wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ውጥረት በበዛበት፡ ጊዜ ከወርቅ በላይ  በሆነበት የከተማ ህይወት፡መኖሪያ ቤትዎን ከስራ ቦታዎ ባይርቅ ይመከራል
ለዚህ መፍትሄ ጀንቦሮ ሪል እስቴት ይዞሎት ቀርቧል::

ጊዜዎን በመጓዝ እንዳይገሉ ይሎታል!
የኤምባሲዎች መገኛ በሆነችው ሳር ቤት የመኖሪያ  አፓርትመንቶችን ሽያጭ ላይ እንገኛለን::

በ1% ቅድመ ክፍያ  ከባለ  አንድ መኝታ ጀምሮ ቤቶን ይግዙ
ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግቡ
ለበለጠ መረጃ 0968076568

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ጉባዔ ጽ/ቤት፤ ከዛሬ እሁድ ታሕሳስ 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ጥር 2 ቀን 2017 ድረስ የሚቆይ "ልዩ የሆነ ወደ አላህ የመመለስና መልካም ሥራዎች እየሰሩ ለሀገር ሰላምና ደህንነት ዱዓ የማድረግ ቀን ተግባራዊ እንዲደረግ" ጥሪ አቅርቧል።

የዑለማ ጉባዔ ጽ/ቤቱ ለጠቅላላው ሕዝበ ሙስሊም ባስተላለፈው መልዕክት፤ "ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሰው ሰራሽን በተፈጥሮ ችግሮች ምክንቶች እየታመሰች ትገኛለች።" ብሏል።

"ለዚህም ዋና ምክንያቱ የሰው ልጆች የርስ በስርስ ፍቅር መጥፋት፤ ጥላቻ መስፋፋት የእርስ በርስ መገዳደል መበራከትና የሰው ልጅ ነብስ ከምን ጊዜውም በላይ ርካሽ የሆነበትና በቀላሉ ሕይወት የተቀጠፈ የሚገኝበት ደረጃ ላይ ደርሰናል፡፡" ሲልም ገልጿል።

"ይህ በእንዲህ እንዳለ ከጥፋቶቻችንና ከስህተቶቻችን ለመመለስ ባለመቻላችን ምክንያት ተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በመከሰት ላይ ይገኛሉ፡፡" ያለው ጽ/ቤቱ፤ ለአብነት ያህልም ባለፈው ክረምት በደቡብ ኢትዮጵያ፣ በሲዳማ፤ እንዲሁም በአማራ ክልሎች በተከስተው የመሬት መንሸራተት በርካታ ሰዎች መሞታቸውና ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን አንስቷል።

በአሁኑ ወቅት ደግሞ የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ በሀገሪቱ እየተከሰተ እንደሚገኝ በመግለጽ፤ "ይህ ሁሉ ክስተት እኛ የሰው ልጆች በምንሰራቸው ወንጀሎች ሳቢያ የሚመጡ ክስተቶች በመሆናችው ነው" ብሏል።

በዚህም ምክንያት ከላይ በተጠቀሱት ቀናቶ ለሀገር ሰላምና ደህንነት ዱዓ የማድረግ ቀን ተግባራዊ እንዲደረግ የኡለማ ጉባዔ ጽ/ቤት ለመላው ሕዝበ-ሙስሊም የሚከተሉትን መልእክቶች አስተላልፏል፡፡

በዚህ መሰረት ፦

1. ሕዝበ-ሙስሊሙ በአጠቃላይ ተውበት በማድገረግ ወደ አላህ እንዲመለስ

2. ሁላችንም እርስ በርስ ይቅርታ እንድንባባል፤

3. ለተቸገሩትና ረዳት ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሶደቃ ( ምጽዋት) መስጠት

4. በሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ አጠቃላይ መስጂዶች በየአምስት አውቃት ሶላቶች ላይ ቁነት እንዲደረግ፤

5. የቀጣዩ ጁሙአ ቀን በሁሉም መስጂዶች የሚደረጉ ኹጥባዎች በዚህ ዙሪያ እንዲሆኑና አጠቃላይ ዱዓ እንዲደረግ ጽ/ቤቱ አሳስቧል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከደቂቃዎች በፊት ኦል አፍሪካን ባወጣው መረጃ መሠረት አሜሪካ በቀጠናው ያለውን የመሳሪያ ዝውውር ሂደት ለመቆጣጠርና በጂቡቲ የሚገኘውን የቻይናን ጦር እንቅስቃሴ ለመመልከት ሶማሌ ላንድ ሰለምታስፈልጋት ትራምኘ ወደ ነጩ ቤት እንደገቡ የሀገር እውቅና ሊሰጧት እንደሚችሉ አንስቷል።

በቅርቡ አዲስ ለተመረጡት የሶማሌላንድ ኘሬዝዳንት በዓለ ሲመት የተገኙት በሶማሊያ የአሜሪካ አምባሳደር "ሶማሌ ላንድ ለአፍሪካ የዲሞክራሲ ተምሳሌት ናት ማለታቸውንም ጠቁሟል።

ሶማሌላንድ የሀገር እውቅና ጉዳይ በተለይ ጁቢቲ ኤርትራ ሳውዲ አረቢያ ግብጽ እንዲሁም ቱርክ ነገሩን በጥብቅ ይቃወሙታል ተብሏል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"የፓለቲካ ችግሮችን ለመፍታት የተደረገው ተደጋጋሚ ድርድር አልተሳካም' ጊዚያዊ አስተዳደሩ

ለሁለት ቡድን የተከፈሉት የህወሓት አመራሮች አሸናፊ እና ተሸናፊ በሌለበት የፓለቲካ ችግሮቻቸውን ለመፍታት የተደረገው ተደጋጋሚ ድርድር አልተሳካም አለ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር።

ሁለቱ ቡድኖች ፓለቲካዊ ልዩነታቸው እንዲፈታ ከመጣር ይልቅ ፤ አንዱ ሌላውን ጠርጎ ለማጥፋት በሚል እሳቤ መጠመዳቸው ለድርድሩ አለማሳካት አንዱ እና ዋነኛ ምክንያት ነው ተብሏል።

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዜዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ዛሬ ለክልሉ መገናኛ ብዙሃን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር።

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ምን አሉ ?

📌የፓለቲካ ልዩነቱ ዋና መነሻ ከፍተኛ አመራሩ በመሆኑ ችግሩ በድርድር እንዲፈታ ጥረት የተደረገው በከፍተኛ አመራሩ ነው ብለዋል።

📌የክልሉ የፀጥታ ሃይል ጨምሮ ሌሎች አካላት " ሁለቱ የህወሓት ቡድኖች ችግሮቻቸው ፓለቲካዊ ነው መፈታት ያለበትም በፓለቲካዊ መግባባት ነው " በሚል ለማደራደር በርካታ ጥረት ተደርጓል።

📌በሁለቱ ቡድኖች መካከል የተፈጠረ የፓለቲካ ልዩነት አሁን የተፈጠረ ሳይሆን በወቅቱ ሳይፈታ ለዓመታት እየተከማቸ የመጣ መሆኑ ቡድኖቹ ለማቀራረብ አዳጋች አድርጎታል።

📌በሁለቱን ቡድኖች ያለው ፓለቲካዊ መሳሳብ  አሁንም ፓለቲካዊ መፍትሄ ያሻዋል። የፀጥታ ሃይሉ  " የኛ ደጋፊ ነው " የሚል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚናገረው ተቀባይነት የለውም።

📌 የፀጥታ ሃይሉ የክልሉ እና የህዝቡ ፀጥታ እና ሰላም ከማስከበር ባለፈ አንዱን ቡድን በመደገፍ ሊቆም አይችልም። ህዝቡ ሁለቱ ቡድኖቹ ችግራቸው በጠረጴዛ ውይይት እንዲፈቱ ጫናውን ማሳደር ይጠበቅበታል።

📌 የፀጥታ ሃይሉ የአንዱ ደጋፊ ለማሰመሰል የሚደረግ ጥላሸት የመቀባት ተግባር ልክ አይደለም። ይህን መሰል በሬ ወለደ ውሸት የሚያራግቡ አካላትም ሆነ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባቸዋለን።


መረጃውን የትግራይ የመገናኛ ብዙሃንን ጠቅሶ ቲክቫህ ኢትዮጵያ አጋርቷል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

<<ሊገባን ይገባል አሁን እየተፋፈርን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮን እየተቋቋመው (Afford) እያደረገ አይደለም፡፡ከሁለትና ሦስት ዓመት በፊት 10 እና 15 ሺህ ደመወዝ የሚያገኙት ሠራተኞች ጥሩ ነበሩ፡፡አሁን ግን 30 ሺህ እና 40 ሺህ ብር ደመወዝ የሚያገኙት ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው አልልም፡፡ የቤት ኪራይ:የትምህርት ቤት ክፍያው:የኑሮ ውድነት ሰማይ ወጥቷል::>>
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ለሪፖርተር ጋዜጣ ከሰጠው ቃለምልልስ የተወሰደ
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሳሚ የት ነህ‼

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስቱዱዬ ትግርኛ ክፍል ባልደረባና ወንድማችን ጋዜጠኛ ሳሙኤል ኪሮስ ኬላ ላይ በፋኖ ኃይሎች ተይዞ ተወስዷል።

ሳሚ ኮምቦልቻ ደርሶ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ነበር መሀል ሜዳ መገንጠያ ላይ በፋኖ ኃይሎች ህዳር 16/2017 ተይዞ የተወሰደው።

ቤተሰቡ ጉዳዩን ይፋ ሳያደርጉ በሁሉም አማራጭ እሱን ለማግኘት ቢሞክሩም ላለፉት 41 ቀናት ሊሳካ አልቻለም።ባለቤቱና ልጆቹ :ደካማ እናትና አባቱ ሌት ከቀን በለቅሶ ላይ ይገኛሉ።

ሳሚ ከማንም ጋር ቢሆን ፖለቲካዊም ሆነ ሀይማኖታዊ ችግር የለሌበት ቅን አሳቢ ወጣት መሆኑን የሚያውቁት ሁሉ ይመሠክራሉ።

በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ትግርኛ ክፍል ሲሰራም በዘገባዎቹ የጋዜጠኝነትን መርህ ጠብቆ ኃላፊነቱን የሚወጣ ታታሪ ባለሙያ ነው።

ሳሚ ዛሬ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ አስቸጋሪ ሆኗል።የደካማ እናትና አባቱ:የልጆቹና ባለቤቱ እንባ ዛሬም ይፈሳል።

<<እባካችሁ ወንድሞችና ልጆቼ የእኔ ልጅ ሳሚ ምኑም ውስጥ የሌለበት ንፁህ ሰው ነውና ለቤቱ አብቁኝ ሰለእግዚአብሔር ብላችሁ>> በማለት እናቱ በለቅሶ ተማፅነዋል።መልካም ምላሻችሁ ይጠበቃል።
📱https://www.facebook.com/share/p/15YGji3HzL/

📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል።

ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ አስራ ስድስት ጉዶ ባህር አካባቢ ጀአር ማደያ ትናንት ታህሳስ 26/2017 ዓ/ም ከምሽቱ 11፡30 ሰዓት ከመሸንቲ በኩል ወደ ባህርዳር መግቢያ የደረሰ አደጋ ነው።

የሰሌዳ ቁጥር 3_28467 አ.ማ የህዝብ ማመላለሻ መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚመጣ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 81088 ከሆነ ሲኖ ትራክ ገልባጭ ጋር በመጋጨት እስካሁን ባለን መረጃ 6 ሰዎች የሞቱ ሲሆን በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።

 የአዳጋው መንስኤ እየተጣራ ነው ያለው የአማራ ፖሊስ ከትራፊክ አደጋ ራሳችንን እንጠብቅ ብሏል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቪዲዬ:-በአዲስ አበባ አንዳንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሬት መንቀጥቀጡ የፈጠረው ስሜት ይህ ነው።ትናንት ምሽት አዋሽ አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ መሀል አገር ንዝረቱ ነዋሪዎችን ከቤት አስወጥቷል።ምህረቱን ስጠን‼

አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሠሞኑ መነጋጋሪ የነበሩት ኢንስፔክተር

አዲስ ዓመትን እንዲያከብሩ እስረኞችን ፈቶ የለቀቀው ፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ድርጊቱ ፈገግታን ቢጭርም በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኖ የአዲስ አመት ዋዜማን እንዲያከብሩ 13 ተጠርጣሪዎችን ከፖሊስ ጣቢያ የለቀቀው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ውሎ የሀገሪቱ ፖሊስ የተለቀቁትን እስረኞች እያፈላለገ ነው ተብሏል፡፡

የዛምቢያ ፖሊስ አባል የሆነው መርማሪ ኢንስፔክተር ቲተስ ፊሪ የተባለው ፖሊስ በቁጥጥር ስር የሚገኙ ተጠርጣሪዎቹን በዋና ከተማዋ ሉሳካ ከሚገኘው ሊዮናርድ ቼሎ ፖሊስ ጣቢያ ነው ፈቶ የለቀቃቸው፡፡

ለረጅም ሰአታት በጠጣው መጠጥ በአልኮል ተጽዕኖ ውስጥ የነበረው ኢንስፔክተሩ ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ ከህግ ለማምለጥ ጥረት አድርጓል፡፡

ባልጠበቁት ሁኔታ ከእስር ቤት እንዲወጡ የተፈቀደላቸው ታሳሪዎች በዝርፊያ ፣ ስርቆት እና አካላዊ ጥቃት በማድረስ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚገኙ ነበሩ፡፡

በአሁኑ ወቅት ሉሳካ የሚገኘው የሊዮናርድ ቼሎ ፖሊስ ጣቢያ ፖሊስ አባላት ያመለጡትን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ለማዋል በአደን ላይ ይገኛሉ፡፡

የፖሊስ ቃል አቀባይ ሬ ሀሙንጋ ድርጊቱን የፈጸመው ኢንስፔክተር ቲተስ ፊሪ በአዲስ አመት ዋዜማ ተረኛ የእስረኞች ጠባቂ ከሆነችው የፖሊስ አባል የእስር ቤቶቹን ቁልፍ በሀይል እንደቀማት ተናግረዋል፡፡

በመቀጠልም ኢንስፔክተሩ የወንድ እና ሴት የእስር ቤት ክፍሎችን በመክፈት "ወደ አዲሱ አመት ለመሻገር ነፃ ሆናችኋል" በማለት ከእስር ቤቱ እንዲወጡ እንዳዘዛቸው ቃል አቀባዩ ገልጸዋል፡፡

በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኖ ያልተጠበቀውን ድርጊት የፈጸመው መርማሪ ኢንስፔክተር ወዲያው ከአካባቢው ለመሸሽ ቢሞክርም በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል፡፡

ኢንስፔክተሩ ድርጊቱን ለምን እንደፈጸመ እስካሁን ቃሉን እንዳልሰጠ የተገለጸ ሲሆን ፖሊስ በበኩሉ ከእስረኞቹ መለቀቅ ጀርባ የስካር ስህተት ወይስ ድብቅ ዓላማ ያለው የተቀነባባረ ድርጊት የሚለውን ለማጣራት በምርመራ ላይ እገኛለሁ ብሏል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከአንድ ታካሚ ሆድ በቀዶ ሕክምና 57 ብረታ ብረቶች ወጡ

በሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል ከሁለት ሰዓት በላይ በፈጀ ቀዶ ሕክምና ከአንድ ታካሚ ሆድ 57 ብረታ ብረቶች ወጡ።
‎ ‎
‎በቀዶ ሕክምናው 28 ሚስማር፣ 8 ብሎን እና ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረቶች መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡

‎የአንጀት ቀዶ ሕክምናው ከ2 ሰዓት በላይ የፈጀ እንደነበረም የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል።

‎የቀዶ ሕክምናው በስኬት መጠናቀቁን የሆስፒታሉ አጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ሐኪም ዶ/ር ጌታነህ በላይ ገልጸዋል። (ኤፍ ኤም ሲ)
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

5 የመንግስ አመራሮች ተገደሉ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ትናንት አርብ ጠዋት ለስራ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል።

በተተኮሰባቸው ጥይት የሞቱት ግለሰቦች ለስራ ጉለሌ ወረዳ  3 ላይ ቆይተዉ ወደ ፍቼ ከተማ እየተመለሱ በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል።

📌የዞኑ የውሃ ሀብት ቢሮ ሀላፊ፣
📌 የመስኖና ተፋሰስ ሀላፊ፣
📌የቡሳ ጎንፋ ሀላፊ እንዲሁም
📌 አንድ የቀበሌ ሊቀንመበር እና ሹፌራቸው በአጠቃላይ አምስት ሰዎች በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ወይም መንግስት 'ኦነግ ሸኔ' በሚላቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን ምንጮች ጨምረው ገልፀዋል።

የሰሜን ሸዋ ዞን በቅርብ ወራት በመንግስት ጦር እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት መሀል ከፍተኛ የሆነ ግጭት እያስተናገደ ይገኛል።

ከዚህ በፊት በአንፃራዊ ሰላሙ የሚታወቀው ይህ የሰላሌ አካባቢ አሁን ላይ ከፍተኛ እገታ፣ ግድያ እና ተያያዥ ጉዳቶችን በህዝቡ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ይታወቃል።
via Meseret Media
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"..በዚህ ወቅት ተውበት በማድረግ ወደ አላህ እንመለስ" ሼህ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤትፕሬዝደንት

ከመስከረም ወር ማብቂያ ጀምሮ በአብዛኛው የከተማችን አካባቢ መጠኑ እየጨመረ የመጣ የመሬት ንዝረትና መንቀጥቀጥ እየተከሰተ እና በዜጎች ላይ ድንጋጤ እየፈጠረ ይገኛል። የንዝረቱና የመንቀጥቀጡ ዋነኛ መነሻ ቦታ ፈንታሌ ተራራ፣ በአዋሽና በአፋር አንዳንድ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉና በሬክተር ስኬል እስከ 5 ነጥብ 8 የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ነው። የዚህ መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በከተማችን አዲስ አበባም በርካታ ቦታዎች ተሰምቷል።

ክስተቱ አላህ ባሮቹን ካሉበት መጥፎ ሁኔታ እንዲታቀቡ፤ ከሚሠሯቸው መጥፎ ተግባራት እንዲቆጠቡ ለመምከርና ለማስጠንቀቅ መሆኑን በመገንዘብ ሁላችንም ወደ አላህ እንድንመለስ ከፍተኛ ምክር ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።

ይህንን መሰል ክስተት አስመልክቶ ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል።

{ ظَهَرَ ٱلۡفَسَادُ فِی ٱلۡبَرِّ وَٱلۡبَحۡرِ بِمَا كَسَبَتۡ أَیۡدِی ٱلنَّاسِ لِیُذِیقَهُم بَعۡضَ ٱلَّذِی عَمِلُوا۟ لَعَلَّهُمۡ یَرۡجِعُونَ }
[Suretu Rûm: 40-41]

የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡
(ሱረቱ፤ሩም ከቁጥር 40-41)

በዚህ መነሻነት የከፍተኛ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ሼህ ሱልጣን አማን ኤባ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝደንቱ በመልዕክታቸውም በዚህ ወቅት ተውበት በማድረግ ወደ አላህ እንመለስ ያሉ ሲሆን ሰደቃ በማብዛት፤ ተውበት በማብዛት እና ዱዓ በማድረግ ያየነው ከባድ ምልክት እንዳይደገምና እንዳንጎዳ ልንጠነቀቅ ይገባል ብለዋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ፎቶ:- የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎ በአንዳንድ የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎችና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ይህንን ይመስላል።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መቄዶንያ ካለው ላይ ቀንሶ ሠጠ‼

መቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበር ካለው ላይ ቀንሶ በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ማድረጉን ዛሬ አሳውቋል።መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማኅበር አዲስ አበባ የሚገኘው ማዕከሉን ጨምሮ በ44 ቅርንጫፎቹ ከ8 ሺህ በላይ የሚኾኑ አረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማንን እየደገፈ ይገኛል።
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"አዲስ አበባ ወደፊት ለመሬት መንቀጥቀጥ ተጋላጭነት ያላት በመሆኑ ጥንቃቄ ለማድረግ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ተዋቅሯል።"ከንቲባ አዳነች አቤቤ


አዲስ አበባ ወደፊት ለመቀሬት መንቀጥቀጥ የሚኖራትን ተጋላጭነት ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ለቅድመ ጥንቃቄ የሚረዱ ጥናቶችን የሚያካሂድ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል ዛሬ ተዋቅሯል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋም እንዲሁም ከጂኦሎጂካል ሰርቬይ ምሁራን ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል፡፡

በውይይታቸውም ሰሞኑን በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ስለተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ እና ንዝረት እንዲሁም አጠቃላይ ስርጭቱን በተመለከተ መክረናል ሲሉ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

በዚሁ ወቅት ምሁራኑ ጥናቶችን ማቅረባቸውን የገለጹት ከንቲባዋ÷ ጥናቶቹ እንደሚያሳዩት በአዲስ አበባ በአሁኑ ሰዓት በአፋር እና አካባቢው እያጋጠመን ካለው የመሬት መንቀጥቀጥ የተነሳ የመሬት ንዝረት እያጋጠመ መሆኑ ተነስቷል ብለዋል፡፡

ንዝረቱ ሲያጋጥምም መደናገጥ እና መረበሽ ሳያስፈልግ በባለሙያዎች የሚሰጡትን ምክረ ሐሳቦች በመከታተል መረጋጋት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡

አዲስ አበባ ወደፊት ተጋላጭነት ያላት በመሆኑ ተገቢውን ጥንቃቄ ለማድረግ እና ለቅድመ ጥንቃቄ የሚረዱ ጥናቶችን ለማካሄድ የባለሙያዎች ግብረ-ኃይል በማደራጀት በጋራ ለመስራት ተስማምተናል ሲሉ ገልጸዋል፡፡
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተደብቀው የነበሩት ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች…

የአፋር ክልል ንግድ ቢሮ እና የክልሉ ጸጥታ አካላት ባደረጉት ርብርብ ነዳጅ ጭነው በየቦታው ተደብቀው የነበሩ ቦቴዎች ከተደበቁበት እንዲወጡ መደረጉ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ሰርዶ አድማስ በሚባል ቦታ በየጥሻው የተደበቁ ቦቴዎች በፀጥታ አካላት አሰሳ መያዛቸውን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

በአሁኑ ሠዓትም የክልሉ ንግድ ቢሮ ለተሽከርካሪዎቹ እጀባ እንዲሰጥ በማድረግ ወደ የመዳረሻቸው እንዲንቀሳቀሱ ተደርጓል መባሉን የባለስልጣኑ መረጃ አመላክቷል፡፡

“በወሩ መጨረሻ የነዳጅ ዋጋ ክለሳ ይሠራል” በሚል ያልተጨበጠ ተስፋ ነዳጁን ይዘው የተደበቁት እነዚህ አሽከርካሪዎች ያለአግባብ ስለሚያገኙት ትርፍ ብቻ ቅድሚያ መስጠታቸውን ባለስልጣኑ ገልጿል፡፡

በየክልል ከተሞች የነዳጅ ማደያዎችን በማድረቅ እጥረት በመፍጠር ሕብረተሰቡን የማጉላላት ሥራን መሥራታቸውንም ጠቁሟል፡፡

የፈፀሙት ሕገ-ወጥ ተግባር በተጨባጭ መረጋገጡን የገለጸው ባለስልጣኑ÷ መንግሥት ለሕብረተሰቡ ተጠቃሚነት ሲል በድጎማ የከፈለውን የነዳጅ ወጪ እንዲሸፍኑ ይደረጋል፤ ከምርት መሰወር ጋር በተያያዘም በሕግ ተጠያቂ ይደረጋሉ ብሏል፡፡via FBC
📱
https://www.facebook.com/share/15S5ZrW1Wk/
📱
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የቤንዚን እጥረት ባለተሽከርካሪዎችን እያማረረ እያየን ነው።
አሁን ደግሞ ናፍጣም ተጨምሮ እጥረቱ ተባብሷል።ይሄ ምስል ዛሬ ከደሴ ገራዶ ኖክ ነዳጅ ማደያ የተላከ ነው።
@wanawmedia

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📍   25% discount ‼️

📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ

ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2

🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት

👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ

                 ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር  ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
         
       
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

☎️0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ውጥረት በበዛበት፡ ጊዜ ከወርቅ በላይ  በሆነበት የከተማ ህይወት፡መኖሪያ ቤትዎን ከስራ ቦታዎ ባይርቅ ይመከራል
ለዚህ መፍትሄ ጀንቦሮ ሪል እስቴት ይዞሎት ቀርቧል::

ጊዜዎን በመጓዝ እንዳይገሉ ይሎታል!
የኤምባሲዎች መገኛ በሆነችው ሳር ቤት የመኖሪያ  አፓርትመንቶችን ሽያጭ ላይ እንገኛለን::

በ1% ቅድመ ክፍያ  ከባለ  አንድ መኝታ ጀምሮ ቤቶን ይግዙ
ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግቡ
ለበለጠ መረጃ 0968076568

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለበዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ

የአሜሪካ ብራንድ የወንዶች ሙሉ ልብስ በ9,000 ብር  ኮት ለብቻ ከፈለጉ 6,000 ብር ሰሚት ፍየል ቤት እና በሚሊኒየም አዳራሽ   ያገኙናል ይደውሉ።
0911222975
0910073505
JADA outfitters
አድራሻ:-ስሚት ፍየል ቤት ዲቦራ ትምህርት ቤት አጠገብ
📌ሚሊኒየም አዳራሽ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በመንገድ ላይ👇

ጎዳናው ሳይጠበን አመል እያጋፋን
አካሄዱ ቀርቶ አቋቋሙም ጠፋን‼

📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መከላከያ ዜጎችን ከአዋሽ ፈንታሌ ቀበና አካባቢ የማውጣት ስራ እያከናወነ እንዳለ ተሰምቷል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መንግስት 80,000 ሰዎች በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ ተጠቂ ሆነዋል አለ።

ሰሞኑን የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ ለጉዳት የተጋለጡ 80,000 የሚጠጉ ዜጎችን ከአካባቢው በማራቅ ለማስፈር ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን መንግሥት አስታውቋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…
Subscribe to a channel