wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ

👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ዋጋ 12000

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

19ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌በዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን ላይ ማሻሻያ መደረጉ ተነግሯል።

📌ከ22 ብር ወደ 100ብር መደጉን ከደብዳቤ ልውውጡ ተመልክተናል።

ለትምህርት ሚኒስቴር በተፃፈው ደብዳቤ
"የቀረበውን የምግብ በጀት ተመን ማሻሻያ ጥናት ከወቅቱ የገበያ ዋጋና ከመንግሥት የመክፈል አቅም አኳያ በማየት የተማሪዎች የምግብ በጀት ተመን በቀን በአንድ ተማሪ የነፍስ ወከፍ ወጪ 100 ብር (አንድ መቶ ብር ) ሆኖ ከታህሳስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ እንዲውል ተወስኗል።"ተብሏል።

📌በደብዳቤው ላይ ቁጥርና ቀን የተፃፈበት ቅደም ተከተል ከተማርነው ውጭ ነው።
ቁጥር ቀድሞ ቀን ይከተል ነበር።በዚህ ደብዳቤ ተገላብጧል።

💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሰበር መረጃ

📌የሶሪያው ፕሬዜዳንት በሽር አላሳድ መንግስት ተገረሰሰ ። ተቃዋሚዎች ደማስቆን ተቆጣጠሩ።

📌በሽር አላሳድ ሀገሪቱን ለቀው መጥፋታቸውንም አሳውቀዋል።

📌በሽር አልአሳድ ከሀገር መውጣታቸው ይነገር እንጂ የት እንዳሉ እስካሁን አይታወቅም።

📌ተቃዋሚዎች በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያው ብቅ ብለዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ አርባ ምንጭ የታዬ ነው።ጠቅላዩ በሞተር 🏍 አጃቢና ካሜራ ማን 🏃‍♂️በእግር🏃‍♂️😳

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ ከቀኑ 10:30 በኋላ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ኤሌክትሪክ መቋረጡ ታውቋል።

- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

📌በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

📌ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

📌የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!

ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።

👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት

👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ነገ ለሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ወደ አርባምንጭ ከተማ መጓዛቸው ተነግሯል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በሰሜን ወሎ ሲኖትራክ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን የዓይን እማኞች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ተናገሩ

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ባለፈው ሳምንት 'ሲኖ ትራክ' በተባለ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 50 የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የዓይን እማኞች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ለቢቢሲ ተናገሩ።

ጥቃቱ የደረሰው ዞኑ ዳውንት ወረዳ ውስጥ ባለፈው ሐሙስ ኅዳር 19/2017 ዓ.ም. ቀትር 8፡00 አካባቢ መሆኑን የተናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች የጥቃቱ ሰለባዎች ከተለያዩ ጉዳዮች ወደ ኩርባ ከተማ ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች ናቸው ብለዋል።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ስለ ጥቃቱ ጥቆማ እንደደረሰው እና መረጃ እያሰባሰበ እንደሆነ ለቢቢሲ ተናግሯል።

ሐሙሲት የተባለ ገበያ ከሚውልበት ሾጋ አካባቢ ወጣ ብሎ ልዩ ስሙ ሰጎራ በተባለ አካባቢ ጥቃቱ መድረሱንም የዓይን እማኞች ተናግረዋል።

በአካባቢው ባለው የትራንስፖርት ችግር ምክንያት በጭነት ተሽከርካሪዎች መጓዝ የተለመደ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎች፤ ያለፈው ሳምንት ጥቃት አሸዋ እና ሰዎችን በጫነ 'ሲኖ ትራክ' በተባለው ተሽከርካሪ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።

ገበያ ውለው ሲመለሱ የነበሩ ገበያተኞች፣ አርሶ አደሮች፣ ለሥራ ፍላጋ ከአጎራባች ዋድላ ወረዳ ሲመለሱ የነበሩ ወጣቶች እንዲሁም ከደላንታ ወረዳ ክርስትና ደርሰው ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች የጥቃቱ ሰለባዎች እንደሆኑ ተናግረዋል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሐመድ በእንግሊዝ እና በዌልስ በጣም ታዋቂው የሕፃን ልጅ ስም ሆኗል።ኦሊቪያ በሴቶች የመጀመሪያ ሆነ።አሁን ላይ መሀመድ የሚለው ስም በእንግሊዝ እና በዌልስ ውስጥ ለብዙ አመታት ከፍተኛውን ቦታ ይዞ ከነበረው ኖህ በልጦ ለህፃናት ወንዶች ልጆች በጣም ተወዳጅ ስም መሆኑን ዘገባዎቹ አመልክተዋል።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ህዳር 25/2017 ቢሾፍቱ መስመር በሚገኘው ጋፋት ኢንጂነሪንግ የጦር መሳሪያ ማምረቻ ውስጥ ሮኬት ፈንድቶ የሶስት ሰዎች ህይወት ወዲያው ሲያልፍ አንድ ሰው ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን መሠረት ሚዲያ ዘግቧል።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መንግስት ገልባጩ አቡ መሀመድ አል ጁላኒ 

የበሽር አላሳድን መንግስት በመጣል ትልቅ ድርሻ እንዳላሸው የሚነገርላቸውና አሁን ወደፊት ወጥተው የሚታዩት የቀድሞ ' አል-ኑስራ ' መሪ አሁን ደግሞ ሃያት ታህሪር አል-ሻም (HTS) የተባለው የታጠቀ ኃይል መሪ አቡ መሀመድ አል ጁላኒ ናቸው።

አሁን ላይ በበላይነት የታጣቂዎቹን እንቅስቃሴ እያስትባበሩ ያሉት እሳቸው እንደሆኑ ተነግሯል።

ኑስራን ከመመስረታቸው በፊት ኢራቅ ውስጥ ለአልቃይዳ ተዋግተዋል።

ወደዛ የሄዱት የአሜሪካን ወራር ተከትሎ ነው።

እኚህ ሰው ለ5 ዓመታት በአሜሪካ እስር ቤት አሳልፈዋል።

ከኢራቅ ወደ ሶሪያ የተመለሱት የአላሳድ መንበር ሲነቃነቅ የአልቃይዳን የሶሪያ ክንፍ ለመመስረት ነበር።

በኃላ HTS የተሚሰኘውን ቡድን መስርተዋል።

አሜሪካን ጁላኒን ከዚህ ቀደም ሽብርተኛ ብላ ፈርጃ በነፍስ አልያም ልትገድለው ስትፈልግ ነበር።

2017 ላይ ለጠቆማት 10 ሚሊዮን ዶላር ጉርሻ ሁሉ አዘጋጅታ ነበር።

ይህ ሰው አሁን የአላሳድ ስልጣን ከተገረሰሰ በኃላ ከፊት የሚታይ የተቃዋሚዎች መሪ ሆኖ መጥቷል።

አሜሪካ የአላሳድን መንግሥት የማትደግፍ ሲሆን በአንድ ወቅትም እንዲረግ ስትሰራ ነበር ፤ አሁን ወደፊት የመጡት ግን አሸባሪ ብላ የፈረጀችው ሰው ናቸው። ታዲያ አብራ ትሰራለች ? ወይስ ሶሪያ ሌላ አዙሪት ውስጥ ትገባለች ? የሚለው ትልቅ ጥያቄ ነው።

የሶሪያ ጉዳይ ውስብስብ ያለብነው። ብዙ ተሳታፊ ተዋናይ ስላለበት። በተለይ የውጭዎቹ ተሳትፎ ከፍተኛ ነው።(Thiqaheth)
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

የ24 ዓመታቱ ንግስና ተቋጨ አሳድ ተባረረ‼

የ24 ዓመታት የአልአሳድ አገዛዝ እንዲያከትም ያደረጉት የሶሪያ ተቃዋሚ ተዋጊዎች የመንግሥት ቴሌቪዥንን ተቆጣጥረው ንግግር አድርገዋል።

በዚህም " የአምባገነኑ ባሽር አል-አሳድ መንግሥት ተወድጓል " ብለዋል።

ተዋጊዎቹ ደማስቆ ከገቡ በኃላ በአገዛዙ ታስረው የነበሩ ጭቁን እስረኞችን እንዳስፈቱም ይፋ አድርገዋል።

በሌላ በኩል ማንኛውም ሰው ፦
📌ወደ ህዝብ መሰረተ ልማት እንዳይጠጋ
📌 አካባቢውን እንዲጠብቅ
📌 ተቋማቶችን ከጥቃት እንዲጠብቅ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 
Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115

💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500

💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500

💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806  /  0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች

👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ

ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ድንቅ የፖሊስ ምርመራ‼

ልጅ ገድላለች ብለው የቤት ሰራተኛቸውን ተጠያቂ ያደርጉ ግለሰቦች የህፃኗ ገዳይ ሆነው ተገኙ!!

የግድያ ወንጀል እንደፈፀመች አምና በፖሊስ ቁጥጥር ሥር በነበረች የቤት ሰራተኛ ላይ በተደረገው ጥልቅ እውነትን የማፈላለግ የምርመራ ሥራ የወንጀሉ ተጠርጣሪ አሰሪዋ ሆና እንደተገኘች የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፤ ምርመራው ቀጥሏል፡፡

ህፃን ሰላማዊት አስፋው የ12 ዓመት ታዳጊ ስትሆን ነዋሪነቷም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሐድያ ዞን ነው ።

በሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም የአጎቷ ልጅ የሆነችው ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ስላሴ ለህፃኗ ወላጆቿ እያስተማረች ልታሳድጋት ቃል በመግባት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው አለም ባንክ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መኖሪያ ቤቷ ይዛት በመምጣት መኖር ትጀምራለች፡፡

መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰአት ሲሆን ለግዜው የፀቡ መነሻ ባልታወቀ ምክንያት ህፃን ሰላማዊት አስፋው ህይወቷ ያልፋል፡፡

ህፃኗን እያስተማረች ልታሳድጋት ያመጣቻች ተጠርጣሪ ታዳጊዋን የተለያየ የሰውነት ክፍሏን በእንጨት በመደብደብ ከ20 ቦታ በላይ ጉዳት በማድረስ እና አንገቷን በማነቅ ህይወቷ እንዲያልፍ ማድረጓን የምርመራ መዝገቡ ያስረዳል፡፡

በህፃኗ ህልፈተ-ህይወት ተጠያቂ ላለመሆን ያሰቡት ተጠርጣሪዋ ግለሰብ ከባለቤቷ ጋር በመነጋገር በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ በመስራት ላይ የምትገኝ የ17 ዓመት ዕድሜ ያላት ተስፋነሽ ጀባኔን ህፃኗን በድንገት እንደገደለቻት ለፖሊስ ቃል እንድትሰጥና ለውለታዋም ደሞዟን በእጥፍ እንደሚጨምሩላት በተለያዩ መደለያዎች በማሳመን߹ በወንጀሉም ጉዳይ ጠበቃ እንደሚቀጥሩላት ካሳመኗት በኋላ ለፖሊስ በሰጠችው ቃል የወንጀል ድርጊቱን እንደፈፀመች የሚገልፅ ነበር፡፡

ሆኖም ፖሊስ የተስፋነሽ ጀባኔን ቃል መነሻ በማድረግ የምርመራ ስራውን በማስፋት ሂደት ለጊዜው ተጠርጣሪ የሆነችው የቤት ሰራተኛ እኔ ነኝ የገደልኳት ብትልም አንዳንድ አጠራጣሪ ነገሮች መኖራቸውን የደረሰበት ፖሊስ ባደረገው ጥልቅ እውነትን የማፈላለግ የምርመራ ሥራ የወንጀል ድርጊቱን የቤት ሰራተኛዋ እንዳልፈፀመች እና ልታሳድግ እና ልታስተምራት ባመጣቻት ግለሰብ በደረሰባት ድብደባ ህፃን ሰላማዊት አሰፋ ህይወቷ እንዳለፈ ይደርስበታል።

የምርመራ ሂደቱ ቀጥሎ ተጠርጣሪዋ ግለሰብም የወንጀል ድርጊቱን መፈፀሟን አምና በመኖሪያ ቤቷ ድርጊቱን እንዴት እንደፈፀመች መርታ ማሳየቷን የአዲስ አበባ ፓሊስ አስታውቋል።

ተጠርጣሪ ግለሰቧና ባለቤቷ ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ፍ/ቤቱ እንዳዘዘ ፖሊስ ጨምሮ ገልጿል፡፡

ወንጀል ፈጽሞ ከህግ ተጠያቂነት የሚያመልጥ እንደማይኖር ያስታወቀው ፖሊስ ንዴትን በመቆጣጠርና በትዕግስት የወንጀል ድርጊትን መከላከል እንደሚቻል አስታውቆ ከቅድመ መከላከሉ ባሻገር ወንጀል ሲፈፀም በፍጥነት ለፖሊስ ማሳወቅ እንደሚገባም አስታውቋል፡፡
መረጃው የአዲስ አበባ ፖሊስ ነው።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሁለቱ ወገኖች መካሰስ

   ለወራት በዘለቀ ውዝግብ ውስጥ የሚገኙት የህወሓት አመራሮች አዲስ አበባ ውስጥ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በትግራይ ውስጥ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ ውይይት ማድረጋቸው ተዘግቧል።

በህወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) እና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ መካከል ካለፈው ዓመት አጋማሽ ወዲህ የተከሰተው አለመግባባት አሁንም ቀጥሎ ሁለቱም ወገኖች እየተካሰሱ ይገኛሉ።

ሐሙስ ኅዳር 26/2017 ዓ.ም. አዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ውስጥ በተካሄደው ውይይት በክልሉ የፀጥታ እና የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ውይይት መደረጉን መንግሥታዊ የመገናኛ ብዙኃን የዘገቡ ቢሆንም፣ የሁለቱ ወገኖች መካሰስ በዚህ ስብሰባ ላይ መከሰቱን ስማቸውን መጥቀስ ያለፈለጉ ውይይቱን በቅርበት የተከታተሉ ታማኝ ምንጭ ተናግረዋል።

በፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል አመራሮች መካከል የተካሄደው ውይይት ዋነኛ ትኩረቱ በክልሉ የፀጥታ እና የፖለቲካ ችግሮችን በጋራ መፍታት በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ሲሆን፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ከሥልጣን እንዲነሱ ጥያቄ መነሳቱ ተነግሯል።

በደብረጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን በትግራይ እየተከሰተ ላለው ችግር የጊዜያዊ አስተዳደሩን ደካማነት በመግለጽ ለዚህም ፕሬዝዳንቱ ጌታቸው ረዳ ምክንያት መሆናቸውን በመግለጽ "ጌታቸው ተነስቶ ምክትሉ ጄኔራል ታደሰ ወረደ" ቦታውን እንዲይዙ ሃሳብ ማቅረባቸውን ጉዳዩን በቅርብት የተከታተሉት ተሳታፊ ተናግረዋል።

በጊዜያዊ አስተዳደሩ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን "ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሥራውን በተገቢው መንገድ እንዳያከናውን" በማድረግ ደብረጽዮንን እና ቡድናቸውን ከሷል።

"ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ሥራዎች እንቅፋት የሆናችሁት እናንተ [በደብረጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን] ናችሁ" በማለት ምላሽ የሰጡት ጌታቸው ረዳ፣ በጦርነቱ የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ አድርገዋል ሲሉም ከሰዋቸዋል።

በድርጅቱ አባላት እና አመራሮች እንዲሁም በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እውቅናን ያላገኘው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ተካሂዶ አቶ ጌታቸው እና ሌሎችም ከፍተኛ አመራሮች ከፓርቲው ከተባረሩ በኋላ ደብረጽዮን የሚመሩት ቡድን የጊዜያዊ አስተዳደሩ መሪዎች ሥልጣን ላይ ጥያቄ ሲያነሳ ቆይቷል።

አቶ ጌታቸው የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንትነትን ቦታ የያዙት በህወሓት ውክልናቸው ነው በሚልም ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የፌደራል መንግሥቱን ሲጠይቁ ነበር። አሁን ውዝግቡ እየተባባሰ ባለበት ጊዜም ችግሮችን ለመፍታት ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ስብሰባ ደብረጽዮን ይህንኑ ጥያቄ አንስተዋል።

ደብረጽዮን (ዶ/ር) አቶ ጌታቸው ከጊዜያዊ አስተዳደር መሪነታቸው ተነስተው በቦታው ጄኔራል ታደሰ እንዲተኩ ያቀረቡት ሃሳብን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳይቀበሉት መቅረታቸውን ምንጩ ለቢቢሲ ትግርኛ ተናግረዋል።
"ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሥራውን እንዳያከናውን 'የትግራይ ሠራዊት' ከጎናችን ነው' በማለት ሕዝቡን ግራ እያጋባችሁት ነው" በማለት የደብረጽዮን ቡድንን የወቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ "በስመ ምክር ቤት በሚል ሕዝቡን እየረበሻችሁት ነው" በማለት ወቅሰዋቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምረውም መንግሥታቸው የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር ሙሉ ለሙሉ ድጋፍ አድርጌለታለሁ እንደማይል በማንሳት፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ክልላዊ ምርጫ እስኪደረግ ድረስ የሚጠበቅበትን እያከናወነ እንሚቆይ ማሳወቃቸውን ስለውይይቱ ለቢቢሲ የተናገሩት ምንጭ ገልጸዋል።

በዚህ ሀሳብ ያልተደሰተው በደብረጽዮን (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ቡድን፣ አቶ ጌታቸው ከጊዜያዊ መንግሥቱ መሪነት እንዲወርዱ በያዘው አቋም የጸና መሆኑን ስማቸውን መጥቀስ ያልፈቀዱት ምንጭ ለቢቢሲ ትግርኛ ተናግረዋል።

ለወራት በዘለቀ አለመግባባት ውስጥ ያሉት የህወሓት አመራሮች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከፌደራል መንግሥቱ ባለሥልጣናት ጋር ቢነጋገሩም፣ የፌደራል መንግሥቱ ግን ቡድኖቹ ችግራቸውን በጋራ እንዲፈቱ በመምከር መመለሱን ምንጩ ተናግረዋል።

በዚህ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ውስጥ ቀን ሙሉ በተካሄደው ስብሰባ ላይ በክልሉ እየተካሄደ ነው በሚል በስፋት ስለሚነገረው ሕገወጥ ማዕድን ማውጣት የተነሳ ሲሆን፣ ሕዝብ እና አገርን በሚጠቅም ሁኔታ በሕጋዊ መንገድ መካሄድ አለበት ተብሏል።

ሁለቱ ወገኖች የክልሉን ሕዝብ የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደር እና የልማት ፍላጎት ለማሟላት በጋራ ለመሥራት መስማማታቸው የተገለጸ ሲሆን፣ በጦርነቱ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደቀያቸው የሚመለሱበት እንዲሁም ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ሕይወት መመለስ በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲካሄድ ከስምምነት ላይ መድረሳቸው ተነግሯል።

በተጨማሪም የክልሉ የተፈጥሮ ሃብት በሕጋዊ መንገድ ብቻ ጥቅም ላይ እንዲውሉ፣ እንዲሁም ሕዝባዊ የመንግሥት አገልግሎቶች ተሻሽለው የሕዝቡን ፍላጎት በሚያሟላ ደረጃ እንዲቀርቡ አስፈላጊው ሥራ እንዲከናወን ከስምምነት መደረሱን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በውይይቱ ላይ ከፌደራል መንግሥቱ በኩል ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሙ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጤሞቲዮስ፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሬድዋን ሁሴንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተሳትፈዋል።

ከትግራይ ክልል በኩል ደግሞ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ አቶ ጌታቸው ረዳ፣ ጄኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ፣ ጄኔራል ታደሰ ወረደ እንዲሁም ከህወሓት በኩል ደብረጽዮን ገብረሚካኤል፣ ምክትላቸው አማኑኤል አሰፋ እና ሌሎችም ተገኝተዋል።/ቢቢሲ/
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቡርኪናፋሶ ጁንታ ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከስልጣናቸው አነሳ።

ትራወሬ ወታደራዊው መንግስት በግንቦት ወር እስከ ቀጣዮቹ አምስት አመታት ሀገሪቱን መምራቱን እንደሚቀጥል መወሰናቸው ይታወሳል።

የቡርኪናፋሶ ጁንታ የሀገሪቱን ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትር አፖሊኒየር ጆቺም ኬለም ደ ታምቤላ ከስልጣናቸው አነሳ።

የኢብራሂም ትራወሬ ጽህፈት ቤት በመስከረም ወር 2022 የተሾሙት ጊዜያዊ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተባረሩበትን ምክንያት አልጠቀሰም።

ወታደራዊ ጁንታው የሀገሪቱን መንግስት መበተኑንም ነው ትናንት ባወጣው ድንጋጌ ያመላከተው።

መንግስት ቢፈርስም ሚኒስትሮች አዲስ ካቢኔ እስኪሾም ድረስ በስራቸው ላይ ይቆያሉ በማለት አልዓይን ዘግቧል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ህፃን ሄቬንን በተመለከተ ህዳር 20/2017 በተጠራው 2ኛ ቀጠሮ ዳኞቹ የተከሳሽን ይግባኝ ተመልክተው የቅጣት ውሳኔው ከ25 ዓመት ወደ 21 ዓመት ዝቅ እንዲል ተወስኖለታል። የህፃኗ እናት ይግባኝ መጠየቋን ገልፃለች።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ለውጭ ውድድር ሊከፈት መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ውድድር ለመክፈት በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ይህን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት አዲስ ህግ በፓርላማ እየተገመገመ እና በሚቀጥለው ወር ይፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።

ይህ ወሳኝ ውሳኔ በሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ገጽታ ላይ ከፍተኛ ለውጥን የሚያመለክት ሲሆን ይህም ውድድርን ለማሳደግ፣ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ያለመ ነዉ ተብሏል ።

ርምጃው በኢትዮጵያ መንግስት እና በብሄራዊ ባንክ የተጀመሩት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች አካል ሲሆን እነዚህ ማሻሻያዎች የተነደፉት የፋይናንስ ሴክተሩን ለማዘመን እና ለሀገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ ንግዶች የበለጠ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር ጭምር ነዉ።

የውጭ ባንኮችን ወደ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ምኅዳር ማስገባቱ ፉክክር እንደሚያመጣ የሚጠበቅ ሲሆን ይህም ለተጠቃሚዎች የተሻሻሉ አገልግሎቶችን እና ምርቶችን ሊያመጣ ይችላል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ካፒታል አስነብቧል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቲክ ቶክ በአሜሪካ አደጋ ተጋርጦባታል‼

የአሜሪካ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ቲክ ቶክ እንዲሸጥ የሚያስገድድ ውሳኔ አሳልፏል።

የአሜሪካ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በቻይና መንግስት ቁጥጥር ሥር እንደሆነ የሚነገረውን የቲክ ቶክ መተግበሪያ በሚቀጥለው ዓመት መጀመሪያ ላይ እንዲሸጥ ወይም እገዳ እንዲጣልበት የሚያስገድድ ውሳኔ አሳልፏል፡፡

ውሳኔው ለአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመንት ትልቅ ድል እንደሆነ እና ለመተግበሪያው ባለቤት ባይት ዳንስ ኩባንያ ከባድ ጉዳት የሚያስከትል መሆኑ ተጠቅሷል።

የባይት ዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው እና በአሜሪካ 170 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች ያሉት ቲክ ቶክ የዜጎችን ግላዊ መረጃዎች ለቻይና መንግስት አሳልፎ ይሰጣል በሚል ለቀረበበት ክስ ያቀረበው ይግባኝ ውድቅ እንደተደረገበት ነው የተገለፀው፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሜሪክ ጋርላንድ ፍርድ ቤቱ ያሳለፈው ውሳኔ የቻይና መንግስት ቲክ ቶክን በመሳርያነት እንዳይጠቀም ለማድረግ ወሳኝ እርምጃ ነው ሲሉ ገልፀዋል።

በአሜሪካ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በበኩሉ፤ ውሳኔው በግልፅ የተካሄደ የንግድ ዘረፋ መሆኑን ገልፆ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን መተማመንና ግንኙነት እንዳይጎዳ አሜሪካ ጉዳዩን በጥንቃቄ መያዝ እንዳለባት አስጠንቅቋል።

በውሳኔው መሰረት ቲክ ቶክ ለአሜሪካ ኩባንያዎች ከመሸጥ ይልቅ መታገድን የሚመርጥ ከሆነ በሚቀጥሉት 6 ሳምንታት ውስጥ በአሜሪካ መስራት ሊያቆም እንደሚችል ተነግሯል፡፡

በአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመንት የተረታው የባይት ዳንስ ኩባንያ ውሳኔውን ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ለማለት ማቀዱን የዘገበው ሮይተርስ ነው።
መረጃው የአልዓይን አማርኛ ነው።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 
Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጌ  ሠ   ም

አዲስ መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።የመፅሃፉ ረዕስ "ከሰሜን ሠማይ ስር ጌሠም"የተሰኜ ሲሆን ደራሲው ልዑል ዩሃንስ ነው።
ደራሲው በመፅሃፉ የሽያጭ ገቢ ቤተመፅሃፍት ለመገንባት ያሰበ በመሆኑ ከመፅሃፍት መደብሮች በመግዛት ያበረታቱ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update‼

እናት ከእገታው ተለቃለች

<<ከሰሞኑ ያጋራሁት መረጃና ጎንደር ከህጻን ልጇ ተለይታ የታገተችው ሴት ዛሬ ማለዳ ተለቃለች ። ከሰሞኑ ልቤ ተሰብሮ አዝኘ ነበር። አሁን ደስ ብሎኛል>> ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6 https://rb.gy/hbwok6

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀድሞዋ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ስራ ላይ ተመድበዋል።

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የጋና ኘሬዝደንታዊ ምርጫ የሚታዘበው የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ እንዲሆኑ በህብረቱ ተመርጠው ወደ ጋና አምርተዋል።

በጋና መንግስት ጋባዥነት የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን ሂደት እንዲታዘብ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት 64 አባላት ያሉት የታዛቢዎች ቡድን አዋቅሮ የዝግጅት ስራዎችን እንዳጠናቀቀ ታውቋል።

ቡድኑ ከ27 ሃገራት የተወጣጡ የወጣት ማህበራትን ጨምሮ የአፍሪካ ስመጥር ሰዎችን ያካተተ ሲሆን የቀድሞ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ይህን ተልዕኮ ይመሩታል።

የታዛቢዎች ቡድኑ ትላንት አክራ በመግባት ከጋና ምርጫ ኮሚሽን ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ምርጫው ቅዳሜ ይካሄዳል።