wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታማኝነት❤️

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴኪዩሪቲ ክፍል ባልደረባ የሆኑት አቶ ፍሬዘር በቀለ ህዳር 16 ቀን 2024 ዓ.ም ከመንገደኛ ወድቆ ያገኙትን 50,000 የአሜሪካ ዶላር በታማኝንት ለመንገደኛው ማስረከባቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገልጿል።

አየር መንገዱ " ባልደረባችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነትና ሲቀጠሩ በገቡት ቃል መሰረት አየር መንገዱ የሚመራበትን መርህና ሥነ ምገባር እንዲሁም ሙያዊ ታማኝነታቸውን በብቃት በመወጣት አስመስክረዋል " ብሏል።

" አየር መንገዳችን ዓለም-አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እና ስነ-ምግባር የተላበሰ የደንበኞች አገልግሎት ምንግዜም ያላሰለሰ ጥረት ያደርጋል " ሲል አክሏል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የ13 አመት ሕጻን አስገድዶ የደፈረው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ

ተከሳሽ እሠየ ደባሽ በደሐና ወረዳ 014 ቀበሌ ግራር ተብሎ ከሚጠራው  ስፍራ  በ2016 ዓ/ም የ13 አመት ሕጻን  መንገድ ላይ ጠብቆ አስገድዶ ደፍሯል።

ከመሖኑም  ያለ ዕድሜዋ እንድታረግዝ እና የሽንት ቧንቧ ቁስለት  ያሥከተለባት በመሖኑ በፈፀመው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተጠርጥሮ  በኢ.ፊ.ድ.ሪ ወንጀል ሕግ አንቀፅ 620 በመተላለፍ  የደዳህና ወረዳ ፍርድ ቤት የወንጀል የስራ ሒደት ክስ መሥርቶ ሲከራከር ቆይቷል።

በመሆኑም ፍ/ቤቱ የጥፍተኝነት ውሳኔ  ሰጥቶ እሱን  ያሥተመራል ሌላውን ያሥጠነቅቃል ያለውን  የ8 ዓመት ፅኑ እስራት ወስኖበታል፡፡(አማራ ፖሊስ)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኬንያ እና ኡጋንዳ አለመግባባት ውስጥ የገቡትን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ሊያሸማግሉ መሆኑን ሩቶ ተናገሩ

ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመገንባት የተፈራረመችው ስምምነት ሞቃዲሹን አስቆጥቷል

ኬንያ እና ኡጋንዳ አለመግባባት ውስጥ የገቡትን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ሊያሸማግሉ መሆኑን ሩቶ ተናገሩ

የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ከኡጋንዳው ፕሬዝደንት ዮሪ ሙሴቬኒ ጋር በመሆን ኢትዮጰያ እና ሶማሊያ የአፍሪካ ቀንድን ወደ አለመጋጋት ውስጥ ሊከት የሚችለውን ችግር በውይይት እንዲፈቱ ጥረት እንደሚያደርጉ በትናንትናው እለት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።

ሶማሊያ ውስጥ አልሸባብን እየተዋጉ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች ያላት ወደብ አልባዋ ኢትዮጵያ ባለፈው የፈረንጆቹ አዲስ አመት ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ወደብ ለመገንባት የተፈራረመችው ስምምነት ሞቃዲሹን አስቆጥቷል።

ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ 20 ኪሎሜትር የሚረዝም የባህር ጠረፍ በ50 አመት የሊዝ ኪራይ ለመስጠት የተስማማችው፣ ኢትዮጵያ በምላሹ የሀገርነት እውቅና እንድትሰጣት በመፈለግ ነበር።

ሶማሊላንድ በምርጫ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር የምታደርግ እና ነጻነቷን ካወጀችበት ከ1991 ጀምሮ በአንጻራዊነት ሰላማዊ እና የተረጋጋች ብትሆንም አለምአቀፋዊ የሀገርነት እውቅና ማግኘት አልቻለችም።

ይህ ፍጥጫ ሶማሊያ፣ ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ እየገነባች ባለው ግድብ ምክንያት ከኢትዮጵያ ጋር ቅራኔ ውስጥ ለገባችው ግብጽ እንድትቀርብ አድርጓታል።

"የሶማሊያ ሰላም መሆን ለቀጣናው ሰላም ከፍተኛ አስተዋጵኦ ስለሚኖረው እና ቀጣናው ለኢንቨስትመንት የተመቸ እንዲሆን ያደርጋል" ብለዋል ሩቶ በቀጣናዊ የሀገራት መሪዎች ስብሰባ ላይ በሰጡት መግለጫ።

በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ያለውን አለመግባባት ለመፍታት በቱርክ አንካራ የተደረጉ በርካታ ንግግሮች ይህ ነው የሚባል ተጨባጭ መፍትሄ አላመጡም።

የሶማሊያ ፕሬዝደንት ሀሰን ሸክ ሞሀሙድ ጽ/ቤት ባወጣው መግለጫ ሞሀሙድ ከስብሰባው ጎንለጎን ከሩቶ እና ሙሴቬኒ ጋር መገናኘታቸውን ገልጿል፤ ነገርግን ስለንግግሩ ጉዳይ ምንም አላለም።

የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በቀጣናዊ መሪዎች የሚቀርቡ የመፍትሄ ሀሳቦች በአዲስ አበባ በኩል ተቀባይነት አለማግኘታቸውን እና በቱርክ እየተካሄደ ያለው ንግግር ፍሬያማ እንደሚሆን ተስፋ እንዳላቸው ቀደም ሲል ለሮይተርስ ተናግረዋል።

በሮይተርስ በዚህ ጉዳይ ከኢትዮጵያ መንግስት በኩል ምላሽ አለማግኘቱን ጠቅሷል።

ኢትዮጵያ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር የገባችው ስምምነት የማንንም ፍላጎት የማይጻረር መሆኑን እና የተፈጠረውን አለመግባባትም በውይይት ለመፍታት እንደምትፈለግ በተደጋጋሚ ገልጻለች።/አልዓይን/
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ብሔራዊ መታወቂያ

📌ከጥር 2017 አጋማሽ ጀምሮ በአዲስ አበባ አዲስ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት ግዴታ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያስፈልጋል።

📌ከሰኔ ወር 2017 መጨረሻ ጀምሮ ደግሞ በሀገሪቱ ባሉ ሁሉም ትልልቅ ከተሞች ባሉ ባንኮች አካውንት ለመክፈት ፋይዳ ግዴታ ነው

📌በመላው ሀገሪቱ ያሉ ሁሉም ባንኮች ከጥር 2018 ዓ.ም ጀምሮ ፋይዳ መታወቂያን ግዴታ ያደርጋሉ

📌በታሕሳስ 2019 ዓ.ም ነባር የባንክ ደንበኞችም ቢሆኑ ፋይዳ ካልያዙ አገልግሎት አያገኙም መባሉን ሰምተናል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሁን ምሽት 5:04 ከጎሮ ወደ ሲኤምሲ በሚወስደው መንገድ በቅርብ ርቀት የእሳት አደጋ ማጋጠሙን የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።ምንጮቼ እሳቱን ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ ነው ብለውኛል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ5 ቢሊየን ፓውንድ በቢሾፍቱ ከተማ
የሚገነባው "ሜጋ ኤርፖርት ከተማ" ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ!!

ከአዲስ አበባ በ25 ማይል ርቀት ላይ በምትገኘው ቢሾፍቱ አቅራቢያ የሚገኘው ይህ የወደፊት አየር ማረፊያ በ2029 ሲጠናቀቅ እስከ 110 ሚሊዮን መንገደኞችን በዓመት የሚያስተናግድ ትልቅ ተርሚናል እና አራት ማኮብኮቢያዎችን ይይዛል።

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዳር አል ሀንዳሳ አማካሪዎች ጋር በመተባበር የሚመራው ይህ የ5 ቢሊዮን ፓውንድ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን በአለም አቀፍ ንግድና ቱሪዝም ዋና ተዋናይ ለማድረግ ያለመ ነው። አዲሱ ተቋም እንደ ዱባይ እና ሄትሮው ያሉ አለምአቀፍ አየር ማረፊያዎችን ለመወዳደር ተዘጋጅቷል።

በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት መጨናነቅ ቢያጋጥመውም "ሜጋ ኤርፖርት ከተማ" ይህን ችግር በመቅረፍ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ያሳድጋል። ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የአለምአቀፍ የአቪዬሽን ማዕከል ለመሆን ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጭማሪው እንዲከፈል ታዟል‼

በአማራ ክልል የኑሮ ዉድነት ማካካሻ የደመወዝ ማስተካከያ ግባራዊ እንዲደረግ ታዟል።

ክልሉ ለዞኖች ባሰራጨው ደብዳቤ የክልል ምክር ቤቱ ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደዉ 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ የቀረበለትን የኑሮ ዉድነት ማካካሻ የደመወዝ ማስተካከያ የአፈፃፀም መመሪያ 55/2017 መርምሮ ማዕደቁን ገልፆ በአስቸኳይ ተግባራዊ እንዲሆን የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በቁጥር አብክመ/4/240/መስ/ዉ በቀን 18/03/2017 ዓ.ም ተፃፈ ደብዳቤ የመስተዳደር ምክር ቤቱን ዉሳኔ አሳዉቆናል፡፡ይላል።

ይህን መሰረት በማድረግ የደመወዝ ማስተካከያ አፈፃፀም መመሪያ፣ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል ሰንጠረዥ፣ የደመወዝ ስኬል መሸጋገሪያ ሰንጠረዦችንና የመንግስት ተሿሚዎች የደመወዝ ምድብ ሰንጠረዥ ከዚህ ሸኝ ደብዳቤ ጋር ስለላክን በስራችሁ ለሚገኙ ተቋማት መረጃዉን እንድታስተላልፉና በጥንቃቄ ተግባራዊ እንዲደረግ ክትትል እንድታደረጉ እናሳስባለን።በማለት አሳውቋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አቶ ሽመልስ እና ጃል ሰኚ ተፈራረሙ‼

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ።

ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት፡፡

አቶ ሽመልስ የኦሮሞ ሕዝብ በባህሉ መሰረት ሰላም ይውረድ ብሎ ያቀረበውን ጥሪ ተቀብላችሁ በመምጣታችሁ በክልሉ መንግሥት ስም አመሠግናለሁ ብለዋል።

የመከላከያ ሠራዊቱ ለሰላም ስምምነቱ ላበረከተው አስተዋፅኦም አቶ ሽመልስ አመሥግነዋል፡፡

በዚህ ዓለም የሰው ልጅ የፖለቲካ ልዩነት ያለው መሆኑን ያወሱት ጃል ሰኚ ነጋሳ÷ እኛም ያለንን የፖለቲካ ልዩነት በጠመንጃ ከመፍታት በሰለጠነ መንገድ በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ወስነን ነው ስምምነቱን የመረጥነው ብለዋል።

ስምምነቱ ለኦሮሞ ሕዝብ ትልቅ እፎይታን እንደሚሰጥም መግለፃቸውን ጠቅሶ ፋና ዘግቦ ተመልክተናል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከአመታት ትግል በኋላ የሶሪያ አማጺያን የአሌፖ ከተማን በከፊል መቆጣጠራቸው ተነገረ።

ሃያት ታህሪር አል ሻም (ኑስራ ፍሮንት) የተሰኘው ቡድን ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ በፈጸመው ጥቃት 20 ንጹሃንን ጨምሮ ከ300 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።

የበሽር አል አሳድ መንግስትን የሚቃወመው ኑስራ ፍሮንት በአሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቱርክ እና ሌሎች ሀገራት በሽብርተኝነት ተፈርጇል።

ከ2020 ወዲህ ጠንካራ ነው የተባለው ጥቃት የሶሪያ መንግስት ጦር ከአሌፖ እንዲወጣ ማስገደዱ ተገልጿል።

የበሽር አል አሳድ አጋር የሆነችው ሩሲያም በቡድኑ ላይ የአየር ጥቃት እየፈጸመች መሆኑን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

ሬውተርስ ሁለት የሶሪያ ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ እንዳስነበበው ሞስኮ በሶስት ቀናት ውስጥ ለደማስቆ ተጨማሪ ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ ቃል ገብታለች።

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከቱርክ እና ኢራን አቻዎቻቸው ጋር ሶሪያ ዳግም ደም አፋሳሽ ወደሆነ ጦርነት እንዳትመለስ በሚያስችሉ ጉዳዮች መክረዋል። 

የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ የአማጺያኑ ጥቃት የእስራኤል ኣና አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ቀጠናን የማተራመስ እቅድ አካል ነው ማለታቸውንም የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

በሶሪያ ዳግም ያገረሸውን ጦርነት በቅርበት እየተከታተልኩት ነው ያለችው አሜሪካ በበኩሏ ሶሪያ የሩሲያና ኢራን ጥገኛ መሆኗና ለፖለቲካዊ ንግግር ዝግጁ አለመሆኗ ችግሩን አስቀጥሎታል ብላለች።

የሀገሪቱ ብሄራዊ የደህንነት ምክርቤት ቃል አቀባይ ሲን ሳቬት በአሌፖ ከተማ የተፈጠረው ውጥረት እንዲረግብ የጠየቁ ሲሆን፥ በ2015ቱ የጸጥታው ምክርቤት የውሳኔ ሀሳብ መሰረት ፖለቲካዊ ድርድር እንዲጀመር ማሳሰባቸውን አልዓይን አስነብቧል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዝደንት በብሪክስ ላይ ዝተዋል።

"የብሪክስ ሀገራት በዶላር አንገበያይም የሚሉ ከሆነ የ100 ፐርሰንት የታሪፍ ጭማሪ እንደሚደርግባቸውና ፣ በአሜሪካ ገበያ ላይም ምርቶቻቸውን እንዳይሸጡ ይታገዳሉ" በማለት ትራምፕ አስጠንቅቀዋል።ሀገራችን አንዷ የብሪክስ አባል ነች።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሁን ላይ ኢሚግሬሽን ከሚፈፀሙት መካከል አንዱ ቤተሰባችን ይህንን ልኳል።
👇
ሚግሬሽን ላይ ያለው ነገር በጣም ነው የሚያበሳጨው
በቅርቡ ጓደኛዬ አሻራ ለመስጠት ቀጠሮ ስለነበረው ለሊት 10:30 ወረፋ ለመያዝ ወደዛ ሄድን እዛ ስንደርስ በጣም ብዙ ሰው ቀድሞናል ወደ መጨረሻው ቦታ ሰልፍ ለመያዝ ስንጠጋ የተለያዩ ሴቶች እየመጡ ቀረብ ብለው ከፊት ልናስቀድማችሁ እንችላለን ይሉን ጀመር እኛም አይ እንሰለፋለን ብለናቸው ሰልፋችንን ያዝን ሰልፋ ቦታ ላይ የፊደራል ፖሊሶች አሉ ሴቶቹ የተሰለፈውን ሰው እየተጠጉ ከፊት እናስቀድማችሁ እያሉ ይጀነጅናሉ ከዛ እኛንም ባለንበት ቦታ መታ አንዷ ስትጠይቀን ዋጋውን ጠየቅናት እሷም 1000 አለችን አይ ይቅርብን ስንላት ለማግባባት ብዙ ጣረች ከብሩ ላይ የሷ ድርሻ ትንሽ እንደሆነ አብዝሀኛውን ፖሊሶቹ እንደሚወስዱት አስረድታን በስተመጨረሻ 500 ላድርግላችሁ አለችን እኛም እንደማንፈልግ አስረግጠን ነገርናት ከዛ በኃላ የተለያዩ ሴቶች መተው እኛንም ሌሎችንም ጠይቀውናል ።
ሴቶች ማስክ ፣የዶክመንት መያዣ፣የመሳሰሉትን ሻጭ መስለው ነው የሚጠጉትና የሚጠይቁት እዛው አይናችን እያየ በጣም ብዙ ሰዎችን አስቀደሙብን ሴቶቹ የተስማሙላቸውን ሰዎች ብር ይቀበሉና ወደ ፊደራል ፖሊሶቹ ጋር ይወስዷቸዋል ፖሊሶቹም ተከተለን ይሉና የሚፈልጉት ቦታ ላይ ከፊት አካባቢ ያስገቡታል።

የሚገርመው ምንም እፍረት እንኳ የላቸውም በሀላሉ ነበር ሲሰሩት የነበረው ፀሀይ ሲወጣ ሁሉም ፖሊሶች ቁጥጥራቸውን ያጠብቃሉ በደንብ ያልተሰለፈውን ይማታሉ ማስክ ሻጭ መሳይ የስራ ባልደረቦቻቸውን እንደማይተዋወቅ ሰው ያባርራሉ ሲሪየስ ለመምሰል ይጥራሉ።
ብቻ የዚህ ድርጅት ጉድ ብዙ ነው እኔና ጓደኛዬ የታዘብነውን ሰው ቢያውቀው ብዬ ነው።አመሰግናለሁ
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

#Update

📌ውሳኔ ተሰጥቷል‼

" ባለቤቷን ጨምሮ ታስራ እንድትደበደብ ውሳኔ ያሳለፉ ሽማግሌዎች የፍርድ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል " - የወረዳው አቃቤ ሕግ

በምስራቅ ቦራና በውጫሌ ወረዳ የ3 ልጆች እናት የሆነችውን ገበያ መሀል አስረው ግርፋት የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸው ተገልጿል።

ወ/ሮ ኩሹ ቦናያ በገበያ ቦታ ላይ ከዛፍ ጋር ታስራ በባለቤቷ በአሰቃቂ ሁኔታ ስትደበደብ የሚያሳይ ቪዲዮ ከታየ በኋላ በርካቶችን ማስቆጣቱ ይታወሳል።

ይህ ግርፋት የተፈጸመው ደግሞ በአካባቢ ሽማግሌዎች ትዕዛዝ ሲሆን፣ የታሰረችውም በርካታ ሰዎች ቆመው በሚያዩበት የገበያ ስፍራ ነበር።

ጉዳዩን ሲመለከት የቆየው የዋጪሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ድርጊቱን በመፈፀም እና በመተባበር የተከሰሱ አራት ግለሰቦች ላይ ሕዳር 19 /2017 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ከ7 እስከ 4 ዓመት የሚደርስ እስራት ወስኗል።

የወረዳው አቃቤ ሕግ የሆኑት አቶ ጉያ አሬሮ ምን አሉ ?

" ጥቃቱን በመፈጸም የመጀመሪያ ተከሳሽ ሆኖ የቀረበው ድብደባውን የፈጸመው ባለቤቷ ጋልጋሎ ዋሪዮ ነው።

ሁለተኛ እና ሦስተኛ ተከሳሾች ታስራ እንድትደበደብ ውሳኔ ያሳለፉ ሽማግሌዎች ናቸው።

በዚህም መሰረት አንደኛ እና ሁለተኛ ተከሳሽ በ6 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወስኗል።

ሦስተኛው ተከሳሽ የሆኑት የአካባቢ ሽማግሌ ከዛፍ ጋር ታስራ እንድትገረፍ ብቻ ሳይሆን፣ ከግርፋቱ በኋላም ታስራ እንድትቆይ በመወሰናቸው 7 ዓመት ከ2 ወር እስራት ተፈርዶባቸዋል።

አራተኛው ተከሳሽ የቃቃሎ መንደር የሰላም እና ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ናቸው።

ሽማግሌዎቹ በግርፋት እንድትቀጣ ሲወስኑ ሚስትየው ወደዚህ ግለሰብ ሄዳ ጣልቃ እንዲገባ እና እንዲያስቆም ብትጠይቅም ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል።

ተበዳይ በወቅቱ ኃላፊውን ' አንተ የሕግ ሰው ነህና አስቁምልኝ ' ስትል ብትጠይቃቸውም ' በፍርዳቸው ጣልቃ መግባት አልችልም ' በማለት መልሷል።

ድብደባ ከተፈጸመባት በኋለ ' ሚሊሻዎቹ ሴትዮዋን ይዘው ወደ ማቆያ ጣቢያ እንዲወስዷት አዟል ' በሚል በሁለት ወንጀል ተከሷል።

በግለሰቡ ላይ ፍርድ ቤት የ4 አመት እስራት እና 5ሺህ 500 ብር እንዲከፍል የቅጣት ውሳኔውን አስተላልፏል " ብለዋል።

ተበዳይ አሁን በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች ?

ስለ ወቅታዊ ሁኔታ የተጠየቀው የወረዳው አቃቤ ሕግ በሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላት መሆኑ አሳውቀዋል።

" አሁን በሕክምና ሕይወቷን ማትረፍ ተችሏል " ብለው  በጥሩ ጤንነት ላይ መሆኗን እና ብይኑ ሲሰጥም በችሎቱ ላይ መገኘቷን ተናግረዋል።

የ3 ልጆች እናት የሆነችውን ሴት የሽማግሌዎችን ትዕዛዝ አላከበረችም በሚል ዋጪሌ ገበያ ላይ አስሮ የመግረፉ ድርጊት የተፈጸመው መስከረም 9/ 2017 ዓ.ም. ነበር።
መረጃው ከቢቢሲ አፋን ኦሮሞእና ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተወሰደ ነው።
Video👇
/channel/wasulife/33748?single

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ጉራሮ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

በ1982 ዓ.ም ወደ ውትድርናው ዓለም የተቀላቀሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ በተለያዩ የውትድርና አመራር እርከኖች ሀገራቸውን በታማኝነት፣ በቅንነትና በጀግንነት መገልገላቸውን መከላከያ በሀዘን መግለጫው ላይ ገልጧል፡፡

ለ35 ዓመታት ሀገራቸውንና ህዝባቸውን በታማኝነትና በቅንነት ያገለገሉት ብርጋዲየር ጄኔራል ሰይፈ ኢንጊ ቤተሰብ አስተዳዳሪና የአንዲት ሴት ልጅ አባትም ነበሩ።

ጄኔራል መኮንኑ ባደረባቸው ህመም በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም በተወለዱ በ55 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ስርዓተ ቀብራቸውም የሰራዊቱ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችና አመራሮችን ጨምሮ ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር ዛሬ ህዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም ተፈፅሟል፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለስራ ባልደረቦቻቸው እና ለጓዶቻቸው መፅናናትን ተመኝቷል፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ads.

ፍቅር እስከ ጀነት ኢስላማዊ ቤተሰብ አመሰራረት፣ ሸሪዓዊ የልጆች አስተዳደግ፣ የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እና የተከታዮቻቸው እርስ በእርስ ያለ ውዴታ የሚዳስስ ቻናል ነው።

እንዲሁ የትዳር አመሰራረትና ትዳር ውስጥ ስለሚኖረን ግንኙነት ጥሩ ጥቆማዎችን እና ሀሳቦችን የሚያነሳ ሲሆን ቻናሉን ተቀላቅላችሁ ተጠቀሙበት ።
👇           👇          👇
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET
t.me/FKR_ESKE_JENET

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሂሳብ የአለም ቋንቋ ነው!
ይህን ጥቅል በመሸመት ልጆዎን ከአለም ጋር ያስተዋዉቁ።

👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት

👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ይፍጠኑ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼

የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሽልማቱን አሸንፈዋል‼

📌አትሌት ታምራት ቶላ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ሽልማትን አሸንፏል፡፡

👉አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒከ አዲስ ክብረ ወሰን በማሻሻል በማሸነፍ ለሀገሩ ብቸኛውን ወርቅ ሜዳሊያ ማስገኘቱ ይታወሳል።

📌ሌላኛዋ አትሌት ሲምቦ አለማየሁ ደግሞ የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ አትሌት ሽልማትን ማሸነፏን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ አመልክቷል።

👉አትሌት ሲምቦ አለማየሁ በቡዳፔስት በተደረገው የዓለም ሻምፒዮና እና በፓሪሱ ኦሎምፒክ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ሀገሯን ወክላ ውጤት አስመዝግባለች።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ፍጠኑ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼

የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ይፍጠኑ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼

የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኢትዮጵያ 6ኛ ሆናለች‼

ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገቡ የአፍሪካ ሀገራት

ከሰሃራ በታች የሚገኙ ሀገራት 2.2 በመቶ በአለም የጦር መሳሪያ ገበያ ተሳትፎ ነበራቸው

አፍሪካውያን ሀገራት ከበጀታቸው ከፍተኛውን መጠን በመመደብ የጦር መሳሪያ ግዢ ላይ በስፋት እየተሳተፉ እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ ያለው የስቶክሆልም አለም አቀፍ የሰላም ጥናት ኢንስቲትውት ነው።

በአለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ የሚገኝውን የጦርነት ስጋት ተከትሎ አለም ወታደራዊ ወጪውን በከፍተኛ መጠን ሲጨምር በ2024 2.4 ትሪሊየን ዶላር ወጪ የተደረገ ሲሆን ከ2023 ጋር ሲነጻጸር በ6.8 በመቶ ጭማሪ ታይቶበታል።

ይህ ስጋት በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ የሚጎበኛቸው አፍሪካውያን በሀገር ውስጥ ግጭት እና ቀጣናዊ ውጥረት መባባስ ዘመናዊ የጦር መሳሪያን ለመታጠቅ ፣ ወታደራዊ አቅማቸውን ለማጠናከር ጥረት ላይ ናቸው።

በመረጃው መሰረት በፈረንጆቹ 2023 ብቻ የአፍሪካ አህጉር ወታደራዊ ወጪ 51.6 ቢሊየን ዶላር ነበር።

ይህ ወታደራዊ ወጪ ከ2022 አንፃር 22 በመቶ ብልጫ ሲኖረው ከ2014 ደግሞ በ1.5 በመቶ ጨምሯል።

ከአጠቃላዩ የአህጉሩ ወታደራዊ በጀት ወጪ 23.1 ቢሊየን ዶላር ከሰሃራ በታች የሚገኙ ሀገራት ለመከላከያቸው የበጀቱት ነው።

በዚህም ባለፉት አምስት አመታት ብቻ ከሰሃራ በታች የሚገኙ ሀገራት በ2.2 በመቶ በአለም የጦር መሳሪያ ገበያ ላይ ድርሻ ነበራቸው።

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ 20 በመቶ የመከላከያ ወጪዋን በማሳደግ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ናት።

በተመሳሳይ ዲ አር ኮንጎ ከ105 በመቶ በላይ ወጪን በማሳደግ በአለማችን ከፍተኛውን ወታደራዊ ወጪ ጭማሪን ያደረገች ሀገር ስትሆን አጠቃላይ የመከላከያ በጀቷን 794 ሚሊየን ዶላር አድርሳዋለች።

ኮንጎን በመከተል ወታደራዊ ወጪዋን በ78 በመቶ ያሳደገችው ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሱዳን 1.1 ቢሊየን ዶላር በ2023 በመመደብ ትጠቀሳለች።

ከ2019 -2023 ባሉት አምስት አመታት ከፍተኛ የጦር መሳርያ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገቡ ሀገራት ደረጃ በናይጄሪያ የሚመራ ሲሆን አንጎላ ፣ ሴኔጋል ፣ ማሊ ፣ ዩጋንዳ እና ኢትዮጵያ እስከ ስድስት ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

በዝርዝሩ ውስጥ ስሟ የተካተተው ኢትዮጵያ በአምስት አመታቱ ውስጥ በ4.90 በመቶ ጦር መሳርያዎችን በማስገባት ስድስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
መረጃው የአልዓይን አማርኛ ነው
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ማሳሰቢያ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት 📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ለሽያጭ ያቀረበው ሳይት ተጠናቋል።እናመሠግናለን‼

የተወሰነ እጣ ሽያጭ የቀራቸው ከታች የተገለፁት መሆናቸውን እናሳውቀቃለን።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት፥ በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር አሁኑኑ ይግዙ‼

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደምስ አገናኝ
አዲስ አበባ ውስጥ ምን ይፈልጋሉ?
👉የመኖሪያ እና የንግድ ቤት?
👉አፓርትመንት ይሁን ቪላ?
👉ለግንባታ የተዘጋጁ ቦታዎች?
👉ሆቴል?
👉የተለያዩ ህንፃዎች? ይንገሩን ምን ይፈልጋሉ?
ደምስ ብለው ይደውሉ።ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ጎራ ይበሉ።የግሩፑ አባል ይሁኑ።
ደምስ የልብ አድርስ፣በመልካምነት ለፍላጎትዎ መሟላት ይሰራል።👇
/channel/DemisAgent_Channel
/channel/DemisAgent_Group
📍https://maps.app.goo.gl/294ezwTdKZSp1MFT9
✍ @DemiseTadese
📲0911482467
📲0911267441

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

‘’በኦሮሚያም ይሁን በአማራ ያሉ ታጣቂዎች ሺህ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም’’ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የብልፅግና ፓርቲን 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ በአድዋ ሙዚየም ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራም ይሁን በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ሀይሎች በውጊያ እንደማያሸንፉ አውቀው በንግግር ቢገቡ ይሻላችኋል ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ንግግራቸው የብልፅግና ፓርቲ አባላት ቁጥር 15.7 ሚሊዮን በላይ መድረሱን፣ ይህ በአፍሪካ ግዙፉ ፓርቲ ነው ብለዋል፡፡
📌ቪዲዬው ከላይ ተያይዟል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አንብቡት‼

የድንበር ተሻጋሪ አሸከርካሪዎች ተከታዩ ማሳሰቢያ ተሠጥቷል።

<ድሬዳዋ-ደወሌ የክፍያ መንገድ ከታህሳስ 01/2017 ጀምሮ የክብደት ቁጥጥር የሚጀመር ሲሆን ይህን አውቃቸሁ ጭነት እንድታስተካክሉ እየገለፅን ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ትርፍ ጭኖ የተገኘ ተሸከርካሪ ጭነቱን አስተካክሎ የሚለቀቅ በመሆኑ በተፈቀደው የክብደት መጠን ጭነታችሁን እንድታስተካክሉ ተቋሙ በጥብቅ ያሳስባል፡፡>

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel