wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሂሳብ ሊቅ መነሻ ጥቅል!!
ልጆች በጨዋታ ከቁጥሮች ሲዋደዱ
የሂሳብ ሊቅ ለመሆን ምቹ ነው መንገዱ!


👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉በሬተራ ጎን ጃእፈር መስጂድ ጀርባ ግንባታ የጀመረው ሳይት ሙሉ  እጣወች ተሽጠዋል
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የሂሳብ ሊቅ መነሻ ጥቅል!!
ልጆች በጨዋታ ከቁጥሮች ሲዋደዱ
የሂሳብ ሊቅ ለመሆን ምቹ ነው መንገዱ!


👉 እስከ 10 አመት ላሉ ልጆች የቀረበ
👉 ቁጥሮችን ከመለየት ጀምሮ ሂሳብን በጨዋታ መልክ የሚማሩበት
👉 የመደመር፣ መቀነስ፣ ማባዛትና ማካፈል ስሌቶች በተግባር የሚማሩበት
👉 ሂሳብን ከእለት ተእለት ህይወታቸው ጋር የሚያዋህዱበት
👉 ከ 200 በላይ የቁጥር መለማመጃዎችን የያዘ
👉 50 ሂሳባዊ ጨዋታዎች ያሉት
👉 በምስል የተደገፈ ግልፅ ማኑዋል ያለው
👉 አጨዋወቱን የሚያሳይ የቪዲዮ መተግበሪያ

የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ፀጋ በላቸው አጋለጠች

በቀድሞው የፖሊስ አባል እና የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ጠባቂ ተጠልፋ ዘጠኝ ቀናትን ያሳለፈችው ፀጋ በላቸው ጉዳይ ከእገታው ነጻ ስትወጣ ያበቃ አልነበረም።

ከጠላፊው ዋና ሳጅን የኋላመብራት ወልደማርያም የፍርድ ውሳኔ ጋር በተያያዘም በድጋሚ ጉዳዩ ትኩረት ስቦ ነበር።ካለፈው ዓመት ጀምሮ ደግሞ ፀጋ ከሀገር ተሰድዳለች።

ተጠልፋ ስላሳለፈቻቸው ቀናት፣ ነጻ ስለወጣችበት መንገድ እና ከሀገር ለመሰደድ ያበቃትን ምክንያት ለቢቢሲ አስረድታለች። “የመሰበር ምልክት መሆን አልፈልግም” የምትለው ፀጋ የተፈፀመባትን ግፍ አጋልጣለች
👇
https://youtu.be/FGlHwep33Ec?si=shDLXs6fUmkdL8ep
https://youtu.be/FGlHwep33Ec?si=shDLXs6fUmkdL8ep

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሳዛኝ አደጋ አጋጥሟል‼

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚጓዝ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሲኖ ትራክ ተጋጭቶ የበርካቶ ህይወት ማለፉ ተሰምቷል

በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ መንገድ ላይ ከባድ የትራፊክ አደጋ ደረሰ አደጋው አለልቱ አቅራቢያ ጮሌ ጸበል ጋር የተከሰተ ሲሆን፤ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚጓዝ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ከሲኖ ትራክ ተሸከርካሪ ጋር በመጋጨቱ መከሰቱን በስፍራው ያሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

በአደጋው በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን እንዲሁም ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፤ የሲኖ ትራክ ተሸከርካሪው ረዳት መኪና ውስጥ ተቀርቅሮ በመቅረቱ እርሱን ለማውጣት ከአንድ ሰዓት በላይ ጥረት ቢደረግም ሕይወቱን ማትረፍ አለመቻሉን ተናግረዋል፡፡

በዚህም ምክንያት መንገዱ ለረጅም ሰዓት መዘጋቱ የተነገረ ሲሆን፤ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን ሰዎች ወደሆስፒታል የማድረስ ሥራ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡
Via_አሐዱ ሬዲዮ
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ቲሞቲ የተመራ የልዑካን ቡድን መቀሌ ገብቷል።

የልዑካን ቡድኑ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ቡድኑ በፕሪቶሪያ ስምምነት የተጀመረውን ትጥቅ የማስፈታት ሂደት ይከታተላል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ትግራይ ቲቪ ዘግቦ ተመልክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌በውጭ ሀገር ስራ ስምሪቱ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ዜጎችን ለሥራ ለማሰማራት ለየትኛውም አካል ውክልና አለመስጠቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።

📌ለሥራ ዜጎችን እንልካለን በማለት የማጭበርበር ድርጊት የሚፈጽሙ አካላትን የሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝም ገልጿል።

📌ካናዳን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ለሥራ ዜጎችን እንልካለን፤ ለዚህም ከሚመለከታቸው አካላት ፍቃድ አግኝተናል በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ህገ-ወጥ ማስታወቂያዎችን በማሰራጨት ህብረተሰቡን ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት እየዳረጉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

📌መሰል የማጭበርበር ተግባር እየፈፀሙ የሚገኙ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጿል።

📌ዜጎች በስምሪቱ ተጠቃሚ ለመሆን ህጋዊ አማራጮችን ብቻ በመጠቀም ካላስፈላጊ ወጪ፣ እንግልትና ከሌሎች አስከፊ አደጋዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳስቧል።

📌ሚኒስቴሩ ዜጎች የሁለትዮሽ ስምምነት በተፈረመባቸው መዳረሻ ሀገራት የሥራ ዕድል ለማግኘት (lmis.gov.et) የተሰኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ላይ በመመዝገብ ደህንነቱ የተረጋገጠ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ መጠቆሙን ኢዜአ ዘግቧል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ትናንት ከመቀሌ የተሰማው ክስተት የትም በምንም ሁኔታ መደገም የለበትም

ትናንት አርብ በመቐለ ከተማ በሚገኝ በአንድ የመንግስት ትምህርት ቤት በራፍ በጠራራ ፀሐይ ነዋሪዎችን ያስደነገጠ ድርጊት ተፈጽሟል።

አንድ መምህር በተማሪው በስለት ብዙ ቦታ ተውግቶ በህክምና እርዳታ ህይወቱ ተርፏል።

ተማሪው በምሳ ሰአት መውጪያ ላይ የደበቀውን ስል ቢላዋ በማውጣት መምህሩን 2 ጊዜ ደረቱ ላይ፣ 1 ጊዜ በሆዱ ላይ ፣ 1 ጊዜ በጀርባው ላይ ፣ 1 ጊዜ ጉኑ ላይ በአጠቃላይ 5 ቦታ ላይ ወግቶታል።

መምህሩን ወድያውኑ ወደ ዓይደር ሆስፒታል ማድረስ በመቻሉ በከባድ የቆዶ ህክምና ህይወቱ መታደግ ተችሏል። 

ይህንን መረጃ ያጋሩት የዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ሆስፒታል ሃኪም የሆኑት ዶ/ር ፋሲካ ዓምደስላሴ " ብዙ ተማሪዎች ስለት ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ እየሰማን ነው እንደ ማህበረሰብ አንድ ነገር ማድረግ አለብን " ብለዋል።

ድርጊቱን በተመለከተ ከፖሊስ በኩል የተባለ ነገር የለም።

ሆኖም ወላጆች እባካችሁ የልጆቻችሁን ውሎ ተከታተሉ። ካልተገባ ተግባርም እንዲርቁ ምከሩ ፤ ቸል አትበሏቸዋል እንላለን።

በሌላ በኩል ፤ በዛው መቐለ 6 ቀናት ያስቆጠረ ህፃን እናቱ ከቤት ትታው ወደ መፀዳጃ ቤት ታመራለች ፤ ዳናዋን ተከትሎ ህፃኑ ወደ ተኛበት ክፍል የገባ የቤታቸው ውሻ የህፃኑ መራብያ አካል ላይ ጉዳት አድርሷል።

እናቲቱ ወድያውኑ ደርሳ ልጇን ወደ ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ሆስፒታል ይዛው እንደመጣች ዶ/ር ፋሲካ ዓምደስላሴ አጋርተዋል።

በእነዲህም አለና ወላጆች ልጨቅላ ልጆቻቹ የምታደረጉት ጥንቃቄ አይለያችሁ።

የተከሰቱት ድርጊቶች ምንም እንኳን ለመስማት የሚከብዱ ቢሆኑም ለወላጆች ጥንቃቄ ሲባል የተለቀቀ መረጃ ነው ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ በገፁ አጋርቶ ተመልክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዶክተሩን የገደለው የፖሊስ አባል በ10 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ።

ባለፈው ዓመት ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን ሲያሽከረክር የነበረውን ተሽከርካሪ ለማስቆም በተኮሰው ጥይት ግድያ የፈጸመው ኮንስታብል ማክቤል ሮባ በ10 አመት ጽኑ እስራት ተቀጥቷል፡፡

ወንጀለኛው ህዳር 3 ቀን 2016 ሌሊት በግምት 11:20 ቦሌ ክፍለከተማ ወረዳ አራት በተለምዶ ፋሲካ መኪና መሸጫ አካባቢ በመደበኛ የወንጀል መከላከል ስራ ላይ እንደነበር የክስ መዝገቡ ያስረዳል፡፡

ፍርደኛው ሟችን በወቅቱ በፍጥነት ሲያሽከረክር ከነበረበት ለማስቆም ምልክት ሲያሳየው እልታዘዝ ማለቱን ተከትሎ ተሽከርካሪውን ለማስቆም የተኮሰው ጥይት ተሽከርካሪዋን አልፎ ዶ/ር እስራኤል ጥላሁንን የቀኝ ደረቱን በመምታት ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል፡፡

በመሆኑም ሰው ለመግደል አስቦ ቢተኩስ በከባድ ግድያ ሊመሰረትበት የነበረው ክስ በወንጀል ህጉ 540 ተራ የሰው ግድያ ክስ ተመስርቶበት በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የከባድ ግድያ እና ውንብድና ጉዳይ ችሎት ጉዳዩ ሲታይ ቆይቷል፡፡

የተላለፈበትን የጥፋተኝነት ውሳኔ ተከትሎ ዛሬ ችሎቱ በልዩነት ሀሳብ በአብላጫ ድምጽ ነው የተወሰነው፡፡

በውሳኔ መዝገቡ የሰፈረው የልዩነት ሀሳብ ወንጀለኛው ሊከላከል የሚገባው በቀላል ግድያ እንጂ በተራ ግድያ መሆን የለበትም የሚል ነው፡፡

ይህ የልዩነት ሀሳብ የተንጸባረቀበት የወንጀል ህጉ 541 ቀላል ግድያ ደግሞ ቅጣቱ ከአምስት ዓመት ያልበለጠ ነው፡፡

ከዚያ በላይ የሚያስቀጣው ተራ የሰው ግድያ 540 አብላጫ ድምጽ አግኝቷል በችሎት ዳኞች፡፡

ከዚህ በመነሳት ፍርድ ቤቱ በተመሰረተበት ተራ የሰው ግድያ ወንጀል ወንጀለኛውን ያስተምራል ሌሎችን ያስጠነቅቃል በማለት በአስር አመት ጽኑ እስራት ቀጥቶታል።via EBC
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ካርድ "ከዓላማው ውጪ ተንቀሳቅሷል" በሚል መታገዱ ታውቋል።

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በመንግስት እገዳ ተጥሎበታል።

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ)፣ በመንግሥት እግድ እንደተጣለበት አስታውቋል፡፡ በሰብአዊ መብቶችና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥበቃ ዙሪያ የሚሠራው ካርድ፤ በየሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ “ከፖለቲካ ገለልተኛ አለመሆኑን እና ከዓላማው ውጪ በመንቀሳቀስ” በሚል እግድ እንደተጣለበት አመልክቷል፡፡

አገር በቀሉ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ)፣ ለመታገዱ በባለሥልጣኑ የቀረቡትን ምክንያቶች እንደማይቀበላቸው የገለጸ ሲሆን፤ የእግድ ውሳኔውም ተገቢውን ህጋዊ ሂደቶች የተከተለ አይደለም ሲል ተቃውሞውን አቅርቧል፡፡

የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ውሳኔውን ከሳምንት በፊት በጻፈው ደብዳቤ ከማሳወቁ ውጪ ለእግዱ በምክንያትነት በቀረቡት ጉዳዮች ላይ አስፈላጊው ምርመራ መካሄዱን አስመልክቶ የሚያውቀው ነገር እንደሌለም ካርድ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ካርድ በባለሥልጣኑ  የቀረበበት ከፖለቲካ ገለልተኛ ያለመሆንና ከተነሳለት ዓላማ ውጪ መንቀሳቀስን በተመለከተ “ ከዓላማው ውጪ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ ውስጥ አለመሳተፉንና በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ገለልተኛ መሆኑን” በመግለጽ የቀረበበትን ክስ ተቃውሟል፡፡

“ዴሞክራሲን ብቸኛው የጨዋታው ሕግ ማድረግ” በሚለው መሪ ቃሉ በመመራት በሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ ማዕቀፍ ውስጥ ለኢትዮጵያ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ተግዳሮቶች መፍትሔ እንዲገኝ መሟገቱን እንደሚቀጥል የገለጸው ካርድ፤ እግዱ እንዲነሳለት ጥረት እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

እንዳትጠቀሙ ተብሏል

“RELIEF የተባለ መድኃኒት እንዳትጠቀሙ” የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በሕገወጥ መንገድ ለገበያ ቀርቧል ያለውን “RELIEF የተባለ መድኃኒት ህብረተሰቡ ከመጠቀም እንዲቆጠብ” ሲል አሳሰበ።

መድሃኒቱ በህገወጥ መንገድ ገብቶ “በኢትዮጵያ ገበያ እየተዘዋወሩ መሆኑን ደርሸበታለሁ” ያለው ባለስልጣኑ “በመስሪያ ቤታችን ያልተመዘገበ በመሆኑ ጥራቱ፣ ደህንነቱና ውጤታማነቱ አይታወቅም” ሲል አስጠንቅቋል።

የዚህ መድኃኒት የጎንዮሽ ጉዳቶች በሚል በባለስልጣኑ ከተዘረዘሩት መካከል “የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ ተቅማጥ፣ የሆድ ህመም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስታወክ፣ እንቅልፍ ማጣት፣ ድካም፤ የእይታ መዛባት፤ መፍዘዝ፣ ራስ ምታት፣ የቆዳ ሽፍታ፣ የጉበት ኢንዛይሞች መጨመር” የሚሉት ይገኝበታል።

መድሃኒቱ ለረጅም ጊዜ መጠቀም “ከባድ የጉበት፣ የኩላሊት ጉዳት፣ የልብ ድካም እና ስትሮክ የመያዝ እድልን ከፍ ሊያደርግ እንደሚችል ጥናቶች ያሳያሉ” ብሏል።

ባለስልጣኑ በሕገወጥ መንገድ የገባ ነው ሲል የገለጸው “RELIEF” የተባለው መድኃኒት “በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም ትራይሲሊኬት እንዳለው ይገመታል” ሲል አስጠንቅቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በውስጥ ከደረሱኝ ጥቆማዎች መካከል ከላይ የሚተየው ይገኝበታል።የህዝቡ ስቃይ ያሳዝናል‼

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞች ቅሬታ አቀረቡ።

ሰራተኞቹ ከአምስት አመታት በፊት የመስሪያ ቤቱ ሰራተኛች ጥሩ ይተዳደር ነበር ደስተኛም ነበር  ከአምስት አመት በኋላ ግን ፦
1ኛ. በመስሪያ  ቤቱ  የውስጥ ዝውውር   ከታደገ አራት አመት አለፈው  ማንኛውም ሰራተኛ ማደግ አይችልም   ማደግም ሆነ መዘዋወር  ከፈለገ በማናጀሩ ፍቃድ ብቻ ይወሰናል። በመስሪያ ቤቱ ከ 15 አመት በላይ ሰርተን አንድ ደረጃ እንኳን ማደግም  ወደፈለግንበት መዘዋወር  ፈፅሞ አይቻልም። በግለሰቦች መልካፍ ፍቃድ ብቻ ነው መዘዋወርም ማደግም የሚቻለው ከአመስት አመት በፊት ግን  እድገትም ይሁን ዝውውር   በውስጥ ማስታወቂያ  በፍትሃዊ ውድድር   እንስተናገድ ነበር፣ዛሬ  ሁሉም መንገድ ተዘጋብን።
2. በመሳሪያ  ቤቱ  የሰራተኞች  ህብረት ስምምነት መሰረት መስሪያ ቤቱ ከአመታዊ ዕቅዱ  በላይ  ሲሰራ እና አመርቂ አፈፃፀም  ሲያስመዘግብ መስሪያ ቤቱ ለሰራተኞች የመስሪያ ቤቱን አቅም ያገናዘበ የማበረታቻ  እና የአመታዊ ደሞዝ ጭማሪ  የማድረግ ግዴታ እንዳለበት እንቀፅ 19 ላይ  ይደነግጋል  ነገር ግን ባሳለፍነው ማለትም 2016 አ/ም  ስራተኞች  በየትኛውም ፈተና ሳንበገር የፀጥታ ሁኔታ ሳይበግረን በመስራታችን  መስሪያ ቤቱ የዕቅዱን 103 %ማሳካት ችሎ ነበር   ነገር ግን ስራተኛው ተደርጎ በማያውቀው በመስሪያ ቤቱ ታሪክ  ለመጀመሪያ ጊዜ ዝቅተኛ  ማበረታቻ  የአንድ ወር ተኩል ደሞዝ ብቻ ተጨመረ  ይህም አልበቃ ብሎ  አመታዊ  ጭማሪ   ሳይደረግ ሰራተኛው ለችግር ተጋልጧል ።
የመስሪያ  ቤቱ መነሻ ደሞዝ 7000ብር ነው በዚህ የኑሮ ሁኔታ  እንዴት እንስራ  እንዴት እንኑር? የሚል አቤቱታ አቅርበዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ምርጫ ቦርድ ለቀድሞዋ ሰብሳቢ መኖሪያ ቤት አጥር ጨምሮ ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች  ያወጣው ገንዘብ የኦዲት ትችት ቀረበበት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀድሞ ሰብሳቢው መኖሪያ ቤት ዕድሳትና አደገኛ የሽቦ አጥር ለማሠራት ወጪ ያደረገው 233 ሺሕ ብር፣ ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች ለምሣና ለእራት ያላግባብ የተከፈለ 218 ሺሕ ብር በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የኦዲት ግኝት ትችት ቀረበበት፡፡

   ትችቱ የቀረበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን የ2015 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ሪፖርት መነሻ በማድረግ፣ ኅዳር 11 ቀን 2015 ዓ.ም. በይፋ ውይይት ሲደረግ ነው፡፡

   ቋሚ ኮሚቴው የኦዲት ግኝት ሪፖርቱን ካየ በኋላ ባቀረበው ጥያቄ በ2013 በጀት ዓመት 218,500 ብር ለአጃቢዎችና ለሾፌሮች ያለአግባብ የምሣና የእራት አበል ክፍያ መከፈሉ በዋና ኦዲተር ተረጋግጦ ገንዘቡ ተመላሽ እንዲሆን በኦዲተር አስተያየት ቢሰጥም፣ ቦርዱ ግን ምላሽ አለመስጠቱ ተገልጿል፡፡

    በተጨማሪም በ2013 ዓ.ም. ለቦርዱ ሰብሳቢ መኖሪያ ቤት ዕድሳትና አደገኛ የሽቦ  አጥር ለማሠራት በአጠቃላይ ከ233 ሺሕ ብር በላይ ገንዘብ ለቦርዱ ከተፈቀደው በጀት ላይ ያላግባብ  ወጪ መደረጉን፣ ገንዘቡም ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እንዲተካ አስተያየት ቢሰጥበትም ቦርዱ መልስ እንዳልሰጠበት በቋሚ ኮሚቴው ጥያቄ ቀርቧል፡፡

    የዋና ኦዲት ግኝት ሪፖርቱን ተመሥርቶ የቀረበው የኮሚቴው ጥያቄ እንደሚያሳየው 981 ሺሕ ብር መነሻ የምዝገባ ሰነድ የሌለው የተከፋይ ሒሳብ ላይ የተመዘገበ ገንዘብ፣ 6.5 ሚሊዮን ብር በተገቢው የሒሳብ መደብ ሳይመዘገብ የተገኘ ገንዘብ፣ በ2014 ዓ.ም. 19 ሚሊዮን ብር ሥራ ላይ ያልዋለ ገንዘብ፣ 138 ሺሕ ብር  ለሐረር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ያለ ውድድር በቀጥታ የተፈጸመ  ግዥ ይገኝበታል፡፡

   በተመሳሳይ 24.5 ሚሊዮን ብር በወቅቱ ያልተወራረደ ውዝፍ ተከፋይ ሒሳብ፣ ሁለት የቦርዱ ሠራተኞች ንብረት ሳያስረክቡ መልቀቃቸውና ቦርዱ የራሱ የሆነ የተሽከርካሪ ጋራዥ እያለው ተሽከርካሪዎቹ በውጭ ጋራዥ እንደሚጠገኑ ጥያቄ ተነስቷል፡፡

   ምርጫ ቦርድ ሠራተኞችን ማስታወቂያ በማውጣት መቅጠር ሲገባው፣  በፕሮጀክት ተቀጥረው የነበሩ 55 ሠራተኞችን ያለ ውድድርና ማስረጃዎችን ሳያሟሉ ያላግባብ መቀጠራቸውን ቋሚ ኮሚቴው ጥያቄ አንስቶበታል፡፡

   በተጨማሪም ከሐምሌ 2011 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 2013 ዓ.ም. ከቦርዱ ዋና ሰብሳቢና ምክትል ሰብሳቢዎች በመመርያው መሠረት ከደመወዛቸው ያልተቀነሰ የሕክምና ሁለት በመቶ ወጪ፣ በድምሩ 40,000 ብር የሚጠጋ ተቀናሽ ተደርጎ ወደ መንግሥት አለመግባቱ ጥያቄ ቀርቦበታል፡፡

  ቦርዱ በ2013 ዓ.ም. 2.7 ሚሊዮን ብር ለፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ መክፈሉን ቢገለጽምና ፓርቲዎቹ መቀበላቸውን የሚያሳይ የገንዘብ ገቢ ደረሰኝ እንዲያቀርብ ከኦዲተር ጥያቄ ቢቀርብም፣ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ደረሰኝ ማቅረብ አለመቻሉ ተገልጿል፡፡....
ዘገባው የሪፖርተር ነው
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

'ብስኩት ሰርቀህ በልተሀል' በማለት የገዛ ልጁን ሁለት እጆች በእሳት ያቃጠለው ወላጅ አባት በቁጥጥር ስር ዋለ።

ህፃን ልጁን ብስኩት ሰርቀህ በልተሃል በሚል ሁለት እጆቹን በእሳት ያቃጠለው ወላጅ አባት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራበት መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገልፆአል።

በ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ዕድገት ቀበሌ ህዳር 05 ቀን 2017 ዓ.ም ከረፋዱ 7:00 ሰዓት ላይ የስድስት አመቱ ታዳጊ ከጎረቤት ብስኩት መሸጫ ሻይ ቤት ከሌሎች ህፃናት ጋር በሁለት ዙር 15 ብስኩት ሰርቆ በመብላቱ መሆኑን ፖሊስ አመልክቷል፡፡

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር አድርጎ ባደረገው ማጣራት ከሌሎች የሰፈር ልጆች ጋር በአንደኛ ዙር 7 ብስኩት እንዲሁም በሁለተኛ ዙር 8 ብስኩት ሰርቀው በመብላቱ ለወላጅ አባቱ ስሞታ መድረሱን ተከትሎ ሁለት እጆቹን በሚነድ እሳት እንዲቃጠል በማድረጉ ፖሊስ ተጎጂውን ታዳጊ ወደ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ቲቺንግ ሆስፒታል በመውሰድ ህክምና እየተደረገለት እንደሚገኝ ገልጿል ።

የከተማው ፖሊስ ተጎጂውን ታዳጊ ስለ ድርጊቱ ጠይቆት ቤት ውስጥ የሚበላ እንደማይሰጠውና ሲርበው መብላቱን መናገሩን፣ የታዳጊው ወላጅ እናትና አባት በፍቺ መለያየታቸውን እንዲሁም አባት በተደጋጋሚ የድብደባ ወንጀል እንደሚፈፅምበት ታዳጊው መግለፁንም ከሸገር ገፅ ተመልክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📌"በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ 274,800 ታጣቂዎች በDDR ዴሞብላይዝ ሆነው በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ ህዝብ ይቀላቀላሉ"ኮሚሽኑ

📌" ተገደን እንጂ ወደን የገባነው ጦርነት የለም ፤ በDDR አሰራር ወደ ህዝባችን ለመቀላቀል ፍቃደኞች ነን ሁሌም ምርጫችን ሰላም ነው " - ተመላሽ ታጣቂዎች

የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የዲሞብላይዜሽን እና መልሶ ማቋቋምያ ስነ-ሰርዓት በትግራይ መቐለ በይፋ ተጀምሯል።

ቅዳሜ ህዳር 14/2017 ዓ.ም በይፋ በተከናወነው የዲሞብላይዜሽን እና መልሶ ማቋቋምያ የማስጀመሪያ ስነ-ስርዓተ የክልሉ እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ኋላፊዎች ተገኝተው ነበር።

የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በDDR የሚታቀፉ የትግራይን ጨምሮ በስድስት የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙ ከ600 ሺህ በላይ ታጣቂዎች በሁለት ዓመት ውስጥ ዴሞብላይዝ በማድረግ ወደ ህዝቡ እንዲቀላቀሉ አቅዶ እየሰራ እንደሆነ በማስጀመሪያ ስነ-ስርዓቱ ተገልጿል።

የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ምን አሉ ?

ትጥቅ መፍታትና ዴሞብላይዜሽን (DDR) ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነቶች ዋነኛ እና ጎልቶ የሚጠቀስ ነጥብ ቢሆንም በሃብት እጦት ምክንያት መዘግየቱ ተናግረዋል።

በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ 274,800 ታጣቂዎች በDDR ዴሞብላይዝ ሆነው በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ ህዝብ ይቀላቀላሉ ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፦
📌 በአንድኛ ዙር 75 ሺህ
📌 በሁለተኛ 100 ሺህ
📌 በሦስታና ዙር 53 ሺህ 800
📌 በአራተኛ ዙር 46 ሺህ እንደሆነ አብራርተዋል።

በተካሄደው እጅግ አሰቃቂ ደም አፋሳሽ ጦርነት " በርካታ ህይወት ተቀጥፈዋል ፣ አካል ጎድሏል የሀገር እና የህዝብ ሃብት ወድመዋል " ያሉት አቶ ተመስገን ይህ እንዳይደገም እንደ ሀገር እና ህዝብ በቁርጠኝነት መስራት አለብን ሲሉ በአፅንኦት ተናግረዋል።

የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዜዳን ጌታቸው ረዳ ምን አሉ ?

DDR ቀድሞ መደረግ የነበረበት ቢሆንም፤ ለፕሮጀክቱ ማስፈፀሚያ የሚሆን ሃብት ለማሰባሰብ ነው የዘገየው ፤ የዘገየም ቢሆን ዛሬ መጀመሩ ለሰላም ያለው ትርጉም ትልቅ ነው ብለዋል።

ተፈናቃዮች ባልተለመለሱበት፣ የትግራይ ሉኣላዊ ግዛቶች ከፌደራል የሀገር መከላከያ ሰራዊት ውጭ ባሉ የሀገር ውስጥና የውጭ ታጣቂዎች ተይዞ ባለበት ወቅት DDR መጀመሩ ከስጋት ወጪ ሆኖ እየተፈፀመ ባይሆንም ሁኔታዎች እየተስተካከሉ ይሄዳሉ ከሚል ተስፋ ድጋፋችን መስጠት እንቀጥላለን ሲሉ ገልጸዋል።

የDDR መተግበር የትግራይ ሰላም መቀጠል ከሀገር ሰላም መፅናት ተያይዞ መታየትና መፈፀም እንዳለበት የፌደራል መንግስት እና ለጋሾች ትኩረት አደርገው ደጋፋቸው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅብረዋል።

የተሰናባች ታጣቂዎች ተወካይ ነጋሽ ገ/ዮሃንሰ ምን አሉ ?

" ተገደን እንጂ ወደን የገባነው ጦርነት የለም ፤ ስለሆነም የነበረው ችግር በጠረጴዛ ውይይት መፍታት ከተቻለ ትጥቅ አንግበን የምንኖርበት ፍላጎት ስለሌለን በDDR አሰራር ወደ ህዝባችን ለመቀላቀል ፍቃደኞች ነን " ብለዋል።

ታጣቂዎች " የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ምርጫችን ሰላም ነው የተሟላ ሰላም እንዲሰፍን አሁንም ከፌደራል የሀገር መከላከያ ሰራዊት ውጪ በትግራይ መሬት ያሉ ታጣቂዎች ለቀው እንዲወጡ ለፌደራል መንግስት እና ለአደራዳሪዎች እንጠይቃለን " ሲሉ ተናግረዋል።

" ለቀድሞ ታጣቂዎች ለማቋቋምያ የተመደበው በቂ ስላልሆነ ቀጣይ የሆነ ድጋፍ እንሻለን " በማለትም ተናግረዋል።

በመርሃ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ፣ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራልና የክልል አመራሮች ተገኝተው እንደነበር ቲክቫህ ኢትዮጵያ አስነብቧል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

11 ሞት ከ40 በላይ ጉዳት‼

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አለልቱ ወረዳ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ታውቋል።

📌አደጋው ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ የሚጓዝ የሕዝብ ማመላለሻ በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ ከነበረ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው።

📌የዞኑ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሥራ ሒደት ሃላፊ አቶ ሰለሞን ዘውዴ በአደጋው እስካሁን የ11 ሰዎች ሕይወት አልፏል ብለዋል።

📌በተጨማሪም በ40 ሰዎች ላይ ከባድ እና 11 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል።

📌ዛሬ ጠዋት 2:30 ላይ በተከሰተው አደጋ የተጎዱ ሰዎች በሰንዳፋ ሆስፒታል ሕክምና እተከታተሉ እንደሚገኙም አመልክተዋል ሲል ፋና መረጃውን አጋርቶ ተመልክተናል።ለሟች ቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጥልን:ጉዳት የደረሰባችሁም አላህ ምህረቱን ያቅርብላችሁ::
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ይብቃችሁ ይበለን‼

ከሰሞኑ ሰላሌ/ደራ/ ሰው ሲታረድ የሚያሳየውን ቪዲዬ በቀረፅና በማሰራጨት የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ መያዙን መንግስትን ደግፎ የሚሰራው መስፍን ፈይሳ ነግሮናል።ነግለሰቡ መኖሪያ ቢሾፍቱ ነበር።ከጀርባ አመራሮች አብረው እንዳሉም መስፍን ጠቁሟል።

ግጭት ጠንሳሽ አመራሮችን አደብ በማስያዝ በኩል መንግስት ስራዎችን ቢሰራ መልካም ነው።

በጥላቻ የሚፈጽሙት የግፍ ተግባራት ሀገርን ያጠፋሉ። "ምን ያህል አውሬ እንደሆንን "  መገምገም ያስፈልጋል።

ባለፉት ዓመታት በሀገራችን ያላየነው አለ?

📌ሰው ከነህይወቱ ሲቃጠል
📌 በድንጋይ ተወግሮ ሲገደል
📌 በጅምላ በጥይት ተደብድቦ ወደ ገደል ሲከተት
📌 አስክሬን ሲጎተት
📌 አስክሬን አደባባይ ላይ ሲጣል
📌 ተዘቅዝቆ ሲሰቀል
📌 በስለት ተቀልቶ ሲገደል
📌የጥይት በረዶ ሲዘንብበት ... ኧረ ብዙ ብዙ በቪድዮ ተቀርጾ አይተናል።

ከሰሞኑ ከሰላሌ የሰው ልጅ ልክ እንደ ዶሮ " በስመአብ " ተብሎ ሲታረድ በቁማችን አየን።

ይብችሁ ይበለን‼

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉በሬተራ ጎን ጃእፈር መስጂድ ጀርባ ግንባታ የጀመረው ሳይት ሙሉ  እጣወች ተሽጠዋል
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️+251927963337
            ☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአንድ ጊዜ የሚያገለግሉ የፕላስቲክ ምርቶች የሚከለክለው ረቂቅ አዋጅ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለአንድ ጊዜ ግልጋሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶች ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱ ተገለጸ።

ረቂቅ አዋጁ በሀገሪቱ የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ፣ አጓጓዝ፣ አከመቻቸት፣ መልሶ አጠቃቀም፣ መልሶ ኡደት እና አወጋገድ ላይ ሥርዓት እንዲኖር ያደርጋል ሲሉ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዳይሬክተር ኢንጂነር ሌሊሴ ለመንግስታዊው ኢቲቪ ሲናገሩ ሰምተናል።

ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራው ረቂቅ አዋጁ የዜጎችን በንጹሕ እና ጤናማ አካባቢ የመኖር መብት ለማረጋገጥ የላቀ ፋይዳ እንዳለውም ተገልጿል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ - 85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

👉 #ባለ 4 መኚታ 177 ካሬ, 183 ካሬ & 190 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉በሬተራ ጎን ጃእፈር መስጂድ ጀርባ ግንባታ የጀመረው ሳይት ሙሉ  እጣወች ተሽጠዋል
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…
Subscribe to a channel