እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
ባህርዳር‼
📌ባህርዳር ኤርፖርት ዛሬ 6:15 አንድ ሄሊኮፕተር በመንደርደር ላይ እያለ ቀላል አደጋ እንዳጋጠመው ተሰምቷል።
📌በዚህ ምክንያት ወደ ባህርዳር የሚደረጉ በረራዎች ተስተጓጉለዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የኦነግ ሸኔ መንግሥት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ወጣቶችን በግዳጅ ለውትድርና እየመለመለ ይገኛል በማለት አዲስ ባወጣው መግለጫ ከሷል።
📌ክልሉ ሀሰት ነው ብሏል
ቡድኑ፣ በርካታ ወጣቶች ከግዳጅ ውትድርና ለመቅረት ለመንግሥት ባለሥልጣናትና ለገዥው ፓርቲ ካድሬዎች ከፍተኛ ገንዘብ እየከፈሉ ይገኛሉ ብሏል።
ገዥው መንግሥት የክልሉን ሕዝብ የሰላም ጥያቄ በመጥለፍና የሰላም ጥሪ የሚደረግባቸውን ሕዝባዊ ሰልፍች በማዘጋጀት ለራሱ ፖለቲካዊ ዓላማ እየተጠቀመባቸው ይገኛል በማለት የወቀሰው ቡድኑ፣ ሕዝቡ መንግሥት ያልፈቀደውን ሰልፍ ሊያደርግ እንደማይችል ይታወቃል ብሏል።
በተያያዘ፣ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ ትናንት በክልሉ በርካታ ዞኖች በተካሄዱት የሰላም ጥሪ የተንጸባረቀባቸው ሕዝባዊ ሰልፍች እጁ እንደሌለበት ዛሬ በኮምኒኬሽን ቢሮው በኩል አስታውቋል።
ሰልፎቹ ሕዝቡ በራሱ ተነሳሽነት ያካሄዳቸውና በክልሉ ያለው አለመግባባት በሰላም እንዲፈታ የተጠየቀበት መድረክ መኾኑን የጠቀሰው የክልሉ መንግሥት፣ የክልሉ መንግሥት ለድጋፍ እንዳዘጋጀው ተደርጎ በተለያዩ አካላት የሚናፈሰው አሉባልታ ግን ከእውነት የራቀ ነው በማለት አስተባብሏል።
አሉባልታው በክልሉ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት የሕዝቡ የሰላም ጥሪ እንዳይደርሳቸው በሚፈልጉ አካላት ኾን ተብሎ የተደረገ መኾኑን እንደሚያውቅ የክልሉ መንግሥት ጨምሮ ገልጿል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ በ ዓረቢያን ካርጎ አዋርድስ ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማት አገኘ፡፡
የሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብሩ በዱባይ ከተማ ተካሂዷል፡፡
አዋርዱ በገልፍ ሀገራት ለሚሰጡ ምርጥ የአየር ዕቃ ጭነት አገልግሎቶች ዕውቅና የሚሰጥበት መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ አመላክቷል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ነገ የሚካሄደውን ታላቁ ሩጫ በተመለከተ የአዲስ አበባ ፖሊስ ተከታዩን መልዕክት አስተላልፏል።
📌በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች ፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ አትሌቶች የሚታደሙበት መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ያዘጋጀው የሩጫ ውድድር ህዳር 8 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
📌ለጋራ ደህንነት ሲባል ፍተሻ እንደሚኖር የውድድሩ ተሳታፊዎች ተገንዝበው አስፈላጊውን ትብብር ማድረግ እንዳለባቸው ፖሊስ ገልፆ የወድድሩ ተሳታፊዎች በሚያልፉት አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች እንደ ከዚህ ቀደሙ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ትብብራቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ አዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አቅርቧል።
📌ውድድሩ የከተማችንን ዋና ዋና መንገዶች የሚያካልል በመሆኑ ሩጫው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቆ ውድድሩ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።
📌 ከውድድሩ ዓላማ ውጪ ህገ-ወጥ ተግባራትንና መልእክቶችን ማስተላለፍ የውድድሩን መንፈስ የሚረብሽ ስለሆነ አዘጋጅ ተቋሙ እና ተሳታፊዎች ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንደለባቸው እያሳሰበ ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ፡-
-ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ (ኦሎምፒያ አደባባይ )
- ከጥላሁን አደባባይ ወደ ሳንጆሴፍ መብራት (ጥላሁን አደባባይ ) ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ
- ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጥይት ቤት መስቀለኛ )
-ከፓርላማ መብራት ወደ ኮንሰን መታጠፊያ (ፓርላማ መብራት )
- ከኮንሰን መታጠፊያ ወደ ገብርኤል (ኮንሰን መታጠፊያ )
ከጥይት ቤት ወደ ገብርኤል በጀርባው (ጥይት ቤት መታጠፊያ )
ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ (ሴቶች አደባባይ )
- ከሴቶች አደባባይ ወደ ካዛንቺስ ቶታል (ሴቶች አደባባይ )
- ከ22 አደባባይ ወይም ዘሪሁን ህንፃ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ዘሪሁን ህንፃ መስቀለኛ )
- ከፒኮክ አዲሱ መንገድ ወደ ዑራኤል አደባባይ (ፒኮክ መብራት)
- ከጋዜቦ አደባባይ ወደ ደንበል (ጋዜቦ አደባባይ)
- ከቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መስቀለኛ ወደ ለገሃር መብራት (ቂርቆስ ቤ/ክርሰቲያን ነርክ ተራ )
- ከላንድ ማርክ ሆስፒታል መታጠፊያ ገነት ሆቴል ወይም ወደ ገነት መብራት (ላንድ ማርክ ሆስፒታል መስቀለኛ )
- ከጠማማ ፎቅ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ጠማማ ፎቅ መስቀለኛ )
- ከአፍሪካ ህብረት መብራት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ሜክሲኮ ጥይት ፋብሪካ መስቀለኛ )
- ከፈረሰኛ መብራት ወደ ጨፌ ሜዳ (ፈረሰኛ መብራት )
- ከሞላ ማሩ መስቀለኛ ወደ ጌጃ ሰፈር (ጌጃ ሰፈር መስቀለኛ )
- ከከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ ወደ ሜክሲኮ አደባባይ (ከፍተኛ ፍ/ቤት አደባባይ)
- ከሠንጋ ተራ 40/60 ወደ ሠንጋ ተራ መብራት (ሠንጋ ተራ 40/60 መታጠፊያ)
- ከጎማ ቁጠባ መብራት ወደ ብ/ቲያትር (ጎማ ቁጠባ መብራት)
- ከሜትሮሎጂ መታጠፊያ ወደ ፖስታ ቤት መብራት (ሜትሮዎሎጂ መታጠፊያ )
- ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ኢምግሬሽን (ጥቁር አንበሳ ሼል)
- ከጎላ ሚካኤል መስቀለኛ ወደ ኢምግሬሽን (ጎላ ሚካኤል መስቀለኛ)
- ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አገር አስተዳደር መብራት (ቴዎድሮስ አደባባይ)
ከንጋቱ 11:30 - ሰዓት ጀምሮ ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተጠቀሱት መንገዶች የሚዘጉ ሲሆን በተጨማሪም በተገለፁት መስመሮች ላይ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ መኪና ለአጭርም ይሁን ለረጅም ጊዜ ማቆም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ እያስታወቀ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘት 011 1110111 ወይም ነጻ የስልክ መስመር 991 መጠቀም እንደሚቻል ፖሊስ አስታውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ነባር የሙስሊም መካነ መቃብር በኮሪደር ልማት ይፈርሳል መባሉ ቅሬታ ገጠመው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ጌዲዮ ዞን፣ ይርጋጨፌ ከተማ ነባር የሆነ የሙስሊም መካነ መቃብር የተወሰነ ክፍሉ ለኮሪደር ልማት ይፈርሳል መባሉ ቅሬታ መፍጠሩን ነዋሪዎች እና የከተማው የእስልምና ጉዳዮች ሰብሳቢ ተናገሩ።
በከተማው የሚገኘው የቢላል መካነ መቃብር የመንገድ ማስፋፊያን ጨምሮ “ለሕዝብ መዝናኛ” ግንባታ 15 ሜትሩ እንደሚፈልግ የከተማው አስተዳደር ማሳወቁን ተናግረዋል።
መንገድ ዳር የሚገኘው እና ለ50 ዓመታት ዘላቂ ማረፊያ የሆነው መካነ መቃብሩ ለመንገድ ማስፋፊያ የተፈለገውን አምስት ሜትር ገደማ “አገራዊ ነው” በማለት ለኮሪደር ልማቱ እንዲውል ይሁንታ ቢያገኝም፤ ተጨማሪ የመካነ መቃብሩን 10 ሜትር መፈለጉ ግን ተቃውሞ ገጥሞታል።
የከተማው አስተዳደር በይርጋጨፊ ከሚገነቡ አራት ዘላቂ ማረፊያዎች ውስጥ አንዱ መሆኑን ጠቅሶ ‘ልማቱ አይቀሬ ነው’ ብሏል።
አንድ ለጉዳዩ ቀረብ ያሉ የአካባቢው ነዋሪ፣ ሕዝበ ሙስሊሙ “ከሚፈለገው በላይ” አንሰጥም እያለ ነው በማለት፤ ቅራኔው ለመዝናኛ ከተባለው ተጨማሪ ክፍል ጋር የተያያዘ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ከመካነ መቃብሩ የሚፈለገው ስፍራ “ፋውንቴን፣ ማረፊያዎች፣ መዝናኛ፣ በጎን ሱቆች” እንደሚሠሩበት መነገሩን ለጉዳዩ ቀረብ ያሉ ነዋሪ ገልጸዋል።/ቢቢሲ/
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ማይክ ታይሰን በጄክ ፖውል ተሸነፈ
ዝነኛው አሜሪካዊ የከባድ ሚዛን ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ራሱን ከፕሮፌሽናል ውድድር ካገለለ ከ19 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ተመልሶ ከ27 ዓመቱ ጄክ ፖውል ጋር ቢጋጠምም ተሸንፏል።
ጄክ ፖውል ጋር በኤቲ ኤንድ ቲ ስታዲየም በተደረገው ፍልሚያ ማይክ ታይሰንን በማሸነፍ በቦክስ ሕይወቱ ትልቁን ድል ማግኘት ችሏል።
የ27 ዓመቱ ፖል ፍልሚያውን ድል በማድረጉ እስካሁን ካደረጋቸው 11 ውድድሮች በአንዱ ብቻ የተሸነፈ ሆኗል።
(አዲስ ዋልታ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"ታው ውረድ" "አልወርድም" ያለው ወጣት ለ3 ዞን መብራት መቋረጥ ምክንያት ሆነ
ህይወቱ በተአምር ህይወቱ ተርፏል
በከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶ ላይ የወጣ ወጣት ኃይል እንዲቋረጥ ማድረጉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ አስታውቋል፡፡
በዘርፉ የደቡብ ሁለት ሪጅን እንደገለፀው ወጣቱ ዛሬ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ከወላይታ ሶዶ ወደ ሳውላ በሚሄደው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ወጥቶ አልወርድም በማለቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ ጎፋ ዞን፣ አሪ ዞን፣ ባስኬቶ ዞን እና ኦሞ ዞን ሙሉ በሙሉ እንዲሁም ጋሞ ዞን በከፊል ከሦስት ሰዓታት በላይ ኃይል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡
በምን ምክንያት የኃይል ማስተላለፊያ መስመሩ ላይ እንደወጣ ያልታወቀው ወጣት በአካባቢው ሽማግሌዎችና የመስተዳድር አካላት ቢለመንም ለመውረድ ግን አስቸግሮ እንደነበር መምሪያው ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለሙያዎች ኃይል በማቋረጥ ወጣቱ ሳይጎዳ በገመድ አስረው በማውረድ በተአምር ህይወቱን ታድገዋል፡፡
የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች የሚያስተላልፉት የቮልቴጅ መጠን ከፍተኛ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መምሪያው አሳስቧል፡፡
መረጃው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተገኘ ነው
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
እነዶ/ር ደብረፂዮን የጊዚያዊ አስተዳደሩ ሂሳብ እንዳይንቀሳቀስ ለባንኮች ደብዳቤ መፃፋቸው ተሰማ
" ህጋዊ ያልሆነ ጉባኤ ያካሄደው ህጋዊ ያልሆነው ቡድን የሚመድባቸው አስተዳዳሪዎች እና የስራ ሃላፊዎች የሚያስተዳድሩት ሃብት የለም " ሲል የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር አስታወቀ።
ጊዚያዊ አስተዳደሩ ይህን ያለው በፕሬዜዳንት ፅ/ቤት በኩል ባወጣው መግለጫ ነው።
" ህጋዊ ያልሆነው ቡድን " ሲል የገለፀው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ግልፅ የመንግስት ግልበጣ አካሂደዋል ሲል በድጋሜ ከሷል።
" ህጋዊ ያልሆነው ቡድን " በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች " ህጋዊ ያልሆነ " የስራ ምድባ በማካሄደ የመንግስት ግለበጣ በማካሄድ የቀን ተቀን ስራ የማደናቀፍ ኢ-ህጋዊ ተግባሩ ቀጥሎበታል ሲል ጠቅሰዋል።
" ህጋዊ ያልሆነ ቡድን " ህጋዊ ያልሆኑ የስራ ምደባዎች በማካሄድ የጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ከማደናቀፍ አልፎ ስራውን በሚመሩት ላይ አላስፈላጊ ጫና በመፍጠር የመንግስት ስራ እንዲቆም እያደረገ ነው ሲልም ገልጿል።
በየደረጃው የሚገኙ የጊዚያዊ አስተዳደሩ መዋቅሮች ፣ በትግራይ በህጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ አካላት እና ተቋማት ፣ የፌደራል መንግስት እንዲሁም የዓለም ማህበረሰብ " ህጋዊ ባልሆነው መንገድ " የሚመድቡ እና የሚመደቡ በማንኛውም መንግስታዊ ሃላፊነት ስም እንዲንቀሳቀሱ ምንም እውቅና የሌላቸው መሆኑ የጊዚያዊ አስተዳደሩ አስታውቀዋል።
" ህጋዊ ባልሆነው ቡድን " የሚመደቡት አካላት የሚያስተዳድሩት ማንኛውም ሃብት የለም ያለ ሲሆን የፀጥታ አካላት ፣ የፍትህ መዋቅር እና ባንኮች ይህንኑ በመገንዘብ ህግ እንዲያስፈፅሙ ሲል አስገንዝበዋል።
የመረጃው ምንጭ ቲክቫህ ኢትዮጵያ እንዳስነበበው ጊዚያዊ አስተዳደሩ " ህጋዊ ያልሆነ ቡድን " ሲል በፈረጀው በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የተመደቡ የአስተዳደር አካላት ስም ጠቅሶ ማንኛውም የመንግስት ገንዘብ እንዳያንቀሳቅሱ የሚያግድ ደብዳቤ ወደ ባንኮች ፅፏል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የሴት ብርቱ‼
የወንድሟን ገዳይ ለማጥመድ 27 ዓመት የፈጀባት እንስት
📌አባቷ ቤተሰቡን መጠበቅ አልቻልኩም በሚል ራሱን እንዳጠፋም ተገልጿል
ሊ ሀዩ ቻይናዊ እና በሁናን ግዛት ነዋሪ ስትሆን በፈረንጆቹ 1992 ላይ አባቷ በገንዘብ ምክንት ከአንድ ሰው ጋር አለመግባባት ይፈጠራል፡፡
በዚህም ምክንት ከአባቷ ጋር መግባባት ያልቻለው ሰው የዘጠኝ ዓመት ታናሽ ወንድሟን አግቶ እንደወሰደው ተገልጿል፡፡
ወዲያው ህይወቱ አልፎ የተገኘው ይህ ወንድሟ አጋቹ እና ገዳዩ ደብዛውን ማጥፋቱን ተከትሎ በወቅቱ ግለሰቡን ህግ ፊት በማቅረብ ቅጣቱን አንዲያገኝ አልተቻለም ነበር፡፡
ልጁ የተገደለበት አባቷም ለዓመታት ቢፈልግም ገዳዩን ማግኘቱን ባለመቻሉ ምክንያት ራሱን አጥፍቷል ተብሏል፡፡
የወንድሟን መገደል አምና መቀበል የቸገራት ይህች ሴትም አባቷ ሲሞት ለቤተሰቧ ስቃይ መብዛት ምክንት የሆነውን ሰው ፍለጋ ትወጣለች፡፡
ይህ ሰውም አባቷ አስቀድሞ በነገራት ምልክቶች አማካኝነት ለዓመታት ያደረገችው ብርቱ ፍለጋ በመጨረሻም ሰምሮ ማንነቱን ትደርስበታለች፡፡
የ47 ዓመት እድሜ ያላት ይህች ሴትም እድሜ ልኳን ልትበቀል የፈለገችውን ሰው ስትፈልግ የኖረች ሲሆን ተፈላጊ ሰው ስሙን እና የሚኖርበትን ቦታ ቀይሮ በሰላም እየኖረ እንደሆነ ትረዳለች፡፡
ስራ ፈላጊ መስላ ከምትፈልገው ሰው ጋር የተቀራረበችው ይህች ሴት በትክክል ማንነቱን ለማወቅ ለሶስት ኣመታት ስትከታተለው ቆይታለች፡፡
በእሱ ዘንድ እምነት እንዳገኘች እርግጠኛ ስትሆንም ጉዳዩን ለፖሊስ ያሳወቀች ሲሆን ተጠርጣሪውም በፖሊስ ቁጥጥር ስር ሊውል እንደቻለ የቻይና ብዙሀን መገናኛዎች ዘግበዋል፡፡
ግለሰቡ ወንድሟን እንደገደለ ለፍርድ ቤት ያመነ ሲሆን የሞት ቅጣት ይጠብቀዋል ሲል አል አይን በገፁ አስፍሮ ተመልክተናል፡፡
የሴት ብርቱ እየተባለች እየተሞካሸች ነው።ምስሏ ለሚዲያ አልበቃም።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አንድ ታዳጊን አምስት ሆነው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
በወላይታ ሶዶ ለአምስት ሆነው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀሙ ግለሰቦች በጽኑ እስራት መቀጣታቸውን የወረዳው ፍ/ቤት አስታውቋል ።ተከሳሾቹ በቁጥር አምስት ሲሆኑ ጉርዛ ጉቡላ፣ጉቴ ጴጥሮስ፣ሙርቴ ሙኩሎ፣ወጣት ጩምቡሎ ጩጩሞ እና ወጣት ካፍቴ ኢዮና የተባሉ ናቸው፡፡
ግለሰቦቹ በወላይታ ዞን በዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ሻላ ጽጾ ትፌ ቀበሌ ክልል ውስጥ ልዩ ሥሙ ጽጾ ንዑስ ተብሎ በሚጠራበት አካባቢ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀባቸው ተገልፆል፡፡ የግል ተበዳይ የሆነችው በየነች ሞርካ የተባለች የ15 ዓመት ታዳጊ ስትሆን የጓደኛዋ ሠርግ ቤት ሄዳ ስትመለስ ተከሳሾች ሆን ብለው በቡድን ተደራጅተው የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደፈፀሙባት የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት እና ገጽታ ግንባታ ዳይሬክተር ኢንስፔክተር አሸናፊ ኃይሌ ተናግረዋል ።
ተከሳሾቹን ፖሊስ በቁጥጥር ስር በማዋል በሰውና በህክምና ሰነድ ማስረጃ አደራጅቶ ለአቃቤ ህግ ያቀርባል፡፡አቃቤ ህግም ከፖሊስ የደረሰውን የምርመራ መዝገብ መነሻ በማድረግ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ክስ በመመስረት ፍ/ቤት ያቀርባል።
በዚህም መሰረት የወረዳዉ ፍርድ ቤት ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው የወንጀል ችሎት በእያንዳንዳቸው ተከሳሾች ላይ በ14 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ፍ/ቤት ውሳኔ ማስተላለፉን ኢንስፔክተር አሸናፊ ተናግረዋል ።
(ብስራት ሬዲዮ ቴሌቪዥን)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ዲያስፖራ ብሎክ ሽያጭ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ ቀረዉ
በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
■ባለ አንድ መኝታ
69ካሬ=432,000ብር
77ካሬ=482,000ብር
■ባለ ሁለት መኝታ
99ካሬ=620,000ብር
■ባለ ሶስት መኝታ
118ካሬ=740,000ብር
139ካሬ=870,000ብር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...
➡️ በመንደራችን ዉስጥ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
☞ በአንድ ህንፃ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ ባካፕ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ
☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 0940262682 ይደውሉልን
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251927963337
☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
አሚባራ ፕሮፐርቲስ!
ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10% ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።
የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!
ለበለጠ መረጃ በ0911 17 62 ይደውሉ።
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
ታላቅ የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ
👉 በካሬ 78,246 ብር ጀምሮ
👉 በ432,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ
👉#እስከ 30% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
👉#50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
🏠ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...
👉#እስቱዲዮ 56.6 ካሬ
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 69 ካሬ -85 ካሬ ድረስ
👉#ባለ 2 መኝታ
ከ 99 ካሬ - እስከ 155 ካሬ
👉#ባለ 3 መኝታ
ከ 139 ካሬ እና 181 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251940262682
#realestate #dmcrealestate #realestateinadisabeba #travel #ethiopianairline #hotelinadisabeba #adisabebaethiopia #house #apartment #shop #guesthouse #friendshippark #unitypark #insurance
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251927963337
☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
አሚባራ ፕሮፐርቲስ!
ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10% ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።
የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!
ለበለጠ መረጃ በ0911 17 62 ይደውሉ።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ባሕር ዳር በነበራቸው ቆይታ ጋሻ:ጦርና ካባ ተበርክቶላቸው ተመልክተናል።
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ከቱሉአውሊያ ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀረበ ግብዣ
ቱሉአውሊያ ከተማ ከደሴ 80 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ ዩኒቨርስቲ መገኛ ከተማ ነች።
በከተማው መሀል ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል።የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበት ቦታ ስፋት 500 ካሜ ሲሆን በሶስት አቅጣጫ መንገድ አለው።የአንድ እጣ መነሻ ዋጋ 250,000 ብር ነው።
ካርታና ፕላን የጨረሰ ህጋዊ ቦታ ሲሆን ከአደባባዩ ወይም ከተንታና መካነ ሰላም(አቀስታ) መገንጠያ ወደ ተንታ መስመር ቢያንስ 450ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
ትይዩ ቦታ ከ6 ወር በፊት 800 ካሜ 13 ሚሊየን ብር ተሽጧል።አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበትን ቦታ እገዛዋለሁ የሚል ካለ በውስጥ ያነጋግረን።
ለበለጠ መረጃ
0920137984
0988897700
0975050534
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ከአዲስ አበባ ካቢኔ አባለት ጋርጨበነበራቸው የስራ ግምገማ ላይ ስለ ዲሽ ከላይ በቪዲዬ የተቀመጠውን ተናግረዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Update
የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች በእጃቸው የሚገኙትን የነፍስ ወከፍ እና የቡድን የጦር መሳሪያዎችን ለክልሉ ማስረከባቸው ታውቋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ‘ለክልሉ ሰላምና ልማት በጋራ ለመስራት’ መስማማታቸው ተገለጸ።
የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ‘ትጥቃቸውን ለአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስረክበው ለክልሉ ሰላምና ልማት በጋራ ለመስራት’ መስማማታቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ገለጸ።
በአፋር ክልል አብአላ ከተማ ላይ በተካሄደው ስነስርዓት ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ፣ ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት መሆኑን ገልጸው፤ ታጣቂዎቹ የሠላምን መንገድ መምረጣቸው ለክልሉ ሠላም ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ ባሻገር ለሀገራዊ ሠላምና አንድነት ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ አክለውም በክልሉ ሠላምና ልማት ላይ በንቃት መሣተፍ እንዲችሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ ገለጸው የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ስምምነቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል።
እንደ መከላከያ ሠራዊት መረጃ፤ የአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ሊቀመንበር ሀጂ ስዩም አወል በበኩላቸው ከግጭትና ጦርነት የሚገኝ ትርፍ እንደሌለ ገለጸው፤ “ከአሁን በኋላ ህገ-መንግስታዊ ስርአቱን አክብረን በሠላማዊ መንገድ ህዝባችንን ለማገልገል በወሳኝ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን” ብለዋል።
ብርጋዲየር ጄኔራል ጀማል ሻሌ ከአፋር ፌደራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች በተጨማሪ ራሱን የአፋር ነፃ አዉጪ ግንባር እያለ ከሚጠራዉ ታጣቂ ሀይል ጋርም በተሠራው ዉጤታማ ስራ ወደ ሠላማዊ መንገድ ማምጣት እንደተቻለ ገልፀዋል።
በአሁኑ ወቅት በአፋር ክልል “በህገ ወጥ መንገድ ትጥቅ ይዞ የሚንቀሳቀስ የተደራጀ ሃይል እንደሌለ” አስታውቀው፣ ለሀገር አንድነትና ሠላም ከሚበጅ በጎ ተግባር ሌሎች ክልሎችም ትምህርት ሊወስዱ ይገባል ብለዋል።
መረጃ ከመከላከያ ገፅ የተገኘ ነው
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"61% ካንሰር በቀጥታ ከቂም ጋር የተያያዘ ነው " ዶ/ር ወዳጀነህ
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ዛሬ ባሕር ዳር መግባታቸውን ከመከላከያ ገፅ ተመልክተናል።
የአማራ ክልሉ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ወደ ባህርዳር መሄዳቸው በውል ያልተነገውፐፊልድ ማርሻሉ በዛሬው የባሕር ዳር ቆይታቸው በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይቶችን እንደሚያደርጉ ተሰምቷል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የፈጣሪ እዳ...
📌 አንድ የ78 ዓመት አባት እራሳቸውን ስተው ወደ ሆስፒታል ይወሰዳሉ።ለ24 ሰዓት የሚያቆያቸው የመተንፈሻ ኦክስጅን ተሰጣቸው ።
📌ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተሻላቸውና ዶክተሩ የተጠቀሙበትን ሂሳብ የ15000 ብር ደረሰኝ ሰጣቸው ። እኝህ አባትም የተሰጣቸውን ደረሰኝ በተመለከቱ ጊዜ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ ። ዶክተሩም ስለገንዘቡ ማልቀስ አይገባዎትም በአንድ ጊዜም ባይሆን ቀስ
እያሉ መክፈል እንደሚችሉ ነገራቸው ።
📌ሆኖም እኝህ አባት " እኔ የማለቅሰው ስለዚህ ገንዘብ አደለም ገንዘቡን በሙሉ የመክፈል አቅም አለኝ ፤የማለቅሰው 24 ሰዓት ለተነፈስኩበት ኦክስጅን 15000 ብርር ልከፍል በመሆኑ ነው።
📌ነገር ግን ላለፋት 78 አመታት የፈጣሪን ንፁህ አየር በነፃ ስተነፍስ ኖሬያለው ለእነዚ ሁሉ ግዜያት መክፈል ቢኖርብኝ ምን ያህል የፈጣሪ እዳ እንዳለብኝ መገመት ትችላለህ ?? "በማለት መለሱለት::ለተሰጠን ማመስገን የሌለንን መጠየቅ ይልመድብን‼
@wasulife
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed