እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
ከሰሞኑ እየተከሰተ ያለው ጉንፋን መሰል በሽታ 35 በመቶ አር ኤስ ቪ ቫይረስ መሆኑ ተነገረ‼️
ባለፉት ሁለት ወራት መስከረምና ጥቅምት 2017 ዓመተ ምህረት ከሁሉም የቅኝት ጣቢያዎች የተሰበሰቡ ናሙናዎች እንደሚያሳዩት በኢትዮጲያ የተከሰተው ጉንፍን መሰል በሽታ 35 በመቶው አር ኤስ ቪ የተባለ ቫይረስ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታዉቋል።
ኢኒስቲትዩቱ በዚህ ዙሪያ ባወጣው መረጃ መሰረት የጉንፋን በሽታ በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫን፣ ጉሮሮን እና የአየር መተላለፊያ ባንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነዉ።
በርካታ ቫይረሶች ለጉንፋን መከሰት ምክንያት ቢሆኑም በጣም የተለመዱት ግን ሪኖ ቫይረስ ፣ኮሮና ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ ኢንፍሉዌንዛ፣ አር ኤስ ቪ(RSV) ቫይረሶች ሲሆኑ ሪኖ ቫይረስ ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳልም ብላል። በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የመተንፈሻ አካላት ቫይረስ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ክፍል በክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች በተመረጡ የጤና ተቋማት የቅኝት ስራውን በመደበኛነት ላለፉት 15 አመታት እየሰራ ይገኛል።
በዚህም መሰረት ባለፉት ሁለት ወራት መስከረምና ጥቅምት 2017 ከሁሉም የቅኝት ጣቢያዎች የተሰበሰቡ ናሙናዎች መካከል 35በመቶ አር ኤስ ቪ፣ 6.2በመቶ ኢንፍሉዌንዛ፣ እንዲሁም 2 በመቶ የኮረና ቫይረስ ተጠቂ መሆናቸው ተረጋግጧል።
የአር ኤስ ቪ (RSV) ቫይረስ ተጠቂዎች ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ወቅት ከሚከሰተው መጠን ከፍ ያለ ሲሆን ቫይረሱ ከተገኘባቸው ህሙማን መካከል 88 ነጥብ 5 በመቶ የሚሆኑት ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ናቸው፡፡
ይህ ቫይረስ ደረቅና ነፋሻማ የአየር ፀባይ (ወቅት) ቫይረሶች በተሻለ ሁኔታ እንዲሰራጭ ስለሚያግዝ እና የአፍንጫ የውስጠኛው ስስ ሽፋን (ሙከስ መምብሬን) ስለሚደርቅ የጉንፋን ሕመም እና ተላላፊነቱ ይጨምራል፡፡ ሳል፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ጉሮሮን መከርከር፣ ማስነጠስ፣ የአፍንጫ ፈሳሽ መብዛት፣ አይን ማሳከክ እና መቅላት፣ ማስታወክ፣ ከፍተኛ ድካም፣ ብርድ ብርድ ማለት፣የትንፋሽ ማጠር እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ ዋና ዋናዎቹ ምልክቶች ናቸዉ።
ይህ የጉንፋን መሰል በሽታ ሁሉንም ሰው የሚያጠቃ እና በቀላሉ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ ሲሆን በቫይረሱ የተጠቃ ግለሰብ በሚያስልበት እና በሚያስነጥስበት ጊዜ ከሚወጡ ጠብታዎች ጋር በሚኖር ቀጥተኛ ንክኪ፣ እንዲሁም ቫይረሱ ያረፈበትን ቁሳቁስ ወይም እጅ ከነኩ በኋላ አፋቸውንና አፍንጫቸውን ሲነካኩ ቫይረሱ በሚፈጠርለት ምቹ ሁኔታ ሊተላለፍ ይችላል።ለሚቀጥሉት 2 ወራት የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ ስርጭት ሊጨምር እንደሚችል ኢኒስቲትዩቱ ቅድመ ግምቱን ሰጥቷል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
“ሚሳዔሎቻችንን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም” ፑቲን
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላደሚር ፑቲን፤ ሩሲያ በትናትናው እለት ዩክሬንን የመታችው በሰከንድ 3 ኪ.ሜ የሚከንፍ አዲስ የመካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም መሆኑን አረጋግጠዋል።
ፑቲን ለምእራባውያን ሀገራትም የማስጠንቀቂያ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን፤ ማንኛውም ጠብ አጫሪ እንቅስቀሴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን ሲሉም ዝተዋል።
ዩክሬን የረዥም ርቀት የጦር መሳሪያዎችን መጠቀሟ በጦር ሜዳ ያለውን ጨዋታ አይቀይረውም ያሉት ፑቲን፤ ሩሲያ ወታደሮች አሁንም ወደፊት እየገፉ ነው መለታቸውን ጠቅሶ አልአይን አሰነብቧል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሳይበር ኦፕሬሽን ዋና ዳይሬክቶሬት እና የጣሊያን የመከላከያ ሳይበር ክፍል በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
የመከላከያ ሳይበር ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ኮሎኔል ሀገር አስቻለ እንዳሉት ስምምነቱ በሳይበር ዘርፍ በትብብር ለመስራትና የሙያተኞችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ነው፡፡
የተቋሙን የሳይበር ጥቃት ለመከላከልና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማፍራት ስምምነቱ ጠቃሚ ነው ማለታቸውን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መረጃ አመላክቷል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Update
አዳማ‼
የወጣቷ ገዳይ አብረሃም ዳዊት የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት ተቀጣ።
በአዳማ ከተማ እቴቴ ሆቴል ሀሴት ደርቤን የተባለችን እንስት ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በስለት የገደላት ተጠርጣሪ የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእድሜ ልክ ፅኑ እስራት አስተላልፎበታል አብረሃም ዳዊት የተባለ ወንጀለኛ የአዳማ ፓሊስ ከተደበቀበት ወለንጪቲ ከተማ በቁጥጥር ስር አውሎ ለህግ ያቀረበው ፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
📌"በሶማሊያ የሚሰማራውን የሠላም አስከባሪ ኃይል በተመለከተ ተመርጦ ይፋ አልሆነም።አሁን ፍላጎት ያላቸውን ሀገራት የመመዝገብ ስራ እያከናወን ነው።በቀጣይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ ሆነው ከተመዘገቡት ሀገራት ጋር መክረን ይፋ እናደርጋለን።" የአፍሪካ ህብረት ተወካይ ለቪኦኤ ከሠጡት ቃል የተወሰደ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከ581.9 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንዲጸድቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡
ይህ ውሳኔ መተላለፉ የተነገረው ዛሬ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከተወያየ በኋላ ባወጣው መግለጫ ነው።
ምክር ቤቱ በቀረበው የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀትና የወጪ ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ መወሰነን ከመግለጫው ተመልክተናል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ማንነቱን ደብቆ የተለያዩ ሰዎችን ሲያታልል የነበረው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ መቀጮ ተቀጣ
ፍፁም አበራ ኦልጅራ የተባለው ተከሳሽ በዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ ላይ በአምስት ክሶች የተከሰሰ ሲሆን በ1ኛ ክሱ ላይ ተከሳሽ የማይገባውን ብልጽግና ለማግኘት በማሰብ ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ዘንባባ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ የግል ተበዳይን ዶክተር ሳይሆን ማንነቱን በመደበቅ ዘውዲቱ ሆስፒታል አዋላጅ ክፍል ዶክተር እንደሆነ፣ በትርፍ ጊዜው ለገሀር ሆስፒታል እና አፍሪካ የህክምና ማዕከል እንደሚሰራ በመግለጽ ከተዋወቃት በኋላ በተደጋጋሚ ጊዜ በራይድ አገልግሎት ዘውዲቱ ሆስፒታል እንድታደርሰው እያደረገ እኔ ዶክተር ስለሆንኩኝ እና የህክምና ፍቃድ ስላለኝ ፍቃድ አውጥቼ ክሊኒክ አብረን እንከፍታለን ለስራው የሚሆን የህክምና እቃዎችን እኔ ከውጭ አስመጣለሁ፣ ለዚህም 1 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል አምስት መቶ ሺ ብር አንቺ አምጪ፣ አምስት መቶ ሺ ብር ደግሞ እኔ ጨምሬ አብረን እንሰራለን በማለት አሳሳች የሆኑ ነገሮችን በመናገር በተለያዩ ቀናት 277 ሺ ብር በአካውንቱ እንድታስገባለት አድርጎ ገንዘቡን በመውሰድ ለግል ጥቅሙ ያዋለው ሲሆን፤ በተመሳሳይ በ2ኛ ክሱ ተከሳሽ ዶክተር ሳይሆን ዶክተር ነኝ በማለት ማንነቱን በመደበቅ ሌላ ተበዳይን ቦታ ተደራጅተህ እንዲሰጥህ አደርጋለሁ ለመመዝገቢያ ቅድሚያ ክፈል በማለት 31 ሺ ብር ወስዶበት የተሰወረ ሲሆን፣ በ3ኛ ክሱም ተከሳሽ ዶክተር ሳይሆን ዶክተር ነኝ በማለት ማንነቱን ደብቆ በመተዋወቅ ለሰዎች ሊሰጥ የተቀመጠ ቡልቡላ እና ኮዬ ፈጬ መሀል ትርፍ መሬት አለ መሬት የሚሰጡት ኮሚቴ አባል ነኝ ተደራጅታችሁ ውሰዱ በማለት ለምዝገባ የሚሆን ክፈሉ በማለት 50 ሺ ብር በአካውንቱ ገቢ ከተደረገለት በኋላ ይሰጣል ጠብቁ በማለት ገንዘቡን ወስዶ የተሰወረ በመሆኑ በፈጸመው የማታለል ወንጀል ተከሷል፡፡
እንደዚሁም ተከሳሽ በ4ኛ ክሱ ላይም የግል ተበዳይን ልጅህን ገዳ ባንክ ስራ አስቀጥርልሀለሁ በማለት 50 ሺ ብር ወስዶ የተሰወረ ሲሆን፣ በ5ኛ ክሱም ሌላ የግል ተበዳይን ለኦሮሚያ ተወላጆች ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ መሬት ይሰጣል ለዚህም ቅድሚ ክፍያ 25 ሺ ብር ነው በማለት በአካውንቱ ሲያስገባለት ቦታው ህዳር 2 ቀን 2015 ዓ.ም ይሰጣል በማለት ገንዘቡን ተቀብሎ የተሰወረ በመሆኑ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የልዩ ልዩ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት በፈፀመው የማታለል ወንጀል ክስ አቅርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡
በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ ተከሳሽ የመከላከያ ምስክር አቅርቦ ያሰማ ቢሆንም በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ መከላከል ባለመቻሉ ምክንያት ፍርድ ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠት የቅጣት ውሳኔ በማሳረፍ በ8 ዓመት ጽኑ እስራትና በ2 ሺብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ሲል ወስኖበታል፡፡
ፍትህ ሚኒስቴር
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በግብጽ፣ካይሮ በተካሄደው 56ተኛው የAFRAA (የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር) አጠቃላይ ስብሰባ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየርመንገድ (Airline of the Year - Global Operations) በመባል ለስምንተኛ ግዜ ሽልማት መቀበሉን በገፁ ላይ አስፍሮ ተመልክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ተጀመረ‼
በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ‼️
የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም ዛሬ በይፋ በተጀመረው ስራ፣ በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት ማስገባት መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ተሀድሶ ማዕከላት ለመግባት በእጃቸው ያለውን ቀላል ትጥቅ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
በዚሁ መሰረት የመጀመሪያው ዙር የነፍስ ወከፍ እና የቡድን ጦር መሳሪያዎች ርክክብም የአፍሪካ ህብረት፣የመንግስታቱ ድርጅትና የአውሮፓ ህብረት ተወካዮች በተገኙበት ተከናውኗል።
በመቐሌ፣ እዳጋ ሀሙስ እና ዓድዋ የመጀመሪያ ዙር ተዋጊዎች ስልጠና የሚወስዱባቸው ማዕከላት መዘጋጀታቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ማስታወቁ ይታወሳል።
የቀድሞ ተዋጊዎች በተዘጋጁ ማዕከላት ስልጠናዎችን ከወሰዱ በኋላ የመቋቋሚያ ድጋፍ ተደርጎላቸው ወደ ማህበረሰቡ በመቀላቀል መደበኛ ሕይወታቸውን እንዲመሩ ይደረጋል ተብሏል።
Via :- FBC
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አያት 49 አንድ የባንክ ጥበቃ ተገደለ‼
በለሚኩራ ክ/ከተማ አያት 49 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 40/60 ሳይት 3 አያት 49 ግሎባል ባንክ ዘበኛው ዛሬ ጠዋት በጥይት ተመትቶ መገደሉ ታውቋል። ግድያው የተፈጸመው ጠዋት አንድ ሰዓት አካባቢ ያሉት ምንጮች በጥይት የተመታው ጥበቃ ሠራተኛ ጓደኛ እንደቆሰለ አስረድተው፣ ገዳዩና አቁሳዩ በሌላ ብራንች የሚሰራ የጥበቃ ሠራተኛ ሳይሆን እንዳልቀረ ጠቁመዋል።ፓሊስ ምርመራ መጀመሩ ተሰምቷል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ከነገ ጀምሮ 75 ሺህ የቀድሞ የትግራይ ተዋጊዎችን መልሶ የማቋቋም ሥራ በይፋ ይጀመራል ተባለ
የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ሥራ በነገው ዕለት ህዳር 12 ቀን 2017 ዓም እንደሚጀምር የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከሰባት ክልሎች ከ371 ሺ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ማዕከላት ለማስገባት የመለየት ሥራ መጠናቀቁን ተናግረዋል፡፡
በ2 ዓመታት ውስጥ በሚከናወነው የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታትና ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ ከ760 ሚሊየን ዶላር በላይ በጀት መያዙንም አንስተዋል፡፡
በዚህም መሰረት መንግስት በመደበው 1 ቢሊዮን ብር እና ከአጋሮች በተገኘ 60 ሚሊዮን ዶላር በመጀመሪያው ምእራፍ በትግራይ ክልል የሚገኙ 75ሺ የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ የማስፈታትና በዘላቂነት የማቋቋም ስራ ይጀመራል ብለዋል።
በክልሉ በመቀሌ፣ እዳጋሀሙስ እና አድዋ ሶስት ማዕከላት ተለይተዋል ያሉት ኮሚሽነሩ በመቀሌ ማዕከል በዚህ ሳምንት 320 የቀድሞ ታጣቂዎችን መቀበል እንጀምራለን በማለት ገልጸዋል።
የቀድሞ ታጣቂዎች ከዛሬ ህዳር 11 ቀን 2017 ጀምሮ በስፍራው የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ስር ሂደቱን የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የተልዕኮ ቡድን አባላት በሚታዘቡበት ለመከላከያ ሰራዊት ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጀምራሉ ብለዋል።
በዚህም በቀጣይ 4 ወራት 75ሺ የቀድሞ የትግራይ ታጣቂዎችን ትጥቅ በማስፈታት፣ በዘላቂነት በማቋቋም ወደ ማህበረሰቡ የመቀላቀል ስራ ይከናወናል ሲሉ አረጋግጠዋል።
በ2 አመታት ውስጥም በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ 371, 971 የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅለው በዘላቂነት ለማቋቋም መታቀዱን ከኢዜአ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ቢትኮይን በታሪክ ከፍተኛውን ዋጋ አግኝቷል‼
የአንድ ቢትኮይን ዋጋ 94 ሺህ ዶላር ደረሰ
የዶናልድ ትራምፕ ምርጫ ማሸነፍ ለቢትኮይን ዋጋ መናር ትልቁ ምክንት ነው ተብሏል።
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ ከሶስት ሳምንት በፊት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የተካሄደ ሲሆን የሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ ከሶስት ዓመት በፊት ስለ ቢትኮይን በሰጡት አስተያየት ቢትኮይን የማጭበርበሪያ ስልት ነው ብለው የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ዋነኛ የቢትኮይን ደጋፊ መሆናቸው ታውቋል፡፡
የቢትኮይን ደጋፊ መሆናቸውን በይፋ የተናገሩት ትራምፕ ለምርጫ ቅስቀሳቸው ሳይቀር የቢትኮይን ልገሳዎችን ተቀብለዋል፡፡
ይህ ተከትሎም እንደ ቢትኮይን አይነት የምናባዊ መገበያያ ወይም ክሪፕቶ ከረንሲ መገበያያዎች ዋጋቸው እየጨመረ ይገኛል፡፡
አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ በ94 ሺህ ዶላር በመመንዘር ላይ ሲሆን በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ወደ 100 ሺህ ዶላር ሊያድግ እንደሚችል ይጠበቃል፡፡
አብዛኛው አክስዮን በዶናልድ ትራምፕ የተያዘው ትሩዝ ሶሻል የተሰኘው የማህበራዎ ትስስር ኩባንያ ባክት የተሰኘውን የክሪፕቶከረንሲ ለመግዛት በድርድር ላይ እንደሆነም ተገልጿል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ የዓለም ቢትኮይን ግብይት ማዕከል የማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው መናገራቸው ይታወሳል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም እንደ ቢትኮይን አይነት ግብይቶችን ለማበረታታት የግብር ቅናሽ እና ሌሎች ድጋፎችን እንደሚያደርጉ ትራምፕ ተናግረዋል፡፡
ጥር አጋማሽ ለይ ስራ እንደሚጀመር የሚጠበቀው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳድር የካቢኔ አባላት መረጣው እንደቀጠለ ሲሆን ኢለን መስክን ጨምሮ እንደሚሾሙ የሚጠበቁት ሀላፊዎች የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶችን የሚደግፉ ናቸው፡፡(Alain)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሰላሌ የተፈፀመው ያሳዝናል‼
ሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሰውን እንደ እንስሳት ሲታረድ ራሳቸው አራጆቹ ቀርፀው በለቀቁት ዘገናኝ ምስል ተመልክተናል።ቪዲዬው ላይ ይሠማል እምነት ይጠራሉ:ብሔር ይጠራሉ በእነዚህ ጭካኔ የተሞላበት ወንጀል በምላሹ ሌሎች ንፁሃን ዋጋ ይከፍላሉ።ያሳዝናል።የጅምላ ግድያ:ስቅላት:መታረድና መደፈር....ጋር ተላምዶ መኖር ያማል😥😥
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ተጠርጣሪዋ በቁጥጥር ስር ውላለች
በቤት ሰራተኝነት ተቀጥራ ከምትሰራበት ቤት ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት እና ገንዘብ ሰርቃ የተሰወረች ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር መዋሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።
ተጠርጣሪዋ ወንጀሉን የፈጸመችው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አያት ዞን1 ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ/ም ነው፡፡
ተጠርጣሪዋ በደላላ አማካኝነት በቤት ሰራተኝነት ከተቀጠረችበት መኖሪያ ቤት በሶስተኛው ቀን ቆይታዋ የግል ተበዳይ ወደ ስራ በሄዱበት ወቅት አጋጣሚውን በመጠቀም በቤቱ ውስጥ የተቀመጠውን የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች እንዲሁም የተለያዩ የወርቅ ጌጣጌጦችን ሰርቃ በመሰወሯ የግል ተበዳይ የተፈፀመባቸውን የወንጀል ድርጊት ለመሪ ሉቄ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተዋል፡፡
ተጠርጣሪዋ የወንጀል ድርጊቱን ከፈፀመች በኋላ የግል ተበዳይ ጋር ከመቀጠሯ በፊት በክፍለ ከተማው ወረዳ 14 አባዶ አካባቢ ኮንዶሚኒየም ቤት ለሦስት ወራት ተከራይታ በነበረበት ቤት ተደብቃ በክትትል የፖሊስ አባላት ከሰረቀቻቸው የተለያዩ አልባሳት፣ የተለያዩ የሴትና የወንድ ጫማዎች፣ 18 ሺህ የአሜሪካ ዶላርና የህንድ ሩፒ፣ የተለያዩ የወርቅና ልዩ ልዩ ጌጣጌጦች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሏን ከክ/ከተማው የተገኘው መረጃ ያስረዳል። በተጨማሪም በሁለት የተለያዩ ስሞች የነዋሪነት መታወቂያ እንደተገኘባትም ተገልጿል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️+251927963337
☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አሚባራ ፕሮፐርቲስ!
ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10% ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።
የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!
ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።
Update
ሰላሌ‼
ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ አንድ ወጣት በታጣቂዎች ተይዞ በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምሥል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከታየ በኋላ በርካቶችን አስቆጥቷል።
ጉዳዩን በሚመለከት ለቢቢሲ አፋን ኦሮሞ ቃላቸውን የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች " ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ የፋኖ ታጣቂዎች ናቸው " ሲሉ ተናግረዋል
ድርጊቱ የተፈጸመው ከ2 ወራት በፊት እንደሆነም ገልጸዋል።
ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ማነው ?
ዳንኤል ገመዳ የተባለው ግለሰብ ወደ ሰሜን ሸዋ ደራ አካባቢ አምርቶ የሟችን ቤተሰቦች ማነጋገሩን ገልጿል።
ግድያው የተፈጸመበት ወጣት ደረጀ አማረ ተስፋ እንደሚባል እና የ10ኛ ክፍል ትምህርቱን አጠናቅቆ ወደ ቤተሰቦቹ የሄደ እንደነበር አስረድቷል።
በአሰቃቂው ቪዲዮ ላይ ከሚታየው የ10ኛ ክፍል ተማሪ በተጨማሪ ጓደኛው ከማል ሁሴን በአንድ ቀን መገደላቸው ተነግሯል።
ጥቃቱ በተፈጸመበት ዕለት የአካባቢው ነዋሪዎች ወደ በከጀማ ተራራ ሸሽተው ነበር። ደረጀ እና ሌሎች ግን በቀያቸው የቆዩት በበረት ታስረው የሚገኙትን እንስሳትን ለመጠበቅ ነበር።
በአካባቢው የነበሩ ታጣቂዎች ደረጀ እና ከማል ላይ ተኩስ መክፈታቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የደረጀ አባት የሆኑትን አቶ አማረ ተስፋ ቶላን አግኝቼ አነጋግሬያለሁ የሚለው ዳንኤል፣ " ያን ቀን አሳድደው እግሩን ተኩሰው መትተው ከያዙት በኋላ ሳርኩላ ወደ ሚባል ቦታ ወሰዱት። እዚያ ቦታ ነው የፋኖ ታጣቂዎች በብዛት የሚንቀሳቀሱት " ይላል።
ደረጀ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሎ አስከሬኑ ለአውሬ የተጣለው እዚያ ቦታ መሆኑን የተናገሩት አባትየው፣ የልጃቸውን መገደል ቢሰሙም አስከሬኑን አግኝተው መቅበር አለመቻላቸውን ጨምሮ ገልጿል።
የደረጀ እናት እና አባት በልጃቸው ሞት ምክንያት አእምሮ ጤናቸው መቃወሱ ተገልጿል።
" የደረጀ እናት አእምሮአቸው ተጎድቷል እና አትናገርም። ምን ማድረግ እንዳለባቸው አያውቁም። ለማንም አይመልሱም። " ነው የተባለው።
ደረጀ ለቤተሰቡ ታናሽ ልጅ ሲሆን ወንድሞቹ እና እህቶቹ አግብተው ከቤት በመውጣታቸው እናት አባቱን ለማገዝ በቤት ያለ ብቸኛ ትንሽ ልጅ መሆኑ ተመላክቷል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ምንድነው ?
የግፍ ግድያውን የተመለከቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ነበር።
ምግባቸውንም ትተው በመውጣት ሀዘናቸውንና ቁጣቸውን ገልጸዋል።
ፍትህ እንዲሰፍን ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ እና ወንጀለኞችም የፍትህ አደባባይ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል።
#ኢሰመኮ : የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጉዳዩን እንደሰማ ገልጾ ማጣራት መጀመሩን እና የደረሰበትን ውጤት ወደፊት እንደሚያሳውቅም ገልጿል።
የደራ ህዝብ እያየው ያለው የከፋ መከራ ምን ይመስላል ?
በደራ ሰላምና ደህንነት ከጠፋ ቆይቷል።
በቀጠናው በሰላም ወጥቶ መግባት ቅንጦት ከሆነ ዓመታት ተቆጥረዋል።
ሰዎች በግፍ ይገደላሉ ፤ የሚጠየቅ አካል ግን የለም።
ለአብነት ከሳምንታት በፊት ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ታግተው ከነበሩት 12 የሚሆኑ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ጋር በሸኔ ታጣቂዎች መገደላቸው መነገሩ የቅርብ ትውስታ ነው።
ሌሎች በርካታ ግፍ እና ግድያዎች ሲፈጸሙም ቆይቷል።
በአካባቢው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (መንግሥት ሸኔ የሚላቸው) ታጣቂዎች፣ እንዲሁም የፋኖ ታጣቂዎች፣ የመንግሥት ታጣቂዎች ይንቀሳቀሳሉ።
ህዝቡ ሰላም ከተጠማ ዓመታት አልፈዋል። ግፍ ፣ በደል ፣ ሰቆቃ መመልከት የዕለት ተዕለት ሁኔታው ሆኗል።
ዛሬ ይህ እጅግ አሰቃቂ ቪድዮ ወጥቶ በዚህ ልክ መነጋገሪያ ሆነ እንጂ በአካባቢው የሚፈጸመው ግፍ፣ የሚካሄደው ግድያ እጅግ አስከፊ ነው።
ብዙ ጊዜ ስለ አካባቢው ሁኔታ ቢነገረም ይህ ነው የሚባል መፍትሄ አልመጣም።
ሰላም ወዳዱ ህዝብ በተለያየ አቅጣጫ በታጣቂዎች የሚያየው መከራ በቃላት የሚገለጽ አይደለም።
የአካባቢው ነዋሪዎች " መንግሥት ተቀዳሚ ስራው የሆነውን የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ስራ እየሰራ አይደለም " በሚል ብዙ ጊዜ ቅሬታቸው አቅርበዋል። አሁንም ቢሆን እያቀረቡ ነው።
Via Tikvahethiopia
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በውስጥ ከደረሱኝ ጥቆማዎች መካከል ከላይ የሚታየው ይገኝበታል።መፍትሄ ቢሰጥበት መልካም ነው።
Читать полностью…አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️+251927963337
☎️+251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አሚባራ ፕሮፐርቲስ!
ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10% ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።
የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!
ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።
የቀለሜ መነሻ ጥቅል
ልጆች እየወደዱ የሚማሩበት ፤ ሳይሰላቹ የሚያጠኑበት!!
ውስጡ በሚገኙት 68 መማሪያዎች
👉 ልጆች ከእርሳስ አያያዝ ጀምሮ መፃፍ ፣ ማንበብ፣ መስማትና መናገርን በቀላሉ የሚለማመዱበት
👉 የአማርኛ እና እንግሊዘኛ ፊደላትን ፣ ቁጥሮች ፣ ቅርፆችንና ከለሮችን እንዲሁም ሌሎች በመጀመሪያ ትምርህርት ዘመን ማወቅ ያለባቸውን ሁሉ የሚያውቁበት
👉 የሰአት አቆጣጠርን የሚማሩበት
👉 የስዕል ችሎታቸውን የሚያዳብሩበት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 11 እየፃፉና እያጠፉ የሚለማመዱባቸው መፃህፍት
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳና 2በ1 ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉 ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎችን ያካተተ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#መነሻዬ #kids #education #new
#education #learning #school #students #study #motivation #student #teacher #college #science #children #kids #knowledge # #teaching #teachers # #learn #community #success #instagram #training #instagood #technology #career #english
ትናንት የፀደቀው የሰራተኞች አዋጅን በተመለከተ ከምክር ቤቱ አባላት የተነሱት ወሳኝ ጉዳዮች ተካተውበታል
https://youtu.be/N7QxCWf7uVY
https://youtu.be/N7QxCWf7uVY
https://youtu.be/N7QxCWf7uVY
መነሻዬ ስዕል ደብተር ጥቅል
ምሉዕነት ከጥራት ጋር !!
👉 በፍፁም ቀለም የማያሳልፍ የስዕል ደብተር
👉 ሁለት ገፆችን በወጥነት መጠቀም የሚያስችል
👉 በየትኛውም እድሜ ክልል ሊጠቀሙበት የሚችሉት
👉 12 መጥፋት የሚችሉ ባለቀለም እርሳሶችን ያካተተ
👉 ለአያያዝ አመቺ የሆኑ 3 እርሳሶች
👉 ሲያጠፉባቸው የማይፈረፈሩ 3 ላጲሶች
👉 ባለ 2 ቀዳዳ መቅረጫ
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ፤ ፒያሳ ካንትሪ ታወር ፤ ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#መነሻዬ #meneshaye #kidsdrawing #drawing #kidsart #art #kidsartwork #painting #artclass #kidspainting #artwork #kids #kidsactivities #creative #creativity #illustration #childrenart #artist #creativekids #sketching #artforkids #funart #kidsdrawings #fun #littleartist #kidsartclass #kidscoloring #kidscrafts
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0