wasulife | Unsorted

Telegram-канал wasulife - Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

221547

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Subscribe to a channel

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update‼

ተመለሱ‼

ለአንድ ቀን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ትናንት የገቡት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሌሊቱኑ ወደ ፓሪስ ተመልሰዋል።

ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

''ምርጫው ፍትሀዊ አይደለም'' የተከበሩ አቶ ዱቤ ጁሎ

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ምርጫ እጩ ሆነው የተወዳደሩት ዱቤ ጁሎ(የተከበሩ) ምርጫው ፍትሀዊ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል።

በሀገር ላይ ከፍተኛ ደባ እየተሠራ ነው፤እኔ ይሄንን ፍትሃዊ ምርጫ ነው ብዬ አልቀበልም ያሉት አቶ ዱቤ ምርጫው ያለቀለት ነው ወደ ጉባኤው አትሂድ ተብዬ ነበር፤ በጉባኤውም የገጠመኝ ይኸው ነው ሲሉ አስረድተዋል።

ሌላው ቢቀር የወከለኝ ክልል እንዴት አንድ ድምፅ ይነፍገኛል፤ይሄ ራሱ የምርጫውን ፍትሃዊ አለመሆን ያሳያል ባለመመረጤ አልበሳጭም በአትሌቲክሱም ተስፋ አልቆርጥም ሲሉ ከውጤቱ በኋላ ምልከታቸውን ለሀትሪክ ስፖርት አጋርተዋል።
የምርጫው ውጤት

🇪🇹 አትሌት ስለሺ ስህን 👉 11 ድምጽ (ከኦሮሚያ ክልል)

🇪🇹 አትሌት ገ/እግዚአብሔር ገ/ማርያም 👉 9 ድምጽ (ከትግራይ ክልል)

🇪🇹 ያየህ አዲስ 👉 4 ድምጽ (ከአማራ ክልል)

🇪🇹 ሪሳል ኦፒዮ 👉 1 ድምጽ (ከጋምቤላ ክልል)

🇪🇹 ኮማንደር ግርማ ዳባ 👉 1 ድምጽ (ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል)

🇪🇹 አቶ ዱቤ ጂሎ 👉 0 ድምጽ (ከአዲስ አበባ)


https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ደራርቱ በስለሽ ተተካች‼

የቀድሞ አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።

28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ እየተካሄደ ነው።ከኦሮሚያ ክልል የተወከለው አትሌት ስለሺ ስህን ረ/ኮሚሸነር ደራርቱ ቱሉን በመተካት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል፡፡የሌሎች ምርጫ እየተካሄደ ነው።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ማክሮን ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አስታውቀዋል

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በትናንትው እለት በኢትዮያ የአንድ ቀን ይፋዊ የስራ ጉባኝት አድርገዋል።

ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ አበባ ሲደርሱ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ፕሬዝዳንት ማክሮን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በመሆን እድሳት የተደረገለትን የብሄራዊ ቤተ መንግስት የጎበኙ ሲሆን፤ በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይም ምክክር አድርገዋል።

በውይይታቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እድሳት የተደረገለት ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አሁን የደረሰበትን ውብ ገፅታ እንዲላበስ ትልቁን ድርሻ ለሚወስዱት ፕሬዝዳንት ማክሮን ምስጋና አቅርበዋል።

በተጨማሪም ፕሬዝዳንት ማክሮን የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናትን ለማደስ የገንዘብና የቴክኒክ ድጋፍ ማድረጋቸውንም ጠቅሰው፤ እድሳቱ ከግማሽ በላይ መጠናቀቁን እና በቅርቡ ሙሉ በሙሉ እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ ያካሄደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርም ፈረንሣይና ቻይና ተባባሪ ሊቀ-መናብርት ሆነው በሚመሩት የፓሪስ ክለብ ፕሬዝዳንት ማክሮን ላቅ ያለ ድጋፍ ማድረጋቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገልጸዋል።

ማክሮን በኤክስ ገጻቸው በአማርኛ ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ሀገራቸው ፈረንሳይ "የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ማሻሻያ ማዘመንን ተግባዊ ለማድረግ ትብብር እንደምታርግ ገልፀዋል።
በተጨማሪም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ማክሮን ኢትዮጵያ በሠላማዊ መንገድ የባህር በር ለማግኘት እያደረገች ስላለው ጥረት በዝርዝር መክረዋል።

ኢትዮጵያ ከ130 ሚሊዮን በላይ ህዝብና ኢኮኖሚዋ በፍጥነት እያደገ ያለች ሀገር እንደመሆኗ የባህር በር እንደሚያስፈልጋት ሁለቱ መሪዎች መነጋራቸውን የኢዜአ ዘገባ ያመለክታል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገው ሕጋዊና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ያደነቁት ፐሬዝዳንት ማክሮን፤ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያን ጥረት እንደሚደግፉ አስታውቀዋል።

ሁለቱ መሪዎች በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያም በመምከር በጋራ ለመስራትም መግባባት ላይ ደርሰዋል።
ኢትዮጵያና ፈረንሣይ ለ127 ዓመት የዘለቀው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥልና ለትውልድ እንዲሻገር ሀገራቱ አበክረው እንደሚሰሩ መግባባት ላይ መድረሳቸን የጠቀሰው አልዓይን ነው።

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በምጣኔ ኃብታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መነጋገራቸውን የጠቀሱት ፕሬዝዳት ማክሮን፤ በተለይ የፈረንሣይ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኔትዎርክ መስክ እንደሚሰማሩ ጠቁመዋል።

ለዚህ ደግሞ ከአውሮፓ ባንኮች የ80 ሚሊዮን ዩሮ ገንዘብ የሚቀርብ ይሆናል ብለዋል።
ፈረንሣይ በጤና እና በግብርና መስክ ለኢትዮጵያ ድጋፏን አጠናክራ እንደመትቀጥልም ፕሬዚደንቱ አረጋግጠዋል።

የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮያ ይፋዊ የስራ ጉብኝ ሲያደርጉ በስድስት አመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ነው::
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ኦሮሚያ‼

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በምዕራብ ወለጋ ዞኖች ህዝባዊ ሰልፎች መካሄዳቸው ታውቋል።የሰልፉ ተሳታፊዎች ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን መጠየቃቸውንም ተሰምቷል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

እንተባበራቸው

👉የማትችሉ ለግሩፕ ሼር አድርጉት

በመቄት ወረዳ በ018 አግሪት ቀበሌ አባትና ልጅ በአንድ ቤት ሁለት አካል ጉዳተኞች ወገን ድረሱልን ለወገን ደራሹ ወገን ነው እያሉ ይማጸናሉ።

አቶ ደመቀ ያረጋል ዘውዱ የሚኖረው በአግሪት ከተማ ሲሆን ከ8 አመት በፊት የአናጺነት ስራ እየሰራ ሳለ ከቤት ጣራ ወድቆ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በተለያዩ ሆስፒታሎች ህክምና ቢያደርግም ሊሻለው ባለመቻሉ ጉዳቱ ከፍተኛ በመሆኑ ተባብሶበትት ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ዳርጎታል ። አሁን ላይ ከ6 በላይ ቤተሰቦች ቢኖሩትም የእለት ጉርስና ልብስ እርዱኝ ወገኖቸ እያለ ይማጸናል ‼️

ህጻን አበበ ደመቀ ያረጋል ገና በአራት አመቱ ድክ ድክ እያለ በድንገተኛ ህመም ታሞ ጸበልና ህክምና ቢወስዱትም እግር እና እጁ መንቀሳቀስ ባለመቻሉ በቂጡ እየተንፏቀቀ ነው ለመንቀሳቀስ የሚሞክረው ።

ህጻን አበበ እንደ ጓደኞቸ ትምህርት ቤት ሄጄ መማር እፈልጋለሁኝ ፤ አስተምሩኝ ገና በህጻንነቴ እንዲህ መሆኔ አለመታደል ነው ለተባባሰው ማጭድ አታውሰው እንደሚባለው በአንድ ቤት ሁለት የአካል ጉዳተኛ መሆን እጅግ ያሳዝናል ያማል ያውም የቤቱ ራስ አባታችን እንደኔ ከቤት ሲውል እጅግ ይዘገንናል ስለዚህ ወገኖቸ ደግነት ለራስ ነውና ወገን ድረሱልኝ ፤ እንደጓደኞቼ እኔንም ትምህርት ቤት አስገቡኝ አስተምሩኝ ይለናል ህጻን አበበ ደመቀ‼️

መርዳት የምትችሉ ሁሉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ1000 45 14 32 811 ደመቀ ያረጋል ዘዉዱ ብላችሁ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
ለበለጠ መረጃ 📲0970703823 ደውላችሁ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እገልጻለን ‼️
ከመቴት ሙኒኬሽን የተወሰደ
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከየመን የተተኮሰ ሚሳኤል በቴል አቪቭ 14 ሰዎችን አቆሰለ።

ሃውቲ ወደ እስራኤል መዲና የተኮሰው "ፍልስጤም 2" የተሰኘውን ባለስቲክ ሚሳኤል መሆኑን አስታውቋል

ከየመን የተተኮሰ ሚሳኤል ትናንት ጠዋት በእስራኤል መዲና ቴል አቪቭ መውደቁ ተነግሯል።

የእስራኤል ጦር የአየር መቃወሚያ ስርአቱ ሚሳኤሉን መትቶ አለመቻሉንና በጥቂቱ 14 ሰዎች ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው አስታውቋል።

የሃውቲ ታጣቂ ቡድን ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ የሚሳኤል ጥቃቱን ቡድኑ እንደፈጸመው ተናግረዋል ብሏል ሬውተርስ በዘገባው።

ጃፋ በተባለው የቴል አቪቭ መንደር የወደቀው ሚሳኤል "ፍልስጤም 2" የተሰኘው ሀይፐርሶኒክ ባለስቲክ ሚሳኤል መሆኑንም አብራርተዋል።

"ሚሳኤሉ ትክክለኛ ኢላማውን መትቷል፤ (የእስራኤል) የአየር መቃወሚያ ስርአትንም ጥሶ አልፏል" ያሉት ቃል አቀባዩ፥ ጥቃቱ "በጋዛ ለሚጨፈጨፉ ወንድሞቻችን አጋርነታችን ለማሳየት" የተፈጸመ ነው ብለዋል።

ሃውቲዎች የትናንቱ የሚሳኤል ጥቃት የፈጸሙት እስራኤል ከሁለት ቀናት በፊት በየመን የቡድኑ ይዞታዎች ላይ መጠነሰፊ ጥቃት ከፈጸመችና በጥቂቱ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ካለፈ በኋላ ነው።

በ14 ጄቶች የተፈጸመው ድብደባ በሆዴይዳህ ወደብ እና ሰንአ የሚገኙ የሃውቲ መሰረተ ልማቶች፣ የሳሊፍ እና ራስ ኢሳ የነዳጅ ማከማቻዎች ላይ ኢላማ ያደረገ ነበር።

እስራኤል ለዛሬው የሃውቲዎች ጥቃት ምን አይነት ምላሽ እንደምትሰጥ ይፋ ባታደርግም የተጠናከረ የአየር ድብደባ እንደምታካሂድ ይጠበቃል።

የመከላከያ ሚኒስትሩ እስራኤል ካትዝ፥ "ሃውቲዎች በእስራኤል ላይ እጁን የሚሰነዝር እጁ እንደሚቆረጥ ሁሌም ማስታወስ አለባቸው፤ እኛን የሚጎዳ በብዙ እጥፍ የእጁን ያገኛል" ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ይታወሳል።

የየመኑ ቡድን የጋዛው ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ200 በላይ ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል በመተኮስ ለፍልስጤማውያን አጋርነቱን አሳይቷል።

በቀይ ባህር የሚጓዙና ከእስራኤልና አሜሪካ ጋር ግንኙነት አላቸው ባላቸው መርከቦች ላይም ተደጋጋሚ ጥቃት አድርሷል።

አሜሪካ አጋሮቿን አስተባብራ በየመን ተከታታይ የአየር ጥቃት ብታደርስም ቡድኑ ወደ እስራኤል ሚሳኤሎችን መተኮሱን አላቆመም።

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ሃውቲዎች ባለፈው ሳምንት ወደ እስራኤል ሚሳኤል ከተኮሱ በኋላ "በኢራን በሚደገፉ ሃይሎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ እንወስዳለን" ሲሉ ዝተዋል።

እስራኤል በጋዛ በሃማስ፤ በሊባኖስ ደግሞ በሄዝቦላህ ላይ ጦርነት ማወጇ ይታወሳል፤ ሁለቱም ቡድኖች ከቴህራን የፋይናንስና የጦር መሳሪያ ድጋፍ እንደሚያገኙ ይነገራል።

እስራኤል የሄዝቦላህን ዋና ዋና አመራሮች ከገደለች በኋላ ባለፈው ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ደርሳለች። 
"ሃማስ ካልተደመሰሰ የጋዛው ጦርነት አይቆምም" ሲሉ የከረሙት ኔታንያሁ፥ ትራምፕ ዳግም ዋይትሃውስ ከመዝለቃቸው በፊት ተኩስ ለማቆም ድርድር እያደረጉ ነው መባሉን ጨምሮ አልዓይን ዘግቧል።
Follow:-https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አስደንጋጭ መረጃ ከወደ ጦሪያ ተሰምቷል።

👉"ይህ በታሪክ ትልቁ የጅምላ መቃብር ነው" እየተባለ ይገኛል።

📌 ሶሪያዊያን በከፍተኛ ደረጃ ተሰቃይተው ከተገደሉ በኋላ በጅምላ የተቀበሩበት የቁተይፋ መቃብር ተገኝቷል።

📌በዚህ መቃብር ከ150,000 በላይ ሶሪያዊያን በጅምላ ተቀብረዋል የሚለው መረጃ ዓለምን እያጋገረ ነው። እንደዚህ አይነት የጅምላ መቃብር ናዚ አይሁዶችን በጅምላ ከቀበረ በኋላ ታይቶ እንደማይታወቅ እየተነገረ ነው።

📌150,000 የጠፉ ሶሪያዊያን እዚህ ጅምላ መቃብር ውስጥ ሳየቀበሩ እንዳልቀረ ጉድ እየወጣ ነው።

📌ሶሪያ ከአሳድ ነፃ ስትወጣ የተከፈተው መቃብር አለምን ያስደነገጠ ሆኗል።

📌አባቱ ሀፊዝ አልአሳድ እና ልጁ በሽር አልአሳድ የፈፀሙትን ግፍ ማንም በገዛ ህዝቡ ላይ አድርጎት አያውቅም እየተባለ ነው።
https://youtu.be/nAumh-E-qkg
https://youtu.be/nAumh-E-qkg
https://youtu.be/nAumh-E-qkg

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Ads.

ሞክሩት
መግቢያ December 30 ይጠነቀቃል።only task/no tap/       👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ታላቅ የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
💥የተናጠል ካርታ ያላቸው የንግድ ሱቆች
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ዋናው መንገድ ላይ ሙሉ ክፍያ ከ4.5 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ቅድመ ክፍያ 1.1 ሚሊየን
👉ከ 26 - 87 ካሬ ድረስ 

👉 እንዲሁም
📍ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ዋናው መንገድ ላይ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ እስከ ትልልቅ ካሬዎች ያገኛሉ
👉ቅድመ ክፍያ ከ357,000 ብር ጀምሮ
👉ከግራውንድ ጀምሮ ያገኛሉ
👉አንዴ ከተዋዋሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም
💥ይፍጠኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ነው።
📞0909210806
📞0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ


👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ዋጋ 12000


የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ፓኪስታን አሜሪካንን መምታት የሚችል ሚሳኤል እየሰራች ነው ተባለ

የእስያዋ ፓኪስታን የኑክሌር አረር ካላቸው የዓለማችን ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን ሕንድ ደግሞ ዋነኛ የደህንነት ስጋቷ እንደሆነች ስትናገር ይሰማል፡፡

ሁለቱ ሀገራት ሶስት ጊዜ ከባድ ጦርነት ያደረጉ ሲሆን አንዳቸው ሌላቸውን እንደ ዋነኛ የደህንነት ስጋት ምንጭ አድርገውም ይወስዳሉ፡፡

ሁለቱም ሀገራት የኑክሌር አረር የታጠቁ ሲሆን በተለይም ፓኪስታን እስካሁን የረጅም ርቀት ሚሳኤል አልነበራትም፡፡

ፓኪስታን የረጅም ርቀት ሚሳኤል ለመታጠቅ እየሰራች መሆኗን ተከትሎ ከአሜሪካ ጋር ግጭት ውስጥ እንድትገባ አድረጓታል፡፡Via Alain
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

"ዩክሬን በሩሲያ የተያዙ ግዛቶቿን አሁን ላይ ለማስመለስ አቅም የላትም" ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ ዩክሬን የሩሲያ ወታደሮች ከያዙት የሀገሪቱ ክፍሎች ማስወጣት እንደማትችል አመኑ።

ፕሬዝዳንት ቮሊድሚር ዘለንስኪ የፈረንሳይ ጋዜጣ ለሆነው ሌ ፓሪስያን በሰጡት ቃለ ምልልስ በሩሲያ የተያዙ ግዛቶችን አሁን ላይ ለማስመለስ ዩክሬን አቅም የላትም ብለዋል።

የቀረው አንድ አማራጭ ነው ያሉት ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ፤ እሱም ዲፕሎማሲ ስለመሆኑ ጠቁመዋል።

ፕሬዝዳንቱ ለሩሲያ አገዛዝ እውቅና ባይሰጡም ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ሰራዊታቸውን እንዲያስወጡ ለማድረግ ዲፕሎማሲ ብቸኛው አማራጭ መሆኑንም ተናግረዋል።

“ግዛታችንን አሳልፈን መስጠት አንችልም የዩክሬን ህገ-መንግስት ይህን እንዳንደርግ ይከለክላል፤ ነገር ግን የሩሲያ ወታደሮች ከያዟቸው ቦታዎች ማስወጣት አንችልም" ብለዋል፡፡

እነዚህ ግዛቶች አሁን በሩሲያውያን ቁጥጥር ስር ናቸው እነሱን ለማስመለስ አቅም የለንም ሲሉም ተደምጠዋል።

አሁን ላይ ፑቲን በድርድር ጠረጴዛ ላይ እንዲቀመጡ ለማስገደድ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ብቻ ነው የምንጠብቀው ብለዋል ፕሬዝዳንቱ፡፡

ሩስያ በዩክሬን ምስራቃዊ ክፍል እና በክራይሚያ ብዙ ይዞታዎችን መያዟን የዘገበው ስካይ ኒውስ ነው፡፡
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ለአጭር ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ

📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ

📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው

አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

ቴምር ሪልስቴት  ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል

❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ

ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ

ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771  ይደውሉ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

💥ታላቅ የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
💥የተናጠል ካርታ ያላቸው የንግድ ሱቆች
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ዋናው መንገድ ላይ ሙሉ ክፍያ ከ4.5 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ቅድመ ክፍያ 1.1 ሚሊየን
👉ከ 26 - 87 ካሬ ድረስ 

👉 እንዲሁም
📍ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ዋናው መንገድ ላይ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ እስከ ትልልቅ ካሬዎች ያገኛሉ
👉ቅድመ ክፍያ ከ357,000 ብር ጀምሮ
👉ከግራውንድ ጀምሮ ያገኛሉ
👉አንዴ ከተዋዋሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም
💥ይፍጠኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ነው።
📞0909210806
📞0932610115

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሶሊድ ኮንስትራክሽንና ኤሌክትሪካል እቃ ንግድ

ምርጥ ምርጡን ለእናንተ በማቅረብ የሚታወቀው ሶሊድ ኮንስትራክሽን ዛሬም ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን ይዞ ይጠብቃችኋል።

📌Breakers
📌Mechanical tools
📌Hand tools
📌Led panel
📌Led spots
📌Industrial materials
📌Building materials

📌Location: Mexico sengatera building
     📲0912269828
          0913158992

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ ለሱኳር በሽታ
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
/channel/+08vmUP_ntvE5NmM0

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

የቀለሜ መነሻ ጥቅል

👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ  ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል

👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ


👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር

ዋጋ 12000


የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye

ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334

አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
               2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት

#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education  #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration   #primaryeducation  #braindevelopment #kidsimagination

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

#UptownAddis

ቦሌ ጃፓን ላይ ጠቅላላ ዋጋው 2.9 ሚሊየን ብር የሆነ አፓርትመንት እነሆ!

✅ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✅57ካሬ እና 127ካሬ
✅በወለል አራት አባዋራ

ለበለጠ መረጃ: 0983616161


Telegram | championproperties?_t=ZM-8ri6pCW6Tyi&_r=1">Tiktok | ChampionPropertieset">YouTube | Facebook | LinkedIn | Instagram | Website

ቻምፒዮን ፕሮፕርቲስ

ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Update‼

ኢትዮጵያ ገቡ‼

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከደቂቃዎች በፊት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው አዲስ አበባ የገቡት።

ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተቀብለዋቸዋል።

ማክሮን አዲስ አበባ ከመምጣታቸው በፊት በጎረቤት ሀገር ጅቡቲ የስራ ጉብኝት አድርገዋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ውቕሮ‼

በዛሬው ዕለት በትግራይ ክልል ውቕሮ አካባቢ፥ የአልነጃሺ መስጅድ መገኛ የነጋሽ ከተማ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተሰምቷል።

ነዋሪዎቹ ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉበት ምክንያት "የወረዳ አስተዳዳሪዎች ከባላሃብቶች ጋር እየተመሳጠሩ መሬታችንን እየዘረፉን ነው" የሚል መሆኑ ታውቋል።

በአብዛኛው የትግራይ አከባቢዎች የመሬት ወረራ እየተካሄደ እንደሚገኝ ግዕዝ አመልክቷል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

በአንበሳ አውቶብስ ተሳፍሮ ሲጓዝ ዋሌቱን ከ860 ብር ጋር በቅፅበት የተሰረቀው ግለሰብ እንዲህ እያለ ሲጮህ ተደመጠ:-

" ተናግሪያለሁ ! ዋሌቴን አሁን እዚሁ ነው የተነጠኩ። ብትመልሱልኝ ይሻላል። ካልመለሳችሁልኝ በ1993 ዓ.ም ህዳር 14 አባቴ የሠራውን ታሪክ እደግመዋለሁ"

በማለት በቁጣ ተናገረ፤ ተሳፋሪዎቹ በሙሉ ተደናገጡ።
ሰውየው በመቀጠል...
"አባቴ ይሙት ባሱ ሳይንቀሳቀስ ህዳር 14/1993 የሞተውን የአባቴን ታሪክ እንዳልደግመው ለመጨረሻ ጊዜ ተናግሪያለሁ"

እያለ ሲዝት 5 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ዋሌቱን ገልጦ ለማየት እንኳን ፋታ ያላገኘው ፍሬሽ ሌባ መሬት ላይ ይጥለውና እራሱ አንስቶ "ይሄው ዋሌትህ" በማለት ይመልስለታል።

ባሱ ውስጥ የነበሩ በእድሜ ገፋ ያሉ ተሳፋሪዎችም
"እሰይ ተመስገን ሊጨርሰን ነበር" እየተባበሉ ኣውቶብሱ ጉዞውን ቀጠለ።

የባሱ ተሳፋሪዎች ሰውየው መረጋጋቱን ካስተዋሉ በኋላ የ1993ቱን ታሪክ ለመስማት ቋምጠው :-
"አባትህ በ1993 ህዳር 14 ምን ነበር ያደረጉት እባክህ ?" በማለት ፈራ ተባ እያሉ ሲጠይቁት ምን ብሎ ቢመልስላቸው ጥሩ ነው ?

"አባቴ ዛሬ በህይወት የለም። ነፍሱን ይማረውና ህዳር 14/ 1993 ላይ እንዲህ እንደኔ አንበሳ ባስ ወስጥ ለታከሲ መሳፈሪያ እንኳን ሳያስቀሩ ሌቦች ገንዘቡን ሰርቀውት ጃኬቱን እንደ እብድ እያውለበለበ ከሳር ቤት ፈረንሳይ ድረስ በእግሩ ነበር የሄደው።

እኔም ዛሬ ብሬን ባትመልሱልኝ ኖሮ ያው የታክሲም ስለሌለኝ በእግሬ ወደ ቤቴ በመሄድ የአባቴን ታሪክ እደግመው ነበር" ብሏቸው እርፍ፡፡(አሌክስ አብረሀም)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ 22 ሺህ 700 ኪሎ ግራም የተበላሸ በርበሬ ተወገደ

በአዲስ አበባ ከተማ ሊሰራጭ የነበረ ለምግብነት የማይውልና በአፍላቶክሲን የተጠቃ በርበሬ በህብረተሰቡ ጥቆማ ተይዞ መወገዱን የከተማዋ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡

ግምታዊ ዋጋው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሆነው በርበሬ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አካባቢ ከሚገኝ መጋዘን መያዙ ተጠቁሟል፡፡

በኢትዮጵያ ተስማሚነት ድርጅት የናሙና ምርመራ መሰረት በርበሬው እጅግ በጣም ከፍተኛ አፍላቶክሲን የተገኘበት ሲሆን ከደንብ ማስከበር፣ከፖሊስ፣ከንግድ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት እንዲወገድ መደረጉ ተገልጿል፡፡

ማህበረሰቡ ማንኛውንም ምርት ሲገዛ ጥራቱና ደህንነቱን የጠበቀ መሆኑን በማረጋገጥ እንዲገዛ አሳስቧል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ከአመት በላይ በጦርነት ውስጥ የሚገኘው አማራ ክልል አዲስ የፖሊስ ምልመላ ጥሪ ማቅረቡን ተመልክተናል።

" ወጣቶች የተከፈተዉን የስራ ዕድል በመጠቀም ህዝብን የማገልገል ክብር መገለጫ ወደሆነው የፖሊስነት ሙያ ኑ" በማለት ተከታዩን የምልመላ መስፈርት አስቀምጧል።

1. ዜግነቱ ኢትዮጲያዊ የሆነ/ች
2. ለፌዴራሉና ለክልሉ ሕገ-መንግስንቱና  ሕገ-መንግስቱን መሰረት አድርገው ለወጡ ሕጎች ተገዥና ታማኝ የሆነ/ች፣
3. ቢያንስ 10/12ኛ ያጠናቀቀ/ች፤ ያላገባ/ች፣ያልወለደ/ች
4. ከማናቸውም ደባል ሱሶች የፀዳ/ች፣ መልካም ስነ ምግባር ያለው/ት
5. ከሚኖርበት ቀበሌ አስተዳደር የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
6. ለፖሊስነት የሚያበቃ ሙሉ ጤናማ መሆኑ/ኗ በህክምና የተረጋገጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ወይም የምትችል፣
7.ዕድሜው/ዋ ከ18 እስከ 25 ዓመት፣
8. የማነኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነ/ች፣
9. ቁመት ለወንድ 1.65 ሜትር በላይ የሆነ፣ ለሴት 1.60 ሜትር በላይ የሆነች፣
10. ክብደት ለወንድ 50-70 ኪ.ግ፤ ለሴት 45-65 ኪ.ግ
11. የ7 ዓመት የሥራ ውል ግዴታ በመግባት ሥልጠናው ሲጠናቀቅ በየትኛውም የክልሉ አካባቢ ተመድቦ/ድባ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፣
12. ከአሁን በፊት በወንጀል ተከሶ/ተከሳ ያልተቀጣ/ች ወይም የወንጀል  ክስ የሌለበት ወይም የሌለባት፣
13. ከአሁን በፊት በማንኛውም የፖሊስ እና የመከላከያ ሰራዊት ተቋም ሥልጠና ያልወሰደ/ሰደች፤ አባል ሆኖ/ና የማያወቅ ወይም የማታውቅ፤
14. ያላገባ እና ያልወለደ ወይም ያላገባች እና ያልወለደች፣
15. ደሞዝ 5,283 የቀለብ አበል 2200 ቀድምሩ 7,483  ተቋሙ ነፃ ህክምና ያመቻቻል፤
ማሳሰቢያ፦
ማንኛውም ዕጩ ተመልማይ በምዝገባ ወቅት ከላይ ከተገለፁት መመዘኛዎች በተጨማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ 1 ፎቶኮፒ፣
2. ከ2 ዓመት በላይ ነዋርነትን የሚያመለክት የቀበሌ ነዋሪነት መታወቂያ ካርድ ይዞ መቅረብና መመዝገብ ይጠበቅበታል፣
3. ምዝገባው በሥራ ቀንና በሥራ ሰዓት በክልሉ በሚገኙ የወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤትና ጣቢያዎች ይሆናል፤
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

አዲስ አበባ ኢማኑኤል ማክሮን ለመቀበል በዝግጅት ላይ😎
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው

አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

ቴምር ሪልስቴት  ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል

❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ

ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ

ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771  ይደውሉ

Читать полностью…

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

ሶሊድ ኮንስትራክሽንና ኤሌክትሪካል እቃ ንግድ

ምርጥ ምርጡን ለእናንተ በማቅረብ የሚታወቀው ሶሊድ ኮንስትራክሽን ዛሬም ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን ይዞ ይጠብቃችኋል።

📌Breakers
📌Mechanical tools
📌Hand tools
📌Led panel
📌Led spots
📌Industrial materials
📌Building materials

📌Location: Mexico sengatera building
     📲0912269828
          0913158992

Читать полностью…
Subscribe to a channel