖሮቫይረስ(noro virus ) የተባለ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጨ ነው ተጠንቀቁ ይላል።

የበሽታው ምልክት ሆድ ህመምና ማስታወክ ማቅለሽለሽ ሲሆን በሀገሪቱ ቁጥሩ እየጨመረ ነው ተብሏል።

ከኮሮና ቫይረስ በሗላ አለም ለኢዲሱ ወረርሽኝ ራሷን ማዘጋጀት አለባት የሚለው የቢልጌት ትንበያ እውን እየሆነ ነው።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ድሬዳዋ ምስጉን የፖሊስ አባላት እንዳሉት ሁሉ እንደነዚህ አይነት አንዳንድ ጨካኞችም አልጠፉም‼

የድሬ ፖሊስ" በወንጀል ተግባሩ ላይ የተሳተፉ የፖሊስ አመራር እና አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራው ወደ መጠናቀቁ ነው " ብሏል።

ከሰሞኑን በድሬዳዋ ከተማ አንድ ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ በፖሊስ አባላት ድብደባ መገደሉ በርካቶችን አስቆጥቷል ፤ አሳዝኗል።

በተለይ ገንደቦዬ ዛሬም ድረስ ሀዘን ላይ ናት።

የ1 ልጅ አባት የሆነው ወጣት ሙራድ መሀመድ (አሳዶ) ከሰሞኑን በፖሊስ ድብደባ ለሞት መዳረጉ ተነግሯል።

የቅርብ ወዳጆቹ ፥ " ሙራዴ ከሰው ጋር ተግባቢ ፤ በሚኖርበት አካባቢ ገንደቦዬ ላይም የሚታወቅ ፤ የሚወደድ ወንድማችን የሰፈራችን ድምቀት ነበር። ህግ አለባት በምንልበት ከተማችን ያውም ደግሞ ህግ አስከባሪ ተብሎ ዩኒፎርም በለበሱ ፖሊስ አባላት በአሰቃቂ ሁኔታ ተደብድቦ ተገደለ መባሉ እጅግ በጣም አስደንግጦናል፣ አሳዝኖናል ፣ አስቆጥቶናል " ብለዋል።

" የተፈጸመው አሰቃቂ ወንጀል ሰዎች በፖሊስ እና የህግ የበላይነት ላይ ጥያቄ እንዲያነሱ የሚያደርግ ነው። ሙራድ ሰላማዊ ህይወቱን እየመራ ባለበት ነው ይህ ግፍ የተፈጸመው " ሲሉ አክለዋል።

" ፍትህ ሊሰጥ ፤ እውነት ሊወጣ ፣ ወንድማችንን ለሞት የዳረጉት የሚገባቸውን ቅጣት ሊያገኙ ይገባል " ሲሉ አክለዋል።

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ፥ " ወጣት ሙራድ መሀመድን በግል ቂም በቀል ተነሳስተው ኢሰብዓዊ በሆነ መልኩ በመደብደብ ፣ ለሞት በመዳረግ አስነዋሪ ተግባር የፈጸሙ አባላቶችን በቁጥጥር ስር አውለን ምርመራ በማጣራት ላይ ነን " ሲል መግለጫ አውጥቷል።

ድርጊቱ " ጥቂት " ሲል በጠራቸው የፖሊስ አባላት መፈጸሙን አመልክቷል።

ወጣት ሙራድ በፖሊስ አባላት ተደብድቦ ለሞት በመዳረጉ እጅግ ማዘኑን ገልጾ " ጠቅላይ መምሪያውን በፍጹም የማይወክል ነው " ብሏል።  " አስነዋሪ " ሲል የጠራውን የወንጀል ተግባርም አውግዟል።

አሁን ላይ በወንጀል ተግባሩ ላይ የተሳተፉ የፖሊስ አመራር እና አባላት በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራው ወደ መጠናቀቁ እንደሆነ ገልጿል።

ወጣቱ ተደብድቦ ለሞት ከተዳረገ በኃላ ስርዓተ ቀብሩ በተፈጸመበት ወቅት የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀር ፤ " ግለሰባዊ የቂም በቀል ጥላቻ ነው የመንግሥትን ልብስ ሽፋን አድርጎ የተፈጸመው " ያሉ ሲሆን ድብደባውን ፈጽመው ሙራድን ለሞት የዳረጉት 3 የፖሊስ አባላት እንደሆኑ ገልጸዋል።

" ጣቢያ አላመጡትም ፤ ከዚራ አላመጡትም እኛም ምንም መረጃ አልነበረንም ፤ ወስደው በድብደባ ነው የሞተው። ማታ ጤና ጣቢያ መልካ ላይ ነው የተወሰደው ከዛ በኃላ ነው መረጃው የደረሰን " ብለዋል።

በሙራድ መሀመድ ህልፈት ሀዘናቸውን ገልጸው " ልጅ አለው፣ ሚስት አለው እናትም አለው ቤተሰቦቹን የማገዝ እና መርዳት ኃላፊነት አለብን  " ሲሉ ተናግረዋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"የልደት በዓል ሲከበር ፍቅርን፣ እርቅን እና ሰላምን በማስረጽ መኾን አለበት" ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በድምቀት የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ብጹዕነታቸው "የእግዚአብሔርን መንገድ መከተል ሰላምን ጨምሮ መልካም ነገርን ሁሉ ወደ እኛ ያመጣል" ብለዋል።

በኢትዮጵያ ብሎም በዓለም ለምናያቸው የሰላም መደፍረሶች ምንጫቸው ፈጣሪን አለመፍራት እንደኾነ ተናግረዋል።

ብጹዕነታቸው የ2017 ዓ.ም የልደት በዓል ሲከበርም ፍቅርን፣ እርቅን እና ሰላምን ለማኅበረሰቡ የማስረጽ አጀንዳን ይዘን ሊኾን ይገባል ብለዋል በመግለጫቸው።

ወደልባችን ተመልሰን በፍቅር እና በወንድምነት ወደሚገኝ አንድነት መምጣት እንደሚያስፈልግም ገልጸዋል።

አማኙ በዓሉን ካለው ላይ ከፍሎ ለተፈናቃይ ወገኖች እና ለአቅመ ደካሞች በመለገስ በመንፈሳዊ ደስታ እና ሰላም እንዲያከብርም መልዕክት አስተላልፈዋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለገና በዓል ቅርጫ የተገዛው በሬ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ጎረቤቶች ተሰብስበው መፍትሄ እየፈለጉ ነው😳 በበዓል ዋዜማ እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን መስማት የተለመደ ነው።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"አንድ አገር ነን" አቶ ቡልቻ

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፦ 'አጼ ምኒልክና ራስ ጎበና አብረው ነው ያደጉት። አብረው ነበሩ፣ ይነጋገሩ ነበር። አሁን እኔና አንተ እንደምንነጋገረው። አጼ ምኒልክ ራስ ጎበናን "ማንም የለም ከጎኔ መጥተህ እርዳኝ" ባሏቸው ግዜ "እኔ ኦሮሞ ነኝ ካንተ ጋር መስራት አልችልም" ብለዋል ራስ ጎበና? አላሉም፡፡ ምኒልክ ከራስ ጎበና ጋር ፈረስ ጉግስ ይጫወቱ ነበር፣ የአጼ ምኒልክን ችግር አዩ፣ ገባቸው። እሽ እከተልሃለሁ አሏቸው። ምን ስራ ትሰጠኛለህ አላሉም፣ "እሽ እከተልሃለሁ ነው" ያሉት፡፡ እሳቸው እንግዲህ አጼ ምኒልክ ሸዋን ይዘዋል፣ ወለጋ፣ ሃረር ከእርሳቸው ኮማንድ ውጭ ነው። ኦሮሞ ግን እንደተበታተነ በየአገሩ ቀረ፣ ይህንን ለማሰባሰብ አጼ ምኒልክ ጎበናን መረጡ። ተስማሙ አብረው መጡ፣ ወደ አዲስ አበባ፡፡ 'ይገለኛል፣ ይጠላኛል' ለምን አልተባባሉም? እንደዛሬው ልዩነት አለን ብለው አላሰቡም፡፡ "አንድ አገር ነን" ብለው ነው ያሰቡት፡፡ ልዩ ልዩ አገርም አለን ብለው አላሰቡም። ጎበናም ምንም ሳይጠይቁ ከእርሳቸው ጋር ገቡ አብረው በሉ ጠጡ ተጋቡ፡፡ ይህንን ነው የማውቀው። ሁለቱም አይፈራሩም አብረው ነው ለዘመናት የኖሩት። ተጋብተው ተዋልደዋል።"

ሸገር ታይምስ፡- አጼ ምኒልክን ለኦሮሞ የተለየ ጥላቻ አንዳላቸው አድርገው የሚያነሱ ሰዎች አሉ፡፡ ይህ ነገር እንዴት ያዩታል?

አቶ ቡልቻ፡- 'በፍጹም ዳግማዊ ምኒልክ ለኦሮሞ ጥላቻ የላቸውም። "አሮሞ የሚባል ስም አልወድም እገላቸዋለሁ፣ ወላይታን አልወድም እፈጃቸዋለሁ፣ አደሬን አልወድም...." ብለው አንድን ህዝብ መርጠው ጠላቴ ነው ብለው አያውቁም፡፡ አስበውትም አያውቁም። አገር እንዲሰለጥን፣ ህዝብ ሁሉ እንዲሰለጥን ነው የተቻላቸውን ሁሉ ያደረጉት። ለአንድ ህዝብ የተለየ ጥላቻ ኖሯቸው ይህንን ህዝብ እንውጋው ብለው ይነጋገራሉ ብዬ መገመት እንኳን አልችልም፡፡ እሳቸው ለአገራቸው ስልጣኔ ነው የለፉት፤ ማንንም አይጠሉም ነበር።'" በማለት ለዘጋቢው አቶ ቡልቻ እንደመለሱለት ተመዝግቦ ተመልክተናል።አቶ ቡልቻ ዛሬ አርፈዋል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጉምቱው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ስም የነበራቸው ጉምቱው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ህልፈት የተሰማቸእን ሀዘን ገልጸዋል።

" አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ " ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ " በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው ጽኑ፣ ሕዝቦችን ለማቀራረብ የተጉ፣ እውነት ነው ብለው ያመኑትን የትምና መቼም የሚናገሩ ነበሩ " ብለዋቸዋል።

" እንዲህ ዓይነት ብርቱ ሽማግሌዎችን ማጣት ጉዳቱ ለሀገር ነው። ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይቀበላት " ሲሉም ገልጸዋል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…
Subscribe to a channel