wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📍   25% discount ‼️

📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ

ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2

🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት

👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ

                 ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር  ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
         
       
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

☎️0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዱዓና ፆለት ያስፈልጋል‼

ከላይ የሚታዩት መልዕክቶች በሬክተር ስኬል 5.8 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥን ተከትሎ የት የት እንደተሰማ የደረሱኝ ናቸው።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው በዓፋር ክልል አዋሽ አከባቢ ሲሆን ንዝረቱ በአዲስ አበባ የተለያዩ አከባቢዎች ተሰምቷል።ዱዓና ፆለት ያስፈልጋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሐል ሀገርን ሲያሸብር ያደረው መሬት መንቀጥቀጥ

👉የዛሬው ከባድ ነው።5.82 ተመዝግቧል

👉ሌሊት 9:52 ሲሆን 5.82 የተመዘገበ መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

👉ከደሴ እስከ አዳማ ንዝረቱ ተሰምቷል።

👉አፋር ክልል ሳጉሬ ቀበሌ መሬቱን ሰንጥቆ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

👉በተለይ አዲስ አበባ ስትሸበር አድራለች ማለት ይቻላል።
ለቲክፋህ አስተያየት ሰጥተው የተመለከትናቸው ሃሳቦች 👇
📌 " ሰሚት ነው የምኖረው ፤ እግዚኦ የአሁኑ 9:52 የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት እና የቆየበት ሰከንድ ያስፈራ ነበር። "

📌 " የአሁኑ በጣም ከበድ ያለ እና ረዘም ያለ ነው ከአያት ኮንዶሚኒየም። "

📌 " ሩፋኤል አካባቢ ነው ያለሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ያስፈራል እስካሁን አዲስ አበባ ላይ ሲባል ነው ስስማ የነበረው። "

📌" በጣም በሚያስፈራ ሁኔታ ከእንቅልፍ ነው የቀሰቀሰኝ። እንዲህ ከፍ ብሎ ተሰምቶኝ አያውቅም። "

📌" ከአራብሳ ኮንዶሚኒየም ነበር። የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በጣም ከፍ ያለ ነው። "

" ከእስካሁኑ ጠንካራውን ንዝረት ነው የሰማነው። ከቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም። እቃዎች ሲወድቁም አስተውያለሁ። "

📌 " በከባዱ ነበር የዛሬው ደግሞ ከሌሎቹ የተለየ ነበር። "

📌" እኔ ባለሁበት ቀጨኔ ከወትሮው ርዝማኔው የጨመረ የመሬት መንቀጥቀጥ ጠንከር ያለ ንዝረት ተከስቷል። "

📌 " ዱከም ነው ያለነው ንዝረቱም ጠንክሮ እዚህም ተሰምቷል። "

📌 " ኧረ ያአሏህ ጎሮ ሰፈራ ላይ ነኝ ያለሁት እና የመሬቱ መንቀጥቀጥ ንዝረት ከእንቅልፌ ቀሰቀሰኝ ወይስ በህልሜ ይሁን ያረቢ ብቻ ከባድ ነው በጣም ነው የሚያስጠነግጠው። "

📌 " በከሚሴ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቶናል። በጣም ያስፈራ ነበር አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ! '

📌" ከለሊቱ 9:53 ላይ ለ5 ሰከንድ የቆየ ከፍ ያለ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር። የካ ክፍለ ከተማ ነው። ድምጹም ከመኝተየ የቀሰቀሰኝ የቤታችን ቁም ሰጥን ሲንቀጠቀጥ ሰምቸ ነው። መሬቱም በጣም ነበር ከተኜውበት የቀሰቀሰኝ። ያስፈራ ነበር። "

በሬክተር ስኬል 5.8 ከተለካው የመሬት መንቀጥቀጥ በኃላ ዳግም በሬክተር ስኬል 4.4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥም ተከስቶ ነበር።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቪዲዬ:- ዱለቻ ዶፋን ተራራ የተከሰተው እሳተ ጎመራ

📌 ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው የአፋር ክልል ጋቢ ረሱ ዞን ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ መከሰቱ ይታወቃል።

📌ይህንን ተከትሎ ዛሬ በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

📌የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተባቸው ካሉ ስፍራዎች ነዋሪዎችን የማዘዋወር ስራ ተጀምሯል

📌ትናንት 6 ጊዜ ዛሬ ደግሞ ከ3 ጊዜ በላይ መንቀጥቀጡ መከሰቱ ታውቋል።

📌ምሽት 2:17 ላይ በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊነት የሚመደቡበትን ሥርዓት ለማቆም እየተሰራ ነው ተባለ

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡

በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመደቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ ነው ብለዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች የዓለም አቀፍ እውቀት መማሪያና የማስተማሪያ ተቋማት እንጂ የአንድ አካባቢን ሰዎች ተቀብለው የሚያስተናግዱ አይደሉም ነው ያሉት ሚኒስትሩ፡፡

አሰራሩ ከዩኒቨርሲቲ መሰረታዊ ተልዕኮ ጋር እንደማይሄድ ጠቁመው÷አዲስ የሚመደቡና የሚቀየሩ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እንደ መርሕ በችሎታና በውድድር ብቻ የመመደብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

በዚህም የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲን ካለበት መሰረታዊ ችግር ለማላቀቅ የአመራር ለውጥ ከተደረገ በኋላ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆኑን አብራርተዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች እውቀትና እውነት የሚገበይባቸው ትክክለኛ የማስተማሪያና የምርምር ተቋማት ሊሆኑ እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ድሪባ ኢቲቻ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ አዲስ አመራር ከተመደበ በኋላ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ለመቅረፍ በርካታ ሥራዎች እንደተከናወኑ መናገራቸውን የሚስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update

በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የተከሰተው እሳተ ገሞራ

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከአዲስ አበባ ደሴ መስመር ምን ተፈጠረ??

ዛሬ ከረፋዱ 3:00 ጀምሮ ደብረሲና አካባቢ ሾላ ሜዳ በሚባል ስፍራ የተኩስ ልውውጥ በማጋጠሙ መንገዱ ለጊዜው ዝግ መሆኑን ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ይጓዙ የነበሩ መንገደኞች ጠቁመዋል።<<ከጧት ጀምሮ ጣርማ በር ነን ይከፈታል ተብለን እየጠበቅን ነው>> ብለዋል።

Update መንገዱ 9:00 ተከፍቷል

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በመጨረሻም ፈነዳ‼

ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡via FBC
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ጥብቅ መግለጫ ተሰጥቷል‼

የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዛሬ በአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሒጃብ መከልከልን በተመለከተ "ጥያቄያችን በሦስት ቀናት ውስጥ ካልተመለሰ ቀጣይ እርምጃ እንወስዳለን " ሲል ጥብቅ የተባለ መግለጫ አውጥቷል።

ምክር ቤት ባወጣው የ11 ነጥብ የአቋም መግለጫ፦

1. የሂጃብ ክልከላው በህገ-መንግስት የተቀመጡ የጋራ እና የግል መብቶች የሚፃረር ፣ በትምህርት ሚንስቴር እና በክልሉ መከበር ያለባቸው ደንቦች የጣሰ ነው።

2. የትምህርት ቤቶች ህግ በህገ-መንግስቱ የተቀመጡ መብቶች የሚፃረር መሆን የለበትም። በትምህርት ሚንስቴር ደንብ ቁጥር -6 ንኡስ ቁጥር -3 ሂጃብ መልበስ እንደሚፈቅድ በግልፅ ተደንግጓል ስለሆነም ጥያቄያችን በዚሁ ደንብ በአስቸኳይ እንዲመለስ እንጠይቃለን።

3. ትግራይ አሁን ባለችበት ፓለቲካዊ ቀውስ በሃይማኖት ምክንያት ሌላ ቀውስ መጨመር ተገቢ ስላልሆነ ጥያቄያችን በአስቸኳይ ይመለስልን።

4. በጦርነቱ ምክንያት ከእውቀት መአድ ርቀው የነበሩ የትምህርት ዕድል እንዲያገኙ እንዲበረታቱ የሚገባቸው ሙስሊም ሴቶች ማበረታታት ሲገባ ሂጃብ በመልበሳቸው ብቻ ከትምህርት ገበታ መከልከል ፍፁም ኢ-ህጋዊ እና ኢ-ፍትሃዊ ተግባር በመሆኑ በአስቸኳይ እንዲፈታ እንጠይቃለን።

5. ጉዳዩ በማንኛውም መልኩ ለፓለቲካ ፍጆታ መጠቀምያ ማዋል ስለማይገባ ጉዳዩ እንዳይፈታ የሚያወሳስቡት ግለሰቦች ወይም አካላት መንግስት ተጠያቂ እንዲያደርጋቸው ጥሪ እናቀርባለን።

6. ኢ-ህገመንግስታዊ  ተግባሩን የሌሎች እምነት ተከታዮች እና የማህበራዊ የትስስር ገፅ ተጠቃሚዎች እንዲያወግዙት ጥሪ እናቀርባለን።

7. ከትምህርት ገበታ የተስተጓጎሉት ተማሪዎች የትምህርት ሚንስቴር ያወጣው ሁሉም ትምህርት ቤቶች መፈፀም የሚገባቸው የአለባበስ ሁኔታ የሚመለከት ህግና ደንብ ያልጣሱ ስለሆነ ትምህርታቸው እንዲቀጥሉ እንዲደረግ በአፅንኦት እንጠይቃለን።

8. ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸው ለብሰው እንዳይማሩ እየተደረገ ያለው ተግባር ሰብአዊ መብቶች ፣ ክልላዊ ፣ አገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ህጎች የሚፃረር በመሆኑ በጥብቅ እንኮንነዋለን።

9. ከትምህርት ሚንስቴር መመሪያ እና ደንብ ባፈነገጠ መልኩ በግል ፍላጎት ብቻ በመመራት በአክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ላይ ህገ-ወጥ ተግባር የፈፀሙት ግለሰቦች እና አካላት በህግ እንዲጠየቁ ጥሪ እናቀርባለን።

10. የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸው ለብሰው እንዳይማሩ የተደረገው ህገ-ወጥ ተግባር እንዲወገዝ ድጋፍ የቸራችሁ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ምክር ቤቱ ምስጋና ያቀርባል።

11. ፍትሃዊ ጥያቄያችን በሦስት ቀናት ውስጥ ካልተፈታ የክልላችን የአስልምና ጉዳዮች ምክር ከህዝበ ሙስሊሙ ጋር በመምከር በቀጣይ የምንወስዳቸው ሰላማዊ የትግል እርምጃዎች ለህዝባችን እናሳውቃለን።
... ብሏል።ለጉዳዩ ፈጣን ምላሽ ቢሰጠው መልካም ነው።
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

📍   25% discount ‼️

📍ፒያሣ አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን እየገነባ ይገኛል በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ

📍ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጎን , ዋናው መንገድ ላይ

ባለ አንድ ምኝታ
66m2-71m2

🛌ባለ 2 መኝታ
75-116ካሬ ሜትር
🛌ባለ 3 መኝታ
106-142ካሬ ሜትር
እየተገነባ ያለ
በ3 አመት የሚረከቡት

👉እንዲሁም አድዋ ዜሮ ዜሮ 4235m2 2B+G+5 የንግድ ሱቆችን
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

👉 ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የሌለው
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማሀል ፒያሳ

                 ልዩነታችን
...ሰፊ የጋራ ቴራስ
🌷በኢትዮጵያ ብር  ያለምንም ጭማሪ የሚከፍሉበት
💴ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
🚘በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ
💴💴💴💴ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ
ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
         
       
ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ

☎️0942996771

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ዛሬ ምሽት 2:28 ከመተሃራ 30ኪሜ ርቀት ላይ በሬክተር ስኬል 4.9 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ በስፋት ተሰምቷል።
📌ሰሚት
📌ላምበረት
📌ሾላ
📌ጀሞ
📌ሳሪስና...ሌሎች ሰፈሮች መሰማቱን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።በተጨማሪ
📌ደብረብርሃንና
📌አንኮበርም....መሰማቱ ታውቋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"..ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ ይህንን የፈጣሪያችንን ግዴታ (ትዕዛዝ) መአልከልም ሆነ ማደናቀፍ እንደሌለበት እናሳስባለን>>የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ጉባዔ

ጉባኤው ዛሬ ሶላትንና ሂጃብን በተመለከተ ፈትዋ ሰጥቷል!

ዝርዝሩ የሚከተለው ነው‼

"ከላይ እንደተጠቀሰው በተለያዩ የመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ መስሪያ ቤቶች ተቀጥረው የሚሰሩ ሙስሊም ሰራተኞች እንዲሁም በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ማለትም በዩኒቨርሲቲዎችና በተለያዩ መደበኛ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች እና ሰራተኞች በሃይማኖቱ ግዴታ የሆኑት ሶላትንና ሂጃብን አስመልክቶ በተደጋጋሚ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ፈትዋ እንዲሰጥበት ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዩች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማ ጉባኤ የፈትዋ ጽ/ቤት አቅርበዋል፡፡

ስለሆነም ይህ ጉዳይ:-

1. የእለት ተዕለት ሶላትን በተመለከተ፦

1.1 አላህ (ሱ.ወ) በተአበረው ቁርኣን በ 5ኛው ምዕራፍ በ103ኛው አንቀጽ ላይ « ሶላት በምዕመናን ላይ በጊዜ የተወሰነች ግዴታ ናት ይላል፡፡ ስለዚህ ማንኛጡም ሙስሊም አምስት ወቅት ሶላት ከደረሰበት በየትኛውም ቦታ መስገድ ግዴታ አለበት፡፡

1.2 የጁምዓ ቀን ሶላትን በተመለከተም፦

አላህ (ሱ.ወ) በተከበረው ቁርኣኑ በ62ኛው ምዕራፍ በ9ኛው አንቀጽ “እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በአርብ ቀን ለጁምኣ ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት (ኹጥባ ለማዳመጥ ለሶላት) ሂዱ።መሸጥንም ግብይትንም ተዉ» ይላል፡፡ ስለዚህ የጁምዓ ሶላት የደረሰበት ሰው ወደ መስጂድ ሂዶ መስገድ ግዴታው ነው፡፡

2. ሂጃብን በተመለከተኑ

አላህ (ሱ.ወ) በተከበረው ቁርኣን በ33ኛው ምዕራፍ በ59ኛው አንቀጽ ላይ «አንተ ነብይ ሆይ!ለሚስቶችህ! ለሴቶች ልጆችሀም፣ሰምዕመናን ሴቶችም፣ ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው» ይላል፡፡

ስለሆነም ማንኛዋም ሙስሊም ሴት በማንኛውም ቦታና ሁኔታ እስላማዊ አለባበስን የመጠበቅ ግዴታ አለባት ፡፡ በአጠቃላይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሐይማኖታዊ ግዴታዎችንና መገለጫዎችን ማክበርና መተግበር ግዴታ እንዳለበት እያሳሰብን ማንኛውም አካል ወይም ግለሰብ ይህንን የፈጣሪያችንን ግዴታ (ትዕዛዝ) መአልከልም ሆነ ማደናቀፍ እንደሌለበት እናሳስባለን፡፡"
ብሏል
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
📌ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በስለት የ17 ዓመት ታዳጊዋን ህይወት ያጠፋው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

በአዲስ አበባ አዳናዊት ይሄይስ በምትባለው ታዳጊ ላይ የአስገድዶ መድፈር እና ግድያ ወንጀል ፈጽሟል በሚል የተጠረጠረው ግለሰብ በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑን የተጎጂዋ ወላጅ አባት አቶ ይሄይስ ተናግረዋል።

ተከሳሽ ሚካኤል ሽመልስ ከሟች አዳናዊት ይሄይስ በምትኖርበት ግቢ ይኖር እንደነበረ የተነገረ ሲሆን ከ10 ዓመቷ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት እናትሽን እንዲሁም አባትሽ ላይ ጉዳት አደርስባቸዋለሁኝ በማለት የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ሲፈጽምባት እንደቆየ ተናግረዋል።

ሟች እድሜዋ 17 ዓመት እስኪደርስም ድረስ ተመሳሳይ ድርጊት ሲፈጽምባት ቆይቶ መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድርጊቱን ሲፈጽም ያየው ሰው ለእናቷ በተናገረው መሰረት ጥቆማው ለፖሊስ ይደርሳል፡፡ ፖሊስም በአስገድዶ መድፈር ወንጀል የጠረጠረውን ይህንኑ ግለሰብ ለመያዝ እንዲችል ከፍርድ ቤት የመያዣ ትዕዛዝ በማውጣት ወደ መኖሪያ ቤቱ ይሄዳል፡፡ ይሁንና ተጠርጣሪው የፖሊሶችን መምጣት በማወቁ አስቀድሞ ከአካባቢው ይርቃል በዚህም ምክንያት ፖሊስ ወደ መጣበት ተመልሶ በሌላ መንገድ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡

ከሰዓታት በኋላ ተጠርጣሪው ከሄደበት ተመልሶ ሟች ከእናቷ ጋር እንዳለች “ለፖሊስ የጠቆምሽው እና ያዋረድሽኝ አንቺ ነሽ” በማለት ታዳጊዋን በስለት ደጋግሞ በመውጋት ህይወቷ እንዲያልፍ አድርጓል። ድርጊቱን ከፈጸመ በኋላ ቤቱ ተመልሶ ልብሱን በመቀየር ሊያመልጥ ሲል በአካባቢው ህብረተሰብ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ሊውል መቻሉ ሰምተናል።

ይሁን እና በዛሬው እለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት ተከሳሽ ሚካኤል ሽመልስ የፈጸመው ወንጀል ከሁለት ዓመት ከአራት ወራት በኋላ ውሳኔ ያገኘ ሲሆን በዚህም በሞት እንዲቀጣ ውሳኔ የተላለፈበት መሆኑ የተጎጂዋ ወላጅ አባት አቶ ይሄይስ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ሲያስረዱ ሰምተናል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቪዲዬ:—ትናንት በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የተከሰተው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ዛሬ ያለበት ሁኔታ
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g

📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለበዓል የተደረገ ልዩ ቅናሽ

የአሜሪካ ብራንድ የወንዶች ሙሉ ልብስ በ9,000 ብር  ኮት ለብቻ ከፈለጉ 6,000 ብር ሰሚት ፍየል ቤት እና በሚሊኒየም አዳራሽ   ያገኙናል ይደውሉ።
0911222975
0910073505
JADA outfitters
አድራሻ:-ስሚት ፍየል ቤት ዲቦራ ትምህርት ቤት አጠገብ
📌ሚሊኒየም አዳራሽ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ታምራት  ፕሌት እና ጄቦልት አቅራቢ

👉ከህዳሴው ግድብ እስከ ኮሪደር ልማት
    
      ከግለሰብ ቤቶች እስከ ተቋማት እና

     መጋዘኖች በሁሉም የኢትዮጽያ ክፍል

      አሻራችንን አሳርፈናል

🔰ምን ይፈልጋሉ?

✂️ላሜራ መቁረጫ ÷ ማጠፊያ እና መብሻ  ማሽኖች አሉን

🔗ፌሮ (ቶንዲኖ) ጥርስ ማስበጀት ወይንም ማሳጠፍ ካሰቡ ለሱም ማሽኑ በጃችን ነዉ

📐ማንኛዉንም የሞደፊክ ስራዎችን የሚሰሩ ብቁ ባለሙያዎችም አሉን

☎️ይደዉሉልን ያማክሩን

📍ኢትዮጵያ ዉስጥ የትም እንልክሎታለን

አድራሻችን፦
                    ቁ.1 መርካቶ
                    ቁ.2 ተክለሀይማኖት
                     ቁ.3 አየር ጤና

0904040477
0911016833

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ያየህይራድ አረፈ።

የሙዚቃ ደራሲ፣ ፕሮዲውሰርና ፕሮሞተር ያየህይራድ አላምረው በዛሬው እለት ታኀሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ከያየህይራድ አላምረው ስራዎች መካከል:
📌 የጥላሁን "ቆሜ ልመርቅሽ" ፣
📌 የአስቴር አወቀን "ሰበቡ" እና "የሠርጌ ትዝታ" ፣
📌የኩኩ "ይቺ ናት ሀገሬ" ፣ የቡድን ሥራዎች የኾኑት የነ ዘሪቱ "መኖርህን ሌሎች ይሻሉ" ፣ እና
📌የእነ ጸደኒያ "ሰው ነው ነው ለሰው መድሃኒቱ" የተሰኙ ሙዚቃዎች የግጥም ድርሰቶች ይገኙበታል።
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የገበያ ማዕከል ባለቤት ይሁኑ!!

  ሙሃመድ፣ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በአነስተኛ ክፍያ ትልቅ እድል ይዘን ቀርበናል።

ማህበራችን ቀደም ብሎ እንደሚታወቀው 
1.የጸደቀ ካርታ ወይም ህጋውይ ሰውነት ያገኘ
2.የዕውቅና የምስክር ወረቀት ያለው
3.የንግድ ምዝገባ ያደረገ ሲሆን ከዚህ በፊት ማለትም ከህዳር 15/03/2017 ዓ.ም ጀምረን በዕጣ ሽያጭ ላይ እንደነበርን ይታወቃል።

አሁን የቀሩን ውስን ዕጣዎች ስለሆኑ መሳተፍ(አባል)መሆን የምትፈልጉ እስከ ጥር 15/05/17 ድረስ ፈጥነው ይመዝገቡ እያልን  ዛሬም ይህንን እድል ይዞላችሁ መጥቷል።

የአክሲዮን ሽያጭ ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ አስተዳደር ነው።

ቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከደሴ 80ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መገኛ ከተማ ነች።

ሙሃመድ:ዛኪር እና ጓደኞቻቸው የገበያ ማዕከል ህብረት ሽርክና ማህበር በቱሉ አውሊያ(ጊምባ) ከተማ ከዋናው አደባባይ 250 ሜትር አለፍ ብሎ ወደ ተንታ በሚወስደው ዋና መንገድ ዳር በቀኝ በኩል ስፋቱ 800ካሬ ሜትር በካርታ ላይ የተረጋገጠ እና 340ካ.ሜ በሊዝ  የሚጠቃለል ካርታው በማህበሩ ስም የዞረ እና ከ3ኛ ወገን ነጻ የሆነ የንግድ ማዕከል መገንቢያ ቦታ ዕጣ ሽያጭ ጀምሯል።

በማህበሩ ተደራጅቶ ዘመኑን የሚመጥን የገበያ ማዕከል ለመገንባት ፍቃደኛ የሆነ ማንኛውም ሰው የአንድ ዕጣ ዋጋ 220,000(ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ብር)ሲሆን ይህንንም ክፍያ በየወሩ 55,000(ሃምሳ አምስት ሽህ ብር) በተከታታይ 4 ወራቶች በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ  ከታላቅ አክብሮት ጋር ነው።
     
  የመመዝገቢያ ቦታ:-

1ኛ.አባይ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

  2ኛ.አቢሲኒያ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

   3ኛ.አዋሺ ባንክ ቱሉ አውሊያ ቅርጫፍ

ለበለጠ መረጃ :ስልክ ቁጥር
      0913138404
      0963686364
       0912485800
        0920648223
በመደወል ወይም በአካል በመገኘት አስፈላጊውን መረጃ ማገኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇👇👇
/channel/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ተስማምተዋል‼

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የAUSSOM ተልዕኮ ውጤታማ ለማድረግ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳወቀ።

📌በመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ትናንት በሶማሊያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጉ ይታወሳል።

📌ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሰራጨው መረጃ ፥ የልዑካን ቡድኑ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኽ ማህሙድ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገዋል።

📌ከኢፌዴሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ  (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንቱ የተላከ መልዕክትን አድርሰዋል።

📌" በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በሶማሊያ እና በቀጣናው ሰላም እና መረጋጋትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመስራት ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል " ያለው ሚኒስቴሩ " ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የAUSSOM ተልዕኮ ውጤታማ ለማድረግ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል " ሲል ገልጿል።

📌በቅርቡ የሶማሊያ ከፍተኛ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ ጉብኝት በማድረግ ውይይት ለማካሄድ መስማማታቸውም ተመላክቷል።

📌የሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብድርቋድር ኑር ጃማ ፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሶማሊያን ሰላም ለማረጋገጥ ለከፈለው መስዋትነት እና ላበረከተው አስተዋጽዖ ያላቸው አክብሮት እና ምስጋና ማቅረባቸው ተነግሯል።
#MinistryofForeignAffairsofEthiopia
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ በትራፊክ ቅጣት ሠሌዳ መፍታትና መንጃ ፍቃድ መውሰድ ሊቀር ነው።

በትራፊክ ፍሰት ቁጥጥር ለፓርኪንግ እና ለቅጣት የሚውል ደረሰኝ ለማሳተም  በየ ዓመቱ 17 ሚሊየን ብር ወጪ ይደረግ እንደነበር የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን  አስታውቋል ።የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ክበበው ሚደቅሳ እንደተናገሩት አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና እና የዲፕሎማቶች መቀመጫ ብትሆንም ደረጃዋን የሚመጥን የትራፊክና የፓርኪንግ ቁጥጥር ስርአት የላትም።

እስከ ዛሬ ድረስ ማኑዋል በሆነ ዘዴ በአዲስ አበባ የትራፊክ ቁጥጥር ስርአት ሲደረግ ቆይቷል ሲሉ ገልፀዋል።ይህም ከደረሰኝ ክፍያ ጋር በተገናኘ  የተገልጋዮች እንግልት እንዲበዛ ያደረገ አሰራር እንደነበር በመግለፅ ይህን ችግር ለመፍታት የሚያስችል ዲጂታላይዝድ የሆነ አሰራርን መከተል አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል። ኃላፊው አያይዘውም በአመት ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ለደረሰኝ ማሳተሚያ  ወጪ ሲደረግ ቆይቷል።

ይህን ችግር ለመፍታት የሚያስችል እና አዲስ አበባን የሚመጥን የትራፊክ አስተዳደር ስርአት እንዲኖር የሚያስችል አዲስ ሶፍትዌር ይፋ ሆኗል።ይህ ሶፍትዌር  በርካታ ባለድርሻ አካላት እንዲሳተፋበት ተደርጎ በኢንፍራቴክ የሶፍትዌር አበልፃጊ ድርጅት የተሠራ እንደሆነ ተገልጻል።ሶፍትዌሩ የትራንፖርት ችግሮችን የሚቀርፍና ለህብረተሰቡ ቀልጣፍና ጊዜንና ገንዘብን የሚቆጥብ ስለመሆኑ አቶ ክበበው በዚህ ጊዜ ላይ ጨምረው ተናግረዋል።

በተጨማሪም ሶፍትዌሩ የትራፊክ ቅጣትን እና የፖርኪንግ ክፍያን የሚያዘምን ነው  የተባለ ሲሆን ከደረሰኝ ክፍያና ከሌሎች የትራፊክና ፓርኪንግ አገልግሎት ጋር በተያያዘ የተገልጋዮችን ፍላጎት የሚያረካ ነው ተብሏል።(ብስራት)
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ቪዲዬ:-የአዋሽ ፈንታሌ ነዋሪዎች በመሬት መንቀጥቀጡ ተቸግረዋል።

ከትናንት ጀምሮ ሌትም ቀንም ሽሽት ላይ ናቸው።

ዛሬ ሀሙስ በሬክተር ስኬል
👉5.1
👉 4.5
👉 4.5
👉4.5
👉4.6
👉 4.9 በአጠቃላይ 6 ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት ተመዝግቧል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሞቃዲሾ‼

የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ወደ ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብተዋል።

ሮይተርስ የዜና ወኪል የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ዓሊ ኦማርን ጠቅሶ እንደዘገበው ሚኒስትሯ ሞጋዲሾ ገብተዋል።

ሚኒስትሯ በምን ጉዳይ ዙርያ ውይይት እንደሚያደርጉ እንዳልተገለጸና በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል እስካሁንም ምንም እንዳልተባለም ዘገባው አትቷል።

ሚኒስትሯ ወደ ሶማሊያ ያቀኑት ሁለቱ አገራት የሻከረ ግንኙነታቸውን ለማደስ እየሞከሩ ባለበት ወቅት ነው።

ብሉምበርግ ባወጣው ዘገባ የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታን ጠቅሶ፣ ሚኒስትሯ ወደ ሶማሊያ ያቀኑት የኢትዮጵያ ወታደሮች በአዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ስለሚኖራቸው ተሳትፎ ውይይት ለማድረግ ነው ብሏል።

ሚኒስትር ዴዔታው "በሶማሊያ እና ኢትዮጵያ መካከል ያለው ውዝግብ በአንካራ ስምምነት መፈታቱን ተከትሎ ሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮችን በአውሶም ለማካተት እያሰበች ነው" ማለታቸውንም ዘገባው አክሏል።

ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወታደሮች በአውሶም ውስጥ ላለማካተት አስተላልፋ የነበረውን ውሳኔ ለመቀልበስ ማሰቧንም የብሉምበርግ ዘገባ ያትታል።(ቢቢሲ)
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

መሸንቲ‼

በባህርዳር ዙሪያ የመሸንቲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በታጣቂዎች ታግተው ነበር የተባሉ 14 መምህራን መለቀቃቸው ተሰምቷል።ታጋቾቹን ከእገታ ያስለቀቀው የምስራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር መሆኑን መከላከያ በይፋዊ ገፁ አሳውቋል።
📱https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
📱/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የመቐለው ውጥረት

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ህውሃት DDR(ታጣቂዎችን መልሶ ማቋቋም) እንዳይፈፀም በማደናቀፉ ምክንያት የራሱ ታጣቂዎች ዛሬ ከሰዓት የመቐለ አውራ ጎዳናዎችን በመዝጋት ተቃውሟቸው እየገለፁ እንደሚገኙ ታውቋል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel