wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደንባራዎቹ መገናኛ ብዙሃን

አዲስ መፅሀፍ በቅርብ ቀን

በጋዜጠኝነትና በመምህርነት ለረጅም አመታት ያገለገሉትና በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር የሆኑት የዶ/ር ጀማል ሙሀመድ አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን ገበያ ይውላል::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 
Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሱሌማን ለኢትዮጵያ መንግስት መሰጠቱ ተዘገበ

በሳዑዲዓረቢያ መቀመጫዉን በማድረግ በማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎችን በማቅረብ የሚታወቀዉ ሱሌማን አብደላ ለበርካታ ጊዜያት በሀገሪቱ መንግስት በቁጥጥር ስር ዉሎ በእስር ላይ ይገኝ ነበር።

ሱሌማን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በተለይም በአረብኛ ቋንቋ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያን አቋም ሲያንጸባርቅ የነበረ ሲሆን በሳዑዲዓረቢያ መንግስት ተይዞ እስር ላይ ቆይቷል።

ሱሌማን ከትናንት በስቲያ ለኢትዮጵያ መንግስት መሰጠቱን መሠረት ሚዲያ ዘግቧል። ሱሌማን በኢትዮጵያ ምን እንደሚጠብቀዉ በይፋ የተገለጸ ነገር የለም። እስካሁንም የኢትዮጵያ መንግስት ሱሌማን አብደላን መረከቡን አለማሳወቁን ከመሠረት ሚዲያ ዘገባ ተመልክተናል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ቴሌግራም በሩሲያ ሰላዮች የተሞላ ነው" - ዩክሬን

ቴሌግራም የተሰኘው የማህበራዊ ትስስር ገፅ "የስለላ መሳሪያ ነው" ባለችው ዩክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ቴሌግራምን በእጅ ስልካቸው እንደማይጠቀሙ ተገልጿል።

የእንግሊዝ ኢንተሊጀንስ ቢሮ በዩክሬን ቴሌግራምን መጠቀም የብሔራዊ ደህንነት ስጋት ያስከትላል ብሏል።

ቢሮው አክሎ፣ ሞስኮ በትስስር ገፁ አማካኝነት ሀሰተኛ መረጃዎችን እያሰራጨች እንደሆነና የሳይበር ጥቃት እየፈጸመች እንደሆነ አስታውቋል።Thiqah
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የእነዚህ ፖሊሶች ጉድ ተመልከቱ

ስንት ጀግና ለሙያቸው ታማኝ ፓሊሶች ባለበት ተቋም ውስጥ እንደነዚህ አይነት ደግሞ ዘራፊዎችም አሉ።
👇
ሀሰተኛ የወንጀል ምርመራ መዝገብ በማደራጀት አንድን ባለሃብት በማስፈራራት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ አራት በአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እና ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።

ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።

በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ክስ ያቀረበባቸው ተከሳሾች

📌1ኛ በግል ስራ የሚተዳደረው መኩሪያ ማሞ ወይም (መስፍን ማሞ)፣

📌 2ኛ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቂሊንጦ ፖሊስ ጣቢያ የክትትል ቲም ሀላፊ ኢንስፔክተር ዘለቀ ጥላሁን፣

📌3ኛ በፖሊስ ጣቢያው የወንጀል መርማሪ ረዳት ኢንስፔክተር ዘውዴ አሰግደው፣

📌4ኛ በፖሊስ ጣቢያው የወንጀል መርማሪ ዋ/ሳጅን መለሰ ማርቆስ፣

📌 5ኛ በፖሊስ ጣቢያው የክትትል አባል ምክትል/ሳጅን አጅቦ ተፈሪ እና

📌6ኛ በግል ስራ የሚተዳደረው ተገኔ ሀ/ማርያም ወልዴ ናቸው።

ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾች ላይ በ1996 ዓ.ም በወጣው የኢፌዲሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32 ንዑስ ቁጥር 1 (ሀ)፣ አንቀጽ 33 እና የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ በወጣው አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 9 ንዑስ ቁጥር 1 (ሀ) እና ንዑስ ቁጥር (2) ስር የተመለከተውን ድንጋጌ ጠቅሶ ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸዋል።

በዚህም ከ2ኛ እስከ 5ኛ ያሉ ተከሳሾች የመንግስት ስራ ላይ በመስራት ላይ እያሉ ከ1ኛ እና 6ኛ ተከሳሾች ጋር በመመሳጠር የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ወይም ለማስገኘት ወይም በሌላ ሰው ጥቅም ላይ ጉዳት እንዲደርስ ለማድረግ በማሰብ የግል ተበዳይ የሆነው ባለሃብት ግለሰብ ላይ 1ኛ ተከሳሽ ሀሰተኛ የወንጀል ጥቆማ አቅራቢ ሆኖ ፖሊስ ጣቢያ ቀርቦ ጥቆማ ያቀረበ በማስመሰል ከ2ኛ እስከ 5ኛ የተጠቀሱ ተከሳሾች ከህጋዊ አሰራር ውጭ የምርመራ መዝገብ እንዲደራጅ አድርገው እንደነበር በክሱ ተጠቅሷል

በዚህም ግለሰቡን አስረው “የወንጀል ምርመራው እንዲቋረጥልህ ገንዘብ መክፈል አለብህ” በማለት አስፈራርተው የግል ተበዳዩ ለጊዜው ባልተያዘ ምስጋና ዓለሙ በተባለ ግለሰብ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ የሂሳብ ቁጥር
📌 በነሐሴ 13 ቀን 2016 ዓ.ም180 ሺህ ብር፣
📌በመስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም 300 ሺህ ብር ገቢ እንዲያደርግላቸው ማስገደዳቸው በክሱ ዝርዝር ላይ ተጠቅሷል።

በተጨማሪም ለጊዜው ባልተያዘ ለማ ባጃ በተባለ ግለሰብ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ ሂሳብ
📌በመስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም 200 ሺህ ብር ገቢ ያስደረጉ በመሆኑን በክሱ ዝርዝር ላይ የተገለጸ ሲሆን፤
📌 በጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ በ3ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች አማካኝ የግል ተበዳዩን ከህግ አግባብ ውጭ በጣቢያው አስረው ካቆዩ በኋላ በ4ኛ ተከሳሽ ስም ከአዋሽ ባንክ በተከፈተ ሂሳብ 200 ሺህ ገቢ ያስደረጉ መሆኑ በክሱ ተገልጿል።

በ6ኛ ተከሳሽ ስም ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 300 ሺህ ብር ገቢ ካስደረጉ በኋላ ከዚሁ ገንዘብ ላይ በ4ኛ ተከሳሽ ስም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ 200 ሺህ ብር ማስተላለፋቸው ተጠቅሷል።

ከዚሁ ገንዘብ ላይ ደግሞ ለ3ኛ ተከሳሽ እና ለ2ኛ ተከሳሾች በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳባቸው ለእያንዳንዳቸው 50 ሺህ ብር የተላለፈላቸው መሆኑ በክሱ ተዘርዝሯል።

ተከሳሾቹ የወንጀል ድርጊቱ የሚያስገኘውን አጠቃላይ ውጤት በመቀበል በሀሰተኛ የምርመራ የወንጀል መዝገብ በማደራጀት ግለሰቡን ከህግ ውጪ በማሰር በአጠቃላይ ከግል ተበዳዩ 1 ሚሊዮን 180 ሺህ ብር በመቀበል ለግል ጥቅማቸው ያዋሉ መሆኑ ተጠቅሶ በልዩ እና ዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በስልጣን ያለአግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል በመፈጸም ክስ ቀርቦባቸዋል።

ዐቃቤ ሕግ ከክሱ ጋር የሰውና የሰነድ ማስረጃ ዝርዝር አያይዞ ያቀረበ ሲሆን ተከሳሾቹ ችሎት ቀርበው የክሱ ዝርዝር እንዲደርሳቸው ከተደረገ በኋላ የክስ መቃወሚያ ካላቸው ለመጠባበቅ ፍርድ ቤቱ ለታህሳስ 4 ቀን 2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
Via:- FBC
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

<<...ሰዎች ከመንግስት ደሞዝ የሚጠብቁ ከሆነ መቼም አይለወጡም” ጠ/ሚ አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በአርባ ምንጭ ከተማ ተገኝተው ባሰሙት ንግግር ተከታዩን ብለዋል

📌 “በተለያየ ሀገራት መሪዎች በሁለት መልኩ የህዝቡን ኑሮ ለውጠዋል በአንድ በኩል ህዝባቸው ከምቾት ቀጠና እንዲወጣ - ያለበት ህይወት እንዳይመቸው እና ተጨማሪ ስራዎችን አንዲሰራ አቅማቸውን አሟጠው በመጠቀም ተለውጠዋል”

📌“ሌሎች ሀገራት መጠነ ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት አግኝተው - በነዳጅ እና ሌሎች ማእድናት ሀገር እና ህዝብን ያበለፀጉ አሉ። እናም ኢትዮጵያ ውስጥ ሁለቱን መንገዶችን መጠቀም አለብን። በአንድ በኩል ከፍተኛ የተፈጥሮ ሀብት አለን እርሱን አውጥተን መጠቀም አለብን - በሌላ በኩል ደግሞ ሰፊ ህዝብ አለን - ብዙ የወጣት ክምችት አለን - ይሄንን ሰው በመነቅነቅ - ከተመቸው ከባቢ አስወጥቶ በማነቃነቅ ሀገር መገንባት አለብን”

📌“በዚህ መንገድ ለትውልድ የተሻለ ሀገር እናስረክባለን። “ካልሆነ ግን ሰዎች ከመንግስት ደሞዝ የሚጠብቁ ከሆነ መቼም አይለወጡም” “ከመንግስት አስቻይ የሚሆን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመቅረፅ በየትኛው ሴክተር ብንሰማራ ልንለወጥ እንችላለን የሚለውን በማሳየት ነው ሚናውን የሚጫዎተው “ብልፅግና መቼ ነው እኛጋ የሚደርሰው ብለው ይጠይቃሉ::የብልፅግና ትሩፋት የሚደርሳችሁ ስራ እንፈጥራለን - ስራውን ስትሰሩት ነው፡፡ ሰዎች ናችሁ ጭንቅላት አላችሁ፣ ካላችሁበት  (comfort zone) ነቅንቀን ለማስወጣት እንሞክራለን፡፡ ሀሳብ በመፍጠር ህይወታችሁን ስትቀይሩ ነው”
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ወልዲያ‼

በወልድያ ከተማ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ አካፋይ መስመር የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ።

ከ "አላ-ሙዲ" ወደ "መሀመድ ሁሴን ዓሊ አል-አሙዲ ስታድየም ወልድያ" የሚገነባው የአስፋልት መንገድ ሥራ አንደኛው መስመር የመጀመሪያ ዙር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቅቋል። ሁለተኛው መስመር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የከተማ አሥተዳደሩ መንግሥት ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

ተመሳሳይ ሜኑ‼

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑ ተቀራራቢ እንዲሆን እየሰሩ ነው።

ወቅታዊውን የምግብ ዋጋ መጨመር መነሻ በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በጥናቱ ውጤት መነሻነትም የከፍትኛ ትምህርት ተቋማት የምግብ በጀት በቀን ወደ 100 ብር ከፍ እንዲል ተደርጓል።

በተደረገው የበጀት ማሻሻያ መሰረት በተቋማቱ የምግብ ሜኑ ተመሳሳይ እንዲሆን በባለሙያዎች ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ መገለጹን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል።

በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ሰለሞን አብርሃ፤ ወቅታዊ የምግብ ዋጋ ንረትን ግምት ውስጥ በማስገባት የምግብ በጀት ማሰተካከያ መደረጉን ገልጸዋል።

ዶ/ር ሰለሞን አክለውም በሀገራችን ባሉ ዩኒቨርስቲዎች ያለው የምግብ ሜኑ ተቀራራቢ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰው፤ በአዲሱ የበጀት ተመን መሰረት ለዩኒቨርስቲዎቹ ባላቸው ተማሪ ቁጥር ልክ ገንዘቡ እንደሚለቀቅላቸው ጠቁመዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"መንግሰት ከታጣቂ ሃይሎች ጋር ያለውን ስምምነት ቅርፅ እና ይዘት ለህዝቡ ግልጽ ማድረግ አለበት"- ኢዜማ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ ) ባወጣው መግለጫ በሰላም ስምምነቱ መሰረት እየገቡ ካሉ ታጣቂ ሀይሎች ጋር ያለውን ስምምነት ቅርፅ እና ይዘት መንግስት ለህዝቡ ግልጽ እንዲያደርግ ጠይቋል፡፡

ኢዜማ በመግለጫው አክሎም "ወደ ከተማም ሆነ ወደ ተሐድሶ ሥልጠና የሚገባ ታጣቂ ኃይል በሙሉ ትጥቁን ሙሉ ለሙሉ ለሚመለከተው የጸጥታ አካል አስረክቦ መሆን አለበት" ብሏል::

በመሆኑም በተለያዩ ቦታዎች ታጣቂዎች ወደ ከተማ ሲገቡ የጥይት ተኩስ ማድረጋቸው ንፁሀን ዜጎች ላይ ከፍተኛ ስጋት እና የስነ ልቦና ጫና የሚያሳድር፤ አግባብነት የሌለውም ተግባር መሆኑ ታውቆ በሁሉም ቦታዎች ላይ እንዲቆም አሳስቧል፡፡

ይህን ተከትሎም ትናንት ምሽት ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ የተሰማውን ተኩስ ተከትሎ ለዜጎች ድንጋጤ እና መረበሽ ይቅርታ ቢጠይቅም ታጣቂዎች ሲገቡ በተተኮሰ ጥይት የንጹሀን ዜጎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ መሆኑን ፓርታው ጠቁሟል፡፡

"ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ሕግና ሥርዓትን በማክበር መሆኑ መዘንጋት አይኖርበትም" ሲልም አሳስቧል::
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

⚽ ቀልደኞቹ‼️

ቀልድ አንድ....

ህዳር 21/2017 በአራት ኪሎ ወ.ወ.ክ.ማ የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የስራ አስፈፃሚ እጩዎች ቢመረጡ ምን ለመስራት እንዳሰቡ እቅዶቻቸውን አቅርበው ነበር፤ እያንዳንዳቸው ሶስት ሶስት ደቂቃ ተሰጣቸው፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወከላት ተዋናይት ማስተዋል ወንደሰን በአካል ተገኝታ እቅዷን አብራራች "ብመረጥ በማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ተከታይ ስላለኝና ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆንኩ በማርኬቲንግና በፕሮሞሽን ማገዝ እችላለሁ" አለች፤ የእጩነት ፎርሙ ላይ ግን ቀጣዮቹ ቁልፍ መጠይቆች ነበሩ

🔷በታጩበት የአዲስ አበባ እግርኳስ ከዚህ ቀደም ያደረጉት አስተዋፅኦ?
🔷በወረዳ፣ በክፍለከተማና በከተማ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሀገራችን ስፖርት ያደረጉት አተዋፅኦ?
🔷በእጩነት ያቀረባቸው ክፍለከተማ(ክለብ) በግንባር ቀደምትነት የመረጣቸው ቁልፍ ጉዳዮች ምንድናቸው?

እነዚህ ወሳኝ ጥያቄዎች በሚገባ ሳይመለሱ የማህበራዊ ሚዲያ ብዙ ተከታይ ቁጥር ብቻ ተገልፆ ቀልደኞቹ እጩዋን መወዳደር ትችያለሽ ብለው ፈቀዱላት

ቀልድ ሁለት...

ህዳር 26/2017 በግዮን ሆቴል በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ጉባኤተኛው አንድ ደንብ አፀደቀ፤ በምርጫው ከፍተኛ ድምፅ የሚያገኘው ስራ አስፈፃሚ ምክትል ፕሬዝዳንት እንዲሆን፥ ሁለተኛ ከፍተኛ ድምፅ የሚሰጠው ደግሞ አቃቤ ንዋይ እንዲሆን ተወሰነ፤ ከዚህ በፊት በነበረው አሰራርና በብዙዎቹ ፌዴሬሽኖች ልምድ ግን ምርጫው ከተካሄደ በኋላ ተመራጮቹ ተመካክረው ለቦታው ብቁ ናቸው የሚሏቸውን ሰዎች ይሾሙ ነበር፤ አሁን ግን ከፍተኛ ድምፅ ያገኙትና ከእግርኳሱና ከአመራርነት ጋር የማይተዋወቁት ማስተዋል ምክትል ፕሬዝዳንት ሀረገወይን ደግሞ አቃቢተ ንዋይ ተብለው ተሰየሙ፤ ይህ ሊመጣ እንደሚችል ቀድመው መገመት ያልቻሉት ቀልደኞቹ መራጮች ትልቁን ሀላፊነት አፊዘውበት ቁምነገሩን ቀልደውበት ክብሩን አሳልፈው ሰጡ

ቀልድ ሶስት....

ምክትል ፕሬዝዳንቷ ማስተዋል ያልጠበቀችው ሹመት መሆኑን አምና ከባላሀብቶችና ኤምባሲዎች ጋር እሰራለሁ አለች፤ በምርጫው ማግስት ለስብሰባ ስትፈልግ ግን አልተገኘችም፤ በውሳኔዋ ከፀናች የምክትል ፕሬዝዳንትነት ሀላፊነትና ተግባሯ ቀጣዮቹ ናቸው

🔷ፕሬዝዳንቱ በማይገኙበት ጊዜ ሁሉ ተክታ ትሰራለች
🔷የፕሬዝዳንቱ የቅርብ ረዳት ሆና አስፈላጊውን ሁሉ ትፈፅማለች
🔷ፕሬዝዳንቱ በማይገኝበት ጊዜ አስቸኳይ ጉዳይ ሲያጋጥም ከአቃቢተ ንዋይና ከአንድ አባል ጋር ውሳኔ ሰጥታ ጉዳዩን በሚቀጥለው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ላይ አቅርባ ታፀድቃለች
🔷ፕሬዝዳንቱ በማይኖርበት ጊዜ የፌዴሬሽኑን ገንዘብ ህጋዊ ሰነዶችና አሰራሮችን ተከትላ ከአቃቢተ ንዋይና ከፅ/ቤት ሀላፊ ጋር በመሆን በጣምራ ቼክ ላይ ትፈርማለች፤ ታንቀሳቅሳለች
🔷ፕሬዝዳንቱ ከሌለ የፌዴሬሽኑ ህጋዊ ተጠሪ ትሆናለች፤ ሪፖርት ታቀርበለች፤ ስብሰባዎችን ትመራለች፤ ፕሬዝዳንቱ ከለቀቀ እስከ ቀጣዩ ምርጫ መሪ ሆና ትቀጥላለች

ቀልድ አራት....

የአቃቢተ ንዋይ ሀረገወይን አሰፋ ውሳኔ እስካሁን በይፋ አልታወቀም፤ እጩዎቹ እቅዶቻቸውን ሲያቀርቡ አልነበረችም፤ በምርጫው እለት አልተገኘችም፤በማግስቱ በነበረው ስብሰባ ላይም የለችም፤ ሆኖም ለስራ አስፈፃሚነት እጩነት ከለሚ ኩራ ክፍለከተማ ተወክላ፥ ፎርም ሞልታ፥ ሁለት ገፅ መጠይቅ ከነ ፎቶዋ አስገብታ፥ ለመወዳደር ፈቃደኛ ነኝ ብላ ቅፁ ላይ ፈርማ ከተወዳደረች በኋላ በማህበራዊ ገፅዋ ላይ 'የማውቀው ነገር የለም' ብላለች፤ ስለተሰጣት ሹመት ቀጣይ ውሳኔዋን ግን አልተነገረችም፤ ወይ እቀጥላለሁ አልያም እለቃለሁ አላለችም፤ ሞልታ የላከችው ፎርም ተራ ቁጥር 9 ላይ ቀጣዩ የማረጋገጫ ቃል አለ

🔷"እኔ ለአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በስራ አስፈፃሚነት በእጩነት የቀረብኩ ከላይ በዝርዝር የቀረበው መረጃ ትክክል ስለመሆኑና በእጩነት በቀረብኩበት ሀላፊነት ብመረጥ ለማገልገል ዝግጁ መሆኔን አረጋግጣለሁ"....ስም.......ፊርማ....ቀን.....(ይህንን የሚገልፀውና እጩዎቹ የሞሉት ናሙና ቅፅ ምስሉ ላይ አለ)

የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሀፊ አርቲስቷ ሰነዱ ላይ ፈርማ መላኳን ለኤፍኤም 97.1 ተናግረዋል፤ ሀረገወይን ይህንን ግዴታ ፈርሜ አላኩም ካለች ወንጀል ስለሆነ ፌዴሬሽኑን መጠየቅ ትችላለች፤ ከላከች ግን አቋሟን ግልፅ ማድረግ ይጠበቅባታል፤ ቀልዱ መቆም ይኖርበታል

ቀልድ አምስት....

ሁለቱ አርቲስቶች ሙያውንና ሙያተኛውን ካልናቁ ከአቅማቸው በላይ የተሸከሙትን ሀላፊነት በራሳቸው ፈቃድ መልቀቅ ይችላሉ፤ ለዚህም ከስራ አስፈፃሚው ጋር ተወያይተው ሽግሽግ ለማድረግ ህጉ ይፈቅድላቸዋል፤ ከፕሬዝዳንቱ ውጪ ሌሎች ሹመቶች ላይ ማስተካከያ ማድረግ እንደሚፈቀድ ህገ ደንቡ ይገልፃል፤ የሁለቱን አርቲስቶች ሃሳብ ለመስማት ተደጋጋሚ ጥረት ብናደርግም ምላሽ አላገኘንም፤ በዚህ ሳምንት ባላቸው ስብሰባ አዲስ ውሳኔ ይጠበቃል

እንደተለመደው የአንድ ሰሞን ጩኸት ሆኖ ያልፋል የሚል አቋም ከተያዘ ግን ጉዳዩ ይበልጥ ይከራል፤ የእግርኳሱ ባለድርሻ አካላት ጫና ማድረግ አለባቸው፤ የተጫዋች፣ የአሰልጣኞችና የዳኞች ማህበራት፥ ክለቦች፥ የመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች፥ የስፖርቱ ምሁራንና ሌሎች ይህን ጉዳይ በዝምታ ማለፍ አይኖርባቸውም፤ እግርኳሱ ባለቤትና ተቆርቋሪ እንዳለው ማሳየት የፌዝና የቀልድ ውሳኔዎች ጎተራ እንዳልሆነ ማሳወቅ ግድ ነው፤ የፌዴሬሽኑ አመራሮችና ጠቅላላ ጉባኤው እንዲሁም የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አፋጣኝ መፍትሄ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፤ ዝምታውን ገፎ ምን አገባኝና ምን ችግር አለውን ትቶ ይህንን መራር ቀልድ ማስቆም ያስፈልጋል

በነገራችን ላይ ከሁለቱ አርቲስቶች በተጨማሪ የፕሬዝዳንትነት ምርጫውም ጥያቄ አስነስቷል፤ ጉዳዩ ወደ ክስ አምርቷል፤ የዚህን ጉዳይ ዝርዝር መረጃ በቀጣይ እናነሳዋለን

መልካም ሰኞ!!!!
(ታምሩ ዓለሙ - የስፖርት ጋዜጠኛ)
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞስኮ ገብተዋል:ጥገኝነት ተሰጥቷቸዋል‼

በሽር አላሳድ እና ቤተሰባቸው ሞስኮ ገብተው ሩሲያ ጥገኝነት ሰጥታቸዋለች ሲል የክሬምሊን ምንጭ ዘግቧል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቻይና - ቤይጂንግ‼

📌የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በቻይና የመጀመሪያዋን ደብር ሰየመች፡፡

በቻይና ምድር የተከፈተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን “ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም” የሚል ስያሜ እንደተሰጠውም የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት መረጃ ያመለክታል።

ሐዋርያዊ አገልግሎት ቻይና የገቡት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ አዲስ የተከፈተችውን ቤተ ክርስቲያን ከሰየሙ በኋላ ሥርዓተ ቅዳሴ በመፈጸም ምዕምናንን ማቁረባቸውም ተነግሯል።

በተጨማሪም ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ በቻይና የመጀመሪያውን አንድ ኢትዮጵያዊ ዲያቆን መሾማቸውም ነው የተገለጸው።

በዕለቱም ከቻይና የተለያዩ ክፍላተ ግዛት የተሰባሰቡ ምዕመናን፣ ቻይናውያን እና ትውልደ ቻይናውያን በሥርዓተ ቅዳሴው ላይ መሳተፋቸውም ተነግሯል።

ከሥርዓተ ቅዳሴው በኋላ በቻይና የሚገኙት ብፅዕ አቡነ ያዕቆብ ለቀጣይ አገልግሎት ወደ ሀገሪቱ መዲና ቤይጂንግ ከተማ ማቅናታቸውም ነው የተገለጸው።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከደሴ ወደ ምዕራብ ወሎ በሚወስደው መንገድ የሚታየው ጉዳይን በሚመለከት  የደረሰኝ ጥቆማ ነው።

<<.. የገጠር መንገድ ፕሮጀክት በአስፓልት ዳር ዳር የመንገድ ማመልከቻ ምልክት እየተከሉ ነበር። ነገር ግን በተሠራ በ1ቀን ውስጥ እየወደቀና እየፈረሠ በየተተከለበት ወድቆ ይታያል።...በጀትን ያለአግባብ በማውጣት መንግስትን ለኪሳራ እየዳረጉት ነው.. >>
📌wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ከፍተኛ ዝግጅት እያደረኩ ነው" ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ለማካሄድ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል፡፡

የሚዲያ አካላት ከትናንት ጀምረው በአዳማ ከተማ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ተዘዋውረው በመመልከት ላይ ናቸው።

ከ7,000-8,000 የምክክሩ ተሳታፊዎች ከታህሳስ 6/2017 ዓ.ም ጀምሮ አዳማ ከተማ እንዲገኙ ኮሚሽኑ ጥሪ እያቀረበ ነው።

የምክክሩ ተሳታፊዎች በአራት ቡድን ተከፍለው በአባገዳ አዳራሽ ቅጥር ግቢ እየተተከሉ በሚገኙ ድንኳኖች ተሰባስበው ይመክራሉ ተብሏል።

ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑንም ኮሚሽኑ እወቁልኝ ብሏል።

የምክክሩ ተሳታፊዎች:-

ቡድን 1
📌ምስራቅ ሸዋ
📌ምዕራብ ሸዋ
📌ሰሜን ሸዋ
📌ደቡብ ምዕራብ
📌ሸገር
📌አዳማ
📌ቢሾፍቱ

ቡድን 2
📌ምስራቅ ወለጋ
📌ምዕራብ ወለጋ
📌ቄለም ወለጋ
📌ሆሮ ጉድሮ ወለጋ
📌ጅማ

ቡድን 3
📌ምስራቅ ሐረርጌ
📌ምዕራብ ሐረርጌ
📌አርሲ
📌ሻሸመኔ

ቡድን 4
📌ባሌ
📌ምስራቅ ባሌ
📌ጉጅ
📌ምስራቅ ጉጅ
📌ቦረና
📌ምስራቅ ቦረና
📌ኢሊባቦር
ተመድበዋል።

ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሚካሄደው ምክክር ፦

📌7020 የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ወኪሎች
📌356 ወረዳዎች
📌1300 የክልል ባለድርሻ አካላት
📌48 ሞደሬተሮች
📌356 የክልሉ ተባባሪ አካላት
📌150 በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ይሳተፋሉ፡፡

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮምሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር "ባለፉት ሦስት ዓመታት አዲስ አበባ እና ድሬደዋ ከተሞችን ጨምሮ በ9 ክልሎች አጀንዳ ልየታው ያጠናቀቀዉ ኮሚሽኑ በቀጣይ ሳምንት በኦሮሚያ ሥራውን ያጠናቅቃል" ብለዋል።
📌wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@wasumohammed?_t=8s6F3Mr98cf&amp;_r=1
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ወሎ ተርሼሪ ሆስፒታል‼

" ለፕሮጀክቱ ግንባታ ከኩፖን እና ከቶንቦላ ትኬት አጠቃላይ 23.7 ሚሊዮን ብር ቢሸጥም ባንክ አልገባም " - የፌደራል ዋና ኦዲተር

የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወሎ ተሪሸሪ ኬር የህክምናና ማስተማሪያ ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከወሎ ዩኒቨርስቲ የሥራ ሀላፊዎች፣ ከፌደራል ኦዲተር መስሪያ ቤት እና ከተሪሸሪው የቦርድ አባላት ጋር በመሆን ከህብረተሰቡ የተሰበሰበውን ገንዘብ በማስመልከት በኦዲት ግኝት ዙሪያ ውይይት አድርጓል።

ቋሚ ኮሚቴው ምን አለ ?

📌 ለወሎ ተርሸሪ ኬር የህክምናና የማስተማሪያ ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ የሚውል በየክልሎች ፣በውጭ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች እና ቆንፅላ ጽ/ቤቶች በኩል ይሸጣል ተብሎ የተሰራጨው 9.3 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የኩፖን ትኬት ጠፍቷል። የሥራ አመራር ቦርዱ አጠቃላይ 17 ሚሊዮን የእዳ ሥረዛ ማድረጉ በኦዲት ሪፖርት ተረጋግጧል።

📌 በህብረተሰቡ ተነሳሽነት የተሰበሰበው ገንዘብ ያለ አግባብ ሲባክንና ለፕሮጀክቱ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል መቅረቱ ተገቢ አይደለም።

📌 ሆስፒታሉ ሁሉም ኢትዮጵያዊና ለምስራቅ አፍሪካ ተስፋ ለነበረው ፕሮጀክት የሚሆን በኢምባሲዎች የተበታተነው የሎተሪ ዕጣዎችም የት እንደደረሱ አልታወቀም።

📌 የኦዲት ግኝቱ መነሻ ህዝቡ ያነሳው ቅሬታ ስለሆነ ተጠያቂ መሆን ያለበት አካል መጠየቅ አለበት።

📌 እስካሁን ባንክ ያልገባው ገንዘብ በማን እጅ እንዳለና ለምንስ ባንክ ገቢ እንዳልተደረገ እንዲሁም የተሸጡ ትኬቶችና ቦንዶች ባንክ ገቢ አልተደረጉም።

📌 የሲቪል ማህበራት እንደገና ሲቋቋም ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ እንደገና መመዝገብ ቢኖርበትም አልተመዘገበም። ወሎ ዩኒቨርስቲ የተሰጠውን ስልጣንና ተግባራት በቦርዱ የተወሰነውን ውሳኔዎችን መቀበል አለበት።

📌 ቦርዱ ውሳኔ ከወሰነ በኋላ የህዝብ ገንዘብ ወጪ እያደረገ ነበር። ቦርዱ ስልጣን ሳይኖረው 17 ሚሊዮን ብር የእዳ ስረዛ አድርጓል። የተወሳሰቡ ችግርች ናቸው ያሉት።

የፌደራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ምን አሉ ?

📌 ለፕሮጀክቱ ግንባታ ከኩፖን እና ከቶንቦላ ትኬት አጠቃላይ 23.7 ሚሊዮን ብር ቢሸጥም ባንክ አልገባም። ቦርዱ የመሰረዝ ስልጣን ሳይኖረው 11.1 ሚሊዮን የሚጠጉ የኩፖን ትኬቶችን የጠፉ በሚል ሰርዟል።

📌ባንክ ያልገባው ገንዘብ ለማን እንደተሰጠ ስለሚታወቅ ፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ከሚፈልገው አካል ጋር በመሆን ገንዘቡን ለህዝቡ ይፋ ለማድረግ ወደ ባንክ መግባት አለበት።

📌 ከ2010 ዓ.ም. እስከ 2016 ዓ.ም. የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከፕሮጀክቱ 9.1 ሚሊዮን ለተለያዩ የሥራ ማስኬጃዎች ተብሎ የወጣ ገንዘብ አለ ይህ መውጣት አልነበረበትም።

የፕሮጀክት ጽ/ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሚናስ ህሩይ ምን አሉ ?

📌 ለፕሮጀክቱ የታቀደው ገንዘብ 3.5 ቢሊዮን ብር ነበር። የተሰበሰበው ግን 50 ሚሊዮን ብር ብቻ ነው።

📌 በተለያዩ አካባቢዎች የተበተነው የተንቦላ ሎተሪ ገንዘብ በቸልተኝነት ተረስቷል። ቀጣይ አቅማችን በሚችለው መንገድ ለማስመለስ እንሰራለን። Via Tikvahethiopia + HoPR
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ሰላም ለመፍጠር የተደረጉ ሂደቶች ተቀዛቅዘዋል ተብሎ መረጃ መናፈስ ከጀመረበት አንስቶ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚመስል መልኩ ታድያ በትናንትናው እለት በመንግስታዊ ሚዲያ ፋና በኩል "የአስመራው መንግስት ነገር-የራሷ አሮባት" በሚል ርዕስ ፕሬዚዳንቱን የሚያጣጥል ዘገባ ሰርቷል።
👇እንደወረደ👇
https://youtu.be/L8W3DJTVj_s?si=H27_ZcBURh8K5FIg
https://youtu.be/L8W3DJTVj_s?si=H27_ZcBURh8K5FIg

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!
ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።

👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት

👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ

👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ዋጋ 12000

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 
Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ይቅርታ" የአዲስ አበባ ፖሊስ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አከባቢዎች የተሰማው የጦር መሣሪያ ድምፅ የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ሥልጠና ማዕከላት በሚጓዙ የቀድሞ የኦነግ ታጣቂ ቡድን አባላት የተሰማ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡

መንግሥት በሀገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ባቀረበው የሠላም ጥሪ መሠረት የኦነግ ታጣቂ ኃይል አባላት የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በስፋት እየገቡ መሆኑ ይታወቃል።

የታጣቂ ቡድኑ አባላትን ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ስልጠና ማዕከላት የማጓጓዝ ስራ በስኬት እየተከናወነ ይገኛል።

በዚህ መሀል ታጣቂዎቹ አዲስ አበባ ከተማን አቋርጠው ወደ ስልጠና ማዕከላት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት እየጨፈሩና የደስታ ስሜት እያሰሙ ሲንቀሳቀሱ የተኩስ ድምጽ በማሰማታቸው በከተማው ነዋሪ ህዝብ ላይ ድንጋጤና መረበሽ ሊፈጠር መቻሉን ፖሊስ ገልጿል።

ለተፈጠረው የዜጎች ድንጋጤና መረበሽ ይቅርታ የጠየቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ከፍተኛ ጥንቃቄና የማስተካከያ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን አስታውቋል።
ትጥቅ ሳይፈታ ወደ ተሃዲሶ እንዲገቡ ይፈቀዳል
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ እንደ
📌ገርጂ፣
📌ጃክሮድ፣
📌ሾላ፣
📌6 ኪሎ፣
📌መነን፣
📌ጎሮ የመሳሰሉ አካባቢዎች የተኩስ ሲሰማ ነበር።

በርካታ ነዋሪዎች በድምፁ ተደናግጠዋል።መረጃ የሰጠ የመንግስት አካልም የለም።

ተኩሱ ከሰሞኑ ከመንግስት ጋር እርቅ ፈፀሙ በተባሉት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት የተተኮሰ ነው።

ታጣቂዎቹ የኦነግን ባንዲራ በመያዝ ከሸገር ከተማ በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ ወደ ሰማይ እየተኮሱ እንደገቡ የደረሰን መረጃ ያሳያል ሲል መሠረት ሚዲያ ዘግቦ ተመልክተናል።

"ታጣቂዎቹ በቅጥቅጥ አና በሃይሉክስ መኪና ተጭነው ሾላ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ተኩስ አየተኮሱ እየተጓዙ ነበር" ያለን አንድ የአይን ምስክር በሁኔታው በርካቶች እንደተደናገጡ ገልጿል።

ህዝብ በሚንቀሳቀስበት ጎዳና ላይ ድርጊቱ መፈፀሙ እንዳሳዘናቸው የገለፁት ነዋሪዎች ህዝብን በዚህ ሁኔታ፣ በተለይ ቀድሞ ባልተገለፀበት ሁኔታ ማሸበር አግባብ እንዳልሆነ ተናግረዋል።

ሾላ ፖሊሲ ጣቢያ የሚገኙ አንድ የፖሊስ አባል ድርጊቱን ያረጋገጠ ሲሆን አንዳንዶች ከተኮሱ ቦታ በድንጋጤ ሲሸሹ ይታይ እንደነበር ገልፀዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&amp;mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረሲና ከተማ ለቀናት ሰለጠኑ የተባሉ ሚኒሻዎች ዛሬ ተመርቀዋል ተብሏል።ሚኒሻዎቹ የአካባቢውን ፀጥታ እንዲያስከብሩ የተመለመሉ ናቸው መባሉንም ሠምናል።