wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታዬ ደንደኣ‼

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድን እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ምስክር እንዲሆኑላቸዉ ያቀረቡት የአቶ ታዬ ደንደዓ ፤ ምስክሮቻቸዉ በችሎት አልተገኙም ተባለ

በፍትህ ሚኒስቴር ተከሰው እስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ በቀጠሮያቸው መሰረት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ቢቀርቡም ለመከላከያ ምስክር የጠሯቸው ግን ሳይገኙ ቀርተዋል። “የጦር መሳሪያን ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ይዘው ተገኝተዋል” በሚል የቀረበባቸው ሦስተኛውን የክስ ጭብጥ እንዲከላከሉ ከዚህ በፊት ብይን የተላለፈባቸው ታዬ፤ ጉዳዩን የሚያውቁ ብለው ከጠሩዋቸው 5 ተከላካይ ምስክሮች መካከል ሁለቱ ባለፈው ሰኞ ህዳር 09 ቀን 2017 ዓ.ም ቀርበው የምስክር ቃላቸውን ሰጥተው ነበር።

በእለቱ ቀርበው ምስክርነታቸውን የሰጡት የቀድሞ አለቃቸው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም እና በፌዴራል ፖሊስ የአጠቃላይ ወንጀል መከላከል መምሪያ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ነበሩ። ተከሳሹ ከጠሯቸው አምስት ተከላካይ ምስክሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲና ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ስም ከዚህ በፊት መጥቀሳቸው የሚታወስ ሲሆን ዛሬ በተቀጠረው ችሎት ግን የቀረበ ተከላካይ መስክር አልነበረም።

ችሎቱ በዚህ ላይ ለተከሳሽ ማብራሪያ ሲሰጥ ምስክሮቹ ያልቀረቡት መጥሪያ ስላልደረሳቸው መሆኑንና ዛሬ ለታህሳስ 03 ቀን 2017 ዓ.ም ለተሰጠው ተለዋጭ ቀጠሮ ግን እንዲቀርቡ ትዕዛዝ እንደሚደርሳቸው አሳውቋል፡፡አቶ ታዬ ከታሰሩ በኋላ የሰብዓዊ መብት ጉዳዩ እንድመረመርላቸው የጠየቁት፤« ቤተሰቦቼ ከነበሩበት መኖሪያ ቤት ያለበቂ ጊዜ መሰጠት ተጣድፈው እንዲወጡ በመደረግ ደጅ መውደቃቸው፣ ለአራት ወራት ያለምንም የፍርድ ቤት ሂደት መታሰር እና ጠበቃ እንዳይቆምልኝ መከልከልን» በተመለከተ» ጥያቄ አንስተው፤ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተላከ ደብዳቤ እና ባለሙያ የአንድ ወር ተጨማሪ ጊዜ እንደሚፈልግ ተነግሯቸዋል፡፡

በዚህ ላይ ቅሬታቸውን ያቀረቡት ታዬ፤ ምርመራው መዘግየቱን ገልጸዋል፡፡ ፍርድ ቤቱም የመጨረሻ ያለውን የ30 ቀናት ጊዜ ብቻ ለሰብዓዊው ተቋሙ ሰጥቷል። የቀድሞ ባለስልጣን አቶ ታዬ፤ ከዚህ በፊት በሰጡት የእምነት ክደት ቃል የጦር መሳሪያውን መያዛቸውን ሳይክዱ ክሱ የቀረበበትን አኳኳን ግን መሞገታቸው አይዘነጋም፡፡
ዘገባው የዶቼ ቬለ ነው
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በዛሬው ዕለትም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በሰጡት አስተያየት ከኢትዮጵያ ቅሬታ የቀረበባቸው የሱዳን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር አሊ የሱፍ አሕመድ አል-ሻሪፍን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ አነጋግረዋል።

ኢትዮጵያ በሱዳን ያለው ግጭት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ባከበረ መልኩ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ መግለጻቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በወርቅ ሥርቆት የተጠርጥረው የፖሊስ አዛዥ ተይዘዋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞን ሦስት ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በመሥረቅ የተጠረጠሩ የወረዳ ፖሊስ አዛዥ ታሠሩ ፡፡

በዞኑ የጮርሶ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ በቁጥጥር ሥር የዋሉት በኮትሮባንድ ሲዘዋወር ከተያዘው ሰባት ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ መካከል ሦስቱን ወደ ቤታቸው ይዘው በመሄዳቸው ነው ተብሏል ፡፡

አዛዡ ወርቁን ወደ ቤታቸው መውሰዳቸው ሊታወቅ የቻለው ወርቁን ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች የተያዘብን ወርቅ ይሄ ብቻ አይደለም በሚል የሰጡትን ጥቆማ መሠረት በማድረግ በተካሄደ ምርመራ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዣ ኮማንደር ግርማ በየነ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ10 ዓመታት በላይ በዋና ስራ አስፈጻሚነት ያገለገሉት ካፒቴን መሐመድ አሕመድ ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡

ካፒቴን መሐመድ  አየር መንገዱን እ.ኤ.አ ከ1980 እስከ 1991 ዓ.ም በዋና ስራ አስፈፃሚነት በማገልገል ለተቋሙ  ዘመን ተሻጋሪ ዕድገት የበኩላቸውን የመሪነት አስተዋፅዖ ማበርከታቸውን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል።

ስርዓተ ቀብራቸውም  ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ፣ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቻቸው እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ የተፈፀመውን አሰቃቂ እና ጭካኔ የተሞላበት የግድያ ድርጊት አወገዘ፡፡

የጉባኤው ዋና ፀሀፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ሁሉም ሀይማኖቶች የሰው ልጆች ሁሉ ፍቅርን፣ መታዘዝን፣ ይቅርታንና ዕርቅን አስቀድመው እንደሚያስተምሩ ተናግረዋል።

ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ንፁሀን ላይ ያነጣጠሩ የግድያ እና የእገታ እንዲሁም ማፈናቀል ድርጊቶች እየተፈፀሙ ነው ብለዋል።

ሁኔታው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ የሀይማኖት አባቶችን እያሳሰበ መሆኑን ገልጸው፤ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ጉባኤው ገለልተኛነቱን ጠብቆ ግጭት ውስጥ የሚገኙ አካላትን ለማነጋገርና ለማስታረቅ ዝግጁ መሆኑንም አስረድተዋል።

ግጭትና ጦርነት ውጤቱ ከፍተኛ የሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ የሀገርን ውስን ሀብት የሚያጠፋ እና የትውልዱን ተስፋ የሚያቀጭጭ በመሆኑ ጦርነትንና ተያይዘው የሚመጡ የሰላም ጠንቆች በቃችሁ ሊባሉ እንደሚገባ መግለፃቸውን ኤፍቢሲ ዘግቦ ተመልክተናል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተጨማሪ 582 ቢሊዮን ብር በጀት በምክር ቤቱ ፀደቀ‼️

ምክር ቤቱ እያካሄደው ባለው 6ኛ መደበኛ ስብሰባው የቀረበለትን ተጨማሪ ረቂቅ በጀት መርምሮ አጽድቋል።

ረቂቅ በጀቱን ለምክር ቤቱ ያቀረቡት በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በጀቱ የሚውልባቸውን ዋና ዋና ዘርፎች ዘርዝረዋል።

ይህም :-
📌ለመደበኛ ወጪ 393 ቢሊዮን ብር፣
📌 ለካፒታል ወጪ 70 ቢሊዮን ብርና
📌 ለወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ 119 ቢሊዮን ብር መሆኑን ገልጸዋል።

ይህን በዝርዝር ሲያስረዱም፥
📌ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ዕዳ ክፍያ 185 ቢሊዮን ብር፣
📌ለማኅበራዊ ድጎማ 208 ቢሊዮን ብር፣
📌ለማኅበራዊ ሴፍቲኔት ማስፋፊያ 60 ቢሊዮን ብር፣
📌ለካፒታል ፕሮጀክቶች ማስተካከያ 10 ቢሊዮን ብርና
📌የወጪ አሸፍፈን ማስተካከያ ለማድረግ 119 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚደረግ ተናግረዋል።

እንደ ኢዜአ ዘገባ፥ ምክር ቤቱ በቀረበው ረቂቅ በጀት ላይ ተወያየቶ በሦስት ተቃውሞና በአምስት ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ ተጨማሪ በጀቱን አጽድቋል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስመራ ገቡ‼

የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር ምክርቤት ፕሬዝደንት እና የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አልቡርሃን በዛሬው እለት ወደ ኤርትራ አቅንተዋል።

የሽግግር ምክርቤቱ ጀነራሉ በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ዋና መቀመጫ ካደረጓት ፖርት ሱዳን ሲሸኑ የሚያሳይ ምስል ለቋል።

አል ቡርሃን በኤርትራ በሚኖራቸው ቆይታ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ጋር ወይይት ያደረጋሉ ብሏል ምክር ቤቱ።

ጀነራል አልቡርሃን ወደ ኤርትራ ያቀኑት የባህልና ሚዲያ ሚኒስትሩን ካሊድ አል አሰር እና የደህንነት ኃላፊውን አውል አህመድ ኢብራሂም ሞፋዚልን አስከትለው ነው።

በሱዳን፣ ጀነራል አልቡርሃን እና ጀነራል ሀምዳን ደጋሎ ወይም ሄሜቲ በሚመራቸው ጦሮች መካከል የተጀመረው ጦርነት 2 1/2 በላይ አመት አስቅጥሯል።

ጀነራሎቹ ወደ ጦርነት የገቡት ከአልበሽር ውድቀት በኋላ የሱዳንን ሽግግር ይመራሉ ተብለው በተሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብዳለ ሀምዶክ ላይ መፈንቀል መንግስት ካደረጉ በኋላ ነበር።

በጦርነቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች
መገደላቸውን እና ከ10 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ በሀገር ውስጥ አለያም ድንበር አቋርጠው ወደ ሌሎች ሀገራት መሰደዳቸውን አለምአቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) መግለጹ ይታወሳል ሲል አል ዓይን ዘግቧል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የመምህራኑ ስራ ማቆም....

📌አፋር ክልል ደዌ ወረዳ:
📌አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ራያ ቆቦ እና
📌ደቡብ ኢትዮጵያ ጎፋ ዞን የጥቅምት ወር ደመወዝ ያልተከፈላቸው መምህራን ስራ ለማቆም መገደደቸውን የደረሱኝ ጥቆማዎች ያመለክታሉ።ጭማሪው ቢቀር ያለውን በሰዓቱ መክፈል የክልሎቹ መንግስታት ግደታ ነውና ለጉዳዩ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ‼

ፒያሳ ራስ መኮንን ድልድይ መውረጃ  ላይ በደጃች ውቤ ሰፈር የእሳት አደጋ  ተከስቷል።የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለማጥፋት እርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

" ፆታቸውን የቀየሩ 15 ሺህ የአሜሪካ ጦር አባል ወታደሮችን ከስራ እናግዳለን።"ዶናልድ ትራምፕ

ከአንድ ወር በፊት 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ጥር አጋማሽ ላይ ስልጣን የሚይዙ ሲሆንካቢኔያቸውን ከወዲሁ እያዋቀሩ ነው።

የፎክስ ኒውስ ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጁ ፔቴ ሄግሴትን የመከላከያ ሚንስትር እንደሚያደርጉም አስታውቀዋል።

ሰዎች ተፈጥሯዊ ጾታዎችን መቀየር የለባቸውም ብለው የሚያምኑት ዶናልድ ትራምፕ ጾታቸውን የቀየሩ እና የሀገሪቱ ጦር አባላት የሆኑ ወታደሮችን ከስራ እንደሚያግዱ ታይምስን ዋቢ አል አይን አስነብቧል።

እንደዘገባው ከሆነ ዶናልድ ትራምፕ 15 ሺህ ጾታቸውን የቀየሩ ወታደሮችን የማባረር እቅድ አላቸው።

ከዚህ በተጨማሪም ተፈጥሯዊ ጾታቸውን የቀየሩ አሜሪካዊያን የሀገሪቱን ጦር መቀላቀል እንዳይችሉ እገዳ እንደሚጥሉም ተገልጿል።

ዶኔልድ ትራምፕ በከ2016-2020 ድረስ በስልጣን ላይ በነበሩባቸው ዓመታት ውስጥ ተፈጥሯዊ ጾታቸውን የቀየሩ ዜጎች የአሜሪካ ጦርን እንዳይቀላቀሉ እገዳ ጥለው የነበረ ቢሆንም ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይህንን እገዳ አንስተውት ነበር።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የጭነት አውሮፕላን ተከስክሶ የአንድ ሰው ሕወት አለፈ

የዲ ኤች ኤል የጭነት አውሮፕላን በሉቱኒያ ተከስክሶ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ በሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተነግሯል፡፡

ቦይንግ 737-400 የጭነት አውሮፕላኑ ከጀርመን ሌፕዚሽ ከተማ ተነስቶ በሉቱኒያ ዋና ከተማ ወደሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ሲቃረብ ነው በአቅራቢያው በሚገኝ አንድ ቤት ላይ ተከስክሶ አደጋው ደረሰው።

የሀገሪቱ ባለሥልጣናት የአደጋው መንስኤ እስካሁን አለመታወቁን ገልፀዋል።

በተከሰከሰበት ቤት ዙሪያ ያሉ መሠረተ ልማቶች በእሳት የተጎዱ ቢሆንም፤ በአካባቢው ያሉ ሰዎችን ማትረፍ መቻሉን የሀገሪቱ ባለስልጣናት መናገራቸውን ኤ ኤፍ ፒን ጠቅሶ ኢቢሲ ዘግቧል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሄዝቦላህ ወደ እስራዔል 250 ሮኬቶች ማስወንጨፉን የእስራዔል ጦር አስታውቋል።

የአሁኑ የሮኬት ጥቃት እስራዔል ቅዳሜ በቤሩት ለፈጸመችው ጥቃት ምላሽ ነው ተብሏል።

በቅዳሜው ጥቃት 29 ንጹሃን ለህልፈት መዳረጋቸውን የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር መግለጹ ይታወሳል።

በሄዝቦላህ ጥቃት በሰሜናዊና ማዕከላዊ እስራዔል በመሰረተ ልማቶች ላይ ውድመት ደርሷል መባሉን ቢቢሲ አስነብቧል።

ቴል አቪቭን ጨምሮ በበርካታ ከተሞች ውድመት አድርሷል በተባለው በዚህ ጥቃት ሳቢያ በሰዎች ላይ የህይወት እና የአካል ጉዳት ሳይደርስ እንዳልቀረም ነው ዘገባው ያመላከተው።

የእስራል ጦር በተመረጡ 12 የሄዝቦላህ ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙንም ገልጿል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌<<..የትግራይን ደህንነት ከማረጋገጥ ይልቅ ወደ ሌላ የስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገድደናል>>

📌<<ለረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ የቆየው ሃይል ሁሉንም ነገር አፍኖ ወደ ስልጣን ለመመለስ እየሰራ ነው>> አቶ ጌታቸው ረዳ

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ሁኔታዎች ዙርያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግልጫቸው የህዝቡን ሰላምና ደህንነት ከግምት ውስጥ ሳያስገባ ስልጣን ላይ የተመሰረተ ግጭትና ትርምስ የሚታይበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን ያሉት አቶ ጌታቸው "ለረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ የቆየው ሃይል" ሁሉንም ነገር አፍኖ ወደ ስልጣን ለመመለስ እየሰራ ነው ብለዋል።

አቶ ጌታቸው አክለውም ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ አጀንዳዎች እያሉ “ወንበራችን ተቀማን የሚሉ ኃይሎች ሰልጣን በጉልበት የማስመለስ ሙከራ ላይ ይገኛሉ" ያሉ ሲሆን በዚህ ምክንያትም የትግራይ ፖለቲካ ወደ ከፋ ሁኔታ እየገባ ነው ብለዋል።

"የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ እና የትግራይን ደህንነት ከማረጋገጥ ይልቅ ወደ ሌላ የስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገድደናል" ሲሉ ተደምጠዋል።

አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጉባኤ አድርጌያለው ያለው ሃይል የውሸት መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝቡን እያደናገረ ይገኛል ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ በቅርቡ ስልጣናቸውን በውክልና ለምክትላቸው ስለሰጡበት አጋጣሚ በሰጡት ማብራርያ "በስራ ላይ ሳልሆን ወይም በሌላ ስራ ስጠመድ ሁለቱንም ምክትል ፕሬዚዳንቶችን መወከሌን እቀጥላለሁ" ሲሉ ተደምጠዋል።

አቶ ጌታቸው ስልጣናቸውን አስረክበው በሰላም ከሀገር እንዲወጡ እድል እየተመቻቸላቸው ነው በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው ያሉ ሲሆን በህወሓት አመራሮች መካከል ያለዎ ልዩነትና የፌደራል መንግስት እይታ አስመልክተው በሰጡት አስተያየትም "የፌዴራል መንግስት ችግራችሁን ፈትታችሁ አንድ የመሆን መንገድ መፍጠር አለባችሁ የሚል አቋም አለው" ማለታቸውን ከክልሉ ሚዲያዎች ዘገባ ተመልክተናል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች

ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ

    ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዳዲስ አባላትን በማይታመን ልዩ ቅናሽ እድል ይዞ ቀርቧል።

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማዕከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሂሳብ ሊቅ መነሻ ጥቅል!!
ልጆች በጨዋታ ከቁጥሮች ሲዋደዱ
የሂሳብ ሊቅ ለመሆን ምቹ ነው መንገዱ!


👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🆕
📍
አስደሳች መረጃ ለቤት እና ሱቅ ፈላጊወች

ለጥቂት ቀናት ታላቅ ቅናሽ

ለበርካቶች የቤት እና ሱቅ እድል ተጠቃሚ የሆኑበት ሪልስቴት ማህበራችን ተጨማሪ አዲስ አባላትን በማይታመን ቅናሽ እድል ይዞለወት ከተፍ ብሏል

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ግቢ  የንግድ ማእከል ለአንድ አባል የሚደርሰው 2 ሱቅ እና 3 የጋራ መጠቀሚያ ያላቸው ወለሎች ለአንድ አባል 400 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና 250ሺ ግማሽ ክፍያ አማራጮች

📍ደሴ ገራዶ መናኸሪያ 1 የንግድ ሱቅ ከ 1 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ

📍ለ5 ቀናት በሚቆይ ሙሉ ክፍያ በ 350 ሺህ ብር ወይም ግማሽ ክፍያ በ200 ሺህ ብር ብቻ

  📍ደሴ ገራዶ ጡንጅት አምባ ለ5 ቀናት ብቻ የሚቆይ
  ባለ 3 መኝታ አፓርታማ  በ 120 ሽህ ብር ብቻ

ዶ/ አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ለተጨማሪ መረጃ  0937411111
                           0938411111
                           0914328862
                           0916895933
                           0914738879  ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መስከረም አበራ የአንድ ዓመት ከአራት ወር እስር ተፈረደባት‼

የቅጣት ውሳኔው በፍርድ ቤት ሲገለጽ፤ መስከረም አበራ ችሎት አለመገኘቷን ጠበቃዋ አቶ ሄኖክ አክሊሉ ተናግረዋል።

በመስከረም አበራ ላይ የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀሎች ችሎት ነው።

ፍርድ ቤቱ መስከረምን ጥፋተኛ ያላት “በኮምፒውተር ተጠቅማ በኅብረተሰብ መካከል አመጽ፣ ሁከት እና ግጭት ለማነሳሳት ሞክራለች” በሚል ክስ ነው።

መስከረም ጥፋተኛ የተባለችው በባለቤትነት በምታስተዳደረው ‘ኢትዮ ንቃት’ የዩቱዩብ ገጽ ላይ በተላለፉ ሁለት ፕሮግራሞች ምክንያት ነው።

ከተደጋጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮዎች በኋላ ዛሬ ሰኞ ኅዳር 16/2017 ዓ.ም የዋለው ችሎት የቅጣት ውሳኔውን ማስተላለፉን ጠበቃ ሄኖክ ገልጸዋል።

ጠበቃ ሄኖክ አክለውም “ይህ ውሳኔ የተላለፈው መስከረም አበራ ቅሬታ አለኝ ብላ ችሎት ባልቀረበችበት ሁኔታ ነው” ብለዋል።

አቶ ሄኖክ “ከዚህ ቀደም ያቀረብኳቸው መከላከያ ምስክሮቹ በአግባቡ ያልታዩልኝ ስለሆነ ከዚህ ችሎት ፍትህ አልጠብቅም፤ እናንተ ተገቢ ነው የምትሉትን ቅጣት ወስኑ፤ ከዚህ በኋላ በችሎት አልገኝም ብላ ገልጻለች ይሄንንም ለፍርድ ቤት በጽሁፍ አሳውቃለች” ሲሉ የደንበኛቸውን ቅሬታ አስረድተዋል።
መረጃው የቢቢሲ ነው።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደጃች ውቤ ሰፈር‼

ዛሬ ከሰአት 9 ሰአት ገደማ ፒያሳ በተለምዶ 'ቻይና ግቢ' የተከሰተው የእሳት አደጋ እስካሁን(10:54) ሙሉ ለሙሉ አለጠፋም ተብሏል።

የእሳት አደጋው 'ጃንጉሲ ኮንስትራክሽን' በተባለ ድርጅት ውስጥ እንደተነሳ ታውቋል። ከሰሞኑ በተመሳሳይ በመርካቶ በቀናት ልዩነት ሁለት ግዜ ከባድ የእሳት አደጋዎች መከሰታቸው ይታወሳል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
ልጆች እየወደዱ የሚማሩበት ፤ ሳይሰላቹ የሚያጠኑበት!!

ውስጡ በሚገኙት 68 መማሪያዎች
👉 ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ መፃፍ ፣ ማንበብ፣ መስማትና መናገርን በቀላሉ የሚለማመዱበት
👉 የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ፊደላትን ፣ ቁጥሮች ፣ ቅርፆችንና ከለሮችን እንዲሁም ሌሎች በመጀመሪያ ትምርህርት ዘመን ማወቅ ያለባቸውን ሁሉ የሚያውቁበት
👉 የሰአት አቆጣጠርን የሚማሩበት
👉 የስዕል ችሎታቸውን የሚያዳብሩበት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 11 እየፃፉና እያጠፉ የሚለማመዱባቸው መፃህፍት
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳና 2በ1 ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉 ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎችን ያካተተ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#መነሻዬ #kids #education #new
#education #learning #school #students #study #motivation #student #teacher #college #science #children #kids #knowledge # #teaching #teachers # #learn #community  #success #instagram #training #instagood #technology #career  #english

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የፓኪስታን አመፅ‼

በፓኪስታን በተፈጠረ ድንገተኛ አመጽ ከ80 በላይ ሲገደሉ፣ 156 የሚደርሱት ሰዎች ደግሞ ቆሰሉ።

አመጹ የተፈጠረው አንድ ታጣቂ የሺያ ሙስሊም ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ካደረሰ በኋላ ነው።

በኩራም ግዛት የሺያና ሱኒ ሙስሊሞች በመሬት ይገባኛል ጥያቄ በተደጋጋሚ ግጭት ውስጥ እንደገቡ ተዘግቧል።

አመጹ የተቀሰቀሰባት የኩራም ግዛት ፓኪስታን ከአፍጋኒስታን ጋር የምትዋሰንባት ድንበር ናት ሲል ቢቢሲ ዘግቦ ተመልክተናል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከባድ ፍልሚያ በሩሲያና ዩክሪየን መካከል እየተደረገ መሆኑን እየተዘገበ ነው።

📌ዩክሬን የኩርስክ ግዛትን 40 በመቶውን በሩሲያ መነጠቋን አምናለች።

📌ሩሲያ 60 ሺህ ገደማ ወታደሮችን በኩርስክ ማሰማራቷ ተገልጿል

📌ዩክሬን በኩርስክ በኩል ጥቃት የጀመረችው በምስራቅ ዩክሬን እየገሰገሰ ያለው የሩሲያ ጦር ወደኋላ እንዲያፈገፍግ በሚል ስሌት ነበር

📌ሩሲያ በዚህ አልረካችም።በዩክሬን ላይ ድል አላስመዘገበም ያለችውን የጦር አዛዥ ከሀላፊነት ማንሳቷ ተሰምቷል።

📌በምስራቃዊ ዩክሬን በኩል ያለው የሩሲያ ጦር አዛዥ በቂ ድል አላስመዘገበም በሚል ከሀላፊነት ተነስቷል።

📌የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ አንድ ሺህ ቀን አልፎታል።
📌ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📌አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…
Subscribe to a channel