wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ
👉 በካሬ  78,246 ብር ጀምሮ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ -85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መነሻዬ✍️

የቀለሜ መነሻ ጥቅል
እነዚህን ሁሉ በአንድ ያካተተ!!


👉 ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ማስፈንጠሪያውን👇
http://meneshaye-official.com/registration  ተጭነው አሁኑኑ ይመዝገቡ ፤10% ቅናሽ ያግኙ!!

አድራሻ :-
1,ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር 3ኛ ፎቅ
2, ፒያሳ ካንትሪ ታወር 2ኛ ፎቅ
3. ጀሞ 1 ዲሊና ህንፃ
4.ገርጂ መብራት ሀይል

መነሻዬ የልጅዎን መነሻ ያቅልሉ!!

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251927963337
            ☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ 0911175162 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር የለም":-የመከላከያ ሚኒስቴር

በረራ የተስተጓጎለው በልምምድ ምክንያት ነው ብሏል።

የኢፌዴሪ አየር ኃይል ካሉት "ቤዞች" አንደኛው ምድብ የሆነው ባህርዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድባችን ነው። በትላንትናው ዕለት በነበረው የአየር ኃይል የምድብ ልምምድ ምክንያት መደበኛ የአየር መንገድ በረራ ለጥቂት ጊዜያት ተቋርጦ የነበር መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ማኒስቴር አስታውቋል።

ይሁን እንጅ የአየር መንገድ ተሳፍሪዎች የተወሰነ መጉላላትን አጋጣሚ በመጥቀስ ሄሊኮፕተር ተበላሸ፣ ተከሰከሰ በሚል የማደናገሪያ ሃሳብ በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ እየተራገበ ይገኛል።

መደበኛ በረራ ለውስን ጊዜያት ተቋርጦ የነበረው በተገቢው መንገድ ስራ የጀመረ ሲሆን የምዕራብ አየር ምድብም ልምምዱን ስኬታማ በሆነ መንገድ አጠናቋል"ብሏል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደሴ ከተማ ገራዶ  ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።

👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ  እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ

👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር

👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና  ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና

👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና  ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው

👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ  የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ  ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው

ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
           ደሴ::

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል

👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ

👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

  በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ

👉# ባለ 2 መኝታ
        ከ 75ካሬ -99 ካሬ

👉# ባለ 3 መኝታ
       106 ካሬ እና 111 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251927963337
            ☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

በቁጥጥር ስር ውሏል‼

በመርካቶ ጃቡላኒ ህንፃ ድንች ላይ የእሳት ቃጠሎ ከቀኑ 6:30 ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ሰምተናል::

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መርካቶ‼

በመርካቶ ጃቡላኒ ህንፃ ድንች ላይ የእሳት ቃጠሎ ከቀኑ 6:30 መከሰቱ ተሰምቷል።

የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው ተገኝተው እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያረጉ እንደሚገኙ ታውቋል።

ከሳምንታት በፊት በዚያው በመርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ በርካታ ንብረት መውደሙ ይታወሳል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቃብቲያ ሑመራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁሐራ ዞን ቃብቲያ ሑመራ ወረዳ የተገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ፣ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው፣ የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ እና የሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እንዲሁም የዞኑ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

ሆስፒታሉ በወረዳው አቅም የተገነባ ሲኾን ከለውጡ በፊት ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆየ ነው። አሁን ላይ ግን በኅብረተሰቡ ተሳትፎ ተጠናቅቆ ተመርቋል።(አሚኮ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቁ ሩጫ👌

በ24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አትሌት አሳየች አይቼው እና አትሌት ቢኒያም መሐሪ አሸነፉ።

📌ውድድሩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ያስጀመሩት ሲሆን፥ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።

📌በውድድሩ በሴቶች አትሌት አሳየች አይቼው በቀዳሚነት ስትገባ፤ አትሌት የኔዋ ንብረት ደግሞ ሁለተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች፡፡

📌በወንዶች ደግሞ ቢኒያም መሐሪ ለሁለተኛ ጊዜ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ያሸነፈበትን ድል አስመዝግቧል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞከሩት ሞከሩት ለዘንድሮ አልተሳካም‼

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻው 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡

በውጤቱ መሰረትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት የማጣሪያ ጨዋታዎች በአራቱ ተሸንፎ፣ በአንድ ጨዋታ ነጥብ ተጋርቶ 10 ጎሎች ተቆጥረውበት ከ2025ቱ የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ውጭ ሆኗል፡፡

📌አይዞን ዘንድሮ ባይሳካ የለቀጣይ ይሳካል በተስፋ መስራት ነው።ፈታ በሉ ነገ ታላቁ ሩጫ ላይ እንዳትቀሩ😳

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ተጀመረ

ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ ያስገነባውን የፎረንሲክ ምርመራና ምርምር የልሕቀት ማዕከል ዛሬ አስመርቋል።

ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ማዕከሉ ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት አገራትም አገልግሎት መስጠት እንደሚችል እና ማዕከሉ፣ የሰነድ፣ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ)፣ የዲጂታል ፎረንሲክ እና የስውር አሻራ ማስረጃዎችን ለመመርመር በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች የተደራጀ እንደኾነ ተገልጧል።

እስከዛሬ የዘረመል (ዲ ኤን ኤ) ምርመራ የሚደረገው ወደ ውጭ አገራት በመላክ ይሰራ ነበር።

⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የህንዷ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ በከፍተኛ ጭጋግ ተሸፈነች።

መርዛማ ጭጋግ አብዛኛውን የሰሜን ህንድ ግዛት የሸፈነ ሲሆን በዋና ከተማ ኒው ዴልሂ ያለው የአየር ጥራት ደግሞ በከፍተኛ መጠን ዝቅ ማለቱን ሮይተርስ ዘግቧል።

ጭስ እና ጉም የቀላቀለው ጭጋግ ብዙ የሚከሰተው በክረምት ወቅት ነው። በክረምት ወቅት የሚኖረው ቀዝቃዛ አየር አቧራ፣ የተበከለ ጋዝ እና በከተማዋ አቅራቢያ ካሉ ህገወጥ እርሻዎች የሚወጣውን ጭስ ይስባል።

በዴልሂ እና ከዋና ከተማ በሰሜን ምዕራብ በኩል በምትገኘው ቻንዲጋር ከተሞች ማየት የሚቻልበት ርቀት ወደ 100 ሜትር ዝቅ ያለ ቢሆንም ባለስልጣናት የአየር እና የባቡር እንቅስቃሴ አለመስተጓጎሉን ገልጸዋል።

የህንድ የብክለት ቁጥጥር ባለስልጣን እንደገለጸው የዋና ከተማዋ የአየር ጥራት ጠቋሚ 484 የደረሰ ሲሆን ይህም በዚህ አመት እጅግ ከፍተኛ የሚባል ነው።

የአየር ጥራት ደረጃ የሚሰጠው የስዊሱ አይኪውአየር መረጃ እንደሚያመለክተው የኒው ደልሂ የአየር ጥራት ደረጃው "አደገኛ" 1081 ሲሆን በአለም በከፍተኛ መጠን የተበከለች ከተማ ነች።

የዴልሂ ባለስልጣናት ዝቅተኛ የንፋስ ፍጥነት እና ተስማሚ ያልሆኑ ሁኔታዎች መኖራቸውን በመጥቀስ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የኦላይን ትምህርት እንዲሰጡ፣ የግንባታ ስራዎች እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች እንዲገደቡ አድርገዋል።

የሩዝ ምርት ከተሰበሰበ በኋላ ማሳውን ነጻ ለማድረግ የሚለኮሰው እሳት ለዴልሂ ብክለት 40 በመቶ አስተዋጽኦ ማድረጉን በመሬት ሳይንስ ሚኒስቴር ስር ያለው አየር ትንበያ ኤጀንሲ (ሳፋር) ገልጿል። የሳተላይት ምስሎች እንደሚያሳዩት ከሆነ 1334 ማሳን በማቃጠል መሬትን ነጻ የማድረግ ተግባራት ተከናውነዋል።

አየሩ በከፍተኛ ሁኔታ የተበከለ ቢሆንም የከተማ ነዋሪዎች የተለመደ እንቅስቃሴዎችን እያደረጉ ነው። የከተማዋ መገለጫ የሆነውን 'ኢንዲያ ጌት'ን ጨምሮ በርካታ ህንጻዎች አይታዩም።
አልዓይን
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዋልታ ኃብቱን ይዞ ወደ ፋና ገባ‼

ዋልታ አዲስ ሚዲያንና ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ውህደታቸው ተፈፅሟል።ዋልታ ያለውን ኃብትና ንብረት ከሰው ኃይሉ ጋር ወደ ፋና እያስገባ መሆኑ ታውቋል።ጥምረትን በቦርድ ስብሳቢነት እንዲመሩ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተመድበዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቱርክ የእስራኤል ፕሬዝዳንት አውሮፕላን በአየር ክልሏ እንዳያልፍ ከለከለች

ቱርክ የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛቅ ሄርዞግን አውሮፕላን በአየር ክልሏ ለማለፍ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አደረገች።

ፕሬዝዳንቱ በአዘርባጃኗ ባኩ ከተማ እየተካሄደ ባለው በ29ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ29) ላይ ለመሳተፍ በቱርክ አየር ክልል ለማለፍ ጥያቄ አቅርቦ ነበር ተብሏል።

ፕሬዝዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ወደ አዘርባጃን ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ በደህንነት ስጋት ምክንያት መሰረዛቸው ቲአርቲ ወርልድ ዘግቧል።

እስራኤል በጋዛ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከከፈተች ጀምሮ የሁለቱ አገራት ግንኙነት እየሻከረ መምጣቱ ተገልጿል።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን የተባበሩት መንግስታት እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለፍልስጤማዊያን ምግብ፣ መድኃኒትና ሌሎችን አስፈላጊ ቁሳቁሶች በበቂ ሁኔታ እንዲገባላቸው በእስራኤል ላይ ጫና እንዲደረግ ተደጋጋሚ ጥሪ ሲያደርጉ ነበር።

ከጥቂት ቀናት በፊት ደግሞ ቱርክ ከእስራኤል ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማቋረጧን አስታውቃ እንደነበር ይታወሳል።
(ቴዎድሮስ ሳህለ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ትግራይ ከኤርትራ ጋር.....‼

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ ትግራይ ከኤርትራ ጋር እርቅ ማውረድ እንደምትፈልግ ላንድ የጣሊያን የዜና አውታር ተናግረዋል።

ባንድ የጤና ጉባዔ ላይ ለመገኘት ጣሊያን የሚገኙት ጌታቸው፣ በጦርነቱ ለተፈጸሙ ወንጀሎች ተጠያቂነት ለማስፈን የፍትሕ ዓለማቀፋዊ ሥርዓት ማቋቋም እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።

ለወንጀሎች ሃላፊነትና ተጠያቂነት ሳይኖር፣ ከኤርትራ ጋር መደራደር እንደማይቻል ጌታቸው አስምረውበታል። ጌታቸው፣ በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል ምዕራብ ትግራይ ላይ ያለው ውዝግብ በሰላም ይፈታ እንደኾነ ለቀረበላቸው ጥያቄ፣ ዘላቂ ሰላምን ማስፈን ከተፈለገ ሌላ አማራጭ የለም በማለት አቶ ጌታቸው ምላሽ መስጠታቸውን የዜና አውታሩን ጠቅሶ ዋዜማ ዘግቧል ።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በደረሱኝ ጥቆማዎች መሠረት መርካቶ ዛሬም ሱቆች ተዘግተው ታይተዋል።ሱቆቹ
📌ፍቼ:
📌ዱባይ ተራ
📌 ሚሊተሪ በመሳሰሉ አካባቢዎች መዘጋታቸው ታውቋል።ምክንያቱ ነጋዴዎች ከደረሰኝ ጋር የሚያነሱት ጥያቄ መሆኑም ተሰምቷል።ያለደረሰኝ ግብይትን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጥብቅ መከልከሉን ተከትሎ የተፈጠረ ነው ያሉት ምንጮች ደረሰኝ ጠል ግለሰቦች ችግሩን እንደሚያስጀምሩት ጠቁመዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ትግራይ ክልል አክሱም ከተማ በዚህ ሰዓት(1:15) የማያቋርጥ የተኩስ ድምፅ እየሰሙ መሆኑን ከነዋሪዎች የተገኘው ጥቆማ ያመለክታል።ትናንት ምሽትም ተኩስ ነበር ተብሏል።ተኩሱ በእነ ዶ/ር ደብረፂዮን ቡድን እንደተከፈተ ቀትር ላይ በትግርኛጨሲወጡ የነበሩ መረጃዎችን ተመለክተናል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ትናንት ተቋርጦ የነበረው በረራ ዛሬ ተጀምሯል‼

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ከረፋድ ጀምሮ ወደ ባህርዳር በረራውን መጀመሩን ማረጋገጥ ተችሏል።ትናንት የተገለፀ ጉዳይ ባይኖርም ሄሊኮፕተር በመነሳት ላይ እያለ ጉዳት አጋጥሞት ነበር በሚል በረራዎች ተስተጓጉለዋል ውለዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ወጣቶቹ ተይዘዋል‼

በቀብር ስፍራ በመገኘት የቲክቶክ ቪዲዮ ሲሰሩ የቆዩ ወጣቶች በፖሊስ ተይዘዋል።

በቀጨኔ ወረዳ 4 ቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ በሚባለው የቀብር ቦታ በመገኘት ሙዚቃ በመክፈት የቲክቶክ ቪዲዮ እየሰሩ ሲለቁ የነበሩ ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታውቋል።

አለማወቅ ከተጠያቂነት ባያድንም በቁጥጥር ስር ከዋሉት ወጣቶች መካከል አንዱ ድርጊቱን የፈፀምነው ተመልካችን ለማዝናናት ብለን ነበር ተጠያቂ እንደሚያደርግ ባለማወቃችን ስህተት ፈፅመናል ብለዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ  ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል።

የቀድሞው ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የኢትዮጵያና  ሶማሊላንድን  ግንኙነት በማጠናከር በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረገ የኢትዮጵያ ወዳጅ እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  አስታውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታላቅ የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ
👉 በካሬ  78,246 ብር ጀምሮ

👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ

👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ

👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

  🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...

👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ

👉#በለ 1 መኝታ
        ከ 69 ካሬ -85 ካሬ ድረስ

👉#ባለ 2 መኝታ
        ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ

👉#ባለ 3 መኝታ
       ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ

ለበለጠ ☎️ +251940262682
           
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ

ዶሮና የዶሮ ውጤት:-

እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥  የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

የእንስሳት መኖ:-

ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤  ለበሬ ማድለቢያ፥  ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን

በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡

በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡

ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ

📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼

አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ  ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡

ስልክ ቁጥር :- 0910097080
                        0944125879
                        0919977639
  Email: metenie1974@gmail.com
 
 መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
 

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አሚባራ ፕሮፐርቲስ!

      ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።

በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10%  ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ 
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።

የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!

ለበለጠ መረጃ በ0911 17 62 ይደውሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

👇 👇 👇
https://youtube.com/live/nOuNbeFnvf0?feature=share
https://youtube.com/live/nOuNbeFnvf0?feature=share

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🇷🇺🇪🇬 የሩሲያ እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዩክሬንና መካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ዙርያ ተወያዩ

"ሚኒስትሮቹ አንገብጋቢ በሆኑ በርካታ የሁለትዮሽ ጉዳዮች እና የመካከለኛው ምስራቅ እና የዩክሬን ቀውስን ጨምሮ በዓለም አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይተዋል" ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሰርጌ ላቭሮቭ እና በባድር አብዴላቲ መካከል ስለተደረገው ውይይት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

🇱🇧 ላቭሮቭ፤ በሊባኖስ እና በቀጠናው ስላለው ሁኔታ ከቀድሞው የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳድ ሃሪሪ ጋር በአቡ ዳቢ መወያየታቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ሩሲያ፤ የሊባኖስ ሉዓላዊነት እና አንድነትን ለመደገፍ
አቋሟ የጸና እንደሆነ በድጋሚ አረጋግጣለች ሲልም ሚኒስቴሩ አክሏል።
(ስፑትኒክ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…
Subscribe to a channel