እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ሸኔ ከመንግስት ጋር ለ3ኛ ዙር እርቅና ድርድር ለማድረግ መዘጋጀቱን ፖለቲከኛ ጃዋር መሐመድ በገፁ ላይ አስፍሮ ተመልክተናል።በተቃራኒው መንግስት እምቢ ማለቱንም ጠቁሟል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
አሚባራ ፕሮፐርቲስ!
ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር
አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን
በፍል ውሃ በወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36,000 ካሬ ያረፈ መንደር ።
በኪነ -ሕንፃ ሙያቸው የሚታወቁ የውጭ እውቅ ባለሙያዎች
የሳተፉበት ቅንጡ መንደር።
የግንባታ ደረጃ ከ10%- 70% በላይ የደረሰ ።
በካሬ 110,000 ብር የፈለጉትን ቤት ይመረጡ።
በ10% ቅድመ ክፍያ እንካቹሁ ይለናል!!!
የካሬ አማራጭ
ባለ 1 መኝታ 71 - 91 ካሬ
ባለ 2 መኘታ 115 - 142 ካሬ
ባለ 3 መኘታ 157 - 187 ካሬ
ባለ 4 መኘታ 211 - 267 ካሬ
ከተጨማሪ ፔንትሃውስ ጋር
ቅድመ ክፍያ 10 % ብቻ።
20% -30% ለሚከፍሉ ልዩ ቅናሽ አቅረበናል።
የቀሩን ቤቶች ትንሽ ስለህኑ ይፍጠኑ ይህ እድል አያምልጦዎ።
አሚባራ ፕሮፐርቲስ በልዩነት የተገነባ!
ለበለጠ መረጃ በ0911 17 62 ይደውሉ።
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251927963337
☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዲያስፖራ ብሎክ ሽያጭ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ብቻ ቀረዉ
በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ
■ባለ አንድ መኝታ
69ካሬ=432,000ብር
77ካሬ=482,000ብር
■ባለ ሁለት መኝታ
99ካሬ=620,000ብር
■ባለ ሶስት መኝታ
118ካሬ=740,000ብር
139ካሬ=870,000ብር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❇️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ መንደር በለቡ መብራት ኃይል...
➡️ በመንደራችን ዉስጥ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
☞ በአንድ ህንፃ 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ ባካፕ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
☞ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ
☞ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ስፍራ
☞ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት።
ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።
ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት በ 0940262682 ይደውሉልን
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል
ከቱሉአውሊያ ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀረበ ግብዣ
ቱሉአውሊያ ከተማ ከደሴ 80 ኪሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ ዩኒቨርስቲ መገኛ ከተማ ነች።
በከተማው መሀል ዳሩል ሂራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን በመሸጥ ላይ ይገኛል።የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበት ቦታ ስፋት 500 ካሜ ሲሆን በሶስት አቅጣጫ መንገድ አለው።የአንድ እጣ መነሻ ዋጋ 250,000 ብር ነው።
ካርታና ፕላን የጨረሰ ህጋዊ ቦታ ሲሆን ከአደባባዩ ወይም ከተንታና መካነ ሰላም(አቀስታ) መገንጠያ ወደ ተንታ መስመር ቢያንስ 450ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።
ትይዩ ቦታ ከ6 ወር በፊት 800 ካሜ 13 ሚሊየን ብር ተሽጧል።አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ የገበያ ማዕከሉ የሚያርፍበትን ቦታ እገዛዋለሁ የሚል ካለ በውስጥ ያነጋግረን።
ለበለጠ መረጃ
0920137984
0988897700
0975050534
"ሰነድ የሌላቸው ስደተኞችን እናባርራለን"
የአሜሪካ አዲስ ባለስልጣን
የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ የሚገኙ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ስደተኞችን እንደሚያባርሩ የገቡትን ቃል የሚያስፈጽሙላቸውን ቶም ሆማን የተባሉ ባለስልጣን ሾመዋል።
የአሜሪካ ድንበር ቁጥጥር ዋና ባለስልጣን " ቦርደር ዛር " ሆነው የተሾሙት በአንድ ወቅት የሀገሪቱ የኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ ጉዳይ ዋና መሥሪያ ቤት ተጠባባቂ ዳይሬክተራቸው ነበሩ።
ትራምፕ " ለድንበሮቻችን ጥበቃ እና ቁጥጥር ከሳቸው የተሻለ ሰው አይገኝም " ብለዋል።
ከዚህ በተጨማሪ በስደተኞች ጉዳይ አክራሪ አቋም ያላቸውን ስቲቭን ሚለር የተባሉ ግለሰብን የጽህፈት ቤታቸው የፖሊሲ ጉዳዮች ምክትል ኅላፊ አድርገው እንደሚሾሟቸው ቪኦኤ ዘግቧል።
ትራምፕ ስራ ሲጀምሩ የመጀመሪያ ተግባራቸው ሀገሪቱ ውስጥ ይገኛሉ ያሏቸውን እጅግ በጣም በርካታ ሰነድ የሌላቸው ስደተኞች ከሀገር ማባረር እንደሆነ ተነግሯል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤️ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ በስቅላት ገደለች።
ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ሴቶች እንደሚያገባቸው ቃል በመግባት አስገድዶ ደፍሯቸዋል ተብሏል፡፡
ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከአንድ ወር በፊት በተከሰሰበት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ትፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
መሀመድ አሊ ከ10 በላይ ሴቶችን አስገድዶ ደፍሯል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ከእሱ የጸነሱትን ልጅ እንዲያስወርዱ መድሃኒት ሰጥቷልም ተብሏል፡፡
ሰውየው ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ 200 ሴቶች ደፍሮናል የሚል ክስም ተመስርቶበታል።
በግለሰቡ ተደፍረናል ያሉ ሴቶች ቁጥር መጨመርን ተከትሎ በርካታ ኢራናዊያን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍም ተደርጎበት ነበር፡፡
ሀገሪቱም ግለሰቡን በአደባባይ በስቅላት እንዲቀጣ አድርጋለች።
አልአይንኒውስ ⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤️ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ትርፋማ ድርጅት
ድርጅቱ የተሰማራበት የሥራ ዓይነት:- 1ኛ ደረጃ የሰነፍ ቆሎ ማቀነባበሪያ
የድርጅቱ ሥም:- የባሌ ሰነፍ ቆሎ
ድርጅቱ በአሁኑ ሰአት ያለበት ሁኔታ:- በሥራ ላይ የሚገኝ የድርጅቱ ስም ስያሜ (Brand Name):- የባሌ ሰነፍ ቆሎ በህጋዊ መንገድ ስያሜውን የወሰደ ሲሆን Pattented ነው።
ድርጅቱ በአሁኑ ሰአት ያለው ንብረት:-
- የተቆላ ቆሎ መሸክሸኪያ፣
- አንድ ዘመናዊና አዲስ ማሽን በቤት ቆጣሪ የሚሰራ (Single Phase)፣
- ስምንት ኩንታል የቆሎ ማሸጋያ ፕላስቲክ ዘመናዊ፣
- በጥራትና ጠንካራ በሆነ መልኩ የተመረተ። በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የቆሎ ማሸጊያ ማሽን
በሽያጭ ውላችን ውስጥ የሚካተቱ የሻጭ ድርጅቱ ግዴታዎች:-
➝ አሁን ላይ ካሉ የድርጅቱን ደንበኞች ጋር ያገናኛል
➝ ጥሬ የሰነፍ ገብስ አምራቾችን (አቅራቢዎችን) ለገዢዎቹ ያስተዋውቃል
➝ የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ አሰራርን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አሰራር የሚጠቁመውን ሚስጥር አሳልፎ ይሰጣል
➝ ሻጭ ለአንድ ወር ያህል በወርሃዊ ደመወዝ ለገዢዎች ያለማምዳል
➝ የድርጅቱ ሻጮች ለድርጅቱ ገዢዎች የባሌ ሰነፍ ቆሎ በቀላሉ ተሰርቶ ወደ ገበያ የሚገቡበትን መንገድ ያሳያል።
የገዢ ግዴታዎች
ሻጮች ከላይ የተጠቀሱትን ግዴታዎችን ሊወጡ የሚችሉት ገዢዎቹ ድርጅቱን ለመግዛት የተስማሙበትን ዋጋ 80% (ሰማኒያ በመቶ) ዋጋውን ከከፈሉ በኋላ ሲሆን፤ ቀሪውን 20% (ሀያ በመቶ) ሻጮቹ ግዴታቸውን እንደጨረሱ ያለምንም ተጨማሪ ቀን የሚከፍሉ ይሆናል።
ማሳሰቢያ
ሻጩ የጠቀሳቸው የሻጭ ግዴታዎች የሚቆዩት ለአንድ ወር ብቻ መሆኑን ለመግለፅ ይወዳል።
ስለ ድርጅቱ ትርፋማነት
➜ ሻጭና ገዢዎች በዋና ጉዳዮች ላይ ከተስማሙ በኋላ ሻጭ ለገዢ የሚያሳይ ይሆናል
➜ ባሌ የሰነፍ ቆሎ ከ100% በላይ በትርፋማነት የሚሰራ ነው።
ግብርና ዕዳን በተመለከተ
የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ ማቀነባበሪያ ምንም አይነት ያልተገበረ (ያልተከፈለ) የመንግስት ግብር የሌለበት ሲሆን እንዲሁም ድርጅቱ ከመንግስት፣ ከግለ ተቋምና ከግለሰብ ምንም ዓይነት ዕዳ የለበትም። ገዢዎችም ይህንን በህጋዊ መንገድ ማረጋገጥ ይችላሉ።
ዋጋ:- 3.1 ሚሊየን ብር(መጠነኛ ድርድር አለው)
ስልክ:-0989629505
ትክክለኛ ገዥ ✍️ t.me/balesenefkolo
የባሌ ሰነፍ ገብስ ቆሎ ማቀነባበሪያ ድርጅት
📌 ገዥ በገፍ እየመጣ ቢሆንም ከላይ የቀረበውን መስፈርት ማሟላት የግድ ነው
"ከኢትዮጵያ ለመውጣት እስከ 4ሺህ ዶላር ክፍያ እንጠየቃለን" ኤርትራውያን
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን ወደ ሌሎች ሀገራት ለመሄድ ሲፈልጉ የመውጫ ቪዛ ለማስመታት እስከ 4ሺህ ዶላር የሚደርስ የተጋነነ ክፍያ እየተጠየቁ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የክፍያው ምክንያት ግልፅ እንዳልኾነና ወጥነትም እንደሌለው የተናገሩት ኤርትራውያኑ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የክፍያውን መጠን ዳግም እንዲመለከተው መጠየቃቸውን የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል።
የኢሚግሬሽና ዜግነት አገልግሎት በበኩሉ፣ እየተጠየቀ ያለው ክፍያ፣ ለመውጫ ቪዛ ሳይሆን፣ በሕገወጥ መንገድ ለቆዩበት ጊዜ የሚወሰን ቅጣት ነው ማለቱን ዘገባው አመላክቷል፡፡ ክፍያው በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሃገራት ዜጎች ላይ ተፈጻሚ እንደሚሆን የተቋሙ የውጭ ዜጎች ምዝገባና ቁጥጥር ዳይሬክተር አቶ አዳነ ደበበ ገልጸዋል።
አክለውም ክፍያው የውጭ አገር ዜጎቹ በኢትዮጵያ የሚቆዩበት ጊዜ በጨመረ ቁጥር ክፍያውም እንደሚጨምር ጠቅሰው፤ በህገወጥ መንገድ፣ በሀገሪቱ ውስጥ እየኖሩ ያሉ የውጭ ሀገራት ዜጎች፣ በተቋሙ ተመዝግበው ህጋዊ የመኖሪያ ሰነድ እንዲይዙም አሳስበዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዝኗል"
ፍራንኮ ቫሉታ ለጥቁር ገበያ በመጋለጡ በውጭ ምንዛሬ ላይ ጫና በማሳደር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ተባለ
በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ የሚገቡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በመደበኛ የንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ አማካኝነት እንዲገቡ መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ፍራንኮ ቫሉታ መሰረታዊ ሸቀጦችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት የምርት እጥረት እንዳይከሰት የተወሰነ እገዛ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ መግለጻቸው ተመላክቷል፡፡
ነገር ግን ፍራንኮ ቫሉታ ባልተገባ መንገድ ለጥቁር ገበያ በመጋለጡ በውጭ ምንዛሬ ላይ ጫና በማሳደር ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ አመዝኗል ሲሉ ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
በመሆኑም የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራው በመደበኛውና በትይዩ ገበያው መካከል ያለውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ተቀራራቢ በማድረጉ የፍራንኮ ቫሉታ እንዲነሳ መደረጉን ገልጸዋል፡፡
አክለውም መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦችን በፍራንኮ ቫሉታ ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም መደረጉን እና በሂደት ላይ ያሉ ከውጭ የሚገቡ ሸቀጦች በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንዲገቡ እንደሚደረግም አመላክተዋል፡፡
በተጨማሪም የንግድ ባንኮች ለመረሰታዊ ሸቀጦች የሚሆን በቂ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳላቸው ጠቅሰው በውሳኔው መሰረትም ከውጭ የሚመጡ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች በንግድ ባንኮች የመተማመኛ ሰነድ ብቻ እንዲገቡ መወሰኑንና ይህም ወደ ተግባር መግባቱን አረጋግጠዋል፡፡
መንግስት በመሰረታዊ የንግድ ሸቀጦች ላይ የምርት እጥረት እንዳይከሰት በማሰብ ለግል ባለሀብቶች ፍራንኮ ቫሉታ መፍቀዱ የሚታወስ ነው፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
<<በአንድ ወቅት የሦስት ዓመት ልጇን በጭኖቿ ላይ አስተኝታ.....>>
ሰሚራ - ሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪዋ እንስት
ሰሚራ ይማም ለወንዶች ብቻ የተፈቀደ እስከሚመስል ሴቶች እምብዛም በማይሰማሩበት የሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪነት የስራ መስክ የተሰማራች የሁለት ልጆች እናት ናት::
በአስራዎቹ እድሜ በነበረችበት ወቅት በአንድ ድርጅት የመንገድ ሥራ ማሽኖች ተቆጣጣሪ በመሆን ሥራዋን አሃዱ ብላ የጀመረችው ሰሚራ፤ በምትሰራበት ድርጅት በምታሳየው የስራ ተነሳሽነትና እልህ ከአሰሪዎቿ አድናቆት ይሰጣት እንደነበር ታስታውሳለች፡፡
በዚህ መነሳሳትም የ21ኛ ዓመት ልደቷ በቀድሞ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ በመያዝ የከባድ መኪና አሽከርካሪነት ስራ ጀምራለች።
“አባቴ ገና የአንድ ዓመት ህፃን እያለሁ በመሞቱ እናቴ እንደአባትም እንደእናትም ፈተና ተጋፍጣ አሳድጋኛለች” የምትለው ሰሚራ፤ ብርታትን እና ጥንካሬን ከእናቷ መማሯን ትናገራለች።
ከዓመታት በፊት ሀገሯ በችግር ቀኗ ስትፈልጋት አለሁልሽ ብላ በሙያዋ ለማገልገል በጦር ሜዳ ተሰልፋለች።
ለአራት ዓመታት ስታገለግል በቆየችበት ጊዜም የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ላስመዘገብሽው ውጤታማ አፈጻጸም ይህ ይገባሻል በማለት እውቅና ችሯታል።
በአንድ ወቅት የሦስት ዓመት ልጇን በጭኖቿ ላይ አስተኝታ በእጆቿ ደግሞ መሪዋን ጨብጣ አስቸጋሪ በሚባል መንገድ በጦርነት ቀጣና ውስጥ ሆና ለማሽከርከር የተገደደችበት ጊዜ ከፈተናዎቿ አንዱ እንደነበር ታስታውሳለች።
በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አለፍ ሲልም ጅቡቲ ድረስ ተሳቢ መኪና እያሽከረከረች በመስራት ልጆቿን የምታሳድገው ሰሚራ፤ ለብዙዎች አስቸጋሪ የሚመስለውን የሀገር አቋራጭ የከባድ መኪና አሽከርካሪነት ሀላፊነቷን በብቃት ትወጣለች።
በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚያገኟት ሰዎች ለሚሰጧት አድናቆት እና ማበረታቻ በተለይም ደግሞ በስራ ላይ ለሚገጥማት እክል የሙያ አጋሮቿ ለሚያደርጉላት ድጋፍና እንክብካቤ ምስጋናዋን ትገልጻለች።
የሾፌርነት ሙያ እንደተሸከመው ሀላፊነት ክብር አልተሰጠውም ምትለው ሰሚራ፤ ሙያው በሁሉም ዘንድ ክብር አግኝቶ ማየት ምኞቷ እንደሆነም ትናገራለች።
(ኤፍ ቢ ሲ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አመራሩ እጅ ከፍንጅ ተያዘ‼
"የቀበሌ ቤት ውል አቋርጣለሁ" በማለት ጉቦ ሊቀበል የነበረ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ሃላፊ እጅ ከፍንጅ መያዙን የጉለሌ ፖሊስ መምሪያና አስተዳደሩ ገልፀዋል።
የጉለሌ ፖሊስ መምሪያና የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ከህዝብ የመጣላቸውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ባደረጉት ክትትል የጉለሌ ወረዳ 5 ቤቶች አስተዳደር ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሳምሶን ይልማ የተባለው አመራር ከግል ተበዳይ የቀበሌ ቤት ከእጅ መንሻ ነፃ በሆነ መንገድና በቤቶች መመሪያ መሰረት ማስተናገድ እየተገባው መንግስት የጣለበትና ሃላፊነትና የሰጠውን አደራ ወደ ጎን በመተው 50,000 ብር በመጠየቅና ከግል ተበዳዮች ቤታቸው ድርስ ሄዶ ግቢ በማንኳኳት በማስጨነቅና የጠየቀው ገንዘብ ካልተሰጠው ውል እንደሚሰርዝ በማስፈራራት ህዳር 3/2017 ከምሽቱ 1ሰዓት አካባቢ 50,000 ብር በጥሬው ሲቀበል መረጃው ቀድሞ የደረሰው ፖሊስና የአስተዳደሩ አካላት እጅ ከፍንጅ በመያዝ ወደ ጉለሌ ፖሊስ መምሪያ በመውሰድ ጉዳዩን እያጣሩ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ማንኛውም አገልግሎት ፈላጊ ህብረተሰብ ያለምንም የእጅ መንሻ እና ጉቦ በተቀመጠው ህጋዊ አሰራር መሰረት መስተናገድ ህገ መንግስታዊ መብቱ መሆኑን የገለፀው አስተዳደሩ መሰል ድርጊት ሲያጋጥም ለሚመለከተው የፀጥታ አካልና ለአስተዳደሩ በመጠቆም ሌቦችን በማጋለጥ ሃላፊነቱን እንዲወጣ አሳስቧል።
ዘገባው የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነው።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
አልሸባብን የማዳከም ስራ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ መንግስት ገለፀ
በሶማሊያ የሚገኘውን አሸባሪ ቡድን አልሸባብ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ሥጋት እንዳይሆን "በየትኛውም ሁኔታ አሸባሪ ቡድኑን የማዳከም ሥራ የሚቀጥል ይሆናል" ሲል የኢትዮጵያ መንግሥስት አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ሠራዊት በአዲሱ የአፍሪካ ሕብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ ውጪ መሆኑን ባለፈው ሳምንት በይፋ ማስታወቋን በተመለከተ የኢትዮጵያን አቋም ሲጠየቁ ነው ይህንን ያሉት።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ "የማይነጣጠሉ ሕዝቦች እንደመሆናቸው ጊዜያዊ ችግሮችን የመባባስ ፍላጎት የለንም" ያሉት ቃል አቀባዩ የሶማሊያ ማንግሥት ይፋ ላራመደው አቋም አልሸባብን እናዳክማለን ከማለት በቀር ቀጥተኛ ምላሽ አልሰጡም።
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የተካረረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ውስጥ እንዲገቡ ምክንያት የሆነው የኢትዮጵያ እና የራስ ገዟ ሶማሊላንድ «የባሕር በር እውቅና» የመግባቢያ ስምምነት እስካሁን በሂደት ላይ መሆኑ ሲገለጽ በአንድ በኩል፣ አልሸባብን በመዋጋት ለዓመታት የጋራ ግብ እና ጥብቅ ወዳጅነት የነበራቸው ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ሆድና ጀርባ አድርጎ ከቃላት ያለፈ የዲፕሎማሲ ቁርቁስ ውስጥ ከቷቸዋል።
Via DW
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
35ቱ ተራሮች🏞
በአማራ ብሔራዊ ክልል የሚገኙ 35 ተራሮች (ስም፣ ከፍታው በሜትር፣ የሚገኙበት ዞንና ወረዳ)
❶ ራስ ዳሽን ( 4620 ሜትር ከፍታ፣ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
❷ አናሎ ( 4473 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)፣
❸ ወይኖበር ( 4465 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
➍ ቅዱስ ያሬድ ( 4453 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር በየዳ)፣
➎ አባት ደጀን ( 4445 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
❻ ጠፋው ለዘር ( 4449 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
❼ ቧሂት ( 4430 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ጃናሞራ)፣
➑ ሲሊኪ ( 4420 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)፣
❾ አባ ያሬድ ( 4409 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
❿ መሳረሪያ ( 4355 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
⓫ ደግረዋ ( 4316 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)፣
⓬ ቦርጭ ውሃ ( 4272 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ በየዳ)፣
⓭ ዋልያ ቀንድ (4249 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናማራ)፣
⓮ ሽዋና ( 41 13 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)፣
⓯ እናትየ ( 4070 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)፣
⓰ ጓዘመቀርቀቢያ ( 4063 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)፣
⓱ ትልቅ አምባ ( 4044 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ደባርቅ)፣
⓲ ጨነቅ (4000 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ጎንደር፣ ጃናሞራ)፣
⓳ ጉና ( 4231 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ጎንደር፣ እስቴ፣ፉርጣ፣ ላይጋይንት)፣
⓴ አደባባይ (4261 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሳይንትና ተንታ)፣
21. ጠና (4208 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ መቅደላ)፤
22. አንጦት (4108 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ለጋንቦ)፣
23. የወል ( 3832 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ደሴ ዙሪያ)፣
24. ልመስክ ( 3710 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ መሃል ሳይንትና ቦረና)፣
25. ወፋጮ (3651 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣አባሰል)፣
26. ወረባያሱ ( 3598 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሎ፣ ወረኢሉ)፣
27. መሆነኛ ( 3463 ሜትር ከፍታ፣ ደቡብ ወሉ፣ ኩታበር)፣
28. ጦሳ ( ከ2500 ሜትር ከፍታ በላይ፣ ደሴ፣ ደሴ ዙሪያ)፣
29. አዳማ 3533 ሜትር ከፍታ፣ ምዕራብ ጎጃም)፣
30. መገዘዝ (3596 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ሽዋ፣
አሳግርት)፣
31.ጓሳ (3400 ሜትር ከፍታ፣ ሰሜን ሽዋ)፣
32. ጮቄ (4100 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ ቢቡኝ)፣
33. አባ ሚኒዮስ (3664 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ እነብሴ ሳርምድር)፣
34.የጎፍ (ከ2400 ሜትር ከፍታ በላይ፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ ዙሪያ)
35. አራት መከራክር (3537 ሜትር ከፍታ፣ ምስራቅ ጎጃም፣ቢቡኝ ናቸው።
(አማራ ባህል ቱሪዝም ቢሮ)
ይህንን እያዩ በሀገሬ ኢትዮጵያ ብዙሃን የሚያምኑበት ምርጫ ተካሂዶ የተሸነፈው አሸናፊው ጋር ተጨባብጦ ሠላማዊ የስልጣን ሽግግር የሚደረግበትን ጊዜ በተስፋ መጠበቅ ለዛም የድርሻን መወጣት ነው።
ትናንት ረቡዕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቀጣዩን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በቅርቡ ኃላፊነታቸውን ለተመራጩ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሚያስተላልፉት ጆ ባይደን ከተተኪያቸው ጋር በሥልጣን ሽግግሩ ላይ ስለሚኖሩ ሁኔታዎች እየመከሩ ስለመሆናቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
‘ፖለቲካ ከባድ ነው’ ያሉት ዶናልድ ትራምፕ ጆ ባይደን ለሚያደርጉት ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ምስጋናቸውን ገልጸውላቸዋል፡፡
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች "ሰላምን ለማፅናት" በሚል ሰላማዊ ሰልፎች መካሄዳቸው ተሰምቷል፡፡
ስልፉ የተካሄደው በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሸዋ፣ ቄለም ወለጋ እና የአርሲ ዞኖች ነው ተብሏል።
የክልሉ ኮሙኒኬሽን እንደገለፀው በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን በሰልፉም በሰላም እጦት ምክንያት የህዝቡ ስቃይ ሊቆም ይገባል፤ ወደ ሰላም መመለስ መሰልጠን ነው የሚሉ መልዕክቶችን ተላልፈዋል።
📍በክልሉ በልዩ ልዩ አጋጣሚዎች መንግስት የሚያዘጋጃቸው ሠላማዊ ሠልፎች ሲካሄዱ ማየት የተለመደ ነው።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሶማልያ በመማሪያ መፅሐፍቶቿ ላይ የኢትዮጵያን ግዛቶች በራሷ ግዛት ስር ማካተቷ ተሰማ፡፡
ከዚህ በተጨማሪ ኢትዮጵያን ‹የሕልውና ስጋቴ ናት› በማለት በመማሪያ መፀሰሐፍቷ ላይ አስፍራ ተማሪዎቿን እያስተማረች ነው፡፡ለዚህም የመማሪያ መፅሕፍቷን እንደገና መከለሷን ኢንሳይድ አፍሪካ ዘግቧል፡፡
የሶማልያ መንግስት ሶማልያውያን ታዳጊዎች እና ህፃናት ኢትዮጵያ የህልውና ስጋት እና የሶማሊያ ታሪካዊ ጠላት እንደሆነች እንዲያምኑ በትምህርት ቤት ልጆች ላይ ማስረፅ ጀምሯል። ይህንን ትርክት ለመደገፍ የሞቃዲሾ አስተዳደር ለመካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የታሪክ እና የጂኦግራፊ መማሪያ መፅህፍትን ከልሷል፡፡
እነዚህ የተሻሻሉት የታሪክ መማሪያ መፅሃፍት በኢትዮጵያ እና ሶማልያ መሀል ጥላቻ እና ቁርሾን የሚፈጥሩ ምእራፎች የተካተቱበት ነው፡፡ በተጨማሪም የተሻሻለው የጂኦግራፊ መማሪያ መፅህፍት የኢትዮጵያን መሬት በሶማሊያ ግዛት ውስጥ እንዲካተት እና እንዲጠቀለል አድርጎ ነው ያሻሻለው፡፡ በሶማልያ ግዛት ስር እንዲካተት የተደረገው የኢትዮጵያ መሬት አብዛኛው የሶማሌ ክልል ክፍል ነው፡፡
ይህም የሶማልያ ታዳጊ ትውልድ የዚያድ ባሬ ‹የታላቋ ሶማልያ› ትርክት በውስጣቸው ለማስረጽ ታልሞ የተደረገ ሳይሆን እንዳልቀረ ተገምቷል፡፡(አንዳፍታ)
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የኤሌክትሪክ መኪና ላይ 5 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ጭማሪ መደረጉ ተሠምቷል።
መንግሥት ከውጭ መሉ በሙሉ ተገጣጥመው በሚገቡ በኤሌክትሪክ በሚሠሩ የቤት አውቶሞቢሎች ላይ የ5 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ጭማሪ አድርጓል። በዚህ መሠረት በተሽከርካሪዎቹ ላይ የጉምሩክ ቀረጡ ከ15 በመቶ ወደ 20 በመቶ አድጓል። አንዳንድ የተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ የታክስ ጭማሪው ሥራ ላይ ሲውል የተሽከርካሪ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ሊጨምር እንደሚችል ለዋዜማ ተናግረዋል። ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት፣ መንግሥት ከታክስ የሚያገኘውን ገቢ እንዲጨምር ማሳሰቡ ይታወሳል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Update
<<አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ጉቶ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ነው።በእንስሳት እርባታ ስራ ላይ ተደራጅተው መንግስት ሼድ እና ላሞችን አዘጋጅቶላቸው የክብር እንግዶች እና ሚዲያ በተገኘበት ተመረቀ።በነጋታው ግን ወደ ሼዱ ሲሄዱ ያዩትን ማመን አልቻሉም ትናንት የነበሩት ላሞች የሉም ምንድነው ብለው ሲጠይቁ "ለሚዲያ ተብለው በኪራይ የመጡ ላሞች ናቸው" የሚል ምላሽ አገኙ።>> ለሚለው ጉዳይ ከንቲባ አዳነች አበቤ ከላይ በቪዲዬ የተቀመጠወን ምላሽ ሰጥተዋል
======= ======== ========
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ይህንን መሠል ሀቀኛ ቤተሰቦች ስላሉኝ ከልብ አመሠግናለሁ።የተፈቀደለትን እንኳን ሳይነካ ከራሱ ቫት አስቆርጦ በስህተት ወደ አካውንቱ የገባ ገንዘቡን ለባለቤቱ መልሷል።በተቃራኒው ተቀባዩ ደውሎ እኳን ማመስገን አልቻለም።ያሳዝናል።አሁን ላይ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰጠው የሰበር ውሳኔ መሠረት በስህተት ወደሌላ ሰው የተላከ ገንዘብን ተቀባዩ እንዲመልስ አይገደድም ብሏል።ይሄ የቻናሉ ቤተሰብ ያንን ማድረግ ይችል ነበር ግን ሀቀኛ ስለሆነ አለደረገም።ሙሉውን መልሷል።ተባረክ🙏ለተደረገልን ነገር ማመስገን እንደሚገባ ሌሎች ቢማሩበት በሚል የቀረበ።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤️ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Inbox ከመርካቶ 👉<<ዋሱ እንዴት ነህ የመርካቶ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል:: ከሰኞ ጀምሮ ምንም አይነት ግብይት የለም:: ችርቻሮ ነጋዴዎች ፣የቀን ሰራተኞች አደጋ ላይ ናቸው። ለሚመለከተው አካል አድርስልን መተው ይዩት>>
ስለመርካቶ ጉዳይ ከንቲባ አዳነች አበቤ ከሰሞኑ ከላይ በቪዲዬ የተቀመጠውን ተናግረዋል።
⬇️⬇️⬇️ ቤተሰብ❤ ⬇️⬇️⬇️
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
👇 👇 👇 👇
https://youtu.be/4ovvDAnL5zc
https://youtu.be/4ovvDAnL5zc
https://youtu.be/4ovvDAnL5zc
አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት
የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች
➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
ስልክ ቁጥር 📲0927506650
📲0987133734
📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0
በደሴ ከተማ ገራዶ ህጋዊ ሱቅ እና ቤት ከፈለጉ ወደ ዶ/ር አብዱ ዶክተር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ጎራ በማለት ከ200 ሺህ ጀምሮ የመረጡትን ይግዙ።
👉ገራዶ ጡንጅት አምባ ከአዲሱ መናከሪያ 800ሜ ከክሬቸሩ ጎን መጀመሪያ ላይ የምትገኝ 30 ሜትር ዋና መንገድ እና 15 ሜትር ሁለተኛ መንገድ የሚያዋስናት ፕላን የጀመረ ውሱን እጣወች የቀራት ምርጥ ሳይት ለአንድ አባል 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ
👉ጡንጅት አምባ የ 3 ወር ወርሀዊ መዋጮ የጀመረ ፕላን እየጨረሰ ያለ 1ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ =200ሺህ በ 2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር
👉ጡንጅት አምባ ከመናኸሪያው 800 ሜ ርቀት ላይ ቅርብ የሆነ ሳይት 1 ሱቅ እና ባለ 2መኝታ አፓርታማ: ፕላን እየጨረሰ ያለ 7 ወር ወርሀዊ የቆጠበ ዋጋ = 280 ሽህ በ2 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀምር እና
👉ተመሳሳይ ባለ 3 መኝታ አፓርታማ እና 1 ሱቅ 7ወር የቆጠበ ዋጋ= 325 ሺህ ይሄም በ2 ወር ግንባታ የሚጀምር
👉ገራዶ በሬ ተራ አለፍ ብሎ ጃእፈር መስጅድ ጀርባ 2 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ግንባታ የጀመረ = 850ሺ ብዛት 1 አጣ ብቻ የቀረው
👉ሌላው ከጎን እዚያው ገራዶ ጃእፈር መስጅድ የመሰረት ግንባታ የጀመረ ለአንድ አባል 3 ሱቅ እና ባለ 1 መኝታ አፓርታማ =750 ሺ ብዛት 3 እጣ ብቻ የቀረው
ደሴና ሐይቅ ከተሞች ቤት እንዳቅምዎ በህጋዊ መንገድ ለማግኘት እኛን ምርጫዎ ያድርጉ‼
0938411111
0937411111
ግሩፕ📍
/channel/+VfSY5Ph1dFtkZmQ8
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር
ደሴ::
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ዶሮና የዶሮ ውጤት:-
✅ እንቁላል፤ የስጋ ዶሮዎች፥ የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች እና የተበለተ የዶሮ ስጋ በጥራትና በብዛት ለተጠቃሚዎች በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
የእንስሳት መኖ:-
✅ ለእንቁላል ጣይ፤ ለስጋ ዶሮ፤ ለጫጩት፤ ለቄብና ለታዳጊ ዶሮዎች፤ ለበሬ ማድለቢያ፥ ለወተት ላም ፤ ለፍየልና በግ ማድለቢያ ጥራቱን የጠበቀ የተቀነባበረ መኖ በጥራትና በብዛት አምረተን እናከፋፍላለን
✅ በተጨማሪ ለእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ የሚሆኑ ጥሬ እቃዎች ግብአት እኛ ጋር ይገኛሉ፡፡
✅ በአገር አቀፍ ደረጃ በማድለብም ሆነ በማርባት በዘርፉ የተሰማራችሁ ተጠቃሚዎች በተመጣጣኝ ዋጋ በመግዛት የምርቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንጋብዛለን፡፡
✅ ይዘዙን የፈለጉትን ምርት በጥራትና በብዛት በፈለጉበት ሰዓት እናመርታለን እናቀርባለን፡ በጥራቱና በዋጋው ይደስታሉ
📌ወኪል ለመሆን የምትፈልጉ ይምጡ አብረን እንስራ አትራፊ ይሆናሉ‼
አድራሻ፡- ወሎ ኮምቦልቻ ሽህ ሳቢር አየር ማረፊያ በሚያስኬደው አድሱ መንገድ ድልድይ ሳይሻገሩ በአል-ሂጅራ መስጅድ ወረድ ብሎ ቦርክና ዳር ያገኙናል፡፡
ስልክ ቁጥር :- 0910097080
0944125879
0919977639
Email: metenie1974@gmail.com
መሀመድ ሳላሀ የተቀናጀ ግብርና ልማት እና ቦርከና የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ
ታላቅ የምስራች ቤት ለመግዛት በ 200,000 ብር መመዝገብ ተፈቀዷል
👉200,000 ብር ብቻ ከፍለው ይመዘገቡ የፈለጉትን ቤት ይምረጡ
👉#25% ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ
በከተማችን እምብርት ቦታ ላይ ከወዳጅነት ፓርክ እና ከ ሸራተን አዲስ በቅርብ እርቀት ከሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት አጠገብ እንሆ ብለናል
👉#በለ 1 መኝታ
ከ 46ካሬ -71 ካሬ ድረስ
👉# ባለ 2 መኝታ
ከ 75ካሬ -99 ካሬ
👉# ባለ 3 መኝታ
106 ካሬ እና 111 ካሬ
ለበለጠ ☎️ +251927963337
☎️ +251907845454
#realestate #temerproperty #adisbebaethiopia #house #apartment #shop