wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ግራ የገባ ነገር ነው የገጠመን አብረው ተሰብስበው ቆይተው ሲለያዩ መግለጫ እያወጡ

“የሶማሊያን ጦር አላጠቃንም.!” ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ክስ የሰጠችው ምላሽ


የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ የፀጥታ ሐይሎች ላይ ፈፀሙ የተባለው ጥቃት አጣጥሏ፡፡ የሞቃዲሾው አስተዳደር ይፋ ባደረገው ውንጀላ ማዘኑንም ጠቁሟል፡፡

የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ትላንት ምሽት ባወጣው መግለጫ - "ሰኞ ጥዋት 4፡00 አካባቢ የኢትዮጵያ ኃይሎች
ዱሎበሚገኘው የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር መቀመጫ ላይ ያለምንም ትንኮሳ እና ያልተጠበቀ ጥቃት ፈፅመዋል" ሲል ወንጅሎ ነበር፡፡

ይህ የተሰማው ሶማሊያ መንግሥት በአንካራ ስምምነት መሠረት የሰላም ሂደቱን ለማጠናከር እየጣረ ባለበት እና ከፍተኛ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ በላከበት ወቅት ነው፡፡

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ “ይህ ውንጀለ ሀሰት ነው” ሲል አጣጥሎታል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ሀሰተኛ ውንጀላው በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማስተካከል የተጀመረውን ጥረት ለማስተጓጎል የታለመ ነው ብሏል።

ሚንስቴሩ ሶስተኛ ወገን ያላቸው እነዚህ ሀይሎች የአፍሪካን ቀንድ ለማተራመስ ያቀዱ እና በቀጠናው ሰላም እንዳይሰፍን ሁልጊዜም የሚንቀሳቀሱ ረባሾች ናቸው በማለትም ከስሷል፡፡

በማከልም “ረባሽ” የተባሉት እነዚህ ሀይሎች ሁለቱ ሀገራት በአንካራው ድንጋጌ መሰረት ለሰላም የገቡትን ቁርጠኝነት እንዲረብሹ መፍቀድ የለብንም ሲል አክሏል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትም ከሚመለከታቸው የሶማሊያ መንግስት ኤጀንሲዎች ጋር በመሆን መሰል ክስተቶችን ለመከላከል ይሰራልም ብሏል መግለጫው፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሲቀጥል የኢትዮጵያ መንግስት በአንካራው ድንጋጌ መንፈስ ለሁለቱ ወዳጅ ሀገራት ግንኙነት መታደስ ያላትን ክብር እና ከፍ ያለ ዋጋ ለማረጋገጥ ይወዳል ሲልም ነው የገለፀው፡፡

የኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መሪዎች እርቀ ሰላም ማውረድ እንደዚሁም ቁርጠኝኘት የሁለቱን ሀገራት ወዳጅነት ለማጠናከር - በቀጠናውም የሀገራትን ትብብር እያጎለበተ ይቀጥላልም ባይ ነው የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፡፡

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደሴ‼

ደሴ ከተማ አንድ የፖሊስ አባል ደንብ አስከባሪ ላይ ተኩሶ ጉዳት ማድረሱን የመረጃ ምንጮቼ ነግረውኛል።

ፖሊሱ ጅብሩክ አካባቢ ባልተፈቀደ ቦታ ያስቀመጠውን ኮንቴነር ደንብ አስከባሪው በግብረሃይል ስላስነሳበት ዛሬ ረፋድ ሸርፍ ተራ ጠብቆ በጥይት እንደመታውና በህይወት ሆስፒታል እንደገባ ነግረውኛል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ‼

👉አምባሳደር ምስጋኑ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር
እና
👉አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጋር ተወየዩ

🇪🇹🇸🇴የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን ስምምነት መተግበር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡

🇪🇹🇸🇴የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር አብዱላሂ መሐመድ አሊ ጋር መወያየታቸዉን አታውቀዋል።

አምባሳደር ሬድዋን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ሁለቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ችግሮችን በጋራ በሚፈቱባቸው ጉዳዮች፣መወያየተሰቸውን ገልፀዋል::
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ስብሰባ መቀመጡን ጠ/ሚንስትሩ አስታውቀዋል።ስለ ስብሰባው ያሉት ተጨማሪ ጉዳይ ባይኖርም ግጭትን በማስቆም ዙሪያ ከፓርቲው አንዳች የሠላም ውሳኔ እንደሚጠበቅ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን‼

አዲስ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ ለገበያ ቀርቧል።

📍ከጋዜጠኝነት እስከ ጋሬጠኝነት

📍 ከዱለኝነት እስከ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር

📍መረጃን በነፃ ከሚያድሉት አፋሮች እስከ መረጃ ቆማሪዎች 

📍ከ'ሎጋ' ድሀዎች  እስከ እንግሊዝኛ 'አለርጂኩ' ሀበሾች . . .

📍ያስኮመኩመናል፣ ያስደምመናል፣  ያመራምረናል...

📌የመፅሀፉን ኮፒ ለማዘዝ 0918 702 221

መፅሀፉ የሚገኝበት:

አዲስ አበባ።
👉  ጃፋር መፃህፍት መሸጫ
👉 ኮመርስ መፃህፍት መደብር
👉 መኪ መፃህፍት መደብር
👉 በይዳ መፃህፍት መደብር

በጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍሎች
 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👉 ደ/ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
👉 ድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ
👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ይገኛል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው

አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

ቴምር ሪልስቴት  ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል

❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ

ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ

ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771  ይደውሉ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

#UptownAddis

ቦሌ ጃፓን ላይ ጠቅላላ ዋጋው 2.9 ሚሊየን ብር የሆነ አፓርትመንት እነሆ!

✅ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✅57ካሬ እና 127ካሬ
✅በወለል አራት አባዋራ

ለበለጠ መረጃ: 0983616161


Telegram | championproperties?_t=ZM-8ri6pCW6Tyi&_r=1">Tiktok | ChampionPropertieset">YouTube | Facebook | LinkedIn | Instagram | Website

ቻምፒዮን ፕሮፕርቲስ

ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሶማሊያ ልዑካን ዛሬ አዲስ አበባ ይገባል

በሶማሊያ የውጭ ጉዳይና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ኦማር የተመራ የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ እንደሚገባ ተገለፀ።

ጉብኝቱ በአንካራው ስምምነት መሰረት ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት ያሳያል ሲል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የልዑካን ቡድኑ በጋራ ጥቅም እና ትብብር ላይ የተመሰረተ አጋርነት ለመፍጠር የለውጥ ዕድሎችን በማሰስ ላይ እንደሚያተኩር ተጠቁሟል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ads.

ሞክሩት❗7 ቀን ቀረው‼️

የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል። 

ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/       👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን‼

አዲስ መፅሀፍ ለገበያ ቀረበ

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ ለገበያ ቀርቧል።

📍ከጋዜጠኝነት እስከ ጋሬጠኝነት

📍 ከዱለኝነት እስከ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር

📍መረጃን በነፃ ከሚያድሉት አፋሮች እስከ መረጃ ቆማሪዎች 

📍ከ'ሎጋ' ድሀዎች  እስከ እንግሊዝኛ 'አለርጂኩ' ሀበሾች . . .

📍ያስኮመኩመናል፣ ያስደምመናል፣  ያመራምረናል...

📌የመፅሀፉን ኮፒ ለማዘዝ 0918 702 221

መፅሀፉ የሚገኝበት:

አዲስ አበባ።
👉  ጃፋር መፃህፍት መሸጫ
👉 ኮመርስ መፃህፍት መደብር
👉 መኪ መፃህፍት መደብር
👉 በይዳ መፃህፍት መደብር

በጋዜጠኝነት ትምህርት ክፍሎች
 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
👉 ደ/ብርሀን ዩኒቨርሲቲ
👉 ድሬ ዳዋ ዩኒቨርሲቲ
👉 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
👉 ወሎ ዩኒቨርሲቲ ይገኛል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ታላቅ የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
💥የተናጠል ካርታ ያላቸው የንግድ ሱቆች
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ዋናው መንገድ ላይ ሙሉ ክፍያ ከ4.5 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ቅድመ ክፍያ 1.1 ሚሊየን
👉ከ 26 - 87 ካሬ ድረስ 

👉 እንዲሁም
📍ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ዋናው መንገድ ላይ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ እስከ ትልልቅ ካሬዎች ያገኛሉ
👉ቅድመ ክፍያ ከ357,000 ብር ጀምሮ
👉ከግራውንድ ጀምሮ ያገኛሉ
👉አንዴ ከተዋዋሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም
💥ይፍጠኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ነው።
📞0909210806
📞0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ


👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ዋጋ 12000


የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው

አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

ቴምር ሪልስቴት  ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል

❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ

ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ

ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771  ይደውሉ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ads.

ሞክሩት❗6 ቀን ቀረው‼️

የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ታውቋል። 

ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/       👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ታላቅ የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
💥የተናጠል ካርታ ያላቸው የንግድ ሱቆች
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ዋናው መንገድ ላይ ሙሉ ክፍያ ከ4.5 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ቅድመ ክፍያ 1.1 ሚሊየን
👉ከ 26 - 87 ካሬ ድረስ 

👉 እንዲሁም
📍ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ዋናው መንገድ ላይ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ እስከ ትልልቅ ካሬዎች ያገኛሉ
👉ቅድመ ክፍያ ከ357,000 ብር ጀምሮ
👉ከግራውንድ ጀምሮ ያገኛሉ
👉አንዴ ከተዋዋሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም
💥ይፍጠኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ነው።
📞0909210806
📞0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በቱርክ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በሰሜን-ምዕራብ ቱርክ ባሊኬሲር ከተማ በአንድ የጦር መሣሪያ እና ፈንጂ ፋብሪካ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ የ12 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡

የአዳጋው መንስዔ አለመታወቁን እና ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ሁኔታውን መቆጣጠር መቻሉን የቱርክ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዬርሊካያ ተናግረዋል፡፡

አደጋውን ተከትሎ የእሳት አደጋ ቡድንን ጨምሮ የደኅንነት እና የጤና ባለሙያዎች ወደ ስፍራው ማምራታቸውን የገለጹት ደግሞ የባሊኬሲር ከተማ ከንቲባ ኢስማኤል ኡስታኦግሉ ናቸው፡፡

የአደጋውን መንስዔ ለማወቅ ተጨማሪ ምርመራዎች እየተደረጉ ነው ማታቸውን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ፍንዳታው ባስከተለው የእሳት ቃጠሎም የፋብሪካው ግማሽ ክፍል መውደሙን ከተንቀሳቃሽ ምስሎች ለማየት ተችሏል፡፡

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሐረሪ ክልል ውስጥ ለዘጠኝ ቀናት የተዘጉ 43 የባንክ ቅርጫፎች እንዲከፈቱ ማኅበሩ ጠየቀ‼️

ሐረሪ ክልል ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ባንኮች 43 ቅርንጫፎች ለኮሪደር ልማት እንዲያዋጡ ተጠየቅን ያሉትን 2 ሚሊዮን ብር ባለመክፈላቸው ባንኮቹ ከተዘጉ ዘጠኝ ቀናት እንዳለፋቸው የኢትዮጵያ ባንኮች ማኅበር አስታወቀ።

የባንኮች ማኅበሩ ዋና ጸሐፊ አቶ ደምሰው ካሳ፣ አንዳንዶቹ ባንኮች ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ሕንፃ ውስጥ መሥራታቸው እንደ ምንክኒያት ቢነገራቸውም፣ ዋናው ጉዳይ ግን ለኮሊደር ልማቱ የተጠየቁትን ገንዘብ ባለማዋጣታቸው ነው ብለዋል ሲል ቪኦኤ ዘግቦ ተመልክተናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የተሰራውን እያዘረፈ"ፕሮጀክቱን ለማጠናቀቅ ፋይናንስ እየፈለኩኝ ነው" የሚለን ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ነው።

ኮርፖሬሽኑ 99% ስራው ተጠናቆ ሲያበቃ ስራ ለማስጀመር ኤሌክትሪክ ከልክሎት የቆየው አዋሽ ኮምቦልቻ ሀራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክትን ከጦርነቱ በኋላ ለዝርፊያ እንዲዳረግ አድርጎታል።

ከምዝበራው በኋላ ትናንት ብቅ ብሎ "ለአዋሽ ወልደያ ሀራ ገበያና ሀራገበያ መቀሌ የባቡር መንገድን ግንባታን ለማጠናቀቅ ፋይናንስ የማፈላለግ ሥራ እያከናወንኩ ነው" ብሏል።

ህዝብ ምን ይለናል ብለው እንኳን አይሳቀቁም።ከመንግስት የፀጥታ ኃይሉ ጀምሮ በየደረጃው ከሀዲድ ቡለን እስከ ግዙፍ ማሽኖች ዝርፊያ ሲፈፀምበትና እየተፈፀመበት እያለ ኮርፖሬሽኑእንደጠላት ገንዘብ በዝምታ እየተመለከተው ይገኛል።

ይቅርታና በአሁኑ ወቅት እንደ ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በሀገር ሀብት የሚቀልድ መንግስታዊ ተቋም ያለ አይመስለኝም።በተጨማሪም ኮርፖሬሽኑ በመንግስታዊ ውሸት ቀዳሚ ሳይሆን አይቀርም።ነውር በዛ።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ የሆነ ነገር‼

" የኢትዮጵያ ሰራዊት ድንገተኛ ጥቃት ከፍቶብኛል " የሚል መግለጫ የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሁን አውጥቷል።

👉 ዛሬ ጠዋት 4 ሰአት ጀምሮ የኢትዮጵያ ሰራዊት በዶሎ ድንበር ወረራ ራፅሟል

👉 ጥቃቱ የአንካራውን ስምምነት የሚጣረስ ነው

👉 በጥቃቱ ምክንየት የሰራዊቲ አባላት ላይ ጉዳት ደርሷል።የሚሉ ነጥቦችን ይዟል መግለጫው።(Ethio Plus)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሬት መንቀጥቀጡ በፈንታሌ ተራራ ፍንዳታ አስከትሏል

በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ሕዋ ሳይንስና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታውቋል።

በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ሣይንስ መምህርና ተመራማሪ አታላይ አየለ (ፕ/ር) እንዳሉት፥በአዋሽ ፋንታሌ ወረዳና አካባቢው ከታሕሣሥ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው፡፡

በዛሬው ዕለትም ከቀኑ 9 ሰዓት አካባቢ ሰሞኑን ከተከሰቱት ከፍተኛውና በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡን ተከትሎም ተራራው የመሰንጠቅ እና የመደርመስ ምልክት ማሳየቱን ነው ያስረዱት፡፡

በአካባቢው የሚስተዋለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከቀን ቀን እየጨመረ መምጣቱን ጠቁመው÷ነዋሪዎች ላይ ችግር እንዳያስከትል የቅርብ ክትትል ማድረግ እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል፡፡

በአፋር ክልል የዞን 3 ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዶ አሊ አቡበከር በኩላቸው÷ዛሬ ከሰዓት በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ የፍንዳታ ድምጽ ያስከተለ እና ጭስ የታየበት ነው ብለዋል፡፡

በመሬት መንቀጥቀጡ የፍንዳታ ድምጽ መሰማቱ እና ጭስ መታየቱም በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ድንጋጤ መፈጠሩን አብራርተዋል፡፡
መረጃው የፋና ዲጅታል ነው
📱https://youtube.com/watch?v=MN9GEXJBbzM&si=X3xqMDwtAeBxKypI

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሳዛኝ አደጋ‼

ወላድ እናት አሳፍሮ ወደ አዲስ አባባ ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ወላዷን ጨምሮ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ።

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውጫሌ ወረዳ ዱበር ድልድይ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።

የውጫሌ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት እንዳስታወቀው ሰኞ ታህሳስ 14 ማለዳ 2:30 ላይ ለከፍተኛ ህክምና ወላድ አሳፍሮ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አምቡላንስ ተሽከርካሪ ከኋላ የነበረ አሽከርካሪ ገጭቶት ከመንገድ በማስወጣት 15 ሜትር ድልድይ ውስጥ በመክተቱ የአምቡላንስ አሽከርካሪውን ጨምሮ የሶት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

የውጫሌ ከተማ ሆስፒታል ተሽከርካሪ ለከፍተኛ ህክምና ሪፈር የተባለች ወላድ እናት እና ሁለት አስታማሚዎችን ጭኖ ሲጓዝ በውጫሌ ወረዳ ዱበር ድልድይ ሲደርስ ከጎጃም ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ኤፍ ኤስ አር የጭነት ተሽከርካሪ ከኋላ ገጭቶት ወላዷን ጨምሮ ነው የሶስት ሰዎች ህይወት ያለፈው፡፡

ከአደጋው የተፈው አንድ ግለሰብ በህክምና ላይ የሚገኝ ሲሆን አደጋውን ያደረሰው አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ ሲደረግበት ፍሬን እንቢ ብሎኝ ነው በማለት ቃሉን መስጠቱንም ነው የውጫሌ ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት የጠቆመው፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ባጎረስኩኝ  እጄን ተነከስኩኝ

አክስቱን የገደለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

በአዲስ አበባ በቦሌ አራብሳ ወይንሸት የምትባል አንዲት ግለሰብ ክክፍል ሀገር የወንድሟን ልጅ ወደ አዲስ አበባ አምጥታ ስራ እንዲይዝ ራሱን እንዲችል ቤቷ ውስጥ አስቀምጣ እያኖረችው ነበር።

ነገር ግን አንድ ቀን ከፍሪጅ ውስጥ አይብ አውጥተህ እራትህ ብላ ትለዋለች እሱም ፍሪጅን ሲክፍት ለምን ቀስ ብለህ አትክፈትም ስትለው ዘሎ አንቋት  አክስቱን በጭቃኔ መልኩ ህይወቷ እንዲጠፋ ካደረገ በኃላ ሙሉ የሰውነቷን ክፍልን በመቆራረጥ ሽንት ቤት እና ትቦ ውስጥ ጥሏታል::

የአዲስ አበባ ፖሊስም የወይንሸት የሰውነት ክፍል ከየቦታው ፈላልጎን የቀብር ስነስርዓቷ እንዲፈፀም አድርጏል::ወይንሸት ለቤተሰቦቿ በጣም ደግ እና ቤተሰቦቿን የምትረዳ ልጅ ነበረች ተብሏል::(ጉርሻ)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አልባንያ የ14 ዓመት ታዳጊ መገደሉን ተከትሎ ቲክቶክን ለዓመት ልታግድ ነው።

የ14 ዓመት ታዳጊ በስለት ተወግቶ መገደሉን ተከትሎ አልባንያ ለአንድ ዓመት ቲክቶክን እንደምታግድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል።

ባለፈው ወር ታዳጊው ከተገደለ በኋላ ማኅበራዊ ሚዲያ ልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና ስጋት ፈጥሯል ያለው የዜና ምንጩ ጠቅላይ ሚኒስት ኤዲ ራማቲክቶክ ለአንድ ዓመት እንደሚታገድ ሲገልፁ  ቲክቶክ ከአልባንያ በአፋጣኝ ማብራሪያ እፈልጋለሁ ማለቱን ነው ያስነበበው:

የ14 ዓመቱን ታዳጊ የገደለው ሰውም ይሁን ታዳጊው ቲክቶክ እንዳላቸው ማረጋገጫ እንዳልተገኘ ቲክቶክ ለቢቢሲ መግለፁንም ነው ዘገባው ያመላከተው።

በአልባንያ መዲና ቲራና መምህራን፣ ወላጆችና የሥነ ልቦና ባለሙያዎች በተገኙበት ውይይት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቲክቶክ "የሰፈር ወሮበላ ነው" ነው ብለዋል ያለው የቢቢሲ ዘገባ "ለአንድ ዓመት ቲክቶክ እናግዳለን። ወላጆች የልጆቻቸውን የትምህርት ዕድገት የሚከታተሉበት አሠራር እንዘረጋለን" ሲሉም ማከላቸውን ጠቁሟል።

የቲክቶክ ዋነኛ ገበያ በሆችው ሕንድ መተግበሪያው መታገዱን ያስታወሰው ዘገባው የታገደ በኢራን፣ ኔፓል፣ አፍጋኒስታንና ሶማሊያም መታገዱንም ገልፆአል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በግርግሩ የ30 ሰዎች ህይወት አለፈ

በናይጄሪያ በደቡብ ምስራቅ ኦኪጃ ከተማ በተከሰተ መረጋገጥ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 30 መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።

በዚህ ሳምንት ነፃ ምግብ በሚከፋፈልበት ወቅት ሰዎች ተረጋግጠው ህይወታቸው ሲያልፍ ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነው።

በኦኪጃ የሰዎች ህልፈት የተመዘገበው ቅዳሜ እለት በተደረገ የበጎ አድራጎት ዝግጅት ላይ ነዋሪዎች የገና ስጦታ ሩዝ እና የአትክልት ዘይት ለመውሰድ በነበረው ሁኔታ ላይ ተፈጥሯል። በተመሳሳይ ቀን በዋና ከተማ አቡጃ በሚገኘው የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን በተፈጠረ አደጋ 10 ሰዎች ህይወት አልፋል።

ባለፈወ ሳምንት ረቡዕ በኢባዳን በተካሄደ የካርኒቫል ዝግጅት ላይ በተመሳሳይ 35 ህፃናት ህይወታቸውን አጥተዋል።

ፖሊሶች እንደዚህ አይነት የህይወት መጥፋትን ለመከላከል የበጎ አድራጎት ዝግጅቶችን ከማድረጋቸው በፊት አዘጋጆቹ ለባለስልጣናት እንዲያሳውቁ አስጠንቅቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ‼

የመጨረሻው የይዞታ ማረጋገጫ ሥራ በ136 ቀጠናዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ኤጀንሲው የመጨረሻ ያለውንና 8ኛውን የመሬት ይዞታ የማረጋገጥና የእወጃ መርሐግብር ሊጀመር መሆኑን ገልጿል።

ኤጀንሲው ከ 2007ዓ/ም እስከ 2016ዓ/ም በጀት ዓመት ድረስ በ 337 ቀጠናዎች ላይ የይዞታ ማረጋገጥ መርሐ ግብሮችን ማካሄዱን አስታውሰዋል።

በ2017 በጀት ዓመት 8 ኛውን ዙር የይዞታ ማረጋገጥ ስራ በ 136 ቀጠናዎች የሚገኙና ይዞታቸው ያልተረጋገጡ የከተማዋ ክፍት መሬቶች ምዝገባ በተመረጡ 6 ክፍለ ከተሞች እንደሚከናወን ነው የገለጹት።

የተመረጡት ክ/ከተሞች እና ወረዳዎች:-

📌1. የካ ክ/ከተማ በወረዳ 1,2,3,9,10,11,12 በ25 ቀጠናዎች፤

📌2. በለሚ ክ/ ከተማ በወረዳ 2,3,5,9,10,13 በ 44 ቀጠናዎች፤

📌3. በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 1,2,3,6,9,13 በ19 ቀጠናዎች፤

📌4. በንፋስ ስልክ ላፍቶ በ ወረዳ 6,7,10,11,14 የሚገኙ 22 ቀጠናዎች፤

📌5. በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 3,12,13 በ15 ቀጠናዎች፤

📌6. በኮልፌ ቀራንዮ በወረዳ 3 በ11 ቀጠናዎች፤

ያልተረጋገጡ ይዞታዎችን የማረጋገጡ ስራ በስልታዊ ዘዴ /በመደዳ/ የማረጋገጥ ሥራ የሚከናወን ሲሆን ስራውም ከታህሳስ 10/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ወራት ውስጥ እስከ ሚያዝያ 15 /2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን ሙሉ ወጪውም በመንግስት እንደሚሸፈን ኤጀንሲው አሳውቋል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ትርጉም ያለው ንግግር"

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት፣ የአገሪቱ መሪዎች፣ ፖለቲከኞችና ማኅበረሰቡ ሰላምና አንድነትን ለማስፈን "ትርጉም ያለው ንግግር" እንዲያደርጉ ሰሞኑን ባደረጉት ጉባኤ ላይ ጠይቀዋል።

የአገሪቱ አለመረጋጋትና ግጭቶች ያስከተሉት መፈናቀል፣ የመሠረተ ልማት ውድመትና የማኅበረሰባዊ እሴቶች መበጣጠስ አሳስቦናል ያሉት ጳጳሳቱ፣ በርካታ ቤተክርስቲያናት በግጭቶች ምክንያት ተደራሽ ሊኾኑ እንዳልቻሉ ወይም እንደተዘጉና የካቶሊክ ትምህርት ቤቶችና ጤና ጣቢያዎች እንደወደሙ አውስተዋል።

ጳጳሳቱ፣ የመሪዎች ሚና እውነትንና ዕርቅን ማስቀደም መኾኑን በመጥቀስ፣ በአገሪቱ ግጭት፣ ጥላቻና መከፋፈል እንዲቆምና ዕርቅ እንዲሠፍን ተማጽነዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሩሲያ ኃይሎች ሁለት የዩክሬን መንደሮችን መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የሩሲያ ኃይሎች በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን ካርኪቭ እና በምስራቃዊ ዶኔስክ ግዛት ሁለት መንደሮችን መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በትናንትናው እለት አስታውቋል።

የዶኔስክ ግዛት ሩሲያ ሁለት ከተሞችን ለመያዝ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ኃይል ያከማቸችበት ግዛት ነው።

በዶኔስክ ግዛት ወደፊት እየገፉ ያሉት የሩሲያ ኃይሎች ወሳኝ የሎጂስክ ማስተላለፊያ የሆነችውን እና የድንጋይ ከሰል ማዕድን ማውጫ የሚገኝባትን የፖክሮቭስክ እና በደቡብ በኩል ኩራሆቭ ከተሞችን ለመያዝ ወደፊት እየገፉ ነው።

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር መግለጫ እንዳስታወቀው በሰሜን ዶኔስክ ግዛት ውስጥ በምትገኘው የኩፒያንስክ ከተማ አቅራቢያ የምትገኘውን የሎዞቫ መንደር ተቆጣጥረዋል።

ከኩሳኮቭ ከተማ በስተሰሜን በከል የምትገኘውን የሶንትስቭካ መንደርም ተይዛለች።

ሚኒስቴሩ ባለፈው ቅዳሜ በኩራኮቭ ከተማ አቅራቢያ የምትገኘውን ኮስቲያንቲኖፖልስክ መንደርን መቆጣጠር ችለዋል።
የዩክሬን ጦር እነዚህ መንደሮች በሩሲያ እጅ ገብተዋል ስለሚባለው ሪፖርት ያሉት ነገር የለም።

ነገርግን ጦሩ በሁለቱ መንደሮች ዙሪያ የሩሲያ ኃይሎች ከባድ ጥቃት ከፍተው እንደነበር ገልጿል።

ሩሲያ በ2022 ልዩ ያላቸውን ወታደራዊ ዘመቻ በዩክሬን ላይ ከከፈተች ወዲህ ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ የሩሲያ ወታደሮች በምስራቅ ዩክሬን ፈጣን ግስጋሴ እያደረጉ ይገኛሉ።
Via Al Ain
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel