የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ምሽት ጅቡቲ ገብተዋል።
ኢማኑኤል ማክሮን ጅቡቲ ሲደርሱ በሀገሪቱ ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ማክሮን በጅቡቲ ቆይታቸው በቀይ ባህር እና በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጋር እንደሚወያዩ ተገልፆአል።
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ከጅቡቲ ጉዟቸው በመቀጠል ወደ ኢትዮጵያ በማምራት በአዲስ አበባ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋ እንደሚገናኙም ነው የተጠቆመው።
ከቀናት በፊት የወጡ መረጃዎች ፕሬዝደንቱ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ( ዕለተ ቅዳሜ) በፈረንሳይ መንግስት ድጋፍ እድሳት የተደረገለት የእዮቤልዩን ቤተመንግስት እንደሚመርቁ አመላክተዋል።Vis somalifastinfo
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
"እኔን ያዬ ይቀጣ"‼
በላይ አርማጭሆ ወረዳ ህፃን ልጅ አግቶ እጅ ከፍንጅ የተያዘው ግለሰብ በከተማ እየዞረ ሕዝባዊ ቅጣት ተቀጣ
በላይ አርማጭሆ ወረዳ በፎቶው ህፃን ይዞ የሚታየው ግለሰብ ከሌሎች 3 ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን የ8 ዓመት ህጻን ያግትና 250 ሺህ ብር ለማስለቀቂያ ይጠይቃል። በመጨረሻም የህጻኑዋ ወላጆች ተደራድረው 100 ሺህ ብር ይዘው ወደ አጋቹ ሄደው ብሩን ያስረክባሉ።
አጋቹ ከታጋች ቤተሰብ የተሰጠውን ብር እየቆጠረ እያለ የላይ በአርማጭሆ ሚሊሻ ከህዝ በተሰጠው ጥቆማ መሠረት ከእነ ገንዘቡ እጅ ከፍንጅ ተይዞ ወደ ትክል ድንጋይ ከተማ ይወስደዋል።
በቅማንት ባህል መሠረት እጅ ከፍንጅ የተያዘ ሌባ የሰረቀውን ነገር ተሸክሞ ከተማ ለከተማ እየዞረ "እኔን ያየ ይቀጣ" እያለ ይዞራልና አጋቹ ያገታትን የ8 ዓመት ህጻን እሽኮኮ አድርጎ ትላንት ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ ም ከተማዋን እንዲዞር ተደርጓል። ሕዝቡም ከኋላ ኋላው እየተከተለ "ሌባ፡ ሌባ፡ ሌባ" እያለ የሚገባውን ማህበራዊ ቅጣት ቀጥቶታል።
ከዚህ በኋላ አጋቹ ከግብረ አበሮቹ ጋር ወደ እስር ቤት ተወስዶ፡ ክስ እንዲመሠረትበት ተደርጓል።
የላይ አርማጭሆ ቅማንት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ እርምጃዎች እየወሰደ የመጣ ማህበረሰብ እንደሆነ ጃኖ ቅማንት ነግሮናል። አጋቹን ከህዝብ ጋር በመተባበር በቁጥጥር ሥር እንዲውን የወረዳውን ፀጥታ መልካም ተግባር ፈፅሟል። https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
የጠፋው ማሌዥያው አውሮፕላን....
ማሌዥያ ከ10 ዓመት በፊት ደብዛው የጠፋባትን የመንገደኞች አውሮፕላን እንደ አዲስ ልትፈልግ ነው
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ሚስጥራዊ በተባለ ሁኔታ ከአስር ዓመት በፊት ደብዛው የጠፋውን የመንገደኞች አውሮፕላን ፍለጋ እንደገና ለማስጀመር መስማማቱን የማሌዥያ መንግሥት አስታወቀ።
ንብረትነቱ የማሌዥያ አየር መንገድ የሆነው የበረራ ቁጥር ኤምኤች370፣ 239 ሰዎችን አሳፍሮ በአውሮፓውያኑ መጋቢት 2014 ከቤጂንግ ወደ ኩዋላላምፑር ሲጓዝ ነው ደብዛው የጠፋው።
ድንገት የገባበት ያልታወቀው ቦይንግ 777 አውሮፕላን ስብርባሪዎችን ለማግኘት ለዓመታት የተደረገው ውጤት አልተሳካም።
መጨረሻቸውን ያላወቁ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤተሰቦች እርማቸውን ማውጣት ሳይችሉ በሰቀቀን እና በመከራ ኑሯቸውን ቀጥለዋል።
አርብ ዕለት የማሌዥያ ትራንስፖርት ሚኒስትር አንቶኒ ሎክ አውሮፕላኑን ለመፈለግ መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው ኦሺን ኢንፊኒቲ ከተሰኘ የባህር አሳሽ ድርጅት ጋር የ70 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት በመርህ ደረጃ ምክር ቤቱ አጽድቋል ብለዋል።
ክፍያው ቅድመ ሁኔታ እንዳለው የተናገሩት ሚኒስትሩ ክፍያው የሚፈጸመው ድርጅቱ የአውሮፕላኑን ስብርባሪ ማግኘት ከቻለ ብቻ ነው ብለዋል። በዚህም "ካልተገኘ ክፍያ የለም" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ይሄው ኦሺን ኢንፊኒቲ የተሰኘው ድርጅት በአውሮፓውያኑ 2018 በተመሳሳይ ስምምነት ፍለጋ ቢያደርግም ከሶስት ወራት በኋላ ሳይሳካ ቀርቷል።
ከዚያ ቀደምም 150 ሚሊዮን ዶላር የፈጀ ሰፋፊ ውሃዎች ላይ አሰሳ የሚያደርግ ሁለገብ ጥረት ለሁለት ዓመት ያህል ተካሂዶ በአውሮፓውያኑ 2017 ተጠናቋል።
የማሌዥያ መንግሥት የኦሺን ኢንፊኒቲ ስምምነትን በመርህ ደረጃ ቢቀበልም ሚኒስትሩ በተወሰኑ የስምምነቱ ውሎች ላይ ድርድር አሁንም እንደቀጠለ ነው። ፍለጋው15 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር ያካትታል።(ቢቢሲ)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
አዲስ አበባ‼
ገንዘብ ከደንበኞች አካውንት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ የባንክ ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ከደንበኞች አካውንት በመቀነስ ለግል ጥቅሙ ያዋለ የባንክ የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ክስ መመስረቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ተከሳሹ ግለሰብ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀመው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በሻሌ 72 አካባቢ ከሚገኝ የግል ባንክ ውስጥ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን ሆኖ በሚሰራበት ባንክ ውስጥ በተደጋጋሚ ከተለያዩ ግለሰቦች የባንክ ሂሳብ ወደ ግል ሂሳቡ በሞባይል ባንኪንግ እና በቀጥታ በማስተላለፍ ሲጠቀም እንደነበረ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የበሻሌ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ገልጿል።
ግለሰቡ በቁጥጥር ስር እስከ ዋለበት ጊዜ ድረስ ከ5 የባንኩ ደንበኞች ያለ ፈቃዳቸው ከግል ሂሳባቸው 2መቶ 78 ሺህ 6 መቶ 91 ብር ከ7 ሳንቲም (278.691.7 ) በጥሬ ገንዘብ ወጪ በማድረግ፣ ከሂሳብ ወደ ሂሳብ እና በሞባይል ባንኪንግ በማስተላለፍ የወሰደ መሆኑ በምርመራ መረጋገጡን እና ተከሳሹ ያለ ምንም ተፅዕኖ በሰጠው የእምነት ቃል በተደጋጋሚ ድርጊቱን የፈፀመ መሆኑን ያመነ ሲሆን ድርጊቱ የኃላፊዎቹን አለመኖር በመጠቀም ለደንበኞች መልዕክት እንዳይደርስ ሲስተም ላይ የራሱን ስልክ ቁጥር በማስገባት በፈፀመው ወንጀል ክስ እንደተመሰረተበት ተገልጿል።
ተከሳሹ የአንደኛ የግል ተበዳይ ለወላጅ አባታቸው በባንክ ቤቱ በአካል ቀርበው ገንዘብ አስተላልፈው ሊሄዱ ሲሉ ስልኮትን ይስጡኝ ሞባይል ባንኪንግ እንዲጠቀሙ ላስተካክል በማለት ተቀብሎ ለኃላፊው የግል ተበዳይ የስልክ ቁጥር መቀየራቸውን ዋሽቶ በመግለፅ አዲስ ስልክ ላይ መልዕክት እንዲደርሳቸው ጠይቀውኛል በማለት ኃላፊውን በማታለል የራሱን ስልክ በመሙላት ከ35ሺህ ብር በላይ ወደ ግል ሂሳቡ ያስተላለፈ እና የሌሎችን ግለሰቦችንም ስልክ ቁጥር በመቀየር የተጣለበትን ኃላፊነት ወደ ጎን በማለት በፈፀመው ወንጀል አንደኛ ከሳሽ ወደ ፖሊስ ጣቢያው ቀርበው ባመለከቱት መሰረት በቁጥጥር ስር ሊውልም ችሏል።
በግልም ሆነ በመንግስት ባንኮች ላይ ያሉ ኃላፊዎች በተገቢው የኮምፒተራቸውን ሚስጥራዊ ቁጥር በመሰወር እንዲሁም በሰራተኞቻቸው ላይ ተገቢውን ቁጥጥር የማድረግ ስራ በመስራት ከደንበኞቻቸው የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በመቀበል ሊሰሩ እንደሚገባና ህብረተሰቡም የባንክ ሂሳቡን ሲያንቀሳቅስ በስልኩ ላይ ምንም አይነት መልዕክት ካልደረሰው በአካል ወደ ባንኩ ቀርቦ ሊያመለክት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
“የፖለቲካ ምህዳሩ እየጠበበ መጥቶ ተኮማትሯል” - የተቃዋሚ ፓርቲዎች ክስ
ኢትዮጵያን እያስተዳደረ የሚገኘው ገዥው ፓርቲ ብልጽግና ፍጹም አምባገነን እየሆነ መጥቷል ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ ተቸ፤ “የፖለቲካ ምህዳሩ እየጠበበ መጥቶ ተኮማትሯል” ብሏል።የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ኦፌከን ጨምሮ ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ ትላንት ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ባወጡት መግለጫ የብልጽግና መንግስት “ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ የአገራችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች ከዕለት-ወደ ዕለት ‹‹ ከድጡ ወደ ማጡ›› በሚያስብል ደረጃ ለሁለንተናዊ ምስቅልቅሎሽ እየዳረጉን ነው” ሲል አሳስቧል፡፡
“ሽግግር በሌለበት ስለሽግግር ፍትህ”፣ “ለመወያየትና ለድርድር ቁርጠኝነት በሌለበት” ስለ ምክክር ኮሚሽን “አብዝቶ ይደሰኩራል” ሲሉም ፓርቲዎቹ ገዢው ፓርቲን በመግለጫቸው ተችተዋል።በሺ ዓመትም ‹‹አታሸንፉኝም›› በማለት እየፎከሩ ‹እንመካከር› ማለትም ሆነ ‹በእኔ ሥር ሆናችሁ እንደራደር› ማለት ከባዶ ፕሮፖጋንዳ ያለፈ ትርጉም የለውም ሲሉ ወቀሳቸውን በገዢው ፓርቲ ላት ሰንዝረዋል።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
° "የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኖች ከመስከረም ወር ጀምሮ ያለባቸውን የኋላ ክፍያ በታህሳስ ወር በሚወጣው ቢል ላይ ተጨምሮ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡ " የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ከ200 ኪሎ ዋት ሰዓት በላይ የተጠቀሙ ደንበኖች የፍጆታ ሂሳብ ላይ እና አዲስ ደንበኛ ማገናኘትን ጨምሮ ደንበኞች በሚፈፅሟቸው ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎች ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
በዚህ መሠረት ደንበኞች ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳብ በሚከፍሉበት ወቅት የፍጆታ መጠናቸው ከ200 ኪሎ ዋት ሰዓት በላይ ከሆነ እላፊ የመጣው የፍጆታ መጠን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተሰልቶ ሂሳባቸው ላይ የሚደመር ይሆናል፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተግባራዊ የሚደረገው ከህዳር ወር የክፍያ ደረሰኝ ጀምሮ ሲሆን፤ የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኖች ከመስከረም ወር ጀምሮ ያለባቸውን የኋላ ክፍያ በታህሳስ ወር በሚወጣው ቢል ላይ ተጨምሮ የሚከፍሉ ይሆናል፡፡
ዓመታዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ክፍያን በተመለከተ
ወርኃዊ የኤሌክትሪክ የፍጆታ መጠናቸው ከ50 ኪሎ ዋት ስዓት በላይ የሆኑ ደንበኞች 10 ብር ከወርሃዊ ኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ ጋር የቴሌቪዥን አገልግሎት ክፍያ እየከፈሉ ይገኛሉ ብሏል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቲቪ) ዓመታዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ክፍያ የመሰብሰብ መብት የተሰጠው ሲሆን ሁለቱ ተቋማት ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ክፍያ ስርዓትን በመጠቀም በየወሩ እንዲሰበሰብ ህዳር 2 ቀን 2015 ዓ.ም ስምምነት ማድረጋቸው ይታወሳል።
Join👉/channel/wasulife
አራሽ‼
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት አስተዋወቀ፤
የተለያዩ ማኅበራዊ ኃላፊነቶችን እየተወጣ የሚገኘው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዩኤስአይዲ (USAID) የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የነፍሰ ጡር እናቶች ጤና ለማሻሻል የሚያግዝ “አራሼ” የተሰኘ አዲስ የቁጠባ ሒሳብ ትናንት በወልቂጤ ከተማ ይፋ አድርጓል፡፡
ንብ “አራሼ” የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነፍሰ ጡር እናቶች በቅድመ ወሊድ ወቅት የጤና ክትትል ለማድረግ እንዲሁም ድህረ ወሊድ በተገቢው መንገድ መታረስ እንዲችሉ ከሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት የሚታደግ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አግልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቱ “አራሼ” በተሰኘ የቁጠባ ሒሳብ ደብተር እንደ ደንበኛው ፍላጎት በወለድና ከወለድ ነጻ አገልግሎት የሚከፈት ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
ባንኩ ከዚህ ቀደም ሴቶችን ማዕከል ያደረጉና ሴቶችን የሚያበረታቱ “ሉሲ”፣ “ፕሪሚየም ውሜን” እንዲሁም በጥቃቅንና አነስተኛ ሥራ ለተሰማሩ ደግሞ “ታታሪ ሴት” የተሰኙ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎቶች እየሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በንብ “አራሼ” አዲስ የቁጠባ ሒሳብ ትውውቅ መርሃ ግብር ላይ ጥሪ የተደረገላቸው የዩኤስአይዲ (USAID) ተወካዮች፣ የፌደራል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጤና ቢሮ ኃላፊዎች እና የባንካችን ተወካዮች ተሳታፊ ነበሩ፡፡
መረጃው ከባንኩ ማህበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ነው።
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ቱርክ በጎላን ተራሮች‼
📌የአንካራ መገናኛ ብዙሀን ትናንት እንደዘገቡት የቱርክ ጦር ኢድሊብ ከሚገኘው መሰረቱ በመነሳት በሆምስ ደማስቆና የጎላን ተራሮች ላይ እንደሚሰፍር ጠቁመዋል።
📌ይህም እስራኤል የሶሪያን ሉአላዊነት እንዳትጥስ ከያዘችውም ቀጠና ለቃ እንድትወጣ ለማድረግ ነው ተብሏል።
📌ቱርክ የሶሪያ የደህንነትና መከላከያ ጉዳይ ከራሱ ጋር እንዲጣጣምና ሶሪያም በርሷ ጥበቃ ስር ሆና የራሷን ጠንካራ መከላከያ እንድትገነባ ትፈልጋለች ።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሰላማዊ ሰልፍ በመቐለ‼
📌የመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪግ ሰራተኞች በመቐለ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ።
📌ሰራተኞቹ ሰላማዊ ሰልፍ ያካሄዱበት ምክንያት ፤ እስካሁን እየተከፈልን ያለው ደሞዝ በቂ ስላልሆነ ይጨመርልን የሚል ነው።
📌ላለፉት 30 አመታት በትግራይ ክልል ተቃውመህ መሰለፍ አይቻልም ነበር ሲል ግዕዝ ሚዲያ ከትግራይ ዘግቧል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ድሬዳዋ‼
በሰላም ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ሁሉም ሰው የያዘውን ልዩነት ይዞ እርስበርስ ተከባብሮ መኖር የትክክለኛ ሰውነት መገለጫ መሆኑን የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጠቅላይ ፀሐፊ ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ አስገንዝበዋል፡፡
አሁን ያጋጠሙ ሀገራዊችግሮችን የምንፈታበት ሂደት ለቀጣይ ሰላም ግንባታ ልምድ የሚወሰድበት ነው ብለዋል፡፡
ልዩነት ተፈጥሯዊ ነው ሁሉም ሰው እንደ እኔ ያስብ ብሎ ማስገደድ አይቻልም ያሉት ሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ÷ ልዩነትን አክብሮ መኖር ግን የትክክለኛ ሰውነት መገለጫ ነው ሲሉ አስረድተዋል፡፡
በጉባዔው የሁሉም ሐይማኖት ተቋማት የሐይማኖት አባቶች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው።
ጉባዔው ሐይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና አብሮ ለመኖር እንዲሁም ለሀገር ግንባታ በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡
በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የሚከሰቱ የሰላም መደፍረሶችን መቅረፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ጉባዔው ግንዛቤ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ተብሏል፡፡
ሰላሟ የተጠበቀ ሀገር ለቀጣይ ትውልድ ለማስረከብ የሐይማኖት አባቶች ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል።via FBC
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
" አዲስ እና ሰላማዊ የትግል ስልት እከተላለሁ " በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህውሃት
ቡድኑ በቀጣይ አጠቃላይ አባላቶቹ በመጠቀም " የእምቢተኝነት ዘመቻ " ያለውን እንቅስቃሴ ለማድረግ እንዳቀደ ተነግሯል።
ለዚህ ዘመቻ " እምቢ ለብሔራዊ ክህደት፣ ለአገዛዝ እና ብተና " የሚል መፈክር እንደሰጠው ዶቼ ቨለ ሬድዮ ዘግቧል።
ትላንት እና እና ዛሬ የደብረፅዮን (ዶ/ር) ቡድን ከፍተኛ ካድሬዎቹ ስብሰባ ተቀምጠው ነው የዋሉት
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ሚሊታሪ አፍሪካ ድረገጽ 31 የአፍሪካ ሀገራት ከ1980 እስከ 2024 ምን ያህል ድሮኖችን ገዝተዋል? ዝርዝር መረጃቸውስ ምን ይመስላል የሚለውን ጥናት አድርጎ ሪፖርቱን ይፋ አድርጓል።
ሀገራቱ በ34 አመታት ውስጥ 1 ሺህ 534 ለተለያዩ ግልጋሎቶች የሚውሉ ድሮኖች መግዛታቸውን ሪፖርቱ ያሳያል።
📌ግብጽ፣
📌ሞሮኮ እና
📌ናይጀሪያ በአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ድሮን በመግዛት ቀዳሚ ናቸው ያለው ሚሊታሪ አፍሪካ፥
📌ኢትዮጵያን አራተኛ ደረጃ ላይ እንዳስቀመጣት ከአል አይን ዘገባ ተመልክናል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ads❗
ሞክሩት❗10 ቀን ቀረው‼️
ይህ ፕሮጀከት በፈረንጆቹ 2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው፣የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ዛሬ አሳውቀዋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
#UptownAddis
ቦሌ ጃፓን ላይ ጠቅላላ ዋጋው 2.9 ሚሊየን ብር የሆነ አፓርትመንት እነሆ!
✅ባለ 1 እና ባለ 2መኝታ
✅57ካሬ እና 127ካሬ
✅በወለል አራት አባዋራ
ለበለጠ መረጃ: 0983616161
Telegram | championproperties?_t=ZM-8ri6pCW6Tyi&_r=1">Tiktok | ChampionPropertieset">YouTube | Facebook | LinkedIn | Instagram | Website
ቻምፒዮን ፕሮፕርቲስ
ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!
Ads.
የእውነት ሞክሩት❗10 ቀን ቀረው‼️
ይህ ፕሮጀከት በፈረንጆቹ 2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው፣የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ትናንት አሳውቀዋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
update
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ የተከሰተውን የአመጋገብ ችግር በቅርብ ጊዜ እየተከታተለ መሆኑን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አሳውቋል።
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
Ads.
የእውነት ሞክሩት❗10 ቀን ቀረው‼️
ይህ ፕሮጀከት በፈረንጆቹ 2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው፣የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ትናንት አሳውቀዋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
ሶሊድ ኮንስትራክሽንና ኤሌክትሪካል እቃ ንግድ
ምርጥ ምርጡን ለእናንተ በማቅረብ የሚታወቀው ሶሊድ ኮንስትራክሽን ዛሬም ጥራት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶችን ይዞ ይጠብቃችኋል።
📌Breakers
📌Mechanical tools
📌Hand tools
📌Led panel
📌Led spots
📌Industrial materials
📌Building materials
📌Location: Mexico sengatera building
📲0912269828
0913158992
🚦ኢትዮ ኘላስ
በዓለምአቀፍ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የቴሌግራም ቻናል
ከአዳዲስ ምንጮች የሚገኙ አዳዲስ መረጃዎች ይቀርቡበታል !
🔑 የተመጠኑ ዓለምአቀፍ ዜናዎች ፣ ሃተታዎች ፣ ቃለ መጠይቆች ፣ አሃዛዊ መረጃዎች እናቀርባለን !
🔑 ዓለምአቀፍ የኢኮኖሚ ፣ ፓለቲካ ፣ ባህል ፣ ታሪክ ፣ ዲኘሎማሲ ፣ ስፓርት ፣ አርት ነክ ጉዳዮችን ያገኛሉ
🏹 ለአለም ቅርብ ለመሆን ኢትዮ_ኘላስን ይቀላቀሉ
ኢትዮ ኘላስ ኘሮፌሽናሊዝምን አስቀድመው በሚሰሩ የሚድያ ባለሙያዎች የሚንቀሳቀስ ቻናል ነው !
ከእኛ ጋር ሲሆኑ ፦
🚦ተገቢ መረጃን በማግኘት ትክክለኛ ግንዛቤን ይፈጥራሉ ፥ ትክክለኛ እይታን ይይዛሉ !
በዚህ ሊንክ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇
/channel/Ethioplus_s
ለ8 ቀናት ብቻ የሚቆይ የዋጋ ማስተካከያ ከዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት -ደሴ
📌1ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች ከ3 ወለሎች በላይ በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ ማእከል በ400 ሽህ ብር ሲሸጥ የነበረው 420 ሺህ ሙሉ ክፍያ እና በ250 ሽህ ብር ግማሽ ክፍያ አማራጭ
📌2ኛ.150 ሺህ ብር ሲሸጥ የነበረው በ160 ሽህ ብር አንድ ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ አፓርታማ በ 3 ወር ውስጥ ግንባታ የሚጀመር ውስን እጣ የቀረው
ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼
አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት
ስልክ 0937411111
0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት
ግሩፕ📍
/channel/+ACPCPoXDK4JlMjA0
💥ታላቅ የምስራች ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ
💥የተናጠል ካርታ ያላቸው የንግድ ሱቆች
📍ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ ዋናው መንገድ ላይ ሙሉ ክፍያ ከ4.5 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ቅድመ ክፍያ 1.1 ሚሊየን
👉ከ 26 - 87 ካሬ ድረስ
👉 እንዲሁም
📍ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ዋናው መንገድ ላይ
👉ከ17 ካሬ ጀምሮ እስከ ትልልቅ ካሬዎች ያገኛሉ
👉ቅድመ ክፍያ ከ357,000 ብር ጀምሮ
👉ከግራውንድ ጀምሮ ያገኛሉ
👉አንዴ ከተዋዋሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ አይደረግበትም
💥ይፍጠኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ነው።
📞0909210806
📞0932610115
የቀለሜ መነሻ ጥቅል
👉ከእርሳስ አያያዝ ችሎታ ጀምሮ ልጆችን ማንበብ ፣ መፃፍ ፣ ማዳመጥ እና ማንበብ ችሎታቸውን በተቀናጀ መልኩ በምስል ፣ በድምፅና በተግባር የሚለማመዱበት አስደናቂ ጥቅል
👉በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተዘጋጀ
👉የልጆችን መማር ፍላጎት የሚያነሳሱ 68 መማሪያዎችን ግልፅ ከሆነ አጠቃቀም መመሪያ ጋር የያዘ
👉ደጋግመው የሚጠቀሙባቸው 11 መፃህፍት
👉 ባለ ድምፅ መማሪያ መነሻዬ ፓድ
👉 2 በ1 ሰሌዳ
👉 ኤሌክትሮኒክ ሰሌዳ
👉 የሰዓት መማሪያ ቦርድ
👉ከ20 በላይ ማርከሮችና ጠመኔዎች
👉 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ተዘጋጅቱ ለወላጆች ከመነሻዬ ከተበረከተ ስጦታ ጋር
ዋጋ 12000
የማህበራዊ ድረገፆቻችንን ይጎብኙ
https://linktr.ee/meneshaye
ይደውሉ 0989939393 ወይም 0930323334
አድራሻ፦ 1.ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር
2. ፒያሳ ካንትሪ ታወር
በተጨማሪም 👉 ጀሞ ደሊና ሞል ፤ ገርጂ ከፋውንቴን ህንፃ ፊት ለፊት
#meneshaye #መነሻዬ #kidsmaths #kids #success #focus #children #education #science #knowledge #math #maths #mathematics #concentration #primaryeducation #braindevelopment #kidsimagination
🚫 ይፍጠኑ ፒያሳ ተሽጦ እያለቀ ነው
አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል ሱቆችን ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።
ቴምር ሪልስቴት ጋር ሲመጡ ግን 900,000 ብር ቅድመ ክፉያ አዋጭ ሱቅ መግዛት ይችላል
❗️ በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ
ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በ ማህል ፒያሳ
ከ 20 ካሬ ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን
ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ
ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771 ይደውሉ
ads❗
ሞክሩት❗10 ቀን ቀረው‼️
ይህ ፕሮጀከት በፈረንጆቹ 2024 ምርጡ ፕሮጀክት ነው፣የ2025 መግቢያ December 30 ወደ ገንዘብ እንደሚቀየር ዛሬ አሳውቀዋል።
ሊንኩ ከስር ተቀምጧል፣አሁኑኑ ጀምሩ start በሉት፣only task/no tap/ 👇👇👇
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex
ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃ “አስደናሽ” የተባለ ወረርሽኝ ተከሰተ
በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።
ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።
ወረርሽኙ ቡንዲቡግዮ በተባለ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን፤ ከፍተኛ ትኩሳት እና መራመድ አለመቻልም የበሽታው ምልክቶች መሆናቸውን የጤና ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር ኬይ ክርቶፈር ገልጸዋል። (አል ዐይን)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
👆
Update
" ሐኪሞቹ ' መግቧቸው፤ የምግብ እጥረት ነው ' ይላሉ። እኛ ደግሞ ከየት እናመጣዋለን ? ጊዜው ከፋብን " - እናት
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተከሰተ ድርቅ እና የምግብ እጥረት ከአምስት ዓመት በታች ያሉ ህፃናትን ጨምሮ 10 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎዳታቸውን ወረዳው አስታውቋል።
በክልሉ ባለው ግጭት እና ተፈጥሯዊ ተፅዕኖ ምክንያት ወረዳው ለድርቅ እና የምግብ እጥረት መጋለጡን የቡግና ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል ዓለሙ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል የተነሳው ግጭት አንድ ዓመት ከመንፈቅ ያለፈው ሲሆን ከግጭቱ ባለፈ ወረዳው " ዝናብ አጠር እና በተፈጥሮ የተጎዳ ነው " ያሉት ኃላፊው በተደራራቢ ችግሮች ምክንያት የምግብ እጥረት መከሰቱን አስታውቀዋል።
" ማኅበረሰቡ ምርት ባለማግኘቱ እናቶች ልጆቻቸውን በአግባቡ መግበው የተሻለ የጤና እድገት እንዳይኖራቸው አድርጓል " ሲሉ ተፈጥሯዊውን ተጽዕኖ ገልጸዋል።
" ረድኤት ድርጅቶችም ለማኅበረሰቡ አልደረሱለትም " ብለዋል።
በወረዳው ብርኮ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ የካባ የአንድ ዓመት ከሦስት ወር መንታ ወንድና ሴት ልጆቻቸው በምግብ እጥረት " ስቃይ " ውስጥ እንደሆኑ ተናግረዋል።
" ምን አግኝተን እንርዳቸው ? እስካሁን ድረስ በተቻለን ይዘናቸው ነበር። ከአዲስ ዓመት ወዲህ ግን ምንም ነገር የለም። ተያይዞ ቁልጭልጭ ሆነ እኮ? " ሲሉ አስረድተዋል።
" ጡጦ የምልበት ጎን አቅም የለኝም። ጡቴን ብቻ ነው ሳጠባቸው የከረምኩት። የጡት ወተት አሁን አነሳቸው፤ እንዴት ይድረሳቸው ?. . . የተገኘው ምግብም አልሆናቸው አለ፤ አልስማማቸው አለ "ብለዋል።
ጠላ በመሸጥ ይተዳደሩ ነበሩት ወ/ሮ የካባ ልጆቻቸው ሲታመሙ ስራ እንዳቆሙ ይናገራሉ።
ከቤተሰቦቻቸው ያገኙት የነበረውን የምግብ ድጋፍ በማጣታቸው መቸገራቸውንም ያስረዳሉ።
" ሐኪሞቹ ' መግቧቸው፤ የምግብ እጥረት ነው ' ይላሉ። እኛ ደግሞ ከየት እናመጣዋለን ? ጊዜው ከፋብን። መሬቱ ደረቀ ፤ እናት አባት አንድ ሁለት ኬሻ እህል ይሰጡን ነበር። ከዛ ብሶም ዘመኑ አጠፋው " ሲሉ እርሳቸውም በቂ ምግብ ባለማግኘታቸው ሕፃናት ልጆቻቸው እየተጎዱ እንደሆነ ገልፀዋል።
አንድ የአካባቢው የጤና ባለሞያ " ጤና ጣቢያ የሚመጡት እናቶች ከሚያጠቡት ልጅ ይልቅ እነርሱ ራሱ የከሱ ናቸው " ብለዋል።
እርሻቸውን በረዶ እንደመታባቸው የሚናገሩት የወረዳው ነዋሪ አቶ ደሳለው አለባቸውም ፤ ባለቤታቸው እና የ10 ወር መንታ ልጆቻቸው በምግብ እጥረት ተጎድተው ጤና ጣቢያ መግባታቸውን ተናግረዋል።
ባቄላ፣ ገብስ እና ጤፍ ያመርቱ እንደነበር የተናገሩት አቶ ደሳለው፤ " እናት የምትበላው የላትም፤ ልጆቹም የሚጠቡት የለም " ሲሉ ዘንድሮ " የተለየ " ችግር ገጥሞናል ብለዋል።
" በጣም ሲብስብን፤ ሲጨንቀን ወደ ጤና ጣቢያ አመጣናቸው። ሁለተኛ ቀናችን ነው። . . .የምግብ እጥረት ስላለባቸው ተዳክመዋል፤ ከስተዋል" ሲሉ ልጆቻቸው ያሉበትን ሁኔታ ገልጸዋል።
አይና ጤና ጣቢያ ኃላፊ አቶ መኮንን አሻግሬ አካባቢው ካለበት ተፈጥሯዊ ችግር በተጨማሪ ከአዲሱ በጀት ዓመት በኋላ የተመጣጠነ የምግብ ላይ የሚሰሩ ረድኤት ድርጅቶች ግብዓት ማቆማቸውን አሳውቀዋል።
አንድ የጤና ባለሞያም ወረዳው የምግብ እጥረት ችግር ያለበት መሆኑን ጠቅሰው፤ በተለይ ካለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ጀምሮ ችግሩ ጎልቶ መታየቱን ተናግረዋል።
በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የአልሚ ምግቦች እና መድኃኒቶች አቅርቦት በመስተጓጎሉ ነፍሰ ጡር እናቶች እና ሕፃናት " ለተወሳሰበ ምግብ እጥረት " እንደተዳረጉ ገልጸዋል።
በታኅሣሥ ወር መጀመሪያ የጤና ባለሞያዎች ለክትባት ዘመቻ ሲወጡ ነፍሰ ጡር እናቶች እና ሕፃናት ' በሥርዓተ ምግብ ልየታ ' " የከፋ " የምግብ እጥረት ላይ እንደሆኑ መታዘብ ችለዋል።
በቡግና ወረዳ ካሉ 16 ቀበሌዎች በተለይም ላይድባ፣ ብርኮ፣ ጉልሃ፣ በርኳኳ እና ፈልፈሊቅ በተባሉ ቀበሌዎች ከስድስት ወር እስከ አምስት ዓመት ያሉ ሕፃናት " አሳሳቢ " የምግብ እጥረት ላይ እንደሚገኙ የተተደረገው ጥናት አሳይቷል።
በዓለም አቀፍ 'አጣዳፊ የምግብ እጥረት' መለኪያ መሰረት 65 በመቶ የወረዳው ህፃናት በምግብ እጥረት መጎዳታቸውን የጤና ጥበቃ ፅ/ቤቱ መረጃ ያሳያል።
በዚሁ መለኪያ መሠረት 84 በመቶ የወረዳው እናቶችም " በከፋ ደረጃ " የምግብ እጥረት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
የፅ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል ዓለሙ በቡግና ወረዳ 7 ሺህ የሚሆኑ ህፃናት በምግብ እጥረት መጎዳታቸውን እና ከ3 ሺህ በላይ ነፍሰ ጡር እናቶችም መጎታዳቸውን አስታውቀዋል።
ለ3 ቀበሌዎች አገልግሎት የሚሰጠው ብርኮ ጤና ጣቢያ ብቻ በኅዳር ወር አራት ሕፃናት በምግብ እጥረት ሕይወታቸው ማለፉን ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የጤና ጣቢያ ባለሞያ ተናግረዋል።
በወረዳው በከፍተኛ የምግብ እጥረት የሕፃናት ሕይወት ማለፉን ማረጋገጥ እንዳልቻሉ የተናገሩት አቶ ገ/መስቀል፤ ነገር ግን ሕፃናት "የሞት አፋፍ ላይ" ናቸው ብለዋል።
" የሕክምና ሥርዓቱ ስለፈረሰ ከዚህ በላይ ልየታ ብናደርግ ተጎጂዎች እናገኛለን። . . . እያንዳንዱን ቤት አንኳኩተን አላየነውም " ሲሉ የጤና ቀውሱ ከዚህም ከፍ ሊል እንደሚችል የአይና ጤና ጣቢያ ኃላፊ አቶ መኮንን ገልፀዋል።
የወረዳው ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ገ/መስቀል " ለጋሽ ድርጅቶች በአስቸኳይ ወደ ወረዳው ገብተው ማገዝ ካልተቻሉ የሰው ሕይወት እንደሚያልፍ ግልጽ ነው " ሲሉ ስጋታቸውን ገልጸዋል።
ማክሰኞ ታኅሳስ 08/2017 ዓ.ም. ሁለት ተሽከርካሪዎች አልሚ ምግብ እና መድኃኒት ጭነው ቡግና ወረዳ መደረሳቸውን ባለሞያዎች ተናግረዋል።
(ቢቢሲ አማርኛ)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed
ፑቲን ለትራምፕ << ዝግጁ ነኝ>> አሉ
የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተመራጩን የአሜሪካ ቀጣይ ፕሬዝዳንተ ዶናልድ ትራምን ለማግኘት ዝግጁ ነኝ ብለዋል፡፡
ከትራምፕ ጋር የምገናኝበትን ጊዜ ባላዉቀዉም ግን በፈለገበት ጊዜ ለመነጋገር ተዘጋጅቻለሁ ነዉ ያሉት፡፡
ትራምፕ የት እንድንገኛኝ እንደሚፈልግ አልነገረኝም ያሉት ፑቲን እኔ ግን የትም ይመቸኛል ማለታቸዉ ተሰምቷል፡፡
ላለፉት አራት አመታት ከዶናልድ ትራምፕ ጋር አዉርተዉ እንደማያዉቁም ፑቲን አንስተዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ፑቲን የ2024 አመት ከመጠናቀቁ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር የመጨረሻዉን ቃለ ምልልስ ማድረጋቸዉን ታስ ዘግቧል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ በዩክሬኑ ጦርነት ዙሪያ ለመምከር ከፑቲን ጋር መነጋገር እንደሚፈልጉ መናገራቸዉ የሚታወስ ነዉ፡፡
ይሁን እንጅ ለበዓለ ሲመታቸዉ የቻይናዉን ፕሬዝዳንት ሲጋብዙ ፑቲንን አልጠሯቸዉም፡፡(አባቱ መረቀ)
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569879454961&mibextid=ZbWKwL
ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
/channel/+WNLm9dbzuIlp9DF4
💎ጥቆማና ማስታወቂያ 👇መቀበያ
/channel/wasumohammed