እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ነገ ለሚከበረው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ወደ አርባምንጭ ከተማ መጓዛቸው ተነግሯል።
Читать полностью…በሰሜን ወሎ ሲኖትራክ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን የዓይን እማኞች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ተናገሩ
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ባለፈው ሳምንት 'ሲኖ ትራክ' በተባለ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 50 የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የዓይን እማኞች እና የተጎጂ ቤተሰቦች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ጥቃቱ የደረሰው ዞኑ ዳውንት ወረዳ ውስጥ ባለፈው ሐሙስ ኅዳር 19/2017 ዓ.ም. ቀትር 8፡00 አካባቢ መሆኑን የተናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች የጥቃቱ ሰለባዎች ከተለያዩ ጉዳዮች ወደ ኩርባ ከተማ ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች ናቸው ብለዋል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ስለ ጥቃቱ ጥቆማ እንደደረሰው እና መረጃ እያሰባሰበ እንደሆነ ለቢቢሲ ተናግሯል።
ሐሙሲት የተባለ ገበያ ከሚውልበት ሾጋ አካባቢ ወጣ ብሎ ልዩ ስሙ ሰጎራ በተባለ አካባቢ ጥቃቱ መድረሱንም የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
በአካባቢው ባለው የትራንስፖርት ችግር ምክንያት በጭነት ተሽከርካሪዎች መጓዝ የተለመደ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎች፤ ያለፈው ሳምንት ጥቃት አሸዋ እና ሰዎችን በጫነ 'ሲኖ ትራክ' በተባለው ተሽከርካሪ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
ገበያ ውለው ሲመለሱ የነበሩ ገበያተኞች፣ አርሶ አደሮች፣ ለሥራ ፍላጋ ከአጎራባች ዋድላ ወረዳ ሲመለሱ የነበሩ ወጣቶች እንዲሁም ከደላንታ ወረዳ ክርስትና ደርሰው ሲመለሱ የነበሩ ሰዎች የጥቃቱ ሰለባዎች እንደሆኑ ተናግረዋል።
መሐመድ በእንግሊዝ እና በዌልስ በጣም ታዋቂው የሕፃን ልጅ ስም ሆኗል።ኦሊቪያ በሴቶች የመጀመሪያ ሆነ።አሁን ላይ መሀመድ የሚለው ስም በእንግሊዝ እና በዌልስ ውስጥ ለብዙ አመታት ከፍተኛውን ቦታ ይዞ ከነበረው ኖህ በልጦ ለህፃናት ወንዶች ልጆች በጣም ተወዳጅ ስም መሆኑን ዘገባዎቹ አመልክተዋል።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ህዳር 25/2017 ቢሾፍቱ መስመር በሚገኘው ጋፋት ኢንጂነሪንግ የጦር መሳሪያ ማምረቻ ውስጥ ሮኬት ፈንድቶ የሶስት ሰዎች ህይወት ወዲያው ሲያልፍ አንድ ሰው ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን መሠረት ሚዲያ ዘግቧል።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6
አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች
👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ
ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
በነበረበት ይቀጥላል ተብሏል።
የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፤ የታህሳስ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በህዳር ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን አሳውቋል።
📌 ቤንዚን - ብር 91.14 በሊትር
📌 ነጭ ናፍጣ - ብር 90.28 በሊትር
📌ኬሮሲን - ብር 90.28 በሊትር
📌 ቀላል ጥቁር ናፍጣ - ብር 100.20 በሊትር
📌ከባድ ጥቁር ናፍጣ - ብር 97.67 በሊትር
📌የአውሮፕላን ነዳጅ - ብር 77.76 በሊትር ሆኗል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
💥Jenboro Real Estate ( ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ )
👉አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች በ10% ቅድመ ክፍያ ሽያጭ ጀምረናል 📞 0909210806 / 0932610115
💥 የአፓርትመንት ዋጋ
👉108 ካሬ 2 መኝታ = 12,305,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,230,500
👉123 ካሬ 2 መኝታ = 14,145,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,414,500
👉150 ካሬ 3 መኝታ = 17,250,000
10% ቅድመ ክፍያ = 1,725,000
👉183 ካሬ 3 መኝታ = 21,045,000
10% ቅድመ ክፍያ = 2,104,500
💥 የሱቆች ዋጋ
👉16 ካሬ= ሙሉ ክፍያ 4,944,000 , 10% = 494,000
👉 18 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 5,562,000 , 10% = 556,200
👉 20 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 6,180,000 , 10% = 618,000
👉 23 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,107,000 , 10% = 710,700
👉 25 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 7,725,000 , 10% = 772,500
👉 28 ካሬ = ሙሉ ክፍያ 8,652,000 , 10% = 862,500
💥ከ30% በላይ ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አለው
👉ለጥቂት ቤቶች ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ ስለሆነ ፈጥነው ይጠቀሙ።
📞0909210806 / 0932610115
ጌ ሠ ም
አዲስ መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።የመፅሃፉ ረዕስ "ከሰሜን ሠማይ ስር ጌሠም"የተሰኜ ሲሆን ደራሲው ልዑል ዩሃንስ ነው።
ደራሲው በመፅሃፉ የሽያጭ ገቢ ቤተመፅሃፍት ለመገንባት ያሰበ በመሆኑ ከመፅሃፍት መደብሮች በመግዛት ያበረታቱ።
መነሻዬ ድክድክ
👉መናገር ላልጀመሩ እና መናገር ለሚቸገሩ ልጆች እንደንግግር መለማመጃነት የሚረዳ
👉የልጆች የማዳመጥ ፣ የመመልከት እና የመገንዘብ ችሎታን በእጅጉ የሚያሻሽል
👉በአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ እየቀያየሩ መጠቀም የሚያስችል
👉የአማርኛና እንግሊዘኛ ፊደላት ፣ ቁጥሮች፣ ከለሮችና ቅርፆች ፣ እንስሳት ፣ የሰውነት ክፍሎች ፣ የቤተሰብ አባላት እና የመሳሰሉ በርካታ ትምህርቶች ያካተተ
🧒ለልጆች ሳቢና ማራኪ በሆነ ቀለማት ያሸበረቁ 150 ካርዶች ያሉት
🧒በቻርጅም ሆነ በባትሪ የሚሰራ
🧒ለአጠቃቀም ምቹና በቀላሉ ለመንቀሳቀስ ማንገቻ ያለው
🧒የወላጅና የልጅ ግንኙነት የሚያጠናክር አሳታፊ ትምህርቶችና ሙዚቃዎችን የያዘ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination
አስደሳች ዜና ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
👉1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጮች
👉2ኛ.150 ሺህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የምትጀምር ውሱን እጣ የቀረው ለ 5 ቀን ብቻ የሚቆይ
ማሳሰቢያ -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
Update
መንገዱ ክፍት ነው‼
ከትናንት በስቲያ ምሽት ጀምሮ ሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያ በተከሰተ የተኩስ ልውውጥ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የዋና መንገድ እንቅስቃሴ ለሰዓታት ተስተጓጉሎ ነበር።ዛሬ ሙሉ ቀን መንገዱ አገልግሎት ሲስጥ ውሏል።
---------
እዚህ ላይ ብዙ አዳዲስ መረጃዎች እየተጫኑ ነው።ገፁን ይወዳጁ።
👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6
ከንቲባ ቢሮው መታሸጉ:ግቢው በፓሊስና ታጣቂዎች መከበቡ ተሰምቷል።
በሁለቱ የህወሓት ቡድኖች ከንቲባ የተሾመላት መቀለ ከተማ የከንቲባ ጽሕፈት ቤቷ መታሸጉ ተገለጸ።
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነትና መከፋፈል እየተባባሰ በመምጣቱ፣ የመቐለ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ላለፉት ሦስት ቀናት "ታሽጓል" የሚል ጽሑፍ እንደተለጠፈበት ተጠቁሟል።
ሁለቱም ቡድኖች "የየራሳቸው ከንቲባ ሾመዋል" በሚል እርስ በእርስ እየተወቃቀሱ ሲሆን ሁለቱም ለከተማዋ ከንቲባ ሾመዋል።
የመቀሌው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር አንድነት ከፖሊሶች ጋር በመሆን የደብረፂዮኑ ሹመኛ ዶ/ር ረዳኢ ወደ አስተዳደር ፅ/ቤቱ ቢሮ እንዳይገባ ለመከላከልና ለመግባት ከሞከረም በቁጥጥር ስር ለማዋል ፅ/ቤቱን በመክበብ ጥበቃ ሲያደርግ ውሏል።
ጀኔራል ታደሰ ወረደ ደግሞ ፅ/ቤቱን የከበቡትን ፓሊሶች በ TDF አስከብበው መዋላቸው ታውቋል !! ቢሮው ግን ታሽጓል የሚል ፅሀፍ ተለጥፎበታል ሲሉ ምንጮች አረጋግጠዋል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"በሶማሊያ ወቅታዊ ጉዳይ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃ ይወሰዳል" ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር
በኢትዮ ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃ እንደሚወሰድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል።
የሶማሊያ መከላከያ ሚንስትር አብዱልቃድር ሞሐመድ ኑር በሀገራቸው መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የተፈራረመችውን የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ካልሰረዘችና ወታደሮቿን ካላስወጣች ከመጪው ታኅሳስ ወር ጀምሮ እንደ ወራሪ ሃይል እንደሚቆጥሯት መናገራቸውን ገልጸዋል።
ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ አቋም ምን ሊሆን ይችላል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባዩ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ኢትዮጵያ ኃላፊነት የተሞላበት እርምጃን እንደምትወስድ ነው የተናገሩት።
አምባሳደር ነቢያት ከሶማሊያ በኩል በየጊዜው ኃላፊነት የጎደላቸው ተንኳሽ ንግግሮች ቢሰሙም ኢትዮጵያ ጉዳዩን የማለዘብ እና በእርጋታ የመመልከት ስራ ስትሰራ ቆይታለች ብለዋል።
ወደ ፊትም ጉዳዩን በእርጋታ በመመልከት እንደሚሰራ የተናገሩት ቃል አቀባዩ፤ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመሆን የአልሸባብን ስጋት ግምት ውስጥ ያስገባ እንቅስቃሴ እንደሚሰራ እና ይህም መሆኑ ለቀጠናው ብቻ ሳይሆን ከቀጠናውም የተሻገረ ሰላም እንደሚያሰፍን ገልጸዋል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ጌ ሠ ም
አዲስ መፅሃፍ በገበያ ላይ ውሏል።የመፅሃፉ ረዕስ "ከሰሜን ሠማይ ስር ጌሠም"የተሰኜ ሲሆን ደራሲው ልዑል ዩሃንስ ነው።
ደራሲው በመፅሃፉ የሽያጭ ገቢ ቤተመፅሃፍት ለመገንባት ያሰበ በመሆኑ ከመፅሃፍት መደብሮች በመግዛት ያበረታቱ።
Update‼
እናት ከእገታው ተለቃለች
<<ከሰሞኑ ያጋራሁት መረጃና ጎንደር ከህጻን ልጇ ተለይታ የታገተችው ሴት ዛሬ ማለዳ ተለቃለች ። ከሰሞኑ ልቤ ተሰብሮ አዝኘ ነበር። አሁን ደስ ብሎኛል>> ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6 https://rb.gy/hbwok6
የቀድሞዋ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ስራ ላይ ተመድበዋል።
የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በነገው ዕለት የሚካሄደውን የጋና ኘሬዝደንታዊ ምርጫ የሚታዘበው የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች ቡድን መሪ እንዲሆኑ በህብረቱ ተመርጠው ወደ ጋና አምርተዋል።
በጋና መንግስት ጋባዥነት የአፍሪካ ህብረት ምርጫውን ሂደት እንዲታዘብ በቀረበለት ጥያቄ መሰረት 64 አባላት ያሉት የታዛቢዎች ቡድን አዋቅሮ የዝግጅት ስራዎችን እንዳጠናቀቀ ታውቋል።
ቡድኑ ከ27 ሃገራት የተወጣጡ የወጣት ማህበራትን ጨምሮ የአፍሪካ ስመጥር ሰዎችን ያካተተ ሲሆን የቀድሞ ኘሬዝደንት ሳህለወርቅ ይህን ተልዕኮ ይመሩታል።
የታዛቢዎች ቡድኑ ትላንት አክራ በመግባት ከጋና ምርጫ ኮሚሽን ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ምርጫው ቅዳሜ ይካሄዳል።
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ ሥራ አስቀጥራለሁ በሚል ያጭበረበረው ግለሰብ በ13 ዓመት እስራት ተቀጣ
በተለያዩ ባንኮች ተቆጣጣሪ ነኝ በማለት ለስራ ማስቀጠሪያ በሚል ከ11 ግለሰቦች ገንዘብ የተቀበለው ተከሳሽ በ13 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የቢሾፍቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወስኖበታል።
የድለላ ስራ የሚሰራው ፀጋ ስዩም የተባለው ተከሳሽ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ ወራቶችና ቀናቶች በቢሾፍቱ ከተማ በማዘጋጃ ቤት አካባቢና በሌሎችም የተለያዩ ስፍራዎች የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ፣ የአቢሲኒያ፣ የአባይና የፀሀይ ባንኮች “ተቆጣጣሪ ነኝ" በማለት 11 ግለሰቦችን ማጭበርበሩ ነው የተገለጸው።
በዚህም በተጠቀሱት ባንኮች በተለያየ ደረጃ ማስቀጠር እንደሚችል በማሳመን በተለያየ መጠን ከግል ተበዳዮቹ ጉዳይ ማስፈጸሚያ በሚል አጠቃላይ 381 ሺህ ብር በስሙ በተከፈተ የባንክ ሂሳብ ሲቀበል እንደነበር የዐቃቤ ሕግ ክስ ያሳያል።
የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ ቢሾፍቱ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ዐቃቤ ሕግ ተከሳሹ ላይ የሙስና ወንጀልን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 28 ንዑስ ቁጥር 3ን ጠቅሶ ስድስት ክሶች አቅርቦበታል።
ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሹ በተከሰሰበት ድንጋጌ ስር እንዲከላከል በሰጠው ብይን ተከሳሹ የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን ማስተባበል ባለመቻሉ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጥቷል።
በዚህም ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየቶችን መርምሮ ተከሳሹን በ13 ዓመት ጽኑ እስራትና በ9 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ወስኗል።viaFBC
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ይህ ለድሬዳዋ ፖሊሶች የተላለፈ መልዕክት ነው።
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን “ጫኝና አውራጅ” የሚል ሕገወጥ አደረጃጀት በመፍጠር ህዝብን ለከፋ ምሬትና እንግልት ሲዳርጉ ለነበረ አደረጃጀት እውቅና የለኝም።
“ዜጎች ንብረታቸውን ከፈለጉ እራሳቸው አሊያም በነፃ ገበያ ሕግ ተደራድረው ማውረድም ሆነ መጫን ይችላሉ” የሚል አጭር መግለጫ በመስጠት የዜጎችን እምባ አብሷል።
ህመሙ ግን አዲስ አበባ አለ‼
የጫኝ አውራጅ ደንብ ወጣ ቢባልም በህግ ሽፋን ህዝቡ ለከፋ ብዝበዛ መዳረጉን የሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች ያመለክታሉ።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6
የአማራ ክልል ጉዳይ አሁንም ቀጥሏል።በክልሉ ሰሜን ወሎ ዞን ስሪንቃ ከተማ 5 ባንኮችን በታጣቂዎች እንደተዘረፉ የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።ጥቆማው ከላይ ተያይዟል።ቡና :አቢሲኒያ:አባይ:ፀደይና ንግድ ባንክ መሆናቸው የተጠቆመ ሲሆን ከዝርፊያው ጋር ብዙ አጠራጣሪ ነገሮች ይነሳሉ።መስከረም ወር መጨረሻ ግሼን 2 ባንኮች መዘረፋቸው መዘገቡ ይታወሳል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የፈጣሪ ያለህ ምን ጉድ ነው?
አማራ ክልል ከወደ ደጋዳሞት የተሰማው መረጃ በጣም ያሳዝናል‼
ምስራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ኮሙኒኬሽን የደጋዳሞት ወረዳ አመራር የነበሩ 35 ሰዎች መገደላቸውን ከእነ ስም ዝርዝራቸው እንደሚከተለው አስቀምጧል።
1,ዋለ አለማየሁ...የወረዳው ዋ/አስተዳዳሪ
2,ቄ/እንዳለ ገበየሁ...ኮሚኒኬሽ ጽ/ቤት ኃላፊ
3,ዘመኑ ይባቤ...እንስሳት ሀብት ጽ/ቤት ኃላፊ
4,አይናለም ስንሻው...ውሃ ጽ/ቤት ኃላፊ
5,አንቢዛው ጠቅላይ...ትም/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ
6,ወንድይፍራው ጌታነህ...አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ
7,ጌታሰው ውቤ...ሲቭልሰርቪስ ጽ/ቤት ኃላፊ
8,ተመስገን መኮነን...ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት ኃላፊ
9,ሞላ አንተነህ..ስፖርት ጽ/ቤት
10,ይፍረድ ወንድሜነህ...መንገድ ጽ/ቤት ኃላፊ
11,አስፋው ስንሻው...ገንዘብ ጽ/ቤት ኃላፊ
12,ጌታቸው የሽዋስ...ጤና ጽ/ቤት
13, ተከታይ ውድነህ ገቢዎች ሀላፊ
14, ምግባሩ አእምሮ መዘጋጃ ምክትል
15,አይናለም ስንሻው ውሀ ጽ/ቤት ሀላፊ
16,ማስተዋል አሻግሬ አፈጉባኤ
17,ጎሹ ወርቄ መሬት ሀላፊ
18,ብናየው ምስጋናው -ንግድ ሀላፊ
19, ከፋለ ንብረት መስኖና ቆላማ ጽ/ቤት
20, አበበ ይስማው ማህበራት ሀላፊ
21,ዘመኑ ሙሉነህ ፖሊስ
22,አሰሜ መኮነን ምሊሻ
23,ምስጋናው ምሊሻ
24,ይላቸው ፈንታ ምሊሻ
25,አንሙት አየነው ምሊሻ ባለሙያ
26,የኔሰው ምሊሻ
27,ሽብሬ አፈንጉስ ግብርና ባለሙያ
28,ማተቤ ተመስገን ገቢ ባለሙያ
29,በላይ ዋለ-ገቢዎች ቡድን መሪሌሎችም በስም ያልተጠቀሱ 6 አሉ ብሏል።
ግድያው የተፈፀመው ትናንት ህዳር 26/2017 ነው።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አዲስ አበባ‼
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ኢሰመኮ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ፣ በቢሾፍቱ፣ በጅማ እና በሻሸመኔ ከተሞች በሚገኙ የዕጩ መከላከያ ሠራዊት ምልምሎች ማቆያዎች ላይ ባደረገው ክትትል፣ ሕጻናትን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ለመከላከያ ሠራዊት አባልነት በሚል በግዳጅ እንደተያዙ ማረጋገጡን ገልጧል።
ባንዳንድ አካባቢዎች በግዳጅ የተያዙ ሰዎችን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ ገንዘብ እንዲከፍሉ መገደዳቸውን አረጋግጫለኹ ያለው ኢሰመኮ፣ በጅማና ሻሸመኔ ሕጻናትንና የአዕምሮ ሕሙማንን ጨምሮ በግዳጅ የተያዙ 36 ሰዎችን ከክልሉ አመራሮች ጋር በመተባበር ማስለቀቁን ገልጧል።
የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ችግሩ መኖሩን አምነው፣ ከመከላከያ ሠራዊት መስፈርቶች ውጪ የተካሄዱ ምልመላዎች በአፋጣኝ እንደሚታረሙ ተናግረዋል ተብሏል። ኢሰመኮ፣ መከላከያ ሠራዊት በክልሉ በግዳጅ የተመለመሉ ምልምሎችን እስካኹን እንዳልተቀበለ መግለጡንም ጠቅሷል።
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"በቦታውም አልነበርኩም:ጥሪም አልደረሰኝም።"ሀረገወይን
አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ <<እስከ እኩለ ለሊት የቆየ ቀረፃ ጨርሼ ስልክ ስከፍት በርካታ ወዳጆቼ ተመረጥሽ የሚል ነገር ሰምተን ነው የሚል መልእክት ልከዋል።
በወዳጆቼ ጥቆማ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ስገባ ተሰራጭቶ ያየሁት መረጃ በፍፁም የማላውቀውና ከሌላው ሰው ዘግይቶ ነበር ያየሁት።በግሌ በፕሮሞሽን መድረክ መምራትና መሰል ጉዳዮች በሙያዬ እንዳግዝ በስልክ ተጠይቄ ፍቃደኛ ነኝ በሙያዬ አግዛችኋለሁ የሚል የስልክ ምላሽ ሰጥቻለሁ። መረጃዎች ላኪልን ስባልም በፍቃደኝነት ልኬያለሁ።ከዚህ ውጭ ግዮን ሆቴል ተካሄደ ስለተባለ ስብሰባ የማውቀው ነገር አልነበረም።በቦታውም አልነበርኩም:ጥሪም አልደረሰኝም።>>
💎https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
💎አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አዲስ አበባ‼
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር መወያየታቸው ተሰምቷል።
📌በውይይቱ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዛዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም የህወሓት ሊቀመንበር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) ተገኝተው ነበር።
📌የውይይቱ ዝርዝር ይፋ ባይደረግም በክልሉ የሚታዩ ችግሮችን እንዴት በጋራ መፍታት እንደሚገባ ውይይት መደረጉ ተገልጿል።
📌በውይይቱ በተለዩ አንኳር ጉዳዮች ላይ በተቀመጡ የጋራ አቅጣጫዎች መሠረት በጋራ ለመስራትና የክልሉ ህዝብ የፀጥታ፣ የመልካም አስተዳደር እና የልማት ፍላጎት ለማሟላት አስቻይ ሁኔታ ለመፍጠር መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል።
📌ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀያቸው የሚመለሱበትን ሁኔታና ታጣቂዎችን ወደ መደበኛ ህይወት የመመለስ ሂደት በትኩረት የሚሰራበት እና የሚሳለጥበት ሁኔታ ላይ መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል።
በተጨማሪ በክልሉ ያሉ የተፈጥሮ ሃብቶች አጠቃቀም ህጋዊ በሆነ አግባብ የህዝብንና የሀገርን ጥቅም የሚያስጠብቅ እንዲሆን፣ ለህዝብ የሚቀርቡ የመንግስት አገልግሎቶች የሚሻሻሉበትና የህዝብን ፍላጎት የሚመጥኑ እንዲሆኑ ቀጣይነት ያለው ጠንካራ ስራ እንዲሰራ መግባባት ላይ መደረሱን ቲክቫህ ዘግቧል።
📌በዚሁ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ውይይት ላይ ጊዚያዊ አስተዳደሩ ክልላዊ ምርጫ እስኪካሄድ ድረስ ያለበትን ሃላፊነት ለመወጣት በሚያስችለው አግባብ ላይም አቅጣጫ ተቀምጧል።
በርከት ያሉ አዳዲስ መረጃዎችን እዚህ ያገኛሉ‼👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6
እዚህ ላይ ብዙ አዳዲስ መረጃዎች እየተጫኑ ነው።ገፁን ይወዳጁ።
👇
https://rb.gy/hbwok6
https://rb.gy/hbwok6
የእኔ ምርጦች Follow አድርጋችሁ ተመለሱ‼
👇መረጃ እንዲደርሳችሁ ተጠቀሙበት👇