አሳድ አል ሺባኒ ሳውዲ ገቡ‼
በሶሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሳድ አል ሺባኒ የተመራ ልኡክ በሳኡዲ ይፋዊ ጉብኝት እያደረገ ነው።
የበሽር አል አሳድን አገዛዝ አስወግዶ ስልጣን በያዘው ሃይል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሆኑ የተሾሙት ሺባኒ በሳኡዲ የመጀመሪያ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን ነው እያደረጉ የሚገኙት።ደማስቆ ከሪያድ ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ያላትን ፍላጎት ያመላክታል ተብሏል ፡፡
ሺባኒ ከመከላከያ ሚኒስትሩ ሙርሃፍ አቡ ቃስራ እና ከደህንነት ሃላፊው አናስ ካታብ ጋር ሪያድ መግባታቸውን በኤክስ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
"በነጻዋ ሶሪያ ታሪክ የመጀመሪያ ጉብኝታችን ነው፤ በሶሪያ እና ሳኡዲ ታሪካዊ ግንኙነት ውስጥ አዲስና ብሩህ ገጽ መክፈት እንፈልጋለን" ሲሉም አክለዋል።
የሶሪያ ብሄራዊ የዜና ወኪል ልኡካኑ ወደ ሪያድ ያቀናው በሳኡዲ መንግስት ግብዣ መሆኑን ዘግቧል።
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ሶማሊያ ከ54ከመታት በኋላ ዛሬ የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል በመሆን ስራ ጀምራለች‼
ከአምስቱ ቋሚ የፀጥታው ምክር ቤት አባላት ውጭ አስሩ የምክር ቤቱ አባል ሃገራት በየሁለት አመቱ ይቀያየራሉ ፤ ተሐዋጭ አባላት ናቸው።
አፍሪካ ሁለት ተለዋጭ አባላት ያሏት ሲሆን ከወራት በፊት ለአባል በተደረገው ምርጫ ሶማሊያ መመረጧ ይታወቃል።
ከፈረንጆቹ 2025 ጀምሮ ለሁለት አመት በአባልነት ታገለግላለች ማለት ነው።(Ethioplus)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3ኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ከአዲሱ የፈረንጆቹ 2025 ዓመት ጋር በስኬት መቀበሉን አስታወቀ።
አየር መንገዱ ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በአቪዬሽን መስኩ በአፍሪካ ስኬታማ የሆንበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለንን ተወዳዳሪነት አጠናክረን እናስቀጥላለን ብሏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤር ባስ A350-1000 አውሮፕላን በፈረንሳይ ቱሉዝ ከኤርባስ ኩባንያ መረከቡ ይታወቃል፡፡
400 መቀመጫዎች ያሉት አውሮፕላኑ የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የተገጠመለትና Ethiopia land of origins የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች እየሸሹ ነው
የደረሱኝ የምስል ማስረጃዎች ጭምር እንደሚያመለክቱት በአፋር ክልል አዋሽ ፈንታሌ ከሰሞኑን በተደጋጋሚ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በርካታ ሰዎች አከባቢያቸውን ለቀው አጎራባች ወደሆኑ ስፍራዎች እየሸሹ ነው።
ከ40 በላይ መኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸዋል።ከ2500 በለይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተሰምቷል።ችግሩ በተለይም አርብሃራ እና ቦሊቃ መካከል የተሰነጠቀው አስፋልት ጥልቀቱ በጣም እየጨመረ ነው ተብሏል።
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ‼
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በጫጉላ ሽር ሽር ላይ የነበረች ሚስቱን በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገድሏል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተወሰነበት፡፡
በግድያ ወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው በተበሉ ስምንት ተከሳሾች ላይም እንደየ ተሳትፏቸው የክብደት ደረጃ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ አመላክቷል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Ads.
ሞክሩት❗5 ቀን ቀረው‼️
የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
የሶማሊያ ፕሬዝደንት አስመራ ገቡ!
የሶማሊያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ዛሬ ረፋድ አስመራ ገብተዋል።ፕሬዝደንት ኢሳያስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ሀሰን ሸህ በዚህ ዓመት አስመራ ሲገኙ ይህ 9ኛቸው መሆኑ ታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ጉዳይ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትናትናው ዕለት ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት መስጠቱን አስታውቋል፡፡የዩኒቨርሲቲው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ካሳለፈው ጊዜያዊ እግድ ጋር አይጋጭም ወይ የሚል ጥያቄን አስነስቷል፡፡
ሚኒስቴሩ ታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት እንዳይሰጡ በድጋሚ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል፡፡ትምህርት ሚኒስቴር በዕግዱ ላይ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየትኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተሰጠ እና የሚሰጥ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ተቀባይነት እንደማይኖረውም ያትታል፡፡
የዕግዱ ምክንያትም ከጥቅምት 4/2013 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የነበረው "የአካዳሚክ ሠራተኞች የደረጃ ዕድገት መመሪያ" በመሻሻል ላይ በመሆኑ እንደሆነ ያነሳል፡፡የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በበኩሉ፤ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገቱን የሰጠው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመደንገግ በወጣው'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት መሆኑን ይገልጻል፡፡
ኢቢሲ ጉዳዩን ለማጣራት አደረኩት ባለው ጥረት ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ በመሆኑ ከላይ በተጠቀሰው አዋጅ መሰረት ዕድገቱን የመስጠት መብት እንዳለው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምላሽ አግኝቷል፡፡
በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ:-
1. ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን
2. ዶ/ር አስራት ወርቁ ……………. በጂኦቴክኒክስ ኢንጂነሪንግ
3. ዶ/ር መኮንን እሸቴ ……………. በፕላስቲክ ሰርጀሪ
4. ዶ/ር ሚርጊሳ ካባ ……………… በፐብሊክ ሄልዝ
5. ዶ/ር ተባረክ ልካ ………………. በዴቨሎፕመንት ጂኦግራፊ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሠጥቷል።
ደሴ‼
ሸህ ሀጂ ቡሽራ የሱፍ ዛሬ አርፈዋል።ሀጂ ቡሽራ በደሴ ከተማ ገራዶ ግራር አምባና ደረቅ ወይራ አካባቢ ለአመታት በዳዕዋ እና የተጣላን በማስታረቅ ህዝብን ሲያገለግሉ የቆዩ ታላቅ አባት ነበሩ።
በተወለዱ በ93 ዓመታቸው ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 16/2017ዓም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።
ሸህ ሀጂ ቡሽራ የሱፍ 9 ልጆች 31 የልጅ ልጆች እና 5 የልጅ ልጅ ልጆች ነበራቸው።
ስርአተ ቀብራቸው ነገ ታህሳስ 17/2017 በደሴ ከተማ ገራዶ ጀጎላ እንደሚፈፀም ቤተሰቦቻቸው አሳውቀዋል።
ለእርሳቸው ጀነተልፊርደውስን ለቤተሰቡ መጽናናትን እመኛለሁ።
በደላንታ ወረዳ የማዕድን ቁፋሮ ተከለከለ።
በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በባህላዊ መንገድ የማዕድን ቁፋሮ እንዳይካሄድ ለማድረግ እውቅና መነሳቱ ተምቷል።
የደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የማዕድን ስራዎች ፈቃድ መስጠትና ማስተዳደር ቡድን መሪ አቶ በሪሁን አበረ ፤ በዞኑ ወደ ሰላሳ የሚደርሱ የተለዩ ቦታዎች እንዳሉ አንስተው ከዚህ ቀደም አደጋ የተከሰተበት ቦታ እና ሌሎቹም ባላቸው ተፈጥሮዓዊ አቀማመጥ ምክንያት ስራ እንዲያቆሙ መደረጉን ተናግረዋል።
የአካባቢው ማሕበረሰብ ከዚህ ቀደም ከተፈጠረው አደጋ እንዲማር እና ከዚህ ቀደም የተከሰቱ አስከፊ አደጋዎች አንዳይከሰት በማሰብ ቁፋሮውን አንዲያቆሙ ተደርጓል ብሏል፡፡
በወረዳው ያለው ህዝብ ኑሮውን መሰረት ያደረገው ያለምንም መሳሪያ በባህላዊ መንገድ በሚደረግ የኦፓል መአድን ማውጣት ነው የሚሉት ሃላፊው አሁንም ግን ያለቆሙ መኖራቸውን መረጃዎች እንደሚያመለክቱም ተናግረዋል፡፡
ቦታው በኦፓል በማዕደን የበለጸገ በመሆኑ በቅርቡ ማእድን ሚኒሰተር እና የወሎ ዩንቨርስቲ በጋራ በመሆን በዘመናዊ መንገድ የቁፋሮ ስራዎችን ለመሰራት መሰማማታቸውንም ገልጸዋል፡፡
በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በተለምዶ ቆቅ ውሀ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የኦፓል ማዕድን ለማውጣት በቁፋሮ ላይ እያሉ ዋሻ የተናደባቸውን ሰዎች ህይወት አካል እስካሁን ድረስ ምንም ፍንጭ አለመገኘቱንም ሃላፊው ጨምረው ነግረውናል፡፡(ኢትዬ ኤፍ ኤም)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
መንገደኞችን ያሳፈረ አውሮፕላን ተከሰከሰ
105 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡
ከአደጋው በሕይወት የተረፉ እንዳሉ የሀገሪቱ የማዕከላዊ እስያ የድንገተኛ አደጋ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ የጠቆመ ሲሆን፥ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ የደረሰውን የእሳት አደጋ ለማጥፋት ጥረት እያደረገ መሆኑንም ጠቁሟል።
የሩሲያ የዜና ወኪሎች አውሮፕላኑ በሩሲያ ቼቺኒያ ከባኩ ወደ ግሮዝኒ ሲበር የነበረ ቢሆንም በግሮዝኒ ጭጋግ ምክንያት ወደ ሌላ አቅጣጫ እንዲዞር መደረጉን ነው የገለጹት፡፡
የአዘርባጃን አየር መንገድ እስካሁን በጉዳዩ ላይ ያለው ነገር እንደሌለም ሬውተርስን ጠቅሶ ፋና ዘግቧል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለኢትዮጵያ የባሕር በር....
የሱማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሕመድ ፊቂ፣ ሱማሊያ ለኢትዮጵያ የባሕር በር እንደምትሠጥ አሽራቅ ለተባለው የዓረብኛ ጋዜጣ መናገራቸውን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል።
ሆኖም ሱማሊያ ለኢትዮጵያ የምትሠጣት የባሕር በር ለንግድ አገልግሎት ብቻ የሚውል እንደሚኾን ፊቂ መግለጣቸውንም ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል።
ኢትዮጵያና ሱማሊያ አንካራ ላይ በደረሱበት ስምምነት መሠረት፣ በባሕር በር ዙሪያ የቴክኒክ ውይይት ለመጀመር መስማማታቸው ይታወሳል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ይህ ትናንት ምሽት ከሱሉልታ አቅጣጫ አጣና ጭኖ ቁልቁለቱን ሲምዘገዘግ የነበረ ከባድ መኪና ከነጭነቱ ባደረሰው አደጋ የተከሰተ ነው።
በመኪናው ውስጥ የነበሩት ኡስታዝ ሀሺም ሽፋ እና ሳቢር ይርጉ አስከፊ ከሆነ የመኪና አደጋ አንድም ነገር ሳይሆኑ በህይወት ተርፈዋል።
ሳቢር ይርጉ ፤ " እንሆ የአላህን ኒዕማ አውጀናል። በአላህ ፈቃድ ሁለታችንም ከከባዱ አደጋ ምንም ሳንሆን ተርፈናል። ሁለታችንም አንዲትም ጭረት ሰውነታችን ላይ ሳይደርስ በሰላም ወጥተናል አልሀምዱሊላህ !! ወደ የቤታችንም ገብተናል " ሲሉ ገልጸዋል።
" በህይወት ስንተርፍ ሞትን አንዘንጋው። ይህን ማድረግ የሚችለው አላህ (ሱወ) ብቻና ብቻ ነው። አልሀምዱሊላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ! " ሲሉ አክለዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አሜሪካ አለችበት?
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በቱርክ አሸማጋይነት ከሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ጋር በኹለቱ አገራት የባሕር በር ውዝግብ ዙሪያ ለመነጋገር ወደ አንካራ ያቀኑት በዋሽንግተን ጉትጎታ እንደኾነ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች መስማቱን ሚድል ኢስት አይ የተሰኘ ጋዜጣ ዘግቧል።
የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን፣ ዐቢይ በአንካራው ሽምግልና ላይ እንዲገኙ ስልክ ደውለው እንዳሳመኗቸው ምንጮች መናገራቸውን ዘገባው ጠቅሷል።
አንድ የቱርክ ባለሥልጣንም፣ ዐቢይ ወደ አንካራ የተጓዙት በምዕራባዊያን ምክር መኾኑን ጠቅለል ባለ መልኩ ጠቁመዋል ተብሏል።
ሚድል ኢስት አይ፣ ከዐቢይ ቃል አቀባዮች በጉዳዩ ዙሪያ ማብራሪያ ለማግኘት ጠይቆ፣ ምላሽ ሳያገኝ መቅረቱን ጠቅሷል።(Wazema)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ዛሬ የሰላም ሚኒስትር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ጋር ተገናኝተው በመንበረ ፓትርያርክ መወያየታቸው ተሰምቷል።
በቅርቡ የተሾሙት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር የትውውቅ ፕሮግራም ላይ አድርገዋል።
በዚህም ወቅት በሀገሪቱ የተጀመሩ የሰላም ስራዎችን አጠናክሮ ለመቀጠል በሚችልበት ሁኔታ ላይ የጋራ ምክክር ማድረጋቸውን ሰላም ሚኒስቴር አመላክቷል።
ሰላም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በአገራዊ የሰላም ግንባታ ስራዎች ዙሪያ በጋራ እንደሚሰሩም ተገልጿል።
ቅዱስ ፓትርያርኩ ቤተ-ክርስቲያኗ ከመንግስት ጋር በመደጋገፍና በመቀራረብ በሰላም ዙሪያ ከመቼውም በላይ በትጋትና በመቀራረብ እንደሚሰሩ ማረጋገጣቸውን የሰላም ሚኒስቴር አሳውቋል።
አዲሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሀመድ እድሪስ ለትውውቅና ለመወያየት ወደ መንበረ ፓትሪያርክ መምጣታቸውንና ላሳዩት የአመራር ትህትና አድናቆትና ምስጋና እንዳቀረቡላቸው ተገልጿል።
አቶ መሀመድ ፤ " አሁን ያለው ሰላም እንዲጎለብት ቤተ-ክርስቲያኗ በሰላምና በሀገረ መንግሰት ግንባታ ካላት የካበተና የዳበረ ልምድ በመነሳት በአሁኑ ሰዓት እየታዩ ያሉ የሰላም ፈተናዎች እንዲፈቱና ዘላቂ መፍትሄ እንዲመጣ አገራዊ የሰላም ፀሎት እና ጥሪ እንዲደረግ " ሲሉ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
" ለሰላም የሚከፈል ማንኛውም ዋጋ በመንግሰት በኩል ይከፈላል የሰላም ሚኒስቴርም ከሁሉም የእምነት አባቶችና ተቋማት ጋር በትብብርና በመደጋገፍ ይሰራል " ሲሉ አረጋግጠዋል።
MinistryofPeace
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ይፍጠኑ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼
የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች
📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼
ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ 0937411111
0938411111
0914328862
0916895933
0914738879 ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
👉የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ❗️
#የንግድ ሱቅ❗️
👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
🍾🍾መሃል ፒያሳ ላይ አድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዝየም ፊትለፊት ከ ቴምር ሪል እስቴት
የመጀመሪያው ዙር ያመለጣቹሁ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል።
👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ
☎️ 0942996771ይደውሉልን
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት‼
በሀድያ ዞን በሆሳዕና ከተማ እንጀራ ላይ ጄሶ፣ ሳጋቱራ እና ሌሎች ነገሮችን ቀላቅለው ለገበያ ሲያቀርቡ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ውለዋል።
ሆሳዕና ከተማ በ6ቱም ቀበሌ ተሰውረው ህገ ወጥ ተግባር የሚሰሩ አካላት እንዳሉ በተደረገው ክትትል መድረስ እንደተቻለ ከተማ አስተዳደሩ ጠቁሟል።
የሀድያ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ ተከተል ዶባሞ፤ በሰጡት ማብራሪያ፤ የከተማና የዞኑ የንግድ ዘርፍ ከህግ አካላት ጋር በጋራ በመሆን በተደረገው ጥብቅ ክትትል እንጀራን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው ለገበያ ሲያቀርቡ የተገኙ 19 ቤቶች ሲታሸጉ 38 ሰዎች ደግሞ በቁጥጥር መዋለቸውን ተናግረዋል ሲል የዘገበው ሀድያው ቴሌቪዥን ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የገና በዓልፍልስጤም ተስፋ አስቆራጭ እንደነበር ተሰምቷል
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ቀን ተብሎ በሚከበረው የልደት በዓል ቤተ ክርስቲያናት በገና ዛፍ ሳይደምቁ እና በጣጌጥ ሳያሸበርቁ በእስራኤል በተያዘች የዌስት ባንክ ቤተልሔም ከተማ የደስታ በዓል ሳይሆን ማለፉ ተዘግቧል።
ከዚህ ቀደም በነበሩት ዓመትልት በማዕከላዊ ቤተልሔም የቴራ የገና አባት ጦር ቀይ ሸማ ለብሰው፣ ነጋዴዎች ኑግ እና ሻዋርማ የሚሸጡበት ዋናውን የገበያ ጎዳና እጅግ በሰዎች የተሞላ ነበር።
የገና ዜማዎችን የሚዘምሩ ሕፃናት ደስ የሚል ድምፅ አየሩን ይሞላው ነበር።
አሁን ላይ “እኛ የምንፈልገው ሕይወት እንጂ ሞት አይደለም” እንዲሁም “የጋዛን የዘር ማጥፋት አሁኑኑ ይቁም!። ነፃ ፍልስጤም” በሚሉ በባነሮች ላይ የተጻፉት መልእክቶች የበዓሉን ድባብ አጥፍተዋል።
ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመታት በቤተልሔም የገና በዓል በጦርነት ውስጥ ለማሳለፍ መገደዳቸው ታውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን‼
አዲስ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ
በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ ለገበያ ቀርቧል።
📍ከጋዜጠኝነት እስከ ጋሬጠኝነት
📍 ከዱለኝነት እስከ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር
📍መረጃን በነፃ ከሚያድሉት አፋሮች እስከ መረጃ ቆማሪዎች
📍ከ'ሎጋ' ድሀዎች እስከ እንግሊዝኛ 'አለርጂኩ' ሀበሾች . . .
📍ያስኮመኩመናል፣ ያስደምመናል፣ ያመራምረናል...
📌የመፅሀፉን ኮፒ ለማዘዝ 0918 702 221
መፅሀፉ የሚገኝበት:
አዲስ አበባ።
👉 ጃፋር መፃህፍት መሸጫ
👉 ኮመርስ መፃህፍት መደብር
👉 መኪ መፃህፍት መደብር
👉 በይዳ መፃህፍት መደብር
በጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍሎች
👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👉 ደ/ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
👉 ድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ
👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ይገኛል።
Ads.
ሞክሩት❗5 ቀን ቀረው‼️
የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
💥በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አፓርትመንትና ሱቆች እየተቸበቸቡ ነው
💥20% ልዩ የገና ቅናሽ
💥10% ቅድመ ክፍያ ብቻ
👉ባለ 2 መኝታ ከ106 - 140 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ ከ150 - 183 ካሬ
👉ከ1.2 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
💥የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ያገኛሉ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ አሉን
👉ከ357,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉የከርሰምድር ውሀ
👉በቂ የመኪና ማቆሚያ
👉የልጆች መጫወቻ ቦታ
👉የዋና ገንዳ
👉ቴራስ
💥Jenboro real estate
👉ለበለጠ መረጃ:- 0909210806 / 0932610115
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው
አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።
ቴምር ሪልስቴት ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል
❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771 ይደውሉ
#UptownAddis
ቦሌ ጃፓን ላይ ጠቅላላ ዋጋው 2.9 ሚሊየን ብር የሆነ አፓርትመንት እነሆ!
✅ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✅57ካሬ እና 127ካሬ
✅በወለል አራት አባዋራ
ለበለጠ መረጃ: 0983616161
Telegram | championproperties?_t=ZM-8ri6pCW6Tyi&_r=1">Tiktok | ChampionPropertieset">YouTube | Facebook | LinkedIn | Instagram | Website
ቻምፒዮን ፕሮፕርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!
Ads.
ሞክሩት❗6 ቀን ቀረው‼️
የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
ሆሳዕና‼
ትናንት ሌሊት 8:00 በሆሳዕና ከተማ ለጊዜው መንስኤው ባልታወቀ ምክንያት በደረሰው የእሳት ቃጠሎ 15 የንግድ ድርጅቶች እና 2 መኖሪያ ቤቶች ከሙሉ ንብረታቸው ጋር መውደሙን የሀዲያ ፖሊስ መምሪያ ፖሊስ አስታውቋል።ምርመራው እንደተጠናቀቀ ይፋ እንደሚሆን ፖሊስ ጠቁሟል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed