wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መነሻዬ ድክድክ

👉የመጀመሪያ ደረጃ ባለድምፅ የልጆች መማሪያ
በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ

👉ትምህርት ቤት ላልገቡ ቤት ውስጥ ለተቀመጡ ህፃን ተመራጭ

👉በቻርጅም በባትሪም የሚሰራ ሲሆን ወደተፈለገው ቦታ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ።

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

meneshayeofficial" rel="nofollow">http://tiktok.com/@meneshayeofficial


አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ

📍ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 1200ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች

👉 ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 111ካሬ
👉የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ
     
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
❇️በተጨማሪም

           👉 አያት
            👉ጋርመንት
            👉ሱማሌተራ አፓርትመንት ቤቶች

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ግብር‼

በጉራጌ ዞን አርሶ አደሮች በቤት እንስሳት ግብር ክፈሉ መባላቸውን ነግረውኛል።

አርሶ አደሮቹ ከመሬታየው ላይ የእንሰት ተክልን በከፊል እያጠፉ ጤፍና ስንዴ ማምረት እንዳለባቸው ተነግሮናል ሲሉ አስረድተዋል።

ግብር መክፈል የዜግነት ግደታ ቢሆንም ነገሮች እንደት እየተፈፀሙና ወደየት እየሄዱ ነው የሚለው በደንብ መተየት አለበት።ይሄ ጉዳይ አርብቶ አደሮች ጋር ሲሄድ መልኩ ሊቀየር ይችላል።
https://youtu.be/TjoCWWItExo
https://youtu.be/TjoCWWItExo

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከወጣቱ ፖለቲከኛ ጣሂር መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ
👇 👇 👇
https://youtu.be/TjoCWWItExo
https://youtu.be/TjoCWWItExo
https://youtu.be/TjoCWWItExo

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለመጀመሪያ ጊዜ ሊገናኙ ነው‼

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ሃሰን ሼክ ከወደብ ስምምነቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊገናኙ ነው ተባለ፡፡

ከሶማሌላንድ ጋር የተደረገው ስምምነት ውዝግብ ውስጥ ያስገባቸው ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በመሪዎቻቸው አማካኝነት በቱርክ ተገናኝተው በመካከላቸው በሰፈነው ልዩነት ዙሪያ ሊመክሩ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለስልጣን፣ ''ኢትዮጵያ የስብሰባ ጥያቄውን አቀረበች፤ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ተቀበሉ'' ሲሉ ተናግረዋል፡፡

ይህንንን ተከትሎ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ በአንካራ የሚደረገውን ስብሰባ ለመታደም ወደ ቱርክ አቅንተዋል፡፡

በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ስለ ውይይቱ እስካሁን የተሰጠ ማረጋገጫ ባይኖርም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ (ዶ/ር) ወደ ቱርክ ያቀናሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ (voaafrica//thiqaheth)
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ባለ ንብረቱ በጫኝና አዉራጆች ተደብድበው ተገደሉ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች  ክልል  በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ማጫ ቀበሌ  ተሽከርካሪ ላይ የጫነዉን ዕቃ አታወርዱም ያለዉን የግል ተበዳይ ደብድበዉ የገደሉ ሶስት ጫኝ አዉራጆች በእስራት መቀጣታቸውን ፖሊስ አስታውቋል።

ተከሳሾቹ በቁጥር ሦስት ሲሆኑ አማኑኤል ማናለ ፣አስራት አክሊሉ  እና ታድዮስ ተስፋዮ የተባሉ ሲሆን  የእስራት ቅጣቱ ሊወሰንባቸዉ የቻለዉ የተጫነ ዕቃን ካላወረድን በሚል የግል ተበዳይን ደብድበዉ በመግደላቸዉና ጥፋተኝነታቸዉ በማስረጃ መረጋገጡ ተገልጿል ።

ተከሳሾቹ ሰዉ ለመግደል አስበዉ በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ማጫ ቀበሌ  ከቀኑ 8:00 ሰዓት በወረዳዉ ዳጊ ማጫ ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ አርብ ቀን በሚቆም ገበያ የግል ተበዳይ ባጃጅ ገብስ በኩንታል ጭኖ በማምጣት ለማዉረድ ሲል እኛ እያለን አታወርድም በሚል ነው ወንጀሉን የፈፀሙት።

ሦስቱም ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው  በተደረገዉ ምርመራ ሁለተኛ ተከሳሽ የተጫነዉን ገብስ አወርዳለሁ ሲል የግል ተበዳይ የምከፍልህ ገንዘብ የለኝም አታወርድም  በሚልበት ወቅት የግል ተበዳይን አንገቱን አንቆ ይዞ ደረቱ ላይ በቦክስ ሁለት ጊዜ ሲመታዉ ሶስተኛ ተከሳሽ ሁለት እጆቹን ይዞ ሽንጡ ላይ በእግሩ ደጋግሞ በመርገጥ አንደኛ ተከሳሽ ሆዱ ላይ በእግሩ በመርገጥ ከባድ ጉዳት አድርሰዋል::

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች  ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ እንደገለፁት ተጎጂዉ ግለሰብ ማጫ ጤና ጣቢያ ቢወሰድም የደረሰበት ምት ከፍተኛ በመሆኑ ህይወቱ ማለፋን ገልጸዋል።

የወረዳዉ ፖሊስ ሶስቱ ወጣቶች የፈፀሙትን የወንጀል ድርጊት  በሰዉ ምስክሮች እና በህክምና ማስረጃ የምርመራ መዝገቡን በማደራጀት ክስ እንዲመሠረትበት ለካፋ ዞን ፍትህ መምሪያ ዐቃቤ ህግ መዝገቡን ይልካል።

የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዐቃቤ ህግ ሶስቱም ግለሰቦች ላይ  የቀረበዉ ክስ ግራ ቀኙን ሲያከራክር ቆይቶ ሶስቱንም ተከሳሾች በቀረበባቸዉ ማስረጃ መሠረት ጥፋተኞች ናችሁ ሲል የጥፋተኝነት ብይን ይሰጣል።

በዚሁ መሠረት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለዉ የወንጀል ችሎት አንደኛ አማኑኤል ማናለ፣ሁለተኛ ተከሳሽ አስራት አክሊሉ  እና ሶስተኛ ተከሳሽ  ታድዮስ  ተስፋዬ  እያንዳንዳቸዉ በ8 አመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ዉሳኔ አስተላልፎባቸዋል ሲሉ ኢንስፔክተር ደጀኔ አሰፋ ተናግረዋል።
መረጃው የብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ነው
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደጋ ዳሞት‼

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ባለፈው ሳምንት ከ30 በላይ የአካባቢው የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የፀጥታ አባላት በፋኖ ሀይሎች መገደላቸውን ነዋሪዎችን እና የአካባቢው አስተዳደርን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል።

በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ ኅዳር 26/2017 ዓ.ም. ለሁለት ወራት ለመንግሥት "መረጃ እና ድጋፍ ሰጪ" በሚል ተጠርጥረው በፋኖ ሀይሎች ተይዘው የነበሩ በርካታ የወረዳው የሥራ ኃላፊዎች፣ የፖሊስ እና የሚሊሻ አባላት "መረሸናቸው" ታውቋል።

የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ ዋለ አለማየሁ 20 ከሚሆኑ የወረዳው ካቢኔዎቻቸው ጋር የግድያው ሰለባ መሆናቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታውቋል።

መስከረም መጨረሻ በአካባቢው "ከባድ ውጊያ" መደረጉን ተከትሎ መስከረም 29/2017 ዓ.ም. ወረዳው በፋኖ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መግባቱን እና የመንግሥት ኃይሎች ወረዳውን ለቀው መውጣታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

ይህንንም ተከትሎ "[መከላከያ] የሚሊሻ፣ የፖሊስ አባላትን እንዲሁም ካቢኔዎችን በሙሉ መስመር ላይ ነው ጥሏቸው የሄደው" ሲሉ አንድ ነዋሪ፤ 'ባልተለመደ ሁኔታ' የወረዳው አስተዳደር ከተማዋ ውስጥ መቅረቱን ገልጸዋል።

የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ዓለም 20 የሚሆኑ የወረዳው የሥራ ኃላፊዎች መከላከያ ሠራዊት "ለስምሪት" አካባቢውን ለቆ ሲወጣ "ተቆርጠው" መቅረታቸውን ተናግረዋል።

በፋኖ ሀይሎች ቁጥጥር ስር የነበሩት የአካባቢ አመራሮች "ፈረስ ቤት ሚካኤል" በተባለ የከተማው መውጫ ላይ ተወስደው መረሸናቸውን ሦስት ነዋሪዎች እና የዓይን እማኝ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

“መንግስታችን የቀረው የአንድ አመት ተኩል እድሜ ነው"ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ይህን ያሉት - በአዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ምረቃ ስነ ስርአት ላይ በተገኙበት ወቅት ነው፡፡

በዚህ ንግግራቸው የሚመሩት መንግስት የቀረው ኮንትራንት ጊዜ አንድ አመት ተኩል ነው ብለዋል፡፡

💎ከአመት ከመንፈቅ በኋላ በኢትዮጵያ ሌላ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚደረግ ያወሱት አብይ - በዚያ ምርጫ አዲስ ኮንትራን ይፈፀማል በማለት - “በዚህ ምርጫ የሚወሰነውን ውጤት ከኢትዮጵያ ህዝብ ውጭ ማንም አያውቅም” ብለዋል፡፡

💎“እኛ ያለን ጊዜ የአንድ አመት ተኩል ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ - “የመንግስት ባለስልጣናት እንዳያንቀላፉ እና በቀራቸው ጊዜ ተቀለጣጥፈው የከተማ እና ገጠር ልማቶችን እንዲያፋጥኑ” ጠይቀዋል፡፡ “በዚህ በቀረው ጊዜ ውስጥ ነዋሪዎች በከተሞቻቸው ለመኖር የሚኖቸውን ፍላጎት የሚጨምሩ እና ምቾትን የሚያመጡ ጉዳዮች መስፋት አለባቸው” ብለዋል፡፡

አብይ ማሳሰቢያቸው ሲቀጥል “በገጠር ኮሪደር ደግሞ አልፎ አልፎ እንደታየው አትክልት እና ፍራፍሬ፣ እርሻ እና የሌማት ትሩፋትን ማስፋት ያስፈልጋል” - ያን አድርገን በሚቀጥለው ምርጫ ስንወዳደር - በሰራ መንፈስ እንወዳደራለን - ቢቀርም (በምርጫው መወዳደሩ) ቁጭትም የለም ብለዋል፡፡

አክለውም በጊዜያችን እስከሰራን ድረስ ቁጭት የለም በማለት - “በየደረጃው ያሉ የስራ ሀላፊዎች - ያልተገደበ የስልጣን ጊዜ እንደሌላችሁ አስቡ” ሲሉ ያስጠነቀቁ ሲሆን - “ያላችሁ ጊዜ ውስን ነው - ያንን ዘመን በሚገባ ተጠቀሙበት” ብለዋል፡፡
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ትናንት ረፋድ 4 ሠዓት አከባቢ በተለምዶ ' ቡቡ ሜዳ ' ተብሎ በሚጠራዉ አከባቢ በሚገኘዉ አዲሱ ገበያ የእሳት አደጋ ተከስቶ በንብረት ላይ ዉድመት ማድረሱን የከተማው አስተዳደር ፖሊስ አስታውቋል።በአከባቢው በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮንክስ ሱቅ ዉስጥ በኤሌክትሪክ ኮንታክት ምክንያት በተነሳ የእሳት አደጋ 12 ሱቆች መዉደማቸዉን ነው ፖሊስ ያስታወቀው።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከአማራ ክልል ገነቴ ከተማ የደረሰኝ ጥቆማ ነው።
👇
<<ከአቀስታ 30 ኪ.ሜ ላይ ትገኛለች ከትናት ወዳ በወረዳው ሚሊሻ እና በፋኖ መካከል ከቀኑ 7:00-11:00 የነበረ የተኩስ ልውውጥ ነበር እና በዚህ መካከል ይህ የምታየው የስንደ እህል ተቃጥሉአል ከ30 ያላነሰ ክምር ነው የተቃጠለው ሙሉ ለሙሉ ወድሙአል ምንም የተረፈ ነገር የለም እና በጣም የሚያሳዝን ይህ የተቃጠለው በተኩስ ልውውጥ ምክንያት አይደለም ሆን ተብሎ በክብሪት ጭረው ያቃጠሉት..... >>ሙሉ ጥቆማው ከላይ ተያይዟል።

ማንም ያቃጥለው አርሶ አደሩ አመት ሙሉ የደከመበትን በዚህ መልኩ ማጥፋት ያሳዝናል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሶማሌላንድ መንግሥት በበርበራ ወደብ የኢትዮጵያ ትራንዚት ማሳለጫ ቢሮን ትናንት ስራ አስጀምሯል።

📌ቢሮው በወደቡ የሚራገፉ ጭነቶችን ወደ ኢትዮጵያ የተለያዩ መዳረሻዎች እንዲጓጓዙ የሚያሳልጥ ነው ተብሏል።

📌ወደቡን የሚያስተዳድረው የተባበሩት አረብ ኤሜሬትሱ DP World ነው።

📌ስራ የጀመረው ቢሮ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ስምምነት ያደረገችበት አካል አይደለም።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ዛሬ ተህሳስ 1/2015 ከረፋዱ 3:00
📌የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ለገሰ ሥዩም
📌የወረዳው የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሲሳይ በሻዳ
📌 ሁለት የመከላከያ ሠራዊት አባላትና አንድ የኦሮሚያ ፖሊስ አባል በድምሩ 5 ሰዎች ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተሰምቷል።
      በጥቃቱ የፖሊስ አዛዡ እና ሁለቱ የመከላከያ አባላትና የፖሊስ አባሉ ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።የብልፅግና ጽ/ቤት ኃላፊው ወደ ሆስፒታል መወሰዱን ከዋዜማ የተገኘው መረጃ ይጠቁማል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ሀሰን ሼክ ባህራችንን ሸጠብን። ካደን ፤ ከሀዲ ነው"ሶማሊያውያኑ

በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሶማሊያውያን በተለይም አክቲቪስቶች " ሀሰን ሼክ ሀገራችንን ሸጠብን ፤ በዲፕሎማሲ ተበልጦ አስበላን " ማለት ጀምረዋል።

ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉላዓዊነት፣ አንድነት እና የግዛት አንድነት ባከበረ ሁኔታ ዘላቂነት ያለው አስተማማኝና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር በር ታገኛለች መባሉ የሶማሊያ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን አበሳጭቷቸዋል።

በማህበራዊ ሚዲያ በተለይ በX ቪላ ሶማሊያ ገጽ ስር ፤ ከወራት በፊት ሲያሞጋግሷቸው የነበሩትን ፕሬዜዳንታቸውን ሀሰን ሼክ ሙሀሙድ ላይ ውግዘት ማዝነብ ጀምረዋል።

እኚህ አስተያየት ሰጪዎች ምን እያሉ ነው ?

📌 " ሀሰን ሼክ ባህራችንን ሸጠብን። ካደን ፤ ከሀዲ ነው "

📌 " እንዴት በድርድሩ ላይ ሆነ በስምምነቱ ላይ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው የባህር በር ለማግኘት የፈረመችው የመግባቢያ ስምምነት / MoU አልተነሳም ፤ በግልጽ ቀርቷል ለምን አልተባለም "

📌 " አዋረደን ! ለሶማሊያ ጨለማ ቀን ነው "

📌 " ስለ ኢትዮጵያ የቀጣይ የሰላም ማስከበር ተሳትፎ (ሶማሊያ ውስጥ) ለምን አለተነሳም "

📌 " ዘላቂነት እና አስተማማኝ የባህር በር ኢትዮጵያ ስታገኝ ሶማሊያ በምላሹ ምን ታገኛለች ? "

📌 " ሁሉንም ኢትዮጵያ የፈለገችውን ነው የተቀበልነው፤ ኢትዮጵያ በመረጠችው መንገድ ሄዳ ፤ በዚህም በዚያ ብላ ባህር በር ስታገኝ እኛ ምን አገኘን ? "

📌 " ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲው እና ድርድሩ በልጣ ባህር በር አሳካች " ... የሚሉ አስተያየቶችን በመስጠት ፕሬዜዳንታቸው ላይ ውግዘት እና የስድብ ናዳ እያወረዱ ነው።

አንዳንዶቹ ከቦታው ይነሳልን ወደማለትም ገብተዋል።

120 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ኢትዮጵያ የባህር በር ጉዳይ " በፍጹም የማልተወው የህልውዬ ጉዳይ ነው " ብላ በይፋና በድፍረት አደባባይ ከወጣች በኃላ ጉዳዩ ከፍተኛ አጀንዳ ሆኖ ዓለም አቀፍ መወያያ መሆን ችሏል።

ከሶማሌላንድ ጋር የመግባቢያ ስምምነት (MoU) ከተፈራረመች በኃላ ሶማሊያ አኩርፋ ብዙ ስትል ከርማለች ፤ ከኢትዮጵያ ጋርም ተጎረባብጣለች።

ፕሬዜዳንቷ እና አስተዳደራቸው በየጊዜው ወደ ሚዲያ እየወጡ ፦
- ከኢትዮጵያ ጋር በፍጹም አንነጋገርም፤
- የኢትዮጵያ ወታደሮች በሰላም ማስከበር ላይ አይሳተፉም፤
- እንድንነጋገር ከፈለገች MoU ቀዳ ጥላ በይፋ ይቅርታ ትጠይቅ ይህ ካልሆነ ኢትዮጵያን አንሰማትም፤
- በኢትዮጵያ ያሉ ታጣቂዎችን እንደግፋቸዋለን / እናስታጥቃለን፤
- ኢትዮጵያ ለሶማሊያ ደሟን እንዳልገበረችላት የኢትዮጵያ እድገት እንቅልፍ ከሚነሳቸው አካላት ጋር እየሄደ ጥምረት ሲፈጥር
- ከኢትዮጵያ ለመነጋገር ቅድመ ሁኔታዎችን ሲደረድር ... ሲዝት ፣ ሲፎክር ከርሟል።

በመጨረሻ በቱርክ አሸማጋይነት አንካር ሄደው ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

በስምምነቱ ይፋዊ ሰነድ ላይ ሆነ በመሪዎች መግለጫ ምንም ቦታ ላይ ስለ ሶማሊለንዱ MoU አለመነሳቱ ፤ ማብራሪያ አለመሰጠቱ እንዲሁም በግልጽ ተሰርዟል አለመባሉን በማንሳት " ኢትዮጵያ የምትፈልገውን አገኘች " በማለት ሶማሊያውያን በፕሬዜዳንታቸው ላይ ተነስተዋል።via TikvahEthiopia
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ላሊበላ‼

ዛሬ በላሊበላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል።

የኑሮ መሠረቱ እና ኅልውናው በቅርሱ ላይ የተመሠረተው የላሊበላ ሕዝብ ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት አሁን ደግሞ ባለው ሰላም ማጣት ለረሃብ እና ለችግር እየተዳረግን ነው በሚል ጦርነት ይብቃ፣ ሰላም እንፈልጋለን ፣ ማንም ማንንም አይግደል መገዳደል ይቁም ብሎ ሰልፍ ወጥቶ ሰላም እንዲሰፍን መንግሥትንና የፋኖ ኃይሎችን ጠይቋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አምባሳደር ቲቦር ናጊ አነጋጋሪ መልዕክት በገፃቸው አጋርተዋል።የሶርያው መንግስት ግልበጣ በኤርትራ ይደገማል እያሉ ነው።

ቲቦር ናጊ የአሜሪካ አምባሳደር በመሆን በኢትዮጲያና በጊኒ አገልግለዋል።

"የበሽር አል አሳድን ውድቀት ሶርያውያን በደስታ እንዳከበሩት ሁሉ አምባገነኑ ኢሳያስ አፍወርቂ ሲወድቅም ኤርትራውያን በተመሳሳይ መንገድ ደስታቸውን ይገልፃሉ።ከጥቂት ቀናት በፊት የባሽር አልአሳድ ደጋፊዎች ስርዓቱን ሲቃወሙት ተመልክተናል ያሉት አምባሳደሩ ፕሬዝደንት ኢሳያስ የሚመሯት ኤርትራ የመንግስት ግልበጣ እንደሚኖር ጠቁመዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

ቱርክ  አንካራ 📍Video

📌ኢትዮጵያ እና ሶማልያ ግንኙነታቸውን ለማደስ እንደተስማሙ ተሰምቷል።

📌በዚህ ስምምነት በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በውይይት በመፍታት ግንኙነታቸውን ወደ አዲስ የትብብር ምእራፍ ለመውሰድ መስማማታቸውን ከመንግስታዊ ምንጮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

📌በሶማልያ በኩል ኢትዮጵያ አስተማማኝ ደህንነቱ የተረጋገጠ እና ዘላቂነት ያለው የባሕር በር የማግኘት መብትን ዕውቅና ለመስጠት እና በዚህ ጉዳይ ላይ አብሮ ለመስራት የተስማማች ሲሆን ኢትዮጵያም የሶማልያን የግዛት አንድነት ለማክበር የነበራትን የቆየ አቋም ማፅናቷም ተነግሯል። ሁለቱ ሃገራት የኢትዮጵያን የባሕር በር ፍላጎት እውን ለማድረግ በቀጣይ አራት ወራት በቱርክዬ አስተባባሪነት ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር እና መሰል አሰራሮች ላይ ለምግባባት መስማማታቸው ነው የተሰማው።

📌ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድንና የሶማሊያን ጸጥታና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያደረገችውን አስተዋጽዖ  ዕውቅና ለመስጠት እንደተስማማችምጨመረጃው ይጠቁማል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጁባላንድ ከሞቃዲሾ ገር ጦርነት ገጥማለች።

  የሶማሊያ ፌድራል መንግስት ጦር በጁባላንድ ኃይል ጉዳት እንደደረሰበትና በሶማሊያና ኬንያ ድንበር የምትገኘውን የወደብ ከተማ የሆነችውን ራስካምፖኒን መቆጣጠራቸው ታውቋል።
https://youtu.be/TjoCWWItExo
https://youtu.be/TjoCWWItExo

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኑኑሻዬ አባቷ በገዛላት ድንቅ ስጦታ እንዲህ እየተማረች ትገኛለች. . . . . እርሶስ ለልጆዎ መማሪያ ምን አስበዋል ??

" በቀለሜ መነሻ ጥቅል  የልጆዎን የቀለመ መነሻ ያቅልሉ"

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"አልፀፀትም"

የፖለቲከኛው ጀዋር መሐመድ "አልፀፀትም" የሚል ርዕስ የተሰጠው መፅሐፍ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ታትሞ በኬኒያ ለንባብ በቃ።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን

አዲስ መፅሀፍ በቅርብ ቀን

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን ገበያ ይውላል::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ

📍ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 1200ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን  በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች

👉 ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 111ካሬ
👉የንግድ ሱቆች ፒያሳ ላይ ከ20 ካሬ ጀምሮ
     
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

❇️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

❇️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
☞ 4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞  ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
☞ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
☞የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
❇️በተጨማሪም

           👉 አያት
            👉ጋርመንት
            👉ሱማሌተራ አፓርትመንት ቤቶች

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
☎️ 0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የአዲስ አበባ ፖሊስ እንደገለፀው ሀሰተኛ ሰነዶችን ለግለሰቦች ሲያከፋፍል ነበር የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አውሏል።

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ አካባቢ ነው ያለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት ለግለሰቦች እንደሚያሠራጭ መረጃ የደረሰው የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጥቆማውን መነሻ በማድረግ ተጠርጣሪውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል ብሏል።

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ የፍርድቤት የመበርበሪያ ትዕዛዝ በማውጣት ወረዳ1 ለቡ አካባቢ ከሚገኝ እና ጥበቃ እንዲሠራ በተረከበው ጅምር ቤት ውስጥ ብርበራ በሚደርገበት ወቅት 93 ሀሰተኛ የቤት ካርታ ፣ 13 ክብ ማህተም ፣ 91 ሀሰተኛ የቀበሌ መታወቂያዎችን ጨምሮ 2 የኃላፊ ቲተር የተያዘ መሆኑን የንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ማስታወቁን ነው የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ የጠቆመው።
📌wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel